ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ወፍራም ሴቶች አይፈለጉም።
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily

КОМЕНТАРІ • 190

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 8 місяців тому +65

    ገኒ ምንድነው መቅረቧ የባሰ ቤተሰቧንም ነገዋንም አያበላሸውም ወይ አንቺ ደሞ ጀግናችን ነሽ።
    እባክሽ ስለቀረቡ ብቻ አታቅርቢያቸው ነገ የሚፀፅታቸውንና ቤተሰባቸውን አንገት የሚስደፋ ታሪክ ሲሆን መክረሽ መልሻቸው ወይም ከስምና ከፊታቸው ላይ ማስክ ብታደርጊ ጥሩ ነው

    • @mubetube_afiya2353
      @mubetube_afiya2353 8 місяців тому +1

      ❤👍👈

    • @user_minte1985
      @user_minte1985 8 місяців тому +1

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @rihanaibrahim7659
      @rihanaibrahim7659 8 місяців тому

      Enam menm alegabgnem ezih mekerebewa??

    • @saleightemmanuel5595
      @saleightemmanuel5595 8 місяців тому +1

      Artist Genet's primary focus seems to be generating revenue from UA-cam, and I have reservations about the appropriateness of her content for a young audience. Firstly, it's important to note that she lacks formal training as a marriage or family counselor. Secondly, her approach, characterized by what she terms as "openness," shows a disregard for cultural values, which is deemed unacceptable within the Ethiopian community. Her image tends to align more with a Western-modernized feminist perspective than that of a positive role model.
      In a recent interview, the guest she featured exhibited mixed emotions, carrying resentment or anger towards her female friends. Disturbingly, the guest has previously attempted suicide and is not currently receiving professional counseling. Given the gravity of the situation, it would have been appropriate for Genet to suggest seeking guidance from trained professionals or Church leaders, especially since the guest claimed to have been part of the Senbet Timhertbet.
      Prioritizing the well-being of individuals is crucial, and responsible guidance is essential, particularly when addressing sensitive topics on public platforms.

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 8 місяців тому

      She don’t care about privacy she just wants money 💵 I’m sure if she have professional job she’s not doing this .

  • @Ruthdimple16
    @Ruthdimple16 8 місяців тому +46

    ባላጨስም ባልጠጣም እኔም ፈተና ጭምቅ አርጎ አጥቦኛል ግን ፈጣሪ ይመስገን በዛው መጠን ጥንካሬ እየጨመረልኝ ነው እና አይዛቹ ፈጣሪ በምክንያት ነው ሚፈትነን ተስፋ አትቁረጡ ሰላሙ ፍቅሩ ያድለን ምህረቱ ያምጣልን እወዳቹዋለው💗🙏

    • @Betu4185
      @Betu4185 8 місяців тому +2

      በጣም ትክክል እኔም በጣም ታፈቲኛሎ 😢😢

    • @Ruthdimple16
      @Ruthdimple16 8 місяців тому

      @@Betu4185 ayzon 💙

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 8 місяців тому +11

    ገኒ ይችን ልጅ ያቀረብሻት ምን እንድንማር ነው ይሄ የልጅነት ነገር እንጅ አስተማሪ ታሪክ አይደለም ይልቁንስ ሳይካትሪስት ጋ እንድትሄድ ነበር መምከር የነበረብሽ ልጅቱ ገና ህፃን ናት

  • @TietayStanley-mr8iw
    @TietayStanley-mr8iw 8 місяців тому +11

    ከስደት ስመለስ ገኒ ጋር መሄዴ አይቀርም ጊዜው ቢያልፍም ብዙ የማወራው አለኝ ከኔ ብዙ መማር ያለባቸው ስላሉ😢

  • @hanagirma309
    @hanagirma309 8 місяців тому +30

    ኤጭ የልጅነት መጃጃል እንጂ ታሪክ ሊሆን አይችልም 😂 የዛሬው አልተመቸኝም እስከመጨረሻው ለማየት ምንም አይጋብዝም በሉ ቻው "😊 ገኒዬ respect you 🤗

    • @user-ih6kp3yx5y
      @user-ih6kp3yx5y 8 місяців тому +2

      በትክክል አሁን ይሄ ምኑ ይነገራል ስንት ሂወት የሚጠብቃት ልጅ ሚዲያ ላይ ወጣ እምትለፈልፋ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 8 місяців тому

      😂😂

    • @user-pb3tw5ph4i
      @user-pb3tw5ph4i 8 місяців тому

      እኔም ዛሬ ብዙም😅

    • @user-ou5uw8ws5m
      @user-ou5uw8ws5m 8 місяців тому +1

      ምንም የሚያስተምር ነገር የለው እኔ ያሳለፍኩት አንዱ ሙሉ ፊልም ይወጣው ነበር ባወራው ግን ለሰው ማውራት አልፈልግም ለፈጣሪ ብቻ ነው ምነግረው

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 8 місяців тому

      በጣምይሄንንማእኛምአሳልፈነዋል😂😂😂😂

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 8 місяців тому +7

    ገኒ የተወደድሽ አንቺ እኮ የሚወደድ ኘሮግራም ነው ያለሽ እንደነዚህ አይነቶችን ሚዲያ ላይ ማውጣቱ ለማን ያስተምራል ይጠቅማል select እያደረግሽ ብታቀርቢ❤

  • @Akielsa
    @Akielsa 8 місяців тому +4

    ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ነው ፍቅር ያለሆነ ፍቅር የሚመስል ጨዋታ ውስጥ እየገቡ ተስፋ እየቆረጡ ሱስ ውስጥ ገብተው ቤተሰብ ለሚያስጨንቁ ትምህርት ነው !!!! አንቺም እንኳን ከዛ ሁሉ ውስጥ አልፈሽ ይቅርታ ለማለት አበቃሽ❤

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l 8 місяців тому +6

    ፍትህ ለከንፈር 💋 ግን እንደዛሬ አማርኛ ከብዶኝ አያውቅም 🤔ምን እንዳወራች ምን መልእክት እንዳስተላለፈች የሚጠቅም ነገር አላየሁም ብቻ አማርኛ ግራ ሆኖብኛል በዝች ልጅ 🙉

    • @Abirak6
      @Abirak6 8 місяців тому +1

      ፍትህ ለከንፈር ተመቸኝ ❤

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 8 місяців тому

      ​@@Abirak6😂

  • @LemlemeMikikujiru-ye2qk
    @LemlemeMikikujiru-ye2qk 8 місяців тому +10

    የወጣትነት እድሜን በብልሃትና በእምነታቹ አሳልፋት። አንቺም እህቴ ገና ነሽ አልረፈደም ዋናው ወደ ቀልብሽ መመለስሽ ነው

  • @hanlove412
    @hanlove412 8 місяців тому +1

    ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት ነው ፍቅር ሲይዘን ብዙ ነገሮችን እናበላሻለን ፍቅር ተፈጥሮ ነው መቻል ነው በቃ እንደምንም ማለፍ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙄👍

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g 8 місяців тому +11

    እኔን ብታቀርቢኝ ይሻላል በመዳም ጉሽና ያሳለፍኩት ታሪክ😂😂

    • @user-mc7yr8jp8m
      @user-mc7yr8jp8m 8 місяців тому +1

      እውነት ነው😂

    • @SofiaMohammed-ij9bx
      @SofiaMohammed-ij9bx 8 місяців тому

      በጣም

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 8 місяців тому

      ይሻላል 😂😂፣የመዳም፣ኩሽና፣ብዙ ፣ታሪክ ፣አለ🤔🙄

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 8 місяців тому

      😂😂😂ሀገር ስገቢ ታቀርብሻለች😂

    • @user-sz7dt3bf6g
      @user-sz7dt3bf6g 8 місяців тому

      @@f8863-z7k እሽ ጠቢቂኝ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 місяців тому +6

    ገኒዬ ሚድዬ ማየት ሥልችት ብሎኛል ግን አንቺ በጣም በጣም ሥለምወድሽ እከታተልሻለሁ እሥቲ ገኒዬ የሚወድ

  • @tadeleachamyeleh6672
    @tadeleachamyeleh6672 8 місяців тому +1

    ሜሪዬ የኔውድ እህት ያሳለፍሽውንና እያሳለፍሽ ያለውን ከባድ ጊዜ እረዳሻለሁ ነገር ግን ያሰብሽው ሁሉ እንዲሳካ እባክሽ ለተወሰነ ጊዜ የሆነ ገዳም ሄደሽ ፀበል ወስደሽ መንፈስሽን አድሰሽ ብትመጪ ደስ ይለኛል

  • @Aste221
    @Aste221 8 місяців тому +7

    ገኑየ ደህና ነገር አቅርቢልን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 8 місяців тому +4

    You are beautiful and young keep strong ❤❤❤❤

  • @bute5158
    @bute5158 8 місяців тому +4

    ክንፈራን እንደፋሽን የምታደርገው የምታደርገው ጥሩ መስልዋቸው ከሌላ የሚወሰድ ግን ገኒ ካውንስለር ያስፈልጋታል ወጣት ነች

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 8 місяців тому +14

    የሚገርም እውነተኛ ህይወቷን ነው የምትናገረው ብዬ እገምታለሁ የአብዛኛው ወጣትነት ባህሪይ ነውና ያስተምራል

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 8 місяців тому +7

    የራፕ መንፈሰ ይዞሻል ፀበል ተጠመቂ ገና አልዳንሸም እንኳ ሰው ልታማክሪ ከንፈርሸን እያሰመጠጠሸ ነው ፀልይ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 8 місяців тому +10

    ኤጭ ባታቀርቢያትስ አሁን ይሄ ምን ታሪክ ነዉ ወይ በስነስረአት ሀሳቧን አትገልጽ።ሲመስለኝ ልጁ እንዲያያት ብላ ነዉ ሚዲያላይ የወጣችዉ። ደሞ እማዬ አባዬ ትላለች

    • @aaliyaaliya708
      @aaliyaaliya708 8 місяців тому +1

      ታነባለችኮሜንት ምንአለዝምብትሉ የባስትረብሿታላቹ

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 4 місяці тому

      21 ዓመቷ ነው¡¡ ግን ብዙ ወንድ አተራምሳለሁ አለች።

  • @hanateshome6507
    @hanateshome6507 8 місяців тому +7

    ምን እየሆነች ነው ?
    ማስተማሪያም መጥፊያም ያልሆነ ታሪክ ኡፍፍ

    • @bezaayenew1134
      @bezaayenew1134 8 місяців тому +2

      ክክክክክክ ሀሳቤን ስለተናገራችሁልኝ አመሰግናለው

  • @user-dg5fs6wj6z
    @user-dg5fs6wj6z 6 місяців тому

    በርቺ ጎበዝ ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998 8 місяців тому +1

    ኮሜንታተሮች ተው ልጅቷ ቤትውስጥ በኮንፊደስ ማውራት አላስለመዷትም በሰው ሕይወት ውስጥ በጣም አሰፈላጊ ነገር በኮንፊደስ መኖር ማውራት ነው በጣም ትልቅ ችግር ነው

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 8 місяців тому +1

    Geni 10q 🙏 betam dess yemel programme nw
    Gn plz endewem yechen konjo lij lagebat esti daregn ethiopia yezare sament emetaleugn geni kemeren nw

  • @user-pb3tw5ph4i
    @user-pb3tw5ph4i 8 місяців тому +1

    ገንዬ እኔ የመዳም ቅመም ነኝ ለኔ ምንም መልክት አይኖሮዉም አልልም በርግጥ የዝችን ልጅ የህይወት ገጠመኝ ለሁላችንም መልክት አለዉ እናትየዉ ሄዳ ልጁን ራቃት ሳይሆን ልጃን ወደ ቤተ እምነት ወስዳ ተራና ግዛያዊ ስሜት እንደሆነ ብትነግራት ልጅቱም ረጂም መንገድ ባልተገዘች ነበር
    ደግሞም ለምድያ የምያበቃ ሆኖ አልታየኝም😊

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 8 місяців тому +4

    Young lady, you sound you learn from your mistakes and you’re back to school which is good. But my advice to you is stop hating any women or men. Just focus on what God holds for you and keep going with building your inner peace and your best future. The past it is a history and none of us not prefect in this life. So no need to waist hating time on what they did to you. Just throw into the trash and keep praying. Surrender by the people who are meant to you like your family. In life we need qualities no quantities. So focus on the positive minded people to you and build a healthy relationship with them & continue to be nice even though people trying to put you down.
    God bless you!🙏

  • @soliyanaabera8312
    @soliyanaabera8312 8 місяців тому +2

    ይሄ ምን የሚሉት ታሪክ ነው የዛሬው አይመስጥም

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 8 місяців тому +2

    ከዚህ ታሪክ ምንም አልተማርኩም ወይ የአረዳዴ ችግር ይሆናል ያስተማራችሁ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ::

  • @user-es3pj5cq7i
    @user-es3pj5cq7i 8 місяців тому +1

    Mahteb ageteshi lay lemn alaregshim?

  • @TihitnaAragaw
    @TihitnaAragaw 8 місяців тому +1

    የኔ ውድ
    እኔም ታሪክሽን እጋራለሁ የእውነት ነገን መቀየር ከፈለክሽ ከሚዲያ ስራ በፊት በትገዢበት የህይወት ቅዱስ መፅሀፍ ትናንትን ዛሬ ነገሽን አንብቢበት እየተመለሽ ጥሩውን እየመረጥሽ ስለሆነ ተቃውም ከመቼም ጊዜ በላይ ይበዛል የጥሞና ጊዜ እንዲኖርሽና ለእይታ ብለው ታሪክሽን ከሚቀባበሉ ሚዲያ እንድትትረፊ እመኛለሁ

  • @toybamohammed6257
    @toybamohammed6257 8 місяців тому +5

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ነገር ልክ ትልቅ መከራ እዳሳለፈ ሰው እየመጣችሁ የምታላዝኑት ነገር አሁን ይሄ ምንድነው

    • @enattareko4994
      @enattareko4994 8 місяців тому +6

      የሰው ልጅ ካልሞተ በቀር አልተጎዳም ማለት ነው 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡 ዶማ

    • @hanlove412
      @hanlove412 8 місяців тому

      ​@@enattareko4994በጣም ግዴታ ተደፈርኩ እደጅ ወጣው ካላሉ 😏

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 8 місяців тому

      ​@@enattareko4994ዶማ😂

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l 8 місяців тому +5

    ፍትህ ለከንፈር 💋

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 8 місяців тому +1

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! የሚጠጣ ነገር ቢኖር ልጅቱ ውሃ ጠምቷታል ወጥቶቹ ምን ነክቷቸው ነው ትምህርታቸው ላይ የማያተኩሩት ? ዓላማ ይኑራችሁ እንጂ አይን አፋሯ በእሱ ብትቀጥይ ጥሩ ነበር ተማር ልጄ ቅድሚያ ለትምህርትሽ ስጭ ሌላውን ትደርሺበታለሽ

  • @beana3912
    @beana3912 8 місяців тому +2

    ገንዘብ ለመሰብሰብ ብለሽ የነገ ሂወታቸው እያስለፈለፍሽ አታበላሺ please😮ልጆች አሉሽ ኘይደል እስኪ የልጆችሽ ገበና ሚዲያ ላይ ቢወጣ አስቢ።

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq 8 місяців тому +2

    Geniye sewedeshe rejim edemna tena yesteshe.

  • @ethiofun7674
    @ethiofun7674 7 місяців тому +1

    Ayzosh wde ❤❤

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 8 місяців тому +1

    እኔስ ከዚህጉዲ አምልጫለሁእስከ23አመቴ ከእናዬጋ ከትምህርት ውጭ እናቴን በግብርና ማገዝ፣ከዛ ማትሪክን ወስጀ ስለስደትአላማው ሳይኖረኝ ነይ ስባል ስኡዲ 4አመት ቆይቸ አገሬ የሆነልጂ ጋ አገናኙን እናቴ እምቢአለች ከዛ2አመት ቆይቸ ዛሬ ኩዌት በልጂነቴግን ስለፍቅር፣መውደዲ አላቅም የሰፈርልጆች ቃሪያ ይሉኝነበር በጣም ዝምታ አበዛለሁ ይሄው ዛሬ እርጂና መጣ እላችኃለሁ

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 8 місяців тому

      የሷንከምሰማ ያንችንኮሜንትማንበቤደስአለኝ❤❤❤

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 8 місяців тому

      @@emuhiba9441 እሽ እህት

  • @taybat536
    @taybat536 8 місяців тому +4

    አሰላሙአለይኩም ዉድ የአገሬ ልጆች እደናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብታችሁ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ እህቶች ወንድሞች የገኒ ተከታዩች በፈጠራችሁ ይሁንባችሁ እኔ ሚስኪን ስደተኛ እህታችሁ ነኝ በጣም አሞኛል ተደረጃ ወድቄ አንድኛዉ አእግሬ ተሰብሬ ነዉ ኩትራት ነኝ እሹራት አላሰሩኝም እኔ ደግሞ አቅም የለኝም ኦብረሺን ለመደረግ ብዙብር ነዉ የሚያስፈልገዉ ገንዘብ ታላችሁ በገንዘባችሁ ታልቻላችሁ በዱአ አግዙኝ የመዳም ቅመሞች እራሳችሁን ጠብቁ

    • @user-hq3ex8dn7p
      @user-hq3ex8dn7p 8 місяців тому

      ወአለይኩም ሰላም እህቴ አላህ ጨርሶ ይማርሽ ግን እነ ሳራን መማርን በቲክቶክ አውሪያቸው እዛ ላይ ያሰባስቡልሻል ቅዳሜ ለእመይ ዲቦ መማር ቤት ቀጠሮ ተይዟል እሷም ኦፕሮሽን ልትደረግ እግሯን አይዞሽ በዱአ አስብሻለሁ😊

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 8 місяців тому

      wealeykum selam werahmetullahi weberekatu abshri ehtachn allah mulu affiyashn ymelslsh

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw 8 місяців тому +2

    መሃተብ የለትምም ማርያምን ትላለች ምንም አለገበኝምም የዛሬስ😅😅😅

  • @makisami
    @makisami 8 місяців тому +1

    አረ በስማም ሰንት ፈተና ስቃይአ ሳልፈናል ግን ግን እግዚአብሔር ሲጠብቅ ኖ ሱስ ያንችስ በዛ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 4 місяці тому +1

    ይህን ሁሉ በአደባባይ ተናግራ ወደ ቤተሰብ ትመለሳለች ፤ ከሰው ጋር እንዴት ነው የምትኖረው?

  • @Abirak6
    @Abirak6 8 місяців тому +3

    አረ ኮሜንቶች ሞራል ጠብቁ ሼም ነው ባይጠቅማቹም ላሽ ማለት ነው ኮሜንት ስታነብ ይብስ ልትጎዳ ትችላለች በዛላይ ቤተሰብ አለ ስለዚህ መቻል ነው

  • @user-dg5fs6wj6z
    @user-dg5fs6wj6z 6 місяців тому

    ይገርማል

  • @FirehiwotAsnake-bq7ck
    @FirehiwotAsnake-bq7ck 8 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ አዞሽ የኔ ሂወት ነው

  • @hanlove412
    @hanlove412 8 місяців тому +1

    አንዳንድ ኮመንቶች ተረጋጉ ግዴታ ተደፈርኩ አረገዝኩ ወለድኩ ማለት አለበት እንዴ ሁሌ የሚያስደስተን ሴት ስታለቅስ የኔ እናት የኔውድ ብሎ ለማለቃቀስ😏

  • @azit5510
    @azit5510 8 місяців тому +6

    ምንምትምህርትየለዉም ለምንቀረበች. ከንፈር መምጠጥ ልታስተምርነዉ እንደ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂ተፈጥሮዋ ይሆናል ቻሉት😂😂😂

    • @azit5510
      @azit5510 8 місяців тому

      @@f8863-z7k ክክክክአይደለም ፍሽንነዉ ከንፈርእየመጠጠ የሚወለድየለም

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 8 місяців тому

      @@azit5510መጣኮ ጨረሰችው ቱ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 8 місяців тому +6

    ምንም ወሬ አትችልም ምስኪን

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 8 місяців тому +3

    አይ ገኒ በመሀል እንዲያወሩ በመሀል ቸስ እምታረጊላቸው ቃላቶች በደስታ የውስጣቸውን እንዲዘረግፉልሽ ጠቅሞሻል መርማሪ ፖሊስ ብትሆኚ ብዬ ሳስብ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @kaletube5216
    @kaletube5216 8 місяців тому +1

    Arif temert new❤❤😢

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 8 місяців тому

    ኢሸ እኘምለዉ ዎዶች ብቻ አይደለም ሰቶችም ያፈቅራሉ ለማለት ያህል ነዉ 😢❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 8 місяців тому +4

    ግን ለወደፊቱ ህይወቷ አደገኛ ነዉ ሰዉ እንኳን ትንሽ አግኝቶ ፊቷን መሸፈን ነበረብሽ ገኒ እሷ አሁን ላይመስላት ይችላል ተጽኖ ይፈጥርባታል

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 8 місяців тому +1

    ሱዎች መተንፈሱዋ ራሱ እኮ ጥሩ ነው ይሄን ተናግራ ስቶጣ ምን ያህል እደሚቀላት እሄነይ እኮ

  • @cellone8915
    @cellone8915 8 місяців тому +1

    እድሜሸን መቀነሰ ለምን አሰፈለገ ምንም አልተመቸኝም የዛሬዉ ምን ተማርንበት አሁን

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 8 місяців тому +2

    Sorry my sister keep yourself be strong

  • @wewetutu1248
    @wewetutu1248 8 місяців тому

    ግን ምኑ ያስጠላል ?!ምርጥ ኮነዉ

  • @fatyajordan
    @fatyajordan 8 місяців тому +1

    Gen shuruba betsery yamerbeshal

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 8 місяців тому +2

    ገኒ. እንዴት ነሽ? የኔ እህት❤

  • @fanifaninure2556
    @fanifaninure2556 8 місяців тому +1

    እኔ ምንም አልልሽም ማርያምን እኔ ከአንቺ በላይ ነው የተሰቃየሁት ከሞት አፋፍ ነው የተረፍኩት እኔ በሽተኛ ሆንኩ እሱ ይሄው አግብቶ በደስታ እየኖረ ነው 😭😭😭🖐🖐🖐💔💔አይይይ4አመት አለፈኝ ይሄው ዛሬም አለቅሳለሁ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 4 місяці тому

      ኧረ እርግፍ አድርገሽ ተይውና ወዴ ራስሽ ተመለሽ የዛን ለት እስከዛሬ ምን ሁኔ ነው ትያለሽ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 8 місяців тому +1

    ገኒ❤❤❤❤❤❤

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 8 місяців тому +1

    Wede tsebel hidu zefen mnamn titesh

  • @AMELEWORKHAILU-hb5ld
    @AMELEWORKHAILU-hb5ld 8 місяців тому

    Fikir maxat new endih yemiyadergat childhood trauma alebat geni please ye councling agelglot yasfeligatal.

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 8 місяців тому +4

    ገኒ ሰላም ላንቺ ይሁን እውነት ነው ሁሉም ችግር በዛ ሰው ጫማ ስንቆም ከባድ ነው ግን አንዳንዱን ግን አስቀድመሽ ብትመዝኝውስ ምንም ቢሰማም ለእኮዮቿ ትምህርት የሚሆን ፍሬ ነገርም የለው ካልሆነ የአእምሮ ሀኪም ማማከር ማውራት እንድትችል ልትረጃትብትችይ እንጂ በአደባባይ ለማውራት ግን ትንሽ የሚያስፈልግ አልመሰለኝም ከትህትና ጋር እኔም ቤተሰብ አለኝ የልጆችም እናት ነኝ

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 8 місяців тому +1

    Geni sewedesh

  • @user-yy5np3hm9l
    @user-yy5np3hm9l 8 місяців тому +1

    መልክ ብኖራት ምን ልታደርግ እንደሚትችል መገመት ከባድ ነው።

    • @TihitnaAragaw
      @TihitnaAragaw 8 місяців тому

      በሰውነቷ አስተያየት ከመቀበሏ የመጣ በራስ አለመተማመን በውስጧ ነበረ ውበቷን አላወቀችም ነበር

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 8 місяців тому +1

    Ayizoshe

  • @tayekafisseha2254
    @tayekafisseha2254 8 місяців тому

    ayeee ahune yehe tarek new ezeh metesh kemetawere betekereseteyan hedesh neseha betegebe yeshale nber

  • @yekoyeeshetu-uj8rt
    @yekoyeeshetu-uj8rt 8 місяців тому +2

    ኧረ ዝገት🙄🙄🙄🙄🙄

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 8 місяців тому

    ኡፍፍፍ የዛሬው ግን አልተመቸኝም 😂🤣😅😁

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 8 місяців тому +1

    የዛሬዋስ ታሪክሳፍሆንተረትተረት ንው ግንለገንየ ስል አዳመጥሁት ጭራሽ ሴት አልውድም ገገማነሽ

  • @birtukangebrehiwot1695
    @birtukangebrehiwot1695 8 місяців тому +1

    ገኒ ምን ነካሽ?

  • @yegnayoutube
    @yegnayoutube 8 місяців тому +8

    በነገራችሁ ላይ ክፈሯን ስትመጥ ምን ትዝ አለኝ የሆነ ቀን ከሆነ ልጅ ጋር ሳወራ ከፈሪን ስመጥ ሳለስበው አንች ሳመኝ ነው ሚባል ጨርሽው እኮ ብሎ አሳፈርኝ😂😂 የምር አሁን ግን ትቻለሁ

    • @Kalkidan83
      @Kalkidan83 8 місяців тому

      hahahahhahaha ታዳ ለምን በግልጽ በግልጽ ነዋ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 8 місяців тому

      😂😂😂ሰርቶልሻል

    • @alzemtube5249
      @alzemtube5249 8 місяців тому +1

      ሱሰኛ ናት😂እሷ እንዲህ የምትመጠው ከሱስ የተነሳ ነው አሁን ሱስ ውስጥ ትመስለኛለች ፈጣሪ ይርዳት

    • @makisami
      @makisami 8 місяців тому

      ​@@alzemtube5249በትክክል የኔም ሀሳብነው

    • @yegnayoutube
      @yegnayoutube 8 місяців тому

      @@Kalkidan83 🤣😋

  • @user-vq5pk9ip7p
    @user-vq5pk9ip7p 8 місяців тому +1

    አይ ፍቅር ከባድ ነው iko ፍቅር💔

  • @user-xp2mj5st7e
    @user-xp2mj5st7e 8 місяців тому +2

    ኡኡኡኡኡኡኡ ከንፈራ አለቀ

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 8 місяців тому +1

    ታሪኩ እንዳለ ሆኖ የከፈርሽ ነገርስ ምላስሽ ከፈርሽ ላይ ምን ይስራል😂ልምከርሽ ብዬነው

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el 8 місяців тому +6

    እረ ገኒ እንደዚህ አይነት ታሪክ አታቅርቢ፤ ልጅቷ በራሷ ጊዜ ማንም ጫና ሳያሳድርባት ጠግባ ማንም ያገኛት ሰው ሲለጠልጣት ከርሞ ከዚህ ህዝብ ፊት ትሞላፈጣለች ወደዚያ ሂዳ ንስሃ ትግባ በፈጣሪ ምን አይነት ጉድ ነው።

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 8 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @tgfikadu7857
      @tgfikadu7857 8 місяців тому +3

      ባለጌ እደዚ አይባልም

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 8 місяців тому +3

    አሁን ይሄ ምን ትምርት አለው ዥልጥ. ዝንብ ይመስል በየመንገዱ ስትታፈሽ ኑረሽ እዚህ ትጨማለቂያለሽ ሆ እረ እፈሪ

  • @etsegnetfanetahun7936
    @etsegnetfanetahun7936 8 місяців тому +4

    ጉረኛ ወረኛ ቱልቱላ ቀዳዳ ዱዝ አጁዝ። ገንዬ ስለምወድሽ ብቻ ሳይገባኝ ሰማዋት ካሁን በዋላ የምት አቀሪቢያቸውን ባለታሪኮች መጀመርያ ገምግሚያቸው የምወድሽ❤❤❤

  • @T-T743
    @T-T743 8 місяців тому

    Giltsnetwa des sil. Bzu sew erasun tiru eyadrgr yawral enji achesalhu, eserkalhu bilo liyawra aychlm. Ewnt betam kin ena hakegna lib nsw yalesh ferari yerasishn des yemil life ysetshal ayzosh ehte

  • @seblicosebli8691
    @seblicosebli8691 8 місяців тому

    ጥቅሙ አልታየኝም ገንየ

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g 8 місяців тому +4

    አንድ የሚያለቅስ ወድ መጥፋቱ😂 ፍቅር ከባድነዉ ስንኖርበትና ሲወራ ልዩነቱ ከባድነዉ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-vk3sw2rg6z
    @user-vk3sw2rg6z 8 місяців тому +2

    ተመርመሪ እና ንስሐ ግቢ

  • @africanhairstyles2015
    @africanhairstyles2015 8 місяців тому

    Mejemeria tsegurishin astekakiye

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 8 місяців тому +1

    ይሄ ሁሉ ወላጆቿ ስላልተረዷት ነው።ገኒ ያንቺን ያክል ትንሽ ግልፅ ቢሆኑላት አትጠፉም ነበር።

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 місяці тому

      እዉነት ነወ

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 8 місяців тому +1

    አይ ገነት ትልቅ ሰው አርጌሽ ነበር አሁን ይሄ ምን የሚያስተምር ነገር አለው
    ለዚህ ፕሮግራም ስፖንሰር ትሰሪያለሽ የምርሽን ነው ?

    • @user-pb3tw5ph4i
      @user-pb3tw5ph4i 8 місяців тому

      አይባልም በምገባ የቡዙ እናቶች ተምሳልት ነች እንደንች እናት ዋልዳ አረብ አላከች ልጀን
      ጭንቅላት ለአንገት ጌጥ አረግሹ😢

  • @user-mu2ni4ek2x
    @user-mu2ni4ek2x 8 місяців тому +1

    የትውልዱ ዝቅጠት ማሳያ ብዬሻለሁ በዛላይ ታሪክሽ ትክክለኛ ፍሰት የለውም መቼ ነው የቆየ ታሪክ ነው ስትባይ አይ ሁለት አመት ቢሆነው ነው አልሽ ቆይተሽ ደሞ 2013 ላይ አልሽ ከልጁ ከተለያየሽና ሌላ ህይወት ከገባሽ በሁዋላ ውይ ፈጣሪ ያስብሽ እኔም ሴት ነኝ

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-fw2wb5uu8t
    @user-fw2wb5uu8t 8 місяців тому +1

    what is the point of this video please please keep your videos as previous

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 8 місяців тому +1

    ምድነዉ ከፈርሽን ጨረሽዉ

  • @chaltutube5924
    @chaltutube5924 8 місяців тому +1

    Gane erasu gera gabate eko😂

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w 8 місяців тому +1

    ወይኔ እስኪ ታሪኩን ልስማበት 10 ጊዜ ከንፈርሺን አትምጠጪ ደሞ ልምዲ ይሆንብሻል እህቴ

  • @biruketayetedenekw4848
    @biruketayetedenekw4848 8 місяців тому

    ተይ ባክሺ ሴቶች አይመቹሽም እዴ አትላላጭብን እራስሽን ኮስተር አድርገሽ የሆድሽን በሆድሽ ይዘሽ ብትኖሪስ ይሄ ጉድሽን ቤተሰቦችሽ ካወቁ አይበቃም እዴ ለመታወቅ ይመስለኛል ገኒጋር የመጣሽው

  • @user-cu5vu5cx4i
    @user-cu5vu5cx4i 8 місяців тому

    Genye❤❤❤❤

  • @zena9223
    @zena9223 8 місяців тому

    Min eyalech new

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 8 місяців тому +1

    ጓደኛዬን አገባት ማለቷ ነው እንጅ የኔ ታሪክ ነው እኔም ቦሌ ጅብሰን አካዳሚ ገጥሞኝ ነበር ።

  • @user-nk3zw4fm4t
    @user-nk3zw4fm4t 8 місяців тому

    Yalderesebet glgl yaqal esti zm belu

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 7 місяців тому

    What can people learn from this video? I didn't learn anything. Please don't make a video for views, You should choose a story. Choose something that will teach the youth.

  • @biruketayetedenekw4848
    @biruketayetedenekw4848 8 місяців тому

    ምነው ፍቅርን እኔብቻነኝ የማውቀው አልሽ እሳ

  • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
    @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 8 місяців тому

    Yemanat gel 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y 8 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @se4111
    @se4111 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @chaltutube5924
    @chaltutube5924 8 місяців тому +1

    Are mine ayenate mozaza nache echi damoo 🤔🤔🤔

  • @meseretguadie4764
    @meseretguadie4764 8 місяців тому

    እኔን የገረመኝ ከመቸ ጀምሮ ነው የዩኒቨርስቲ መግቢ 420 በለይ የሆነ