''ከሰራተኛ ጋር የሚተኛዉ የ14 አመት ባለቤቴ'' // ''የባሌ ዉሽማ ታስፈራራኛለች!'' | Artist HIwot Tilahun | True Story

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    ''ከሰራተኛ ጋር የሚተኛዉ የ14 አመት ባለቤቴ'' // ''የባሌ ዉሽማ ታስፈራራኛለች!'' | Artist HIwot Tilahun | True Story #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

КОМЕНТАРІ • 377

  • @fantshezewede8551
    @fantshezewede8551 Рік тому +103

    ጥሩ ነው ግን አንቺኮ የሆንሽለት እናት ነው ወንድ ልጅ ሲንከባከብት አይወድም ውጤቱን አየሽው አደል ወንድን ጣልጣል ማረግ ነው የሚወደው

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Рік тому +6

      ስመለከት ማን ያገባኛል ከእንግዲህ ብላ ይሆናል እንጂ ከብዙ ሰው ጋር ግንኙነት የሚያደርግ ሰውን አፈቅራለሁ ማለት እውነት አይደለም የኑሮ ፍርሃት እንጂ ። ወይም ድግምት አድርጎባት ይሆናል ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Рік тому +6

      አጥፍቶ ይቅርታ ቢጠይቅ እሽ ይቅርታ መልካም ነበር ።ይቅርታ መጠየቅ የሌለበት ትዳር ዋጋ የለውም

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 Рік тому +1

      @@aklilubashe መፍረድ ይከብዳል ግን በዛ

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Рік тому +2

      @@sewkefuegezabehermelkam7878 ሃሳብ ለመስጠህ ያህል ነው ለመማማር ያህል ነው ።
      አንተም ወይም አንች እኮ ስምሽ ስምህ "" ሰው ክፉ "የሚለው የፕሮፋይል ስም መፍረድ ማለት ይህ ነው ፣ምክንያቱም ሰው ሁሉ ክፉ አይደለምና ደግ መልካም ሰዋችም በምድራችን አሉ እኮ ።
      መፍረድ ማለት እኛ በድርጊቱ ውስጥ ሆነን ሌላውን ስንኮንን መፍረድ ይባላል ተባረኩ

    • @hiwotaregawi4161
      @hiwotaregawi4161 Рік тому

      @@aklilubashe
      ወንድሜ ፍቅርኮ በጥፋት አይለካም። ሰዉ ከወደድከዉ ቢያጠፋም ብያለማም ያዉ ፍቅር ነዉ።
      ግን ደሞ እንዲህ አይነት ፍቅር ለማግኘት እምብዛም ነዉ።
      * ከመጠቃቀም የፀዳ ፍቅር ሲኖር ታድያ እንዲያና እንዲህ አደረገኝ/ችኝ ከሚለዉ መፈራረድ ርቀን እስከቻልን ድረስ መረዳት ሲደክመን ደሞ ለየፍላጎታቸዉ እንዳሉ በፍቅር መተዉ ብንችል መልካም ነበር።
      ግን በብዛት አንችልም በደለኝ/ችኝ፣ ገፋኝ/ችኝ፣... በማለት በደላቸዉን እንዘረዝራለን እንጂ።

  • @fk3365
    @fk3365 Рік тому +16

    ለመጠቃት የራሥሽ ድክመት ነው ። አሁንም ትንሽ ሣንቲም እጅሽ ላይ ሲያዩ ሊቀራመቱሽ ይመጣሉና መመከር እና ይኸንን የተቀዛቀዘ አሥጠቂ ባህርይሽን አርመሽና ትተሽ ለልጆችሽና ለራሥሽ ለመኖር ብትሞክሪ መልካም ነው ። ሲበዛ የዋህነት ሣይሆን ጅልነት ይሆናልና ጥሩ አይደለም ። የትም ሲንዘላዘል ከርሞ ከዓመት በኋላ አይደለም ከአንድ ወር በኋላ ተመልሶ ቢመጣ አንቺ ባጣ ቆየችኝ ነሽ እንዴ ? በትዳር ህግና ሞራሊቲ ላይ የሚፈጥረውን ይዞ ሊመጣ የሚችለውን መዘዝ ሁሉ አለመረዳት ትልቅ ድክመትና እራሥን ማዋረድ ነው ያንቺ ደካማ ባህርይ አሥጠቃሽ እንጂ አልጠቀመሽም በተለይም ሱሰኛ ሰው ለአንቺ አይደለም ለራሱም እንደማይሆን ጠንቅቀሽ በመረዳት ከሱሱም ተርፎ ጠቃሚሽ ሥለማይሆን ሱሰኞች በየቤቱ የሚያጠፉትን ጥፋት ሰምተሽ አታውቂም ? ከተደጋጋሚ ውድቀት እራሥሽን ጠብቂ ።
    የምትጠቂውም የምትናቂውም በራስሽ የተለሣለሰ ደካማ ባህርይ ይመሥለኛልና በጣም ተጠንቀቂ ። የማንም ዋልጌ ሥርዓተቢሥ ባለጌ መቀለጃ መሆን የለብሽም ትዳር ክቡር እና በጋራ ሊጠነቀቁለት ሊንከባከቡት ሊያሣድጉት በጋራ ሊኖሩለት የሚገባ የፈጣሪ ለጨዋዎች የተሠጠ ክቡር እና ውድ ሥጦታ ነው ።
    ይቅርታ በሸቅ ብዬ ነው

  • @lemilemasnakew9271
    @lemilemasnakew9271 Рік тому

    አሁንም ፀጋውን ያድልሽ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +49

    ደግነት ና ታማኝነት ያለቦታው ጎጂ እንጂ ጠቃሚ አይደለም::ወርቅ ለእርያ ምኑም አይደለም:: ሲጀመር ይህ ሰው ባለጌ ነበር:: ባለጌ ጨዋ ሊሆን አይችልም:: በተለይ ሲቶች ቂል አትሆኑ:: ሕይወትን አደጋ ላይ የሚጥል ፍቅር የተቀበረ ፈንጅ ነው:: ስለዚ መተኪያ የሌላትን አንድ ሕይወት ይዘን መጃጃሉ ዋጋ ያስከፍላል::አለም ሰፊ ሆና ሳለች በቀለበት ውስጥ እራሳችንን አስገብተን እራሳችንን የምንቀጣበት ምንም ምክንያት የለም::ይህ ጉድ ትዳር ይፈርሳል በሚል ስጋት ከበሺተኛ ጋር የሚኖረውን ቤቱ ይቁጠረው:: ሲጀመር እንደዚ አይነቱ ትዳር ቀድሞውንም የፈረሰ ነውና ስለየተኛው ትዳር እንደ ሆነ ግራ ይገባል::እባካችውን ሲቶች የማንም ባለጌ ወንድ መጫወቻ አትሆኑ::ቢቀርስ ይሞታል ወይ!? ከዚስ በላይ ሞት አለ ወይ!?

    • @rebeccayeshitila2549
      @rebeccayeshitila2549 Рік тому +1

      ደስ ስትዪ 😘

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ Рік тому +2

      ሚገርም አስተያየት👍👍👍

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Рік тому +1

      Hulum endachi beyasbe

    • @genzebmekonnen3362
      @genzebmekonnen3362 Рік тому

      @@rebeccayeshitila2549



      ዠዠ
      ዠዠዠ
      ዠዠዠ
      ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨ

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Рік тому

      ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን አስተያየት እና አነቃቂ መልክት ነው 🥰🥰👍

  • @mubarekibrhem9497
    @mubarekibrhem9497 Рік тому +28

    አንዲት ውሸት የለባትም አቀኛ ሴት ነች ቧላ የመጨረሻ ወራዳ ባለጌ ነበር አውቀዋለው እሷ ግን የመጨረሻ ምስኪን ነች

    • @hiwettilahun880
      @hiwettilahun880 Рік тому +2

      አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏 ላስታውስህ ግን አልቻልኩም ይቅርታ🙏

    • @mubarekibrhem9497
      @mubarekibrhem9497 Рік тому

      @@hiwettilahun880 ሙባረክ ነኝ ጃክሮስ ማንም ሰው ያውቀኛል

    • @keratube4443
      @keratube4443 Рік тому +1

      @@hiwettilahun880 Jegna set, Tegestna nesh ahunm gen berchi.

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Рік тому +22

    የህብረተ ሰብ ብርሃን የሚሆኑ እንደዚች ያሉ ሴቶች ናቸው ፣ ሳያፍሩ የእያንዳንዱ ቤተ ጓዳ ችግር በግልጽ ማውራታቸው።

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    ለመጀመሪያ ጊዜ የራስን ታሪክ ምንም ሳያስቀሩ ያተምሽ እህታችን ቀሪው ዘመንሽ የተሳካና የተባረከ ይሁንልሽ።

    • @halimakassaw1688
      @halimakassaw1688 Рік тому +1

      መፅሀፊን የት ነው የምናገኘው ምንስ ነው እርእሱ የት ነው የሚሸጠው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +61

    ባናወጣው እንጂ መፅሐፍ ባይታተም የየራሳችን ታሪክ ከዚህ የበለጠ ታሪክ አለን

    • @hiwotaregawi4161
      @hiwotaregawi4161 Рік тому +2

      በትክክል!

    • @bayushii.yearisilij8031
      @bayushii.yearisilij8031 Рік тому

      Yee.inateeee.makaraaa.kazii.ixifii.neww.esikaa.9misiti.agibitawaliiii.abatee😢😢😢😢.enate.lay😊

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 Рік тому

      እዉነትሽን ነው 😘😘😘😘

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط Рік тому +66

    እኔ ሴት ነን የሰው ትዳር በትናቹ እኔም ሴት ነን ነገ ምንደሚደርስብኝ አላቅም ብላቹ ሳታስቡበት የሰውን ሂይወት ጉስቁል ቁል ምታደርጉ ሴቶች እግዛብሄር የስራቹ ይስጣቹ ብታስቡበት ፍቺ አይበዛም ነበር ልጅም ያላባት አያድግም ነበር እስኪ ለብር ብላቹ የሰው ሂወት አትበትኑ ለመጀመሪያ ሚስቱ ያልሆነ ወንድ ላንቺም አይሆንም ሴት ሆይ ተይ የሰው ባል አትቅሚ

    • @kidistmandefro5873
      @kidistmandefro5873 Рік тому +6

      በፍጽም ይህን አያስቡምይሄን የሚያረጉ ሴቶች ልክ እንደ ጀብዱ ነው የሚያዬት

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط Рік тому +5

      @@kidistmandefro5873 ትክክል ይውነት ቆም ብለን ብናስበት ልጅም ከናት ካባቱ ቢያድግ ጉዳና ሚያድግ ልጅ አይኖርም ነበር ልቦና ይስጣቸው ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

    • @bona2318
      @bona2318 Рік тому +1

      Setanoch nachew le birr bicha sayihon hon bilew new yesew tidar yemibetebitut

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Рік тому

      @@kidistmandefro5873 kachi menetkachwen end confidence new meyayut

    • @meditube4525
      @meditube4525 Рік тому

      እር ስንት ሴት አለ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Рік тому +26

    ጀግና ሴት ነሽ በቃ አሸንፈሻል👍

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 Рік тому +24

    ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ አመስጋኝነትሽ በጣም እንዳከብርሽ አድርጐኛል እግዚአብሄር በልጆችሽ ይካስሽ

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Рік тому +36

    እህቴ የሚገርም ታሪክ ነው የደረሰብሽ ትግስትሽና ጽናትሽ ደስ ሲል ድንግል ማርያም ከነ ልጇ አንቺንም ልጆችሽንም ቤቸሰቦየችሽንም ትጠብቃችሁ ።አነይዞሽ ቅዱስ እግዚአብሔር አለ።

    • @kokitube6925
      @kokitube6925 Рік тому

      ደምሩኝ🙏

    • @elenigirma3753
      @elenigirma3753 Рік тому +1

      አንቺ እራስሽ አንኮላ ነገርነሽ ሴት አሰዳቢ ዱርዬነሽ

    • @dawitmareyam6598
      @dawitmareyam6598 Рік тому

      @@elenigirma3753 wiy ehite endezeh ayibalim baleshibet kidus egizeabiher yitebikish

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Рік тому +9

    የሷም ህይወት ካንቺ የበለጠ ነው የሚያበላሸው እሔኔ ደብቃ ነው እየተጫወተባት ነው ቢወልድም አይምሠልሽ ካንቺ ጋር እያለ የገዛ ሰራተኞችሽን እያማገጠ እሷ ጋር ሊተው ነው እሔ ልክስክስ አይቅናው

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 Рік тому +10

    የኔ እህት የኔን ታሪክ ምታወሪልኝ ነው የመሰለኝ ለማንኛዉም አልፋል የሱ ሴራ ጠንካራ አድርጎሻል ፈጣሪ ይመስገን የሆነ አባባል አለ ሴት ሆይ ባልሽን እንደ እናት ስትንከባከቢዉ እናቱ ትመስይዉና ሚስት ፍለጋ ይሄዳል ይባላል

  • @hanlove412
    @hanlove412 Рік тому +15

    የኔውድ ኡፍፍፍፍፍ በማርያም ስልኳን ስጡኝ እስኪ የኔጀግና እግዚአብሔር አሁንም ያጠንክርሽ የኔአበባ ስታምሪ ደሞ ለኛ ለሴቶች ብርታት ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይካስሽ ወንድማ የለም🌺😥😥😥🥰❤❤

    • @abay3517
      @abay3517 Рік тому +3

      Hani love አትሳሳች ወንድ ሁሉ በዳይ አድርጎ መፈረጅ አይገባም ከየትኛውም ፆታ ጥሩም መጥፎም አለ በሚያልፍ ቀን የማያልፍ የስህተት ቃል መናገር ነውር ነው

    • @dawitmareyam6598
      @dawitmareyam6598 Рік тому +1

      ሀንዬ ልክ ነሽ።

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Рік тому +1

      @@abay3517 aletesasatchem eko yetesasatsm kale aletnagerchem

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Рік тому +12

    የኔ እህት በጣም መልካም ሴት ነሽ። እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ። ሌላ ምን ማለት ይቻላል።

  • @romanromi8004
    @romanromi8004 Рік тому +9

    አንቺ ሙሉ ሰው ነሽ ይህ ሁሉ እርጋታሽ ትህትናሽ ከንቺ ራስሽ ተነበሽ ያማትጨረሺ ትልቅ መፅሀፍ ነሽ ባንቺ ውስጥ እራሴን አይቻለሁ ቀሪውን ዘመንሽን አምላክ ይባርክልሽ የኔ ትሁት ❤❤❤❤

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 Рік тому +1

    Egerun atebe, egerun seme? Yene embe t begeza ejesh new yategebshiw. Yemen erasen mawared new? Tshhhhh

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 Рік тому +13

    አስገራሚና አስተማሪ ታሪክ ነው። ለትዳርሽና ለቤተሰብሽ ዝቅ ማለትሽ ከፍ ያደርግሻል። በተቃራኒው ዝቅ ያደረገሽ ዝቅ ይላል።

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 Рік тому +8

    እናቴ ከእራስሽ ታሪክ መማር ያለብሽ እራስሽ ነሽ። ሞኝነት ግዞት ገብተሽ ትዳር ነበረኝ ከኔ ተማሩ ማለት ምን ማለት ነው? አሁንም ተመልሶ ቢመጣ ምትቀበይው ነው ምትመስይው። አስተሳሰብሽ ነው መስተካከል ያለበት ትዳር እና ባል ትርጉሙን መጀመሪያ ተማሪ እናት አለም።

    • @atnafushiferaw8586
      @atnafushiferaw8586 Рік тому +1

      አስተሳሰቧ ችግር የለበትም የአንተ ነው የተንሸዋረረው ።ከራሷ ታሪክስ ሌሎች ለምን መማር አይችሉም ?

    • @amytk6095
      @amytk6095 Рік тому

      እሷማ ተምራ ታሪኳን መፅሀፍ አረገችው አትሰማም እንዴ ስህተቶቿ በሙሉ ገብተዋታል። ግዞት ትዳር ያልከው ደሞ ትዳር ከውጪና ከውስጥ ይለያያል። እያወቀ ማንም አይገባም።

    • @kertina8103
      @kertina8103 Рік тому

      ​@amy tk መች ተማረች ሁለተኛ ባል ጋር ሄደች እሱም ሄደ ደሞ ሌላ መጣ እሱም መሄዱ አይቀርም ሶስተኛው ደግሞ ሚስቱንና ልጆቹ ጥሎ ሚመጣ ይሆናል !

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Рік тому

      እስኪ የባል ትርጉሙን ንገረኝ እኔ ገና አላገባሁም😘😘😥ላገባ ነዉ

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Рік тому +2

    ለወንድ ልጅ መሰዋትነት የምትከፈል ሴት ታናደኝለች ለምን ወንድ ልጅ በዳ መሆኑን ሁሌ መርሳት የለብሸም ከዛ በዘለለ ወንድ ልጅ እንደሚሰት እንጂ እንደ እናት ሰትሆኝለት አይወድም

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Рік тому +3

    ትድር፣ቀላል አይደለም፣ትደር፣በስኩት፣አይደለም፣ትደር፣እን፣ፊዚካል፣ሂሰብ፣አሰበሽበት፣እንደ፣መሀዲስ፣ትልቅ፣ጥናት፣የሚያሰፈልገው፣ነው፣ትደር፣ማለት፣ሰክስ፣አይደለም፣የሰክስ፣ስሜት፣እና፣ፍቅር፣የተለያየ፣ነው፣አሰተሳሰብ፣እና፣ስሜት፣የለቼው፣ትድር፣ማለት፣ፐዛል፣ማለት ነው።ትልቅ፣ጥናት፣የሚፈልግ፣ነው፣በነገራችን፣ላይ፣ሴቶች፣በጣም፣ነው፣የምተቸኩሉተኝ፣እንደ፣ሰሜታቹሁ፣ነው፣ውዥብር፣የሚሆንባቹሁ። ለምንድነው?ሰፈ፣የለ ጊዜ፣ወስዳቹሁ በተለይም፣ልጆቻቹሁ፣ነብስ፣እሰኪሚያሰገቡ፣መቆየትን፣የመሰለ፣ነገር፣የለም።ሌላው፣ለልጆቻቹሁ፣ሌላ፣ባል፣ስታገቡ፣ማንነታቼው፣ማሳወቅ፣አለባቹሁ፣ይኸ፣በእኛ፣ማህበረሰብ ፣ግልጽ፣አይፈለነም።ግልፅ ፣አለመሆናችን፣በእጀራ፣አባታቼው፣ትንኪሳ፣በመደረስ፣ይገኛል።

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ

    እህት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ አንች መልካም ሰው ነሽ ግን አንች ለርካሽ ወዶች አትገቢም ወንዶች በአብዛኛው ውሾች ናቸው።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +10

    ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Рік тому +2

    እዴት ሴት ልጅ ለሴት ልጅ ጠላት እና ቤት አፍራሽ ይሆናል ይሆናል በእግዚአብሔር 😢😢😢😢😢😢

  • @lelomuleta648
    @lelomuleta648 Рік тому

    ነገለሷምአይጠቅማትምአንቺግንበርቺጎበዝሴትነሽወንድልጅእኮብዙሲንከባከቡትእናቱየሆንሽነውየሚመስለው

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +24

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ruthtariku4359
    @ruthtariku4359 Рік тому +8

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ጀግና ነሽ።

  • @martitade4450
    @martitade4450 Рік тому +1

    አንቺ እንዴት ከደረሰብሽ አትማሪም? ጭራሽ ሴት ልጆች ይዘሽ እንዴት እንጀራ አባት ታገቢያለሽ? ብቻሽን ብትኖሪ ትሞቻለሽ?

  • @tediwon
    @tediwon Рік тому +1

    አንዳንድ ወንዶች ግን ግርም ይላሉ አንድ ጥርጣሬ ውስጥሽ ካለና ጥርጣሬሽ እውነት ከሆነ በሰላም መለያየት ይሻላል እኔም ለአራት ልጅ ሶስት መቶ ብር ነበር የሚቆረጥልን ብቻ ምንም ያህል ብትወጅና ብትንከባከቢው ላንቺ ያላለው ያንቺ አይሆንም

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Рік тому +3

    የጥንካሬ ምሳሌ ነሽ፤ ንጹህ ልብ ስላለሽ ወድቀሽ አልወደቅሽም፤ ዓለም በክፉ ሰዎች መሞላቷ የአንቺ ጥፋት አይደለም፤ ለከዚህ በኋላውም ተጠንቀቂ፤ እንደ እርግብ የዋህ እንደ ዕባብ ደግሞ ልባም ሁኑ ይላል ቅዱስ ቃሉ፡፡

  • @mohammedahmed-pf7sc
    @mohammedahmed-pf7sc Рік тому

    በናትሸ፣ደሰትያለሸ፣ፀባይሸ፣እኔ፣ላግባሸ፣፣ከይቅርታ፣ጋር፣አያገጣጥም፣፣በታሪኽሸ፣በጣም፣ተገርሜአለሁ፣እዉነት፣እንደዚ፣አይነት፣ሚሰት፣አለቸ፣እኛኮ፣በሚጥሚጣወቹ፣፣ተቃጠልን፣፣!!!ይመቸሸ፣፣ሰለምክርሸ፣እናመሰግናለን፣። Thank you ❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Рік тому +4

    ወይ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የተባረከ እንጀራ ይስጥሽ ተባረክ አንቺም ልጆችሽም ይባረኩ።

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Рік тому +2

    በሁላችን ያለ ታሪክ ነዉ ። በሴት ባይማግጡም ተደብቀዉ ሱስ ላይ አሉ ።አይዞሽ ሁላችንም ቆስለን ነዉ የምንኖረው !!! ወንድ ማለት ለእኔ ጠቃሚ ግን ግማሽ ሴጣን ነዉ። ሁሉንም አይወክልም ባለጌዉን ብቻ ነዉ!!!!

  • @nebiyoutesfaye8594
    @nebiyoutesfaye8594 Рік тому +13

    Really I'm touched by your story, God bless you!!

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 Рік тому

      የዛ የቀበሌ 24 ልጅ ግፍ ነው የደረሰብሽ ለማንኛውም ጥሩ ሚስት ለመሆን ምን ማረግ እንዳለባቸው ለሴቶች መፀሐፍ ብትፅፊ የሳካልሻል መፀሐፍሽን የት ላግኝው

  • @CapitalPictures
    @CapitalPictures Рік тому +5

    Heroine. you are life heroine.... I will buy your book for my kids. You are now gold woman and be pound of that.

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 Рік тому +1

    Yen leyu sete ayezosh Allah ketagashoch gare new hulem ashenafi neshe Yen leyu ehete jegena neshe ❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪ade sewe kefate sisera erasun edemigoda biyake besew laye kefat ayefetemem nege lene new

  • @fantshezewede8551
    @fantshezewede8551 Рік тому +4

    ወንዶች የሚፈልጉት ሚስት ነው አንቺ ግን ታናድጃለሽ ለምን ይህን ያህል ለወንድ ክብር የሚባል ነገር አለኮ እንዴ

  • @woine123
    @woine123 Рік тому +3

    አንቺ መልካም ሰው ነሽ::
    ትእግስት ደግሞ ለባለቤቱ ትልቅ ጤንነት ነው:: አንቺም ማድያት ያላወጣሽውና ጤነኛ የሆንሽው ለዚህ ነው::
    ግን የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች!
    * በፐርሰንት ምን ያህል ሴቶች ትዳር ምን እንደሆነ ተረድተው ያገባሉ !
    * ምን ያህል ወንዶችስ ናቸው የትዳርን ምንነት! የቤተሰብ ሃላፊነትን ምንነት ! ሚስት ከሌላዋ ሴት በምን ትለያለች ብለው ወንዶች ያምናሉ? በፐርሰንት ጥናት ተደርጎ መወያያ እና ማስተማሪያ ቢሆን !!!

  • @blackdiamond8598
    @blackdiamond8598 Рік тому +3

    ደሀ እና ገበያ አይገናኝም ምነዉ ፈጣሪ የኔ ባረገሽ እዉነቴን ነዉ ፈጣሪ የኔ ያርግሽ

  • @user-qu1mw1sf9z
    @user-qu1mw1sf9z Рік тому +2

    አንቺ የቻልሽውን ሁሉ ሞክረሻል እግዚአብሔር የሚወደውን አድርገሻል ይቅር ማለትሽም ከማንም በላይ ሰላም የሚሰጥሽ ላንቺ ነው አሁን ምንም እንኳን ያንቺ ጥፋት ባይሆንም ትኩረትሽን ልጆችሽ ላይ አርገሽ ለመኖር ሞክሪ አንዳንዴ የዋህና ታጋሽ መሆን ስለሚጎዳ ልብሽን አትስጪ

  • @HeavenKingdom698
    @HeavenKingdom698 Рік тому +4

    አሁን ለ ልጆችሽ ይህ ታሪክ ምን ያስተምራል ምንስ ረብ አለው ?

    • @hiwotaregawi4161
      @hiwotaregawi4161 Рік тому +2

      በትክክል አባት መቸም ለልጆቹ አባት ነዉና እነሱ አሁን በመሃል ግራ ነዉ የሚጋቡት። እንደኔ ያባታቸዉ ገመና ወደ ዉጭ አዉጥቶ የተሰበረ ልብ ይጠግናል ብዬ አላምንም። በልብ ይቅር ብሎ ማለፍ ግን የተሻለ ይመስለኛል።
      እንዲህ አይነት ታሪክ ያሳለፈች ሴትኮ ማአት ናት ቤቱ ይቁጠረዉ እንጂ።
      ቤት ገመና ሸፋኝ ነዉ!
      በቃ ሲበቃ ግዜ ይቅር ብሎ ትቶ መሄድ ብቻ ነዉ መፍትሄዉ ብዬ አምናለሁ።

    • @Semayawi1985
      @Semayawi1985 3 місяці тому

      እንቶ ፈንቶ ነች የበለጠ ያሳሰበኝ በባል ስም የምትቀያይራቸው ወንዶች ሴት ልጆቿን አይደፍሯቸውም ወይ? እንደዚህ ካለች እናት መወለድ አለመታደል ነው።

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Рік тому +3

    ደግ የሆናችሁ ዋጋ ያስከፍላችኋል አላማ የለለው አካሄድ

  • @miriwak724
    @miriwak724 Рік тому +1

    Chakoleshi 2 tagiwine lamagebate tenshi erasehine madamate lijocheshine masadage nabarabeshi

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 Рік тому +3

    እንዴት ሰው ሁለቴ ሶስቴ ይታለላል? አንቺም ችግር አለብሽ

  • @mubarekibrhem9497
    @mubarekibrhem9497 Рік тому +7

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 Рік тому +1

    Waw .Betam Chewa set nesh yasetawekal. Enem ke 30 amet befet ye bole temare neberku bezu tezetayen ametashew bole yetemarachu seteoch abezajaochu betam chewa nebru..wedochu eknuan abezajochu dure neberu . Ayezoshe ehet ahunem eraseshe yetebeksh konjo set selewonshe bal tagejalshe .Thank you for your good interview 🙏🏿

  • @emanjemal7192
    @emanjemal7192 Рік тому +1

    yenewed welahi staweri yehone slow musica or kes eyale yemiwered yemench weha new yemimeselew demtsesh ,belejochesh yekasesh
    Wede

  • @Merhert
    @Merhert Рік тому

    Melikam adirgeshiletal gin beka kezih behuwala atawiriw lefetari firdun teyiw bewrashiw kutir wisitish enagoda

  • @mesfin5274
    @mesfin5274 Рік тому +2

    ሴቶች የሚወዳችሁ ትታችሁ መጥፎ ሰው ትመርጡና ታለቅሳላችሁ።

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 Рік тому +4

    ውድያገሬልጆች በውጭም በሀገርም ያላችሁ ኢትዮጲያን አላሕይጠብቃችሑ እሕት በጣምነው ታሪክሽ የሚሣዝነው አይዞሽ አች ጀግናሤትነሽ አሥታማሪነው ለሕቶችሽ ❤❤❤

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 Рік тому +3

    በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽን እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 Рік тому +4

    አቤት ጉድ ምን አይነት ዘመን ለመስማት ሁሉ ይዘገንናል

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Рік тому +2

    ወይኔ የኔ ውድ እግዚአብሔር አሁንም ከአንቺ ጋር ይሁን😍😘

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Рік тому +1

    እንዴት አይነት መልካም ሴት ነሽ በሰው ትዳር ጣልቃ የሚገቡ ሴቶች ግን ነገ እነሱ ላይ ይሄ ታሪክ እንደማይደገም እንዴት እርግጠኛ ሆኑ ግን ያንችን ትግስት አደንቀዋለሁ

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 Рік тому +2

    ጠንካራ ሴት ጀግና እናት እረጅም እድሜ ተመኘዉልሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ!!

  • @Tsehay-dj8vy
    @Tsehay-dj8vy Рік тому

    አይ ወንድ ልጅ መቼ ነዉ ሰረአት ላላትና ቆንጆ ሴት ፈረሀ እግዚአብሄር ላላትሴት ክብር ሠጥታችሁ አምላካችሁን ፈርታችሁ የምትኖሩት???

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Рік тому +1

    ውድ እህቴ ሲጀመር አስተሳስብሽን ማስተካከል ያለብሽ አንች ነሽ፣ ትዳር ማለት ምን እንደሆነ በቂ ምክር ያስፈልግሻል። ይሄ ታሪክ ለሌላ ሴት ትምህርት አይስጥም፣ በዚህ ህይወት ውስጥ መኖርሽ አንች ታሳዝኛለሽ፣ቤተስብስ የለምሽም ወይ? አሁንም ሳይኮሎጂስት አማክሪ ፣ፀልይ፣ የአእምሮ ፈውስ ያስፈልግሻል።

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 Рік тому +1

    በጣም ያሳዝናል መጀመሪያ በጣም አዝኘ ነበር ዉስጤ አለቀሰ መጨረሻ ግን በሁለተኛው ስራሺ ግን በጣም ተልከሰከሺ አዝኘ ሳልጨርስ አናደድሽኝ ይሄ ታሪክ ለፁሁፍ አይበቃም

    • @kertina8103
      @kertina8103 Рік тому +1

      አይ እቺም ችግር አለባትብ አንዱ ሳይበቃት ፍቺው እንኳ ሳያልቅ ደግሞ ሌላ ደገመች እሱስ ሚስቱን ልጆቹ ጥሎ የመጣ እንዳልነበረ ምንም አልጠቀሰችም ? በዛ ላይ መፅሃፏ አልጋላይ ጎበዝነኝ ምናምን ያበዛል እራሷን ለመሰሎቿ ወንዶች እያስተዋወቀች ነው. ሮማንቲክ ነኝ አበዛች ! አርባ ፕላስም ሆና የዝሙት መንፈስ ተባብሶ ቀጥሏል ምን ያርጉ ከበደቻቸው መሰለኝ ! ለበለጠ መረጃ መፅሃፏ ማንበብ በቂ ነው !!

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Рік тому +2

    ጌታን ስላንቻ አመሰገንኩ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ ምንም አይመርሽ እህቴ ።

  • @ertdyj3748
    @ertdyj3748 Рік тому

    የኔ ውድ ቁስሌን አስታወሽኝ እኔ የ4ልጅ እናት ነኝ ፈጣሪ ይፈርዳል የሱ ፋርድ አይጓደልም ሁሌም ይመርብሽ እራሴ እያወራሁ ነው የመሰለኝ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Рік тому +2

    አትፍረዱ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ሁሉ ይሽፈናሉ ግን ይህ ሁሉ መስዋእትነት በጎ ምላሽ አይገኝም።

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 Рік тому +1

    እንደዚህ አይነት ክብር ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ አይሰጥም anyway alfe

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 Рік тому +2

    ባክሽ አንቺ የውሳኔ ሰው አይደለሽም

    • @kertina8103
      @kertina8103 Рік тому

      እኔም ምለው እሱ ነው ሁለተኛ ሆኖ የመጣው ሰው በራሱ ሌላ ሚስት አልነበረውም ብዬ አልገምትም ቃሏን ስላለዘበች ብቻ እውነታው ፈጣሪ ብቻ ያውቃል !

  • @derejemikru235
    @derejemikru235 Рік тому +1

    እርሳችሁን አስተካክሉ ሰው ያየዋል ብላችሁ ለህፃናት ልጆች አስቡ

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 Рік тому +1

    ከዚህ በውሀላ ነውመጠንቀቅ ያለባት ቢያንስ እግዚኣብሔርን የሚፈራ ሰው ነው ማግባት ያለባት መጀመሪያ ልጆቹዋን በስርአት ታስተምር ራሳቸውን ይቻሉ በተለይ ትልቆቹ ቸኩላ የምትገባውን ታቁም ቢያንስ አመት 2 አመት ታጥናቸው ምክኒዪቱም የነተሎ ተሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ እንዳይሆን።

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ባቺ ላይ አንድ ነገር ሊሰራ ፈልጎ ነው እንደ እዮብ በርቺ እርሷ ግን የህሊና እረፍት ይንሳት ምክንያቱም የዲቢሎስን ስራ የሚሰራ ሁሉ ዲያቢሎስ ነውና ይረገማል ለሷም አይበረክትላትም እንደለመደ ቺት ያደርግባታልና አይዞን በርቺ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +3

    ልፈርድብሽ አይደለም ግን ሰው የፈለገውን ይበል እንጅ የለፋሽበትን ገንዘብ መስጠት አልነበረብሽም ስቀጥል በገዛ አጎትሽ የደረሰብሽ እያለ ልጆችሽ መሃል ሱሰኛ ማቅረብሽ ራሱ ምን የሚሉት መሸወድ ነው የልጆችሽ ሕይወት እኮ በእጅሽ ላይ ነው ያለው የመጣው ጎርፍ ሁሉ እንድወስድሽ ብር አትክፍቺ ልብሽ እንደ መንገድ ያገኘው ሁሉ እንድሄድበት አጥፍቀጅ ይቅርታም እኮ ለምፅፀ ት ደግሞም ለማይዴግም ነው ይቅርታ አድርግ ግን ከህይወትሽ አስወጪ !

  • @lubabaamiru5389
    @lubabaamiru5389 Рік тому +1

    እሚገርም ትዕግሥት ነው ያለሽ በእርግጥ እኔም በትዳሬ እንደዛች አይነት ሴት ገጥማኝ ነበር ግን በእግዚአብሔር ፍቃድ በባለቤቴ ግልፀኝነት ለእኔም እግዚአብሔር እርጋታውን ሰቶኝ ከህይወታችን ነቅሎልናል እናም ትዕግስትሽ ልክ ነበር ለራስሽ ለህሊናሽ እረፍት ይሰጥሻል

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 Рік тому +1

    ድንግል ማርያም ትርዳሸ በጣም ጉበዝ ነሸ እና አይዞሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ ላንቼ ያልሆንሸ ለሷ የሚሆነት ይመሰልሻል ይብላልኝ ለሷ አንቼ አምላክሸ እረዳሸ እሷን ማየት ነው ጠብቄ

  • @Hundumak
    @Hundumak Рік тому +4

    እጅግ ጠንካራ ሴት 🙏🙏🙏

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Рік тому +1

    ምን አይነት ብርቱ እሴት ነሽ? ፈጠሪ ብርታቱንም ፅናቱንም አድሎሻል!! እንደው ፈጣሪ ይባርክሽ ፈጣሪ ብርክትክትትት ያድርግሽ!! ምን አይነት ትግስት ነው በግዜአብሔር!!

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Рік тому +2

    My sister, you are so brave and strong. You know what I recognise God is always with you.
    God give you strength and support you with everything. Sis, don't worry you will be there and
    everything will change. Be blessed and strong, don't stop praying our God will change everything.

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ Рік тому +3

    ይቺ ሴት ግን በትዳር በልጆች እናት የገባች በገዛ ራስሽ ይድረስሽ 7ኣመት ያንከራተትሻት ላንቺ 70ኣመት ስትሰቃይ ኑሪ በሱ ወይ በበሽታ ያሰቃይሽ ደም የእጅሽ በሱ ልክ ሲበዛ ይሰጥሻል በያንዳንዱ ያሰቃያቸው ለስዋ ለልጆቻ እንባ ይፋረድሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Рік тому +1

    አይ እህቴ ምን አጠፋ እሱ እህቱ ሆነሽ ሚስት ፍለጋ ወጣ ልክ እኮ ነው

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ Рік тому +2

    ድንቅ ሴት ነሽ በርቺ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ዋው

  • @chilotutefera6213
    @chilotutefera6213 Рік тому +1

    እንች ከሴቶች ሁሉ ልዩ አድርጎ እግዚአብሔር መርጦ የፈጠረሽ ልጅ ነሽ ።እሱ ግን ዋገውን ያገኛል እንኳን ተውሽው።

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Рік тому +1

    He is not lucky person, my dear sister u ar the best woman 🙏 good luck with ur lovely kid's God bless you 💚🌹💚

  • @ethiopia9559
    @ethiopia9559 Рік тому

    ውይውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል አሉ እዮሀ ሚድያ ላይ ጋደኛዬን አገባ እኔን ተወኝ ጋደኛዬ 13አመት ባሌን ቀማችኝ አልሽ ዛሬ ከሰራተኛጋ ይተኛ ነበር አልሽ እግዚያሔርን ብለሽ እየማልሽ ስለ ተለየሽን ሰው አስቶ ማውራት ፈጣሬሽ ይወዳልን አልገባኝም ከተለያያቹሁ ተውት በቃ ሁሉም ነገር ስትለያዩ አብቅቶዋል ይህ ሀሚት ነው የባይብልዋን ሴት መሆን ነው ምፈልገው ስትይ ነበር እስዋ እኮ ለባልዋ ትገዛ ነው ሚለው እዲ ባደባባይ ስለተለየሽን እያወራሽ ምኑነው እስዋን ምትሆኚ ወይስ ስራ ከፍተሺበት ነው

    • @zd9022
      @zd9022 Рік тому

      እማየ አልዋሽችም ስልሽ እዛ ያውራችውና አሁን አንድ ነው መጀመሪያ ስራተኛ ጋር ቤት ሳትለያይ ነው ያለችው ❤❤❤❤

  • @sentayhuedemese6682
    @sentayhuedemese6682 Рік тому +2

    እኔ የምለው በደለኝ ለምትይው ሰው ይቅርታ ማድረግሽ. ጥሩ ጎን ነው ሌላው በቤተሰብ ተደፍረሽ ሞራልሽን ገንብተሽ ህይወትን መቀጠል መቻልሽ በጎ ጎንሽ ነው ስለራስሽ መፅሐፍ ካሳተምሽ አንቺው ተረክሽው. አንባቢው ምን ያንብብ የተወሰነ ሀይላይት መስጠቱ ባይከፋም አንቺ ግን ጨረስሽው ነገር ግን ከመጀመሪያው ባል በኋላ ምንተምረሽ. ሌላ ባል አገባሽ ሁለተኛው ባል ገንዘቤን ብሎ እንጂ ለእኔ ጉዳይ አለነበረውም ገንዘቡ ሲያልቅ ጠላኝ ያልሽው ይህን ቀድመሽ መረዳት ወይም መገመት ነበረብሽ ገንዘብ ተሰርቶ ካልተጨመረበት በአጭር ጊዜ ያልቃል ምከንያቱም ለማግኘት የምንደክመውን ያህል ለማጥፋት. ጊዜ ስለማይወስድ ነው የሁለተኛ ባልሽ የደብረ ብርሀን ልጆች ጓደኞቹ በእኔ ገንዘብ ነበር የሚዝናኑት ያልሽው ችግርሽን አንቺ ነሽ የምታውቂው እንጋብዛችሁ ስትሉ. ይጋበዙ ይሆናል ነገር ግን አንቺ የቤት ኪራይ የምከፍለው አጥቼ ነው ብር ስጡኝ. እያልሽ እነሱ ያደረጉልሽን ምነው አላወራሽው ጥሩ አይደለም ወልደሽለታል አትለያይም. ነገ እንደምትገናኝ አሰቢ ተጨማሪ ሰው. በትዳር ሲገናኝ ሁለቱም እኩል ጥሩ ወይም መጥፎ አይሆኑም እግዚአብሔር ጥበበኛ አምላክ ነው አንቺ 75% ጥሩ ነገር ቢኖርሽ 25% ደግሞ የጎደለሽን ባልሽ ያሟላል ባልሽም 75% ጥሩ. ነገር ቢኖረው. 25% የጎደለውን አንቺ ልታሟይ ነው የሚገባው. በተለይ ሁለተኛው ባልሽ አንቺ ባልሽው ልክ የወረደ ሰው እንዳልሆነ የሚያውቀው ያውራ. ጨርሰሽ መናገር አያስፈልግም. በየቤቱ ብዙ ችግር. ይኖራል ነገር ግን መቻቻል ወሳኝ ነው. ሁሉ አይወራም ከሶስተኛ ሰው ጋር ነኝ ብቻዬን መሆን አልፈልግም ብለሻል ነገ ደግሞ ስለሱ ያደረገውን ሁሉ ልታወሪ ነው? አንቺ የጎደለሽን ምን እንደሆነ ራስሽን ፈትሺ ለሶስተኛው ባልሽ ዜና በሰላም ያድርሰን አሜን

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Рік тому

      😂😂😂😂 #ለ3ተኛ #ባልሽ #ዜና #በሰላም #ያድርሰን #አባባሉ አስቆኛል

    • @hiwettilahun880
      @hiwettilahun880 Рік тому +1

      የሚግትህ አረቄ እንዳይቀርብህ ነው? የሚያውቁት ያውቁታል ያልከው ባላቸው ሆኖ ነው የሚያውቁት ወይስ የጫት አባያቸው አረቄ አጣጫቸው ሆኖ? የቤት ቀጋ የውጪ አልጋ ሆኖ ነው የኖረው፣ ለውጪ ሰው መሬት እንደሆነ አውቃለሁ አይቻለሁም የኖርኩትን የማውቀው የቻልኩትን የማውቀው እኔ ነኝ፣ ልጋብዛችሁ ብዬ አላውቅም ከኔ የወሰደውን ሲበትንላቸው ኖረ እንጂ ስለማታውቀው ነገር ባታወራ በጭራሽ ለኔ የሚገባ ሰው እንዳልነበር አብረውን የኖሩ ጎረቤቶች ሲታዘቡት የኖሩት ሲያደርገኝ የነበረውን ጥፋት ያዩ ይናገሩ አንተማ ፣ ቸግሮኛል ብዬ መጠየቄ ሀጥያት አይደለም መወስለትና እኔን አስቀምጦ መሸርሞጥ ነው ሀጥያት እንኳንም ለምኜ አኖርኳቸው 💪 ለነገሩ ሁላችሁም ያው ናችሁ ከይልማ በስተቀር 🙏

    • @yididiyayidi1244
      @yididiyayidi1244 Рік тому

      @@hiwettilahun880 መፅሀፉን የት ማግኘት እችላለሁ🙏

    • @kertina8103
      @kertina8103 Рік тому

      ትክክል መፅሃፉ በራሱ አልጋላይ ጎበዝ ነኝ እሮማንቲክ ነኝ ያበዛል ይህ በልጅነት ሳትፈልግ የገባ የዝሙት መንፈስ ነው ! መፅሃፍ ቅዱስ ሲናገር ጋለሞታ ሴት አፏ እንደሚፈስ ቂቤ ነው እንደ ሚጠባጠብ ማር ነው ይላል ጋለሞታ የሚለው ቃል ይሰመርበት ።

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Рік тому

    በህልምሽ ያየሽው ደግሞ የዝሙት መንፈስ ከእሱ ወደ አንች እንደገባ ነው ያየሽው ፍቅር አይደለም የእንደዚህ ይነቱ ህልም መፍትሄው በፆለት መበርታት እና መስገድ መፀበል መንፈሱን ማስወጣት ብቻ ነው።

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Рік тому +3

    You're a beautiful woman 😘 inside and out 🙏

  • @Alexalex-zc5be
    @Alexalex-zc5be Рік тому +2

    ታሪክሽን አሁን አስተያየት ከመጳፌ በፊት ነው በዩቲዩብ የሰማሁት እና በጣም ትእግስተኛ ነሽ ከሚገባው በላይ ነው በእንግሊዘኛ ባይብል ላይ ኦቨር ራይትየስ ኢዝ ባድ ይላል እግዚአብሔር ላይችል አይሰጥምና አሰችሎሻል አገር ውስጥ አይደለሁም እንጂ በአካል ሁሉ ባገኝሽና ባወራሽ ደሰ ይለኝ ነበር ለማንኛውም የመጳፍሽን አርስት ብትሊክልኝና ባነበው ደስ ይለኛል

  • @ተስፋልደትፋሪስ

    ሴቶች ለምንድነው ማይሆናችሁ ላይ ምትወድቁት

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Рік тому +2

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ።

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 Рік тому

    Egziabher amlak yiredanal ayizoh Hulu selam lanche yihun konjo sis egziabher Lela neger alew tiegstsh wonder yelewim minale gimashin benoregn tarrkn aworashw

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 Рік тому

    🤔 wuy ergatash mashiallah! Ene endi tebediye ayidelem beselam befikir emiyanoregni lay Sawora chuhete wu lerase aferiku! Erigata na tiegist temirebishalew gin gin gin ye ethiopia wond "need to grow his mind" lol uuuuu siyanadidu! Tikim bicha! Maferiyawoch lol ! Ayizosh sew beliku new emiyasibew! Still u r so beautiful! Mashiallah! Berchina lijochish lay focus arigi! Mekasha filega chinkilatishin ezam ezam atarigiw! Berasu gize tikikilegnaw ena ewunetegnaw eskimeta wodanchi anchi wodenesu atihiji!!!

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Рік тому +3

    ሴት ሆን ያልተፈተነች የለችም ሆሉም አደባባይ ወቶ ስለማያወራ የብቻ መከራቹ እየመሰላቹ አደባባይ ወጥቼ ጥንካሬዬን አለም ይሙቅልኝ የምትሉ ሴቶች ልብ ግዙ የሀበሻ ሴት ሆና ህልም የሚመስል መከራ ያላሳለፈች የለችም በዝምታቹ አሸንፉ ህይወታቹን በማሸነፍ ልጆቻቹን ወላጆቻችሁን በማብቃት አሸንፉ ለትርፍ ሰዎች ህይወታቹን ትርፍ አታድርጉ የገጠማቹ ፈተና ለነጋቹ መንገድ እንጂ የዛሬ ህይወታቹ አይደለም

    • @netsengmamo7358
      @netsengmamo7358 Рік тому +1

      በሷ ታሪክ እኔ ተምሪያለሁ ። ሌሎችም ትምህርት እንደሚያገኙበት እርግጠኛ ነኝ ። እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክላት።

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 Рік тому

    Abatena wedem baynore wedochen eyadenu mebkele neber gene kega bekle yeftary chernet yebletale ayzoshe ehta kuselan nekashebg

  • @emebetwoldekidan3810
    @emebetwoldekidan3810 Рік тому +2

    It is spritual attack that had strong hold on your family. Deny him and fight back . May God gives you the grace to end well .

    • @ኢትዮጲ
      @ኢትዮጲ Рік тому

      Nonsense! Bad & abusive relationship!

  • @soliyanalove402
    @soliyanalove402 Рік тому

    Yeh leji betame yemgrme leji new ye arbe hager lejuche afkrkucheh eyale beri yekble nebr godegayi yageri leji betame tewdew nebr besu bezu negr hunalche kebzu amete behula yeche mestu ena yeljuche enate nege 2leji alen abren new yemnenwrew alchet be fb ena men lemalet felga new yegodegayin hewte seldnshlege amsgnalhu ❤

  • @konjithussen3670
    @konjithussen3670 Рік тому

    Weyne hiwiyee ሲገርም ግን ምን ጉድ ሴት ናት ግን😭😭

  • @seifudinmahmud3197
    @seifudinmahmud3197 Рік тому +1

    Dear sister, your story is amazing and teaches us a lot. But, this will have a negative consequence on the lives of your children regardless. Your children do not need to know and/or other know about how stupid their fathers were and are. I wish you just publish the book and not come out publicly for the sake of your children.

    • @Semayawi1985
      @Semayawi1985 3 місяці тому

      I don't think she cares about her children. She also brings different men to her home with 3 little girls in the name of love. Irresposible!

  • @martitade4450
    @martitade4450 Рік тому

    ይኸውልሽ ቆራጥ ሴት ሁኚአለም ያለው ወንድ እርሱ ብቻ አይደለም ነገ አዲስ ሰውለየት ያለ ባህሪ ያለው ፈሪሀ አምላክ ያለዉ ሰዉ ታገኛለሽ
    የፈለገውን ያድርግ እኔ አፈቅረዋለሁ ብለሽ ተናገሪ እንጂ በይቅርታ አታሳቢ ይቅርታ ገደብ አለው እርሱም አንድ ዕድል ሰጥተሽው ከተለወጠ ነው። ይህን እስኪሆን ድረስ የናቀሽ ከእርሱ ውጪ አማራጭ እንደሌለሽ ስላሳየሽው ነው ከእርሱ ለመለየት ቆራጥ እርምጃ ብትወስጂ ኖሮ አንቺ አይደለሽም የእርሱን እግር የምታጥቢው እርሱ ነው የአንቺን እግር ለማጠብ ደጅ የሚጠናው ይቅርታ አርጊልኝ እኔ እንደዚህ አይነት ሴት ታናድደኛለች

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Рік тому +1

    ምን ዓይነት ቻይ ነሽ ለህይወትሽ ?? ኸረ ተለበለብሽ እኮ ?? ስንት ዓመት በህይወት ዘመንሽ ትኖሪያለሽ??

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Рік тому

    አይ የእኛ፣ሀገር፣ህግ፣፣ሁሉ፣ነገር፣በጉቡ፣ነው። በአለሮፖ፣ሀገራት፣አንድ፣በለትዳር፣ሴት፣ከባሏ፣በላይ፣ከወሰለተች፣ለባሏ፣ነው፣ፍረድዱ፣የሚፈርደው፣ወዱም፣ከሷ፣በላይ፣ከሀደ፣ህጉ፣በጣም፣ነው፣የሚጠብቀው።ሰለዚህ፣ፍትህ፣በሀገራች፣ለሴቶች፣ይሁን

  • @freedomedlawte9067
    @freedomedlawte9067 Рік тому +1

    እኔ የምልሽ የእኔ እህት ጀግና ነሽ። ግን የመጽሐፍ እርዕስ ምንድነው በርቺ ገራሚና መልካም ሰው ነሽ።ህይወት አንዳንዴ እንዲህ ናት።

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 Рік тому +3

    ነዋህነትሽ ሲያሳዝን

  • @WolloAmhara
    @WolloAmhara Рік тому

    አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ዋጋ ከፋይ ነውና ቀና በይ ❤
    መልእክት ባልሽን ለቀማችው ጋለሞታ ልጆች በምንም መስፈርት አባታችሁን በመልካም መነፅር እንዳታዩ እናታችሁ ሸሌ መሆኗን አምናችሁ ከእህት ወንድሞቻችሁ ጋር ሰላም ፍጠሩ።

  • @sitotawtadesse1906
    @sitotawtadesse1906 Рік тому +2

    I want to read your book, where can I get it?