Memehir Girma Wondimu Video 702 የአርቲስት ፈተናዎች ፡እድል ዘጊ ምንድነው?ሥለ መንፈስ ማዋቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 324

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 3 години тому +4

    የኔ አባት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ዎን ይስጦት አሜን

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 18 годин тому +38

    አባታችን ጉባኤው ይቀጥል ብዙዎች ታስረዋል አባታችን አይተውን እባኮት

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 17 годин тому +18

    ምርያልሁ በለን ስለ ድንግል ማርያም
    ምርያለሁ በለን ስለ ድንግል ማርያም
    እግዚአብሔር ሆይ በደላችን ትተህ ይሄ መዳን ያሳየሀን ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
    ለኣባታችን ደሞ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ሰጥተህ ኣኑርልን❤❤❤

  • @ቃልየመንገዴመሪ
    @ቃልየመንገዴመሪ 18 годин тому +64

    አቤቱ በቁጣህ አትቅሰፈኝ በመአትህም አትገስፀኝ ድዉይ ነኝና አቤቱ ማረኝ።መዝ6:1 ለአባታችን ትርፍርፍ ያለ ፀጋ ይስጥልን። ለእናንተ የድረሰ ለኛም ይረስልን😢😢ከኔጋርማ ትግል ነዉ በየቀኑ😢😢

  • @fyry8481
    @fyry8481 18 годин тому +43

    ✅መምህር ግርማ የዘመናችን ሐዋርያ

  • @Mahiyfeker-d2s
    @Mahiyfeker-d2s 19 годин тому +39

    የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ቀን ያውጣልን የልጆቼ አምላክ እርዳኝ ፀልዩልኝ አባቴ

  • @TateqTateq
    @TateqTateq 6 годин тому +1

    ለአባታችን እድሜን እንደማቱሳላ ጸጋን እንደኤልሳ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ። እንኳን ደህና መጣሉን አባታችን ።

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 17 годин тому +27

    አባታችን እኔስ ቃላትም የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @FIRTUNAMELESE-o2q
    @FIRTUNAMELESE-o2q 5 годин тому +1

    አባታች እርሳ ላይ አድሮ የሚፈዉሰን የሚባርከኝ አምላክችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ 🙏

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 19 годин тому +19

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባ በጸሎትዎ አስቡን ከፈጣሪ እርቀናል እና አስታርቁን😢እግዚአብሔር አምላክ ከሚድኑት ጋር ያድርገን ከተጠሩት ሳይሆን ከተመረጡት ጋር ያድርገን ሀገራችንን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር☝️💒✝️

    • @wenyzeyed5604
      @wenyzeyed5604 6 годин тому +1

      አባ በፀሎተዎት አስቡኝ ወለተ ሚኪያኤል

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 19 годин тому +14

    መምህር ግርማ በእድሜ ጤና ያቆይልን የኛእንቁ አባት አይ የኛ ክፍት 😢😢😢

  • @yenantw21
    @yenantw21 16 годин тому +13

    እናንተም የፈታ አምላክ እኛንም ከታሰርንበት እስራት እግዚአብሔር ይፍታን በእውነት በታደል ነው።😢😢😢አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ሌላ ምን ይባላል ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @SamiDaniEyo
    @SamiDaniEyo 19 годин тому +17

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን የእግዚአብሔር ስራ ይገለጣል ሰዉ ይድናል ሁሌም ወደፊት🌺🌺🌺

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 8 годин тому +2

    ለናተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ከሚያውቀው እስራት ይፍታን ኡባታችን አረጅም እድሜ ይስጦት

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 16 годин тому +5

    እንኳን ደህና መጡልን አባታቼን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መተት አድራጊዎች ያጥፋልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold 16 годин тому +4

    ማርያም እናቴ ለሀገሬ በሰላም አብቂኝ❤ አባ እድሜና ጤና ያድልዎት...ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ...ምሬሀለው በለኝ ስለድንግል ማርያም.....

  • @ancaaluunigaatuu3394
    @ancaaluunigaatuu3394 17 годин тому +5

    እግዝአብሔር ይመስገን ፣አባታችን ወደ አግልግሎት ተመልሷል።ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ለአባታችን።

  • @NatiSmartwa
    @NatiSmartwa 5 годин тому

    አባቴ በእጅዎ መባረክ እውነት እንደሰማይ ቢርቀኝም ለሁሉም ጊዜ አለው የመዳን ቀኔ በእግዚአብሔር እጅ ነውና አባቴ በፀሎት ያስቡኝ አሜን

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 15 годин тому +4

    ለህይወታችን❤መሠረት የሆኑ ዉድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና❤ይስጦት ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤🤲🤲🤲❤❤❤

  • @WeletGbreil-s3c
    @WeletGbreil-s3c 14 годин тому +3

    አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደረስ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረብኝ

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 18 годин тому +6

    እመብርሀን ወላዲት አምላክ እርጂኝና እዚህ ቦታ አድርሽኝ እናቴ

  • @HuggTh
    @HuggTh 8 годин тому +1

    አባታችን መድሃኔ ዓለም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዎት ይብዛልን አባ❤❤❤
    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
    የተፈሳችሁ እህት ወንድሞቼ ለእናተ የደረሰ
    ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ለስደተኞች
    ይድረስልን!❤🙏❤እመብርሃን ሀገራችንን
    ሠላም ታድርግልን!❤🙏❤በሠላም
    ከስደት ትመልሰን!❤🙏❤💚💛❤

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 12 годин тому +2

    መሰደዴየ ሆነልኝ ለበጎ እንኳን መጣሁ አረብ አገር እንቁ መምህራች እየሰማን ንቅት አልን ተፈወስን ተመስገን ሌቤቴሰብም ተረፍን ❤

  • @رحيل511
    @رحيل511 12 годин тому +2

    አባታችን እድሜን ከጤነ ገር ያርዝምልን ድንግል ማርያም እነቴ የማደኔን ቀን አቅርብልኝ ከነቤተሰቦቼ አሜን፫

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 16 годин тому +4

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ስለ ቸሪቱ እመብርሃን ብሎ ይማረን 🤲እድሜ ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ

  • @kiflegebrezgabher2090
    @kiflegebrezgabher2090 13 годин тому +2

    እግዚአብሔር የመሰገነ የተባረከ ይሁን ኣባታችን እንኳን እግዚአብሔር በሰላም ኣምጥዎት በጣም ደስ የሚል ቀን ዕድመና ጤና እግዚአብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጦዎት

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 16 годин тому +4

    የኛ ዕንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት አሜን ❤❤❤❤

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 17 годин тому +4

    አባታችን እግዚሐብሄር ይጠብቅልን ።ሁላችንንም ይማረን ከታሰርንበት ቸሩ መዳኒአለም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 18 годин тому +5

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 8 годин тому

    የእግዚአብሔር አምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን አቤቱ እንደ ቸርነትህ አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን ያቆይልን አባታችን እልልልልልልልልልልል

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 3 години тому

    ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስንቱ በየቤቱ ተይዟል እግዚአብሔር ይርዳን በምህረት እጁ ይጎብኘን

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 18 годин тому +5

    አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲 ሺአመት ኑሩልኝ♥️♥️♥️♥️ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌾🌾🌾🌾🌾

  • @EyerusAdefris
    @EyerusAdefris 8 годин тому

    እግዚአብሄር የመሥገን አሜን አባታችን በእድመሜ በጤና ያቆይልን አሜን!!!

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 7 годин тому +1

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @tsehaynigus6311
    @tsehaynigus6311 12 годин тому +1

    ለኛም የድህነት ቀን ይምጣ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ig ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 15 годин тому +4

    አባታችን እንኳን በስላም መጡልን እድሜናጤና ይስጦት❤❤❤

  • @AmanuelGebremedhen
    @AmanuelGebremedhen 14 годин тому +2

    አባ እግዝአብሔር ከሁሉ ኩፉ ይጠብቃቹ እድሜና ጢና ይስጣቹ እኔም አንደ ቀን በይገኝችሁ እፈዉስ ነበር

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 8 годин тому

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @ሀይሚፍቅር-hiymefikir
    @ሀይሚፍቅር-hiymefikir 18 годин тому +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ከእግዚአብሔር የሆነን ነገር ማን ያስቆማል ?የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጦት ዛሬ በእርሶ ትምህርት ተቀምረናል ነቅተናል እግዚአብሔር ይስጦት

  • @AYNALEM-l7z
    @AYNALEM-l7z 15 годин тому +3

    እኮን ደህና መጡ አባታችን🙏🙏🥰በፀሎቶት አስቡኝ አባቴ ወለተ መድን ብለዉ😢😢

  • @HuggTh
    @HuggTh 7 годин тому

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤🙏❤🙏❤❤

  • @SlOl-qe9dj
    @SlOl-qe9dj 4 години тому

    ስድተይ ንፅብቅ ገይሩሉ ኣቦይ ግርማይ ስለ ዝፍልጥክዎም ኩብሪ ምስገና እግዚኣብሔር ይኩን

  • @dagtadele5616
    @dagtadele5616 15 годин тому +3

    አጋንንት ሲዋረድ ሲለፈልፍ ማየት ደስ የማይላቸው ዛሬም አሉ በማለዳ የተያዙ!

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 16 годин тому +2

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ እነዚሕን ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የኢትዮጵያ ነቀርሣ ማጥፋት ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @tamiratgidey8153
    @tamiratgidey8153 8 годин тому

    ስላሴ እኛንም ለደጀ ምህረቱ ያብቃን አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal 16 годин тому +2

    አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብኄር እድሜና ጤና ይስጥዎት
    ለኔም ሀፅያተኛዋ እህታችሁ ወለተ ህይወት እግዚአብኄር ይምረኝና ለንስኀ ሞት እንድያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
    እግዚአብኄር ከሁላችንም ጋር ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistadmasu7100
    @kidistadmasu7100 8 годин тому

    እግዝአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለ አባታችን ለ መ ምህር ግርማ ረጀም እድሜ ይስጥልን!!

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 15 годин тому +2

    እድሜና ጤናይስጥልኝ አባታችን አሜን አሜን

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 6 годин тому

    ❤❤❤❤አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን የሰራዊት ጌታ እኛንም ስደተኞችን ሰብስቦ በቤቱ ለፈዉስ ያብቃን❤❤❤

  • @TigistYazie-w1g
    @TigistYazie-w1g 17 годин тому +1

    እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ የዚህ ፕሮግራም ተካፍይ ነበርኩ ያለዉ ሰላም ፀበሉ ስንርጭ ክብሩ ይስፍ መዳናለም❤❤❤ አባታችን ከድሜዉ ያቆይልን❤❤

  • @GjGjGTidk
    @GjGjGTidk 8 годин тому

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅማ እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 13 годин тому +2

    አባታችን በፀሎት አስቦኝ እደ ረስኝ እበኩቹ ወገነ በፀሎት አስቦኝ😢😢😢

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 15 годин тому +2

    እግዚአብሔር እረዥም አገልግሎት ዘመን ይስጥልን❤❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 7 годин тому

    ደስዬ ሁሌም አይሀለው ከአባታችን ጋር በቤቱ ያፅናህ

  • @ethiopialethiopia6052
    @ethiopialethiopia6052 9 годин тому

    Amen amen amen. Abbaa kenyaa waqayyoo umuri sinfi haa dheresu bara tajajila kesani isifi haa dheresu

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv 7 годин тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን ፀገዉን ያብዛልን አቤት የሰው ልጅ ፈተና 😢😢😢😢

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 8 годин тому

    እግዚአብሔር የኛም የድነቱን ቀን ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 8 годин тому

    አባታችን ያቆይዎት. እጆትን. ያሳየኝ. በኸልሜ. አይቼዎታለሁ. የዛሬ. አስር. አመት. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርል አሜን

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d 11 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @wemk3404
    @wemk3404 17 годин тому +1

    አባታችን በድሜ በጤና ፈጣሪ ያኖርልን

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 10 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለስጠን አሜን አሜን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 11 годин тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 9 годин тому

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን ተይዘናል

  • @BirKahsay-q6g
    @BirKahsay-q6g 18 годин тому +3

    አባቴ ዕድሜ ና ጣና ይስጥልን 🙏💜😢

  • @mamush2245
    @mamush2245 11 годин тому

    የእግዚአብሔር በረከት በእኛም ላይ ይደርብን እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 9 годин тому

    አሜን:ወድማችን:አባይይይይይ:የኛናፍቆት:እኳንበሰላምመጡልን:አባዬበፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንብለው:ሥደትነኝ9ወርቀረኝ:አገር ለመለስ:እዳማገኝዎት:ተስፋ አለኝ:አምላክይፍቀድልኝ

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
    @ዮርዳኖስ-ዠ1በ 14 годин тому +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🙏⛪️❤❤❤

  • @AzebMangistu
    @AzebMangistu 11 годин тому +1

    የቅዱሳን የአባቶቻችን አምላክ የዲያብሎስን አሰራር በቀራንዮ በተሰቀለው በእየሱስ ክርስቶስ ስም ከሕይወታችን ይውጣልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኦሮቶዶክስ
    @ኦሮቶዶክስ 16 годин тому +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ባርያህ ይቅር በለኝ

  • @VshhVsjsjb-bc1lr
    @VshhVsjsjb-bc1lr 13 годин тому

    አሜን አሜን እንካን አደርሰክ ወድሜ ለአንተ የደርሰ ለያም ይደራሴ አሜን 🙏🙏

  • @SaraSara-hq9il
    @SaraSara-hq9il 15 годин тому +1

    እኔስ መቸ ይሁን እምድነው😢😢😢ከስደት ተመልሽ ለደጁ ይብቃኝ ፈጣሪ አባታችን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ❤

  • @yohannes5352
    @yohannes5352 12 годин тому

    እግዚአብሔር ለዚህ በረከት ያብቃን ለአባታችን ለመᎃህራችን መላከመንክራት መᎃህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በስደት አገር ነዉ ያለሁት 🙏♥️🌹

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh 10 годин тому

    ለእኔም ለቤተሰቤም የአባታችን አባ ግርማ በረከታቸው ይደርብን

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 8 годин тому

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት እንወድዎታለን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 7 годин тому

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @GanatAA
    @GanatAA 10 хвилин тому

    አባእደው አቱን እድሜ ይስጦት ግንለምን ይሁሉ በሰውልጂ ይህ ሁሉ ግፍ ወንድሜ ላተየደረስ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 12 годин тому

    አባታችን መከን ሠላም በትሄድ እግዚአብሔር ፈቅዷ አባታችን በእወነት ሺ አመት ያኑረልን

  • @salmeyeg
    @salmeyeg 9 годин тому

    ኣባታችን የሰጠን እግዝኣቢሄር ይክበር ይመስገን ኣምላከ ችጉራት ህያዋይ ጋሳ ኣምላከይ😢😢😢

  • @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
    @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ 5 хвилин тому

    አባታችን እድመወትን ያርዝምልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 17 годин тому +1

    Abatachin. Betam enwedewotalen❤❤❤ yene thut. Deg abat❤❤

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 7 годин тому

    Amen Amen Amen abatachn idime na tena yistot igziabher amlki🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @Zenash-g3w
    @Zenash-g3w 10 годин тому

    አባትችን በረከቶትን ይደርብኝ❤❤❤❤ እዲሜ ከጥና ጋ ያድልልን

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 8 годин тому

    የኔ አባት በጸጋ ላይ ጸጋ አጋዕዝት ዓለም ስላሴ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 17 годин тому +1

    መቀጠል አለበት ይህ ጉባየ አገራችን ሰላም እንዲሆን

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 11 годин тому

    አሜን ይድረስልን ቸሩ መድሀኒአለም

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን ለናተ የደርስ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን❤❤❤

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 10 годин тому

    God bless you and keep it up Edima yistilin le abatachin tsegawin yabizalachew Amen !

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 16 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ያረገልን የሁላችነም ልብ ይስጠን

  • @hiwytube5017
    @hiwytube5017 11 годин тому

    ሔዋን ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @Daniel21Selomon
    @Daniel21Selomon 12 годин тому

    አባታችን እድሜ ጸጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 17 годин тому

    እንኳን በደና መጡልን አባታችን የኛ ንቁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesichilot
    @Mesichilot 6 годин тому

    አባታችን በፀሎት አስቡን😢😢😢

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 16 годин тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @NigistGebrale
    @NigistGebrale 12 годин тому

    አባቴ እንኳን ደና መጡ በረከቶ ይደርብን ...

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 17 годин тому +1

    የኛ ውድ አባት ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 11 годин тому

    አሜን ልቦናቸውን ያብራላቸው ለሚያላግጡ

  • @delinatv
    @delinatv 13 годин тому

    የኔ ውድ ኣባት እድሜ ልኬ ባያቸው፡ እማልጠግባቸው ኣባቴ። እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤❤

  • @MuneKist
    @MuneKist 9 годин тому

    አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጦት የዘመናችን አዋርያ ኦርቶዶክስን እምነቴን አላውቀውም ነበር ዝም ብዬ ነበር የምመላለሰው በእርሶ ትምህርት ግን እምነቴን አውቃሌው አዲሰው ሆኛለው እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤