ከታሪክ ምሁሩ ከፕሮፌሰር ላጴሶ ዴሌቦ ጋር በቤተሰብ ጥየቃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • ከታሪክ ምሁሩ ከፕሮፌሰር ላጴሶ ዴሌቦ ጋር በቤተሰብ ጥየቃ

КОМЕНТАРІ • 213

  • @ethiosankofacom
    @ethiosankofacom 5 років тому +9

    Thank you prf. Lapiso..you are great Ethiopian

  • @rokyalegas1686
    @rokyalegas1686 5 років тому +5

    ስለ ታሪክ ብታናግሪው ጥሩ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ታሪክን በመግለጽ የሚታወቁ ትልቅ ሰው ናቸው ረጅም እድሜን እመኝላቸዋልው ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው

  • @solomonyitayew4285
    @solomonyitayew4285 5 років тому +13

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፕሮፌሰር ላጺሶን በማየቴ ድሮ በልጂነቴ አልፎ አልፎ በቴሌቪዥን አያቸው ነበር አሁን ማንም እየተነሳ አዋቂ ነኝ ሲል ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ የት ገቡ እያልኩ አስብ ነበር እረጂም እድሜ ይስጥልን ።

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 5 років тому +19

    እንደነዚህ አይነት የሀገር ሽማግሌዎችን ያብዛልን ታሪካቸውን ከስር መሠረቱ ያልረሡና የመጡበትን የሚያውቁ የአያት የቅድመ አያት የአባቶቻቸውን ታሪክ ያልለቀቁ ያልዘነጉ በትምህርት ከቤተሠቦቻቸው አልፈው ለወገኖቻቸው ሻማ የሆኑ የእውቀት አባት ናቸው አቦ በጤና፣በክብር፣በሞገስ ያኑርልን🙏

  • @yoditlegesse7216
    @yoditlegesse7216 5 років тому +12

    እኔ፡ እምለው የኛአ አገር ሚድያአ ለሌላአ ፡ለማአይረባ አወሬ የምትጠቀሙት፡ ሰአትብዛአቱ ፡ከንደዚህ አይነት ሙሁር ፡እናአ ታአሪክ አዋቂ ሰው ጋር ፡ግን አትጠቀሙበትም በጣአም ያአሳአዝናአል ፡እረጅም እድሜ ለፕሮፌሰር ተመኘው።

    • @tenad7309
      @tenad7309 5 років тому

      ልክ ነው ሰዓት አንሷል:: ብዙ ታሪክ መንገር የሚችሉ ምሁር ናቸው:: እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🏾

    • @gennid9476
      @gennid9476 5 років тому

      Yodit Legesse tebarik

    • @gennid9476
      @gennid9476 5 років тому

      Yodit Legesse mene tarike takalechina sele tarike tetykalechi?

  • @bettyj.6828
    @bettyj.6828 5 років тому +22

    እኔ የሚገርመኝ ኮምንታተሮች በቃ አንዱ በጀመረው ነው የምትቀጥሉት (copy paste)። ቁምነገሩ የኘሮፌሰሩ ቃለ ምልልስ ሆኖ እያለ ጋዜጠኛዋ ላይ ታነጣጥራላችሁ ይገርማል። እስቲ ቁም ነገሩን ልብ ብላችሁ ስሙ።
    በጣም የሚገርም ቤተሰብ እና ምሁር አባት እድሜ ይስጥልኝ።

    • @beingrekik
      @beingrekik 5 років тому +1

      I was thinking the same lol :D Beautiful family and a great Ethiopian guy

    • @ሪችየድሮዋW
      @ሪችየድሮዋW 5 років тому +1

      ትክክል እኔም ይገርመኛል በየሀሉም ካማንት ሳይ ተመሳሳይ ኤጭ

    • @eyerusalemkeder2138
      @eyerusalemkeder2138 5 років тому

      Betty J. Tekekel

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 5 років тому +5

    Beautiful family. God bless you all.

  • @repblicmedia2023
    @repblicmedia2023 3 роки тому

    What a wisdom! I wish you spend much time with Prof. Lapiso. The journlist is shining like the sun!

  • @justiceforall7996
    @justiceforall7996 5 років тому +2

    Dr Lapiso God bless you i wish you healthy and long live !!!!!

  • @henokt3206
    @henokt3206 5 років тому +5

    Why it's too SHORT? Professor Lapiso G Delebo needs more than this time. He is our icon.

  • @user-sx9xn5pg3q
    @user-sx9xn5pg3q 5 років тому +1

    That's right he writes pure history of Ethiopia. Great historian. Thanks.

  • @mannykebede7308
    @mannykebede7308 5 років тому +9

    እኔ የምለው ስኬት ማለት ልጅ እውጫገር ማኖር
    ማለት ነው አሜሪካ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
    ጀርመናት ክብር ለ ግዚያቤር ታዲያ ኢትዮጵያውያን በ ምን ይመኩ ለ ፕሮፌስር አሁንም ጤንነት እረጅም እድሜ

    • @bilatab1969
      @bilatab1969 5 років тому

      Manny Kebede,
      Unfortunately, that is the thought of many of us and it has some truth. Who wants their children to live in uncertain world. Many idiots are threatening the entire society without any shame these days. So, it’s true to say ‘ at least my children are safe; thanks to God ‘. In general, I wish our country is peaceful with her poverty. Yet, as you know, those yededebit dedeboch snatched the wealth and stability of the country. So, you know.......

  • @እሙዬየሀበሻልጂ
    @እሙዬየሀበሻልጂ 5 років тому

    ያረቢ ጌታየዋ እድሜዎትን ያርዝምልን ታሪክን ከሠዎ የምንሠማ ያድርገን እኔ የኢመሙ አህመድን (አህመድ ግራኝ) ታሪክ ከሠወ ከሠማሁ በዋላ ነው የወደድኳቸው ሀቁን ሥለዘገቡልን እናመሠግናለን

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 5 років тому +4

    what a wonderful family God bless more this supper familiy

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому

    አቤት ድምፅ ክክኬኬወፎች
    እረገፉ ሥታምሪማርነሽ ፋናን
    አልወደውም ነበር አችንበጣም
    ነው የምወድሽ ክብር ኢትዮጵያን ለአሥከበሩ ውድ አባቶቻችን

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 років тому +3

    ውይ፡ጋዜጠኛዋ፡ዛሬእውነት፡የኢትዮጲያዊያንእናትመስለሻል፡አለባበስሽ፡ዛሬደስይላል፡በናትሽበዚሁቀጥይ፡ኢትዮጲያዊነትንስበኪ፡የምእራባዊያን፡ኮተትአይጠቅመንም፡ያጠፍናል፡እንጂ፡ለአባቶቻችን፡እድሜናጤናይስጥልን

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 5 років тому +4

    ፕሮፌሰርን ደግመሽ አግኛቸዉ ብዙ ታሪክ ይነግሩናል

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 5 років тому +2

    ሁፍፍፍፍ በእግዚአብሔር የተመረጠ ትዳር ደስ ይላል ጌታ ዘመናችሁ ይባርከው

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ኡፍ የድሮ አባቶች ሠዉ ሢያዩ ብድግ ሢሉ እባዬ መጣ የዛሬ ልጅች እና ግን

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому +2

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው🙏🏾

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 5 років тому +3

    Egziabehare Yebarekachew
    Endet Des Yelal 💚💛❤

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 років тому +14

    አምሮብሻል ጽጉር ማጠሩ ውበት ነው የጨመርልሽ

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 5 років тому

    ደስ የሚሉ ባልና ሚስት እድሜና ጤና ይስጣችሁተባረኩ።You have done best for your nation Ethiopia so many are proud of you let the Lord Jesus reward of you !!!

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 5 років тому

    Egzihaber edemena tena yesetelen professor lapiso ye Ethiopia enku new🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @طلال305-ف2ظ
    @طلال305-ف2ظ 5 років тому +40

    ነ ዘረኞች ይሄን ይስሙ እውነት የተማረ ይግደለኝ ሚባለው አባባል ትክክል ነው

  • @biniyamteklulemma7167
    @biniyamteklulemma7167 5 років тому +4

    The best man of Ethiopia. P/R Lapiso!

  • @GirmaB
    @GirmaB Рік тому

    አሉ ናፍቀውኛል እውነተኛውን ታሪክ ስማ እንግዲህ ጎበዝ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +12

    ክክክክክክክ እኔም ዘራፍ ኣካኪ ዘራፍ ክክክ ይመችሽ ኢዛናዊት ስታምሪ ሁሉ ነገርሽ በዓል መስለሻል
    ፋና ውስጤ ናችሁ በርቱልን ፋና ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ።
    ዳዲ ስትል ነው የሰማሁት ለባሉካ ዋው ፍቅራቹ ብዝት ይበል ደስ ትላላችሁ በጣም።

    • @salamusalamu7214
      @salamusalamu7214 5 років тому

      የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም። Alihamdulilah ጤና ይስጥልኝ

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 5 років тому

      @@salamusalamu7214 ኣብሮ ይስጠን

    • @bshhdhjs8996
      @bshhdhjs8996 5 років тому

      x

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 5 років тому +1

    Gud new ! professor and university lecturer honwe hagerachwein agelegelwe toreta seweto endayt 400 birr toreta becha esti men malet new . betseb bayenorachwe yechin birr men yaderguat nber .... Yasazenale !

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830 5 років тому

    Very interesting interview and I love his wife expression about her family and specially her husband

  • @GirmaB
    @GirmaB Рік тому

    ጎበዝ አንዳንድ ሚዲያ የሚያቀርበውን እንኳን አያውቅም እውነት ስንት ትልቅ ሰው እያለ አብሶ አንዳንድ ሚዲያ ሆን ብሎ ብሄር ተሳዳቢ ነው የሚፈልገው ለይትውቡ ሲል

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 5 років тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይህን ቤተሰብ ይባርክ በጣም ደስ ይላሉ💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 років тому

    እንዴት ደስ ይላል አገረ ውዳድ አባቶችን ያብዛልን ዘረኞች ከእነዚህ አባቶች ተማሩ አገራችን ስላም ሁኚልኝ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому +8

    ዋው ቀሚስሽ በጣም ያምራል የኔቆንጆ አንችም ቆንጆ ነሽ

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 років тому +3

    ኢትዮጲያ ውስጥ እንደሳቸው ብዙዎችን ያቀፈ ታሪክ የሚጽፍ የለም

  • @RumpaRupom
    @RumpaRupom 5 років тому +4

    ለበተችን እድሜነ ጤነ ይስጠሁ

  • @beingrekik
    @beingrekik 5 років тому +1

    Thanks professor for your contribution

  • @gebrehannabalcha2331
    @gebrehannabalcha2331 5 років тому

    አንቺ ጋዜጣኛ እጅግ አድርጌ አከብርሻለሁ ለምን ብትይኝ ከድሮ ጀምሮ እጅግ አድርጌ የማከብረው ሰው ባለታሪክና ፀሐፊ ናቸው እውነት ነው የሚልሽ ስማቸውን ሲነሳ ከአልጋዬ ተነስቼ እንባዬ እየተናነቀኝ ደስብሎኝ እየሰማሁ ነኝ ትክክለኛ የታሪክ መምህር ናቸው ታዲያ የትግራይ ገብረ ኪዳን ደስታና ፕሮፌሰር ላፕሶ ዴሌቦን ስንመለከት የሰማይና የምድር ርቀት አላቸው ኢትዮጵያዊ ስሜትና ጣሊያናዊ ስሜት ነው ይህ ልዩነት የማየው ይህ ነው

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 років тому

    ameneeee desss yemyelgiii bhulu nger kfyit fetaryiwen bmangiawum emenet yemyitera

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 5 років тому

    ፕሮፌስር ላጵሶ ድሌቦ (ጌታሁን ዴሌቦ) እ/ር ራጂም እድሜ እና ጤነ ይስጥክ አባታችን

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 років тому

    Jegna Ethiopiawi newet. Betam des yilal. Berasachew yemitelut amend endezih aynet kuru Ethiopiawianin egziabher edmeyachewn yarzimlin.

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 5 років тому +1

    Le jewar yengerut jeware Ethiopian aiwedem ebakachehu le qero qoreqoro asemulgn

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 років тому

    በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ አደሜ ከጤና ጸጋውን ያብዛላቹህ

  • @big222bigc4
    @big222bigc4 5 років тому

    Anch gazetegna gen betam new yemetemecgn yemer betely yemetakerbiyachew programoch keteyebet please and betam des yemilu beteseb egzabher yebarkachu professor lapiso ye ethiopia denk sew bezzu yaletzemerelachew yaletebalelachew mirt ethiopiyawi

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 років тому +3

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 роки тому

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር በጣም ነው የምወደዎት

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 років тому

    Ur smart reporter I love ❤️ your show

  • @almazabebe6890
    @almazabebe6890 5 років тому +3

    Egzaber Etopiyaa Yebrkate

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 5 років тому

    ውይ የኔ እናት ስታምሩ እ/ር እምላክ ሰላማችውን ያብዛው

  • @boostmobile5413
    @boostmobile5413 5 років тому +1

    Betam yemwedachew abat tarik awki becha sayhon tarik nachew esachewem bezu yetemerameru yeseru kebur abat

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 років тому +1

    ዒዙዬ ስወድሽ እናመሰግናለን

  • @hannahanna492
    @hannahanna492 5 років тому +2

    Seat yichemer mindnew asibubet mirt abat beteseb nachew

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 5 років тому +1

    ዳዲ ዳዲ ምን ትቦጠረቂያለሽ አሜሪን መሆን ብርቅ ነው እኛ የኢትዮጵያውያን እማዬ አባዬ ብለን ያደግነው ባንቺ ቤት የሰለጠንሽ መስሎሻል ውርድ!! ነገር ነሽ

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 років тому

    በጣም ደስ የሜል ፕሮግራም ንው እናመሰግናቸዋለን::

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 5 років тому

    ኡፍ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችው ደስሲሉ

  • @ማሪፋ-ጠ4ጀ
    @ማሪፋ-ጠ4ጀ 5 років тому

    yene konjo ay dimit asakishig ewdishalehu

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 років тому +2

    ባለቤታቸው ልጂ ናት
    በጣም ደስ ይላሉ

  • @mekdesamareamare525
    @mekdesamareamare525 5 років тому +2

    Edmena tenant chemiro yistachiw betam des yemil betesebin new

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 5 років тому +5

    የፋና ቤተሰቦች ፕ/ር ታሪኩን አሳጠራችሁበት ቀጥሉ በት

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    እድሜና ጤና ያብዛላችሁ

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 років тому +4

    ወይ የሰፈሬ ጀግኖች ገርጅ የጨዋ ሰፈር ነውኮ

  • @wondimuheme5477
    @wondimuheme5477 5 років тому

    Mirt ye ethiopia ye tarik abat wow lijochon enderso adrigew yasadegu yimeslegnal tarikin kenersu yetemaru bizu Ethiopian yemiwodu yinoralu biye asibalhu

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 років тому

    Profesor lapiso delebo talak mehur talak ethiopiawi temeramari yetarik felasfa edmeweten tenaweten amlak yetebek egna ye ethiopia lijoch hulem talak keber lerso alen ethiopia be lijochwa tekebra lezelalem tenur

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 років тому +3

    ወይ ኢዛናዊት ለአድዋ ነው ፀጉርሽን የቆረጥሽው ውዴ ረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤንነት እመኛለሁ ለአባታችን ከነ ቤተሰቦቻቸው

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 років тому +4

    zergiiothe semuw adyia fyinfyinta Karo menamen lemetelwu dwfenothe emyi etyiopya kefuwshen alsema 💚💛❤

  • @የአማራዋሽቅርቅር
    @የአማራዋሽቅርቅር 5 років тому +4

    አለባበስሽ ሢመች😍

  • @samisam4561
    @samisam4561 5 років тому

    የኔ ቆንጆ ኢዛና ምን ሆነሽ ነው ጸጉርሽን የተቆረጥሽው?

  • @ስላምለሀገራችን
    @ስላምለሀገራችን 5 років тому +4

    የንኤ ውድ ስወድሽ እኮ ዛሬ ፪ ነኝ

  • @desalegntiroro9422
    @desalegntiroro9422 5 років тому

    Lemindinow yemayitewq.?

  • @tarekegnejamo
    @tarekegnejamo 5 років тому +4

    ፕሮፌሰር ላጵሶ(ጌ)ድልኤቦ ፡በመጎበኛትሽ ጥሩ ነው ።ነገር ግን በድል ቀን ስለትዳርና ስለቤተሰብ ፡ሆነ፡፡

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому

    ዋዉ ከነአለባበስሽ ስታምሪ Thankyou🙏🏾

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 5 років тому +1

    Yene konjo. U love ur Job

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 5 років тому

    Besimam dimit blo zimmmm new zefagnochin asakekishachew

  • @Hayat-uc4yj
    @Hayat-uc4yj 5 років тому

    ደስ የሜሉ ባልና ሜስት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому

    ክክክ ስወድሽ የኔቆጆ አፌን ከፍቼ ስስማ እንዴት እዳስደነገጥሽኝ ክክክክክፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ማሬ።

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 років тому

    የማማ ኢትዮፕያ አምላክ ሁሉንም ቤተሰብ ይባርክልኝ በርቱ።

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 5 років тому

    Ethiopia Lezelalem Bekeber Tenur Amen Amen Amen 🙏

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 5 років тому +2

    The journalist cultural dresses shouldn't represent all Ethiopian people. This is not religious program

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 5 років тому

      neima nassir what on earth did you just say?

    • @neimacool6507
      @neimacool6507 5 років тому

      @@Eyerusalem_ the program is victory day but she represent only Christianity

  • @GirmaB
    @GirmaB Рік тому

    ይህ ትውልድ ሊያውቃቸው ይገባል ተከታታይ ዝግጅት ያስፈልጋቸዋል እውነተኛውን ቱባውን አስታራቂውን ታሪክ ይዘዋል መፅአፍ ናቸው እሳቸው ቀን በቀን ቢቀርቡ ትውልድ ይጠቀማል ይህ 27 አመት የተመረዘ ትውልድ ይድናል

  • @firehiwotcici9621
    @firehiwotcici9621 5 років тому

    እድሜ ይስጦት

  • @igo1071
    @igo1071 5 років тому

    ስለግል ህይወትምርመራይመላል???? ስለታሪክ ምሁሩ የሚያውቁትን የአድዋን ታሪክ አስመልክቶ የጥናትና ምርምር ውጤት የሚያካፍሉትን እውቀት ነው ጥያቄው ወይንስ ምርመራው አልገባንም ፕሮፌስሩን እውቀትን በተመለከተ የሚያካፍሉትን ምንም አልጠየቅሽም እውቀቱ ለጋዜጠኝነት ያለሽ አልመስለኝም እውቀትያለው ስው ቢተኩ እንላለን 🙏🏼

    • @ezubekure9175
      @ezubekure9175 5 років тому

      እውቀት ገምጋሚ ¡¡¡ ለማይገባው ሰው ማስረዳት ለካ ..........የማታቀው (የማታቂው ) ላይ አትዘላብድ (ጂ) ፕሮግራሞች ሁላ አንዳይነት አደሉም !!! ለዚህ ፎርማት ተገቢው ጥያቄ ይሄ ነበር !!!!!! እ ይሰማል ?

  • @soumeyasoultan4111
    @soumeyasoultan4111 5 років тому

    እባካችው ጋዜጠኛዎ ላይ ምን አጠላጠላችው እውቅት የሰጣትን በሚገባ
    ተጠቅማለች በርች የጠፍ የሀገር ታላላቅ ሰዎች እየፍለጋችው ለህዝቡ አቅርቡ እባካችው በቁም ነገር ላይ ትችትም ምስጋናም በአግባቡ ስራአት ይዘን

  • @abgelyonatne4981
    @abgelyonatne4981 5 років тому

    ትልቅ ሰዎች ናቸው ታበራኩ አንደኛ ነቸው

  • @sabaethiopiawit8090
    @sabaethiopiawit8090 5 років тому +1

    ብዙ ምርጥ ጋላ ኢትዮጵያዊ አሉ ግን ምንያደርገን ጀርመን እና ወያኔ ተጫወተባቼው ከስም ፊደል እስመቀየር ድርስ የማይጠቅም ትርክት ተብትበው ሰተዋቼዋል እነሱም ኢትዮጵያዊ አይደለንም እስከማለት ደርሰዋል ።

  • @ኢትዮጵያፍቅርሰብስክራይብ

    የኔውድ ዛሬነው ፀጉርሺን ተቆርጠሺ ያየሁሺ የኔውድ በሰላም ነው እህት

    • @beletbelay6721
      @beletbelay6721 5 років тому

      ደስሲሉ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችው

  • @hanafantu3076
    @hanafantu3076 5 років тому +1

    ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ መስማት ያስደስተኛል

  • @abrahamabunie9768
    @abrahamabunie9768 5 років тому

    ማንከማን በሜለው ሃሳብ ሰጭ አሳታፌ ነገሮች የቀደሙታ የሃገር መሬ አቶ ሃይለ ማርያም የተናገሩት በሙሉ በሜገባ ጠቃሜምክር ትምህርት ነው አንዱ ቁስል ታሞ በሃገሩ ሃኬም ታክሞ አለመነሳት ነው።አሁን ግን ታማሜው ታክሞ ሃኬሙ ተመስግኖ ሃኬሙና ታካሜው በጋራ ለህመሙ በቄ መድሃኔት መገኘቱ ወሳኝ ሆኗል።ምክኔያቱም ታካሜው ከዶክተሩ ፌት ለፌ በሽታውን በመዎያየት እየፈታ ችግሩን እያስዎገደ ነው ታካሜው በሽታው የበዛበት ሃኬሙን ወደሰው ሃገር በመላክ አዴስ ሃኬም ድጋፍ የምክር አገልግሎት ሰለማያገኝ ቀዶ ጥገናው የተበላሽ ሁኖ ቁስል መግል ሁኖ ይሞታል።የሃገር ሃኬም ትልቅ አደራሽ ሰርቶ ሰለዜጎቹ የሜአስተምር ከሆነ በሽታው በአጭር ጌዜ ይፈዎሳል።አንድ ነገር አለኝ ስለቀድሞው መጥፎ እና ጀብድነት አንዴ በታሪክ ተፅፎ ተቀምጧል ትውልዱ የአድዋ መታሰቤያ ሃሁልትም ቁሞአል ግን አሁን የሜሻለው ቴክኖሎጅውን ማፍጠን ነው ።የነበረው እንደ ነበረ ሁኖ ደፋሪ አሸናፌነን ከምንል በይፋ አምላክ እረድቶን ከጥቃት ከምርኮ አመለጥን ተመስጌን ነው ምንአልባት ቃላቱ ሜምታታ ከሆነ ፣እንዴህ ነው በአለፉት አባቶቻችን ታሪክ ተሰርቶ አልፋል በዜህ ትውልድ ደግሞ የአባቶቻችን ታሪክ ጦርነት ወደጎን ትተን ከአመፃና ከጦርነት ወጠን በሰላም ጎዳና መሮጥ ነው፣ በሙዜቃውም በግጥሙም ሃካኬ ዘራፍ በንል አይበጅም፣ አሁን ቴክኖሎችን ሁላችን በአንድ መስመር ላይ መስታውት ላይ ስለ አስቀመጠን አባቶቻችን ባልመሰላቸው ተጣልተው እኛም ልጆች መጣላት የለብንም ። ኤትዮጴያ ነብስ የሜገኝባት ፍቅር የሜሰበክባት ንፁህ ሃገር የምት አስቀና አረጓዴዋ እየሩስ አለምናት አንድ ነገር ታይቶኛል ኤትዮጴያን ከድሮ የቀበራት ማነው?

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 5 років тому +3

    Wende temselalech zere😍😍

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ክክክክክክክክክክክ አስድነግጠሽኝ ማምየ ስውድሽ እፍየ!*

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 років тому +1

    ውይይይይይይ ....ኸረ ላግዝሽ ጠብቂኝ
    ኸረ ጎራው እትትትትትት....አቃቂ ነው አካኪ ሳይሆን ፈገግታሽ ይበቃል ቆንጅዬ

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 років тому

    የዘመና፡፡ ምርጥ ጋዜጠኛ ተመቸሽኝ

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od 5 років тому

    እነ ፕሮፌስር ላጲሶ ሽማግሌዎች እያሉ ነው ዘረኝነት የተስፋፋው?

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 років тому

    ደሲ ይላል እግዚአብሔር እዳሜ ይስጥቼው

  • @yuzersifnany4692
    @yuzersifnany4692 5 років тому

    Gazetanyawa das sitiyi

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 років тому

    ዘራፈ ወይ ጉድ ምን መቶብሸ ነው የኔ ድብሸብሸ ስታምሪ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 років тому +2

    ዘራፍ😊💚💛❤🙏👌👌👌

  • @abuleeabulee7756
    @abuleeabulee7756 5 років тому

    Pils mulu tarikachewu silal nagarun dagmeshi indtayikachow ilaminishalo

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ፍና ውስጤ ናችሁ

  • @firdod1648
    @firdod1648 5 років тому

    ዋው ፍና ቀለማት እጅግ እወዳችሆለሁ