የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | ወደ ዕብራውያን | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2022
  • የዕብራውያን መጽሐፍ ከአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ሁሉ ይልቅ እጅግ ሞጋች መጽሐፍ ነው፡፡ እርሱ ከሚያስተምራቸው ነገሮች መካከል ጥቂቱን ብቻ ለመግለጥ ከመሞከር በዘለለ ምንም ልናደርግ በማንችልበት መጠን እጅግ በርካታ ነገር ተሸክሟል፡፡ ሆኖም፣ ከእነዚህ ውስብስብ ትምህርቶች ልንጠቀም የምንችልባቸው በርካታ መንገዶች አሉ፡፡ እንደ ዘመኑ የክርስቶስ ተከታዮች፣ ለኢየሱስ ያለንን መሰጠት በማመቻመች ራሳችንን ከሕይወት ፈተና ለማስመለጥ እንፈተናለን፡፡ ሆኖም የዕብራውያን ጸሐፊ ቀደምት ተደራሲያኑን እንዴት አጣዳፊ ምክር እንደለገሳቸው ለማድመጥ ልባችንን ከከፈትን፣ የቱንም ያህል ፈተና ቢገጥመን፣ በእምነታችን በርትነት በጽናት መቆም ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ማየት እንችላለን፡፡
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 38

  • @senaituae628
    @senaituae628 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 11 місяців тому

    ፓሰተር እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን የመፅሀፍ ቅዱስ ዳሰሳህን ለመስማት ሞክሬአለሁ ተባረክልኝ
    ፀጋ ማለት በአንተ አስተዋልኩ ምን ያህል የጌታ ፀጋ እንደበዛልህ አይቻለሁ ተባረክ ጌታ ይህንን ብርታት ደግሞ ደጋግሞ ያብዛልህ

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m 9 місяців тому

    ተባረክ

  • @AregashWoro
    @AregashWoro 10 місяців тому

    ቃጣይ ሰላም ይብዛ ላቹ 😊

  • @workinehmuseelias206
    @workinehmuseelias206 Рік тому

    ተባረኩ!

  • @LidyaTigabu
    @LidyaTigabu Місяць тому

    Tsega ybzalh paster

  • @berhanutadewos7708
    @berhanutadewos7708 Рік тому

    Thaberak

  • @user-wp3rp2sb2l
    @user-wp3rp2sb2l 7 місяців тому

    Yes

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 2 роки тому

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ አብቶ ይባርህ ፀጋው ያብዛልህ ፖስተርዬ 💕

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የቃሉ ባለቤት ጌታ ስሙ ይባርክ ፓስቴር ጌታ ይባርክህ እኔ በትምርትህ በጣም የተባርኩኛ ነው ኃይልና አቅም ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልህ📖📖📖🤲🤲🤲🍇🍇🍇🍇

  • @hanagutachewa
    @hanagutachewa Рік тому

    Geta yeberk pastar

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 6 місяців тому

    Bannaye testio shewit

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 роки тому +2

    ስለ አንተ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💞

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 2 роки тому

    ፓስተር ኣንተ የተባርክ ንክ

  • @user-zn4nz4oe1b
    @user-zn4nz4oe1b 5 місяців тому +1

    7

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛልክህ ፓስተርዬ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 роки тому

    Pastor በብዙ ተባረክልነ።።።(ገነት ከሥቶኮሖልም።

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 2 роки тому

    ተባረክ የኣባቴ ልጅ ክቡር ኣገልጋይ እግዚኣብሔር ጸጋው ይጨምርልህ። ተባረክ🙌🏼🇪🇷🇳🇴

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Рік тому +1

    kal yansewgnal paster asefaw hulam betelote asebehalhugn be ewent yetelote mils neh be bezu tebark antena yanti yehonw hulu be eyasus semi amennn😇

  • @dawitghiwet7966
    @dawitghiwet7966 2 роки тому

    በትምህርትህ ብዙ ተባርከናል ፓስተር እጅግ ኣብዝቶ ይባርክህ ፓስተር።

  • @user-em7sz6xe5f
    @user-em7sz6xe5f 2 роки тому

    ተባረክ ፓስተር

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 роки тому

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ የኔ አባት

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 2 роки тому

    Paster tebareke please pray for me

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 2 роки тому

    Tebarek bebzu pastor 🙌🙌🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿👏👏👏

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 роки тому

    Tebarek paster xega yichemer edime yasrezem

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 2 роки тому

    God bless you Pastor Asefaw more grace up on you 🙏💕

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 роки тому

    Pastor egzabr zemnh lezlalm yetbrk yhn amen

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 2 роки тому

    ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 роки тому

    Tebrk zemnh yetbrk amen

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 роки тому

    AMEN tebareku

  • @emnetberu5721
    @emnetberu5721 2 роки тому

    Tebarek pastor .

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 роки тому

    Thank you pastor 🙏

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 2 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 роки тому

    Pastor ketgmr gemro Eskah ders egzabr ertogh kuch beya eytmrk new

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Рік тому

    I will watch it. I was going to ask actually if you can teach us about angles/angelology so thank you for letting us know. I will definitely watch it.

  • @amovie07
    @amovie07 2 роки тому

    Thank you. Excellent Bible teacher. Blessed

  • @chalaalemu2239
    @chalaalemu2239 2 роки тому

    how the whole context concede with verse 9 that says Even though we speak like this, dear friends, We are confident of better things in your case- things that accompany salvation

  • @bonitaassefa1338
    @bonitaassefa1338 2 роки тому +1

    ፓስተርዬ ሰላም ላንተ ይሁን እንዴት ከርመሀል በላቭ መግባት አልቻልኩም ሰሞኑን ትንሽ ስራ በዝቶብኛል ለዛ ነው ግን እየተከታተልኩ ነው ጌታ በብዙ ይባርክህ