መተት ሲላኩ እና ሲታደሱ የሚያሳዩት ምልክቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @TigstAboye
    @TigstAboye Місяць тому +14

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን ከባድ ነው እኔ ደካማ ልጆቹን የማይረሳ መድሃኒአለም ይጠብቀን እግዚአብሔር ይመሰን ገና ከእናቴ ማህፀን የጠበቀኝ አምላክ እርዳን ጠብቀን

  • @aleassefa
    @aleassefa 6 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @senbetanemera5628
    @senbetanemera5628 Місяць тому +6

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒዓለም ዋስ ጠበቃ ሁኖ ይጠብቀን

    • @DameBeyene
      @DameBeyene 29 днів тому +1

      Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @asdfghjkl-dd3nz
    @asdfghjkl-dd3nz 21 день тому +2

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem 29 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን መድኃኔአለም በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 Місяць тому +3

    እንኳን በሰላም መጣህ እግዝ ያብሔር ፀጋውን የብዛልህ

  • @yewnetlijtefra1400
    @yewnetlijtefra1400 Місяць тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @MershaYmer
    @MershaYmer Місяць тому +2

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በአዉነት
    ያገልግሎት ዘመንክን እግዚያብሄር ይባርክልህ

    • @BemnetMelake-n1x
      @BemnetMelake-n1x 21 день тому

      ኣባቲ በታም ነዉ የምወዳቸጠዉ ኦና የማከብራቹዉ እድሚዉ ያረዘምለን 🙏🙏🙏

  • @selammezmur6944
    @selammezmur6944 Місяць тому +3

    የድንግል ማሪያም ልጅ መድኃኒያለም ቸርነቱና ምህረቱ ዋስ ሆኖ ይጠብቀን

  • @ferehiwotlulseged5463
    @ferehiwotlulseged5463 Місяць тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏

  • @YemariyamLgi
    @YemariyamLgi 29 днів тому +1

    kalehiwet yasemaln yagelglot zemenh fetari ybarklh

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 27 днів тому

    አሜንንን ወድማችን ፀጋን ያብዛል ቸሩ እግዝአብሔር

  • @jshejsvs478
    @jshejsvs478 Місяць тому +2

    እግዚያብሔር በፀጋው ይባርክክ

  • @faskiafasika
    @faskiafasika 17 днів тому

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 27 днів тому +2

    እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይታደጋል!!!!

  • @FarhanFarhan-j4s3s
    @FarhanFarhan-j4s3s 29 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @biriktykeflu927
    @biriktykeflu927 14 днів тому

    ሽግዚ ቤታደስም እንዴት ነዉ የሚፈታዉ የምትለዉ እግዚአብሔር ያሰረዉ በደም መታደስ ይፈታሉ ለመጀመርያ ግዚ ነዉ የምሰማዉ ከአንተ ሰዉ እንዲፈራ ያስተላለፍከ መልዕክት ነዉ የሚመስለዉ አስበን ብናወራ ጥሩ ነዉ ከእግዚአሔር የሚበልጥ ማንም የለም እግዚአብሔር ያሰረዉ ማንም አይፈታዉ እግዚአብሔ የፈታዉ ማንም አያስረዉም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለሰይጣን አትስጠዉ ስልጣን ይባላል የወደቀ የረከሰ ነዉ ክብር አትስጠዉ

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Місяць тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @Mesiymaryamlij1991
    @Mesiymaryamlij1991 20 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን።

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 23 дні тому +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽በርታ ሓወይ

  • @mahraAlYassi-d6n
    @mahraAlYassi-d6n 13 днів тому

    መዳኒያለም አባቴ አተ ጠብኝ አሁን ያልካቸው ነገሮች ኔ ላይ አሉ ተሰቃየው በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተማሪያም ብላችሁ አባታቸን ከጤና ጤና የለኝ ከገዘብ ገዘብ የለኝ ያለውት በስደት ነው ያለውት😢😢😢😢

  • @abijabishaw6371
    @abijabishaw6371 Місяць тому +1

    እግዛብሄርእድሜ ይስጥልኝ

  • @AregashDarka
    @AregashDarka Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰሰማልን የእኔ ታርክ ነዉ መድሃኔ አለም ታድጎኝ ነዉ የምኖረዉ

  • @kedeset
    @kedeset 26 днів тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 18 днів тому

    እግዛብሄር እድሜ ይስጥልኝ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @MartaAlemu-k6l
    @MartaAlemu-k6l 26 днів тому

    ቃለህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Місяць тому +1

    ቅድስት ኤርሰማ አደይ ማዓረይ ባሪክን እሞ ካብ በረከትክ ክካፈል ሓደራ😢👏👏👏

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k Місяць тому +3

    እኔከላየ ላይያለዉ መፈሰ ጠቆረ ነኝብሎል በጣም ነዉ ሰዉሜጠላኝ ጥሩም ሰሰራ አልመሰገንም ትንሾነገረ ትገንብኛለች ብሰራም፩አይበረክትልኝም እኔያሰኩት በረከት የለዉም በገዘብ በኩል ገብጋባነኝ

    • @fozeyaderbaw387
      @fozeyaderbaw387 Місяць тому +1

      እነ፮ምእንዳንቺው

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k Місяць тому +1

      ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን

  • @TizitaBirhanu-m1g
    @TizitaBirhanu-m1g 29 днів тому

    እዉነትነዉ ጌታይባርክ እዉነትነዉየምትለዉሁሉ

  • @najwaalghmdi1059
    @najwaalghmdi1059 28 днів тому

    አሜን

  • @yosefhaile2674
    @yosefhaile2674 28 днів тому

    Tiwulidun tadegut yageligilot zemenhn egziyabiher ybark

  • @Kcjc-f8z
    @Kcjc-f8z 29 днів тому

    ቃለህይወትያሰማልንወንድማችን

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m Місяць тому

    አሜን ❤❤

  • @Kidist-uh4cz
    @Kidist-uh4cz 29 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 Місяць тому +2

    Memhir ehe new mexaley yiselechegnal yidekimegnal betam new yemiselechegnsl betam metegnat abezalehu yaw gidel tebiye new enam yemigermew ke meskerem behuwal new ehe neger yejemeregn betam tamime neber beka kemot new yedankut gin ahunim silchit eyalegn new yemixeliyew bewistem yaweragnal min alesh leman new yemitinoriw yaw lij silalegn gin endew lij baynor erasen latefa bizu gize yifetinegnal kelijinete jemiro new ehe neger temesegen fetari yawim bemekuteri sayhon bexelot bicha besigidet yemiyazew yemitaserew equan ahun awekugn betam gebitognal beden eberetalehu memhir xegawin tenawin yabzalot beka lene ategeb honew yenegerugn yahil hono new yetesemagn 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

    • @SagiAdon
      @SagiAdon Місяць тому

      Beged ket belhe mexeley newu kidus Michael yerda amen

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 Місяць тому

    Amen amen amen egzbher xegawin tenawin yabzalot yeselechegn eyadesubign silchit new yalegn ye zarew medhianalem lib yistachew

  • @הבטםהבטם
    @הבטםהבטם Місяць тому

    Amen Amen

  • @welidzerneh4518
    @welidzerneh4518 Місяць тому +1

    Egizeabher yistilin!!!

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 Місяць тому +1

    በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅክ

  • @abebaghebre5704
    @abebaghebre5704 19 днів тому

    Kelhwet yasemen

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr Місяць тому

    ❤❤❤❤ Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @biriktykeflu927
    @biriktykeflu927 14 днів тому

    እግዚአብሔር ካሰረዉ እንዴት በመታደስ የሚፈታዉ አልገባኝ ከእግዚአብሔር በላይ መታደስ ይበልጣል ማለት ነዉ የምትለዉ

  • @gezehagndiriba8780
    @gezehagndiriba8780 14 днів тому

    Jesus is Lord eyesus geta nae

  • @Dgs-h9m
    @Dgs-h9m 23 дні тому +1

    ኧረ ከባድ ነው 🥺🥺🥺ፈጣሪ በቃ ይበለን ቤተሰቦቼን አሳጡኝ አንተ ተበቀልልኝ አምላኬ እኔ አቅም የለኝም😭😭💔💔💔🙏🙏🙏

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 27 днів тому

    ‏‪0:25‬‏ ❤❤❤❤

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo Місяць тому +1

    ወንድም እህቶቼ እባካችሁ ህልሜን ፍቱልኝ የሆነ ቀይ ረዥም ሰውዬ ቤት ሄጄ አቅፎ የሳመኝ ይመስለኛል መተኛትም የሚፈልግም ይመስለኛል ከዛ ልብሴን አውላልቄ ሌላ ቀይሬ ቦርሳዬን ስልኬን ልብሴን በሙሉ ሰብስቦ ጓዳ አስቀመጠብኝ እኔ ወደውጪ ወጥቼ ስመለስ እቃዬ ከተቀመጠበት ለመውሰድ ስሞክር ትልቅ ውሻ በር ላይ አላስገባ አለኝ ስባንን ደግሞ በጣም ትልቅ ጥቁር አይጥ ፀሎት ቦታዬ ላይ እየበጠበጠኝ እየወጣ ነበረ ስእለ አድኖና የፀሎት መፀሀፌ ላይ በጣም ነው የደነገጥኩት እባካችሁ ፍቱልኝ ጨንቆኛል

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Місяць тому

      ስሙማነው ስሙ ነው ትርጉሙ ያለ ውሻው የቤተሰብ ዛሬ ነው ጥቁርቀይ ከሆነ ነጭ ከሆነ ስለት አለብሽ አስገቢ

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo Місяць тому

      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ጥቁር ይመስለኛል የሰውየው ስም ጠፋብኝ

    • @LemmaTolosa-dh8mr
      @LemmaTolosa-dh8mr 24 дні тому

      ህልምሽ መተት ነው እኔ ውሻ ሳይ መተት ይላክብኛል እቃሽም በረከትሽ ነው ቢወስደው ጥሩ አልነበረም አይጡ የሰላቢ መንፈስ እንደተላከብሽ የሚያሳይ ነው

  • @MuluMulu-hn3yn
    @MuluMulu-hn3yn Місяць тому

    Bartaln❤❤❤❤❤❤

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Місяць тому

    ❤❤❤

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 Місяць тому

    🙏🙏🙏

  • @NegeHa
    @NegeHa Місяць тому

    አረ እባክህ ባቡር ይሂድባቸው ደሞ ለነሱ ጥሩ ማሰብ❤❤❤

  • @MeskeremMeski-v6s
    @MeskeremMeski-v6s Місяць тому +2

    እረ ወንድሜ ያለፈው አመት ሙሉ ስታመም ከረምኩ እንድ ቀን ጭራሽ በተኛውበት በሩን ከፍቶ ቀጥታ እንቆኝ እንገቴን እገልሻለው ብሎ እንቆኝ ስነሳ ግን ጉሮሮዬ አብጦ እይደማ ወዲያው እቡነ እጬጌ ይኃንስ ሄጄ ደና ነኝ

  • @zebnabisetegn8837
    @zebnabisetegn8837 28 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birkenegash4576
    @birkenegash4576 Місяць тому

    enkuan beselam meta

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 Місяць тому

    ወንድሜያልካቸውሁሉነገሮችእኔላይአለበሥደትተሠቃየሁ

  • @TigstAboye
    @TigstAboye Місяць тому

    እውነት ነው ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤🎉

  • @WOrkensheMakonini
    @WOrkensheMakonini 28 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HanaMelese-n8w
    @HanaMelese-n8w Місяць тому

    kale hiwot yadrmalin memihir .Gin "debteta"yemilew kal.tenkwayin ayiwekilim.yetemare weyim dinkwan malet new aydel?

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 8 днів тому

    በኢየሱስ ስም ይሄ ሁሉ ስልጣን የለውም የደብተራን ስራ የሚያፈርስ ያለም መዳኒት ኢየሱስ ተገልጧል

  • @gezehagndiriba8780
    @gezehagndiriba8780 14 днів тому

    Muwart inna tenkola Israel lay ayseram enamel lay aysram be geta be eyesus sim!

  • @HimanotAsfaw
    @HimanotAsfaw 22 дні тому +1

    Amen 🙏🏼

  • @DuretiTadesse
    @DuretiTadesse 26 днів тому

    metetamochu enate ayifelgachum end

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 21 день тому

    መተት በየወሩ ነው የሚያድሱት?

  • @Janette-e7j
    @Janette-e7j 28 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤!!❤❤❤❤❤❤

  • @Emue-ce4zo
    @Emue-ce4zo Місяць тому

    ወንድም በምን ላግኝህ 😢😢😢

  • @amenehaileselasse3963
    @amenehaileselasse3963 Місяць тому

    መተታም ነህ ራስህ😅😢

    • @lchielyas3652
      @lchielyas3652 Місяць тому

      ፈጣሪ ልበና ይስጥህ🤔

  • @zebnabisetegn8837
    @zebnabisetegn8837 28 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zebnabisetegn8837
    @zebnabisetegn8837 28 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢