በድጋሚ አገባሁ አልሃምዱሊላህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 794

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የኔ እናት ሙስበሀቸውን ይስባሉ ሙስሮቹ ብዙዙዙ አመት ኑሩ

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 2 місяці тому +66

    ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ለዚህ አበቃቺሁ ከዚህ በላይ በደስታ በጤና ሽ አመት ያኑራቺሁ እስኪ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቺሁ ፈሎ አድርጉኝ በላይክና በፎሎ አበሻብሹኝ አይከፈልበትም❤🎉🎉🎉

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 місяці тому +57

    ማሻአላህሽ እማየ ማሻአላህ ዚክር አይለያቸውም አላህ ዱኒያ አኼራውን ኑር ያርግላችሁ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 місяці тому +2

      እሬአ ነው እደዝህ አይነት ዝክረ የለም

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 11 днів тому

      Betam

  • @titioumer
    @titioumer 2 місяці тому +15

    እንደው ዘመኑ ከፍቷል ረምሊ ስትመጭ በማያስቀናው ነው እ ሰማሽ እኔ ማሻ አላህ ብያለሁ በሚድያ እማቃችሁ ሁላ ደስታችሁ ደስታየ ነው ረጅም እድሜ ማዘርም ለናንተም ይስጥልን❤❤❤

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 місяці тому +17

    የኔ ልእልቶች አላህ ከሸረኛ ከምቀኛ ከመጥፎ አይን ይጠብቃችሁ ረምሊ ቆጆ🎉🎉🎉

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 2 місяці тому +5

    ማሻአሏህ ረምላየ እሄ ሁሉ የጥንካሬሽ ዉጤት ነዉ ትዳር በደስታ በሀዘን በማገኘት በማጣት በዉጣ ወረዶች የተመሠረተና ፅናት የሚፈልግ ነዉ እሄን ባችሁስጥ አይተናል ለሌሎች ተምሳሌት ነሽ ዉደታ እስከጀነት

  • @jdhjbxhx8599
    @jdhjbxhx8599 2 місяці тому +22

    እማማ ጎበዝ ዚክራቸዉን ማሻአላ አላህእረጅም እድሜ ይስጣቸዉ

  • @danuverontube4380
    @danuverontube4380 2 місяці тому +10

    ርምላ ከምር ይገባሻል ጀግና ሴት ነሽ አንበሳ ብዙ ችግሮችን በብቃት የተወጣሽ ከናትሽ ጭምር ለደርባባዋ እናትሽ እድሜ ከጤና ተመኘው 🎉🎉🎉

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 2 місяці тому +4

    ማሻአላህ እኳን ለዚህ አበቃችሁ እረምላን ሣሥብ ጥንካሬ ይሠማኛል ብዙ መሥዋትነት ሥለከፈልሽ በዚህም ዉሥጥ እነዚህን እቁ የሆኑ ልጆች እህትም ወድምም የሆኑ ልጆች ወልደሽ ጠንካራ ነሽ እኒህን ጀግና እናትሽንም ሣላመሠግን አላልፍም ❤❤❤❤ ሁሌም ደሥተኛ ሁኚ የራህመቱን የፍቅርንካባ ያልብሣችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሣድግላችሁ

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 2 місяці тому +3

    የዘዲሮ ዘርግኮ ግራ የተጋባነዉ ግን ማሻ አላህ አምሮባችኋል በተል ሚዜዎቹ አደኛ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 місяці тому +6

    የኔ ውድ እናት አላህ እርሜሁን እረጂም የርግሁ እሳቸው ትክክል ናቸው የትም ቦታ ከማጨብጨም አላህን ማሥታወስ ይበልጣል የኔናቴ ሞክሼ አላህ እረጂም እድሜ ይስጡውሁ አቦ በዲጋሜ ያረብ

  • @HaneHne
    @HaneHne 2 місяці тому +5

    ማሻአላህ በድጋሚ አልፍ መብሩክ ረምላዬ በጤና በደስታ ያኑራችሁ ከመላው ቤተሰቦቻችሁ የማሚ ተስቢህ ቀልቤን ሳበው❤

  • @njmj4091
    @njmj4091 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ ዓላ ውዴታ እስከ ጄነት ፊርዶስ ያድርግላችሁ

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 2 місяці тому +94

    ማሻአላህ ማነው እደኔ በፈገግታ ጀምሮ በፈገግታ የጨረሰው ማሻአላህ ስታምሩ

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g 2 місяці тому +2

      እኔ

    • @VipVi-on2mu
      @VipVi-on2mu 2 місяці тому +2

      😂ወላሂ እኔ ደሥ ብሎኝ ነዉ የጨረሥኩት ለነሡም እስከመጨረሻው ያርግላቸዉ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 2 місяці тому +3

      አይ እሙ መሀመድ ኤንድ አቡ መሀመድ ማሻአላህ ብለናል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @zainabumar7894
      @zainabumar7894 2 місяці тому

      እኔ😂😂😂😂

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 2 місяці тому

      እኔ😢😢

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 2 місяці тому +5

    እልልልልልልልልል ሪምየ ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ የኔ ቆንጆ ዉደታ እስከጀነት አላሕ ያድርግላችሑ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሑ ዉለዱ ክበዱ ሐዩቲ የኔ የኔ ድመት ቅናት ቢጤ ሳይኖርባት አይቀርም
    እማማ የሺየ እንኳን አየሑሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ የኔ እናት ስመጣ አያታለሑ ሪምየ ኢንሻአላሕ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 2 місяці тому +2

    ማሺአላህ ረምሊየ የኔ ቀበጥ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ ጀግኒት አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @LttrPmll
    @LttrPmll 2 місяці тому +1

    ረምላየ ማሻአላ ብያለሁ ወላሂ በጣም ደስ ያለኝ እናትሽ ከጎንሽ መኖራቸው እረጂም እድሜ ይስጥልሽ❤

  • @cequa4067
    @cequa4067 2 місяці тому +4

    አያችሁ በህፃንነት ማግባት ማሻ አላህ እድሜ ልካቸው በደስታ በፍቅር ተከባብራችሁ አንተ ትብሳለህ አንቺ ትበሻለሽ ተባብላችሁ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ያሳያችሁ 🙏🙏🙏🙏💙💙❤️❤️🌹

  • @SaidaAdam-hf9il
    @SaidaAdam-hf9il 2 місяці тому +12

    እኔ ስናች ደስታየ ወደር የለውም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለህ መላ ቤተሰብሽ ጋር

  • @Alaweya389
    @Alaweya389 2 місяці тому +2

    እኔ የታዩኝ ማዘር አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    ማሻአሏህ አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁንም ለቁምነገር ያብቃላችሁ❤

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 2 місяці тому +20

    መብሩክ ረምሊየ ጀግኒት ችግር መከራ ሳይበግርሽ ጠንክረሽ ቤትሽን በመያዝሽ አላህ ዛሬ ላይ እንድህ በጋራ በክብር አቆማችሁ ከቤተሰብ ጋ ደመቃችሁ በደስታ በፍቅር ኑሩ ❤❤❤❤
    አንዳንድ ሴቶች ካንች ይማሩ ባል ችግር ሲመጣበት ቤታቸውን ጥለው የሚሄዱና በለተሰብ ላይ የሚዘፈዘፉ ልጅ የሚበትኑ

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 2 місяці тому +1

    መሽአላህ መሽአላህ እንኮን ለዚች ቀን አበቃሽ ረምላዬ የኔ ውድ እህት በሁሉም ነገራ አላህ ጠንካራ ያረግሽ የኔውድ🤲🤲😘😘😘

  • @Asad-o3m
    @Asad-o3m 2 місяці тому +3

    Assalamu Alaikum MashaAllah nice from Pakistan 🇵🇰❤️🇪🇹 love Ethiopia 🥰

  • @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ
    @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ 2 місяці тому +1

    የኔቆጆመሸአላሕ።ያማረየሠመረያርግላችሑ።ትዳራችሑ።ልጆቻችሑንምያሳድግላችሑ።ስታምሩ።ረምላየየኔዉድእሕት

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 2 місяці тому +11

    መሻ አላህ
    መሻ አላህ
    መሻ አላህ ብለናል ረምላየ የሀቢብ ሚዜ ልጁ ናት እሷ ካለች በቂ ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj Місяць тому +1

    የኔ እህት ወላሂ በጣም ነው እምወይሽ የአላህ እዝነት ይዝፈንብሽ ❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ

  • @rrc3228
    @rrc3228 2 місяці тому +1

    ማሻአሏህ ረምሊ በጣም ዴስ ይላል ፍቅራችሁ አሏህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያርግላችሁ

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ማሻላ እረምላየ ስተምሩ አላህ እስከጀነት የተምላ ፍቅር ይስጣቹሁ ማሚ ኤድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 2 місяці тому +2

    ማሻላህ ረምልየ አብራችሁ አርጂ እሥከጀነት ያርግላችሁ ፍቅራችሁን ያረብ😢ለኛም ያማረ ትዳር ይሥጠን አሚን ወላ እባካይኔ እያቀቀረረ ነዉ ያየሁዋችሁ በጣም ደሥነዉ ያለኝ ላች😊😊

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 2 місяці тому +2

    ማሽአላ ልዩናኘችሁ የናትሽን እድሜ እረጂም ያርግልሽ የኔንም እናት እድሜዋን እረጅም እዳረግልኝ ዱአ አርጉልኝየኔውዳች የሁላችንንም እናት መልካም አፈያ ከረጂም እድሜያድልልን ያረብ

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ እኳን ለዚህ አበቃሽ እረምላየ 🤣🤣🤣🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠወት ነፍ አመት ይኑሩልሽ እህት ሁሌ ሳያቸው ደስ እሚሉ እናት ናቸው♥♥♥♥🎉🎉🎉🎉

  • @Zainab009-lp1wi
    @Zainab009-lp1wi 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች የኔ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን
    ትዳራችሁን እስከጀነት አላህ ያድርግላችሁ

  • @zeburayoutube1896
    @zeburayoutube1896 2 місяці тому +3

    ሁሌም ደስ ይበልሺ አቦ ፈንድሻ የሆነ ቤተሠብ❤❤❤😂😂😂

  • @omanId-p4d
    @omanId-p4d 21 день тому +1

    ባልሽአይናፋርነው ወላሂ በዝህሠአት አይናፋር ወድ እሡን አየሁ እናት ወልዳለች አተን እዳተያለ አላህያብዛለን የኔወድም🎉🎉🎉🎉

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws 2 місяці тому

    ማሽአሏህ ተባረክ አሏህ ደሥ ያለ ሂይወትን ኑሩ ከዚህም ቡሀሏ ለናትሽም እረጅም እድሜ

  • @NaemaAli-fc5bx
    @NaemaAli-fc5bx 2 місяці тому +1

    አላህ ፍቅር እስከጀነት ያድርግላችሁ ያሰላም የመዳም ቅመምመሆን ደከመኝ ወላሂ

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 2 місяці тому +1

    መብሩክ ረምላየ ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ዉደታችሁን ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ረምሊ እና ሀቢብ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አላህ ከዚህም በላይ ተደስታችሁ ያሳዬኝ አብራችሁ ጃጁ ውዴታ እከጀነት የልጆቻችሁ ወግ ማዓርግ ያሳያችሁ ማሬ ጥሩ ደረጃ ድረሱልኝ ❤❤❤❤ ረምሊ እ ግን ፌር አይደለም ምናለ እነ ማሂር እነ መሃመድ ለሀብብ ሚዜ ብሆኑ አንቺ በነማዘር ተከበሽ 😂😂😂😂እወዳቹሃለሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 2 місяці тому +1

    ረምሊዬ የእናቴ የማማ የሺ ልዕልት የነሀዩቲ እናት ሀቢቦ የነሀዩቲ አባት የወንዜ ልጆች ማሻ አሏህ እንኳን ዴስ አላችሁ

  • @Toyba-s8d
    @Toyba-s8d 2 місяці тому +1

    መሻአላህ ተባረከላህ አብሮ ያኑራችሁ ውድ እህቴ ሙሽራ አንቺ ብቻ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 2 місяці тому +1

    ረምላ ለዚቀንላብቃሽ አላሀምዱሊላህ እናትሽን ረጅሙን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ

  • @sumiahmad6730
    @sumiahmad6730 2 місяці тому +6

    እደው ማሻ አላህ ረምሊ እኛ የአዳም ቅሞች አንደየም አላገኘነው አቺ በስተርጂና አረተይ እንተሳሰብ ረምሊ ማሻአላህ ብያለው

  • @EthioEthio-ru5gd
    @EthioEthio-ru5gd 2 місяці тому +1

    የኔ ውዶች በጣም ደስ ትላላች እረምሊ ስወድሽ

  • @umbekir1585
    @umbekir1585 2 місяці тому +2

    ይውይይይ ደስ ስትሉ ማሻአላህ ያዝልቃችሁ እስከወዳኛው እረምሊየ ኮሚንት የመጀመሪያየ ነው❤❤❤❤

  • @ታምርዩቴብ
    @ታምርዩቴብ 2 місяці тому +1

    ማሻአላ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጀግናነሽ እረምላየ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 2 місяці тому +5

    😂😂❤❤❤❤❤😂😂ረሙ ተይ ፍትህ ለእኛ ለላጤዎች😂😂😂😂😂😂😂ላጤዎች የት ናቸው እኛ አንዴ እንካን ስንገባ😮አላህ ሆይ ለእኛም ለመዳመ ቅምምች ጥሩ ትዳር ከጥሩ ሪዝቅ ጋ ወፍቅን ጉሉ አሚንንንንን ነጌ ጁማአ ነው ለዱሀ ትንሽ የለውም😢ማሻ አላህ ሪሙ

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ረምሊ አላህ ይጨምርልሺ የሀቢብንም ቤተስቦቺ አትለያቸው መቸም እህት ወድም አይጠፋውም ሁሌ ብቸኛ አታርጊው😂

  • @Zenit-uk4ov
    @Zenit-uk4ov 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ ማሻአላህ አላህ ይከሊኩም ረጅም እድሜ ከአፊያጋር ይስጣችሁ ለሁላችሁም ማዘርዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር ይስጠወት ያረብ

  • @fufuti
    @fufuti 2 місяці тому +1

    ኡፉይ ከነሱ ይልቅ የልጅቷን ደስታ ነበር የተየኝ መሻአላህ

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ
    ማሻአላ
    መብሩክ
    ረምላ
    ከልዦችሽ
    አባት
    አብራችሁ
    ያቆያችሁ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 2 місяці тому +2

    የኔ ውዶች እረምሊ ሁለየም ደስይበልሽ ኢሸአላህ❤

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy 2 місяці тому +4

    ማሻአላህ ረሚላየፍቅራችሁ እሥከጀነት

  • @sofu1548
    @sofu1548 2 місяці тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሸ አለህ መብሩክክክክክክ ሪምሊ እንኳን ደስ አለሽሽሽሽሽሽ ለኝም

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ረምሊ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ያ ሁሉ ፈተና አልፎ እንክዋን እንደዝህ ስቀሽ ደስ ብሎሽ ታየሽ አልሀምዱሊላህ

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 2 місяці тому +1

    ማሻአላሀ. የማዘር ተስቢህ. ነዉ. አላህ. ይጠብቃችሁ. ፍቅራችሁን. እስከጀነች🎉🎉🎉

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ይገባሻል ረምሉ ግን ልጆቹን ከጎኑ ሚዜ አድርጎ ማቆም ነበረበት ።❤❤

    • @remlalemma
      @remlalemma  2 місяці тому

      ጓደኞቹም ነበሩ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 місяці тому +1

    ማሻአሏህ ረምሊ🎉🎉🎉መብሩክ አብራችሁ አርጁ በጀነትም አብራችሁ🎉🎉ለኛም ሷሊሁን ይወፍቀን😢😢ስደት ምርርር ብለናል

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ረምሊ እንኳን ደሥሥሥ አለሽ

  • @newid5082
    @newid5082 2 місяці тому +1

    ፈድሻዋ ረምሊ 100K ገብተሽ ደግማችሁ ተሰባሰቡ❤❤

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 2 місяці тому +5

    ማሻአላህ እናትሽ አላህ ይጠብቅልሽ የሚዜ ልብስ ለብሰው ሙስባሀቸው ይስባሉ ❤❤❤❤❤

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ የራሚሊ እናት ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ ራምሊ መብሩክ ሀቢበቲ ሁሌም ሳቂ የኔ ጠንካራ ሴት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አላህ እህት ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ረምላየ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ❤❤❤ እኔም እየደረስኩባችሁ ነው ግን ልጅ እቢ አለኝ በዱአሁ አስቡኝ ደስታየ ሙሉ እንድሆን 😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ...መብርከ አላህ. እድሜ ይሰጣችሁሁሁሁሁ

  • @zumiy2173
    @zumiy2173 2 місяці тому +1

    የኔዉዲ ረምላየ ማሻአላህ በጣምነዉ ደስየምትሉት ዱአርጊልኝ ከስደትመልስ ልጂ እዲወፍቀኝ አችም ከመላዉቤተሰብሽጋ ረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይወፍቅሽ ።

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ራምላየየ😂😂😂😂😂😂እረጅም ጤና እድሜ እስከ እናትሽ ፍልቅልቋ ረምላ ለማ እወድሻለሁ ሁለተኛ ሠርግ በጣም ሲያምርር😂የመጀመሪያ ሠርግሽን ስታወሪ አስቀሽኝ ነበር ድሮ😂😂😂

  • @HayatHussen-c3p
    @HayatHussen-c3p 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ መብሮክ ቀሪዉን ዘመናችሁን አላህ በረካ ያድርግላችሁ

  • @SaraSara-om6cf
    @SaraSara-om6cf 2 місяці тому +1

    ወላሂ መሽአላህ ከዝችልጂ የተማሪኩት በጣም ጎበዝ ብልህ ነሽ

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 2 місяці тому +1

    ما شاء الله تبارك الله ان شاء الله سعاده الدنيا والاخره الله يسعدكم ويوفقكم يا رب ويرزقكم حتى يرضيكم

  • @zedwaloyawa1388
    @zedwaloyawa1388 2 місяці тому

    ማሻላህ ደስስስትትሉ አላህይጨምርላችሁ አይለያችሁ❤❤❤

  • @ራህመትነኝየናቴናፋቂ
    @ራህመትነኝየናቴናፋቂ 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን
    አላህ እስ ከ ጀነት ያድርግላችሁ
    ልጆቻቺሁን አላህ ያስድግላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 місяці тому +1

    ማሻአላህህህህ ተባረክላህ ስታምሩ ወይይይ መተደል ነዉ ሸ አመት በፍቅር ኑሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @خديجةخديجة-د4ل
    @خديجةخديجة-د4ل 2 місяці тому +1

    ርምልየ የኔ ቀበጥ ማሻ አላህርዝም እድሜ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መድ-ሐ9ፐ
    @መድ-ሐ9ፐ 2 місяці тому +1

    ማሽ አላህ ወላ ስታምሩ ❤❤❤❤❤ ውደታ እስከ ጀነት ያርግላችሁ❤❤❤

  • @hawahawa2727
    @hawahawa2727 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ የምር ደሰ አለኝ ኢሻአላህ የበለጥ የመርላችሁ ያርብ

  • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
    @እማናፍቆቴ-በ1ቐ 2 місяці тому

    ማሻ አላህ መታደል ነው እናት ጋር ሳይለዩ መኖር አላህዋ እናቴ ጋር በሠላም አገናኝተህ በሀገሬ አኑረኝ 😢😢😢

  • @ሀዉይሀበሻዋ
    @ሀዉይሀበሻዋ 2 місяці тому +1

    ማሻላህ ረምልዬ የኔውድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋በፍቅር ረጅም እድሜ ያኑራችሁ

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ እረጂምእድሜ ይስጣቹሁ አብራቹሁ ከአፊያጋር

  • @Alaweya389
    @Alaweya389 2 місяці тому +1

    ወልዳችሁ እንዴዚህ አምራችሁ ለዚህ ስለበቃችሁ ዴስ ብሎናል 🎉🎉🎉የሰርግሽ እጥፍ ዴስታ😂🎉

  • @byky3031
    @byky3031 2 місяці тому +1

    ሥታምሪ መሸአላህ እረምሊ ጎበዝ ነሺ የኔ ትንሥየ ሀዩ ❤❤ ሥኸዳት ትሥቃለይ እመሀል ሁና 😂😂

  • @hhhaaa523
    @hhhaaa523 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ አድሜና ጤና ከፍቅር ጋ ይጨምረላችሁ ያረብ

  • @HabibamahamedSaid
    @HabibamahamedSaid 2 місяці тому +3

    የኔ ቆጆ አሳቅሺኚ ወላሂ ያሳምርላችህ በዱንያም በአሄራም አዲላይ ያኑራችሁ

  • @Fatheya-b8n
    @Fatheya-b8n 2 місяці тому +1

    ረምሉዬ ማሻ እላህ ኔት አልነበረኝም ምም አለ ባዲስ እያደሳቹ ነንዴ ነገሪኝ በላህ ዛሬ ነዉ ያየሁት ❤

  • @Hawi704
    @Hawi704 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ረምሊዬ የኔ ደርባባ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ጤናን ፍቅር ሰላም ሪዝቅን ያብዛልሽ ያረብ🎉❤❤❤❤

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ መብሩክ ረምሊ🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀እኔም ድጋሜ እሰርጋለሁ 😂ኢንሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንደት ያምራል ፍቅር ሲታደስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 2 місяці тому +4

    አላህ እስከመጨረሻዉ ያዋዳችሁ እረጅም እድሜ ያድላችሁ ትዳርን ማደስ ያዋድዳል ደስ ይላል ሁለተኛ አመት ሶስተኛ እድህ ያሉ ሲከበር ነዉጅ ተሸቡህ የሚሆነዉ መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 2 місяці тому +5

    ሌስ ጎ 100k እናስገባት ጋይስ እረምሊ ምርጥ ልጅ ናት ሁሌ ስድብና ቧልታ ያለበት ብቻ ለምን እናሳድጋለን

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 2 місяці тому +1

      በጣም

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 2 місяці тому

      ይሄሰ ምንሰለሆነነዉ ቁርአንአደረግሺዉ አዳዴሰዉ ያሰቃል ሰራዉ ለሙሺሮች መብሩክ ማሻአሏህ ያማረየሰመረያድርግላችሁ

  • @zd8699
    @zd8699 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ አለ ረምልየ አላህ በፍቅር ያኑራችሁ🌹🌹💋💋

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ደስታው እምባ ተናነቀኝ መቼ ነው ከቤተሰቦቼ ጋር እንደዚህ የምሆነው

  • @ShshahShasvgs
    @ShshahShasvgs 2 місяці тому +1

    መሻአላህ ደሞአድስሙሽራነውእምመስሉትኮ ❤❤❤❤ስታምሩ ወላሂ

  • @AmeanAmean-fp9ff
    @AmeanAmean-fp9ff 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ፍቅር እስከጀነት ያድርግላችሁ እስከ እናትሽ ማሻ አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ ❤❤❤ ደስይላል አላህ ሀላሌን ሰቶኝ ቅብጥ ማለት የሚናፍቀኝ ቀን

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 місяці тому +2

    ማሻአሏህ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ😂😂😂 ሚዜዎችሽም ማሻአሏህ ናቸውጠየ ለኛም አሏህ ጥሩውን ትዳር ይረዝቀን

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 2 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ 🎉🎉 መብሩክ ፍቅር እስከ ጀነት ያድርግላችሁ

  • @አለማዝየሰፈ
    @አለማዝየሰፈ 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ መብሩክ እራምሊ ያርቢ ለኛም አላህ ይወፍቀን ላላገባነው አላህን የሚፈራ

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 2 місяці тому +2

    እድሜ ልክ አበሮ ያኑራችሁ❤

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ልጆቻችሁንም አላህ ለቁምነገር ያብቃላችሁ አብራችሁ አረጁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabiaasan871
    @rabiaasan871 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ተባርከላ የኔቆጆ

  • @እሙሰሚራ-ነ4ጰ
    @እሙሰሚራ-ነ4ጰ 2 місяці тому +1

    ማሻአሏህ፣የእኔጠካር፣ሴት❤❤