ከዚህ ምን እንማር?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 лип 2024
  • ከዚህ ምን እንማር?

КОМЕНТАРІ • 59

  • @Tsega-kp2et
    @Tsega-kp2et Місяць тому +6

    ብጣዕሚ. ደስ ዝብል ግዜ ነይሩ ዕድመና. ጥዕና. ይሃብኩም. Thank

  • @kidanugezae8274
    @kidanugezae8274 Місяць тому +4

    ማርያማዊት ይእቲ ኣምሳለ ማርያም፣
    ድምፅኪ ይሰማእ በኩሉ ኣርያም፣
    አስመ ኣንቲ ፈጣሪተ ርትዕ ወሠላም።

    • @alguyonas3312
      @alguyonas3312 Місяць тому

    • @kidanugezae8274
      @kidanugezae8274 Місяць тому

      ማርያማዊት ቆንጆ መርኣያ ዲያስፎራ፣
      ብፅንዓት ተቃላሲት ሰውነታ ኣሕሲራ፣
      ፀገማት ተፃዊራ ሓሳረ መከራ፣
      ከም ድንግል ማርያም ከም ክርስቶስ ሳምራ፣
      ትግራይ ክትለምእ ክመፅእ ኣዝመራ፣
      ብዕሊ ትውልብለብ ናይ ፍትሒ ባንዲራ።

  • @eyobyat
    @eyobyat Місяць тому +11

    እውነት ይህ አለም ፍፁም የሆነ ፍትህ ቢኖረው በትግራይ ጦርነት ትራምኘ ራሱ ተጠያቂነት አለበት።

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Місяць тому +5

    ፈሪሃ እግዚሄር ያለን፣ እንግዳ ተቀባይ፣ .... ወዘተ ነን። የሚለው የዘመናት መመፃደቅ ውስጣዊ ማንነትን ለመሸፈን የምንጠቀምበት የበግ ለምድ መሆኑን የተጋለጠበት ዘመን። ሌላው ቀርቶ ሴቶች በባእድና በራስ አገር ወታደርና በደቦ ተደፈሩ ሲባል እንኳን "ይበላቸው" እልልልል የሚሉ ሴቶች (እናቶች) የሞሉበት አገር ነው እኮ እትዮጵያ። ሰው ክፕነንብሱ በእሳት በማቃጠል ሲገደል ዙሪያውን ከቦ የሚጨፍርና እልል ታውን የሚያቀልጥ ህዝብ የሞላበት አገር እኮ ነው ፈሪሃ እግዚሄር ከኔ በላይ ሲል የሚመፃደቀው።በእምነትህ፣ በዘርህ፣ በቋንቋህ እንድትጨፈጨፍ ድጋፍ የሚሰጥ ህዝብ ያለበት አገር ፈጣሪ ከሌሎች የአለም ህዝብ በተለየ ለኡ/ያ ልዩ ፍቅር አሉው ብሎ የሚመፃደቅ እኮ ነው። እንኳን ለሰው ልጅ ለእንስሳም ልዩ ክብር በሚሰጥባቸው፣ ሃሳብህን በነፃ እስከ ጥግ በሚገለፅባቸው ያደጉና የሰለጠኑ አገሮች ለ40 እና 50 አመት ቢኖርም አረመኔነቱ የሚስበት እንጂ የማይሰለጥን (ከአለባበሱ ውጪ) የማን አገር ሆነና? ።

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y Місяць тому +3

    Selam Selam Tigray

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 Місяць тому +2

    Thank you 🙏🏾 for your great service I appreciate keep up your great job ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 26 днів тому

    ማርያማዊት ይህ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። በአሜሪካ ውስጥ መከባበርን ያመጣው አስቻይ ሁኔታ ምንድነው ብለን ብጠይቅ ነው የሚበጀው። ያቺን ያወቅናት እንደሆነ፤ ይህን ሐሳብ የተጋራን እንደሆነ ብቻ ነው አሁን ካለው ችግር የምንላቀቀው። ችግሩን እየደጋግሙ ማውራት ችግሩን ያባብሰውን ከሆነ እንጂ አያቃልለውም።
    እንግዳሻ ስለ ሽግግር መንግስት አስፈላጊነት ወይንም ቅድመ ሁኔታዎች ያቀረበው ሐሳብ መንግስት ህዝብን ለማስተዳደር ካልቻለ ነው የሚለው ሀሳብ ላንድ ጉዳይ ብቻ የሚውል ነው። የሽግግር መንግስት ማለት ጊዜያዊ መንግስት ማለት ከሆነ ነው። የተነሳውን የሽግግር መንግስት ሀሳብ ግን በጣም ነው የምቃውመው። ምክንያቱም ማርያማዊት እንዳልሽው በዚህ ጉዳይ የሚሳተፉት ሁሉ የራሳቸውን ስልጣን ፈላጊዎች ብቻ ናቸው።
    ማሪያማዊት እንደ ሁልጊዜም ዛሬ ለልቤ በጣም ቅርብ የሆነውን ሃሳብ መቼ ነው ችግርን ከመተንተን አልፈን መፍትሔ ላይ የሚነጋገረው? የሚለው ጥያቄ እኔም ጥያቄ ነው። ሁሌም የምናፍቀው ከዚህ እንዴት ነው የምወጣው? ይህ ሀሳብ ነው ዋናው ቁም ነገር። ሁሉ ኢትዮጵያዊ ማሰብ ያለበት በዚህ ጉዳይ ላይ ነው። ወንድማችንም ኢሳያስም በመጀመሪያ ችግሩ መረዳት ያስፈልጋል እንዳለው ነው። እኔ ግን በጣም በእርግጠኛነት የሀገራችን ችግር መፍትሔውንም በሚገርም እርግጠኛነት አሳቢ ላካፍል እፈልጋለሁ። መፍትሄው ሁሉ ኢትዮጵያዊ የሚጠቀምበት፥ ሁሉን ኢትዮጵያዊ የሚጠብቅ፥ ሁሉ ኢትዮጵያዊ የሚሳተፍበት፥ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ባለቤት የሆነበት ህግ ማዘጋጀት ነው። በህገ ውስጥ ህጉን የሚጠብቁና ተግባራዊ የሚያደርጉ ተቋማትን ነጻና ገለልተኛ አድርጎ ማቋቋምን በዋናነት ያካተተ እንዲሆን ማድረግ። ህጉን በሁሉ ኢትዮጵያዊ ተሳትፎ እና በተባበሩት መንግስታትና ሌላ ፍትህ ወዳድ አለም አቀፍ ማበረሰብ እርዳታ መሬት ላይ ጆርድ መተግበር። ይህ ነው የአለም ልምምድ የሚነግረን፤ የሩዋንዳም፥ የኬንያም ልምድ ይህ ነው። ይህ ነው ቀላሉ ደም የማያፋስሰው፥ የኔ የኔ የማያሰኘው መንገድ።

  • @user-ey9uv3ti3c
    @user-ey9uv3ti3c Місяць тому +2

    Hfm,yehzib,dimts,mariamawit,Gold,Tigrai❤❤❤

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Місяць тому +3

    Thank you ,Esayas.

  • @mussiemussie832
    @mussiemussie832 Місяць тому +1

    Thank you guys . Respecting each other's space is a fundamental aspect of civilization and an integral part of fostering a democratic society.

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Місяць тому +4

    በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተነገር እንጂ ያልተደርገ ነገር የለም የበቀል አምላክ እግዚአብሔር ይበቀላቸው እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ይፍርዳል ዝም አይልም አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l Місяць тому +2

    የአማራ አመለካከት ሊሂቃን ሁለም የመጣወ በነሱ ነው ሁለም የኛ አኛ የሚገርሙ ወደ ድህነትና ድንቁርና መለሱን ጳጳሶቹ ሌቦች ቄሱ ሳይቀር ብቻ ከነዚህ መፈጠራችኘ የሳዝናል ግደለው የገደል ይቃጠል ወደ ገደል ይወርወር ብቻ ስንቱ ተዘርዝሮ የድሀው አድል ወይ በፈጣሪ ተረግመን ይሆን እኔ እነጃ ስነቱ ይዘርዘር

  • @ErmiasAtakilt
    @ErmiasAtakilt Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @dankfanta
    @dankfanta Місяць тому +2

    Most important topic and you give them good lessons to those Abiy’s followers. Really I can’t believe Ethiopian’s they follow the criminal Abiy Ahmed as a leader.

  • @amanuelberhane2068
    @amanuelberhane2068 Місяць тому

    ማርያማዊት የጤና ሁኔታሽን ሳይመለስ የህዝቡን ጉጉት አስቀድመሽ መስራትሽ ክብር ይገባሻል።

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 28 днів тому

    ሰላም ማርያማዊት! በፍትህ ላይ የምታቀርቢው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው። ነገር ግን አንድ ነገር በደንብ እንድትረጂ እፈልጋለሁ፤ ፍትህ የሚበየነው በህግ ላይ ተመርቶ ነው። መንግስት በባህሪው የፍትህ ምንጭ አይደለም። ስልጣንና ቁጥጥርን ማብዛት የሚፈልግ እንጂ። ህዝብን በእኩልነት የሚያይ ስርዓት ከፈለግን የህጉ ባለቤቶች ህዝብ መሆን አለበት። በኢትዮጵያ ሃገራችን የመንግስት ህግ (ህገ መንግስት government law) እንጂ የህዝብ የሆነ ህግ (ህገ ህዝብ Constitution) የለንም።

  • @user-xg9bv6ft5m
    @user-xg9bv6ft5m Місяць тому

    Great, I shared yr comments, and I wish I live in a place where u live.

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +2

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ❤

  • @odadejene2417
    @odadejene2417 Місяць тому +2

    ስመኜውን የገደለው፣አብይ ነው።ለዚህም ማሳያ ይሆን ዘንድ ከግብጽ መንግስት ያደረገውን ንግግር መመልከት ይቻላል።

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 27 днів тому

    TPLF ኢትዮጵያን ይዘን ብሔሮች በሕብረት እናድጋለን በሚል መርህ : እራቆቱን የኖረ ህዝብ ልብስ መልበስ ጫማ ማድረግ ከዛ ትምህርት እስኪሄድ የትግራይን ህዝብ ይህ ሁሉ ሃብት እያለ ቀበሩት :

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 28 днів тому

    ሰውን መግደል አላዋቂነት ብቻ ሳይሆን፤ አለመሰልጠንም ብቻ ሳይሆን፤ ለራስህ የሚጠቅመህን አለማወቅ ሃብትህን አለማወቅ ነው። ይህ ደግሞ ድንቁርና ነው። "ድንቁርናውን ምን አመጣው?"፤ "ምንድነው የተቀየረው?" ነው ጥያቄው? "ምንድነው አስተዋጽኦ ያደረገው?"
    የማህበረሰብ ባለሙያዎች እንደሚናገሩ የሰው ልጅ እንስሳዊ ባህሪ አለው፤ ሊገራ ይገባዋል። በተለይ በልጅነቱ እድሜው እስከ 7 አመት ድረስ አካሏዊና መንፈሳዊ እድገቱን ጠብቆ እንዲያድግ በምክር፥ በምግብ፥ በመንፈሳዊ ልምምዶች መገራት አለበት። ይህን ካላደረክ የሚጠብቅህ በጣም ቀላሉ የአውሬ ባህሪ ነው። ሁለቱ የሰው ልጅ የባህሪ ጫፎች እንስሳዊና አምላካዊ ባህሪ ናቸው።

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Місяць тому +1

    ታማኘ ሆድ አደር ኘው ገንዘብ ካገኘ ከስመኘው ወዳጅ ቀርቶ ከእናቱ ገዳይ እግር ይወድቃል

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 28 днів тому

    በአሜሪካ ውስጥ መከባበርን ያመጣው አስቻይ ሁኔታ ምንድነው ብለን ብጠይቅ ነው የሚበጀው። ያቺን ያወቅናት እንደሆነ፤ ይህን ሐሳብ የተጋራ እንደሆነ ብቻ ነው አሁን ካለው ችግር የምንላቀቀው። ችግሩ እየደጋግሙ ማውራት ያባብሰውን ከሆነ እንጂ አያውቅልለውም።

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 28 днів тому

    ዋናው ለምንድነው አሜሪካ ዛሬ ስደተኛ የሚቀበለው፤ ለምንድን ነው ግፍ የሚቃወመው፤ ለምንድን ነው ስርአት ያለው? የዚህን መሠረታዊ መልስ ማግኘት ነው ቁም ነገሩ። ነገር ግን ስደተኛ መቀበል ምናልባትም የመጀመሪያው አገር ኢትዮጵያ ነች የምትሆነው፤ ይህ ደግሞ ወገናዊ ባልሆነ አምላክ የተመሰከረ ነው። በእስልምናውም በክርስትናውም። ምንድነው የተቀየረው ብለን መጠየቅ ነው? ምንድነው የአባባ ሰው ብለን መጠየቅ ነው? ይህንን ሳንመለስ የምንሰጠው ግምገማ ፍትሃዊ አይሆንም!!!

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Місяць тому +1

    ማርያያማዊት እግዚአብሔር ይማርሽ ፍሬሽ ጅንጅብል አፍልተሽ በ ማር ሎሚ አርገሽ ጠጪበት ከምግብ በኅላ 🫖

  • @kahsaygebregziabher
    @kahsaygebregziabher Місяць тому +1

    ማክስኝት ነው ትውልድ ቦታው

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin Місяць тому

    እንደው ብትችይ ኤርሜያስ ለገሰን ከእንደገና አቅርቢው

  • @danielmekonnen5444
    @danielmekonnen5444 Місяць тому

    Leboch ena wushetamoch nachihu simegnewun yegedelut be Abay project lay kefitegna musina yeseru yekedmo balesiltanat nachew miknitum mistir endaywota new wodet talakikalachihu ?

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Місяць тому

    ሜሪየ❤❤❤

  • @genetatsbeha3205
    @genetatsbeha3205 Місяць тому

    Thank you guys

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu Місяць тому

    Selam Esayas 🙏❤️‍🔥

  • @aberakura9580
    @aberakura9580 Місяць тому

    እሰይ! ጉድ በል . . .
    እንደ አባታችን አባ ሉቃስ፣ እናታችን ማርያማዊት ጴንጤዋም በሾርኔ የነፍስ ግድያ ማበረታት ጀመራለች። ተመሳሳይ ግድያ በኛ ሀገርም እንዲፈጠም አሟርታለች፣ ልብ አድርጉ!

  • @tigraiembeba4447
    @tigraiembeba4447 Місяць тому

    Tigrai Ethiopia wist atiketilim. Common ground yelenim. Lemenegager ready nen gin hige mengistawi mebitachinin lemaskeber new

  • @azmeragegziabher-yw1fe
    @azmeragegziabher-yw1fe Місяць тому

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 Місяць тому

    belete mola

  • @user-pw9td3ew8g
    @user-pw9td3ew8g Місяць тому

    ማርያማዊት ኢርሚያስ ሚድያ የሠላ ሚድያ አይደለም ህወሀት ስለጠላ የትግራ እንድትከፋፈልና ለአብይ እንድታሸረግድ እየሰራ ስለሆነ በሚድያሸ እንዲጠየቅልን አደረ።

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Місяць тому

    Fake identity ! Very true!

  • @CbcCc-vk6up
    @CbcCc-vk6up Місяць тому

    በለጠ ምላ

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 Місяць тому

    የህውኻት እጅ እና እግር ሳይኖርበት አይቀርም እየታባላ ነው 😊

  • @tigraiembeba4447
    @tigraiembeba4447 Місяць тому +1

    Trump doing Abiy Ahmed style

  • @tabsdoj4849
    @tabsdoj4849 Місяць тому

    የተካደው ሰሜን ዕዝ ሲመታ ስጨፍሩ አልነበር .....

  • @mimiyany3185
    @mimiyany3185 Місяць тому

    በመጀመሪያ የሕወሓት ደጋፊ ማለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ማለት ነው አሁን ያልገባኝ ነገር በአማርኛ እያወራችሁ የኢትዮጵያዊን ወዳጅ የምትመስሉት ነገርስ አሁን ኢትዮጵያ የምትሰቃየው በወያኔ ሕገ መንግስት አይደለም ወይ ወያኔ የሕዝብ ጠላት ለራሱ ለትግራይ ሕዝብ ጠላት ነው የትግራይ ሕዝብ ደሞ ወያኔን ካንተ በፊት ያርገን ካለ ምን ይደረግ ወያኔውን ይዞ ይገንጠል አሁን ስለ አማራ ያዘናችሁ አትምሰሉ