Memehir Girma Wondimu Video 701 የወደቀ ሰው አሻግሮ ማየት "በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ"ድንቅ ትምህርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 422

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት Місяць тому +111

    እልልልልልልልልል አባታችን መጡልን የተዋሕዶ እንቁ ታማኙ የስላሴ አገልጋይ የወንጌል ገበሬ የአዳም ልጆች የመዳን ምክንያት እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን ክፉ አይንካብን አሜን🙏ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg Місяць тому

      ​@amanbekele1181አድርጋለው ለንየም መልሰልኝ

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 Місяць тому +4

      አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 Місяць тому +5

      እኔ የተሰማኝን ስለ ገለጥሽው መድሀኒአለም አብዝቶ ይባርክሽ

    • @Sara-is7dl
      @Sara-is7dl Місяць тому +1

      አሜን

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase Місяць тому +6

    ዘረኝነትን የማያውቁ እውነተኛ አባት

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Місяць тому +47

    ሁሉም ካህን ፀጋ ነበረዉ ግን ፀጋዉን መጠበቅ አልቻለም ታዲያ በንዴት ፀጋቸዉን የጠበቁ አባቶችን ማሳደደ ሆነ ስራቸዉ ሀለተኛ ጥፍት ይሉታል ይህ ነዉ እድሜ ያድልልን የኛ ታማኝ አገልጋይ የተዋህዶ እዉነተኛ አባት መምህር ግርማ ❤❤❤❤

    • @fikir-i7f
      @fikir-i7f Місяць тому +2

      ትክክል ልቦና ይስጣቸው

    • @AndQw-ls5fkd
      @AndQw-ls5fkd Місяць тому

      ​@amanbekele1181ደምርኝ ወንድሜ

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 Місяць тому +1

    ጸጋውን ያብዛልዎት አባታችን ❤❤

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Місяць тому +20

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ የቤተ ክርስትያን. እንቁ አባታችን እድሜን ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእምነታችን ብረሀን ለኛ ለሀጥያተኞቹ እርሶን ሰጠን የብረሀን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ

  • @YezgetM
    @YezgetM Місяць тому +24

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድሮ እንደ እናንተ ያለውን ባለማግኘታችን ብዙ ዘመዶቻችንን አጥተናል እግዛብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን

    • @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
      @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy Місяць тому

      ትክክል....... ሁሌ የምለው ነገር ይህን ነው። የሳቸው ትምህርት ከ20 ዓመት በፈት አውቄው ብሆን ኖሮ ስንት ነገር በቤተሰቦቼ ይስተካከለልን ነበር። ለሌላውም እንደዛ ነበር።

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል Місяць тому +27

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ አባት መጡልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ከጤና ጋር

    • @yamtube8790
      @yamtube8790 Місяць тому

      @amanbekele1181 እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @shewakirstakele6398
    @shewakirstakele6398 Місяць тому +14

    እልልልልልልል....... ተመሰገን አምላኬ። እኝህን አባት በዚህክፉ ዘመን ስለሰኸን እግዚያብሔር ሆይ አመሰግንሀለሁ። የማቱሳላን እድሜ ዕድሜ ስጥልን። አባቴ ኑሩልን።

  • @metsihetalemu2750
    @metsihetalemu2750 Місяць тому +72

    ፀግሽ ወንድሜ በመምህር ግርማ ፕሮግራም ላይ በመገኘትህ ደስ ብሎኛል በርታ የተፍቀደለት ብቻ ነው እዚህ የሚገኘው

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Місяць тому +2

      በትክክል እኔ ደስታዬ ወደር የለውም በእውነት መታደል ነው የታደሉት ናቸው የሚጠቀሙበት

    • @اللهم-ش4ع
      @اللهم-ش4ع Місяць тому

      ማነው ፀግሽ🤔🤔🤔

    • @senaityohans888
      @senaityohans888 Місяць тому

      የትዳርኣማካሪ ወንድማችን ሰባኪም ነው😊 ​@የተክልዬ24-sx2cv

    • @senaityohans888
      @senaityohans888 Місяць тому

      ​@የተክልዬ24-sx2cvማለቴ ዘማሪው

    • @adenkibireab3607
      @adenkibireab3607 Місяць тому

      AMEN AMEN AMEN ALLELUIA 💝🙏🏼

  • @AeyinalemMelese
    @AeyinalemMelese Місяць тому +8

    የወጌል ገበሬ የኛ እቁ አባት ኑሩልን ሺአመት

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Місяць тому +5

    መምህር ግርማ እኮ ለእኛ ለኢትዮጲያውያን በተለይ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ የተስጡን አባት ብቻ ሳይሆኑ ለአለም ህዝብ ሁሉ የተስጡ ድንቅ አባት ናቸው እርሶዎን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር!!🙏😇❤

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 16 днів тому

    የኔ አባት ቃለ ህይወት ያስማልን ኑሩልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤

  • @AddisDendena
    @AddisDendena Місяць тому +5

    አቤት ፀጋቸው አቤት የትምህርታቸው ጥፍጥና በእውነት እውነተኛ የወንጌል ገበሬ እናንተ ካህናት ከእሳቸው ተማሩ አባታችን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሔር ይሰጦት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @rebecagetahun7296
    @rebecagetahun7296 Місяць тому

    አባታችንን የሰጠን ቅዱስ እ ግ ዚ ሐ ብ ሄ ር ይክበር ይመስገን።

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን አባየ

  • @TesfaTebeje
    @TesfaTebeje Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጡልን አባ ተመሥገን እንግዲህ ኢትዮጵያ ትባረካለች ሰውም እየተፈወሰ እየተጠመቀ ጥሩ መልካም ህዝብ ይሆናል መንፈሱ ድራሹ ይጥፋ ፈጣሪ ይርዳን መልካምን ልብ ቀናውን ልብ ይስጠን

  • @dhfg336
    @dhfg336 Місяць тому +1

    እልልልል አባታች መጡልን በረከቶት ይደርብይ

  • @TecastMasala
    @TecastMasala Місяць тому +1

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase Місяць тому

    አባታችን ዕድሜና ጤናውን ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑርልን እንወድዎታለን ለስጋ ለደሙ አብቅተው ከጠላታችን ዲያብሎስ አፍ አውጥተው የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንድንሆን አድርገውናልና ፀሎትዎት አይለየን

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d Місяць тому +1

    ኣባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመ ኣምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሙሉ ሰው ያድርገን እግዚኣብሔር ኣምላክ❤❤❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Місяць тому +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት በረከትዎት ይደርብን አሜን እድሜና ጤና ይስጠዎት አሜን

  • @Asterkidane-t9s
    @Asterkidane-t9s Місяць тому

    Abatchen edmena tena yestwout nurolen ✝️🙏✝️🙏✝️🙏🇪🇷

  • @maryam-e6c7q
    @maryam-e6c7q Місяць тому +1

    ኣባታችን ፀጋውን ይጨምርሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከታቹ ትድረሰኝ❤

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו Місяць тому +1

    ፈጣሪየ እደሚወደኝ ያወኩት ከሀጢያት መሀል ሁኘ ፣በክፋት ውስጥ ሁኘ፣በሾህ ክፋት ዘመኔን አጥሬ ግን አሁንም እደነዚህ ያሉ አባቶችን እዳውቅ እረዳኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    ለንስሀ ያብቃሀ በሉኝ ወገኖቼ ወ/ጊዮርጊስ እባላለሁ

  • @rozaaley1997
    @rozaaley1997 Місяць тому +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
    የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤናውን
    ያድልልን ❤❤❤❤❤

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 16 днів тому

    እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መጡልን የተዋሕዶ ታማኙ የስላሴ አገልጋይ የወንጌል ገብሬ የአዳም ልጆች የመዳን ምክንያት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይሰጥልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏

  • @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
    @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy Місяць тому +20

    የሕዝቡ ብዛት የሚያሳየው ሕዝቡ ምን ያህል የእግዛብሔር ምህረት እንደጠማው ያሳያል። የሚያሳዝነው ግን ቤተክህነት ይህንን የሕዝቡ የምህረት ጥማት አለማገናዘብዋ እና ከላይም ከታችም ያሉት ቤተክርስትያንን እንወክላለን የሚሉ አባቶች አንድም አለማወቅ አንድም የደፍተራዎች ተባባሪ በመሆን እኝህ አባታችን ሲገፉ ይታያል። ግን እግዛብሔር በራሱ መንገድ እኝህን አባት ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው። እግዛብሔር ይመስገን። አባታችን መልአከ መንከራት ከጤና ጋ እግዛብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን። የእመብርሃን ምልጃ ና ጸሎት አይለይዎት። አሜን!!

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከትን አብዝቶ ያድልልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልሎልል የኔ አባት መጡልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 Місяць тому +1

    አረ ወይኔ ይሄ ልጅ ፔንጤኮ ነዉ ሚመስለኝ የጋብቻ ትምህርት ሲያስተምር አየዋለሁ ግን ያዉ ጤንጤ ነህ ብዬ ነበር ማልፈዉ እልልልልልል አባ አባታችን የኛ አባት well come papa we love you, long life

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Місяць тому +8

    እልል እልል እልል እልል እልል እልል አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ለኛ ለስደተኛ ልጆቻችሁ

  • @saradamisee1972
    @saradamisee1972 Місяць тому

    Amen Amen Amen elelelelelellelelele ❤❤❤❤

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ Місяць тому +6

    አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን ቃለህዎት ያሰማልን

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Місяць тому +12

    እሰይይይይይይይዮ እልልልልልልልልል የኛ ድምቀት የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አንድ ቀን በጣም ከፍቶኝ ኮሜት ጻፍኩላቸዉ ላባታችን እርሳቸዉም አይዞሽ ትዝታ ብለዉ መለሱልኝ በስላሴ ስም የተሰማኝ ደስታ!!! ከዛ ጊዜ ጀምሮ ፈተናዉ ቢበዛም በታሪክ አሎድቅም ጆሮዬ ላይ አይዞሽ ያሉኝ ቃል ብርታቴ ናት ደሞ አባታችንን አመለክሽ እንዳተሉ መቼም ምትቅበዘበዙ አላችሁ በእሳቸዉ ላይ ሆኖ እግዚአብሔር አየኝ ማለቴ ነዉ አባታችን ይባርኩኝ

    • @memhirgirma-np7pv
      @memhirgirma-np7pv Місяць тому +1

      በርቺ ስግደት አታቋርጭ የት አገር ነሽ ?

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 Місяць тому

      ​@@memhirgirma-np7pvአባቴ እመብርሀን ትጠብቅልን በፀሎት ያሰቡኝ እኔ ለርሰዎ ቃላት ያጥረኛል በስመ ክርስቲያን ነበርኩ በእርሰዎ ትምህርት እግዚያብሔርን እንዳመሰገን የረዱኝ አባቴ ነዎት በፀሎት ያሰቡኝ አባቴ በስደት ጨረሰኩ እድሜየን😢😢 ወለተ ኪዳን እናቴም በተት እየተሰቃየችብኝ ቤተሰቦቸን ያስቡልኝ ከሳውድ ነው እምፅፍለዎት አባቴ

    • @tizitazena3800
      @tizitazena3800 Місяць тому

      @@memhirgirma-np7pv ወይ በጣም አመሰግናለሁ አባ ዱባይ ነኝ የምር ደስ ብሎኛል በስላሴ ስም ወለተ አብ ነዉ ስሜ

  • @girmadiriba3618
    @girmadiriba3618 Місяць тому +15

    በ29/3/17 ታማሚ ይዤ መጥቼ አየኃቸው :እኔም ተባርኬ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት!

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 26 днів тому

      አሜን

    • @Shwet-p3r
      @Shwet-p3r 7 днів тому

      እባካችሁን የትኛዉ ቤትከወርአተወያን ነወ ያልት ክዉጪ ነዉ የምጣሁት ❤ አሁን አዲሰ አበባ ነዉ ያልሁት

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g Місяць тому +11

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣቢሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሆይ ለኣባታችን ረጅም የማቱስላ ዕድሜ ሰጥተህ ኣኑርልን የታሰርነው እንዲንፈታ ኣንተ ፍቀድልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl Місяць тому +5

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Місяць тому +2

    አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @welotube463
    @welotube463 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እንኳን ደህና መጣችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ብድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @SenaitTilahune
    @SenaitTilahune Місяць тому

    Amen amen amen 🙏🙏♥️♥️ regeme edemena yesetot abate 🙏🙏♥️♥️🙏🙏♥️🙏♥️

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 Місяць тому

    አባና አምላኽ ጸጉኡ የብዝሕልኩም መምህረይ

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 Місяць тому

    Amen. Amen amen ❤❤❤🤲🤲
    Qale hwotin yaseman Abaa tachin🙏🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ Місяць тому +1

    አባታች ፀጋውን ያብዛውልወት ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን

  • @behonest1898
    @behonest1898 Місяць тому +6

    We love you deeply abatachn ❤❤❤❤❤🇪🇷

    • @memhirgirma-np7pv
      @memhirgirma-np7pv Місяць тому +1

      ❤ me too love u thank u God bless u.🇪🇹

    • @ፊilip22
      @ፊilip22 Місяць тому

      ​@@memhirgirma-np7pv ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን 🤲🏾

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከእርሶ እጅ መስቀል በመሳለሜ ተባርኬያለሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x Місяць тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ Місяць тому +2

    በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልዉል እግዚሐብሔር ስሙ ይመስገን
    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እመቤቴ ትባርክልዎት አባቴ በረከትዎት ይደርብኝ

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 Місяць тому +6

    እንዲህ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምእራፉ እግዚአብሔር ሊያሸንፍ የእርሱ ሆኖ ሰልፉ

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Місяць тому

    አባታችን !!! 🙏💕❤️

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 Місяць тому +1

    አባታችን፣ሥለመጡልን፣እግዛብሔር፣ይመሥገን፣እረዥም፣እድሜ፣ከጤናጋ፣ይሥጥልን፣ቃለሔወት፣ያሠማልን፣መንሥተ፣ሠማያት፣ያውርሥልን፣

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv Місяць тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Місяць тому +2

    በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!!!አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፣መድኃኒያለም ይጠብቆት ከመላው ፣ቤተሰቦዎት ጋር።አሜን!!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @اللهم-ش4ع
    @اللهم-ش4ع Місяць тому +1

    ተመስገን ለመጀመርያ ጊዜ የወንጌል ትምህርት አዳምጨ ስጨርስ 😢የኛ ውድ እንቁ አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በረከቶት ይደርብን አባዬ❤❤❤❤❤

  • @elsasamri1996
    @elsasamri1996 Місяць тому

    Amen Amen Abatachen Memher Girma wondimu

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ❤❤❤ረጅ ም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan Місяць тому +5

    አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤

  • @TsegaBekele-en5cy
    @TsegaBekele-en5cy Місяць тому +1

    አባታችን በረኮተት ይደርብን በሃጢያት ደከምኩ ምን እየሆንኩ አላውቅም ፀሎት የለ ስግደት የለ ፆም የለ እባካቹን በፀሎታቹ አስቡኝ በማርያም

  • @jemalnuriye7687
    @jemalnuriye7687 Місяць тому +3

    🎉እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን በረከተወት አይለየን በፀሎተወት ያስቡኝ አባቴ ወለተ ሚካኤል ሁላችሁም እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡኝ

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 15 днів тому

    Amen Amen Amen Abatatene Kale Hiwot yesemalene

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን Місяць тому +6

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በእውነት በእድሜ በጥና ያቆይልን እርስ የሰጠን ጌታ ይተመሰገን ይሁን ኣባታችን 😢ሰመተን የምለውጥ ያርግን በእውነት

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +1

    ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን መልኣከ መንክር መምህር ግርማ ❤❤❤❤
    ልክ ነው አባታችን ታውረናል 😢😢😢😢

  • @AmanuelAlem-v9t
    @AmanuelAlem-v9t Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ በጎዶሎነቴ ላይ አንተ ስራበት በህይወቴ ሁሉ አንተ ቅደምልኝ🌿🌿💒💒💒💒🎉🎉🎉🎉🕊🕊👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯✝️✝️✝️✝️✝️✝️🎉🙏🙏🙏

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Місяць тому +1

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ዋናው የጠንቋይ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ።

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯🕯🕯

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Місяць тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bikebayu3743
    @bikebayu3743 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ረድቶኝ ወደርሶ እመጣ ዘንድ በ ፀሎት ያግዙኝ እባኮት አባቴ.....

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመሠገን❤❤❤🎉🎉🎉እልልልልልልልል

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw Місяць тому +1

    እድሜውን አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት የኔ እንቁ አባት ❤

  • @kidestwale7548
    @kidestwale7548 Місяць тому +1

    አባታችን በጸሎት አስቡን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን መቸ ነው ጀርመን የሚመጡት እግዚአብሔር ለኛም እንዲፈጠን ይጸልይልን

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Місяць тому +2

    የኔ አባት የወንጌል ገበሬ ለኛ በሀጢያት ጨቅይተን እንዳንጠፋ እግዚያብሔር አምላክ እርሰዎን ልኮ እንድመለስ ሁሌ የሚያነቃን ልኡል እግዚያብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
    የኔ አባት ድካመዎት መድሀኒያለም ይክፈለዎት ሽ አመት ኑሩልን🙏😘😘

  • @የፍቅርእናትyefikerenat
    @የፍቅርእናትyefikerenat Місяць тому +2

    የኔ ውድ አባቴ ወለዱኝ እወዶታለሁ በጣም እሳሳለሁ ሳዮት ለአገር ያብቃሽ በሉኝ ጉልበቶትን ለመሳም ያብቃን ከነቤተሰቤ ኑሩልኝ.....................🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu Місяць тому

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ❤❤❤❤

  • @tifit589
    @tifit589 Місяць тому +4

    እእእእእእእእእልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና በፀጋ ያቆይልን አባታችን🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Josi9561
    @Josi9561 Місяць тому +1

    መምህር በረከትዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @Ayufitoleapp
    @Ayufitoleapp Місяць тому +1

    Amene amene amene
    Ezaber mulusa yargeni fatarie amene amene amene

  • @SarahMohamad-e1h
    @SarahMohamad-e1h Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v Місяць тому

    ውድ አባታችን❤❤❤❤❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።በረከታቸው ይደርብን

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 Місяць тому

    አባታችን ጤና እና እድሜ ያድልልን ❤❤

  • @HelenBirane
    @HelenBirane Місяць тому

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ Місяць тому +4

    አባታችን እድሜና ጤናይስጦኦ በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት Місяць тому +5

    በዚህ ክፉ ትውልድ መካከል መልካም እረኛ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ያደለው ሊድን የወደደ ይጠቀምበታል ያልታደሉት ደግሞ ይታሰሩ ይገደሉ ይሙቱ እያለ በየ መሸታ ቤቱ ሲያሙ ይኖራሉ በእውነቱ ልቦና ይስጣቸው🙏

  • @ozzagiKoko
    @ozzagiKoko Місяць тому

    አባታችን ❤❤❤

  • @NatanNati-g8w
    @NatanNati-g8w Місяць тому +1

    ኣሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። እልልልል......

  • @fikir-i7f
    @fikir-i7f Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት❤ ይኑሩልን እንወዶታለን ❤በርከታቸው ይደርብን❤ አባታችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤እግዚአብሔር እኮ ያለምክንያት አይደለም አባታችን የሰጠን❤ በዝች ምድር ታስሮ ጨልሞበት ተስፋ ቆርጦ የነበርው የሰው ልጅ እግዚአብሔር በአባታችን ላይ ፀጋውን አብዝቶ ድነው ማየት ምንኛ መታደል ነው ኑሩልን ሰው ግን ብዙ ያወራል ልቦና ይስጠን

  • @seblegmariam5145
    @seblegmariam5145 Місяць тому

    ደስ የሚል አስተምህሮት እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Amanbeyene1
    @Amanbeyene1 Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤ ምን አለው አንድ ቀን ወደ ኢንግሊዝ ብትመጡልን 😢 ቀን እየጨለመብን ሰዎች ስት አለን ወለገብርኤል ብላቹው በጸላት አስቡኝ

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n Місяць тому +4

    ልዑል እግዚኣብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን +እግዚኣብሔር ለኛ መዳን ሲል የሰጠን ሽልማታችን ናቸውን ኣሁንም ተቺዎችና;,እኛም ደካሞችን,;ብቻ ሁላችንን እስንንድን ድረስ ኣባታችን በእድሜ በፀጋ ያ,ኑ,ር,ል,ን ኣሜን

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 Місяць тому +6

    ፀግሽየ ከባድ ስው ለካስ በእምነትህ ጠንካራ ስው ስለሆንህ ነው ፀጋው የበዛልህ የበለጠ ለመስራት በርታ ወደፊት ወደፊት እግዚአብሔር ሁሌም በመንገድህ ይቅደም ጀግና ::

    • @meri-m5m
      @meri-m5m Місяць тому +1

      I was so excited to see him ....i will keep follow him ...

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Місяць тому +1

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @MerhawitTedros-o5t
    @MerhawitTedros-o5t Місяць тому

    Aba Egzaebiher Edmen Tienan xguau Bereketun Yebzahalkum ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
    @ዮርዳኖስ-ዠ1በ Місяць тому

    አባቴ❤🙏🙏🙏🙏

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 Місяць тому +3

    አባታችን እንኳን በደህና መጡልን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፅጋውን ያብዛሎት🤲🤲🤲🤲🤲

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase Місяць тому

    አባታችን አግኝዎት እዳስስዎት ይሆን መታደል ነዉ

  • @Rayumeyti
    @Rayumeyti Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያብዛለዎት እግዚአብሔር ለ አባታችን እደሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏

  • @ዘመንፈስቅዱስ
    @ዘመንፈስቅዱስ Місяць тому

    Amen Amen Amen abatachn kale hiwet yasemalen bereketo xeleto ydresen

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ Місяць тому +3

    🎉ልዑል ጌታ እግዚአብሔር ለአገልግሎት የመረጤት የላከልን ባለ ጸጋው በለ ግርማው ትሁት መምህሬ አባቴ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🎉

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን አባታችን በእዉነት በእድሜበጥና ያቆይልን እርስ የሰጠን ጌታይተመሰገን ይሁን አባታችን😢😢ሰመተን የምለውጥ ያርግን በእውነትአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏