ኢስማዒል የማስበዉ ሰዉ አልነበረም || ቆይታ ከሙሽሮቹ ጋር @Ismail_Tekle @IsmailTekleOFFICIAL0

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 315

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  Рік тому +62

    ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 🙏
    እናመሰግናለን !

    • @fatimaksa
      @fatimaksa Рік тому +1

      እኔ በሁለቱም ስልኬ ነው እማረጋችሁ እወዳችሀለሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤ ።እስማየል ግን ከሰርጋችሁ ወድህ ከሜንበር ቲቪ ጠፍተሀል በሰላም ነው? ጥዬቄ ነው መልስ ከእሁድ መዝናኛ ለምድነው የጠፋሀው

    • @zeynya
      @zeynya Рік тому

      እሺ ሳፊን ጠይቅልን ሰለ ሂወቷ አጫወታችኸለሁ በላን እሂዉ አለን በመጠበቅ

  • @Hተስፈኛዋ
    @Hተስፈኛዋ Рік тому +56

    ماشاءالله تبارك الله እናተ እሁድ ኒካህ አድርጋችሁ እኔ ሀሙስ ነበር ኒካህ ያደረኩት ትዳራችንን አላህ ይባርክልንንን እስሚ&ሶፊ እንወዳችኋለን❤

  • @susuhabeshawit7103
    @susuhabeshawit7103 Рік тому +43

    ሶፊን ይዘሀት ስትመጣ በላይቭ ይሁንልን በቪዴወ ብቻ በቂ አይዴለም ሶፊ እኮነች 😂 የናንተ መጣመር የኔን ያክል ዴስ ያለው ሰው ይኖር ይሆን መጨረሻችሁን እንድያሳምረው ዱአየ ነው

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Рік тому

      ❤❤❤ወላሂ እኔም

  • @Gurage4
    @Gurage4 Рік тому +50

    ማነው ሶፌ በማየት ደሰ ያለው በላይክ አይለያቹ ውለድ ክበድ ❤❤❤ ለኛም ሶሊሁ ይወፍቀን ያረብ ተመልካች ሆኜ ቀረሁ እኮ😅 ተው ና ቀኝ ጎኔ😢

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому

      ይመጣልአድቀን 😂😂ሰብአርጊኝ

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Рік тому

      አሚን😢 😂😂

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Рік тому

      😂😂😂 አላህ ያጣው ሷሊሁን

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Рік тому

      ምነው አይቻትአለቅምአልሽ ሚበር ቲቪ አትከታተይምማለነው😅

    • @zenatial2528
      @zenatial2528 Рік тому

      😂😂😂

  • @muniranagas
    @muniranagas Рік тому +19

    የሁለታቹ ጥንድ መሆን ያለስደሰተው የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም ማሻ አላህ እስከመጨረሻው አላህ ትዳራትኹን ይባርክ ለኛም ልብ ለልብ ረሃ ያለው ያለውን ትዳር ይወፍቀን በራህመቱ ያረብ

  • @aminafamilyyotub
    @aminafamilyyotub Рік тому +7

    ማሽአላህ ደስትያለሽ ባል ለማገኘት ድአ ወሳኝነው እኔባሌን በድአነው ያገኘሁት ሰለዝህ ባል የለላችሁሰው ሴቶች ድአ አርጉ ወዶቸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Рік тому +5

    ተፈታኝ ተማሪ የፈተናው ቀን እሰኪደርሰ ያጠናል ይጨነቃል እንቅልፍ ያጣል እንዳንዱም ጥያቄዎቹን አስቀድሞ ቢያውቅ ደሥታውን አይችለውም የሚገርመው ግን የዋናው የጭንቁ ቀን (የቂያማ ቀን)ጥያቀዎች በቁርአን ተነግርን ሳለ ዝግጅት አለማድረጋችን ። አጂብነው እኮ ወላሂ የኛ ነገር!!!

  • @ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ

    *ማሻ አላህ መነዉ ግን እንደኔ ሁለቱንም የምወደቸዉ ምርጥ ሰዉ ሁለቱም ❤😊*

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ Рік тому +16

    የናንተን ደስታ ሳይ ልቤ በደስታ ተሞላ ማሻአላህ
    እኔም አላህየ ዱአየን ሰምቶ የምወደው የሚወደኝን አዳሜን ይወፍቀኝ❤

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 Рік тому

    ወላሂ እስማኤልን በጣምነዉ የምወደዉ ደሥይላል ፓወር ፉልነዉ ሣየዉ ምንምነገር ማረግየሚችል ይመሥላኛል ተይለትድነዉ የተመጠነ ሣቂተኛነ ተጫዋችነዉ በነገሮችላይ ፖዘቲቭ ነዉ ብቻበአጠቃላይ ደሥይላል እሷም ብዙአልከታተላትም ግን ጎበዝ ትመሥላለች።

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +3

    ማሻአላህ
    በፍቅር በበረከት አላህ ቤታችሁን ይሙላላችሁ
    እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ ውድ የኢሥላም ልጆች

  • @Umitube
    @Umitube Рік тому +5

    Maashaa Allah alfa mabruuk ❤🎉 ፍቅራችሁ እስከጀነት ይሁን ውለዱ ክበሩ ሷሊህ የሆኑ ልጆች ይወፍቃችሁ ምችት ይበላችሁ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ይጠብቃችሁ

  • @tekluage1497
    @tekluage1497 Рік тому +4

    አላህ
    ፍቅራቹ ለዘላለም ያፅናው ሣሊህ ልጆች ይሥጣቹ

  • @ummhuzeyfa3498
    @ummhuzeyfa3498 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ በአዱኛም በአኸይራም አይለያችሁ ሁለቱ ምርጥ ጥንዶች

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ Рік тому +1

    ማሻ አሏህ እረጅም እድሜ አብራችሁ ያኑራችሁ በልጅም ተባአኩ

  • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
    @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ Рік тому +10

    መሻአላህ ወዶቸ አይለያቹሁ ሶፊ በቅርብ ትጣልን የምትሉ👍😘😘😘😘

  • @wabelaaman9602
    @wabelaaman9602 Рік тому +8

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤

  • @jjl7448
    @jjl7448 Рік тому +3

    ማሻአላህ የኔ ውዶች 2በጣም ነው እምወዳችሁ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቃችሁ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +3

    ሶፊየ ልክ የኔ ፀባይ በፍቅር ላይም እዝነት ሲኖር ነው የስው ልጂ ፍቅር ብቻ ከንቱ ነው እዝናትም ሲኖር ግን ስሜቱ ከባድ ነው ብቻ የተዋደዱትን ማግኚት ትልቅ ደስታ ነው 😢😢😢ማጣትም ደግሞ ቅጣት ነው

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 Рік тому +5

    ከበጣም በላይ አለ ማሻአላህ ደስ የሚል አገላለፅ ነው

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Рік тому +3

    አሏህ ፍቅራችሁን እስከ እዲሜ ፍፃሜያችሁ ያርግላችሁ

  • @semusemi8223
    @semusemi8223 Рік тому +40

    እንደተዋደዳቹ ረጅም ዕድሜ ነሩ😍😍

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ሁለታችሁም ትሁት ናችሁ አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ዉለድ ክበድ

  • @ZainabRak-k4k
    @ZainabRak-k4k Рік тому

    አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ተምቻቹ አሰተሳሰባቹ በጣም ደስስስ ይላል አላህ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ የዱኒያ ያሄራም የሚሆን ሷሊህ ልጅ ይስጣቹ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 місяці тому

    አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913 Рік тому +2

    ዱዓዬን አምነዋለሁ
    እንደተገላለፃችሁት የምትኖሩ ያድርጋችሁ ያወራችሁት ከህይት ውስጥ ገብታችሁ ሳይሆን ወደ ህይወት የሚያንደረድራችሁን ትኬት ብቻ ነበር የቆረጣችሁት
    በእርግጠኝነት ከጋብቻ ቡኋላ ብዙ ተጋጭታችኋል እሱ ግን ፀብ ሳይሆን የጫጉላ ጊዜ ውበት ነው ትዳር ማለት ሁሌ የምትማሩት ግን መቸም የማትመረቁበት ትምህርት ቤት ነው አሏህ ያግዛችሁ

  • @SamiSami-sg6fv
    @SamiSami-sg6fv Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅራቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ

  • @ሮዚነኝያአላህበርያ

    ወለይ ሶፍ ከታጋሺ ሁል 😢😢😢 ከምጠይቃዉ በላይ 😢 ያደራጋልን ስት ወላይ ሰላስባዉ ኢበያዬ ቃዳማን ኢነ ያበኒ አደም ህዝቦች ከጂነን ያዳራጋልንን ኢንራሰላን አላሃምዱሊላይ ሙስሊም በሎን ምንብዬ ያማሰግነዉ ነበር ምንብዬ ይላምነዉ ነበር

  • @IkaarmIkkram
    @IkaarmIkkram Рік тому

    ማሻ አለህ 5 ወር ሶፍያ የኔ ውድ ኢስማሄል ከዱንያ እስከ ጀነት

  • @ikramsaid8564
    @ikramsaid8564 Рік тому +1

    መሻአላህ መሻአላህ ፍቅራችሁ አላህ እሰከጀነት ይድርግላች በታርፍ እወዱችሁ አአሁ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 6 місяців тому

    አላህ ፍቅራቹ እስከ ጀነት ማሻ አላህ 2ሁለት መልካሞች አገናኝ❤❤❤❤

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 Рік тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ እምትሉ ተምሳሌት ናቹህ አላህ ይጠብቃቹህ ❤❤

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Рік тому +4

    ያረብ በዱኒያም በአኼራም አይለያችሁ በደስታ ያኑራችሁ

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 Рік тому +2

    ማሻ አላህ አላህ እስከ ፈፃሚያችሁ ድረስ በፍቅር ያኑራችሁ 🎉❤

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Рік тому +1

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆወች ደስ ትላላችሁ ወደታ እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому +1

    ሙሽሮች ለአላህብየ እወድችሁአለው ውለዱ ክበዱ እድሜናጤና ተመኝውላችሁ

  • @frdos5319
    @frdos5319 Рік тому

    10000000/አልፍ መብሩክ ሁቢቢቢመሸአለሀ ጀዘኩሙለሀ ከይረን የሰበቹትን ሁሉ አለሀ የሰክለችሁ
    እንሸአለሀ

  • @seada5485
    @seada5485 Рік тому +1

    መሻአላህ አይልያቹህ ዉለድክበዱ ሁለታቹህም ደስምትሉ ልጆቺናቹህ በጣምነዉእማከብራቹህእምወዳቹህ አትጡፉግን አዳደየብቅበሉ

  • @SefinaAhmed-l2g
    @SefinaAhmed-l2g Рік тому

    waw ማሸአላህ❤አላህ መጨረሻችውን ያሳምሪላቹ❤❤❤❤ ሶፊ ለኛም ዱኣ አርጊልን የእውነት በጣም ነው ምትመቹኝ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊሏህ1996
    @አልሀምዱሊሏህ1996 Рік тому +5

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ ውለዱክበዱ ረጅምሀያት ተመኜሁላችሁ በቅርቡሶፊጋአብራችሁ እንደ ምት መጡ በተስፍእንጠብቃለን 🎉

  • @susutube360
    @susutube360 Рік тому +3

    50ሽ ልትሞሉ ነው ጥያቂያችንን ሶፊ ትመልስ 😂😊❤

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 Рік тому +3

    ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ሶፊ የኔ ብስኩት በጣም ነው የምወድሽ

  • @zomawa4653
    @zomawa4653 Рік тому +1

    አላህ እስከዘለቄታው ያሳምርላችሁ የምወልዱ የምትደሰቱ ያድርጋችሁ

  • @أكرامأكرام-ظ1ه
    @أكرامأكرام-ظ1ه Рік тому

    መሸላሕ ተባረክ ረሕማን አላሕይጨምርላችሑ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +1

    የኔ ሴት❤❤❤ሶፊናት ፍቅር እስከ ጅነት🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍬

  • @አአ-ቸ5ጀ
    @አአ-ቸ5ጀ Рік тому +3

    ማሽአሏህ ትዳራችሁን አሏህ የባርክላችሁ ❤❤

  • @meseretmeseganaw6796
    @meseretmeseganaw6796 Рік тому

    አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ሴትን መረዳት እንዲህ ነው

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Рік тому +1

    ማሻአሏህ❤ኡስሚ አላህ ትዳራችሁን እስከጀነተልፍርዶስ ያድርግላችሁ❤ያረብ❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @AishaAisha-p3j
    @AishaAisha-p3j Рік тому

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @ZahraZahra-xq8bg
    @ZahraZahra-xq8bg 2 місяці тому

    ማሻላአላህይጨምርላቺሁ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg Рік тому +1

    ማሻ አላህ በእናተ መጣመረ የማይደሰት የለም ሰይጣን ካልሆነ በቀረ ሁለት ምረጦች አላህ በትዳራችሁ ደስተኛ ያረጋችሁ❤❤❤

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ Рік тому +2

    ትመቸኛለች የሚለው ቃል ክ አጀብኒ

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 Рік тому +1

    አላህመጨረሻችሁንያሳምርላችሁ አህላቃቸውያማሩልጆችአላህይስጣችሁ ሶፊሃቢበቲ እወድሻለሁ ለአላህብየ የሰርጉለታልክየናቴልጅያክልነውየተሰማኝናያለቀስኩት እህቶቸሲያገቡአላየሁም 4ቱእህቶቸ በስደትሁኘ ለማንኛውምአላህያሳምርልሽ በድንሽምጠካራሁኝ ጠካሬሴትብዙነገርማለፍትችላለችና በርች

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 Рік тому

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @MuhammadAhmed-b8s
    @MuhammadAhmed-b8s 3 місяці тому

    መሻአላህ የፍቅር ያረግላችሁ ሁልየም..

  • @hsbibti143
    @hsbibti143 Рік тому

    ሶፊዬ አላህ ሻሂዴ ነው በጣም ነው ምወድሽ ጀሊሉ ይውደድሽ መልካም የትዳር ሂወት ኡክቲ😍

  • @RahmaHussein-i1i
    @RahmaHussein-i1i Рік тому

    Allah mechereshachun yasamrew huletachum yalachu srat des sil ewnetm muslimoch machu ye islamn mininet mitaybachu ❤❤❤❤❤

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 Рік тому

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማንን አላህ አብዝቶ ይጨምርላችሁ❤

  • @zidlove920
    @zidlove920 Рік тому +1

    እስማኢል 50ገብታችኋል ሶፌን አቅርብልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሐምዜ
    @ሐምዜ Рік тому +1

    ማሻአ አላህ ከእናንተ እንማራለን ዘላቂ ያድርግላችሁ

  • @daruselamseid1319
    @daruselamseid1319 Рік тому +1

    ማሸአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @Rehima-tk4up
    @Rehima-tk4up Рік тому

    ማሻአላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ እረ እኛንም ሹፈን ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Рік тому

    ሁለታችሁም ማሻ አላህ ናችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @የጊባዊእረኛቻናል

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ዉለዱ ክበዱ ወላሂ ሁለታችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ከእኒ በላይ አላህ ይዉደ ዳችሁ🕌👌🌹🌹🌹

  • @ethiyopiyakwt6279
    @ethiyopiyakwt6279 Рік тому

    ማሻ አላሕ ተባረከላሕ

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ

  • @HggGfg-g5v
    @HggGfg-g5v Рік тому

    Maashalla ah Maashalla Maashalla Maashalla

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل Рік тому

    ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ❤❤❤

  • @aishayoutube4538
    @aishayoutube4538 Рік тому

    እር ሶፊየ ነይልን ❤❤❤ የኔ ውድ የቃላትወችሽ አጠቃቀም ይለያል

  • @ተሚማአብዱ-ቐ4ረ
    @ተሚማአብዱ-ቐ4ረ Рік тому +1

    ማሻአላህ ዉዴታ እስከጀነት😍😍

  • @leyuhulegebtube
    @leyuhulegebtube Рік тому +2

    ማሻአላህ ደስ የሚል ጥምረት

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 Рік тому

    Ma sha,Allah, ma sh,Allah!!!👍

  • @ሠላምነኝከላላዩቱብ

    ማሻአላህ ሁለታችሁም መወዳአላችሁ መጨረሻችሁንአላህያሳምርላችሁ

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 8 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨመራላችሁ ❤❤❤❤

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Рік тому +1

    ሶፊ ተዘጋጂ 50ሺ እየመጣ ነው🏃🏃🏃🏃🙈

  • @lundkhwar8110
    @lundkhwar8110 Рік тому

    የኔ 😢😊😊ሶፊናት ፍቅር እሰከ ጅነት😢💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ማሻአላህ🎉👌👌👌🤟🤟

  • @mahletabdella8778
    @mahletabdella8778 8 місяців тому

    Ma sha allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @kenusiraj6050
    @kenusiraj6050 Рік тому

    masha allah allah yiwdadachu wallahi

  • @fetiyaebroo6341
    @fetiyaebroo6341 Рік тому +2

    ማሻአላህ

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 Рік тому +2

    ሙነሽድእነትህንወደቁርአንመቅራትቀይረዉወድሜይጨምርላችሁ

  • @FateHussein-g3v
    @FateHussein-g3v Рік тому

    Mashaa allah..rabbin waan.akkan.nuuf.haa kennuu

  • @haiimatube2871
    @haiimatube2871 Рік тому

    ማሸአለህ ትደረቹን እስከ ጃናት

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    አህለን ውዶቼ ወለሂ ሁለተቹንም ለአለህ ብዬ ዮደቹወለው አለህ እስካ መጨረሸ እይለየቹ ውድ እህቼ ሶፉ እስመኤል አለህ ወልደቹ የምትሲሙ የድርገቹ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TrimHfu
    @TrimHfu 9 місяців тому

    የኔውድማሻአላህ

  • @neimanasir6111
    @neimanasir6111 Рік тому

    Mashalah habibati legam duay adrgulin

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Рік тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አይለያቹሁ

  • @sabirihusein8409
    @sabirihusein8409 Рік тому

    Masha Allah masha Allah mabrouk

  • @ummusiham150
    @ummusiham150 Рік тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @fathimamuhammed7867
    @fathimamuhammed7867 Рік тому +1

    Allah akber☝️( allah yewefkachu s&e❤

  • @kedirsumali3252
    @kedirsumali3252 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ማሻአላህ

  • @RezikahasenKederoumr
    @RezikahasenKederoumr Рік тому

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 Рік тому

    massallh tebareke rahemene 💖💖💖💖💖💖

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu Рік тому

    Allah yetebkachu

  • @alialmarri7593
    @alialmarri7593 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @IdilBashabi
    @IdilBashabi Рік тому

    ማሻአላህአላህያዛልቃቹእስከመጨረሻ❤❤❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Рік тому

    አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @ወሄነትየጉኢትዮጲያዊት

    ❤ማሻላህ

  • @mamam176
    @mamam176 Рік тому

    🙌🙌ማሻአለህ

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 Рік тому

    አላህያረብሰላምዉዴ❤❤❤ማሻአላህ❤

  • @madetube4356
    @madetube4356 Рік тому

    Mashallah agelaletsachew betam dess 😊 wuledu kibetu Allah ignanim keyr yaleun yi wefiken Amiiiinnnn 😊