Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ለአንቺ ይሁን የወንዜ ሽታ ❤ልክ ነሽ ቫዝሊን በጣም እሪፍ ነው በተለይ ማታ ማታ ተቀብተን ሙልጅ አድርገን ጠዋት በሳሙና ስንታጠብ ፊታችንን እጃችንን ያለሰልሳል ምንም አይነት ጥቃቁርም ይሁን የመሸብሸብ ባህሪ የለውም አንቺ እኮ ጎበዝ ነሽ ጭራሽ ኳስ ጨዋታም ጀምርሽልኝ😂 ቫዝሊን ሎሚ በተፈጥሮ ለሁሉ ነገር ጥሩ ነገር ከሚባለው አንዱ ለመጠጥም ይሁን ለፊታችን ለእጃችን እንዲሁም የተለያየ ለፅጉራችን ውህድ ስንጠቀም ከሁለት እስከ ሶስት ጥብታ ብንጠቀም ፎረፎር ላለባቸውም እሪፍ ፍቱን መድኃኒት ነው ማዲያትም ቢኖርብሽ አሁን እየቀለለ ነው በነገራችን ላይ ማዳያት ከንዴት ፣ከምግብ መስራት ብዛት ነው ግን በጣም ለውጥ እልፍ ለቆልሻል አንቺም ተጠቅመሽ ለሌሎች ሼር ስለምታደርጊ ክብር ይገባሻል ከሰውነታችን አንዱ አካል ስስ ቆዳ ፊት አንዱ ነው ዋው አበባ መሰልሽ ውዷየ❤ የቅንድብሽም ፅገር በጣም ያምራል ልክ ነሽ ለሁሉም ነገር ትዕግስት ነው ሌላው ውሀ በብዛት መጠጣት አበባን ውሀ እንደምንናጠጣው እና እንደምን ተወው ነው ምክንያቱም አበባ ውሀ ሲጠጣ እንደሚያብበው የሰውም ልጅ ውሀ ሲጠጣ የቆዳ ድርቀቱ ይተዋል ውስጣችንም ይሁን ቆዳችን ያምራል እኛም እናመስግናለን ውዷየ❤
የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ ❤❤❤😘🙏
የወንዜ @@nibrettube8913ሽታ ❤🙏
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ ቫዚሊን በጣም መድሀኒት ነው ሎሚ ልክ ነው ቁስል ላይ በጣም ያቃጥላል አሰራሩን እና አጠቃቀሙን በደንብ አይተን መጠቀም ቆንጆ ነው ፅጉር በጣም ያሳድጋል ቪዲዮ መስራት በጣም ብርታት ይሰጣል ሁሉም ትግስት ግድ ነው ውጤት ለማየት አሁን ቡርድ ስለሆነ ቆንጆ ነው ፅሀይ ላይ ስትወጪ የፀሀይ መከላከያ ተጠቀሚ ምርጥ ነው በርቺ
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ❤❤❤
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለተሸበሸበ ፊት የሚሆን በቤት ውስጥ የሚሰራ ውህድ ነው ቫዝሊን ሎሚ ግርሲሊን አንድ ላይ ተዋህዶ እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺ
❤❤🙏
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ቆንጆ ለቆዳ ተስማሚ ውህድ ነው የስራሽው እውነት ነው ሁሉም ነገር ትዕግስት ይፈልጋል እናመስግናለን ውድ ❤❤❤
❤❤
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንድሁም ነባር ቤተሰቦቼ ላይክ ሸር ኮሜት እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ከልብ እናመስግናለን ውዴ🎉🎉🎉❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንካን ደህና መጣሽ ባዝሊን እና ሎሚ በቤት ዉስጥ በቀላሉ ማግኘት ስለሚቻል አንች ደግሞ አሪፍ አርገሽ አሰራሩን ስላሳየሽን ክበሪልኝ ❤❤🎉🎉 በርቺልኝ
ሰላም እዴት ነሽ እንኳ ደና መጣሽ የኔውድ በው ነት ግሩም ነው የው ነት ዋው ነው ምርጥ ነገር ሼር ምታርጊልን ክብሪ ማየ❤
ሰላምሽ ይብዛልኘ ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ባልዝን በጣምነው የምወደው ብዙ ጥቅም አለው ለፊት ልእግር ለእጅ ልስላሴ እጅግ በጣም አሪፍ ነው እ አንችም እንደ እኔ ኮስ ትወጃለሽ😂ቆንጆ ነው ደሞ አዘገጃጀትሽ ቀለል ያለ ነው ግን ጥቅሙ በጣም አሪፍ ነው ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን🎉
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በርችልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውውውውያበደነው በርቺልኝ
አንደኛነኝ
የኔ አደኛ አመሰግናለሁ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤👍🙏
❤❤❤😍🙏
ዋት ንባሮችስ አናበረታታሸም😮😅? እሸ ይሁን እንመሠግናለን እንጠቀማለን ግን ከቆሰለ አልፋታሸም😅😅😅 እና ጥሩ መረጃ ነው አና መሠግናለን በርች ግን አንችም እኮ አለብሸ ሰትሉ ምን አሰባችው ነው?ጎበዝ ነሸ ድንዎልልልል
እኔ እደዛ ወጣኝ 😂😂❤❤
ተቀድመሻል አጁዬ ከፍቺ ሂጂ ነው😂
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
ኧረተይ ሞከርኩት ግን እንዳልሽዉ አይደለም
ምን ሆነብሽ ውዴ ❤