እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 5 років тому +150

    ነገ እኮ ልደትዬ ናት ክብር ይገባታል ለምትሉ like shere
    መአዛሽ ያውዳል ስምሽ ይጣፍጣል
    እመቤቴ ማርያም አንችን ማን ይመስላል
    ድንግል ሆይ ዓለም የፈተና ቦታ ናትና
    በከንቱ እንዳንጠፋ ጠብቂን!!!!

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 5 років тому +366

    የአብዱሮህማን አህመድ እና የሣድቅ አህመድ አድናቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ

    • @fatumahussein1789
      @fatumahussein1789 5 років тому +3

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

    • @foziatube691
      @foziatube691 5 років тому

      ኦንኳን አብሮ ደስ ያለን ማርርር

    • @user-ll5dg8jj3g
      @user-ll5dg8jj3g 5 років тому +1

      ወላሂ አላህን የያዘ አይተግዝም ያዘልአረሽልመጅድ ያረህማን አተ እገዘኝ እንኳን አብሮ ደስ አለን

    • @sdfdsfsddsfsd6084
      @sdfdsfsddsfsd6084 5 років тому

      Enkawon
      Abro desssss alen

    • @user-ej1wg7xm4v
      @user-ej1wg7xm4v 5 років тому

      እንኳን.አብሮ ደስ አለን ማር ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነዉ ብዙ ችግር አሳልፈዉ ለዚህ ላበቃችዉ ምስጋና ለአላህ ይገባዉ

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h 5 років тому +65

    ነገ ልደታ ማርያም ነች ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቀን
    በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ዉዶች
    መልካም ምሽት
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን አሜን አሜን

    • @hanamareyam6585
      @hanamareyam6585 5 років тому

      ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ አሜንአሜን አሜን

    • @user-mh8zt7el3s
      @user-mh8zt7el3s 5 років тому +1

      Amen amen amen

    • @user-uh8mx9qe1r
      @user-uh8mx9qe1r 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @omshahad5815
      @omshahad5815 5 років тому

      ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ amen(3)

    • @user-qh1lc6fu8x
      @user-qh1lc6fu8x 5 років тому

      ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ አሜን አሜን አሜን

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 років тому +649

    እስኪ ያላገባቹ like ግጩኝ እኛም አግብተን ለመጠየቅ ያብቃን

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 років тому +206

    ትዳር የሌለን ትዳርን ይስጠን ትዳር ያላችሁ ደግሞ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጅ ለተመየው ልጅን ሀብት ለተመኘውም ሀብትን ይስጣችሁ
    አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ዘረኝነትን ከዛች ምድር ያጥፋልን

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 5 років тому +218

    *እሲኪ ዛሬ ልመርቃችሁ አሚን በሉ ያገባ ያጋባ ያላገባ ያግባ ያረገዘ ይዉለድ ያላረገዘ ያርግዝ የመዳምም ደመወዝ ትጨምር አሚን*

  • @user-mk1pg2tj3z
    @user-mk1pg2tj3z 5 років тому +23

    ለመጀመሪያ ግዜ ላይክ ስጠይቅ እስኪ ላይክ በሉኝ ጥቅሙን ልወቀው የሀኒቾ ተከታታዮችም እወዳችኋለሁ ስወዳት በተለይ ፕሮ ግራሙ ውስጤ ነው

  • @user-kb4dn8zd7i
    @user-kb4dn8zd7i 5 років тому +7

    እናመሰግናለን EBS ዘዉዲቱ የምትሉ ሰዎች አሟትም ሊሆን ይችላል አተነፋፈስዋ ልክ አይደለም ምስኪን

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому +33

    የዛሬ ቀረፃ ደብዝዞል ስለአረብ አገር ልጆች ለተመኘሽው ምኞት በጣም እናመሰግናለን ሀኒቾ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d 5 років тому +1

      ምንአማረኝ።።።።ባልአግብቶ።።።በዴስታመኖር።።አይስዴት።።።ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @femer1430
    @femer1430 5 років тому +396

    መጣቹ ምርጦች ♥♥
    እንደ እኔ ማነው ስደት እሬት እሬት ያለው ?

    • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
      @hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 років тому +2

      fe mer ወይኔ አንቺ ልጂ ይህን ፕሮራግራም ትወጃለሺ ማር

    • @user-cl4hp5qv4x
      @user-cl4hp5qv4x 5 років тому +1

      Aytoushi mar yalfal

    • @femer1430
      @femer1430 5 років тому

      @@hayatmekonenealhumeiniasal6655 አው ውዴ

    • @femer1430
      @femer1430 5 років тому

      @@user-cl4hp5qv4x እሽ ማማዬ የ እውነት ስደት ቋቅ ነው ያለኝ

    • @user-jr7sd1ef9n
      @user-jr7sd1ef9n 5 років тому +4

      እኔ እስጥልት ብሎኛል እጭ ግን እየመረረኝ እዉጠዋለሁ

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t 5 років тому +38

    ነገ እኮ እመቤቴ ናት እመቤቴ ልደታ ያሰባችሁትን ታሳካላችሁ በያለንበት ትጠበቅን አሜን ❤💛👉✔✔

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +37

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅድስ ዮሀንስ እና ሌሎች ቅድሳን በአላት ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n 5 років тому +65

    እስኪ ማነው እሁድን እንደኔ በጉጉት ምጠብቅ ብዙ ፕሮግራም ስላሌ ደስ ይለኛል !!

  • @hananhussen8121
    @hananhussen8121 5 років тому +34

    ይህ ኘሮግራም ሱስ የሆነባችሁ እደኔ like

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 5 років тому +29

    እንኳን ሰላም መጣሽ ሀኒቹ. የተዋህዱ ልጁች እንኳን ለመጠመቀ ይሆኒስ በሰላም አደረሳችሁ.

  • @madinamadina6951
    @madinamadina6951 5 років тому +36

    እህቶቸ እኔ ልምከራችሁ ወላሂ ትዳር ጥሩ አግቡ ተጋቡ አላህ ይወፋቃችሁ

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 5 років тому

      እስኪ ዱአ አድርጊልኝ ማር

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 5 років тому

      አሚን ያረብ አላህ ይወፍቀን

    • @maryamdaood1461
      @maryamdaood1461 5 років тому

      ክክክ እሺ ባል አምጭ

    • @ouddj6235
      @ouddj6235 5 років тому

      ኢንሸአላህ አሚን

  • @user-ww6ch1tj7m
    @user-ww6ch1tj7m 5 років тому +138

    ማግባት አማረኝ የት ነህ የኔ አደም ሁላችንም ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 років тому +33

    #ሀኒቾ እንኳን በደና መጣሽ የሃገሬ ልጆች እግዚአብሔር በያለበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @hans33love69
    @hans33love69 5 років тому +8

    ትዳር መልካም ነው ለሁላችሁም መልካም ትዳር ይስጣችሁ እኔም የምወደው የሚወደኝን ፍቅሬን ላገባ ሽር ጉድ እያልን ነው እስኪ እግዚአብሔር ይፍቀድላቹ በሉኝ

    • @saradav2853
      @saradav2853 5 років тому

      ይፍቃቀድላችሁ

  • @user-qj1hz7sd1v
    @user-qj1hz7sd1v 5 років тому +20

    በቅርብ ቀን ሙሽራ ልሆን ስለሆነ መምጣት ታች አይቀርም መልካም ጋብቻ በሉኝ

    • @user-su1vz9jv9t
      @user-su1vz9jv9t 5 років тому +1

      እኔ እራሴ ሚጡ ነኝ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ

    • @hananalemayehu4965
      @hananalemayehu4965 5 років тому +1

      መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 років тому +9

    የዛሬው ቀን ለኔም የሰርጌ ቀን ቢሆን ብየ ተመኝቸ ነበር እፍፍፍፍ ባሎች ያምራሉ የመዳም ሸቃሎች ከፋኝ ላይክ ግጩኝ

  • @user-qf3yt1ux6u
    @user-qf3yt1ux6u 5 років тому +3

    ሃኒቾ ፍልቅልቅ እናመሰግናለን ከስደት ተመላሾች ስላቀረብሽልን ደስ ብሎናል እኛንም ለዚህ ፕሮግራም ለመጠየቅ ያብቃን ስደት ይመራል።

  • @abebaasefa3300
    @abebaasefa3300 5 років тому +57

    ብቲቭ እያየሁ ነው አመል ሁነኝ ነው ኮሜንት ልፅፍ የገባሁት በስደት ያላቹው የኢትዮያ ልጆች ክፉ አይንካቹ

  • @user-rj5zs3kp7z
    @user-rj5zs3kp7z 5 років тому +9

    ውድ እህቶቼ ትዳር የሌላችሁ ፈጣሪ መልካም ትዳር ይሥጣችሁ ያገባነውን መልካም ተፈቃሪና አፍቃሪ ባልናሚሥት ያድርገን ትዳር ደሥ የሚል ሥቃይ ነው

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l 5 років тому +12

    በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ!!!

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 років тому +190

    የምር እሁድ ሲመጣ ትዳር የመያዝ ፍላጎቴ ይጨምራል😂

  • @yaallah1689
    @yaallah1689 5 років тому

    እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ አፍቅሪ ስጠን በሰደት ላለነው በሙለው አለም ስደት የምትገኙ እህቶቼ ከወራት የፀዳ ፍቅር ይስጠን አሜን፫

  • @user-bn1fn8dm7o
    @user-bn1fn8dm7o 5 років тому +45

    በስደት ላለነው ላገራችን ያብቃን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +31

    #እዋይ 14እኛ የፕሮግራም በፍቅር የምትውዱት ያላግባችሁ ስዎች like me.😃💔💔💔💔

  • @Ch-xm8tc
    @Ch-xm8tc 5 років тому +4

    እኳን ደህና መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @genetgabisa2075
    @genetgabisa2075 5 років тому

    ሀኒዬ እኔም ልክ እንዳየውሽ ፈገግታሽና ሳቅሽ አይቼ ባንቺም EBC አፈቀርኩ እኮ ሁሌም እድሜና ጤና ይስጠን

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 5 років тому

    እንኳን ሳምንቱ በሰላም አልቆ መጣችሁ በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆን ደስ ይለኛል እንደኔ የምትሉ 👍

  • @tegestg2615
    @tegestg2615 5 років тому +42

    ዘወዲቱ ልጥጥ እንኮንም ጎረቤትሺ አልሆንሁ ኦሆሆ

  • @bazagoorg6392
    @bazagoorg6392 5 років тому +3

    አሌክስ የኔ ድቡሽቡሽ ስላሸነፋችሁ ደስብሎኛል

  • @samerh6604
    @samerh6604 5 років тому

    ዋውው አኔዬ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ አንቺ የምትሰሪያቸው ነገሮች ሁሉ ውስጤናቸው።

  • @user-rz4ce8wd8r
    @user-rz4ce8wd8r 5 років тому

    ሐኒዬ እካንም አሣታወሽን ያርባገር እህቶችሽ እመጣልሻለን ከባሊ በሠላም ያገናኘኝና አቻጋነው ከች ምለው ጠቢቂ ኢሻአላህ

  • @user-el4gz9ni1u
    @user-el4gz9ni1u 5 років тому +7

    Selam le enate yehun yagare lijoch be hani mot like arkung

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 років тому +25

    ዘውዲቱ ተብዬ መናገር አቅቶዋታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bintislam9116
    @bintislam9116 5 років тому

    Uuufffe inem sedat laye negn insha allah matiche agabiche pirogarimsh imatelow hulem michote now😍😍

  • @user-cn3ss4ow5u
    @user-cn3ss4ow5u 5 років тому

    Porageramou betam Des yelal enem ke sedat temelshe insha alha

  • @m.km.k9859
    @m.km.k9859 5 років тому +46

    ሃኒቾ አለባበስሽን እወድልሻለሁ፡ግን አንገትሽ ላይ መስቀል ብታረጊበት የበልጥ ዉብ ነሽ።

  • @tinazemu1596
    @tinazemu1596 5 років тому +16

    ሀኒዬ አደራ እኔ እስካገባ😊 እሄን ፕሮግራም እንዳትተይ ከ2 አመት በኋላ መጣለው😚

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 5 років тому +1

    እናመስግንና ሀንቾ ለስድስት ልጆች ስለነሳሽው ነገር

  • @abetelove2178
    @abetelove2178 5 років тому +2

    ሀንዬ እንደው ስወድሽ በምን ቃል ልግለፅሽ ማማዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ውድድድድድድድድ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ቴና ይስጥሽ ናፍቆቴ

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 5 років тому +3

    ሀኒየ አምሮብሻል ዘውዲቱ መዳም ሆንሽብን እኮ ሞዛዛ

  • @LyLy-pe7ld
    @LyLy-pe7ld 5 років тому +4

    ሀንዬ ጠብቂኝ የዛሬ አመት አንቺ ጋ ነኝ እግዚአብሔር ጥሩ ባል ይስጠኝ ያላገባችሁ እህቶቼ የልብ ሰው ይስጣችሁ

  • @user-gc2pj1on1k
    @user-gc2pj1on1k 5 років тому

    ኣሜን ሃኒየ እግዛብሔር ወደ ሃገራችን ያስገባን ስደተኞች እህት ወንድማቼ

  • @mizirephone7906
    @mizirephone7906 5 років тому

    Wowwwwww wel Haniyee demo zare amirobishal mamati

  • @user-fv7gn4in4l
    @user-fv7gn4in4l 5 років тому +24

    የሚያውቅህ ያውቅሀል♥
    የማያቅህ ይንቅሀል♥
    ♥♥♥
    የሚያውቅህ ስለሚያውቅህ♥
    የማያቅህ ቢንቅህ♥
    ምንም እንዳይደንቅህ♥
    ♥♥♥

    • @melsatube6360
      @melsatube6360 5 років тому +1

      ሀኒየ የኒ ቆጆ ፒሮግራምሺ ዋው ነው አይዞሺ በረች አድናቂሺ ነኝ ከሥደት ሥመለሥ እኒም እሣተፍለሁ

    • @Hayat-ጫሊ
      @Hayat-ጫሊ 5 років тому +1

      ህህህህ 😂😂😂

    • @likelike59
      @likelike59 5 років тому +1

      ትክክልነሽማር

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 5 років тому +24

    ሳምንት እኔ ከመዳም ጋር እመጣለሁ ሀንይ የኔ ቆንጆ ስዉድሽ ሀኔን የሜወድ ላይክ ግጭኝ

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 5 років тому

    Enameseginalen haniye nurilen yene tafach

  • @wizfziqueen3506
    @wizfziqueen3506 5 років тому

    Haniye enim Hager semeta ke baleyeg emetalew bemote like gechugn

  • @mubihiwet4879
    @mubihiwet4879 5 років тому +36

    ማታ ናፍቆት ጋር ተግድያልሸ አሁን ሳቂ

  • @tigesmekonnen1581
    @tigesmekonnen1581 5 років тому +4

    ዘውዴ በጣም የተጨነቅሺ ትመስያለሺ በጣም

    • @faffii2026
      @faffii2026 5 років тому

      እኔም ጠርጥሬለዉ እኔንም አስጨነቀችኝ ዉይይ

  • @user-dx4zv2vp5g
    @user-dx4zv2vp5g 5 років тому

    እስቲ በስላም ለሀገሬ ታበቃኝ እንተዋወቃለን የኔ ታረገህ ፊጣሬ

  • @ednasky4313
    @ednasky4313 5 років тому

    yene mar hani betam new mewadshe andi kani porgeram lay besatef das yelagel

  • @marmar9489
    @marmar9489 5 років тому +108

    አሞኛን በስደት ላይ ህመም እደት ሆድ እደ ቢስ እፍፍፍፍ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому +1

      mar mar
      Egezeyabere yemareshe

    • @HawaAhmad-wv6jb
      @HawaAhmad-wv6jb 5 років тому

      ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ

    • @user-ju2vb8xc9q
      @user-ju2vb8xc9q 5 років тому

      ፈጣሪ ይማርሽ እህት

    • @user-hw6xg6hs7x
      @user-hw6xg6hs7x 5 років тому

      አላህ ያሽርሽ የኔ ሥደተኛ

    • @user-kg8gk5yt6f
      @user-kg8gk5yt6f 5 років тому

      አይዞሽ እግዚአብሔርምርቱንይላክልሺከሱየሚበልጥየለምእግዚአብሔርአለሺ

  • @user-jl7pk2yl3f
    @user-jl7pk2yl3f 5 років тому +9

    ቁጪብየስጠብቅነበር መጣችሁ

  • @emebrehanadgnigni9555
    @emebrehanadgnigni9555 5 років тому +1

    አሜን ለንቾ ለዛ ያብቃን ማሬ ንፍቅቅቅቅቅቅ ብሎኛል ሀገሬ ሠላም ለሀገራችን

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n 5 років тому +12

    አልተተዋወቅንም የኔው የትም እንዳለ አላቅም ስንተዋወቅ መምጣታችን አይቀርም ሀኒቾ

    • @user-tv4uy5qm3c
      @user-tv4uy5qm3c 5 років тому

      እማዬን ናፋቂ ክክክክክክክክ

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 років тому +43

    ወይ ጉዲ የዘውዲቱ ባል ጥላሁን መጀመርያ እንዳየሀት ምኗን ወደዲክላት ሲባል ፈገግታዋ ይላል 🙊🙊 አንደ እንኳን ፈገግ ስትል አላየሁም ምርግት😂😂😂😂😂

    • @seaditube5077
      @seaditube5077 5 років тому +1

      የመስርት መብራቴ አዲናቂ ነኝ kkkkk

    • @user-vh3kb4mv3w
      @user-vh3kb4mv3w 5 років тому

      ክክክክክልልልእርተይ አታዋርጂዉ

    • @user-os8fp2hw8b
      @user-os8fp2hw8b 5 років тому

      ክክክክ እኔም አላየዋት

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 років тому

      @@user-os8fp2hw8b kkkkkkkkkkk ውነትብለሻል

    • @KuwaitKuwait-zt7qs
      @KuwaitKuwait-zt7qs 5 років тому

      Kkkkkkkkk

  • @user-mi3ew6ht1j
    @user-mi3ew6ht1j 5 років тому

    ወው ሀን በጠም ደስ ይላል ሰምንቱ እስከምደርስ ይጨንቀኛል

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u 5 років тому

    ከስደት ገላግሎ ለሀገራችን ያብቃን መጥምቁ ዮሐንስ ።

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 5 років тому +4

    አቤት እቺ ዘውዲቱ ምትባለው አቤት ቆንጆ ብትሆኝማ አንችልሽም ነበር መቆነንሽ ማስጠላትሽ እይ ኡፍ እጭ

  • @toybaabebe4997
    @toybaabebe4997 5 років тому +14

    ሀኒን የሚወድ ላይክን ግጩኝ

  • @user-bu2jx9bs7h
    @user-bu2jx9bs7h 5 років тому +2

    ዋውው መቼ ነው አገሬ ገብቼ ወደ እንተዋወቅ አለን ምመጣው ናፈቀኝ

  • @user-cj2zk4ee1b
    @user-cj2zk4ee1b 5 років тому

    አሜን ያሀርብ ሀገር ሴት እየተባልን አንኑር

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 років тому +4

    ሀኒቾ ሰደታችንን ጨርሰን ሀገር ስንገባ ያው እጣ ፋንታችን ጋር ከተደመርን ፕሮግራምሽ ላይ እምንገኝ እንሆናለን ኢንሸአላህ ቢኢዚኒላህ

  • @aynublen514
    @aynublen514 5 років тому +11

    ሀኒዬ ምርጥዬ እስኪ ለኔ አንቺ አፍቃሪ ፈልጌልኝ ውሀ አጣኚዬን🤔🤔🤔

  • @kalkidantesfaye4952
    @kalkidantesfaye4952 5 років тому

    እንኳን ደና መጣሽ ሀኒዬ አቺን ሳይ ነው ባል ማግባት ትዝ እሚለኝ

  • @tsiyonmezgebu5370
    @tsiyonmezgebu5370 5 років тому

    henicho yene konjo betam adinakishe neg sew ager neg simeles egziabher kefeked agebalehu ena alikermmmmm

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 5 років тому +4

    ሀኒዬ ስወድሽ እስኪ በሀኒ ሞት ግጭት አርጉኝ። አቦ አትከፍሉበት

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 років тому +11

    መቅዲ እና ቲጂ ከነባሎቻችሁ ሁለነገራችሁ ያምራል።ዘውዲቱ ተብዬዋ ጨምላቃ ግን እራስሽን እወቂው ባልሽ ስለተለማመጠሽ ዓለምን ሁሉ ገዛሽ ማለት አይደለም አንተ ደሞ እንከፍ ተሞቶ ፍቅር የለም።

  • @user-uc4ku7ve4d
    @user-uc4ku7ve4d 5 років тому

    Ayezosh hanichuuuu enem wed agere sgeba emetalshalew marrrrr

  • @user-uk8uf5nv8f
    @user-uk8uf5nv8f 5 років тому

    ኢንሽ አላህ ሀኒ እኞም አገራችን በሰላም እንመለስ

  • @kalkidanhailu3867
    @kalkidanhailu3867 5 років тому +34

    የማላውቅ ባሌ በዚህ ሰአት ከማን ጋ ተኝተ ይሆናል😢

  • @adinasetegn9724
    @adinasetegn9724 5 років тому +8

    ዘውዲቱ እምትባይ ዥልጥ ስታስጠላ ልጥጥ እሚል ሰው ደሜን ያፈላዋን የመጀመሪያ በዚህ ፖሮግራም ልጥጥ ሴት

    • @asfghhg3158
      @asfghhg3158 5 років тому

      አንችን የፈጠራው ፈጠሪ ነው እሷንም የፈጠራት ።አይተዋቅም እሷን በማነቅሽ ብቻ ከሷ የበሰች ልጅ አሏህ ሊሰጥሽ ይችለል ሰው አትነቂ ፈልገው አይደለም

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому

    ሀኒቾ መጣሽልኝ ደስ ይላል ኑ አብረን እንሳቅ መልካም ምሽት ይሁንልን አሜን

  • @appapech2399
    @appapech2399 5 років тому

    ሐኒዬ እኔም የሕይወት አጋር ኖሮኝ ፕሮግራምን ለመከታተልና መጥቸ ለመዝናና ፀልይልኝ በጣም ነው የምወድሕ ሐኒዬ

  • @fayruzmakhoul4674
    @fayruzmakhoul4674 5 років тому +11

    ሀኒ ፍቅር ስወድሽ ዘውዲቱ ግን ምን ያሞላቅቅሻል ቲ

    • @niceboy3882
      @niceboy3882 5 років тому

      Fayruz Makhoul kkkkkkk tengna atmselm eko

    • @metasebiyageberewold6794
      @metasebiyageberewold6794 5 років тому

      Yexena cheger yalebate yemeselale banferedebate xeru new...😔

  • @madenamadena8603
    @madenamadena8603 5 років тому +8

    ክክክክክ የዛሬወች ሞልቀቅ እያሉ ነው የመለሱት

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 5 років тому

    Amen Amen Amen Hanye yena wub yezary Amet tebikgen Alekrm mecham yezar wunduch fkr aygabechwum uffff

    • @denbans167
      @denbans167 5 років тому

      unetishnew ahun gize wondoch fiker agebachahum

  • @user-qc4oc5nu9z
    @user-qc4oc5nu9z 5 років тому

    ወእይኔ ያገሬ ልጆች ሁላችሁም ሥደት ናችሁ አይዞአችሁ ድንግል በሥደቷ ሥደታችን ትባርክልን አይዞን ሥንመለሥ ሀኒቾ ጋ አንቀርም እንተዋወቃለን ወይ እንባባላለን

  • @user-cj2zk4ee1b
    @user-cj2zk4ee1b 5 років тому +5

    ሀንየ ምነው አንገትሽ ላይ ማህተብ ቢኖርሽ ስወድሽ

  • @user-uc7wx4ne4g
    @user-uc7wx4ne4g 5 років тому +4

    እኔ እምለው ባልና ሚስት ካድ ወዝ ይቀዳል ይባላል ምነው የኔን ባል ጎርፍ ወሰደው እደ
    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ በሰላም ለናት ሀገራችን በሰላም ያብቃን
    እኛም አግብተን እሀኒ ጋር ዱቅ የምንልበት ቀን ቅርብ ያድርግልን

    • @eduelove2794
      @eduelove2794 5 років тому +1

      Amen Amen Amen

    • @tube-jy6zk
      @tube-jy6zk 5 років тому

      ወይኔ እደት አሳቅሽኝ አይዞሽ በተስፍ ጠብቂ ማማየ

    • @user-ih8zi7iy1f
      @user-ih8zi7iy1f 5 років тому +1

      አሚን ውዴ

  • @nurazeleke2258
    @nurazeleke2258 5 років тому

    hanshaye betam new mewdesh

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o 5 років тому +6

    አየ ሀንየ አሁን ታስቂኛለሽ በኅላ በዘመን ድራማ ላይ ማታ እርርርር ታረጊኛለሽ

    • @meremehabesheawet8516
      @meremehabesheawet8516 5 років тому +1

      ቁሞ አይደለም ሞቶ እንኳን የሚወዳት ባል ሰላላት ሀሀሀሀሀ

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 5 років тому +4

    ማርያምን ይሄን ፕሮግራም ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ የማግባት ጉጉቶልቴ ይባስ ጨመር ግን ምን ዋጋ አለው የዘንድሮ ወንድ እንደሆነ እውነተኛ ፍቅር አይሰጥም

  • @hdsrvhkx7753
    @hdsrvhkx7753 5 років тому

    haniyeee endet endemiwedishh eko Enkan Dena Metashilign

  • @bayiselachisabayise5369
    @bayiselachisabayise5369 5 років тому

    Wowwwww Addi batem Amerobish yene mare

  • @user-jr7sd1ef9n
    @user-jr7sd1ef9n 5 років тому +3

    የኳይቶች ምችት ብላውኛል ለኔም ባል ፈልጉልኝ ኳይት

  • @all1814
    @all1814 5 років тому +5

    ሰላም ማሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ አሞኛል እፍፍፍ ስደየት ላይ በሽታ😭😭😭😭

    • @user-mk1pg2tj3z
      @user-mk1pg2tj3z 5 років тому +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

    • @user-lk4jy1gh2i
      @user-lk4jy1gh2i 5 років тому +1

      Egzihbe yimarshi

    • @all1814
      @all1814 5 років тому

      @@user-mk1pg2tj3z አሜን እህት

    • @all1814
      @all1814 5 років тому

      @@user-lk4jy1gh2i አሜን አሜን አሜን እህት

    • @user-kc6is1cs3h
      @user-kc6is1cs3h 5 років тому +1

      አይዞሽ ማር እግዚአብሄር ይማርሽ

  • @user-yq7ih4gr2y
    @user-yq7ih4gr2y 5 років тому

    ዛሬ የለበስሽው አላማረኝም ሀኒ በተረፈ ሠላምሽ ይብዛ ፍቅረኛዬ እንዳይከዳኝ ፀሎት አድርጉ

  • @asnaasnaaddadescription4654
    @asnaasnaaddadescription4654 5 років тому

    Haniye konejo machem Ena kasidat semeta Enatalew

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 5 років тому +3

    ዘውድዬ እውነትም የአረብ ሀገር ሩዝ ጠግንኖ ነው የያዘሽ እስፖርት ስሪ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 років тому +12

    ስደት አልፍታ አለኝ እንዳልሄድ ስኬት ዜሮ በዜሮ ሆነብኝ

    • @ritakassyarita9841
      @ritakassyarita9841 5 років тому +1

      አልሀምዱሊላህ በይ
      ፈጣሪ አምላክ ሙሉ ጤንነት
      ሙሉ አካል ሰጥቶሻል
      ገንዘብ እንደሁ መቸም አይሞላ አንዱን ስትሞይ አንዱ ይጎላል ስለዚህ ፈጣሪን ማመስገን ነው ተገቢው

    • @user-rj5zs3kp7z
      @user-rj5zs3kp7z 5 років тому +1

      አይዞሽ እህቴ ዱኒያ ዘጠኝ ነው ለሁሉም አይሞላ

    • @user-ju2vb8xc9q
      @user-ju2vb8xc9q 5 років тому

      አይዛሽ እህት

    • @sofiyasofiya8004
      @sofiyasofiya8004 5 років тому

      @@user-ju2vb8xc9q ayizon mamay adiken engebalen agerachin enem bemin yije 6 amet molagn

    • @sadiyamohammed4824
      @sadiyamohammed4824 5 років тому

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @user-js9dj1kp1f
    @user-js9dj1kp1f 5 років тому

    ወይኔ ደስ ስትሉ ማሻአላህ ሀንዬ ወይ ስወሽሽ የአላህ ኑሪልኝ የኔ ሳቂታ

  • @As-dk5pe
    @As-dk5pe 5 років тому

    Wowo Zare damo baxam desi yelal

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 років тому +42

    አማራነኝ የሚል ላይክ ያርገኝ

    • @user-id5pp4qs3y
      @user-id5pp4qs3y 5 років тому

      ምን ነው እህቴ

    • @user-rc8lr3yd9t
      @user-rc8lr3yd9t 5 років тому +3

      ውይ ፈረደብሽ አሁንኮሜታሮች የስድብዝናብ ነውየሚያወረዱብሽ ይህን ዘረኝነት ተውብያለሁ በነገራችላይ እኔም አማራነኝ

    • @user-id5pp4qs3y
      @user-id5pp4qs3y 5 років тому +3

      @@user-rc8lr3yd9t ኧረ ልክ ነሽ እኔም እያልኩ ነው ተው ዘረኝነት አይጠቅምም ኢትዮጵያ ዊነት እንጅ
      እኔም ግን አማራ ነኝ ክክክክክክክክክክክክ

    • @bizumekuria6798
      @bizumekuria6798 5 років тому +1

      አረ ይደብራል ዘረኛ መሆን ምንድነው?

    • @judeitani7878
      @judeitani7878 5 років тому +1

      አለንንንኝ

  • @user-px9yo2uh8i
    @user-px9yo2uh8i 5 років тому +11

    አኒቾ እመጣለው ብየ ባል አጥች ነው እዳት ቀየምኝ