ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 днів тому

    ሙሴ ዘፍጥረትን ሲጽፍ፣"መጀመሪያ እግዝብሒር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ "አለ፣ይኸ ልክ ነው፣"ምድርም ባዶ ነበረች "ሰህተት ነው ፣ባዶ የሆነ ነገር የለም፣አንድ ጊዜ ነበር የዘረገፈው።አንድ ቀን ሁለተኛ ቀን ፣ሰባተኛ ቀን፣እያለ እየረፈ አልፈጠረም ፈጣሪ።ሙሴ ይጠየቅ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 днів тому

    መጀመሪያ አዳም ተፈጠረ"ሚለው ስህተት ነው፣ "ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው" ቢባል ልክ ነው፣ሔዋንን ከአዳም አጥንት ሰራት"ሚለው ሀሳብ አያሳምንም።እንስሳትንም ሁሉ ወንድና ሴት አደርጎ ነበር የፈጠራቸው፣ካልገባህ ሙን ጠይቅ የዋህ አጻጻፍ ለዋሁ ሰባኪ ይሁን

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 днів тому

    የዘፍጥረት መጽሐፍ በብዙ ስህተት የታጨቀ ነወ፣ምድር ባዶ አንደነበረች ሙሴ የት ነበር?የፈጣሪ አማካሪ ነበር ወይ?ሙሴ ይጠየቅ፣ባልገባን ጉዳይ ውስጥ አትንከሩን

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 днів тому

    በስድስተኛው ቀን ሰውን ፈጠረ ተባለ ፣ሙሴ ይጠየቅ ።ደግሞም አያሳምንም ፣ዘፍጥረተአለምን አንድ ገዜ ነበር የዘረገፈው፣ቢባል የፈጣሪን ችሎታ ከፍ ያደርጋል፣ዛሬ ፈጥሮ ስለደከመው፣በነገውም መፍጠር ጀመረ"አያስብልምን?ሙሴ ይጠየቅ ፣

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 днів тому

    ወንጌልን ወይስ የአይሁዶችን ታሪክ ነው የምታስተምረን?ሙሴ የጻፈውም ኦሪት ስለአይሁድ እንጂ ስለእኛ ኮ አልነበረም።ስለሱባኤ ምን አገባን?ድነታችንን አይወሰንም፣አይሁዶችም በጻፉት ታሪክ ነበር የደነዘዙት፣መዳን በኢየሱስ ብቻ ሲባል፣"እኛ ምርጦች በምርጫው ድነናል "ይሉናል ፣አንተም ሰባኪው ወንጌሉን ስበክ በሕግ አምላክ