Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቪድዮዬን #Like እያረጋቹ እለፋ❤
እሺ አብሸራ❤🎉
ወአላይኩም አሰላም አህላን ኡሙ ቢላል ማሻ አላህ ተባረክ አላህ❤❤
አወ አትጥፊብንንን😢😢
የት ናው የታሰረሽው በቅርቡ ልመጠ ናው
ፍርዶስ ብሬስ ስንትነው የላይኛው ብቻ ለማሳሰር
ያረቢ እኔም ጨንቆኛል እናቴም ወንድሜም ታመዉብኛል ዱዓ አድርጉልኝ
አይዞሽ አላህ አፊያ ያድርጋቸው
አላህ ያሽራቸው ያረብ
አላህ የሺርልሺ ያረብ
አላህ ከጭቅ ያውጣሽ
አላህጤናቸውን ይመልስላቸው አብሽሪ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
الهم صلي وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد ❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉
ሠለላሁ አለይሂ ወሰላም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
❤❤❤❤❤❤
ወይይይ ጥርሥሽ ተሥተካክሎ ሥላየሁሽ ደሥሥሥ ብሎኛል የኔውድ
የኔውድ ሁሌም አስብሽ ነበር ግን እኔም ጠፍቻለው ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣሽ ይቱብ እማ ማቆም አይታሰብም ኡም ቢላል የኔ ጀግና ንፍቅ ብለሽኛል ❤😊 እናትና አባትሽን አላህ አፊያ ያድርግልሽ ማሬ
ጥርስ ለሠዉ ልጂ ከዉበቶች መካከል ነዉ መሻ አላህ በጣም አሳምሮሻል መልክሽም ተቀየረ እኮ
ማሻ አላህ እንኩዋን አሰራሽ ማማ🎉🎉🎉🎉 ችግሩን በፈገግታ እሚያሳልፍ ጀግናሰው ምንኛ ያአላህ ረህመትን የተጉወናፀፈ ነው እኮ
አትጥፊ ጎበዝ መሆን መጠከር አለብሽ አይዞሽ ከጎንሽ ነን እሙ ቢላል ❤❤
አያቴ ተማብኛለችሁ እኔ3ወሪ ቀርኝ አገር ልገባዱአአርጉልኝ እዳገኛት😢😢😢😢
የት ነው ያለሺው አብረን እንሂድ
እኔም እንዳንቺው ነው የቀረኝ ግን ብዙ ሰው አጣው አላህ ያቆይልን
@@ሁለገብቲውብ ሳኡዲ
Allah yakoyelish
አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው አንቺንም አላህ በዛው አድርሶሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ
በአላህ አባቱን እሚወድ ዱአ አድርጉልኝ አባቴ ታሞብኛል 😭😭😭😭😭
Allah.yashirow❤
አለህ አፊያ ያርግልሽ
ኣላህ በጤናዉ ያስደስትሽ ክፉን ያርቅልሽ
አሏህ እድሜያቸውን ይመልስልሽ የኔእህት አብሽሪ
አላህዬ የሽርልሽ
አዎ በጣም ይከብዳል አባት ማጣት አባትሽ መሞቱን ስሰማ በጣም አዘንኩኝ😢😢 እኔም አባቴ ከሞተ ገና አርባ ቀኑ ነው ፍርድውስ አላህ ሶብሩን ይውፍቅሽ አባትሽም መሬቱ ፍራሽ ያድርግለት😢😢😢😢😢😢አባቷ ሞቷል አላህ ሶብሩን እንዲውፍቃት ዱአ አድርጉላት
ጥርስሽ በጣም ያምራል ማሻአሏህ
ኡሙ ቢላል እንኳንደህና መጣሽ ማሻአላህ ጥርስሽ ተስተካከለ ደስ ይላል
ማሻአላህ ፍርዶስ ውዴ በጣም ደስ አለኝ ጥርስሽ ተሰርቶ ሳየው አባትሽን አላህዬ አፊያ ያድርግልሽ 🥰
አረ አትጥፊ ፍትፈታም ሞቶዋል😂😂አባትሽ አላህ አፍያ ያርግልሽ የኔ የዋህ❤❤
የኔ ዉድ ሙሥሊም ነሽዴ ኩሩ ማሻአሏህ
ኧረ ከፍራለች ለወንድ ብላ እቺ አሮጊት@@alahamdulilahalakulihal
*ወየው ፋሲካ ብዙ ፍትፈታ እኮ አመለጠሽ ምነው ጠፋሽ😂❤ እናትና አባትሽን እግዚአብሄር ይማርልሽ🙏በሉ የፋሲካ ቤተሰቦች ፈጠን በሉ እኔንም አስርሺ አስገቡኝ*
አህለን ማሻአላህ ፋሲካዬ ጥርስሽ ደስ ይላል እኔም እዳቺ ወድቄ ተሰብሬአለው ቡታጀራላይ አሁን እኔም አሰራዋለው አገሬ ስገባ እሻአላህ አባትሽም አላህ አፍያ ያርግልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔፍልቅልቅ ከላህ አፊያቸዎን ይመልስላቸው ቤተሰቦችሽን የኔጠካራ የኔጀግና የኔጠካራሴት
ኧረ ፍርዶስ ዛሬ አምሮብሻል ማሻ አላህ
አባትሽ አላህ አፊያ ያርግልሽ ማአሻላህ አምሮብሽ መጣሽ አላህ ይጠብቅሽ
አላህ ይፈረጀን ለተቸገረ ለታመመ ያረብ በመቀጠል እህታችን የት ነው የተሰራሺው ጥርስሺን ጡሩ ሀኪም ከሆኑ የጥርሥ ሀመም እብዲ ያረጋል 2አሥወጣሁ ዲጋሜ አስወጥቸ ከሚያልቅ የቀረውን ልርትብ
ማሻአላህ ጥርስ እንኳንም አሰራሽው ያምርብሻለው😊
ሁሌም ፈግግ በይሊን አቦ😊
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ. የኔ ጀግና በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወለይይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ እሙ ቢላል እሰይይይይይይ ጥርስሽ ድሮም ቆንጆ ጥርስ ነበር አሁንም አምሮብሻል ማሻ አላህ ተባረከ አላህ በጥርስሽ ሊያሸማቅቁሽ የሚሞክሩ ሰዎች የቅናት መንፈስ የተጠናወታቸው ሰዎች ናቸው ተያቸው
ሀገሬ ልገባ ነዉ ትንሽ ቀን ቀረኝ😢😢😢ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ
በሰላም ግቢ ማርየ ያሳካልሽ ሰብ አድርጊኝ እስኪ
አላህ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ
አላህ በሰላም ያሰገባሸ
❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ጥርስሽ በምያምር መልኩ ተሰረ ❤🎉
አህለን እሙ ቢላል ተናፍቃሻል አባትሽን አላህ አፊያ ያድርጋቸው🎉
Alhamdulilahእንኳንም ተሰራሽ😢🎉❤የአኸራዋ እህቴ🎉🎉
አህለን እሙ ቢላል አላህ አፊያ ያርጋቸዉ የታመሙትንም ጥርስሸ ደሞ ማሻ አላህ እኳን አሰራሽዉ
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ውዴ ሰፈልግሽ ነበር ኢማን ነግረነለች አለህ አበትሽኒም አፊያ ያዲርግልሽ ማሸ አለህ ጥርስሽን ሲለስተከከልሽ ተስ ቢሎኘል አቢሺር በርሽ 16 ቀን ቦሀለ ሀገር ልገበ ነው ፊረት ፊረት ይሰመኘል በሰለም ጊቢ በሉኝ😢 ኢነቴኒም በየለቹሁበት አለህ ይጠቢቀቹ❤
ወአሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ የኔ ጠካራ በርችልኝ አህለን አችንም ልጆችሽንም ትዳርሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
ፊርዶስየ የኔ ጀግና❤❤አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው😢
😢😢እሙ ቢላል የትነሽ እረ የትነሽ ምኑበላሽ ጠፍተሻል
ማሻአላህ በጣም ያምራል እና እስቲ ስንት ፈጀብሽ ፍርዶስ ንገሪግ እስቲ ሙሉ ጥርስ ኮሜንቴን ስታነቢው ንገሪኝ ላበሻ አትጨነቂ
ኡሙ ቢላል ጠፍተሻል አላህ ይሶብርሽ እህቴ
በርቺ ማማዬ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ ጥርስሽም አምሮበታልማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ትክክል
ለካ ጥርስሺ ነበር ዉበትሽን የደበቀዉ አሁን ዉበትሽን አወጣዉ ማሻአላህ እደት እደምታምሪ ወላሂ❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ኧሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ አህለን ፊርዶስ ጥርስሽ በጣም ያምራል በትክክል ፎያት የጥርስህክመና በጣም ጎበዝ ናቸው አድራሻቸው ቡታጅራ ቆዳሌጦ/ሙሳራማሽ መስጅድ አካባቢ ነው ያሉት
ማሻ አላህ የኔ ውድ
አላህ ያሽርልሽውዴ ስንት ነው የሚሠራው ብሬሥ ስለጥርስ ጠቅለል አድርጊልን እዝህ ጋ እናነጣጥረው
እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት በጣም ግራ ተጋብቼ ነበር የት ጠፋች ብየ ዋና ሰላም መሆንሽ ነው
ዋለይከም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ፍርዶስ ጥርስሽ የት ነው የተሰራሽው በጣም ያምራል
ለይላ ኑር ሰቦ እምን ደረሰች ?? አገሯ ከገባቺስ ለምን ለኢቲዮ ህዝብ ለምን ምስጋና አታቀርብም በዩቲዩብሽ ?? እናም ስለ እሷ አጣርተሽ አሳውቂን ??
የኔም ጥያቄ ነው ወላሂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጥርሽ ተስተካከልሽ ደስስ ይላል ❤❤❤❤❤❤. አባትሽ አላህ ያሽራቸው 😢😢
ማሻአላህ የኔ ቆጆ እኳን ደሰ ያለሺ ጥረሰሺ ያሳሰበኝ ነበረ እኳን አሰራሺው❤
ይች ብጥርቅ ሴትዮ ወደይት ጠፋች😂😂😂😂😂
ወሌኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረካቱ አህለን ኡሙ ብለል አብሽሪ አባትሽን አላህ አፊያ የርግልሽ! !
አንቺ ጠንካራ ጀጎና ነሽ በርቺ❤️❤️🙏💪💪
ግንእኮ በፊትም ቢሆን ጥርስሽ የሚደብር አልነበረም ያንክል እንኳንም ተስተካከለልሽ ቤተሰቦችሽን አሏህ ያሽርርልሽ
ሌላ ሰው ነው የመሰልሽን ፊርደውስየ ❤
ስትፈጀብሽ ለጥረስ ማሰራት እኔም ጥረሲ ማሠራት አሳብነበረኝ
ምነው ጠፋሺ ሀቢብቲ እኳን ደህና መጣሺ አብሺር አላህ ያድንልሺ ማማየ
ያረቢ እኔ ተንገብግቤ ልሞት ነው 😢😢😢የጥርስ ህመም በማንም አይድረስ
እህህህህ እኔም እደዛው
እህህህህ አስወጭ እህቴዋ አስወጥቸ ተገላግሌነበር ደሞሌላውንም እያመመኝነው
@@Aminat-nv3cu እኔም አስወጥቸ ነበር ግን ሌላውን ያመኛል
አጎቴ በቃ ጨከንክበን የኛ መካሪያቸን 😢😢😢እኛን ለማ ጠለህን የኛ ሰበሣቢያቸን በሰደት አቃተኝ አጎት😢😢😢😢😢
ሚሥኪን አባትሽማ አብሽሪ አላህ ይሶብርሽ እህቴዋ
ግን እኮ ድራማ ነው ስሪ በርች አላህ ይጠብቅሺ ውድ
ኡሙ ብለል ማሻአላህ የኔ ጀግንት ባርች
ማሻአላህ ጥርስሽ ተስተካክሎ ስላያሁት በጣም ደስ ብሎኛል😊 አባትሽን አላህ ያሽራቸው
የኔ ምስኪን ፋሲካዬ በርቺ ጠንክሪልኝ ጎበዝ ጀግነሺ ጀግናነትሺ አሳያቸው ውድቀትሺ ለሚሹ🎉🎉🎉 ደሞ ገጠሩ ተመችቶሻል
ማሻ አላህ ፋሲካ አባትሽ ፈጣሪ ያሽርልሽ በአረበኛ ጨቀት ምን ይባላል ንግሩኝ የምታውቁ
ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ፈሲካዬ ትክክል ነሽ ሴት ልጅ ጠንካረ ነች👍🌷
ማሻ አላህ እንኳንም ተሰራሺ ጥርስሽን አምሮብሻል ፊርዶስ ።ከናስር ጋ ኑልን
ዋአልይኩምሰላም ወራህምቱላሂወብራካቱሁ አፊያ ጥፍትሺ ነብር እንኮን ደህና ምጣሺ የኔ ቆጆ
የድሮዋ ፍስካ መጣች ጥርስሽ ዋው❤❤❤❤❤
እግዚያብሄር ይማራቸው አባትሽንም
ግን ባልሽን የሚልሽን ስሚ ሚድያ አትውጭ ካለሽ አትውጭ ምንም ካልጎደለብሽ አርፈሽ አትቀመጭምንደ
አላህ ዋጄንም አቦንም ሙሉ አፍያ ያርጋቸዉ ያረብ
እንክዋን ደህና መጣሽ ፊርዶስየ አላህ አባትሽን ያሽርልሽ ያረብ
ሰት ፈጀ በአላሕ አትለፈኝ ፋሲካ እኔ ወደ ሐገር ገብቸ ላሰራ ነበር የኔ የፌት ጥረሰ አደለም😢
አንድ ጥርስ13ሽብር እያለችሽ ነዉ 3ጥርስ 39 ሽብር አለችኮ ቪድወዉን እስከመጨረሻዉ ሥሚዉ
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡሙ ቢላልየ አባትሽን አላህያሽርልሽ በጣምጠፍተሻል እኔም እናቴ ታማብኛለችሁላችሁም ዱአአድርጉልኝ
የአቺ ጥርስ ትንሺ ስለሆነ ነዉ ያማረዉ የኔ አዲ አስተክየ በቀሎ በይዉ ከፍ ከፍ ያለ ጥርስ ያለን ከማስተከል ማሳሰር ይሻላል እኔ ይቆጨኛል ከወዳ ከወዲህ ሸራርፈዉ ነዉ የሰሩት
@@fatmah6936 የት ነው ያሰራሺው እኔ ሁለት መጋጋ 2000ድረሀም አሉኝ ኢቶቢያ ላሰራ ወይስ እዚህ ያበናት አትለፌኝ ንገሩኝ
ፋሲካየ በተሰቦችሽን አላህ ያሽርልሽ ሂድያም ይስጥልሽ አይዞሽ የኔዉድ ያሂራ እህቴ
❤❤❤በጣም ደስይላን አባትሽን አላህ ያሽርልሽ
ሚስኪን የበፊቱን ጥርስሽን ስለማውቀው ሁሌም ሳይሽ አዝን ነበር እንኳንም ተስተካከለልሽ
የኔ ፍቅር አለባበስሽ እንዴት ፍንደምታምሪ ማሻ አላህ
እውነትሽን ነው ከሚድያ ሰላም ፍጠሪ የኛ አለሽ
ፉርዱስ ዘሬ በጣም አምሬብሽል❤❤❤ ማማና ባባ ና አላህ አያረገችው
እውነት ነው ወይ ለይላ ዱባይ ገብታለች ኑርሰቦ
አብሽሪ በርቺ የኔ ውድ አትጥፊ አላህ የታመሙትን አፊያ ያድርግልሽ
ምንም ነገር ስቃይ ኢንሻላህ ብለህ ፍቃድ በይ
ማሻአላህ እኳን ደህና መጣሺ እህቴ እምር ብሎብሻል❤ አላህ አፊያ ይድርግልሺ ቤተሰቦችሺን
ገና የዱሮዋ ፈሲካ ሆንሽ ያማለት ጥርስሽ ያምራል ማሻአላህ🎉🎉 የጥርስሽ መሸራረፍ መልክሽን አጥፍቶት ነበር አሁንግን መልክሽ ተመለሰ😂
ማሻአላህ እሙ ቢላል ጥርስሽ የድሮው ውበትሽ መጣ❤❤❤
ማሻ አላህ ሲያምር ጥርስሽ እኔም ማስተካከል እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ ከስደት መልስ
የኔ ውድ ማሻ አላህ ❤❤❤
ማሻአላህ ፈርዶስዬ ሁሌ ፈገግ በይልን
አብሽሪ ሁላችንም ተጎኖ እንሁን እኛም ሴት ነን🥰🥰💪💪💪👈
ማሻአላህ እሙ ቢላልየ አምሮብሻል❤. እኳንደህናመጣሽ
አላህያሺራቸዉ ፋሲካየ ጥርስሺመሻአላህነዉ
ነይልን ውዴ አችባትኖሪፈነጩብን በይነጭነጮንንገሪንየኛደግና
ማሻአላ እኳን ጥርስሽን አሰራሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ቅን እህት የምር መልካም እና ጀግና ሴት ነሽ ያልተነገረልሽ በርቺ መጥፋትም የለብሽም❤ኧረ ውዴ በጣም ተቀይረሽብኛል በሰላም ነው
ውደ ጥርስ ማስተከል ወይንም ማስሞላት ስትነው እሱ ለማውክ ፈልጌነው በቅርቡ አገሬመግባትፈልጌነው
የኔ ዉድ ኡንከን ደስ አለሽ ❤❤❤አምሮብሻል የኔ ጠንከራ ሴት
እሙ ቢላል ወ ወ ወ በርች ውድ ❤❤❤አላህ ያበርታሽ ጀግኒት አላህ ያሽራቸው ቤተሰቦችሽን
ዬት ጠፍተ ነዉ እህት ፍስከ
ወአለይኩም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ ፋሲካየ አትጥፊ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጉብዚ የኔእናት
ቪድዮዬን #Like እያረጋቹ እለፋ❤
እሺ አብሸራ❤🎉
ወአላይኩም አሰላም አህላን ኡሙ ቢላል ማሻ አላህ ተባረክ አላህ❤❤
አወ አትጥፊብንንን😢😢
የት ናው የታሰረሽው በቅርቡ ልመጠ ናው
ፍርዶስ ብሬስ ስንትነው የላይኛው ብቻ ለማሳሰር
ያረቢ እኔም ጨንቆኛል እናቴም ወንድሜም ታመዉብኛል ዱዓ አድርጉልኝ
አይዞሽ አላህ አፊያ ያድርጋቸው
አላህ ያሽራቸው ያረብ
አላህ የሺርልሺ ያረብ
አላህ ከጭቅ ያውጣሽ
አላህጤናቸውን ይመልስላቸው አብሽሪ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
الهم صلي وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد ❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉
ሠለላሁ አለይሂ ወሰላም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
❤❤❤❤❤❤
ወይይይ ጥርሥሽ ተሥተካክሎ ሥላየሁሽ ደሥሥሥ ብሎኛል የኔውድ
የኔውድ ሁሌም አስብሽ ነበር ግን እኔም ጠፍቻለው ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣሽ ይቱብ እማ ማቆም አይታሰብም ኡም ቢላል የኔ ጀግና ንፍቅ ብለሽኛል ❤😊 እናትና አባትሽን አላህ አፊያ ያድርግልሽ ማሬ
ጥርስ ለሠዉ ልጂ ከዉበቶች መካከል ነዉ መሻ አላህ በጣም አሳምሮሻል መልክሽም ተቀየረ እኮ
ማሻ አላህ እንኩዋን አሰራሽ ማማ🎉🎉🎉🎉 ችግሩን በፈገግታ እሚያሳልፍ ጀግናሰው ምንኛ ያአላህ ረህመትን የተጉወናፀፈ ነው እኮ
አትጥፊ ጎበዝ መሆን መጠከር አለብሽ አይዞሽ ከጎንሽ ነን እሙ ቢላል ❤❤
አያቴ ተማብኛለችሁ እኔ3ወሪ ቀርኝ አገር ልገባዱአአርጉልኝ እዳገኛት😢😢😢😢
የት ነው ያለሺው አብረን እንሂድ
እኔም እንዳንቺው ነው የቀረኝ ግን ብዙ ሰው አጣው አላህ ያቆይልን
@@ሁለገብቲውብ ሳኡዲ
Allah yakoyelish
አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው አንቺንም አላህ በዛው አድርሶሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ
በአላህ አባቱን እሚወድ ዱአ አድርጉልኝ አባቴ ታሞብኛል 😭😭😭😭😭
Allah.yashirow❤
አለህ አፊያ ያርግልሽ
ኣላህ በጤናዉ ያስደስትሽ ክፉን ያርቅልሽ
አሏህ እድሜያቸውን ይመልስልሽ የኔእህት አብሽሪ
አላህዬ የሽርልሽ
አዎ በጣም ይከብዳል አባት ማጣት አባትሽ መሞቱን ስሰማ በጣም አዘንኩኝ😢😢 እኔም አባቴ ከሞተ ገና አርባ ቀኑ ነው ፍርድውስ አላህ ሶብሩን ይውፍቅሽ አባትሽም መሬቱ ፍራሽ ያድርግለት😢😢😢😢😢😢አባቷ ሞቷል አላህ ሶብሩን እንዲውፍቃት ዱአ አድርጉላት
ጥርስሽ በጣም ያምራል ማሻአሏህ
ኡሙ ቢላል እንኳንደህና መጣሽ ማሻአላህ ጥርስሽ ተስተካከለ ደስ ይላል
ማሻአላህ ፍርዶስ ውዴ በጣም ደስ አለኝ ጥርስሽ ተሰርቶ ሳየው አባትሽን አላህዬ አፊያ ያድርግልሽ 🥰
አረ አትጥፊ ፍትፈታም ሞቶዋል😂😂አባትሽ አላህ አፍያ ያርግልሽ የኔ የዋህ❤❤
የኔ ዉድ ሙሥሊም ነሽዴ ኩሩ ማሻአሏህ
ኧረ ከፍራለች ለወንድ ብላ እቺ አሮጊት@@alahamdulilahalakulihal
*ወየው ፋሲካ ብዙ ፍትፈታ እኮ አመለጠሽ ምነው ጠፋሽ😂❤ እናትና አባትሽን እግዚአብሄር ይማርልሽ🙏በሉ የፋሲካ ቤተሰቦች ፈጠን በሉ እኔንም አስርሺ አስገቡኝ*
አህለን ማሻአላህ ፋሲካዬ ጥርስሽ ደስ ይላል እኔም እዳቺ ወድቄ ተሰብሬአለው ቡታጀራላይ አሁን እኔም አሰራዋለው አገሬ ስገባ እሻአላህ አባትሽም አላህ አፍያ ያርግልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔፍልቅልቅ ከላህ አፊያቸዎን ይመልስላቸው ቤተሰቦችሽን የኔጠካራ የኔጀግና የኔጠካራሴት
ኧረ ፍርዶስ ዛሬ አምሮብሻል ማሻ አላህ
አባትሽ አላህ አፊያ ያርግልሽ ማአሻላህ አምሮብሽ መጣሽ አላህ ይጠብቅሽ
አላህ ይፈረጀን ለተቸገረ ለታመመ ያረብ በመቀጠል እህታችን የት ነው የተሰራሺው ጥርስሺን ጡሩ ሀኪም ከሆኑ የጥርሥ ሀመም እብዲ ያረጋል 2አሥወጣሁ ዲጋሜ አስወጥቸ ከሚያልቅ የቀረውን ልርትብ
ማሻአላህ ጥርስ እንኳንም አሰራሽው ያምርብሻለው😊
ሁሌም ፈግግ በይሊን አቦ😊
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ. የኔ ጀግና በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወለይይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ እሙ ቢላል እሰይይይይይይ ጥርስሽ ድሮም ቆንጆ ጥርስ ነበር አሁንም አምሮብሻል ማሻ አላህ ተባረከ አላህ በጥርስሽ ሊያሸማቅቁሽ የሚሞክሩ ሰዎች የቅናት መንፈስ የተጠናወታቸው ሰዎች ናቸው ተያቸው
ሀገሬ ልገባ ነዉ ትንሽ ቀን ቀረኝ😢😢😢ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ
በሰላም ግቢ ማርየ ያሳካልሽ ሰብ አድርጊኝ እስኪ
አላህ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ
አላህ በሰላም ያሰገባሸ
❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ጥርስሽ በምያምር መልኩ ተሰረ ❤🎉
አህለን እሙ ቢላል ተናፍቃሻል አባትሽን አላህ አፊያ ያድርጋቸው🎉
Alhamdulilahእንኳንም ተሰራሽ😢🎉❤የአኸራዋ እህቴ🎉🎉
አህለን እሙ ቢላል አላህ አፊያ ያርጋቸዉ የታመሙትንም ጥርስሸ ደሞ ማሻ አላህ እኳን አሰራሽዉ
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ውዴ ሰፈልግሽ ነበር ኢማን ነግረነለች አለህ አበትሽኒም አፊያ ያዲርግልሽ ማሸ አለህ ጥርስሽን ሲለስተከከልሽ ተስ ቢሎኘል አቢሺር በርሽ 16 ቀን ቦሀለ ሀገር ልገበ ነው ፊረት ፊረት ይሰመኘል በሰለም ጊቢ በሉኝ😢 ኢነቴኒም በየለቹሁበት አለህ ይጠቢቀቹ❤
ወአሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ የኔ ጠካራ በርችልኝ አህለን አችንም ልጆችሽንም ትዳርሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
ፊርዶስየ የኔ ጀግና❤❤
አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው😢
😢😢እሙ ቢላል የትነሽ እረ የትነሽ ምኑበላሽ ጠፍተሻል
ማሻአላህ በጣም ያምራል እና እስቲ ስንት ፈጀብሽ ፍርዶስ ንገሪግ እስቲ ሙሉ ጥርስ ኮሜንቴን ስታነቢው ንገሪኝ ላበሻ አትጨነቂ
ኡሙ ቢላል ጠፍተሻል አላህ ይሶብርሽ እህቴ
በርቺ ማማዬ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ ጥርስሽም አምሮበታልማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ትክክል
ለካ ጥርስሺ ነበር ዉበትሽን የደበቀዉ አሁን ዉበትሽን አወጣዉ ማሻአላህ እደት እደምታምሪ ወላሂ❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ኧሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ አህለን ፊርዶስ ጥርስሽ በጣም ያምራል በትክክል ፎያት የጥርስህክመና በጣም ጎበዝ ናቸው አድራሻቸው ቡታጅራ ቆዳሌጦ/ሙሳራማሽ መስጅድ አካባቢ ነው ያሉት
ማሻ አላህ የኔ ውድ
አላህ ያሽርልሽውዴ ስንት ነው የሚሠራው ብሬሥ ስለጥርስ ጠቅለል አድርጊልን እዝህ ጋ እናነጣጥረው
እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት በጣም ግራ ተጋብቼ ነበር የት ጠፋች ብየ ዋና ሰላም መሆንሽ ነው
ዋለይከም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ፍርዶስ ጥርስሽ የት ነው የተሰራሽው በጣም ያምራል
ለይላ ኑር ሰቦ እምን ደረሰች ??
አገሯ ከገባቺስ ለምን ለኢቲዮ ህዝብ
ለምን ምስጋና አታቀርብም በዩቲዩብሽ ??
እናም ስለ እሷ አጣርተሽ አሳውቂን ??
የኔም ጥያቄ ነው ወላሂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጥርሽ ተስተካከልሽ ደስስ ይላል ❤❤❤❤❤❤. አባትሽ አላህ ያሽራቸው 😢😢
ማሻአላህ የኔ ቆጆ እኳን ደሰ ያለሺ ጥረሰሺ ያሳሰበኝ ነበረ እኳን አሰራሺው❤
ይች ብጥርቅ ሴትዮ ወደይት ጠፋች😂😂😂😂😂
ወሌኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረካቱ አህለን ኡሙ ብለል አብሽሪ አባትሽን አላህ አፊያ የርግልሽ! !
አንቺ ጠንካራ ጀጎና ነሽ በርቺ❤️❤️🙏💪💪
ግንእኮ በፊትም ቢሆን ጥርስሽ የሚደብር አልነበረም ያንክል እንኳንም ተስተካከለልሽ ቤተሰቦችሽን አሏህ ያሽርርልሽ
ሌላ ሰው ነው የመሰልሽን ፊርደውስየ ❤
ስትፈጀብሽ ለጥረስ ማሰራት እኔም ጥረሲ ማሠራት አሳብነበረኝ
ምነው ጠፋሺ ሀቢብቲ እኳን ደህና መጣሺ አብሺር አላህ ያድንልሺ ማማየ
ያረቢ እኔ ተንገብግቤ ልሞት ነው 😢😢😢የጥርስ ህመም በማንም አይድረስ
እህህህህ እኔም እደዛው
እህህህህ አስወጭ እህቴዋ አስወጥቸ ተገላግሌነበር ደሞሌላውንም እያመመኝነው
@@Aminat-nv3cu እኔም አስወጥቸ ነበር ግን ሌላውን ያመኛል
አጎቴ በቃ ጨከንክበን የኛ መካሪያቸን 😢😢😢እኛን ለማ ጠለህን የኛ ሰበሣቢያቸን በሰደት አቃተኝ አጎት😢😢😢😢😢
ሚሥኪን አባትሽማ አብሽሪ አላህ ይሶብርሽ እህቴዋ
ግን እኮ ድራማ ነው ስሪ በርች አላህ ይጠብቅሺ ውድ
ኡሙ ብለል ማሻአላህ የኔ ጀግንት ባርች
ማሻአላህ ጥርስሽ ተስተካክሎ ስላያሁት በጣም ደስ ብሎኛል😊 አባትሽን አላህ ያሽራቸው
የኔ ምስኪን ፋሲካዬ በርቺ ጠንክሪልኝ ጎበዝ ጀግነሺ ጀግናነትሺ አሳያቸው ውድቀትሺ ለሚሹ🎉🎉🎉 ደሞ ገጠሩ ተመችቶሻል
ማሻ አላህ ፋሲካ አባትሽ ፈጣሪ ያሽርልሽ
በአረበኛ ጨቀት ምን ይባላል ንግሩኝ የምታውቁ
ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ፈሲካዬ ትክክል ነሽ ሴት ልጅ ጠንካረ ነች👍🌷
ማሻ አላህ እንኳንም ተሰራሺ ጥርስሽን አምሮብሻል ፊርዶስ ።ከናስር ጋ ኑልን
ዋአልይኩምሰላም ወራህምቱላሂወብራካቱሁ አፊያ ጥፍትሺ ነብር እንኮን ደህና ምጣሺ የኔ ቆጆ
የድሮዋ ፍስካ መጣች ጥርስሽ ዋው❤❤❤❤❤
እግዚያብሄር ይማራቸው አባትሽንም
ግን ባልሽን የሚልሽን ስሚ ሚድያ አትውጭ ካለሽ አትውጭ ምንም ካልጎደለብሽ አርፈሽ አትቀመጭምንደ
አላህ ዋጄንም አቦንም ሙሉ አፍያ ያርጋቸዉ ያረብ
እንክዋን ደህና መጣሽ ፊርዶስየ አላህ አባትሽን ያሽርልሽ ያረብ
ሰት ፈጀ በአላሕ አትለፈኝ ፋሲካ እኔ ወደ ሐገር ገብቸ ላሰራ ነበር የኔ የፌት ጥረሰ አደለም😢
አንድ ጥርስ13ሽብር እያለችሽ ነዉ 3ጥርስ 39 ሽብር አለችኮ ቪድወዉን እስከመጨረሻዉ ሥሚዉ
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡሙ ቢላልየ አባትሽን አላህያሽርልሽ በጣምጠፍተሻል እኔም እናቴ ታማብኛለችሁላችሁም ዱአአድርጉልኝ
የአቺ ጥርስ ትንሺ ስለሆነ ነዉ ያማረዉ የኔ አዲ አስተክየ በቀሎ በይዉ ከፍ ከፍ ያለ ጥርስ ያለን ከማስተከል ማሳሰር ይሻላል እኔ ይቆጨኛል ከወዳ ከወዲህ ሸራርፈዉ ነዉ የሰሩት
@@fatmah6936 የት ነው ያሰራሺው እኔ ሁለት መጋጋ 2000ድረሀም አሉኝ ኢቶቢያ ላሰራ ወይስ እዚህ ያበናት አትለፌኝ ንገሩኝ
ፋሲካየ በተሰቦችሽን አላህ ያሽርልሽ ሂድያም ይስጥልሽ አይዞሽ የኔዉድ ያሂራ እህቴ
❤❤❤በጣም ደስይላን አባትሽን አላህ ያሽርልሽ
ሚስኪን የበፊቱን ጥርስሽን ስለማውቀው ሁሌም ሳይሽ አዝን ነበር እንኳንም ተስተካከለልሽ
የኔ ፍቅር አለባበስሽ እንዴት ፍንደምታምሪ ማሻ አላህ
እውነትሽን ነው ከሚድያ ሰላም ፍጠሪ የኛ አለሽ
ፉርዱስ ዘሬ በጣም አምሬብሽል❤❤❤ ማማና ባባ ና አላህ አያረገችው
እውነት ነው ወይ ለይላ ዱባይ ገብታለች ኑርሰቦ
አብሽሪ በርቺ የኔ ውድ አትጥፊ አላህ የታመሙትን አፊያ ያድርግልሽ
ምንም ነገር ስቃይ ኢንሻላህ ብለህ ፍቃድ በይ
ማሻአላህ እኳን ደህና መጣሺ እህቴ እምር ብሎብሻል❤ አላህ አፊያ ይድርግልሺ ቤተሰቦችሺን
ገና የዱሮዋ ፈሲካ ሆንሽ ያማለት ጥርስሽ ያምራል ማሻአላህ🎉🎉 የጥርስሽ መሸራረፍ መልክሽን አጥፍቶት ነበር አሁንግን መልክሽ ተመለሰ😂
ማሻአላህ እሙ ቢላል ጥርስሽ የድሮው ውበትሽ መጣ❤❤❤
ማሻ አላህ ሲያምር ጥርስሽ እኔም ማስተካከል እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ ከስደት መልስ
የኔ ውድ ማሻ አላህ ❤❤❤
ማሻአላህ ፈርዶስዬ ሁሌ ፈገግ በይልን
አብሽሪ ሁላችንም ተጎኖ እንሁን እኛም ሴት ነን🥰🥰💪💪💪👈
ማሻአላህ እሙ ቢላልየ አምሮብሻል❤.
እኳንደህናመጣሽ
አላህያሺራቸዉ ፋሲካየ ጥርስሺመሻአላህነዉ
ነይልን ውዴ አችባትኖሪፈነጩብን በይነጭነጮንንገሪንየኛደግና
ማሻአላ እኳን ጥርስሽን አሰራሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ቅን እህት የምር መልካም እና ጀግና ሴት ነሽ ያልተነገረልሽ በርቺ መጥፋትም የለብሽም❤ኧረ ውዴ በጣም ተቀይረሽብኛል በሰላም ነው
ውደ ጥርስ ማስተከል ወይንም ማስሞላት ስትነው እሱ ለማውክ ፈልጌነው በቅርቡ አገሬመግባትፈልጌነው
የኔ ዉድ ኡንከን ደስ አለሽ ❤❤❤አምሮብሻል የኔ ጠንከራ ሴት
እሙ ቢላል ወ ወ ወ በርች ውድ ❤❤❤
አላህ ያበርታሽ ጀግኒት አላህ ያሽራቸው ቤተሰቦችሽን