Acts 15:13When they finished, James spoke up: "Brothers, listen to me.15:14Simon has described to us how God at first showed his concern by taking from the Gentiles a people for himself.15:15The words of the prophets are in agreement with this, as it is written:15:16"'After this I will return and rebuild David's fallen tent. Its ruins I will rebuild, and I will restore it,15:17that the remnant of men may seek the Lord, and all the Gentiles who bear my name, says the Lord, who does these things'15:18that have been known for ages.15:19"It is my judgment, therefore, that we should not make it difficult for the Gentiles who are turning to God.15:20Instead we should write to them, telling them to abstain from food polluted by idols, from sexual immorality, from the meat of strangled animals and from blood.
Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
Geta ybarkh 🙏🙏🙏🙏
tabaraki paster
Amne Amne Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
አሜን ፀጋው ይደግፋን
ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት
Amne Amne Amne ❤
pastor ሠላም ነው የጌታ ሠላም ይብዛል
እኔ Ethiopia የምኖረው እና በእግዚአብሔር ቤት እንደበረታ በምድር ስኖር መልካም የዘር እንደዘራና ማጨድ ጌታ አቅም እንደሰጠኝ ፀልልኝ 🙏
ተባረክ ፓስተር አስፋዉ ድንቅ ተምህርት ነዉ🌸🌷🍀🌹🌻🌺🌿🌼❤💕
አሜን አሜን እዉነተኞ አስተማሪ ሁሉም ክርሰቴንሊማረዉ ይገባል የርሶን ትምህርት በተለይ የኢትዮጵያ አገልጋዬች ሊማሩ ይገባል።
AMEN
Pastor Be Blessed
amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn geta yeredag beyesus sem. pastereyee geta amelak zemenhen yebarekew.
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር አስፋው
ብዙ አግዘሀናል በትምህርትህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል የሆነ እውነት የሆንውን ይህንን እንጄራ ስለእበላን ተባርክ
❤❤Amen
ለተጨነቁ የሜደርስ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ፓስተር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ
Amen
ፓስተርዬ ትምህርቶችህ ህይወቴን 90° ቀይሮታል ጌታ ዘመንህን ይባርክ አመሰግናለሁ
መጋቢ ስለአንተ እግ/ር በብዙ ይመስገን!!!
Amen benuro yemgelet adrgegn yene geta pastorye yetebarek nek silante getan amesegnewalew 🙏❤
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባት ስላተ እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንንንንን
Have mercy....
Pastor asfaw እግዚአብሔር በዘመኑ ሐሉ ሠዉ አለው እዉነተኛ ታማኝ እዉነትን የሚናገር ለሠዉ የሠዉ ችግር የሚገባዉ እግዚአብሔር አለዉ እኔ ምን እላለሑ Pastor እንዳንተ ያለ ቢበዙልን ሥንት ችግር ይቀረፋል አሑን እኮ ሠዉ ሑሉ ልክ እንደ መሣፍንት ዘመን የፈለገዉን በሚሖንበት ግዜ አንተን የሠጠነ እግዚአብሔር ሥሙ ይባረክ።አንተ የተባረክ በእዉነት እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሠብሕ ይባርክልኝ።(ገነት ከ Stockholm )
@@abdihassan5128 አሑን በአለሑበት መከራ Pastor ለልጆቸ የፀለየልኝ ነኝ። በጣም እግዚአብሔር ይባርከዉ ሌላ ምን እላለሑ።እግዚአብሔር በዘመኑ ሠዉ አለዉ በነ እዪሣፍጥ ዘመን ከአክአብ ጋር ለጦርነት ሢወጡ አንድ በኤልሣእ ላይ ዉሐ የሚያፈሥ የነበረ ነብይ አለ አሉት መቸም ኢዮሣፍጥ ከአክአብ ጋር ለጦርነት እሽ ብሎ ሊወጣ ቢፈቅድም ግን እግዚአብሔርን እንጠይቅ በመጀመሪያ አለ ብቻ ምን ልል ፈልጌ ነዉ እግዚአብሔር በዘመኑ ሠዉ አለዉ። Pastor አሥፋዉ ዘመኑ ይባረክ።
ጊታ ዘምነሀን የአንተ የ ሆነውን ሁሉ ይባርክ የአንተ ቻናል የምድረበዳ ሰጦታየ ነው ክፉ አያግኘህ ስላምሀ ሞቶ ይትርፍልኝ ቀኑ እስኪደርስ እናፈቃሉ እሂንን ፕሮግራም ኑርልኝ መካሪየ አስትማሪየ 🙏
be blessed
አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ጸጋውን ያብዛሎት
Yemwdk zemnek yelemlem yene wodaj selk txst aderg ezew laye abate
Zemenihe yibarek paster Asfaw
Pestor geta yisus yibarik
Wow
Ameen pastor egziyabher edme ena tena yesteh, tebarek Ameen. Abdi from uganda.
Thank you very much Pastor
አሜን ጌታ ሆይ ይሁንልኝ ፀጋ ይብዛልን ለመፀለይ እርዳን።
Zemnh yetbrk yhn amen pastor
Amen Amen Amen amen
Blessed more
ተባረከ ፖሥተር
የሐዋርያት ሥራ 15:13 እነርሱም ዝም ካሉ በኋላ ያዕቆብ እንዲህ ብሎ መለሰ። ወንድሞች ሆይ፥ ስሙኝ።
የሐዋርያት ሥራ 15:14 እግዚአብሔር ለስሙ የሚሆንን ወገን ከአሕዛብ ይወስድ ዘንድ አስቀድሞ እንዴት እንደ ጐበኘ ስምዖን ተርኮአል።
የሐዋርያት ሥራ 15:15 ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይሰማማል፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ።
የሐዋርያት ሥራ 15:16 ...
የሐዋርያት ሥራ 15:17 ከዚህ በኋላ የቀሩት ሰዎችና በስሜ የተጠሩት አሕዛብ ሁሉ ጌታን ይፈልጉ ዘንድ እመለሳለሁ፥ የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን እንደ ገና እሠራታለሁ፥ ፍራሽዋንም እንደ ገና እሠራታለሁ እንደ ገናም አቆማታለሁ ይላል ይህን የሚያደርግ ጌታ።
የሐዋርያት ሥራ 15:18 ከጥንት ጀምሮ ሥራው ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቀ ነው።
የሐዋርያት ሥራ 15:19 ስለዚህ ከአሕዛብ ወደ እግዚአብሔር የዞሩትን እንዳናስቸግራቸው፥
የሐዋርያት ሥራ 15:20 ነገር ግን ከጣዖት ርኵሰትና ከዝሙት ከታነቀም ከደምም ይርቁ ዘንድ እንድንጽፍላቸው እቈርጣለሁ።
Amne Amne Geta yibarkchu tabarku 👍🏻 ♥️
Gata zemnh lezlalm Yebrk
God bless you Pastor
ተባረክ ፓስተር
ፓስተር ስለ እራይ መጻሓፍ ከታናገርከዉ ትንሽ ያልገባኝ ስለ ጎግና ማጎግ የታናገርከዉ ነዉ አንዳንድ ቦታ ስትናገር ጎግና ማጎግ ከሽህ መንግስት ግዜ ቦሃላ ነዉ ብለህ ለላ ቦታ ላይ ደግሞ በመከራዉ ዘመን በመጀመርያ ሶስት አመት ተኩል ላይ ነዉ የምል ነገር ስታወራ ነበረና እሱን ነገር እንደት ታይዋለህ ራይ መጻሓፍ ምእራፍ ሃያ ላይ ግን ከሽህ መንግስት ቦሃላ እንደ ሆነ ነዉ ምያወራዉ ትንሽ ስላልገባኝ ፓስተር ተባረክ
Assitiï
Acts 15:13When they finished, James spoke up: "Brothers, listen to me.15:14Simon has described to us how God at first showed his concern by taking from the Gentiles a people for himself.15:15The words of the prophets are in agreement with this, as it is written:15:16"'After this I will return and rebuild David's fallen tent. Its ruins I will rebuild, and I will restore it,15:17that the remnant of men may seek the Lord, and all the Gentiles who bear my name, says the Lord, who does these things'15:18that have been known for ages.15:19"It is my judgment, therefore, that we should not make it difficult for the Gentiles who are turning to God.15:20Instead we should write to them, telling them to abstain from food polluted by idols, from sexual immorality, from the meat of strangled animals and from blood.
ፓስተርዬ ስላምህ ይብዛ ፓስተር እኔ አዲስ ክርስቲያን በጌታ የፀደቅኩኝ ነኝ ያለሁት እሜሪካን ነው ነግር ግን ፀሎትና ምክርህን ፈልጋለሁ እባክህን ፓስተር ፍቃዱኛ ኩሆንክ ስልክህን እባክህን እርዳኝ በሀሳብህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ:;
ሰላም አበባ በሜሴንጀር በውስጥ መስመር ስልክሽን ላኪልኝ
@@asfawBekelepastor ፓስተርዬ ስለመለስክልኝ ጌታ ያክብርህ ነገር ግን ሜሴንጀር የለኝም ሌላ አፕ ካለህ በምን ላግኝህ? ተባረክ ፓስተር::
@@abebaabrham1655 WhatsApp or Viber or Facebook messenger
ሰላም ፓስተር ሊንኩን ለማግኘት በፌስ ቡክ ምን ብዬ ልግባ እስካሁን በፌስ ቡክ ስላልተከታተልሁ ።አመሰግናለሁ
Ye 8 seatu wory besak gedlognal pastorye 🤣🤣🤣 ante gen asaznkgne endet chalkew 😂😂
Amne Amne Amne ❤
ተባረክ ፓስተር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ