ረምላ ቤት ውስጥ ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ ሀዩ አፍ ፈታች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 688

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +25

    ረምላዬ ስወዲሺ ተው መቶ ሺ እናስገባት

    • @user-cs8wq3wy5r
      @user-cs8wq3wy5r Рік тому +1

      እኔ ብቻየን ባስገባት ደስስስ ባለኝ ወላሂ

  • @MedinamehammedMede-sc4xr
    @MedinamehammedMede-sc4xr 4 місяці тому +12

    ማይኩን አለማድነቅ አይቻልም ክክክክ የድምፅ አወጣጡ ይለያል የረምላን ልጆች ከልባችሁ እምወዱ ላይክ አሳዩኝ🎉

  • @EeEe-bs7dk
    @EeEe-bs7dk Рік тому +22

    ማሻ አላህ የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ ለኔም ዱአ አርጉልኝ በሰላም ሀገሬ ገብቸ የልጅ እናት እንድሆን

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Рік тому +19

    ልጆቼ እድግ በሉልኝ አላህ ለቁም ነገር የብቀችህ የሃዩ አፍ ከማር የበለጣ ይጣፍጣል❤❤❤

  • @user-ql5tf3vu6u
    @user-ql5tf3vu6u Рік тому +22

    የኔናት ልጅ በልጅነት የሚባለው ለዚሕ ነው ማሻአላሕ አላሕ ያሣድግልሽ ሐቢበቲ

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Рік тому +18

    😂😂😂ሀዩ እና ማሂ😂😂ሁላቸቸውም ማርናቸው ረምሊ አላህ ያሳድግልሺ❤

  • @zuzumahemmde2983
    @zuzumahemmde2983 Рік тому +12

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን እናትሽንም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ለኔም ዱአ አድርጉልኝ እርጉዝ ነኝ ❤

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Рік тому +36

    አህሌን ዉዷ ያመዳም ቅመሞች ባአላህ ባዱዓ ባረቱ ላቀጣይ ለቤታሳቦቻችን እንዲንካ ብር ሰልህ ትዳር እንዲሳጣን ያረህም አዳረህን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Рік тому +6

    ማሻላህ እናታችን እዴት ደስ እደሚሉ፣እርጋታቸው ያስደስታል፣
    ምርጥ እናት!!

  • @user-db5fn5he1w
    @user-db5fn5he1w Рік тому +6

    እራምሊ የኔ ዉድ እናትሽን አላህ እረጅም እድሜይስጣቸዉ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ አችንም ባለቤትሽንም አላህ ይጠቤቃችሁ

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Рік тому +10

    ያ ዓይኒ ሀዩ በሳቅ ገደለችኝ😂 እድግ በይ😍❤

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Рік тому +4

    ሀቢቢ ወለሂ ራሚያን አለህ መርጦ ነው የሰጠክ ይችን ውቢ የሁነች ጠፈጭ እኮነሽ ረሙዬ

  • @zehraemuhelid
    @zehraemuhelid Рік тому +4

    ከከከከከከከ የኔውድ ልጀ ሚጣየ አላህ ያሳድግሺ ፈታ ነው ያረገችኝ አላህ በሰላም ከልጆቸ ያገናኘኝ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢😢

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Рік тому +5

    ረምሊ ጭልፋሽን ማይክ አደረግሽው😂😂 ማሸአላህ ደስ ስትሉ እኮ ከነ ቤተሰቦችሽ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sart820
    @sart820 Рік тому +3

    የሀዩ አፍ ስታወራ ምራቄን እስክዉጥነዉ ተመስጨ የዳመጥኮት አፎስጣፍጥ የኔቅመም አላህ ያሳዲግሽ ማሻአላህ ታምራላቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Рік тому +18

    የኔ ዉዶች አላህ ያሣድጋችሁ። ❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Рік тому +6

    አህለን እረሚና ቤተሰቦቹዋ የኔማሮች እድግበሉ ልጂ እኮ የቤት ድምቀት ናቸው
    ❤❤❤❤

  • @fatimakssa551
    @fatimakssa551 9 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እረምላየ ልጆችሽ ሲያሳሱ የግሞ የትንሽዋ ልጅ አፍ ደስ ሲል አላህ ያሳድግልሽ ደስ የምትሉ ቤተሰብ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-jq2vb4lk6z
    @user-jq2vb4lk6z Рік тому +2

    እዉይ ያኡምሪ እድግግግ በይ ማሻ አላህ የኔ ጣፉፉጭ ነገር የልጅ አምሮት ሊደፋኝ ነዉ እኔስ

  • @zainabibrahim1712
    @zainabibrahim1712 Місяць тому +4

    አሳሰብሽኝ የሆነነገር ቢልሽ ባልሽ በጭልፋው ኪው ታረግዋለሽ እያልኩኝ ክክክክክክክ

  • @fgyy9672
    @fgyy9672 Місяць тому +1

    የኔ ማሮቸ አላህ ያአሣአድጋአቸው ያረብ ረምላየ ይብላአኝልሽ ልጆቸ አሥናአፈቅሽኝኝኝኝኝ ወላሂ

  • @user-qw1xr5ep4k
    @user-qw1xr5ep4k Рік тому +1

    የእኔ ረምላዬ ጠንካራዋ ጀግናዋ አላህ ከነቤተሰብሽ ሰላምሽ ያብዛው❤❤❤

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Рік тому +4

    ልጆችሽን ዘና ታደርጊያቸው አለሽ የኔ ቆጆ🎉🎉🎉

  • @saramohammed3078
    @saramohammed3078 Рік тому +2

    ረምሊ ማሻ አሏህህህህህህህህህህ ሀቢብኮ አፍሶሻል ወሏሂ ተመርቆ መሆን አለበት አንችን ያገኘዉ ጎበዝ ጀግናናናናና ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FattqqeMqwee
    @FattqqeMqwee Місяць тому +1

    ሀዩቲ እሟሟሟ❤❤❤❤❤. 🎉🎉🎉🎉 የኔጣፋጭ. የኔስ ልጂ መቸይሆን. አማርኛ የሚያዋራው.

  • @MedinamehammedMede-sc4xr
    @MedinamehammedMede-sc4xr 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ወላሂ ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀዩ ጣፍጭ ቁርጥ እህቴን የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aliyaaliya7650
    @aliyaaliya7650 Місяць тому +2

    እከታተልሻለሁ ግን ሰብስክረይብ አለዳራኩም ነበር ዛሬ አደረኩሽ ❤❤😊

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e Рік тому +1

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ ረምላዬ አሏህ አመጣጥኖ ሰቶሻል ረቢ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እህቴ እሱ በራህመቱ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @lulutube311
    @lulutube311 Рік тому +4

    እህቶቸ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በዛች በፋፋይ ልቤ ስብር አለ አይ ስደት ኡፍፍ😢

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Місяць тому +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ እርምሊየ ከመላው ቤተሰባችሁ ሀዩየ የኔ ማር ወጥ አላለችም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Місяць тому

      እርምላየ የማይኳን ነገር ከምን አገር እስመጥተሻት ነው በይ ሳይ ይሁን ኑሮአችሁ ዘና አርጋችሁኝ😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @rahmafantaw
    @rahmafantaw Місяць тому +1

    አላህ ያሳድግልሸ ለቁም ነገረ ያብቃልሸ ❤❤❤❤❤❤

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому +3

    አረ ተይ ይተኛበት ማሚዬ እውነት ነው ዱአ ያቸንፈል ❤❤❤❤

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Місяць тому +2

    መሻአላህ ረምላዬ ኑሩ ለዘላለም ሞላው ቤትሰቦችሽ ጋር

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Рік тому +3

    ሁለት እናቱን መሳይ ሁለት አባቱን መሳይ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 Місяць тому +1

    ማሻላህ አላህ ያሳድግልሽ እህት እረምላ🎉🎉🎉

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +1

    ቲንሽቱ የመሸምደዲ ብቃትአላት መሸአላ አላህን ያሳድግልሽ ሚጥጤዋ ጎበዝናት

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Місяць тому +1

    ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ የነቶሎቶሎ በት ግድግዳው ሰበሌጥ ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ❤ ማሻአላህ ቤተሰብ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl Місяць тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ክክክክክ ረምላየ የኔ ቅመም በጣምኮ ነው ፈታ የምታረጊን የኔ ቅመም በራሷ አይድይ ከነቤተሠቦቿ ፈታ የምታረጊ አላህ ይጠብቃችሁ ሁሌም ሳቁ

  • @user-jg6qn8th4m
    @user-jg6qn8th4m Рік тому +1

    ማሻ አላህ ደሥታችሁን ሁሌ ያድርግላችሁ ህፃኒቱን አሣቀችኝ ማሻአላህ ግን ህፃኖቹን አታውጭ አደራ እንዳይደገምሽ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Рік тому +2

    ቢብ እርግት ያለ ነው ማሻአላህ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ❤❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Рік тому +2

    ሂራየ❤ውበቱን ደፍቶባታል❤ማሻአላ እናቷንመሳይ❤

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ረምላዬ ልጆቻችሁን አላህ ለቁምነገር ያብቃልሸ ከኔ ሙሉ ቤተሰብ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ማሂር የኔ ጣፋጭ ረምላ ግን ግፍሽ የጭልፋው ነገር ማነው ማይኩ😂❤ ሀዩዬ ጣፋጭ አዎ አሰሯት ❤🎉😂😂😂😂😂

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t Місяць тому +2

    ማሜ ደሞ አባባሉን ወደ ግጥም ቀየረ 😅😅😅አላሀ ያሳድጋችው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому

    እረምልየ የኔውድ ለናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ልጆችሽንም አላህ ትልቅደረጃ ያድርስልሽ ባልሽንም አችንም አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤

  • @Hayatborena
    @Hayatborena Місяць тому +1

    የኔ ማር ሀያቲአላህያሳድግሺ❤❤❤❤

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 23 години тому

    ሀዩየ የኔ ማር 😘😘😘😘 ደጃፋን ዘግታ እሚታጨበጭብ ወጥ 🤣🤣🤣አበሳ

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Рік тому +1

    ❤❤❤❤ማሻ አላህ ረምየ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሙሉ ቤተሰቡ ይወፍቃቼው።ሀዩየ የየየየኔ ቻይና ቅመምየ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Рік тому +7

    ስታምሩ በቃ ድምቀት እኮ ናቸው❤❤

  • @user-st1vw8yg3q
    @user-st1vw8yg3q 8 місяців тому +1

    ሀዬ ቅመም ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ

  • @tube-yq9no
    @tube-yq9no Рік тому +2

    ኡፍ አፊ ቁርጥ ይበልልሺ ቲንሿየ ሆዴን አቆሰለችው ብዙ ነገር ታውቃለች የኔ ቅማም ቆይ ኬጂ ትማራለችደ እውነት በሳቅ የለሁም አላህ ያሳድጋልሺ ሁላቸውንም

    • @remlalemma
      @remlalemma  Рік тому

      በቲቪ የምታየውን ሸምድዳዋለች 😁

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp 7 місяців тому +2

    የኔ ማር አፋ ስትጣፍጥኮ ሀዩ

  • @user-jx6fe9gk8z
    @user-jx6fe9gk8z Рік тому +1

    ሀዩ የኔ ማር እድግ በይ እንዴት እዳሳቀችኝ ረምላዬ የኔ ውድ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @Rahma-bo1rl
    @Rahma-bo1rl Місяць тому +1

    የኔዉድሁሌምደሥተኛሁኝከነቤተሠቦችሽወላሂደሥትሉኝአላችሁ

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 7 місяців тому +2

    አላህ ያሳዲግልሽ ❤❤❤ከነቤተሰብሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla Місяць тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ልጅ በልጅነት ለዚህ ነውኮ ❤❤❤❤❤ረምልየ እደት እዳዝናናሽኝ 😂😂😂😂😂

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Рік тому

    ረምላዬ የኔ ውድ ሁሉም ስሰሪ የሚያምርብሽ ነገርስ አላህ ልጆችሽንም ባልሽንም ይጠብቅልሽ
    ሀገርም ገብቼ ነው እምከታተልሽ ቆይ ግን ቧንቧ ውሃ የት ሰፈር ነሽ እኔም እዚሁ ነኝ

  • @alhamdollah7102
    @alhamdollah7102 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሺ አላህ ያሳድጋችሁ ሁላችሁንም ማር ናችሁ 🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @EmanMekonen
    @EmanMekonen Місяць тому

    እናቶን መሳይ አላህ ያሳዲግልሽ እኔም እሶን የምታክል ልጂ አለችኚ ንፍቅ ብላኛለይ 😢😢😢😢

  • @user-xs8yb2nt7z
    @user-xs8yb2nt7z Місяць тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ሰደገችሁ እረበሳቅቅቅቅቅቅቅ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-qz4cf8mj7s
    @user-qz4cf8mj7s Рік тому +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @user-wi9sg6rz5n
    @user-wi9sg6rz5n Рік тому +2

    ክክክክ.እዚህ.ቤት.ፈታ.የሚያረጉኝ.ማሂርእና.ሀቢቢ.ናቸው.ክክክክ

  • @FattqqeMqwee
    @FattqqeMqwee Місяць тому +1

    ማሻአላህ. እህትና ወንድም የምትመስሉት. አላህ ያሳድግልሺ.

  • @habtamuhabtamu-tj5gq
    @habtamuhabtamu-tj5gq 9 місяців тому +1

    አይይይይይ😂😂እርዛሬሠበሳቅሞኮ የኔውድማሻአላህህህህህህህ🌹🌹🌹#💋💋💋

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Рік тому +2

    መሽአሏህ መጨረሻዋ ልጂ አባቷን ነው እምመሥለው

  • @user-pl6gb1yy1k
    @user-pl6gb1yy1k Місяць тому +1

    ማሻ አላህ ልጆችሽነቸው

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 Місяць тому +1

    ማሻአሏህ ሞደሊስቴ ምን ላርግሽ👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Рік тому +1

    ሀያትየ የኔ ማር እድግ በይ ማሺ አላህ ወጥ አለች😂

  • @rahmafantaw
    @rahmafantaw Місяць тому +1

    አረ ወይኔ የኔ ጣፉጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wh7nm2zn8k
    @user-wh7nm2zn8k Рік тому +5

    የኔማርርር ሀዩቲ አፏ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤

  • @ms93s96
    @ms93s96 Рік тому +3

    የኔማሮችደስስትሉእረምላየ❤❤❤❤

  • @user-ef5co1jg2k
    @user-ef5co1jg2k Рік тому +1

    kkkkkkk ወይኔ በሳቅ በጭልፍ እረ ልተኛበት የእናታችን መልስ ዱአ ያሽንፋን ሳህ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Рік тому +1

    ቀጣይ በዚህ መልኩ እረምልየ❤

  • @qutaibahaltarawneh-gj6nt
    @qutaibahaltarawneh-gj6nt Рік тому +2

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ያሳድጋቸው ❤❤❤❤

  • @firdowstube789
    @firdowstube789 Рік тому

    ማሻ አላህ ስታምር ሀያት አላህ ያሳድግልሽ እህት አፏ ስጣፍጥ

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g 9 місяців тому +3

    የኔ ቆንጆ ኧረ ህፃኗን አናግሪያት❤

  • @user-wf8lq1st6d
    @user-wf8lq1st6d Місяць тому +1

    ዛሬ ትገባለች ኢሻ አላህ

  • @user-tm8vs2ts1y
    @user-tm8vs2ts1y Місяць тому +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ ❤❤

  • @NaemaAli-fc5bx
    @NaemaAli-fc5bx Місяць тому +1

    ወይኔ ስወድሽ ውዷ እህቴ ክክክክክክክ አላህያስቅሽ

  • @user-rw5tb5ss6z
    @user-rw5tb5ss6z 7 місяців тому +2

    ሱበሀንአላህ የምትለቂውንነገር በደንብ እከታተላለሁ ግን ሰብ አላደረኩሽን አሁንግን አድርጌሻለሁ ❤

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t Рік тому +1

    ትንሿ ልጅ ማር ነች ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Рік тому +1

    ማሻአላህ ስታምሩ ያሠላም❤ረምሊየ❤ወላሂ የልጆቹ ታላቅ እህትነው እምመስሊው አቤትመታደል ❤አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጂልጂ ልጂ የምታይያድርግሽ❤

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h Рік тому +5

    እኔግን ሀቢብ እና ማሂር ሁሌየነው የሚያስቁኝ😂😂😂

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m Місяць тому +1

    ማሻአላህ እኔጣፋጪ ሀዩ

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Рік тому +2

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተሰብ
    ከደቡብ ክልል አላባ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Рік тому +2

    የኔ ውዶ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ውዶችየ አፉችሁ ሲጥም እኮ ማማየ ዱአ አርጉ በደብ የመጣብንን በላ ይመልስልን

  • @hayat2582
    @hayat2582 Рік тому +1

    እኮንም ልጆችሽን አቀርብሽልኝ ናፍቀውኝነበር ወላህ ❤❤❤❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Рік тому

    ረምሊ እደ ጴንጤዎች አሜኤን አትበል!!
    አሜን በይ!!
    በተረፈ ማሻላህ ጀግና እህታችን ነሽ

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Рік тому +2

    ሀዩ የእኔ ፃፋጭ ማሂር ጋር በጣም ይመሳስላሉ ❤❤❤

  • @fatumatube5611
    @fatumatube5611 Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሺ ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ እረምሊየ እህቴ በርችልኝ❤❤❤❤

  • @VipVip-uw3lg
    @VipVip-uw3lg 8 місяців тому +1

    መቶሺ አይደለም ከዛም በላይ ይገባታት አዝናኝ

  • @mariamsayeed101
    @mariamsayeed101 Рік тому +1

    የኔ ማር😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Fhfhg477
    @Fhfhg477 Місяць тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቀቹሁ

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t Місяць тому +1

    ሀቢቢ ሁለም ይገሪመኛል😅😅😅ልተኛበት ፈላጓት የለኝም አላለም

  • @Zahrabame-tf3be
    @Zahrabame-tf3be Місяць тому +1

    ማሻ አላህ

  • @user-kj3js7wy3y
    @user-kj3js7wy3y Рік тому +1

    የኔ ማር አላህ ያሳዲግሽ

  • @user-sh3fw3ig9v
    @user-sh3fw3ig9v Рік тому +1

    የኔ ማሩች

  • @zehara5
    @zehara5 Місяць тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤

  • @shdhdh2834
    @shdhdh2834 Рік тому +1

    የኔማር ሀያትዬ ረምሊ አሏህ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому +1

    😂😂😂😂 አረ ሆደ ቆሰለ የኔ ጣፋጭ ሀዩዬ አላህ ያሳድግልሽ ያረብ

  • @sartt6950
    @sartt6950 Рік тому

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ ልጂ በልጂነት ነው ረምሊ አሏህ ይጠብቃችሁ ከነመላው ቤተሰብሽ