ምርጥ 100%የፀጉር ማሳደጊያ ሻምፖ አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት እና ለሚነቃቀል ለሚረግፍ ፀጉር ለፎረፎር ማጥፊያ ከፊት ለሸሸ ለራስ በራ ለሁሉም አይነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 35

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 19 днів тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የወንዜ❤ ዛሬ የቀረብልን ለሁሉም ፀጉር የሚሆን እና ከታጠብን በኋላ የሚስማማች ከሆነ ቅባቱንም ይዛልን መታለች ።ሌላው ሩዝ ለፅጉርም ለፊትም በጣም አሪፍ ነው እብሽ በተፈጥሮው ጥቅሙ ለየት ያለ ነው ለአጥንት ስብራት ወይም ስራችን ለዞረ አብሽ በአብሽ ተአጅሎ ያድናል ልጨቋራም በአደረ ሆድ በጥብጦ እሳድሮ መጠጣት ለእንጀራ የምናዘጋጀውን እህል ከመፈጨቱ በፊት እብሮ ማስፈጨት እንዱሁም ለመጠጥ ብቻ አብሽ ተነግሮለት የማያልቅ ጥቅም አለው በተፈጥሬው ሽታም አለው ልክ ነው ግን አሁን ለፅጉር ስናዘጋጅ ይህን ውህድ ስለምንጨምርበት ሽታውን ያስወግዳል በማንኛውም ሻንፖ እንደሚሆን እየተመከረን ነው ቡና በተፈጥሮው ልዩ ነው ለራስ ምታት ላለባችሁ ራሱ ፍቱን ነው ለፅጉር እድገት ለጭንቅላት ደም ሴል ዝውውር ይረዳል ልክ ነሽ አንቺም ብርታት ይሆንሻል ተጠቀምን ለውጥ አመጣን ሲባል ደስ ይላል ፅጉርን በደረቁ ማበጠርና መታጠብ ለመርገፍ ትልቁ መንስኤ ነው ቪው እና ላይክ እይገናኝም ላይክ እያረጋችሁ አበረታቷት ልክ ነው ራስን መንከባከብ ጤንነት ነው በማንኛውም ቦታ ግዜን አለማባከን ግዜን በአግባቡ መጠቀም ግድ ነው አንቺ ገመድ ትውጃለሽ እኔ ደግሞ አይቆይልኝም ብትን ነው የሚለው 😂እኛም እናመስግናለን በርችልኝ ጎበዝ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  18 днів тому

      የኔ ውድ የፃፉ እጆችሽ ቁርጥማን አይካቸው አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤አዎ ገመድ ግዜ አይፈጅም ብዙ ግዜም አላቆይም ለዛ ነው 😂😂

  • @konjonesh
    @konjonesh 19 днів тому +1

    ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ጠቃሚ ውህድ ነው የስራሽው ለፀጉር ተስማሚ እስኪ እሞክረዋለው ፀጉሬ በጣም ተጎዳ እየተነቃቀለ አለቀ ብኝ ❤❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 19 днів тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኘ ንብረትዬ እንኳንም ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ሾምፖ ነው ጭቃ ቅባት ለጫፉ እርጥብን መቀባት ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው አብሽ እና እሩዝ እንዴሁም ቅርፍድ በሁሉም መልኩ ስንጠቀመው ቆንጆ ጥቅሞችን እናገኛለን የጠቀመሽን ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርች ❤🎉

  • @_1236-news
    @_1236-news 18 днів тому

    እንኳን ደና መጣሽ በጣም ትልቅ ጥቅም ከራስሽ እኛ አልፈሽ ለኛም ብርታት ሆነሻል ጎበዝ ከእንቅልፍሽ ቀንሰሽ እራስሽን በደንብ እየተንከባከብሽ ነው እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 18 днів тому

    ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ ልዩ ሻንፖ ነው የሰራሽው አብሻ በጣም ፅጉር ያበዛል እኔ ትሪትመንት ሰርቺ በጣም ነው የወደድኩት እሞክረዋለው በደንብ ሳናቃርጥ ከተጠቀምን በጣም ለውጥ ያመጣል አበባም ውሀ ካልጠጣ ደርቆ ይሞታል ጎበዝ ንብረትዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 17 днів тому

    በጣም ጥሩ ጠቀሜታ ያላችውን ነገር ሰለምታካፍይን እናመሰግናለን አብሸ በጣም ተመራጭ ነው በጣም ምረጥ ውህድ ነው

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  19 днів тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ ሸር በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንድሁም ነባር ቤተሰቦቼ ሁሌም ላይክ ሸር እያረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤❤🥰🙏

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 19 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛልን ውዴ ምርጥ ውህድ ነው ጎበዝ በርችልኝ🎉🎉🎉❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 19 днів тому

    ሰላም ንብረታችን❤እኳን ደህና መጣሽልን የዛሬ ይለያል አብሽ ቁርፍድ ሩዝ❤ ንስካፊ👌ምርጥ ሻፖ😂ሎሚ የሸሸ ከመለሰ እጠቀመዋለሁ የኔ ዉድ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳት ይጠቅማቸዋል ያልሽዉን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን❤

  • @fkrfkr-iq4iw
    @fkrfkr-iq4iw 19 днів тому

    እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ዋውውው ዛሬ ደሞ በጣም ምርጥ የሻምፓ አሠራርነው ይዘሽልን የመጣሺው የሩዝ የቁሩፍድ የአብሽ ሻምፓ ዋውውነው በጣም እናመሠግናለን በርቺልኝ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @ቤዛ-tebe-123
    @ቤዛ-tebe-123 19 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ እና ገራሚ የሆነ የሻንቦ አሰራር ቁርንፍድ አብሽ እሩዝ የሎሚ ልጣጭ ቡና ተጠቅመሽ በጣም ምርጥ የሆነ ሻንቦ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽ የኔ ጀግና በርቺልኝ 💙💞💚

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 19 днів тому +1

    ሰላም ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የፀጉር መታጠቢያ ሻንፖ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ግብአቶቹ ሁሉም ከቤት የማይጠፉ ስለሆነ በቀላሉ ለማዘጋጀት ይቀለናል እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 19 днів тому

    ሰላም ንብረትዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ፀጉርሽ ለውጥ አለው ጀግኒት የኔ ችግር አንድን ውህድም ሆነ ቅባት ሻንፖ ሞክረዋለሁ አቋርጣለሁ ለውጡን አላይም በርችልኝ #ሼር

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 19 днів тому

    እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ የዛሬው ደሞ ምርጥ የሻምፓ አሠራርነው ዋው እደዚህ ሠርቼ አልተጠቀምኩም ሠርቼ እሞክረዋለው አብሽ ሩዝና ቅርፍድ ቡና ለፀጉራችን በጣም ጠቃሚና ለፀጉራችን እድገት ውበት አንደኛነው በርቺልኝ ጉዞ ወደፊት አይዞሽ ፈጣሪ ያለቀን ተረጋግተሽ በቀን ትቀርፃለሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @ShSh-r8b4h
    @ShSh-r8b4h 19 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @WirchaK
    @WirchaK 16 днів тому

    You are beautiful and graceful!

  • @ቤዛ-tebe-123
    @ቤዛ-tebe-123 19 днів тому

    በርቺልኝ ለኮመንቱ እመለሳ ለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ayutube17
    @ayutube17 18 днів тому

    ንብረትዬ መልኩ አጥሚት መስሎኝ😂😂😂

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  18 днів тому

      😂😂😂ልጠጭው ነበር 🙄❤❤❤