አዝናኝ ውዝዋዜ በጥበብ በፋና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • ባህላዊ ውዝዋዜ በዕለተ ትንሳዔ ጥበብ በፋና ዝግጂት ላይ ቀረበ፡፡

КОМЕНТАРІ • 90

  • @silasila9959
    @silasila9959 6 років тому +16

    አረንጓዴ. ቢጫ .ቀይ
    ባንዲራችን
    መለያችን
    ውበታችን
    ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦችሽ

  • @ሀሆዴንአባባሽኝሀ
    @ሀሆዴንአባባሽኝሀ 6 років тому +6

    አርጎዴ ቢጫ ቀይ ባዲራየን የለበሰ ያባቴም ገዳይ ቢሆን ሳይ ውስጤ ይደሰታል እዴት እምወዳት ባዲራችንን

  • @znetmohammed4533
    @znetmohammed4533 6 років тому +27

    💚💛💖 ይችን ቀለም ስወዳት እንደ ህፃል ልጅ ነው ምሳሳላት

    • @tiii7981
      @tiii7981 6 років тому

      znet mohammedወሎየዋ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ me too

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 років тому

      znet mohammedወሎየዋ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ 💓💓💓💔

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 років тому

      😍😍😍😍😘 በጣም

    • @asiyaendris1610
      @asiyaendris1610 3 роки тому

      Me too 😭😭❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    አለባበሳቹ ውስጤ ነው ያምራል አጨፍፈራችሁን ዳኛ አደለሁም ዳኛ ይገራቹ ክክክክ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤
    የዕትብቴ መቃብር ፤የማንነቴ አሻራ ሀገሬ የዛሬ እኔነቴ ባለውለታ አፈርሽ መድኃኒት ወንዝሽ እርካታዬ ሆኖ ቃል በሌለው ፍቅር ያሳደግሽኝ የትም ብሔድ መልኬ የሆንሽ መገለጫ ያለው ትርጉም ስሜ ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
    የልቤ ኩራት ፤የውስጤ ጀግንነት፤ የመፈራቴና የመከበሬ ድብቅ ምክንያት ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
    የአብሮነት ፍቅር አስተማርዬ የፈሪሐ አምላክ መምህሬ የፈጣሪ አይን ያረፈባት ቅድስት ሐገር ኢትዮጵያ💚💛❤።
    የሠላማዊ ባህሪይ መዝገበ ቃል የታግሎ ነዋሪዎች እናት የለጋስነት መገለጫ በዝምታ ምትገዛ በፍቅሯ ምታኖር የሁሉ እናት ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
    ሠላምሽ ቅርብ ይሁን ሠላምሽ አሁን ይሁን በእቅፍሽ ሞት አይኑር በአፈርሽ ስለ ሚገኙት ቅዱሳን ምድርሽ በደም አይታጠብ። ልጆችሽ በሠላም ውለው እንዲገቡ የትላንት ክብርሽ እንዲመለስ እጆችሽ ወደ ሰማይ ይዘርጉ ።
    ሠላም ለኢትዮጵያ💚💛❤ሠላም ለሕዝቧ ይሁን።
    እናት ሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘላለም በክብር ትኑርልን!

  • @sirgutamera5966
    @sirgutamera5966 6 років тому

    የባህል ጭፈራ የሚጨፍሩ ተተኪዎችን ማበረታታት አለብን ።ዳንስ በበዛበት ሀገር ባህልን መጨፈር ያኮራል

  • @ስሙሀገሩነው
    @ስሙሀገሩነው 6 років тому

    ውብ የኢትዮጲያ ልጆች ባሕላችሁን አዋቂ እስካለባበሳችሁ እ/ግ ይጠብቃችሁ በምትሄ ዱበት ያገሬልጆች

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ዋውው ቀሚሳችሁ አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ጭፈራው ባለሙያ ይንገራችሁ ጭፈራውስጥ የለሁበትም

  • @silasila9959
    @silasila9959 6 років тому +5

    ኢትዮጽያ ኑሪ ለዘላለምም እወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ።

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 6 років тому +2

    የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ክበሪ ለዘለአለ

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ

    ዋው አለባበሳቺሁ ወደድኩት

  • @toybayasin3933
    @toybayasin3933 5 років тому

    ውይ ልብሳችሁ ከጭፈራችሁ ጋር ሲያምር በተለይ የቀሚሳችሁ ጥለቱ ወላሂ ሲያምር!!

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 років тому

    እነዚህ ልጆች ባላገሩ አይዶል ላይ ይወዳደሩ ነበር የቡድናቸውም ስም ዘማች ነበር ጎበዝ ልጆች አድናቂያችሁ ነኝ

  • @yasmeenbentiselam3459
    @yasmeenbentiselam3459 6 років тому +11

    ኢትዮጵያ እናቴ በት
    ትሆን ይቆጭኝ ነበር Alhamdulillah ኡንኳንም የሀባሽ.......ዘር ሆንኩኝ
    በነገሬ ላይ እኔ ሙስሊም ነኝ
    ወዳጄች ያክርስትነ እምነት ተከታዮች ኡንኳን አደረሳችሁ ብያለውኝ

  • @habtegebru5601
    @habtegebru5601 4 роки тому

    Vossas dancas e caminhando es muito realmente boa e bom bem very well great so beautiful esse tuas assistir e videos,

  • @ኢትዮጵያትቅደምጠላቷይውደ

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mtimti615
    @mtimti615 6 років тому +3

    Wowwww👌👌👌👍👈

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    በጣም ያምራል አለባበሣችሁ ባድራው ከማህሉ ያለው666 ነው እኔን አይወክለኝም

  • @mhamedengaete3294
    @mhamedengaete3294 6 років тому

    የያዛችሁት ባድራ 666 ነው የኛ የኢትዮጵያ ባድራ አርጎደ ቤጫ ቀይ ነው

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 6 років тому

    አቦ ስትመቹ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት በርቱ ቆንጆዎች የሀገሬ ልጆች

  • @hannaamos7788
    @hannaamos7788 6 років тому +2

    I love my flag pls just take out that star from the middle.

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    አለባበሣችሁ በጣም ያምራል ባድረው ደሜነው

  • @ghghghghghgh8621
    @ghghghghghgh8621 6 років тому

    እኔኮ አንዴ ባዞር ራሴን ግድግዳ ጋ ነው ምላተመው

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 роки тому

    ምድነው ይሄን ሁማን ሄር ወዝውዘው ገደሉት በወጉ አይጨፍሩም እደ

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 6 років тому

    እሙሟሟሟ።ማሬች።አለባበሳችሁ።ከሁሉም።ማርከኝ

  • @habtegebru5601
    @habtegebru5601 4 роки тому

    Muito espertes e great esse seus sentido e queres es muito boa

  • @maregele7522
    @maregele7522 6 років тому

    Betam tameralachu bertu

  • @habtegebru5601
    @habtegebru5601 4 роки тому

    Essse teu necessito e desejas es muito feliz so sou estou amar

  • @ኢትዮጽያለዘላለምትኑር

    ምርጥዬ ናቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር*።*።*

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 років тому +3

    ስታምሩ

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 років тому

    እሰይ ስታምሩኮ ዋው ሀበሻ ኢትዮ ለዘላለም

  • @mhamedengaete3294
    @mhamedengaete3294 6 років тому

    ዋው አለባበሳችሁ ይመስጣል

  • @senychief1955
    @senychief1955 6 років тому +1

    Wow ለሰው ልጆች ፍቅር ለሰው ልጆች ሰላም one love Ethiopia

  • @genetyilma7780
    @genetyilma7780 6 років тому

    ምነው ጉራጊኛ ወይስ መጨፈር አትችሉም

  • @kaletube5951
    @kaletube5951 4 роки тому

    ዋውው ያምራል በርቱ የሀገሬ ልጅች

  • @አመተስላሴወልደገብርኤል

    ዋው♥♥♥ፍቅርናችሁ

  • @ወለተሰንበት-ኀ8ረ
    @ወለተሰንበት-ኀ8ረ 6 років тому +1

    ዋዉ ምርጥ ኢትዮጰያዊያን ይመቻቹ በርቱልን

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 6 років тому +1

    ምነው በመጨረሻ የሰጣኑን መለያ
    666 አመጣችሁ የናንተ ልብስ ባንዲራ ዉ
    በጣም ታምራላችሁ።

    • @fryatfryatmed5815
      @fryatfryatmed5815 6 років тому

      Kal Kidan ትክክልየኔቆጆጆ አንዳድ ሠወች ገልብጠውነውየሚሚሚያስቡት

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 роки тому

    ዋዉ የወሎ ከሜሢ ሙዚቃ ዉዝዋዚ

  • @habtegebru5601
    @habtegebru5601 4 роки тому

    Muito senti e emocao

  • @አደመአደመ
    @አደመአደመ 6 років тому +1

    ጥሩነዉ.ባህልን.ማዳበር.ወድጀዋልህ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 5 років тому

    ውይ ስታምሩ በርቱ ውድድድድድድድድ

  • @sossamenamenamen3017
    @sossamenamenamen3017 6 років тому +1

    Wowww baxami dasilali

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 6 років тому +1

    እግዚያብሄር ይባርካቹ ስታምሩ

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 6 років тому +1

    እግዚያብሄር ይባርካቹ ስታምሩ

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 5 років тому

    ዋው ልብሱ ስታምሩ

  • @ekramoooo4755
    @ekramoooo4755 6 років тому

    ባድራው፣ይቀይርልን

  • @ነበርግን
    @ነበርግን 6 років тому +1

    በራቱ.

  • @birhanhagos2606
    @birhanhagos2606 6 років тому

    ጎበዞች ናችሁ

  • @mz4290
    @mz4290 6 років тому

    Change the flag.

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 6 років тому +1

    My mama Ethiopia Omg how much I missed you eko😭😭😭💚💛❤

  • @رابيهسعيد-ج8س
    @رابيهسعيد-ج8س 5 років тому

    Ethiopia 💚💛♥

  • @saralove1291
    @saralove1291 6 років тому +1

    😍😍😍

  • @saralove1291
    @saralove1291 6 років тому +1

    💚💛❤

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse6179 6 років тому

    አረንጓዴ, ቢጫ,ቀይ ባንዲራችን መለያችን ኢትዮጰያ ለዘላለም ኑሪ ቀልድ የለም በእናትና በኢትዮጰያዊነት.....

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    Alebabesachew Wawwwww

  • @SalamSalam-re8ep
    @SalamSalam-re8ep 6 років тому

    የእውነት ደስ ስትሉ አንድነታችሁ ውበታችሁ.. .ተባረኩ ሰላሙና ያብዛላችሁ

  • @haytsaid407
    @haytsaid407 6 років тому

    ደርዪ በጣም ምርጥና አሪፍ ፕሮግራም እድሜክን ከጤና ጋር ያርዝምልን

  • @ሁለገብሁለገብ
    @ሁለገብሁለገብ 6 років тому

    Alebabesachew teru sale bandiraw yederow bihone ethipiainwten yegeltse neber

  • @helenadadhelen9798
    @helenadadhelen9798 6 років тому

    8222የሀገርልብሳችሁ በጣም ያምራል እባካችሁላኩልኝ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 6 років тому

    ዋውዋው ተመቻችሁኝ ግን እሄን የሰይጣን ባዴራ ይዛች ነው እጅ የአባቶቻች ባዴራ አይደለም

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 років тому

    የከሜሴነው ዋው

  • @Shasha-tj9xx
    @Shasha-tj9xx 6 років тому

    ዋው ስታምሩ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @helenadadhelen9798
    @helenadadhelen9798 6 років тому

    8222ዋውያምራል በዚሁቀጥሉበት

  • @zidzid9809
    @zidzid9809 6 років тому

    ዎውውውውውውው በጣምምምምምምምም ያምራል እናመሰግናለን

  • @ሶፊወሎደሴ
    @ሶፊወሎደሴ 6 років тому

    Wow ቃላት የለኝም

  • @באוקטאסייאס
    @באוקטאסייאס 6 років тому

    ደሥሥሥሥሥሥሥ:በሩቱልን:ወገኖቸ

  • @shebreabate2899
    @shebreabate2899 6 років тому

    እናመሰግናለን ልዩ ጥበብ ነው በርቱልን

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse6179 6 років тому

    አረንጓዴ።

  • @yonasat6740
    @yonasat6740 6 років тому

    666 flag

  • @ragen7330
    @ragen7330 6 років тому

    👍👍

  • @ሰውመሆንሰውመሆን
    @ሰውመሆንሰውመሆን 6 років тому

    ዋዉ

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 6 років тому

    ዋው ምርጥ

  • @shebreabate2899
    @shebreabate2899 6 років тому

    ዋውውውው

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 6 років тому

    🌷🌷🌷🌷

  • @zahqwa2332
    @zahqwa2332 6 років тому +1

    Wawww setamru 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mnaluendeshaw3615
    @mnaluendeshaw3615 6 років тому

    ዋው. እዴት እደምታምሮ. ግን በመጨረሻ. ተበላሸ. አይ. ኮእኮቡው. አበላሸው. ድምቀቱን. ለትንሽ. ውይ

  • @ብሶተኛዋስደተኛነኝ
    @ብሶተኛዋስደተኛነኝ 6 років тому +4

    ያምራል አገሬ ።በተይ ቀሚሳችሁ እማህል ላይ ያለውን ኮከብ ቆርጣችሁ አንሱት ያስጠላኛል በጣም አልወደውም

  • @atalamekonen8129
    @atalamekonen8129 6 років тому

    😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍