credit to Muluken for his numerous timeless music pieces and unmatched vocal. This song is my fav one of all Muluken's work. Edmena tena yistih Muluye!
These song remembered me the pas lovely childhood time and when i listen these music relay i moved into deep and vast horizon of memories so what can i do misery goes me back and forth again sparking by Mastewal lovely song to remembrance of Muluken.
Mastwal why Don't you make an album you Are an amezing singer only a handful singer can perform live like this .you remained me a young tilahun a young muluken a young Marvin Gaye a young sam Cooke.
We really miss the past ,we wish to know the future, the present it might be better to be keep quite . my brother it is good job, to bring back the past keep it up .
በእውነት በራሴ አዘንኩ እንደዚህ አይነት ምርጥ ድምፃዊ መኖሩን እስካሁን ባለማወቄ! በዳዊት ፅጌ ተገርሜ እንደሱ አይነት ድምፃዊ በኛ ትውልድ የለም ስል ማስተዋል የሚባለው ልጅ hold my beer አለኝ አሳየኝ ማንነቱን! Absolutely phenomenal vocals! Wooooow!
Hold my beer 🍺 ወድጀዋለሁ he is truly amazing 👏
Awesome compliment. “Hold my beer “ lollllll
Dave I'ma kemanm gar aynetsaserm don't gn mastewalm jegna new Dave gn yegna twled tedi afro new🤭🤭🥰🥰🥰
😯😯 wowwwwww
Yemgerem demse ena beres metemamen. 👌👌👌
ምርጥ ባንድ ከግሩም ዘፋኝ ጋር ሮሀን አስታወሳችሁኝ አንደኛ ናችሁ ማስተዋል ምርጥ ነው
this is one of the greatest live performances i've ever seen! hands down the best vocalist among the young generation. we expect a lot from u bro.
And, you haven't seen enough lol!
@@danielabraham5901 where did i say i've seen more than enough?
I was a fan since his first audition on Ethiopian idol,he is very talented!!!!!now we need to see him make his own album
አቤት ዘመን እንዴት ይገሰግሳል! ግሩም ድምፅ እናመሰግናለን!
ሙሉቀን አልሞተም ጀግናነህ እድሜ ይስጥህ
የንዋይን "ሰው አጣሽ ወይ" የሚለውን ሙዚቃ ሀገሬን በጣም ስለምወድና ከንዋይ በላይ በመጫወትህ የስልኬን ጥሪ አድርጌዋለሁ ።
ጉደኛ ድምፅ ነው ያለህ! አድናቂህ
That’s called a REAL TALENT. I’m Beyond impressed 👍 ❤️
Indeed. Love Love is the band ♥
ኢትዮጵያ አይዶል ካፈራቸው የሠርፀ ፍሬስብሃት ምርጥ ልጆች መካከል አንዱ ነው፣ ብራቮ ማስቴ!
His a great singer!!!
Was he on Ethiopian Idol?
ተባረክ ኑርልኝ ይህን ዘፈን በኔ ታሪክ አለው
ፈጣሪ ሙሉቀንን እንደገና አሻሽሎ ፈጠረው ድንቅ ድምጻዊ
ይሄ ልጅ በኢትዬጵያ አይዶል ምርጥ ተወዳዳሪ ነበር
አሳምረህ ነው የዘፈንከዉ ባንዱም እጅግ ድንቅ ነው በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራችሀት በርቱ
ቀሽም ነኝ እንዴት እንዳልሰማውህ አሪፍ ስራ ነው
ቀሽም መሆንህ አሁን ነው ያወቅከው
This is like those finest small pieces of life that would live with you as far as you live. Thank you.
credit to Muluken for his numerous timeless music pieces and unmatched vocal. This song is my fav one of all Muluken's work. Edmena tena yistih Muluye!
እረ የ90ዎቹ ተተኪ ከየት ከተፍ አለ ዋዉ ይህን ቡግ ቡግ ዘፈን ብሎ ለሚዘፍን ሁላ ማስቱን እና ዳዊትን እንደ ፓራስታሞል መዋጥ ነው ሌላዉ ዘፈን እራስ ምታት እየሆነ እንደኔ ያስቼገራችሁ ወዳጆቼ ኡፍፍፍ!!!!
ዋው ይሄ ልጅ ስወደው የ ኢትዮጵያ አይደል ላይ ያሸንፋል ብየ ፉክክር ይዤ ነበር በጣም ነበር የምወደው እንዴሸንፍ ጠብቅ ነበር ግን አሁንም 1 ነህ ዋው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
LOOK how relax he is when he sing LOOK how far he is from the microphone
Gobez ene acheberabri new yemidebregh this is refreshing
ትንግርት ነው. አቦ ይመችህ. የባንዱ አባሎች ተመችተውንኛል. ሙዚቃ እንግዲህ እንዲህ ነው.
ዎው!!!!!!!አሪፊ መልሶ አዘፋፈን በርታ ምርጥ ስራ የጋሼ ሙሉቀንን ዘመን አይሽሬን ሙዚቃዎች በዚህ መልክ መስማት በእጅጉ ደስም ይላል ለጆሮ የሚጥም የሙዚቃ ምግብ !!!
Quarter band. The best one in Addis. I miss all the Saturday nights in hotel Ramada. 👏🏼🙌🏼
I got no words to explain about your performance dear friend. you`re so epic!!
አሁን ላይ ከወጣቶች ጀግና ማስቴ በርታ
Golden voice!! Keep it up!
i really love his voice! what the hell!😱😱 የሙሉቀን መለሰ ተተኪ አግንተናል።
Yared Kebede እኔ ደሞ ለሚኒልክ ወስናቸው የሚቀርብ ይመስለኛል:: ይወዳደር የነበረውም በሱ ነበር
እንዴ ? what tbe hell ን ምን አመጣው ?
እየወደድከው ? what tbe hell ? 🤣🤣🤣.ኧረ አይነፋም ። 🤣🤣
@@ashuabico5585 Do you have anything else to say kid?
Hhhhhmmmmmm what a classic song what a gre8 band and the singer is on every note...amazing. Thank u for this masterpiece.
Wow. Nice song your voice is 👍
The band is cool. I love the band more
ይሄን ሙዚቃ ያልሰማ
ስለ ሙዚቃ መናገር አይችልም አራት ነጥብ
look the microphone position ...this is really Talented!!!
Amazing voice!! Great job the entire band.
A very synchronized stage from the band & vocalist. What a performance 👌
ዋው እንዴት እንደምወድለት ድምፁን ጥሩ ስራ ሰርተክ እንደምታስደስተን አንጠራጠርም
The best Vocalist of 2016.Keep up the good work We expect a lot from YOU.
I love his voice. Muluken should be proud of this guy.
For him actually play this good on stage speaks volume.
Thank you!
ከላይም ላይክ ገጭቼሀለሁ። እዚህም ጋ ግጨው!
Ermias Taddesse Eniem gegemekuet 🥂
Great voice, is a golden voice.
100% wonderful man,good job,man,in addition the Band is wonderful set up.
The band quality is in other level. Hats off.
ምርጥ ድምፅ ነው ዋውውውው በርታ ❤❤❤👌
this guy has a great voice!
Great music, great performance with great voice!
What the most talented young men
Wow, he killed it. Spot on!
The band, the vocal, this is perfection!🙌
woaaaaaahhhhhh!!!!! i was a big fan back on your audition days still are !!!! bravo!!!!
ትላንትና ማታ በደጅሽ አልፌ
ልቤን ትቼው መጣሁ ሳምባዬን ታቅፌ
ምነው ባደረገኝ የደጅሽን አፈር
አንቺ ስትረግጪኝ እኔ እንድንፈራፈር
እኔ እንድንፈራፈር
ሄደች አሉ ከቤቴ በላይ አይኗን ሳላይ
ከጥንት ነው ከመሰረቱ እፍን እፍን ይወዳል ቤቱ
ከመልዕክተኛውም አለው ገደቢስ
የለችም ይለኛል ከደጇ ሳይደርስ
ከደጇ ሳይደርስ
በስማም በስማም አልኩኝ ሰይጣኑን ፈርቼ
ብዙ የለመድኩት ብቻዬን ቀርቼ
አወይ እኔ ወይኔ ወይኔ ዘንድሮ
ካእንቺ መለየቴ ሆነብኝ እሮሮ
ሆነብኝ እሮሮ
እኔ ራሴን አሞኝ ተኝቼ በአልጋ ላይ
ወዴት ትሄጅያለሽ ሞት ሽረቴን ሳታይ
ታመሽ ታምሚያለሁ ሲያቅሙሽም ደም ወጣኝ
ስትሞች ግን አልሞትም ደሀው ምን በወጣኝ
ደሀው ምን በወጣኝ
ሄደች አሉ ከቤቴ በላይ አይኗን ሳላይ
ሄደች አሉ ጋራ ጋራውን ነፋሻውን
ትላንትና ማታ በደጅሽ አልፌ
ልቤን ትቼው መጣሁ ሳምባዬን ታቅፌ
ምነው ባደረገኝ የደጅሽን አፈር
አንቺ ስትረግጪኝ እኔ እንድንፈራፈር
እኔ እንድንፈራፈር
ሄደች አሉ ከቤቴ በላይ አይኗን ሳላይ
ከጥንት ነው ከመሰረቱ እፍን እፍን ይወዳል ቤቱ
ከመልዕክተኛውም አለው ገደቢስ
የለችም ይለኛል ከደጇ ሳይደርስ
ከደጇ ሳይደርስ
እኔ ራሴን አሞኝ ተኝቼ በአልጋ ላይ
ወዴት ትሄጅያለሽ ሞት ሽረቴን ሳታይ
ታመሽ ታምሚያለሁ ሲያቅሙሽም ደም ወጣኝ
ስትሞች ግን አልሞትም ደሀው ምን በወጣኝ
ደሀው ምን በወጣኝ ደሀው ምን በወጣኝ
*ሲያግሙሽ ደም ወጣኝ ነው ትክክለኛው:: አገመ: አገማት( ደም በመምጠጥ ማከም)
ተባረክ እኔም ገርሞኝ ነበር @@BiniamWoldemichael
wow i don't no what to say please keep singing god bless you yniy geat
The best version so far!
እዩዬ የኔ ጎበዝ ትችላለህ እ/ር ሁሌም ይጠብቅ ወንድሜ ሳክስም እዮባዬ ምርጥ
WOW very amazing voice ❤️ በዚህን ዘመን እንደዚህ አይነት ድምፅ ያለው ሰው ማግኘት በጣም ይከብዳል አድናቂህ ነኝ ግን ዕውነቱን ተናግረካል በስተመጨረሻ ላይ🤣 ግን ስትሞቺ አልሞትም ድሃው ምን በወጣኝ እንዲህ ዕውነቱን መናገር ይሻላል ከውሸታሞቹ ያላንቺ መኖር አልችልም እስትንፋሴ ነሽ ኦክስጅኔ ነሽ እኔ ላንቺ ሺ ግዜ ልሙትልሽ ብላብላ ከሚሉት ምድረ አጭበርባሪና አስመሳዮች ሁላ አንተ ትሻላለህ
እኮ የውም የዘመኑ ወንድ 1/ 10 ነው እሚመሩ
ድምፅሕ ጉደኛ ነው😊
Yes
ከየት መጣ እንዲህ ያለ ምርጥ ዋውውው ጎበዝ
ምርጡ የሠፈሬ ልጅ ዉእድድ ነዉ የምናደርግህ በርታልን
የት ሰፈር ልጅ ነው ታድላችሁ በጣም ጎበዝ ነው ደስ ሲል
@@frezerabdela9453 ባህር ዳር
እሺ አመሰግናለሁ ግን የሽገር ልጅ መስሎኝ ነበር ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ
@@frezerabdela9453 ኧረ ማማየ የቀበሌ 8 ልጅ ነዉ ሌላም ሰዉ ጠይቂ እናመሠግናለን።
ድምፃዊ ማለት እንደዚህ ሳይጨናንቅ አፉን ሳያጣምም ፤ ፊቱን ሳያጨማድድ ድምፀ መረዋ ሲሆን ተፈጥሮ የሰጠችው ፀጋ ነው።
ማስቴ በጣም የምወደውና በጣም ድምጸመረዋው የኔ ቶፕቴን በርታልኝ ወንድምአለም።
Zena Yale dimetse !! Ye Dahlak band miteekoch !! Well done !!!!!
ወው ድምፁ ደስ ሲል
ሙሉቀን መለስ ይህንን ቢያይ ያብዳል፡፡ አስበልጦት ዘፈነው ይሄ ምርጥ ልጅ
Ayeh ant zefagh twkaleh gobez
አስበልጦት ማለት እንኳን ይከብዳል።የሙሉቀንን ድምፅ እረሳከው እንዴ?
@@yibeltal06 አስበልጧል። የሙሉቀን ድምፅኮ መንገድ ላይ ለልመና የሚቀልጹት ዓይነት ነው ድምፁ።
wow! what a nice performance! Keep it up!!
አድናቂህ ነኝ።ግሩምድምፅ አለህ በርታ።
this is the reall every thing music with band amazing
ዋዉ የሚገርም ድምጽ 👍👍
These song remembered me the pas lovely childhood time and when i listen these music relay i moved into deep and vast horizon of memories so what can i do misery goes me back and forth again sparking by Mastewal lovely song to remembrance of Muluken.
ይሄ ዘፈን በሚሊየን መታየት ያለበት ነው❤
I really love such kind of Leba who make more better love love love it
Really looking Amaxing Band . Dagim ROHA .
The one's who attend this live are the luckiest people in the music universe 😨 this is an explosive sound of እያዩ
Ooooooohhhhh wow korahubih eskezarea endante aynet enku dimtsawi menorun balemawekea azenkugn u r my 1st hero
This is grate awesome vocal, love this oldest music.
Hats off for this outstanding performance. 👏
ዋው አይገልፀውም በቃ ምርጥ
what a great song of all times!
much love 💚💛❤
Bravo !!!
Wow amazing voice
Wowwww betam harif new berat
Absolutely amazing
አንደኛ ስራ አንደኛ ሳክስፎን
this is what an amzing sound wow
አንች ስትረግጭኝ እኔ እንድፈራፈር ነው ያለው ሃሃሃ የተለየህ ነህ ተደመምኩ ፈጣሪ ይጨምርልህ
WOW u have a great voice 💯🎶 amazing God bless you ❣️
this is one of the greatest live performances i've ever seen
Mastwal why Don't you make an album you Are an amezing singer only a handful singer can perform live like this .you remained me a young tilahun a young muluken a young Marvin Gaye a young sam Cooke.
ማስቴ Best performance! Big resepaect 🙏
Omg come on where have u been ..u are a legend
I believe you can sing a phone book, I love your voice. you are one of a few great singers
Wowwww Voice n.1 👌👍
Wow eske zare silalawokuh betam ykirta adrgilgn wow betam tileyaleh beka kalat alabaknim
Anbesa & muluken Songs best 4 Ever!
Amazing voice ❤
Best Music tilahun Gesesse for MacDonald , katy , kia, mazda + shakira.
እረ እስኪ ከቢጫ ወባ እና የኔ ቆንጆ ንሮ ዘፈን ገላግለን አሪፍ አልበም እንጠብቃለን ,አድናቆቴ ,,,,,እንደው ምን ላርግክ ሯ,,,,
We really miss the past ,we wish to know the future, the present it might be better to be keep quite . my brother it is good job, to bring back the past keep it up .
ድምፅ ሰማን🔥🔥🔥!!!
ትችላለህ እሄ ዘፈን ከሙሉቀን ይልቅ አንተ ላይ ነው በጣም ምያምረው እናም አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
Exactly
Comparing Muluken`s performance with this Guy is ridicules
Wow! This is amazing !!
no words. Keep up great work
I can't stop listening this ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waaw vocal and sax ,and quality band
WOW! He nailed it.
Mastewal great job keep it up
Wayne u r something man....mastewal