እንደገና… “ይናፍቀኝ ነበር…” የገብረክርስቶስ ደስታ ልብ ኮርኳሪ ግጥም፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025
  • #Reyotmedia #GebrekrstosDesta #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature #Reyotmedia #GebrekrstosDesta #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature Reyotmedia / @reyot

КОМЕНТАРІ • 27

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ እንዲህ አንጀት የሚያርስ ግጥም ለምን አሁን ጠፋ።ገብሬ ተባረክልን

  • @temesgenmolla4366
    @temesgenmolla4366 27 днів тому

    ሐገሬ ላይ ሆኜ ሐገሬ እንድትናፍቀኝ ሚያደርግ ልቅም ያለ ግጥም ነው፡፡
    ነስፍስ ይማር ስዓሊ እና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 4 роки тому +2

    ይናፍቀኝነበር!ቢመለስ ብዬ የምመኘው ያ ጊዜ

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 роки тому +3

    ከነችግሯ አትናፍቀኝም። ትግሉ ችግሯን ቀርፎ ፍታሀዊ የሆነችን ነዉ የምንናፍቀዉ።

  • @sergutbahiru3200
    @sergutbahiru3200 4 роки тому

    እንዴት አትናፍቀኝ እምዬ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር።እናመሰግናለን ቴዲ።

  • @eteneshtefera5093
    @eteneshtefera5093 Рік тому +1

    ጠይም ቆዳ ነበር እኔን የናፍቀኝ 😭😭😭😭😭RIP 💐💐💐💐

  • @hiwotyirgete8051
    @hiwotyirgete8051 4 роки тому +1

    Thank you Reyot. Please keep going. We Ethiopian's really appreciate it.

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 2 роки тому

    ነፍስ ይማር ገብረክርስቶስ ደስታ ሀገርህን እንደናፈክ ማለፍህ በሰው ሀገር ልብ ይሰብራል

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 4 роки тому

    አረ በጣም ርዕዮቶች ❤ ምርጥ ትውስታ ነው

  • @Mrbacon-k1c
    @Mrbacon-k1c 4 роки тому

    Wow thank you Tedi Ethiopian lematfat lemimokrot Gebrekrstos Message

  • @wks8745
    @wks8745 3 роки тому

    Memories of a peaceful childhood!

  • @mismakm8360
    @mismakm8360 4 роки тому

    ውይ ውይ ውይ!! ውስጤ ተላወስ አይ አገር እንደ እኛ ኢትዮጵያውያን አገሩን የሚወድ የለም:: ነገር ግን እንደምንወዳት አንጠብውቃትም

  • @miroadugna1843
    @miroadugna1843 4 роки тому

    Thank u for posting this beautiful poem

  • @MyD1010
    @MyD1010 4 роки тому

    ናፍቆት ናፍቆቴም ነበር፣ እርቀህ ሄድክ እና ዳግም ላትመለስ እንደወጣህ ቀረህ የልብህም ሳይደርስ፣ እረፍ ባለህበት ከናፍቆትህ ጋር ሀገሩ አይናፍቅም ትተኸው እንደሄድክ እንዲያው እንደጥንቱ ከዛም ብሶበታል ሠው መጠላላቱ፣

  • @asrathaile7499
    @asrathaile7499 4 роки тому +2

    እንዴት አይናፈቅ ?? እምዬ ነበረች

  • @miroadugna1843
    @miroadugna1843 3 роки тому

    የሚገርመው ከገጣሚው ባላነሰ ያንባቢው ድምፅና ያነባበቡ ውበት

  • @alemeykassa2079
    @alemeykassa2079 4 роки тому +1

    Free Eskinder Nega : free senthayu chikol : free ledetu aylew : free aster seyoum : free sisay ayele ::

  • @ABCD-wk3ok
    @ABCD-wk3ok 4 роки тому +1

    Emya Ethiopia 🇪🇹. Ya nafaki zemen ymeta yehon???

  • @shabedinali6415
    @shabedinali6415 4 роки тому

    WOW!

  • @alemeykassa2079
    @alemeykassa2079 4 роки тому +1

    Free Eskinder Nega

  • @afrikaetio6420
    @afrikaetio6420 4 роки тому

    My heart 😭

  • @tube7688
    @tube7688 Рік тому +1

    ማጀቢያ ሙዚቃውን ንገሩ 😪

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Рік тому +1

      መስፍን ሃይሌ ፡ ትዝታ

    • @tube7688
      @tube7688 Рік тому

      @@lanteTV1 አመሰግናለሁ !💛🥰

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 4 роки тому +1

    በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 332 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም