የስብሀት ገ/እግዚአብሄር እና የቃልኪዳን አስገራሚ ፍቅር ከራሷ አንደበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 101

  • @lisansalelign52
    @lisansalelign52 2 роки тому +17

    I loved your speech on seifu show and came here to have more of your stories with the legened writer and philosopher of great Ethiopia Gash Sibehat!!!

  • @papiyearsema
    @papiyearsema 2 роки тому +9

    "እኔ የምሞተው ከአንቺ ልብ ውስጥ የተረሳው ቀን ነው" ቃል አንቺም ገራሚ አፍቃሪ ነሽ ይመችሽ በቤትሽ አሪፍ አሪፍ ነገር ታሳይናለሽ ብዬ እጠብቃለሁ በርቺ

  • @abebahamer1200
    @abebahamer1200 2 роки тому +9

    ጋሽ ስብሐት በመውደሽ አንችንም በጣም ወደድኩሽ ቃልዬ በርቺ አትጥፊ

  • @samigonnetz1664
    @samigonnetz1664 2 роки тому

    በጣም የምታኮሪ ሰዉ ነሽ። በራስሽን የመተማመን ስሜትሽ ያስቀናል። ኣይዞሽ ግፊበት፣ መልካም ዕድል እመኝልሻለሁ።

  • @kbtt1917
    @kbtt1917 Рік тому

    ሁሉም እንዳንች ስለታላቆቻችን ታሪክ እና ሂወታቸውን ማውጋት(ማውራት) ቢችሉ ገራሚ ትምህርት እና የህይወት ክህሎት ይገኝ ነበር keep going ours🙏

  • @simontefera916
    @simontefera916 2 роки тому +1

    እንደሚታወቀው የጋሸ ስብሐት ስራዎች ልብን ይሰቅላል፣ደግሞም ያወርዳል። አርሳቸው የፃፉት አለም የእብድን በሓሪ ከኖርማል ሰው ውስጥ ያሳያል።እንደ ጅማሬ በጣም ቆንጆ ነው፤የአርሳቸውን ስራ እያዋዛሽ እንደ ሚታቀርብልን ተስፋ በማድረግ፤ ሰላም፣ጤና እና ፍቅር ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 2 роки тому +5

    ጋሽ ስብሀትን በአንቺ ውስጥ አየዋለሁ እሱ እንዳለሽ እኔ የምሞተው ባንቺ ልብ ውስጥ ስሞት ነው እንዳለው ጋሽ ስብሀት በስራዎቹ በልባችን ህያው ስለሆነ እሱ ህያው የሆነ የአገራችን ታላቅ ሰው ነው አንቺም ተባረኪ እሱን እንድናወሳው ስለረዳሽን።

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 роки тому +20

    የሃገራችን ተፅኖ ፈጣሪ ሰይፉ ፋንታሁን ።ከሰይፉ ቤት ነው በአንዴ እዚህ ቤት የገባሁት

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 роки тому

    ጋሽ ስብሀትን በጣም ነው የማደንቀው ሀሳቡን በነፃነትና የሚገልፅ ምርጥ ደራሲ ነበር እኔም የእሱን ፈለግ ብከተል ደስተኛ ነበርኩኝ ቃል በአዲስ ታሪክ መተሽልናል በርቺ ጋሽ ስብሀት ብዙ ያልተነገረ depile የሆነ ስጦታ አለውና በደንብ ልትገልጭው ይገባል ፈጣሪ ይርዳሽ ተባረኪልን 🙏🙏🙏

  • @luliib800
    @luliib800 2 роки тому +3

    Finally someone step up to talk about the lagent. Thanks for sharing 👍 my favorit writer of all time. So much live🇪🇷

  • @gebregirmay3351
    @gebregirmay3351 2 роки тому +1

    ስለ ስብሀት ስብእና ለመናገር አቅም ያለዉ ሰዉ ይኖራል ብየ አላስብም። ምክንያቱ የስብሀት እዉቀት ከኢትዮጵያውያን አስተሳሰብ በትንሹ የ1 ክ/መን ርቀት ሄዴዋል ። ሙሉ ዲሞክራት ነዉ፤ ሙሉ ነፃነት ነበረዉ ፤ ህይወቱ በሙሉ በሚገባ እንደፈለገ የተጠቀመ ልዩ ሰዉ ነዉ። አንቺ ደግሞ በርቺ ጀግና ነሽ።

  • @mesertabebe1539
    @mesertabebe1539 2 роки тому +24

    ስይፉ ላይ ያሳየሽው ብቃት እርጋታ በራስመተማመንሽ የሚገርም ነው።

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 роки тому +5

    You so talented and beautiful woman you have beautiful heart ❤️ long live to you and healthy life

  • @gashawabate754
    @gashawabate754 2 роки тому +7

    ለህሊናሽ የኖርሽ ጀግና በርቺ

  • @eyositesfaye7975
    @eyositesfaye7975 2 роки тому +2

    I will be always here, I can't wait for the next one

  • @joelsolomon4431
    @joelsolomon4431 2 роки тому +2

    Love is PURE, COURAGE and PATIENCE. Banchi wust tsinu setnetin nw YAYEHUT! YOU HAVE DONE A GREAT! ❤️
    Berchi.. Thanks a lot for letting us know again about Gashe.. 🙏🙏🙏

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 роки тому

    ቃል ጋሽ ስብሀትና ዶ/ር ተወልደ ወንድማማቾች ናቸው ነገር ግን እጅግ በጣም ልዩነት አላቸው ከታዘብኩት ውስጥ ጋሽ ስብሀት በራሱ አስተሳሰብ ያመነበትን የሚያራምድ ሲሆን ወንድምዬው ግን ከዚህ በወጣ መልኩ አጎብዳጅ ናቸው

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 2 роки тому

    በእውነቱ አንችልም የምትወደጂ፣ ሴት ነሽ።
    ትዕግስት፣መቻቻል፣መከባበር፣መደናነቅ፣መተዛዘን ፣
    መተባበር፣በፍቅር ዓልለም ይጠየቃል ፣በእውነተኛ
    ፍቅር ፣ዘመን ፣አንችልም ይህን የፍቅር መድናከል
    በብቃት ፣በችሎታ አልፋሻል።የእውነተኛ ፍቅር ዓለምም፣ጣዕሙን፣አጣፍጠሻል።መጨረሻውም አምሮልሻል።ፍቅር ያሽንፋል።

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 роки тому +1

    በሰይፉ ፕሮግራም ላይ ባደረግሳ ቃለመጠይቅ በጣም ነዉ የተደሰትኩት ንፁህ ልብ ያለሽ እና በራሷ የምትተማመን የተረጋጋሽ ሴት እንደሆንሽ ተረድቻለሁ፡፡

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 2 роки тому +5

    ቸኮሌት ከለር: ጋሽ ስብሃትን በጣም ነው የምወደው ምናለ አንዳንዱን ደጋግሞ ቢፈጥረው ።

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 роки тому +2

    እድሜ ለሰይፉ እሱ ላይ አይቸሽ ነው እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @mekdesdugo5258
    @mekdesdugo5258 2 роки тому

    Staweri yesemahush lboledoch lay endalut getsebahriyat new ena hulu negershn eyayehu neber kesuga sttewaweki yaleshbetn photo bay rasu betam des ylegnal, tseym, selkaka afncha ena nechach trsoch yemiyamr ayn, bcha bka betam mesach tarik new yemimeslegn bezi yedme lyunet endet afekershw yanchinm ewket betam adenekugn esun yayeshbetn ayn, ene endezi aynet tarik betam ewedalehu ena gn agelaletssh ena trekash more life binorew des ylegnal malet yann moment more feel endnadergew btadergi des ylegnal ena anchin rasu yehone tarikawi set adrge nw masbsh thanks for doing this

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 роки тому +3

    I subscribe you from sefu fantaun media you are really genuine May allah give you blessing and happiness life inshallah

  • @paradox9546
    @paradox9546 2 роки тому +5

    i came from seifu show, and i appreciate what u are doing now...keep it

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 2 роки тому

    በርቺ very proued of you

  • @getugebre3658
    @getugebre3658 2 роки тому

    Kali selayehush des belognal

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 2 роки тому +2

    ይመችሽ በርቺ

  • @saronmekonen904
    @saronmekonen904 2 роки тому

    Beautiful in and outside keeping going.

  • @fitsumzebenay2247
    @fitsumzebenay2247 2 роки тому +1

    i am kiya GOD belass you

  • @yaredlisanework8762
    @yaredlisanework8762 2 роки тому +3

    What is the point of your presentation?

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 2 роки тому +3

    Love means to create a good relationship between two couples with all means of senses and make a good ending

  • @alemaklilu9276
    @alemaklilu9276 2 роки тому +1

    hey,,,,indet nesh...sefiu show lay silayehush betam tegeremiyalehu.anchi tikikilegna sew nesh.le gash sibehate yaleshin akiberotm mnm yahle gizyewochi bihedum alemekensun ayechalehu.bezichi asimesaye bebezabet medire lay end felagotu noro ena le sewochi asayeto menor betam kebadu negre nw.ketish sewochi ena ke gashi sibehat hiwot bemayet degimo betam desi yemilegni negre nw.be ewnte lemenagre gena ene hiwotn saleredat temari benebrkubet seat gash sibehat simotu sisma betam nebre yazenkut ena ahun anchin bezi melku sitimechi sil esu litingiren endhon sasib betam begugut nw yetenesahut.melkam gizye yehunlesh.amseginalehu!!!

  • @HABESHA3117
    @HABESHA3117 2 роки тому

    edmena tena enemegnileshalen,,ehtachen,,betam des yalesh akerareb,,,berchi ketyibet belelam sera

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 роки тому

    እድለኛ ነሺ ከጋሽ ስብሀት ጋር በመናርሺ ደስ ትያለሺ የተረጋጋሺ ነሺ

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 роки тому +1

    Gash sebate betam new mewedew nebes yemar ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 2 роки тому

    It is great to meet you miss Sebhat ! You can also be a good wrighter because I think you are a good reader , . Thank you 💗

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 роки тому

    እንካን ደህና መጣሽ

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 2 роки тому

    I enjoyed your interview
    Seriously!!!

  • @batykale6439
    @batykale6439 2 роки тому

    Konjo nesh

  • @fre2127
    @fre2127 2 роки тому

    ዋው ቃል የኔ ውድ በርቺ

  • @mihrettesfaye3080
    @mihrettesfaye3080 2 роки тому

    ደስ እምትይ ራስሽን የሆንሽ ሴት በርቺ

  • @gerab7613
    @gerab7613 2 роки тому

    እንኳን ደና መጣሽ!ደስ ብሎኛል በርቺ ባንቺ ደሞ እንደገና ልናየው ልነሰማ ነው :

  • @yaredgebregziabher6451
    @yaredgebregziabher6451 2 роки тому +2

    ጋሽ ስብሀት አጠቃላይ IQ intelegence የተለየ ብቃት ነበረው ።

  • @markonworku4466
    @markonworku4466 2 роки тому +5

    ቀጥታ ከሰይፉ ሾዉ መጥቻለው

  • @sisayassefa9251
    @sisayassefa9251 2 роки тому +1

    ከች ብለናል

  • @tsegayeautorepairyoutubech4326
    @tsegayeautorepairyoutubech4326 Місяць тому

    Hi, I heard a little about the life story in Dubei you tell on Egregnaw Media. your suffering is all over now. be safe and keep trying to do a good job on UA-cam.

  • @fasilkiros2648
    @fasilkiros2648 2 роки тому +1

    ከረጅም ግዜ በኃላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቃልዬ መፅሃፍሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

    • @karamaravictory3619
      @karamaravictory3619 2 роки тому

      If you are in Ethiopia Addis Ababa you can found it at any book store or street shoppers.

  • @HiluT
    @HiluT 2 роки тому

    Berchi!

  • @tilahuneshetu8335
    @tilahuneshetu8335 2 роки тому

    ትክክለኛ ስሜት ወይም ማንነት ያለው ሰው የሰውን ይዘት ቅርጽ መጠን አይመለከትም የሰውን አስተሳሰብ ወይም አመለካከትን ብቻ እንጂ አንቺም እንደዛ አይነት ስው ትመስሊኛለሽ እና ብርቺ

  • @tiegistteka2418
    @tiegistteka2418 2 роки тому

    ዋው

  • @mizantube7494
    @mizantube7494 2 роки тому

    Gashe sebehat be hiwote binore degeme agebaw neber

  • @tominfotech
    @tominfotech 2 роки тому

    Glad to subscribe your channel and keep it up➰➰➰

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 2 роки тому

    Ke Sefesha bet New Yemtahut Des meteye Lij nshe

  • @amanueltesfaye806
    @amanueltesfaye806 2 роки тому +2

    ሰይፋ ሾውን እንዳየው ነው ወደአንቺ ቤት የመጣሁት ተመችተሽኛል

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 роки тому +1

    መጣሁ ከሰይፉ

  • @eliyasobe5719
    @eliyasobe5719 2 роки тому

    ጎበዝ ከድሮም ጀምሮ ጥንካሬሽ ጥሩ ነው በyoutube መምጣትሽ ግሩም ነው አስተያየት ግን መስጠት የምፈልገው አቀማመጥሽን አስተካክይው ከአንገትሽም ቀና ብለሽ ዘና ብለሽ አቅርቢ ጥሩ መስራት ትችያለሽ ጋሽ ስብሃትን ከቨርሽ አታድርጊው ወጣ ያለ ሀሳብ ይዘሽ ነይ

  • @afroblack4148
    @afroblack4148 2 роки тому

    gashe leje alew kali

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 роки тому

    በጣም honest ነበር rip

  • @jonymelaku587
    @jonymelaku587 2 роки тому

    hey, where can we find the book?

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 роки тому

    ባንድ ወቅት ጋሽ ስብሀት ሲናገር ከኢየሱስ ይልቅ ቼጉቬራን አደንቃለሁ ምክንያት ኢየሱስ የሞተው ለእስራዔል ህዝብ ሲሆን ቼጉቬራ ግን ለአለም ጭቁን ህዝቦች ነው የሞተው ማለቱ ቅር አሰኝቶኛል ቢሆንም አድናቂው ነኝ

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @germayhagos2563
    @germayhagos2563 2 роки тому +4

    ቀጥታ ከመላጣው ሾው ነው የመጣሁት

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 роки тому

      Kkkkkkkkk Me too ke Sefeye bet

  • @abdulazizmusa7019
    @abdulazizmusa7019 2 роки тому

    kalkidan yefiqir shamawochin anbibew neber qetay endalew saq minegna des alegn

  • @bekelchabarii312
    @bekelchabarii312 2 роки тому +1

    አሁን መጣው ከሰፉ

  • @waltawoldemichael2899
    @waltawoldemichael2899 2 роки тому +1

    የድምፅ ጥራት የለዉም

  • @selamawithagos4969
    @selamawithagos4969 2 роки тому

    ቃልዬ የኔ ውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ናሽናል አብረን ነበርን እወድሻለው

  • @tamirugudeta4845
    @tamirugudeta4845 2 роки тому

    የጋሽ ስብሀ አድናቂ ነኝ አንቺንም አደንቅሻለው ቃልዬ ብናወራ አይሰለቸኝም አውሪኝ

  • @teddylion5302
    @teddylion5302 2 роки тому +3

    መተናል ከሰይፉ

  • @wubgetahassen5387
    @wubgetahassen5387 2 роки тому

    👋

  • @wedibashay7272
    @wedibashay7272 2 роки тому +1

    በebs ቆይታይሽ "አቦይ ስብሀት" ብለሽ የገለፅሽው አገላለፅ፤ ወግ አክባሪነትሽ፣ ፍልስፍናሽና ነፃነትሽን ግልጽ አድርጎ ያሳያል፡፡ በርቺ!

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 роки тому +1

      በሕይወት እያለም እንደዚያ ስትጠራው ሰምቻለሁ🥰

    • @wedibashay7272
      @wedibashay7272 2 роки тому +1

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 ሚገርም ግብረ ገብነት! ዕድሜ ይስጣት፡፡ አመሰግናለሁ!

  • @kedist1978
    @kedist1978 2 роки тому +2

    ደስ የምትይ ሰው ነሽ አቀማመጥሽን ግን አስተካክይ እባክሽ።

    • @hayatsalah843
      @hayatsalah843 2 роки тому +1

      Ant yegashe Sebhat wedaje wyem tektaye ayedlhm/ ayedleshem/ esu endflg nor lesewochem edlum eyeset!! Aqemameteshe lik ayedlm! Beleh/ bleshe kemtaweri zem balk yeshal nbr!!! ✌️✌️✌️

  • @Ka0358
    @Ka0358 2 роки тому +1

    How it’s feel when u dating with grandpa! ?

    • @amarubarkneh8293
      @amarubarkneh8293 2 роки тому

      Ediyota you don't have to insult her because you didn't find true love God mind you business thank you

  • @danielabera7848
    @danielabera7848 2 роки тому

    Yacob berhanu sele aboy yetsafewn anbebeshewal? plus ye Kahlil gibran ena ye merry huskel yefikr debdabewoch ....ye huletachunm bezaw antsar bitay

    • @kiyayemidea9806
      @kiyayemidea9806  2 роки тому

      Dani kaleh betlklgn? Soft copies... amsegnalw!!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +7

    ቃል የጋሽ ስብሃት አድናቂ ነኝ የአንቺም ጭምር ከሰይፉ ሾው መልስ

  • @germayhagos2563
    @germayhagos2563 2 роки тому

    በውጭ አገር ምኖር ሰዎች የመፅሐፍሽን ሰክሰሰ እንድናገኝ አማዞን ወይም በሶፍት ኮፒ ወይም ኦድዮ ቢኖር አሪፍ ነበር

  • @mulugetatsehay1229
    @mulugetatsehay1229 2 роки тому

    ??????

  • @matiforethiopiandiaspora327
    @matiforethiopiandiaspora327 2 роки тому +1

    I have no comment

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 2 роки тому +2

    ቃሊ የኔ ቆንጆ! በሰይፉ ሾው ላይ ሳይሽ በጣም ነው ነፍሴ የተደሰተችው!
    ምናልባት ልትረሺኝ ከቻልሽ ላስታውስሽ! በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1997ዓ/ም “እውነተኛ ዳኛ” የሚል የግጥም መድበሌን ለማሳተም በዝግጅት ላይ ነበርኩና ግጥሞቼን ጋሽ ስብሃት እንዲገመግምልኝ ዛሬ የጀርመን አምባሳደር የሆነችው አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን ወዳጄ ናትና እሷ ቤት ቀጥረነው ስለነበር አንቺ አብረሽ ነበር የመጣሽው ያንጊዜ በጣም ልጅ ነበርሽ ካልተሳሳትኩኝ የዩኒቲ ተማሪም እንደነበርሽ አስታውሳለሁ እናም አብረን ምሳ በልተን ለጋሼ ስብሃትም ግጥሞቼን ሰጥተነው አንድ ግጥም አንብቢልኝ ብሎኝ አንብቤለት ተለያየን በእውነቱ ላነበባቸው ግጥሞቼ በነፍሱ የተሰማውን እውነት ነበር በሚገርም አስተያየት በመጽሐፌ ጀርባ ላይ እንዲታተም አደረገልኝ:::
    ነፍሱ በሰላም ትረፍ🙏
    ቃሊዬ የኔ ልዕልት! እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እወድሻለሁ I already subscribed your channel
    መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ🙏

    • @kiyayemidea9806
      @kiyayemidea9806  2 роки тому

      አስታወስኩ ጸዲዬ አመሰግናለሁ!!

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 2 роки тому

      አንቺ አሁን ጴንጤ ነሽ? ለካስ ፌክ ነበርሽ? አይ ጸዲ እንዲህ አይነት ነው ለካ ውሎሽ?

  • @abebahamer1200
    @abebahamer1200 2 роки тому

    ሚዲያሽ በማግኘቴ ደስ ቡሎኛል በርቺ ከጎንሸ ነን

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 роки тому

    መጥተናል ከሰይፉ ሾው የጋሽ ስብሃት አድናቂ ነኝ።

  • @muluguadi9620
    @muluguadi9620 2 роки тому +1

    ኧረ እግርሽ ምንድነው አውርጂው የበለጠ ያምርብሻል ብታወርጂው።።።ደ

  • @lishannigussie6529
    @lishannigussie6529 2 роки тому +2

    ቀጥታ ከሴይፉ ሾ መጣሁ

  • @direabebe4457
    @direabebe4457 2 роки тому

    በቀጥታ ከሴይፉ

  • @marthawodajo4594
    @marthawodajo4594 2 роки тому

    እግርሽን አውርጂ

  • @sofonyasmesfin1198
    @sofonyasmesfin1198 2 роки тому +3

    You know what i understanded from this video & the interview on ebs you were not only his wife or he was not only your husband he is like a prophet & you had learnt too much. Rip gash sebhatleab g/egziabher