ስብሃት ገ/እግዚአብሄር የሞትና የጨለማ ነብይ ወይስ? የሚካኤል ሽፈራው አስገራሚና አወዛጋቢ እይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @fasilabegaze8154
    @fasilabegaze8154 Рік тому +7

    እንኳን ተመለሰልን ርዕዮት ኪናችን። ፈጣሪ ከዛ ማለቂያ ያለዉ ከሚመስለው የፖለቲካ ጣጣ አዉጥቶ ብዙ ጊዜያችንን ወደነኚ ዉብ ጉዳዮች የምናዘነብልበት ይሁንልን። ላንተና ለመላው የትግራይ (እንዲሁም ለሌሎች ክልል) ቤተሰቦች መፅናናትን ይስጣቹ ለማለት እወዳለሁ

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun 8 місяців тому +3

    ጋሽ ስብሃት for me is the only one who have reached Self actualization!
    I love him so much !!

  • @tsegazeabyimam1733
    @tsegazeabyimam1733 Рік тому +1

    ከስንት ዘመን በሁዋላም ቢሆን እንኩዋን በዚህ ተከሰትክ። በጣም ደስ ብሎኛል። እባክህ በሳምንት አንዴ እንኳን ቀን ያዝልን። ያለፉት የ ርዮት ኪንን ፖሮግራሞች ገርቤ ገርቤ እንጨቱ ብቻ ቀርቷል።

  • @tigistwoldsemayat2539
    @tigistwoldsemayat2539 Рік тому +1

    ቴዲ በጣም ደስ የሚል ጋሽ ስብሀትን ስላስታወስከን

  • @surafledebebe3490
    @surafledebebe3490 4 місяці тому

    ደስ የሚል ነው ።

  • @joareaya
    @joareaya 6 місяців тому

    Wowww wel come reyote kin keep it up

  • @Aividio-n1p
    @Aividio-n1p 6 місяців тому

    ቴዲ በጣም ደስ የሚል ጋሽ ስብሀትን ስላስታወስከን
    Reply

  • @ermiashabte-e9y
    @ermiashabte-e9y Рік тому

    The right place to be I really miss this tedy well come

  • @aman7077
    @aman7077 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetnahusenay7463
    @netsanetnahusenay7463 Рік тому

    please rewrite the title, the title and the contents are different

  • @singleDuble
    @singleDuble 9 місяців тому

    ስብሃትን በስርአቱ ያልተገነዘበ ዘጋቢ ዘገባ

  • @AshenafiHabte-n2n
    @AshenafiHabte-n2n 4 місяці тому

    ሚካኤል ስብእትን kiritisiz እደረገው ሳይሆን ቀጠቅጠው ማለት ይቀላል ለማንኛውም rip ጋሽ ስቤ

  • @AbdurazakAbdurazak-u5g
    @AbdurazakAbdurazak-u5g 5 місяців тому

    ወዳጄ ይቅርታ አርግልኝ

  • @melakuzerihundesstal8179
    @melakuzerihundesstal8179 Рік тому

    ዋዉ!!! ይሄን ነበር ያጣሁት ከአንተ ቴዲ አረ አንጣህ ።