Feriye don’t put the lid on when you are frying your chicken so it can turn brown. If you cover it the moisture won’t be able to escape the pot and it won’t be as tasty. In addition to the soy sauce add minced ginger. It doesn’t hurt to have a little bit of rice on the side.
የለንደኑ ሻንጣ ተከፈተ | ትዜ በስጦታ አንበሸበሸችን | ማማዬ በጣም ተደሰተች
ua-cam.com/video/MzlXN2PzG3A/v-deo.html
jonjit yedstu meyajaw hule wede gon adrgiw bzaw stalfi kenekashiw adegaw kebad new ena tetenqeqi beteley lehxanat tetenqequ 🙏🙏🙏
ድግምታም ጌታ ይገፅፅሽ
@@mamananaye4793😂😂😂
❤
@@mamananaye4793 mn lemalet felgesh new ??? algebanm 🤭
የቅዱስ ኡራኤልን ፀበል ስጫት ጠዋት የእውቀት መላእክት ስለሆነ አእምሮን ይከፍታል በተርፈውድድፍ
Really?
በትክክል
ይገርማል
@@aberashayele66 ምኑ ?
በትክክ ✅✅✅
ምናለ በዚህ ዘመን ብወለድ ብየ ተመኘሁ 😅ማነው እደኔ ያልፈላ ሹሮ ዘይት የለለው ሹሮ በልቶ አመድ መስሎ የተማረ ባይገባኝም አይፈረድብኝም አይደል 😅😅 ያው መጨረሻየ የመዳም ታክሲ ሆነ ይሁን ይሂም ያልፋል መዳም ባትኖር ምን እሆን ነበር ሹክረን መዳምየ ድግሪ ማትሬስ የማትይው ❤❤❤
ወላሂ በሳቅ የለሁም የውሥጤን ተናገርሽ አገላለፅሽ የሌለ ነው 😂😂😂
me too😂😂😂
😂😂😂
እኛማ አመዳም እድል ነበረን ግን የልጅነት ግዜ የኛ ደስ ይላል የዋህነት የተሞላበት እኔ የእውነት የሳቅኩት ያልፈላ ሽሮ በልቼ ነው ዛሬ ሁሉ ሞልቶኝ ደስታ 000000
😂😂😂😂😂😂
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ ፍርዬ ምርጥ እናት አንዳንድ እናቶች ልጆቻቸውን እደትርፍ እቃ ይቆጥራሉ አዳዶቹ ደግሞ የኑሯችቸው የትዳራቸው ጌጥ ያደርጓቸዋል እናም ደስታሽ አይቋረጥ❤❤❤❤❤
ወላሂጎበዝእናትናትፍሬ❤❤
አላህ ይጠብቅልሽ የምወዳት🎉🎉🎉አሰል
አላህ ሂዳ ይስጣቼዉ ብላችሁ ዱዓ አድርጉላቼዉ
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልአሚን አላህ ይስጣቸውው
ልጂሽን አላህ ይጠብቅልሽ ከአላህ በታች እናንተም ተጠንቀቁ ሁሌ የምሰማው ልጂ ታገተ ነው አድሳበባ
ፍርዬ የእውነት ሁሌም ነው የምደነቅብሽ ጎበዝ እናት ነሽ ማሚቶዬ እድለኛ ነሽ የኔ ጎበዝ የኔ አደኛ እወዳችዋለው ❤❤❤መልካም የትምህርት ዘመን ማሚቶዬ እግዛብሄር በጥበቡ ያሳድግላቹ🥰
ወይኔ ማሚቶ አንቺን ባረገኝ ብዬ ተመኘው 😅እንክብካቤ እንደ አየር መንገድ ነው ከምርጥ እናት እና አባት ተገኝተሻል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ተባረኪልኝ 🥰ማሚቶ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ 🥰
ባለሙያነትሽ ይመቸኛል ፍርየ ❤❤
ለልጆች ግን ብዙ ቦርሳ፣ ምግብ አታብዙባቸው ሸክም እንዳይሆንባቸው
በተረፈ ይመቻችሁ ❤❤❤
ማማዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ቤተሰብሽን ሀገርሽን የምታኮሪ ልጅ ሁኚ እደጊ ለብዙ ቤተሰቦች ምሳሌ የምትሆኑ ምርጥ ቤተሰቦች 1 ማማዬ ሺ ትሁንላቹ we love u ❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን ሳሚ🙏❤️
@@FrieDagiFamilyፍሬ እዴትናቹ ለማሚቶ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላት ፕሮኩሊ አትበሉ ተብሏል ባትስጫት ይመረጣል ዶር ነው ያለው
እ/ር ያሳድግልሽ
እናት ለዘላለም ትኑር መዳኔት እኮ ነች ❤❤❤
አንደው ታድላችው ፍርዬ እመብርሃን እንደዚች አይነት እስማርት ልጅ ስለ ሰጠቻችው ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችው በእውነት በቃ የእውነት እናት ነሽ በመንፈሳዊም በኩል እምነቷን ጠንቅቃ እንድታውቅ አድርጊያት አደራ ባሁን ሰዓት ጊዜው ከባድ ስለ ሆነ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችወ❤❤❤❤ ማምቶዬ መልካም የትምህርት ዘመን የኔ ሰው አክባሪ❤❤❤ ውድድድድድ
የኔ የዘወትር የጥዋት ስራየ ግን እንዴት ደስ እንደሚል ከልጆች ጋ ላይፍ ሸቃሊት ሁሉን ነገር ቀድማ ለምዳለች ልጆቹ ከተገኙ 😊
በነገራቺን ላይ እናት ለልጇ መጥፎ ባኮነም ያቺ እናትነት ለየት ይላል ሁሉግዜ ልኮምት እለና እንዴ እናት አዴለች ብየ እተወዋለሁ ግን የሆነ ለየት የሚያረግሽ ነገር አይብሻለሁ በቃ ወላሂ ብዙ ትምህርት ውስጀብሻለሁ ልጅ አስተዳደግሽ ፍቅር አሰጣጠሽ ዋው አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ያሳያቺሁ❤
ምርጥ እናትና አባት ናችሁ እሸ እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልጅቼን ብንከባከባቸው ደስ ይለኛል
እውይ ፍርዬ እኔም ለሊት ነው እምነሳው ምሳ እና ቁርስ ለማዘጋጀት::
ከሁሉ የሚያስደስተኝ ንፆህናሽ ነው:: ከሁሉ በላይ ኩሽናችን በገባን ቁጥር መፅዳት አለበት:: በጣም ንፁህ መሆንሽ የሚታወቀው በኩሽናሽ ነው::
ማማዬ አንደኛ አለች😄😄😄 አንደኛ አመት ዩንቨርሲቲ ለማየት ያብቃን እድግ በይ እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ምርጥ ናትና እነ አባት ፈጣሪ ለቁምነገር የአብ ቃላችሁ በተረፈ በርቱ😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍💯
እናቶች ልጅ መንከባከብ ከፍርየ ተማሩ ፍርየ በቃ አንቺ ማር ነሽ ባልሽም ልጅሽም እድለኞች ናቸው አድናቂሽ ከኤርትራ❤
ማማዬ የኔ ቆንጆ መልካም የትምህርት ዘመን ፍሬዬ ዳግዬ ምርጥ እናትና አባት ናችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
ማማዬ የኔ ፍቅር ጌታ በእውቀትም በሞገስም ያሳድግሽ ለናትና ለአባትሽ ለቤተሰብሽ እንዲሁም ለትውልድና ለምድራችን ለመፍትሄ ያርግሽ እደጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ ምርጥ እናት አንደኛ ባለሞያ በጣም ነው የማደንቅሽ ምርጥ ቤተሰቦች
ማሚቾ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሸ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ❤❤❤❤❤
ተጀመረ! የኔ ጣፋጭ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ. እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ, ዘና ብላ ትማር እንዳታጨናንቋት. ትምህርት ጨርሰሽ ስትመረቂ እንድትጠሪኝ እሺ ማማ ❤❤❤
ማማዬ እንኳን ለአቅመ ትምህርት እግዛቤር አበቋሽ እግዛቤር እውቀትሽን ያብራልሽ በጤና ያቁምሽ ቅዱስ ኡራሄል የእውቀቱ መላክ እውቀትን ይስጥሽ 1ኛ እየወጣሽ እለፊ አሜን ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄንን video በልጄ ጋባዥነት ነው አብረን ያየነው የመጀመሪያ ልጄ 11አመቱ ነው ማሚ የነ ማሚቶን እንይ ብሎኝ አየን ማሚቶዬ መልካም የትምህርት ዘመን እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤
ማማየ የኔ ባርያ የኔ ቅመም እድግ በይ ለቁምነገር ያብቃሽ አገር ሠላም ሆኖ በሠላም ወጥታችሁ ግቡ የኔ ማር የእግዚአብሔር ሠላም ከእናንተ ጋር ይሁን
ጠባቂው ጌታ እግዚአብሔር ነው። ማርያም መጠበቅ አትችልም። ቃሉን በማስተዋል አንብቡት።
Psalms 121 አማ - መዝሙር
2: ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ
ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
3: እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤
የሚጠብቅህም አይተኛም።
ትችላለች በተሰጣት ፀጋ በእግዚአብሔር ሀይል ፡ መፅሀፍ ቅዱስን በቁንፅል ለመረዳትአትሞክሪ
ስለዚህ ኀጢአታችሁን እርስ በርሳችሁ ተናዘዙ፤ ትፈወሱም ዘንድ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ኀይል አለው፤ ታላቅ ነገርም ያደርጋል።
ያዕቆብ 5:16
ሌላም መልአክ የወርቅ ጥና ይዞ መጣና በመሠዊያው አጠገብ ቆመ፤ እርሱም በዙፋኑ ፊት ባለው የወርቅ መሠዊያ ላይ ከቅዱሳን ጸሎት ሁሉ ጋር እንዲያቀርበው ብዙ ዕጣን ተሰጠው። የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳኑ ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ ወደ እግዚአብሔር ፊት ወጣ።
ራእይ 8:3-4
ወይኔ የ 1 አመት ህፃን አረግሻት እመቤቴ መንታ መንታዉን ትስጥሽ
አቤት እናትነት❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ፍርየ በህልሜ አይቸሽ ሚሲጀር ፅፌልሻለሁ ማማየ መልካም የትምህርት ዘመን
የኔ ቆንጆ የማርያምዪ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ጉልበት ስትስሚ አንጀት ትበያለሽ እድግ በይ የኔ ቆንጆ
ሚጣዬ መልካም የትምህርት ዘመን በጣም ነው ደስ የምትሉት እናትና አባት በጣም ነው የምታስቀኑት ፍሬ ሞክሼዬ የልጅሽ ያለሽ እንክብካቤ 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹
ልጆቼ ትምህርት የጀመሩበት ቀን.....ኣስታወሰኝ!!! ኣቤት ደስታው!! ኣሁን BA ና MA ይዘዋል!!! እንኳን ኣደረሳቹ!! 1...2...3..................*
ማሜቴ መልካም የትምህርት ግዜ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
የምትመስገኑ እንዲሁም የምታኮር ወላጆች ጌታ እየሱሰ ልጃችሁን ይባርክላችሁ እናተም ተባረኩ የሚይኮራ የሜይስመስግን ማንነት ጌታ እየሱሰ ይብዛት የረገጠችውን ትውረስ መንገዶ በቅቤ ይታጠብ ማተዋል ይብዛላት ጥበብም ትምራት ሞገስም ይብዛላት ተባርካ ለበረክት ትሁን አሜን🙌🙌🙌🙌👼👼👼
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ ክብረት ይስጥልን 🙏
ማሚቶዩ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ እድግ ፍርዩ ባለሙያ ዘመናችሁ ይለምልም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ❤
ጀግና እናት ነሽ ከንፅና ጋር ዋውውው እማማዬ እግዚአብሔር ያስድጋት ትልቅ ደረጃ ያድረስሽ
Feriye don’t put the lid on when you are frying your chicken so it can turn brown. If you cover it the moisture won’t be able to escape the pot and it won’t be as tasty. In addition to the soy sauce add minced ginger. It doesn’t hurt to have a little bit of rice on the side.
ማማዬ የኔ ጣፋጭ መልካም የትምርት ዘመን ይሁንልሽ እድገ በይ
ፈጣሪ ያሳድግል ከክፉ አይን ጌታ ይጠብቂሽ የኔ ማር 🥰♥️
መልካም የትምህርት ዘመን ማማዬ ሺ ሁኝላቸው ለቁምነገር ያብቃሽ መደሀንያለም እመ ብርሀን ትጠብቅሽ
ፍሪዬ ጎበዝ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁማማዬ እጅግ በይ ቶዴ።ምርጥ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው እማማዬ እግዚአብሔርአምላክ መልካም የትምህርት ዘመንያርግልሽ
ፍሬ የሴት ጀግና🥰🥰የኔም ዘድሮ ይገባል አምና እቢ እያለ ይሄዳል ይቀራል አሁን 6 አመቱ አባቱ ገብቶለታት ያስገባዋል ኢሻ አላህ የኔ ውድ ልጂ ካሊድ ሙሀመድ መቼ ይሆን የማገኝህ😢
ወይይ እኛ ልጆቻችን ጠለን ሰደት ላይ💔💔💔ማማዬ ታደለሻል በእናት እጅ ምሳ እቃሽ ተስተካክሉልሽ በጣምምም ቀነው ልጆቼ በጣም ይቅርታ😓😓አንድ ቀን እክሳቹዋለው የህይውት ጉዳይ ሁኑብን አላህ ይጠብቅልኝ 💖💖በጣጣጣም እውዳቹዋለሁ😘😘ማሚቶ መልካም የት/ም ዘመን
የኔ ቆንጆ ማሚቶ ስውዲሽ ❤❤ እደጎዲግ ብለሽ እቁምነገር ላይ የምትውይ ያርግሽ የኔውድ ለሀገር የምትጠቅሚ የአንድ ብቁ ያርግሽ የኔውድ❤❤❤❤❤
ቃል የለኝም ለናተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏እእእ እኔ አለው እጂ እድሜ ልኬን ስደት 😢በስደት የምትኖሩ እህቶቼ አይዟችሁ ፈጣሪ ደስተኛ እምንሆንበትን ሒወት ይስጠንን🙏🙏😘😘😘😘ፍሬ ቶዴ ማማዬ ለኔ ትልቅ ምሳሌዎች ናችሁውው ውድድድድድ🙏🙏
ወይ ፍረየ የኔ ባለሙያ ነሸ ማሚቷ መለካም የትምህርት ዘመን የሁነለሽ ለፍሬም መታ ልጅ እምብሩሃን ታድልሽ ❤❤❤❤❤
እደምን ነችሁ አንድ አስተያየት ልስጥሽ እኛ አበሾች ሁልግዜ እራሳችንን እዳንችል የሜያደርገን በወላጆቻችን ብዙ እገዛ ስለሜደረግልን ነው አንዳንድ ነገር በራሶ እድታደርግ ብትተያት ጥሮ ነው ለምሳሌ አንቺ ቁርስና ምሳ እስክታዘጋጂ እሶ ብትለብስ እነ አይተሽ ብታስተካክይላት ጥሮ ትማራለች እናም ፍጣን ትሆ ነለች
አመሰግናለሁ ስለ አስተያየትሽ እህቴ ስለረፈደባት ነው እንጂ በራሷ ነው የምትለብሰው ሌላ ጊዜ ስትለብስ አሳያለሁ ❤️
ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ብሎ አገሬ ስገባ ባገኛችሁ ባካል ደስ ይለኛል ማሚቱ & ፍሬዬ & ዳጊ😘😘😘😍😍😍
ማሚቶዬ የኔ ጣፋጭ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሸ
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ማማዬ ❤ የኔ የህቴ ልጅ እቁላል ብቻ ከተቆጠረለት ትምህርት ቤት ለመሄድ አንደኛ ገና ሙሀለ ህፃናት ነው እቁላል ከተባለ ድስ ይለዋል ልጆች የሚፈልጉትን ማድርገ መታደል ነው ❤
😍😍😍የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የእኔ ልጅ ገና የሁለተኛ አመት የኬጅ ተማሪ ናት ዘንድሮ እሱም እግዚአብሔር ስላሙን ቢያመጣልን ነው አምና የመጀመሪያዋ ቅን የደስታ ለቅሶ ሳልቅስ ነበር እኔም ወጉ ደርስኝ እያልኩ 😢 ብቻ በጣም ደስ ይላል
❤❤❤🎉🎉🎉እኮን ደስ ያላቹ ፍሪዬ ጎበዝ እናት ብርቱ ወላጅ ናቹ ጌታ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ
ማሚቶ የኔ ቆንጆ መልካም የትምህርት አመት ይሁንልሽ
ምርጥ እናት ፍሬየ መልካም ናት ጎበዝ አንዳንዶች ወልዴው ለሰራተኛ እሚወርውሩ አሉ አንች ግን ድካሙን ችለሽ በርችልኝ አላህ ያሳድግላችሁ ይጨምርልሽ ❤❤
የኔ ቆንጆ ጣፋጭ ነሽ❤
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ትትናዉ ዋዉዉ❤
ማሚቶየ የኔ ፍቅር መልካም ትምህርት ❤❤❤አይ እናት 😢😢😢እናትኮ ማንም ማይተካት ነች
አቤት ሰረአት እንኮን አንቺ እናቶ አኔ ሰፈሰፈ ብዬ ነው የምወዳት አግዚአብሔር ያሳድግሸ ለቁም ነገረ ያብቃሸ እድሜ ይሰጠን እንጂ ይችን ልጂ ትልቅ ደረጃ ደረሳ እናያታለን ።
አበት ሞያ ፍርዬ ተደልሽ ምርጥ እናት ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤
ግርም የምትል እናት በጣም ጎበዝ ፍርየ አላህ ያሳድግልሽ ልጂሽን የልጂቱ አደብ ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገዉ ልጂ ወትሮስ
ማማየ የኔ ውድ የማርያምፍሬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ ፍርየ የልፉታችሁ ውጤት ናት ይሄን ማየት ምን ያህል መታደልነት ነው ውዴ ሽ ትሁንልሽ ከዚህ በላይ ደርሳ ለማየት ያብቃን ውዴ ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ፍሬ ምጥ እናት ነሽ በጣም አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭 ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ት/ቤቱን ሳይ ይህን እድል እኔም እድደርስበት ዱአ አርጉልኝ ስደት በቃሽ ብሎኝ ሀገሬ ገብቼ ልጄን ልክ እደናተ አርጌ ማሳደግ እፈልጋለሁ መልካም አርአያ ናችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ማማዬን ❤❤❤የሰዉ ልጅ ባየሁ ቁጥር ልጄን ነዉ የማየዉ ልጄ ይናፍቀኛል
አብሽሪ ሀያቲ🥺
እኔ ወላሒ መሥከረም እኮ ነጋ ኬጂ ሥሪ ልገባ ነው ነይጂ ይለኛል
@@zeyne-u4sአላህ ያሳድግልን ብቻ ከባድ ነዉ እናትነት በጣም ከምወደዉ በሂወቴ ከተሰጠኝ ስጦታ ትልቁ ነገር ቢሆን እናትነት ነዉ እኔ እራሱ እማማ ሲለኝ እዴት እደሚያስለቅሰኝ😭😭😭
ሚጣዩ አላህ ያሳደግሽ የእኔ ቆንጆ ፍርዩ የተባርኩ ልጆች ይስጥሽ ያርብ
ማማዬ እናቴ ኪዳን ምህረት ለቁም ነገር ታድርሽ ፍርዬ የምርጥ እናት ተምሳሌት❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ሰላም በቤታቹ ይብዛ ማማዬ መልካም የትምርህት ዘመን ይሁንልሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግሽ🥰!!!ፈጣሪ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አሜንንን
እማማየ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ልጅ
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ማሚቶ❤😘😘😘😘
ማማዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ:: የናትሽን ጉልበት ስትስሚ አስለቀስሽኝ: ተባረኪልኝ ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ጨዋ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ❤❤
ሁሌም ሢሪልን ከተመቸሽ
እሺ
ፍሬ ያንቺ ልጅ ባረገኝ አሁንስ ውይ ደስ የምትይ እናት ነሽ በጣም ነው የምወደወሽ
ያሁን ልጆች እድለኛ ናቸዉኮ እኔ በተማርኩበትኮ ምሳቃ የለም እየራበን ነበር የተማርነነዉ
እኮ እኔማ የመጀመሪያ ልጅ ሆኔ ጧት በጧት ተቀስቅሸ ወፍ ቆቅ ሳባርር አርፍጀ በብርድ በጤዛ ከዚያ ቁርስ በልቼ ወደ ትምህርት ቤት ስመለስ ልጅ መያዝ ውሀ መቅዳት እረ ምን ቅጡ ብቻ አልሃምዱሊላህ አድጌም የአረብ ልጅ ማሳደግና ማስተማር ይዣለሁ ለወደፊት አላህ ፍቃድ ቢሆን እኔን ለልጆቼ ጥሩእናት ሃላፊነቴን የምወጣ ያድርገኝ ምኞቴ ነው 😢
Beze keketelin ....
@@Seadayemam-dr7lnአሜን ያድርግሽ እኛ ራሡ ጦጣ አባረን ወሀ ቀድተን ነዉ ምንሄደዉ
ነበረ አታስታውሽም ቆሎ በኪሳችን ጢቅ አድርገን 😂
@@Seadayemam-dr7ln ልክ እንደኔ ሂወት የኔ ዉድ አላህ የተሻለ ሂወት ይሰጠን ማር አይዞሺ፧🌹🌹🌹
ውይይይ የኔ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በጥበብ በ ሞጎስ ያሳድግሽ❤ እግዝኣብሔር ጠብቅሽ ውድድድድድ ❤❤❤
መልካም የትምህርት ዘመን ማማዬ
እህ ፍሬየ ስታሳዝኒ እናትነት አላህ አይቼግረውን ለማማየ ወንድም ይስጥሽ ማማየ የአንድ ብቁ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
ማምቶ ማልካም የትምህርት ዛማን ይሁንላት አላህ ጣብቆ ያሳድግላት ፌሬ ዉይ ፈጣሪ ቡዙያርግልሽ
ማማዬ እንኳን አደረሰሽ
የኔ ጣፋጭ አላህ እቁም ነገር ያድርስላችሁ ፍሬዬ😍😘
ምርጥ ቤተስብ ስውዳችሁ ማሚቶ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድግሽ ❤❤
ፍርዬ ማሻአላህ ብያለሁ ምርጥ እናት እኮ ነሺ ልጅሺን ደሞ ሺ አላህ ያረግልሺ 🥰🥰🥰🥰
መልካም የትምህርት ዘመን ማማዬ ❤ ፍርዬ የምከታተፍ ነገር ማታ ግዜ ካለሽ ከታትፈሽ ፍሪጂ አሳድሪው ለጠዋት እንዲቀልልሽ ❤አፕል እንዳይጠቁር ከታትፈሽ በቀዝቃዛ ውሀ ወይም በበረዶ ለደቂቃ ዘፍዝፊው
እውነት ነው ከልጆች ጋር መልፋ ደስ ይላል እኔም ከሁለት ሴት ልጆቼ ጋር ጠዋት እንዲ ነው የምሯሯጠው በስማም እናትነት ስስት ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሺ ትሁንልሽ እህቴ
ልጆች መልካም የትምህርት ጊዜ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችው የኔውዶች ❤ማሚቶየ የኔጣፍጭ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ የኔቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም የትምህርት ዘመን ማሚቶዬ we love you♥
በጣም ጨዋ የሆነች ልጅ❤❤❤
መልካም የትምህርት ዘመን ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ
ሰላም ፍሬ ዳጊ ቤተሰብ ደናናቹልኝ ማሚቶ የኔ ጣፋጭ እንኳን ለዚ ቀን አበቃሽ ውድ መልካም የተባረከ የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ፍሬ እንኳን ደስ አላቹ 🌻የመጀመሪያ የትምህርትዝግጅት የማይረሳ ድባብ አለው ደስ ይላል ግን ቃል የገባችሁልኝን እስካሁን አልፈፀማችሁልኝም ተው አግዙኝ ስወዳቹ ኢትዮ ነው ያለሁት😊
የኔፍቅር አላሕ ያሳድግሽ ልክ እንደሀረብ ልጅነው የምታሳድጋት ማማዬ አድገሽ ቤተሠብሽን አገርሽን የምትጠቅሚ ዬርግሽ❤❤❤😘
እውይ የኔ ወርቅ ማማዬ እመቤቴ ታሳድግሽ ፍሩና ቶንዴ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
አይ እናት ልዩ እኮ ናት አላህ ያሳድግላችሁ
ይሰመርበት 🎉🎉🎉🎉አሪፍ ነው አሪፍ ነው 🎉🎉🎉ማለት ቀላል ነው 🎉🎉ግን የምናደርገውን ነገር እናስብ ❤❤
ስንት ቤተሰብ ለልጁ ምሳ እቃ የሚቋጥርበት በተቸገረበት በዚህ በከፋ ሰአት
እዩኝ እዩኝ ጥሩ አይደለም
የቤታችሁን በቤታችሁ ❤❤
አሜሪካ ነን አላችሁ 😢እነሱ እንኳን እንደዚህ አይዙም
እናት ትኖር ለዘላም አላሀ ያሳድግልሽ ወላሂ ማሻአላሀ ልጅሽ ታምራልች
ማሜቶ መልካም የትምህርት ግዜ ይሁንልሺ ❤❤❤❤❤❤የኔ አሰል❤❤ አደበትሺ ሲጣፍጥ🎉🎉🎉እድግ በይ የኔቆንጆ ❤❤❤❤❤❤አት ጠገብ ብየሻ ለሁ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍርዬ ምርጥ እናት ያሳድግላችሁ የልጅሽ ስርአት በጣም ይገርመኛል የኔም ልጅ ፊዉቸር ታለንት ነው የምትማረው ገና ጀማሪ ነች ግን ልጄ ሀይለኛ ነች ችግር ይፈጥርባት ይሆን ሀሳብ ካለሽ
ማማየየእኔ ጣፍጭ አንደበትእርቱ እግዚአብሔር በሞገሱ ለቁምነገር ያብቃሽ
ለመጀመርያ ጊዜ የደሮ መብት በቤትውስጥ ተደፍር እኔ እስካውቅ ድርስ ደሮ 12 ቁጥር ለብቻ ተለይታ እማቀው አርባገር ኢሮፕ ነው ኢትዮ ተጀመር ፍትህ ለደሮ
ማሚቶ መልካም የትምህርት ዘመን❤❤❤❤❤
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ማሚቶ የኔ ቆንጆ🥰🥰
ምርጥ ቤተሰቦች ለልጃቹ መልካም የትምህርት ዘመን ያርግላት ተባረኩ❤🎉