ተልባ እና ሩዝ ሳይቀቀል ለፊት ጥራት ፊትሽ ላይ ምንም ነገር ይኑርብሽ በሳምት ሙልጭ አርጎ ያጠፋልሻል የብጉር ጠባሳ ጥቋቁር ነጠብጣብ ለተሸበሸበ ቆዳ እና ፊት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  18 днів тому +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ነባር ቤተሰቦቼም ሁሌም ላይክ ሸር ኮሜት እያረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ቪዶውን በትእግስት ከአሰራሩ እስካጠቃቀሙ አይታችሁ ተጠቀሙ በእርግጠኝነት ትጠቀማላችሁ እኔን በጣም ጠቅሞኛል ለማዳት ለብጉር ለሻከረ ፊት ፍቱን ነው ❤❤❤❤

    • @genetmohemmdemohemde7703
      @genetmohemmdemohemde7703 13 днів тому

      እህቴ ተባረኪ ግን ጥያቄ የዘፈዘፍሽውን ፍሪጂ ነው ያስቀመጥሽው ውጭ መልሽልኝ ውዴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  13 днів тому +1

      @genetmohemmdemohemde7703 አመሰግናለሁ ውድ ፍርጅ ነው እህቴ ❤❤🙏

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 11 днів тому

      እናመሰግናለን ግን ፍሪጅ ነው የምናሰቀምጠው?ቀንስ ለ2ሰአት ምናምን ብንቀባው ይቻላል ?👍

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  11 днів тому

      @Yekrta-LLB አዎ ውድ ፍርጅ ነው የምናስቀምጠው ቀንም መቀባት ይቻላል ውድ ❤❤

    • @Halema-bi6wu
      @Halema-bi6wu 4 дні тому

      ፍሪጂ ውስጥነው ሚቀመጥ የሚዘፈዘፈው

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 13 днів тому +4

    ሩዝና ተልባ ሳይቀቀል የሰራሽው ውህድ በጣም ቆንጆ ተፈጥሯዊ የሆነ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ለፊት ጥራት የተመሰከረለት ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @fkrfkr-iq4iw
    @fkrfkr-iq4iw 18 днів тому +2

    በጣም ምርጥ እና ገራሚ ማሥክ ነው የሠራሺው በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ex6ho8jx9i
    @user-ex6ho8jx9i 17 днів тому +1

    እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  17 днів тому

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤🙏

  • @desta5885
    @desta5885 14 днів тому

    በጣም አመስግናለሁ። እያዘጋጀሁኝ ነው ያየሁሽ። ለውጡን አየዋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  14 днів тому

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ እጠብቃለሁ ❤❤🙏🙏

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 9 днів тому

    እናመሰግናለን❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 18 днів тому +1

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረቴ እንኳን ስላም መጣሽ የዛሬው ያበደ ነው ተልባ እና ሩዝ ለፊታችን በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው ስላጋራሽን እናመስግናለን ❤❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 18 днів тому

    በጣም ቆንጆ የሆን የፊት
    ማሰክ ነው ያሳየሸን በርች
    ተጠቅምን እናየዎለን ለውጡን 😮
    ተልባ እና ሩዝ ለብ ያለ ዉሀ 😮ያምራል

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 18 днів тому +3

    እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ሠላምሽ ብዝት ይበል ዋውውውው ዛሬ ምርጥ የፊት ማሥክ ነው ይዘሽ የመጣሺው ተልባ በጣም ምርጥነው ቢቻል ጠዋት ጠዋት እራሡ ብንጠጣ በጣም አሪፍነው ሩዝ እና ተልባ ሢዋሃዱ ደሞ በጣም ምርጥ ነው የሚሆኑት ፊታችንም ልሥልስ ብሎ ነው እምር የሚለው እኔም ሠርቼ እሞክረዋለው የኔ ውድ በርቺልኝ በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  18 днів тому

      እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 18 днів тому +1

    ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ ተልባ በጣም ቆንጆ ነው እሩዝም ምንም አይወጣለትም ለጠቆረ እና ለተሸበሸበ በዛ ላይ በደንብ ነው የሚያጠራው ሳሙናውም ቆንጆ ነው በቤት ውስጥ የሚሰራ ሁሉም ነገር ቆንጆ ነው ሙሽራ መሰልሽ ስትታጠቢ ጎበዝ በርቺ ንብረትዬ ❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  18 днів тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 17 днів тому

    ሰላም ውዴ እንኳን ደና መጣሽ እናመሰግናለን

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 18 днів тому +1

    ሰላም ለሁላችን ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ የወንዜ ሽታ እውነት ለመናገር ልባም ሴት ማለት ያንስብሻል የሚገርመኝ ደግሞ ሰርተሽም ተጠቅመሽም ነው የምታሳይን ዋው ደግሞ በጣም አሪፍ ነው❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  17 днів тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤🙏

  • @ቤዛtebeቁጥር2
    @ቤዛtebeቁጥር2 18 днів тому

    ሰላም እንካን ደህና መጣሽ ንብርትዬ ዉዴ ዋው በጣም አሪፍ የሆነ የፊት ማክስ ነው የሰራሽው ዋው ተልባ እሩዝ በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ የኔ ጀግና ❤❤❤🎉🎉

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 18 днів тому

    ንብረትዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ሩዝ እና ተልባ ብዙ የተባለለት ነው አንች ደግሞ ለየት ባለ መልኩ ሰርተሽዋል 👌😍👍

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 13 днів тому

    ተባረኪ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  12 днів тому

      አሜን ፫አችም ተባረኪልኝ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️😍🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 18 днів тому

    ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ ዋውው በጣም ጥሩ አሰራር ነው የሰራሽው ሁለቱም ለፊት ጥሩነው ያው እኔ እሩዝ አላርጅክ አለብኘ እንጅ ተልባው ግን በጣም አሪፍ ለፊቴ ተጠቅሚው እናመሰግናለን ስላጋራሽን ❤❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 11 днів тому

    ጎበዝ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 17 днів тому +2

    ይችማ ትፈለጋለች ንብረታችን😂 ወጣት መስለን ለባላችን እድንቀርብ👌ሁለቱም አለኝ እሞክረዋለሁ ተልባ እሩዝ👌👌

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  17 днів тому

      አዎ አስፈላጊ ነው 😂😂ለኛም ጭምር ነው ወደዛው እየሄድን ስለሆነ ❤❤

  • @ቤዛ-tebe-123
    @ቤዛ-tebe-123 18 днів тому +1

    ንብረትዬ እንካን ደህና መጣሽ ❤❤❤🎉🎉

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be 6 днів тому

    ቀስ ብለሽ አነድ በአነድ ውህደቱን ማሳየት ይሻላል።

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 17 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ ቅመሜ ግሩም ነው❤

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 12 днів тому +1

    ያልሞከርኩት ነገር የለም የተሸበሸበ ለማስወገድ ወይ ምንም ለውጥ የለም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  12 днів тому

      @@hewotawoke2765 የእውነት ሳሰለቺ ተጠቀሚው በጣም አሪፍ ነው ❤️❤️🙏

  • @emayeyene2700
    @emayeyene2700 14 днів тому +1

    ማድያትን ያጠፋል እህቴ ?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  14 днів тому

      አዎ እህቴ እኔ ለማዳቴ ነው የምጠቀመው ሳሙናም ሰርቻለሁ የማዳት ወደታች ሰርተሽ ተጠቀሚው የሩዝ የተልባ ❤❤

    • @emayeyene2700
      @emayeyene2700 12 днів тому

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @hiwottedla948
    @hiwottedla948 14 днів тому

    Eshi mekat lemin asifelege??????

  • @RehimaHussen-g6f
    @RehimaHussen-g6f 10 днів тому

    Azegajten eske snt ken metekem enchlalen saybelash

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  10 днів тому

      ውዴ ቪዶወው ላይ ታናግራለሁ እኮ ቪዶወን ጨርሰሽ አዳምጭው ለሳምንት ውድ ❤❤

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 14 днів тому

    ሞክራለው ❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ

    3ቀን ፌርዘር ነው የሚቀመጥ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 дні тому

      አዎ ውድ ፍርጅ ነው የሚቀመጥ ❤

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 18 днів тому

    አሰላማለዬም ወበረካቱ እህቴ

  • @alemayalew5074
    @alemayalew5074 9 днів тому

    የት ነው የሚቀመጠው ፍሪጅ ውስጥ ነው ወይስ ውጭ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  9 днів тому

      ፍርጅ ውስጥ ውዴ 😍❤️❤️

  • @selamJAG1
    @selamJAG1 18 днів тому +1

    ንብረቴ ሞክሬ ውጤቱን እነግርሻለሁ ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  18 днів тому

      እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 12 днів тому

    እስቲ እሞክረዋለሁ ከዛ ዉጤቱን እነግርሻለሁ

  • @Tigist-t4y
    @Tigist-t4y 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 17 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እዳለ ፊቴ ግልብጥ ብሎብኛል እስኪ ልሞክረዉ ለፊት መድረቅስ ምን ልቀባ ፊቴ ወዝ የለዉም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  17 днів тому

      ተቀቢው ውዴ በጣም አሪፍ ለው ከታች የሰራሁት ቫሊዝን ከሩዝጋር የሰራሁት ቪዶወ አለ እሱን አይተሽ ተጠቀሚ አሪፍ ነው ውድ ❤❤

    • @RozeRoze-n8x
      @RozeRoze-n8x 12 днів тому

      አይሸትምዴ እህት የት እናስቀምጠው

    • @RozeRoze-n8x
      @RozeRoze-n8x 12 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  12 днів тому

      @@RozeRoze-n8x ❤️❤️❤️

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  12 днів тому

      @@RozeRoze-n8x አይሸትም ውድ ፍርጂ ውስጥ ውድ ❤️❤️

  • @محم-غ9خ4ز
    @محم-غ9خ4ز 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menatube7519
    @menatube7519 15 днів тому

    ❤👍👍👍

  • @zeritutube
    @zeritutube 17 днів тому

    ባናጠለዉስ ወፈር አርገን ብንበጠብጠዉ ችግር አለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  17 днів тому

      ችግር የለውም ግን እሩዙም ተልባውም ስላልበሰለ ፊት ላይ ሲቀባ ይሻክራል እጂ ውዴ ሞክሪው መፍጫሽ በጣም የማደቅ ከሆነ ❤❤

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GeteAmare-b6w
    @GeteAmare-b6w 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heyryafedlu9371
    @heyryafedlu9371 12 днів тому

    እሺ ለ3 ቀን ፊሪጅ ነዉ ሚቀመጠዉ

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 18 днів тому

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @mesiArsitube
    @mesiArsitube 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selam1624
    @selam1624 18 днів тому

    🙏👌

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 11 днів тому

    ማዲያት አሰቃይቶኛል😢😢😢ማርያምን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  11 днів тому

      ተጠቀሚው እኔም ማዳት አለብኝ ለሱ ነው የምጠቀመው ወደታች በሳሙና መልኩ የሰራሁት አለ አይተሽ ሰርተሽ ተጠቀሚው ውድ ❤❤

  • @yegeterlij2835
    @yegeterlij2835 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErekikMule
    @ErekikMule 8 днів тому

    ሲሰነብት ሽታ አያመጣም እና ደግሞ በደንብ ያጠፋል እርግጠኛ ነሽ ብዙዎች እንደዚህ የፊት ማስክ እያሉ ያዘጋጃሉ ግን ውሸት ነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  7 днів тому

      ውዴ ፍርጅ አርገሽ ለሶስት ለሶስት ቀን የሚሆንሽን ሰርተሽ ተጠቀሚ በእርግጠኝነት ግዜ ይፈጃል እጂ ያጠፋል እኔ ማዳት አለብኝ ብጉርም በሳሙናም በማስክም መልኩ እየተጠቀምኩ ከግማሽ በላይ ነው የጠፋልኝ ያው አሁንም ምግብ ስለምሰራ እየተመለሰ እኔም እየተከባከብኩት ነው ካልሸለች ውዴ እኔ በጣም ነው የጠቀመኝ የእውነት ❤❤❤🙏

    • @ErekikMule
      @ErekikMule 7 днів тому

      @nibrettube8913 እሽ አመሰግናለሁ ውዴ በርችልን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  7 днів тому

      @@ErekikMule እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤🙏

  • @KsaKsa-oe5tl
    @KsaKsa-oe5tl 11 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @GeteAmare-b6w
    @GeteAmare-b6w 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeteAmare-b6w
    @GeteAmare-b6w 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤