Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የምር ጀግና ነህ እንደውም ከመጀመርያው በዚ ያለው ያምራል ለስለስ ያለው በርታ 👏👏👏👏።
Teru admachi nake enm baze nw yatemacagi
Vvv b77 yuk 0mnyt fb b TV
እኔም ከዋናው ይሄኛው ወድጀዋለሁ👏👏😍
ሰው ላመነበት ሞያ ዋጋ ሲከፍል እንዲህ ያስታውቃል፤ ጀግና ነህ በርታ……..
አዉን በዚዉ ግለት አልበምህን ብታወጣዉ አንደኛ ደረጃ የዘመኑ ዘፍኝ ትሆናለህ በጣም ጀግና ድምፃዊ ነህ👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏😘
አላዝን አላዝን ግልፁን ልንገርሽወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪየወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪኧረ አይደለሁም አይደለሁም ደህናደካማ ጎኔን በአንቺ አዩብኝናስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳርየወደቀ ዛፍ መቼ ያጠዋል ምሳርቀን የሰጠው ለታ ቅል ድንጋዩን ሰብሮወትሮስ እንደ ጀግና ያውቃል ወይ ፎክሮአገኘሺኝ እንጂ ድንገት ስዘናጋባልቆጨኝ ለፍቅርሽ የከፈልኩት ዋጋሳስበው ሳሰበው ገባኝ ሳዳምጠው ውስጤንሽንፈት አልለውም በቃ በአንቺ መበለጤንእንኳን ሰው ደካማዉ ቀርቶ የፈጠረው ጌታተስሞ ተሸጧል በወዳጁ ማታፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰውከመረረማ በእኔ ሚብሰውጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡዘበት ነው አንቺን መለማመጡጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡዘበት ነው አንቺን መለማመጡአላዝን አላዝን ግልፁን ልንገርሽወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪየወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪኧረ አይደለሁም አይደለሁም ደህናደካማ ጎኔን በአንቺ አዩብኝናስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳርየወደቀ ዛፍ መቼ ያጠዋል ምሳርባልጨክን ነው እንጂ ፊቱን በአንቺ ጉዳይቤቴን ባልጎበኘው አሳስቆ ገዳይወዶ መለየትን ቢመርም ልቅመሰውከእንግዲህ ውለታን አልጠብቅም ከሰውብቻ ቀርቦ ጉርሻ ልምዱም ባልኩራራበትምሰው ራቀኝ ብሎ መቼም እጅ አፉን አይስትምለምን ስል ልከፋ ደሞ ልዘን ምን በወጣኝአንድ አንቺን ነው እንጂ ሀቄን አያሳጣኝፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰውከመረረማ በእኔ ሚብሰውጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡዘበት ነው አንቺን መለማመጡጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡዘበት ነው አንቺን መለማመጡጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡዘበት ነው አንቺን መለማመጡጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡዘበት ነው አንቺን መለማመጡ
የዓመቱ ምርጥ ሙዚቃ !!❤️
ማስቴ አንተን ያደነኩህ ዛሬ አይደለም 2009 ባ/ዳር የፋሲካ እለት ጨጨሆ የባህል ምሽት የተዘጋጀው ዝግጅት ላይ ነው ባህር ዳር ከመጣህ እንዳገኝህ አደራ ጌታቸው ነኝ የነዋይን ሀገሬ ምንአጣሽ የሚለውን ስትለቅ ያላዳረስኩት ሰው የለም በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ የራስህ የሆኑ ምርጥ ዘመን የማይሽረው ሙሉ አልበም እጠብቃለው የፈጀው ይፍጅ በጥንቃቄ ስራ በርታ ቻዎ።
anten semto mehon alebet yehen yemesele album yawetaw gn yemiyanadew altesemaletem ene kesemawchew albumoch mulu yesu yeleyal
ወይኔ እነ ጊልዶ ሳንቾ ቀበርቾ አስበላሀቸው ምንአይነት ድምጽነው ግጥም ቅንብር 10/10
ሰርፀ በማዲንጎ የቀብር ስነ ስርአት ላይ ማዲንጎን ይተካዋል ያለው ማስተዋል እያዩ ማለት ይህ ልጅ ነዉ
አዎ
Oooo
Ooooo ooh
one of a birrilant muscian on earth mastu thank you ante rash gegna neh
ማስትዬ አንተ ትለያለህ ወንድሜ ሠርፀ ተናግሮታል እኔ ልድገመው ማዲን አተነዋል አንተን ተክቶልን ሄዷል በርታልኝ አባቴ
ሙዚቃ ቦታዋን አገኘች። የምር አንተ እራስክ ጀግና ነክ በርታ በርታ ጥበብ ከጠቢባን ጋር ስትሆን እንደዚ ነው የሚያምረው የሚገርም ሙዚቃ ነው
Naturally gifted , i'm in love with his voice 🔥🔥🔥
ይህን ዘፈንን ለምወድት ለተውለድኩባት ኢትዬጵያ ሀገሪይሁን በተለይ በህውት እና በኦነግ ግዜ ላለችው እትዬጵያ ኢትዬጵያን አፍቃሪ ቨርስ ኢትዬጵያን የሚጠላ!!! አማራ ባሁ ሰአት ኢትዬጵያን እያሰበ የዘፈነላት ነው መስሎኝ ነው የተሰማኝ
ዎው ይሄ ሰው የምር ገራሚ ተፈጥሮ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ማለት ይሄንን ነው።
አደራ ሰው አትመን ወንድሜ ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቅህ የማድንጎ ተተክ የኔ ጀግና ደጋግሜው ብሰማው አይሰለቸኝም በርታ
በጣም መልዕክት ያለው ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ነው እናመሠግናለን ማስተዋል🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💪
የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ 😢❤
የሚያጀግን ዘፈን ከጀግና ድምፃዊ ዋው!
የእውነትም ጀግና ነህ ካወጣኸው አንስቶ እስካሁንም ቲክቶክ እንሰራንብህ ነው
ድምጽህ እኮ የተለየ ነው!!! አድናቂህ ነኝ።በርታ ወንድማለም።❤❤❤❤
የማዲ ተተኪ 💥💚💛❤
በቃ ምን እደምልሀ ትለያለህ ምርጥ ድምጽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርግጠኝነት ለኔ አንደኛ ነህ
Am in love with his voice, his song beautiful lyrics. I listened to this all day. ❤❤❤
ሙዝቃ እንደዝህ መልክት ሲኖረው ነው ደስ የሚል 👏👏👏
ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ..........❤
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁሙዚቃ አዳማጭ አደለሁም ግን ለኔ ለሴቷ ተናግረህልኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ችግሩ እኮ እናተ ቶሎ ቶሎ አመዝፍናቹ ነው የማንም ነቀለጃ የሆነው የምር ጀግና ነህ
ማስቴ በጣም ነው የምውድህ የማደንቅ እግዚያብሄር በጤና ትልቅ ቦታ ያድርስህ ግን እራስህን ጠብቅ ስለምሳሳልህ ነው አድናቂክ ነኝ ከሐረር
ማስሬ ቀኑን ሙሉ የማይሠለች ድምፅ ሠላምክ ይብዛ 🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍአቦ እንዴት ነፍስ ያድሳል
በምን ቃላት እደምገልጸው አላውቅም ግን አንጀት አርስ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ብየዋለሁ
ጀግና 🎉🎉🎉አንተ ትለያለህ❤❤❤
ከስትዲዮ ከወጣው ጋር አንድአይነት የሚገርም ነው የባህር ዳር እንቁ ማስተዋልዬ።
ትችላለህ አልበም ስትወጣ ማየትም መስማትም እንፈልጋለን በርታልን፣
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ። ከምር አንደኛ
የ ማዲ ምትክ🎉👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
What a legend....love from Eritrea🇪🇷👈🏿
መረገም ነው ኦርጅናሉን ስኮመኩም ከርሜ ይሄን አሁን መስማቴ ጭራሽ 4ወር ሆኖታል😔😔😔 ይሄ ደግሞ በጣም ልዩ ነው
የምር ጀግና ነህ እንደውም ከመጀመርያው በዚ ያለው ያምራል ለስለስ ያለው በርታ 👏👏👏
ድንቅ ድምንፅ ነው ያለህ ስራበት 👏👏👏👏👏👏 ዳግም ማድንጎ 😔😔😔😔😔
ደጋግሜ እየሰማውት የማይሰለች የሚገርም ድምፅና ግጥም
One of the best Ethiopian stage! Thank you the designer, much appreciated ❤
ምርጥ ሙዚቃ የሚወጣለት ነገር የለም በተለይ ስሰማዉ ማዲንጎ ያለ ያክል ነዉ የሚሰማኝ
Surafel is a good Ethiopia young guy
Andegna Nek Abo !!!!
አንተ ጀግና ሠው ትመቸኛለህ በርታልኝ
I'm so confused whan I listened this song I remember all things on my past love story 😢😢😢😢😢😢😮😮
Jegna ye jegna jegna 🥰👏
Wooow እውነት ነው ጀግና ነህ ድምጵህ ልዪ መልክቱማ ልዪ ነው ሰው ማመን ቀብሮ ነው እስቲ ንገርልኝ ማን ማንን ይለማመጣል ሕይወት ይቀጥላል ወደ ፊት ነው 😢😢😢
wwoo አውነት ነዉ ጀግና ❤❤❤
በፍፁም የተሸወደውን ላስቀምጥ ከዋናው ሙዚቃ በዚመልኩ ቢቀርብ ጥሩ ነበር የሙዚቃው የግጥሙ ፍሰት በአሳብ ይዞ ጭልጥ ይላል ሌላው ይችላል የእውነት ጀግና ነው ልጁ
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ዜማ ስለለሰጣችሁን አመስግነናል።
የዘመኑ ጀግና የሙዚቃ ባለሞያ ነህ ከዚህ በላይ መናገር ከልጅነቴ ጀምሮ ሙዚቃ ሰምቻለው መርካቶ ተወልጄ ነው ነው ያደኩት ሲኒማ ራስ አካባቢ
Such a beautiful song..I have it on repeat
Mastewal 100000000 techelek ahunem Berta egziabher kante gar yehun wow 👌
በጣም ነው የሚያምረው
ዋውውውውውውውው የሚገርም ድንቅ ተሰጥኦ እና ችሎታ😱🙏☘️🌺🙏☘️🌺🙏☘️🌺👏🏾💪👏🏾💪
እውነትም ጀግና ትችላለህ
Ante eraske jegena neke bro 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍
የማዲንጎ ምትክ በጣም ትችላለህ 👏👏👏👏👏❤❤❤❤
በቃ ምን ልበልህ ትችላለህ 👏👏👏
Wow indet des yilal iwnet betam naw yetemechegn
Wow natnael gerami gtm nw mastewalm konjo akerareb nw
ኡፋ .... ተመስገን! ... የሚያስብል ድምፅ።
best music jegna
ሠላም ሠላም ወዴ ያገራ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ከላይ እስታች ሀገራችንንም ሰላም ያረግልን ወዷ እህቴ ጡሩ ቆይታ ነበር ግን አጭር ቢዶው ነው እረጂም ቢዶው በፈልግ አልወጣልኝ
The Best ever mastie❤
jegna😘😘😘😘😘😘🤩🤩
ያምራል !!!!!! የምር ትችላለህ ። ጀግና
Wow I listened this the whole day.what a voice lyrics melody..
በርታ ወንድማችን ማስቴ ❤❤❤❤
Andegna neh!!! Mayikuan mitawenachifatin neger asibibet. Kes bileh marak memeles ticilaleh. Zema fisetu wedet endemhed kedmeh silemitawuk malete new. Girum talent aleh!
ጀግና የጀግና
You’re so talented Masteye....... I love your voice & the music too 👏🏼👏🏼👏🏼 keep it up 🙌🏻🙌🏻
ዋዉ ቃላት አጣሁልህ ጀግናዬ በርታልን😊
ለካ ዘፋኝ አለ።፩
ተፈጥረሃል 🙏 ትችላለህ 🙏
Andegna new
mnm kale yeleghm yeleyale ewnetm jegna
Ewnetem gegna demse malet eha eko new beka amazing respect😀😀👏👏👍👍💪💪
maste 1gna
I love it very much ❤️❤️❤️
wowww mastee ewnett techilalehe yemerr wanawe erasu yeha bihone mirt new
❤❤❤❤❤❤❤❤ወርቅ ድምፅ እ/ር ይጠብቅልን አይናችን ነህ!!!!
በስምአብ ድምጽ የሚገርም ነው
የትራስ ጨርቁ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የት ማግኘት እንደምችል አድራሻ ብትነግረኝ እባክህን ቤቴ ውስጥ እንዲኖረኝ ስለምፈልግ ነዉ ?ውለታ እከፍላለሁ please
Mariyamn tchilalk🥰🙏 brovo
Ma God😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰 tileyaleh wow 👏 👏
ዋው ድምፅ 👍
አረ ድምፅ ♥♥♥
Wow masitewal jegina neh bro
jegena
Piano 🔥🔥🔥🔥
አባ ይመችክ
It really reflects and touches many lives
WOWWWW Abessa::
Wt a voice bro naturally gifted
ከባድ ቅኔ ነው(እውነት ንው ጀግና)
አሪፍ ነው በርታ የኔ ወንድም
wow what a talented young singer...!!
best preformase
የምር ጀግና ነህ እንደውም ከመጀመርያው በዚ ያለው ያምራል ለስለስ ያለው በርታ 👏👏👏👏።
Teru admachi nake enm baze nw yatemacagi
Vvv b77 yuk 0mnyt fb b TV
እኔም ከዋናው ይሄኛው ወድጀዋለሁ👏👏😍
ሰው ላመነበት ሞያ ዋጋ ሲከፍል እንዲህ ያስታውቃል፤ ጀግና ነህ በርታ……..
አዉን በዚዉ ግለት አልበምህን ብታወጣዉ አንደኛ ደረጃ የዘመኑ ዘፍኝ ትሆናለህ በጣም ጀግና ድምፃዊ ነህ👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏😘
አላዝን አላዝን ግልፁን ልንገርሽ
ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ
ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ
የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ
ኧረ አይደለሁም አይደለሁም ደህና
ደካማ ጎኔን በአንቺ አዩብኝና
ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር
የወደቀ ዛፍ መቼ ያጠዋል ምሳር
ቀን የሰጠው ለታ ቅል ድንጋዩን ሰብሮ
ወትሮስ እንደ ጀግና ያውቃል ወይ ፎክሮ
አገኘሺኝ እንጂ ድንገት ስዘናጋ
ባልቆጨኝ ለፍቅርሽ የከፈልኩት ዋጋ
ሳስበው ሳሰበው ገባኝ ሳዳምጠው ውስጤን
ሽንፈት አልለውም በቃ በአንቺ መበለጤን
እንኳን ሰው ደካማዉ ቀርቶ የፈጠረው ጌታ
ተስሞ ተሸጧል በወዳጁ ማታ
ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው
ከመረረማ በእኔ ሚብሰው
ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ
ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ
አላዝን አላዝን ግልፁን ልንገርሽ
ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ
ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ
የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ
ኧረ አይደለሁም አይደለሁም ደህና
ደካማ ጎኔን በአንቺ አዩብኝና
ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር
የወደቀ ዛፍ መቼ ያጠዋል ምሳር
ባልጨክን ነው እንጂ ፊቱን በአንቺ ጉዳይ
ቤቴን ባልጎበኘው አሳስቆ ገዳይ
ወዶ መለየትን ቢመርም ልቅመሰው
ከእንግዲህ ውለታን አልጠብቅም ከሰው
ብቻ ቀርቦ ጉርሻ ልምዱም ባልኩራራበትም
ሰው ራቀኝ ብሎ መቼም እጅ አፉን አይስትም
ለምን ስል ልከፋ ደሞ ልዘን ምን በወጣኝ
አንድ አንቺን ነው እንጂ ሀቄን አያሳጣኝ
ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው
ከመረረማ በእኔ ሚብሰው
ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ
ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ
ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ
ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ
የዓመቱ ምርጥ ሙዚቃ !!❤️
ማስቴ አንተን ያደነኩህ ዛሬ አይደለም 2009 ባ/ዳር የፋሲካ እለት ጨጨሆ የባህል ምሽት የተዘጋጀው ዝግጅት ላይ ነው ባህር ዳር ከመጣህ እንዳገኝህ አደራ ጌታቸው ነኝ የነዋይን ሀገሬ ምንአጣሽ የሚለውን ስትለቅ ያላዳረስኩት ሰው የለም በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ የራስህ የሆኑ ምርጥ ዘመን የማይሽረው ሙሉ አልበም እጠብቃለው የፈጀው ይፍጅ በጥንቃቄ ስራ በርታ ቻዎ።
anten semto mehon alebet yehen yemesele album yawetaw gn yemiyanadew altesemaletem ene kesemawchew albumoch mulu yesu yeleyal
ወይኔ እነ ጊልዶ ሳንቾ ቀበርቾ
አስበላሀቸው ምንአይነት ድምጽነው ግጥም ቅንብር 10/10
ሰርፀ በማዲንጎ የቀብር ስነ ስርአት ላይ ማዲንጎን ይተካዋል ያለው ማስተዋል እያዩ ማለት ይህ ልጅ ነዉ
አዎ
Oooo
Ooooo ooh
one of a birrilant muscian on earth mastu thank you ante rash gegna neh
ማስትዬ አንተ ትለያለህ ወንድሜ ሠርፀ ተናግሮታል እኔ ልድገመው ማዲን አተነዋል አንተን ተክቶልን ሄዷል በርታልኝ አባቴ
ሙዚቃ ቦታዋን አገኘች። የምር አንተ እራስክ ጀግና ነክ በርታ በርታ ጥበብ ከጠቢባን ጋር ስትሆን እንደዚ ነው የሚያምረው የሚገርም ሙዚቃ ነው
Naturally gifted , i'm in love with his voice 🔥🔥🔥
ይህን ዘፈንን ለምወድት ለተውለድኩባት ኢትዬጵያ ሀገሪይሁን በተለይ በህውት እና በኦነግ ግዜ ላለችው እትዬጵያ ኢትዬጵያን አፍቃሪ ቨርስ ኢትዬጵያን የሚጠላ!!! አማራ ባሁ ሰአት ኢትዬጵያን እያሰበ የዘፈነላት ነው መስሎኝ ነው የተሰማኝ
ዎው ይሄ ሰው የምር ገራሚ ተፈጥሮ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ማለት ይሄንን ነው።
አደራ ሰው አትመን ወንድሜ ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቅህ የማድንጎ ተተክ የኔ ጀግና ደጋግሜው ብሰማው አይሰለቸኝም በርታ
በጣም መልዕክት ያለው ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ነው እናመሠግናለን ማስተዋል🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💪
የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ 😢❤
የሚያጀግን ዘፈን ከጀግና ድምፃዊ ዋው!
የእውነትም ጀግና ነህ ካወጣኸው አንስቶ እስካሁንም ቲክቶክ እንሰራንብህ ነው
ድምጽህ እኮ የተለየ ነው!!! አድናቂህ ነኝ።በርታ ወንድማለም።❤❤❤❤
የማዲ ተተኪ 💥💚💛❤
በቃ ምን እደምልሀ ትለያለህ ምርጥ ድምጽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርግጠኝነት ለኔ አንደኛ ነህ
Am in love with his voice, his song beautiful lyrics. I listened to this all day. ❤❤❤
ሙዝቃ እንደዝህ መልክት ሲኖረው ነው ደስ የሚል 👏👏👏
ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ..........❤
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
ሙዚቃ አዳማጭ አደለሁም ግን ለኔ ለሴቷ ተናግረህልኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ችግሩ እኮ እናተ ቶሎ ቶሎ አመዝፍናቹ ነው የማንም ነቀለጃ የሆነው የምር ጀግና ነህ
ማስቴ በጣም ነው የምውድህ የማደንቅ እግዚያብሄር በጤና ትልቅ ቦታ ያድርስህ ግን እራስህን ጠብቅ ስለምሳሳልህ ነው አድናቂክ ነኝ ከሐረር
ማስሬ ቀኑን ሙሉ የማይሠለች ድምፅ ሠላምክ ይብዛ 🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍ
አቦ እንዴት ነፍስ ያድሳል
በምን ቃላት እደምገልጸው አላውቅም ግን አንጀት አርስ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ብየዋለሁ
ጀግና 🎉🎉🎉አንተ ትለያለህ❤❤❤
ከስትዲዮ ከወጣው ጋር አንድአይነት የሚገርም ነው የባህር ዳር እንቁ ማስተዋልዬ።
ትችላለህ አልበም ስትወጣ ማየትም መስማትም እንፈልጋለን በርታልን፣
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ። ከምር አንደኛ
የ ማዲ ምትክ🎉👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
What a legend....love from Eritrea🇪🇷👈🏿
መረገም ነው ኦርጅናሉን ስኮመኩም ከርሜ ይሄን አሁን መስማቴ ጭራሽ 4ወር ሆኖታል😔😔😔 ይሄ ደግሞ በጣም ልዩ ነው
የምር ጀግና ነህ እንደውም ከመጀመርያው በዚ ያለው ያምራል ለስለስ ያለው በርታ 👏👏👏
ድንቅ ድምንፅ ነው ያለህ ስራበት 👏👏👏👏👏👏 ዳግም ማድንጎ 😔😔😔😔😔
ደጋግሜ እየሰማውት የማይሰለች የሚገርም ድምፅና ግጥም
One of the best Ethiopian stage! Thank you the designer, much appreciated ❤
ምርጥ ሙዚቃ የሚወጣለት ነገር የለም
በተለይ ስሰማዉ ማዲንጎ ያለ ያክል ነዉ የሚሰማኝ
Surafel is a good Ethiopia young guy
Andegna Nek Abo !!!!
አንተ ጀግና ሠው ትመቸኛለህ በርታልኝ
I'm so confused whan I listened this song I remember all things on my past love story 😢😢😢😢😢😢😮😮
Jegna ye jegna jegna 🥰👏
Wooow እውነት ነው ጀግና ነህ ድምጵህ ልዪ መልክቱማ ልዪ ነው ሰው ማመን ቀብሮ ነው እስቲ ንገርልኝ ማን ማንን ይለማመጣል ሕይወት ይቀጥላል ወደ ፊት ነው 😢😢😢
wwoo አውነት ነዉ ጀግና ❤❤❤
በፍፁም የተሸወደውን ላስቀምጥ ከዋናው ሙዚቃ በዚመልኩ ቢቀርብ ጥሩ ነበር የሙዚቃው የግጥሙ ፍሰት በአሳብ
ይዞ ጭልጥ ይላል ሌላው ይችላል የእውነት ጀግና ነው ልጁ
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ዜማ ስለለሰጣችሁን አመስግነናል።
የዘመኑ ጀግና የሙዚቃ ባለሞያ ነህ ከዚህ በላይ መናገር ከልጅነቴ ጀምሮ ሙዚቃ ሰምቻለው መርካቶ ተወልጄ ነው ነው ያደኩት ሲኒማ ራስ አካባቢ
Such a beautiful song..I have it on repeat
Mastewal 100000000 techelek ahunem Berta egziabher kante gar yehun wow 👌
በጣም ነው የሚያምረው
ዋውውውውውውውው የሚገርም ድንቅ ተሰጥኦ እና ችሎታ😱🙏☘️🌺🙏☘️🌺🙏☘️🌺👏🏾💪👏🏾💪
እውነትም ጀግና ትችላለህ
Ante eraske jegena neke bro 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍
የማዲንጎ ምትክ በጣም ትችላለህ 👏👏👏👏👏❤❤❤❤
በቃ ምን ልበልህ ትችላለህ 👏👏👏
Wow indet des yilal iwnet betam naw yetemechegn
Wow natnael gerami gtm nw mastewalm konjo akerareb nw
ኡፋ .... ተመስገን! ... የሚያስብል ድምፅ።
best music jegna
ሠላም ሠላም ወዴ ያገራ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ከላይ እስታች ሀገራችንንም ሰላም ያረግልን ወዷ እህቴ ጡሩ ቆይታ ነበር ግን አጭር ቢዶው ነው እረጂም ቢዶው በፈልግ አልወጣልኝ
The Best ever mastie❤
jegna😘😘😘😘😘😘🤩🤩
ያምራል !!!!!! የምር ትችላለህ ። ጀግና
Wow I listened this the whole day.what a voice lyrics melody..
በርታ ወንድማችን ማስቴ ❤❤❤❤
Andegna neh!!! Mayikuan mitawenachifatin neger asibibet. Kes bileh marak memeles ticilaleh. Zema fisetu wedet endemhed kedmeh silemitawuk malete new. Girum talent aleh!
ጀግና የጀግና
You’re so talented Masteye....... I love your voice & the music too 👏🏼👏🏼👏🏼 keep it up 🙌🏻🙌🏻
ዋዉ ቃላት አጣሁልህ ጀግናዬ በርታልን😊
ለካ ዘፋኝ አለ።፩
ተፈጥረሃል 🙏 ትችላለህ 🙏
Andegna new
mnm kale yeleghm yeleyale ewnetm jegna
Ewnetem gegna demse malet eha eko new beka amazing respect😀😀👏👏👍👍💪💪
maste 1gna
I love it very much ❤️❤️❤️
wowww mastee ewnett techilalehe yemerr wanawe erasu yeha bihone mirt new
❤❤❤❤❤❤❤❤ወርቅ ድምፅ እ/ር ይጠብቅልን አይናችን ነህ!!!!
በስምአብ ድምጽ የሚገርም ነው
የትራስ ጨርቁ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የት ማግኘት እንደምችል አድራሻ ብትነግረኝ እባክህን ቤቴ ውስጥ እንዲኖረኝ ስለምፈልግ ነዉ ?
ውለታ እከፍላለሁ please