ራምላ ከባሏ ጋር ተገናኝች እልል ሰርፕራይዝ አደረኳት! ራምላ እና ባሏ ሲገናኙ እምባ በእምባ • ውድ ስጦታ ሰጠሆት •

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  3 роки тому +806

    *_መብሩክ ላይክ ሼር እያደረጋችሁ ለራምሊ የደስታ ኮሜንት ግለፁላት_*

    • @ተስፈኛዋየልጂናፋቂ
      @ተስፈኛዋየልጂናፋቂ 3 роки тому +3

      እህት እረሚሊ እጅን ደስ አለሽ

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 роки тому +13

      *የታላቹ የጁነይድ የረምላ አድናቂዎች👍👍👍*

    • @taibakasi9840
      @taibakasi9840 3 роки тому

      💞🤲🤲🤲🤲🤲

    • @emukhalidyutb
      @emukhalidyutb 3 роки тому +3

      ወንድም ጁንድ አላህ ያሰደሰትህ በወጣ አላህ እጥፍ ድረብ ይጨምረልህ ያረብ

    • @habibaha3139
      @habibaha3139 3 роки тому

      ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ተባርከ ርህማን የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሺ እንኳን ደስ አላችሁ ጁድ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን አስተዋይ ነህ ይጨምርልህ

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 роки тому +734

    *ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እስቲ እንደኔ የተደሰታቹ👍👍👍👍 አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤*

  • @ፍትህላሳዉዲለኢስረኞች

    ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ኢሲር ቤት ወገኖቸችን ፍትህ ለሚሰቀዩህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሠሞነኝስደተኛዋ
    @ሠሞነኝስደተኛዋ 3 роки тому +5

    ጁድ አተም ባወጣኸው አላህ ይተካህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @khawlah9347
    @khawlah9347 3 роки тому +2

    ወላሂ በጣም ከሚናገረው በላይ ደስ አለኝ ጁነዲይ አላህ ያክብር

  • @الحمدللهربالعالمين-ي1ي

    ወይኔ ይችን ቀን በጉጉት ስጠብቃት ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ረምሊ & ሀቢብ አላህዋ የተጨነቀን ሁሉ ፈርጀው የሰውን ደስታ ማየት በጣም ያስደስታል ከችግር በኋላ ምቾት አለ!!በሳኡዲ ያሉትንም አንተ ድረስላቸው ኻሊቁ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 роки тому

      ✋✋✋✋👍👍👍#💐💐💐❤❤❤😂😂😂😂

  • @rmlamohammed2926
    @rmlamohammed2926 3 роки тому +83

    ጁነይድ አንተ እኮ ትለያለህ በደስታ ላይ ደስታ አላህ ይጨምርልህ አተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም🥰🥰🥰

  • @Zedtube818
    @Zedtube818 3 роки тому +367

    ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

    • @lababalababa3484
      @lababalababa3484 3 роки тому

      አይለያቺሁ ማሮቸቸ

    • @ሰአድyoutube
      @ሰአድyoutube 3 роки тому

      @@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ እንዛመድ እህቶቸ

    • @Zedtube818
      @Zedtube818 3 роки тому

      @@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ አብሺሪ

    • @Zedtube818
      @Zedtube818 3 роки тому

      @@ሰአድyoutube አብሺር

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +10

    ጁነይድ ይህ ነዉ ምርጥ ሰወ ማለት የኛ ዉዱ እረሱላችን ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጭምራል ብለዋል።።።።
    እረምሊየ የኔ ዉድ
    መብሩክ ሁቢ
    እንኳንም በደህና ተገናኘሺ ከሀላልሺ ጋ

    • @Emuisa64
      @Emuisa64 5 місяців тому

      ስለላሑ አለይሒ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saadamuhammed6634
    @saadamuhammed6634 3 роки тому +2

    ጁዲ አንተን የመሰለ ወንድም የት ይገኛል ማሻአላህ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +95

    ልጅቷ በጣም ተጫዋች ናት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችውን እስከ እርጅና ያርግላቸ ልጆቻቸው ይባረኩ ደጋግ ወሎዬዎች ታምራላችሁ❤️

  • @neima8641
    @neima8641 3 роки тому +132

    ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅራቹ ይጨምር ዘንድ ብለዋል ረሱል ሠለላሁ አለሂ ወሰልም፡ እህታችን ለምሊ እና ወንድማችን ሀቢብ ውዴታቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ
    ወንድማችን ጁነይድ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ ያረብ!!!!

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 3 роки тому +92

    ፍትህ በሳኡድ አርቢያ በእስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ 🇸🇦😭😭😭🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 3 роки тому +7

    ይሄ ቀን ነበር የናፈቀን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 3 роки тому +111

    አቦ የሁለቱም ሀገር ደስታ ጀባ ይበልክ ወላሂ በጣም ነወ ደስ ያለኝ ቃላት አይገልፀውም

  • @ኡሚyouTube-l5j
    @ኡሚyouTube-l5j 3 роки тому +62

    ፍትል ሳኡድ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን🇪🇹

    • @yordi8453
      @yordi8453 3 роки тому

      Demerige wud🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zuzuwelyewa
    @zuzuwelyewa 3 роки тому +32

    ከርጅም ግዜ ቡሀላ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ራምላ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና ነሽ አላህ ቤትሽን በፍቅር ይሙላልሽ

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 3 роки тому

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @MariamMariam-oi9mq
    @MariamMariam-oi9mq 3 роки тому +16

    መብሩክ እረምልዬ እንኳን ደስ አለሸ እንኳን ከሀቢብ ጋር በሰላም ተገናኛችሁ ደስታችሁ ደሰታዬ ነዉ ዉድ ጎረቤቶቼ 🌺🌻🌿🌺🌻🌺❤

  • @aassas1178
    @aassas1178 3 роки тому +2

    መሻ አላህ መብሩክ እታችን እረምላዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @ዲያስኮራ
    @ዲያስኮራ 3 роки тому +35

    ዋዉ! ረምላዬ በጣም ደስተኛ ሁነሽ ከባለቤትሽ ጋር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እህት አብሬ ነው ያለቀስኩት ❤️

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 3 роки тому

      ጅኔይድ ለርምላ ወዲሟ ነው እደ ንገሪኝ

  • @ኢስላማዊይሚድያ
    @ኢስላማዊይሚድያ 3 роки тому +17

    ደስታው የኔ ያክል ደስ ነው ያለኝ እንኮን ድስ አለሽ ረምሌ እስከመጨርሻው ደስ ይበልሽ

  • @ሀሉምየመካነስላሟ
    @ሀሉምየመካነስላሟ 3 роки тому +30

    የኔ ውድ ረምላየ ሁሌም በደስታ ኑሩ ማሻ አላህ አለይኩም ደስ ስትሉ

  • @tube5509
    @tube5509 3 роки тому +6

    በጣም ደስ ይላል ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሳቃዬ ወገኖችችን

  • @susubintbaba2745
    @susubintbaba2745 3 роки тому +10

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ራምላየ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እኔም ውድ ቤተሰቦቸን ከስንት መከራ ቡሀላ ተርፈውልኝ ትላንት ድምፃቸውን ሰማሁ አልሃምዱሊላህ

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah971 3 роки тому +77

    ይሄ ቀን ነበር የናፈቀኝ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ረምሊየ 🥰🥰🥰

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 3 роки тому +8

    ማሻአላህ ጁድ ቃላት ያንሰኛል ለናተ ረምላን ሰርኘራይዝ ስላረካት እኔን እንዳደረከኝ እቆጥረዋለሁ እንድህ ነው ኢትዮጵያዊ ኑሩልኝ ውዶችየ

  • @Zxz07881
    @Zxz07881 3 роки тому +24

    እባካችሁ ሀገርም ያላችሁ ሰላማዊሰልፍ ዉጡና ጩሁ በስደትም ያላችሁእንጩህ እስረኞች እያለቁነዉ

  • @ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ
    @ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ 3 роки тому +8

    ወላሂ በጣም ነው ደሥ የሚለው የሰው ደሰታ የሚያስደስታችሁ "👍👍👍👍👍👍👍 ላይክ አድርጉ እረምላየ የኔ ውድ እንኮን ለዝች ቀን አበቃሺ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኩንፈየኩን-ዸ5የ
    @ኩንፈየኩን-ዸ5የ 3 роки тому

    ማሻአላህ ወላሂ እሷ ስታለቅስ እኔም አለቀስኩ እኛ የመዳም ቅመሞች በሠላም ከባሎቻችን ጋር ለመገናኘት ያብቃን

  • @ተምሬቢንትሠይድ
    @ተምሬቢንትሠይድ 3 роки тому +54

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ
    አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልሥልን🇪🇹
    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች 😭😭🙏

  • @hayutitube
    @hayutitube 3 роки тому +4

    ረምላ ማሻ አላህ ማለት ልመጅ ዋው ይቅርብሽ ይቅርታ የግል አስተያየቴ ነው

  • @totot2437
    @totot2437 3 роки тому +21

    ፍትህ በሣዉዲ እስርቤት ለሚቃዩት😭😭😭😭😭

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል

    ማሻ አላህ ጁነይድ አላህ ያስደስትህ ምርጥ ጎደኝ አስተዋይ አይለያችሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +35

    እኛም የመዳም ተላላኪወች አላህ።።።
    ከቤተሰቦቻችን ጋ ያገናኘን።።።
    ጥሩም ሀላል የሆነ ትዳር ይወፍቀን።።።።

  • @tube-zq2nj
    @tube-zq2nj 3 роки тому +103

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭😭

  • @ቲሪደንትኑኑብትባባ
    @ቲሪደንትኑኑብትባባ 3 роки тому +17

    ማሻአላህ ወይኔ እንደት ደስ ይላል ኡፍፍፍፍ እንኳን ደስ አለሽ ረምሊ ጁዲ ሽኩረን ወንድማችን ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ኡሙአቲካነኝ
    @ኡሙአቲካነኝ 3 роки тому +5

    ጁነይድ ምርጥ ጓደኛ ነህ አላህ ይጨምርልህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @haytseyd5943
    @haytseyd5943 3 роки тому +2

    የምር ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኡፍፍፍ የትግስት መጨረሻው ትግስት ነው አረምላ እኮን ደስ አለሽ ውዴ።

  • @abdibme4429
    @abdibme4429 3 роки тому

    ይገባሻል ውዴ በጣም ጠንካራ ሚስት እህት እናት ነሽ! ጁነይድ አላህ ያክብርህ ያቆይህ በጣም ነው ያስደስከኝ

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube 3 роки тому +5

    እስ እኔም ተባለቤቴ ጋ እና ተልጄ ጋ እንድገናኝ ዱአ አርጉልኝ አምስት አመታችን ከተለያየን

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ረ

    ለ الله ምን ይሳነዋል አልሀምዱሊላህ እረምሊ እንኳንም ደስ አለሽ የደስታ ህይወትን ኑሩ ጁነይድ ወንድማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የሙስሊም እህትና ወንድሞቼ 😍😍😍😍😘

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 3 роки тому +10

    ማሻ አላህ ረምሊ ቅመም &ሀቢብ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ ጁነይድ ጥቅሹ ጀዛከላህ አንተም የበለጠ አላህ ያስደስትክ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому +4

    ደስ ሲል ይነጋል እደጨለመ አይቀርም እኛም ከናፈቁን ቤተሠቦቻችን ያገናኝን በሠላም

  • @hayattihayat1870
    @hayattihayat1870 3 роки тому +2

    ማሻአላ.አልሀምዱሊላህ.እንኳንደስአላችሁ.እንኳንበሰላምተገናኛችሁ

  • @haueyoutube6009
    @haueyoutube6009 3 роки тому +18

    መብሩክ እራምላየ በዚህ ሠአት የማየው ደሥታሽ ደሥታየጨሥለሆነ ነው የኔ ምርጥ ሤት ጠካራ እኮ ነሽ ውደ

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ

    እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ በርግጥም ከብዙ ፈተናና ችግር ስቃይ በሃላ ሰላም ደስታ አለ

  • @ኡሙሠያ
    @ኡሙሠያ 3 роки тому +7

    ወሏሃ በጣም ደሥ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ከችግር ቡሀላ በርግጥም ደሥታ አለ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ደስ ሲል በጣም አስተዋይ ነህ ወንድም ጁነይድ አላህ ያስደስትህ እነዚህን ሁለት ጥንዶች ስለአስደሰትካቸው
    #ረምላየና ሀቢብ መልካም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመናችሁ የተባረከ ያድርግላችሁ #አላህ ያስደስታችሁ

  • @semiratoyub5863
    @semiratoyub5863 3 роки тому +1

    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ረምሊ እንኳንም አላህ ከባልሽ ጋር አገናኘሽ ያአላህ ደስ ብሎኛል

  • @fafitube9302
    @fafitube9302 3 роки тому +6

    ከችግር ቡሀላ ደስታ አለ ከስቃይ ቡሀላ እፎይታ አለ ለኛም አላህ መልካምትዳር ይወፍቀን

  • @ወሎYouTube
    @ወሎYouTube 3 роки тому +4

    የአላህ ደስ ስትል ማሻአ አላህ እስኪ እኔንም ከባሌጋር በሰላምእድገናኝ ዱአአድርጉልኝ

  • @ፍትህለሳኡድእስረኞች
    @ፍትህለሳኡድእስረኞች 3 роки тому +27

    ፍትሕ ለሳኡድ እስረኞች እረ ፍትሕ ድምፃቸው ይስማ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @halimabhaiya6696
    @halimabhaiya6696 3 роки тому +1

    ማሻአላህ የህቴችን ደሰተ የኚም ደሰትነው ጀነደ አላህ የጨምራልህ ያረብ እረጀም እንድሜ ከኔ ብተሰብችህ

  • @እሙሙሬድአልሀምዱሊላህ

    መሻ አላህ የእዉት ወዳጅ እንዲህ ነዉ በጓደኛዉ ደስታ የሚደሠት

  • @ፎዚነኝወሎየዋ
    @ፎዚነኝወሎየዋ 3 роки тому +17

    እንኳንደሥአላችሁ ውደታ እሥከጀነት ያድርግላችሁማነው እንደኔ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥተው💚💛❤️

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    በጣም ደስ ይላል ጁናይድ የሰው ደስታ ያስደስትሀል ተባርክ እረምላየ እንኳን ከባለቤትች ተገናኝሽ ማማየ ኢትዮጵያ ሰላም ሁኝልን 💚💛❤

  • @ስአዳይቶብ-ደ3ሐ
    @ስአዳይቶብ-ደ3ሐ 3 роки тому +20

    እንኳን ደስ አላችሁ ፍትህ ሳዉድ እስርቤት ለሚሰቃዩ

  • @ነኢማመሀመድየኮቻዋ

    ማነው እደኔ ጁነይድን እሚወደው አላህ ይጠብቅህ ተነባለቤትህ ተነልጂህ

  • @ሀድያይመርyoutube
    @ሀድያይመርyoutube 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወደታ እስከጀነት አላህ ያድርግላችሁ

  • @ነኝወሎየዋ-ቸ3ኰ
    @ነኝወሎየዋ-ቸ3ኰ 3 роки тому +6

    ስጠብቅር ነበር ማሻ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 роки тому +6

    Masheallh masheallah ጁዲ እና ጀሙ በጣም ነዉ የምታስገርሙኝ የእዉነት መልካም ናችሁ ሁሌም በደስታና በፍቅር አላህ ናኑራችሁ ለናንተ ቃል የለኝም ለረምሊ በማንኛዉም ጊዜ ከጎኗ ስለነበራችሁ Thank you በጣም ደስ ያለኝ ረምሊ ጠንካራ ለጅነሽ ካንቺ ብዘ ተምሪያለሁ እንኳን ደስ አለሽ ማማየ

  • @fafafafa1396
    @fafafafa1396 3 роки тому +7

    ረምሊ እንኳን ደስ አለሽ ከአንቺ በላይ ማለት አይቻልም እንጂ ይሄን ቀን በጧም በጉጉት ስጠብቅ ነበር አልሀምዱሊሏህ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በተለይ ጁንታ ደሴ ከገባ በሆኋላ ለቤተሰቦቸ ከምጨነቀው ያላነሰ ነበር የተጨነቅኩት እስረኞችን እየፈቱ ከፊት ለጦርነት ያሰልፋሉ ሲባልማ ወይኔ ጭንቀቴ ከባድ ነበር

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad2957 3 роки тому

    እኔንም አላህ ከው ዱባለ ቤቴ አላህ በሰላም እንድገናኘንእንናንተያገናኘኘጌታያረብ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 3 роки тому +1

    ማሻ አሏህ ረምሌ 💖💖💖💖እፍ እኔም ባሉካ ናፍቆኛል አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ በሉኝ

  • @youtub3384
    @youtub3384 3 роки тому +5

    ኡፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ አቦ እረምሊ እክዋን ደስ አለሽ እህቴ

  • @የኢትዮጵይለዘላለምትኑር

    የኔ ፍልቅልቅ ነጃህ ሚድያ ወንድማችን ኑርልን

  • @rmlamohammed2926
    @rmlamohammed2926 3 роки тому +15

    ዉይ ደስታ ያስለቅሳል እንዴ ረምሊ እንኳን ደስ አለሽ ወላሂ ደስ ብሎኛል🥰🥰ስታዝኚ አብሬሽ አዝኘ ነበር በገዘብ ባረዳሽም በዱአ እረድቸሻለሁ ዉድድድድ ነዉ የማደርግሽ🥰🥰

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ

    ማሻ አላህ እረምላ እህታችን እኳን ደስ አለሽ እህታችንን

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 3 роки тому

    ወላሂ በጣም ደስ ነው ያለኝ አልህምዱሊላህ ጁነይድ ምረጥ ሰው በቃል አትገለፅም አላህ ያስደስትክ♥️♥️♥️♥️

  • @Zedtube818
    @Zedtube818 3 роки тому +5

    ማሻዓላህ ስጦታ መሰጣጣት ፍቅር ይጨምራል

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 3 роки тому +35

    ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከብዙ መከራ ብሀላ ብዙ ደስታ አለ

  • @zuhabudamtovlogs2281
    @zuhabudamtovlogs2281 3 роки тому +8

    መሸአላህ ስጦታወቹ ጁኔድ አላህ ይጨምረልክ ጓዴኛ መለት እዲህ ነው ጎበዝ👍👍👍

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 3 роки тому

    ረምላየ ይህን ደስታሽን ነበር ማየት የናፈቀኝ አልሀምዱሊላህ

  • @emuemanhulet1110
    @emuemanhulet1110 3 роки тому

    ማሻአላህ ጁድ እነሱን እንዳስደሰትክ አንተንም ከነ ቤተሰብህ አላህ ያስደስትህ ያርብ

  • @ددلال-ه7ب
    @ددلال-ه7ب 3 роки тому +5

    ማሻአላህ ውላሂ ረምላ እና ሀቢበ ስለትግናኙ ደስ ብሎኛል ጁነይድ አላህ ያስደስትህ

  • @ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ
    @ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ 3 роки тому +6

    ያማሻአላህ ደስታየ ወደር የለውም እኳን ደስያላችሁ ሀቢብ እና እረምላ ጅኔድ አላህጀዛህን ይክፈልህ አስተዋይልጂ ነህ

  • @zeharaeshteueshteu274
    @zeharaeshteueshteu274 3 роки тому +7

    መብሩክ ሀቢቢብ እና እረምሊ ማሻአላህ ይሄ ቀን ናፍቆኝ ነበር ባድ የምኮኑበት አልሃምዱሊላህ

  • @zaharaebrahim3904
    @zaharaebrahim3904 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጁነይድ አላህ ያክብርህ አላህ ይጨምርልህ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 5 місяців тому

    ማሻአላህ የምር ጁነይድ ወንድማቺን ምርጥ ሠዉ ነህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛክአላህ ኸይር

  • @ሶፍያብንትታጁ-ዀ5ገ
    @ሶፍያብንትታጁ-ዀ5ገ 3 роки тому +90

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረብሃ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ኢፃናት

  • @وينانينا
    @وينانينا 3 роки тому +12

    ማሻአላህ ይህን ቀን ስናፍቀው ነበር እልልል 🥰🥰🥰

  • @وينانينا
    @وينانينا 3 роки тому +8

    እንኳን ደስ አለሽ ረምላ ብርቱ ነሽ ❤️

  • @fdxxc3788
    @fdxxc3788 3 роки тому

    ማሻአላህ ጁነይድ እንድህ ነዉ ጓደኛ ደስ ስትሉ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @ሀዊነኝየሀላሌብቻ
    @ሀዊነኝየሀላሌብቻ 3 роки тому

    ጁነይድ ጀዛከላህ ኸይር እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ደስ አለሽ ማማየ

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 роки тому +20

    ማሻአላህ መብሩክ🥰🥰👌
    ፍትህ ለሣኡድ እስረኞች😭😭😭ኮሜታተሮችየ
    ፍትህ ሣትሉ እዳወጡ👈🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @እሙረያን-ዠ6ጸ
    @እሙረያን-ዠ6ጸ 3 роки тому +25

    *ረምላየ አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ እኛ እንቼኩላለን እንጂ ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት አለ*

  • @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ

    ፍትህ እስርቤት ላሉት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ያረብ አንተው ፈርጃቸው

  • @ሉባባቢንትእንድሪስ

    ማሻ አላህ ረምልዩ የስንት ግዜ ዱአችን ነበር ጁድየ አላህ ያስደስትህ

  • @ansarmar1484
    @ansarmar1484 3 роки тому +1

    ማሻኣላህ ተባረከላህ ጀዛክላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +6

    ማሽ አላህ ከሀዘን በኃላ ደስታም አለ አላህ ያስደስታችሁ

  • @aaass2298
    @aaass2298 3 роки тому +8

    የኔ ውድ ረምሊ እኳን ዴስ አለሺ ያሩሄ

  • @ዜድነኝተስፋያደከመኝ-ጀ1ቈ

    እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ ረምልየ 🎁

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 3 роки тому

    ጂነይድ ትልቅ ሰዉነህ ትልቅ ስራነዉ የሠራኸዉ ከምንመ በላይሠዉንማሥደሰት በጣም መታደል ነዉ

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

    _ወላሂ እዴት ደስ እዳለኝ ማሻ አላህ አላህ እስከጀነትልፊርዶስ ረምላየ እኳን ድስ ያለሸ_

  • @lblb4521
    @lblb4521 3 роки тому +6

    ወላሂ እደት ደስ እዳለኘ እረምላየ የለኪራ እህቴ አልሀምዱሊላህ ደስ ሲሉ እህቶቸ ዱአ አርጉልኘ እኔም ባሌጋር በሰላም እድንገናኘ

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 роки тому

      ያረብ እኔም ወላህ ሁላችንም በሰላም ያገናኘን😢

    • @lblb4521
      @lblb4521 3 роки тому

      @@ekru7385 አሚንንን

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 3 роки тому +10

    አልሀምዱሊላህ ዉዲ እህታችን እንኳን በሠላም ተገናኛችሁ አልሀምዱሊላህ

  • @ekruwello7645
    @ekruwello7645 3 роки тому +9

    ማሻ አላህ ከችግር በሗላ ምቾት አለ ፍትህ ለሳዉድ እስረኞች

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 3 роки тому +5

    ስናድቀው ነበር እሄን ቀን እረምሊዬ ኣላህ እኳን በራህማ ኣይኑ ኣየሽ ፍቅራችሁንም እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ጁዲ ኣተን ኣለማመስገን ኣይቻልም ኣላህ እድሜ ከጤና ይስጥክ ኣባ

  • @ለይላየአላህባርያ
    @ለይላየአላህባርያ 3 роки тому

    ለምራዬ አስለቀስሽኝ. ማሻአላህ. አላህ ፍቅራቹ ያብዛላቹ

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 3 роки тому +5

    የእኒ ቆጆ ይገባሻል ጁነይድ አላህ ይጨምርልህ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐