Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚህ ባህል ቢዲሩኝ ደስ ይለኛል የገጠር ሠርግ🥰🥰🥰 በስደት ያላችሁ የመዳምቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃችሁ😁🥰
አሚን
ክክክክክ አሳቅሺን እሺ አሚን
Amiiin
አብሽሪ አሏህ ያለ ቀን ይደርሳል እኔስ እደዚህ ነበር የተዳርኩት ያገራችን ባህል ድስ ይላል ግን አሁን ሁሉም ሲገባን ሴት ወዱ መደባለቁ አግባብ አደለም
አሰላሙአለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች እንኩዋን ለ 1443 ኛው አመተ ሂጂራ ለታላቁ ሮመዳን ወር በላም አደረሳችሁ ሰርተው ባዶ ከቀሩት ሳይሆን ሰርው ከተቀበላቸው አላህ ያድርገን ቀጣዩን አመት ደግሞ አላህ አድርሶን ከስደት አላቆን ቤተሰቦቻችን ጋ የምንፃመው ያድርገን شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ #الْقُرْآنُ ሮመዳን የቁርአን ወር ነውና ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ በሚማርክ ድምፅ ቁርአንን አዳምጡ ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኺራ🌹
አሚይን ያርብ
Amin.❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አሚን ያረብ❤❤❤❤
አሚንንንንንን እህቴ
አሚንያረብ🎉😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ይላሉ ትዝታ ይቀሰቅሳሉ አይይይ እደዚህ ያለው የገጠር ባህል ናፍቆኛል
ያሁሉ መከራ አልፎ ይሄ ያሳየህን ጌታ አልሀምዱሊላ
ማሻአላህ
ካሜራ አማኑ😂😂😂😂😂
ደሥሥሊ እኮ የሀገር ባል ለሙሺራዉ ለዉሺሪት ማሻአሏህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይ ኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር👌
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ"አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ።በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ።ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ።ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው።ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ።በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ።ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ።ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ።ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ።ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል።ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው።ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው።ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው...ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል።ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ።ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው"ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው።ሱብሀን አላህውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን 🕌
ጀዛኪ አላህ ኸይር አነበብኩት ጨርሸ አላህ ያሣምርለልን ያረቭ
አይነበሲሩ ምን አጠፋ የባቱን ወጀል አባቱይጠየቅበት
@@hayatmee6359 ልጁስ ያባቱ ሀቅ መሆኑን መች ያቃል አላህ እንደዚህ አደረገዉጂ ሠዉየዉ የገደለዉ አባቱን ስለገደለ ሣይሆን ገዘቡን ብሎ ነበር ግን የአላህ ታአምር የዉስጥ የዉጭ ሚስጥር አዋቂ ስለሆነ ብቻ እንጂ
የአላህ ምነኛ ጥበብነው የአለሠህ ስራ
subahan ALLAH
ዉበት እኮ ገጠርነዉ ኖርማን ፊት ማየት ናፍቆኝነበር 😍
እይወላ❤🙏
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባትረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
100kእናስገበዉ ሰብስክራይብ ያደረጋቹህ አድርጉት ደስ የሚል ሰርግ ነዉ በርታ ወንደድማችን ወላሒ የገጠር ሰርግ እኮ እነዴት እንደሚያምር
ማሻአላህ መብሩክ እንዲህ የሚበላዉ እንጀራ እንዴት እንደሚጣፍጥ እኮ ተበልቶም አጠገብ ትዝታዬን ቀሰቀሳቹኝ
የገጠር ባህልኮ በጣም ነው ደስ የሚለው
የኔ ውድ ቤተሠቦቸ 😥ንፍቅ አብሬ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን ከጎናችሁምባልሆን ደስታችሁ ደስታዬ ነው😥😥🥰🥰❤️❤️ ኑሩልኝ ዘላለም 😥😥
ወይኔ ጀራውንሳይ ምራቄ ተሯሯጠ ክክክክ ደጉ ያገሬሰው ማሸአላህ ደስሲሉ
ከመርሳ በታይ በቆላዉ ነዉ ሀገሬዋ ሰላምሽ ይብዛልኝ አይይይይይይ ትዝታ
ማሻአላህ መብሩክ ለሙሽሪት ለሙሽራው የገጠር ባህልኮ በጣም ደስይላል❤❤❤
ማሻአሏህ ተባረካላ ሰይድዋ መብሩክ ከዚህ እሰርቤት አዉጥቶ ለዚህ ያበቃህ ጌታ አልሀም ዱሊላህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁነልህ ወደም
ማሻአላህ ከስር ወርዶ ነው ያገባው የቀሩትንም ወድሞቻችን ለዚህ ቀን ያብቃቸው ያረብ
አልሀምዱሊላህአወአሁላይግንይችንፈትቶሌላአግብቷል እደውምሣኡድመታለች የኔልዩወድምአላህአገራችንንሠላምያድርግልን
እፍፍፍፍፍፍ እረተው ልሸቅልበት 😢😢 ትዝታየን አቀስቅሱብኝ 💔💔💔 አይስደት 😔😔
ኪኪ
እኔማ ከሳኡድ መልስ ኢንሻ አላህ ያንኑ ሠኡድ ያገባሁት ባሊን በዚህመልኩ ማገባት አለብኝ ክክክ
ባህላው መሆኑ ጡሩ ሁኖ ሳለ ቢያስ ሠውንታቸውን የሚሸፍንልብስ ቢለብሡ ጥሩነው
የኔ ሚስት የወደፊት የአፋር ኮረዳ❤❤❤
ክክክክክ እሠርግ ቤት እጂ ይታጠባል 😂😂😂😂😂😂የምር እኔ አለቅም😂😂😂😂😂😂😂😂ወጡ ሲሥፈራራራ🙄🙄🙄🙄🙄
ክክክክክክክክክክ አሳቅሺኝ
kkk
Kkkkkkkአባይነዉ
ያንሁሉ ጭቅ አልፎ ከዚላደሰ ጌታችን አሏህ ሱብሀነ ወታአለ ምስጋና ይገባዉ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ
ኸረ ያገሬ ልጅ. ከመቸ ወድህ ነው ዘፋኝ የሆንሽው አይይይይይ ትዝታየ.
ሀድያ አንባው ናት እንደ
@@zeynebaseid5376 አይደለችም ፋጢማ ሁሴን ትባላለይ
የሸጋ ሸጋው ይቅር ዘምድናው😳🤣👍👍
😂😂😂😂😅😅እኮተመቸኝ😂😂😅
ደስ ሲሉ የኔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ሆይ ስለኛ ስለሚድያ ሰዎች ብለህ ሳይሆን ስለነዚህ የዋህ ህዝብ ብለህ ኢትዮጵያን ሰላም ስጥልን እፍፍፍፍ
ወይኔ ወንድሞቼ ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል ሠያ መብሩክ ብያለሁ አባጥጃው ትንሹየ ደረሥክልኝኮ መከታየ😂😂😂😂
እኔማ ሙሽራው ማን እንደሁ ጠፋብኝ አረጀሁ መሰል
@@Tube-oi5cb የኩሌልጅ ነሽ? ከሆንሽ ታቂዋለሽ ሰይድ ኑርየነው የነ ሁሴን ወለላው የአጎትልጅ የዘሙኑርየ ወንድም
@@zeynebbinttku2372 አወ ነኝ ግን ሙሽራውን ላውቀው አልቻልኩም ሰርገኞቹን አውቃቸዋለሁ ሲያድግ ተቀይሮብኝ ይሆናል
@@zeynebbinttku2372 ይሀ ኩሌ ነው ዴ አገሩ
ትዝ አለኝ ገና ሊመጡነው ሲባል አጥርላይ የምጠላጠለው😅😅አይግዜ
አሠላሙአለይኡም እረዳዋን ምነው ጠፋህ በሰላም ነው ማሻአላህ ደስይላል በትዝታ
😁😁😁😁እኔግን በጨለማይውሰደኝእጂ ሰውአፍጥጦእየተመለከተኝ አልሄድም
😂👍
ክክክ
😂😂😂😂😂እኔምሰራለሁሀሀሀሀሀ
ክክክክክክክክክ
በሳቅ 😂
እሪድዋን ባለፈው መዲና እያልክ የምታሳየን ልጅ እዴት ናት በጦርነቱ እዴት ሁነው ይሆን ወላሂ ስትለቅ ቪዶወ እሷ ትዝ ትለኛለች ባክህ ንገረኝ አክባራቸውን
የኔም ጥያቄ ነዉ ወላሂ ሁልግዜነዉ እማስባቸዉ እንዴት ይሆኑ ግን ባለፈዉ ግማሾቹን አይቻቸዋለሁ ከባለፈዉ ቪድዉ ላይ
መድና መጥታለይእኮ ሳኡድ ወላሂ ያገሬልጅ ናት
መድናሀሰን እደኛው ስደተኛሁናለይ
ማሻአላህ ሙሽራው ወድሜ ነው የኔ ልዩ በጣም ደስ ይላሉ 💚💛❤️✅✅✅✅✅
ወሎ የት ነው ውደ
@@mom946ልጁ ከመርሣአባገትየ ወደታችልዩቦታውኩሌ ሢሆን ሙሽራዋደሞወደገጠሩነች
ማሻአላህ የኔቅድ ወድም ሰይድየ አላህ ያማረ የሰመረ ርግ ያድር ግልህ
አይይትዝታ ያልተኖርልጁነት አለቀ በስደት😭😭😭😭😭
በጣም😭😭😭😭😭
ምንኛ ስርግ ነው በእውነቱ የኛ አገር ሰርግ ይለያል ቆይ ሰው በእግር ነው እንዴ የሚኬደው 😆😆ብቻ ደስ ይላል 🥰
ቅርብ ከሆነ አዉ
yet heger new bealah des sel mashalahi tebarek alahi waw ❤❤❤
ወላሂ ደስ ስል አገሬን አስታወስከኚ እሪደዋንየ ይመችህ ደጋግመህ ሰርግ አሳየን 💋💋💋💋
ሙዝቃ. የለ. ባደበታቸዉ. የምር የምራል🎉🎉🎉
ወይኔ እኔማ እደዚህ ነበር እምፈልገው ታዳ ባባ ከተማነበር የሚኖረውና ቬሎ እድጎትት አረገኝጅ አያቴጋ ብዳር ኖሮ እደዚች ብዬነበር እግድህ ሀቢቢ ሁለተኛ ያግባኝጅ ከ5አመት ቡሀላ መላምየለው የገጠር ሰርግ ዴስ ይለኛል
ያአሏህ ለዚህ ያበቃሀን አሏህ ምሥጋና ይገባህ ያደምና የሀዋን ያርግላቺሁ ያረብ
ሠይድ ኑርየነው ልበል ያገባው የየበረሃ ጓደ መብሩክ
አንዲ ቀን ሳልጨፍር ከኢትዬ ወጣሁ አልሀምዱሊላህ😍
እደ ሙሸራዋ በግሯ ነውደ የምትሄደው😢😢😢
ውይ ትዝታ የት አገርነው
ወሎ የየት ባህል ነው? ደስ ሲል ደግሞ ቆንጆ ወንዶች ያሉት ገጠር ነው ባይ ከተሜ አይነ አየሌላ በሚለው😂
ኩሌ ነው ሰሜን ወሎ
እረ ሴቱ ብዛቱ ማሻ አሏህ ስደት የመጡ መስሎኝ ነበር ለኬ ብዙዎቹ አልመጡም እኔስ እድሜየ በስደት አለቀ አይይይይ ብቻ አልሃምዱሊላህ
ተስርይተካሉእኮእህት፡ትተናቸውየመጣነውእናንበልጠውናልእናከመዳምኩሽናሳንወጣ
@@makamaka9218 ትክክል ነሽ ከስር እየተተኩ ነዉ መሠል አይይይ እኛማ በሰዉ ቤት እንዴ ሻማ ቀልጠን አለቅን
በናታችሁ የትሀገርነው
ማሻአሏህ መብሩክ ግንትንሺ አይደለችም
ሥጋቡ ሣይ ማግባት ያምርኛል😂😂መርሣ ነው አይደል
መርሳ መሰለኝ
👍😅😅
እኔም ሲረግዙም ሲገቡም ስደት ሲመጡም ሁሉንም 😀😀
አወ መርሳ ነው ገጠር 😃😃
@@mlove4025 መርሳ የት አካባቢ ሁኖ ነው ሰርጉ
ወላሂ ትዝታ አለብኝ በዚህ ነው ያገባሁት ❤❤❤❤❤
የኔየ ፍልቅልቅ ዘፉኛ❤❤❤
ደስሲል ❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ሪድዋን ህመማችንን ቀሰቀስከው የምር ሀገሪ ናፈቀኝ
እዳው እደዚህ ሣላገባ ሥደትመምጣቴ ይቆጨኛል😢😢😢😢😢ሀገርስገባ በደዚህመልኩነው የማገባው
አለፈሽ,ማለቴ,አይዋጥልሽም,በደዚህለማግባት
ቆይየትሀገርነው ማለቴ ወደራያ ይመሥላል
መርሣ በገጠሩ😢ነው
ማሻሏህ አጎቶቸን ዛሬ ደሞ ብዙ ዘመዶቸን አየሁ የማነዉ ሰርግ ግን ??? እሬ ድዋን
@@emuhiba9188 ሜጃ መሰለኝ እህት
ከወሰዳት በሃላ ምን አደሚያረጉ አዳምጠህ አለቅልንም ልጅታ ደግሞ ገና ትነሽ ናት ለማነቻዉም ማሻላህ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰደት ልጂ አይዉጣልህ አየ ልጂነት በስደት አለቀ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ገና ልጅ ኮ ናቸው🤔✍️30 ሞልቶኝ ኳ ትዳርን እደ ጦር ነው የምፈራው😃😃
አትፍሪው
እረወይኔ በሳቅ ምነው ሸዋ ሀሀሀሀ አላህ መልካሙን ይወፍቅሽ አያስፈራም ተዘወጅ ያኡክቲ
ፍቅር የሆነ ሀገር ወሎ❤❤
ክክክክክ እኔን አያርገኝ ገጠር ገብቸ በፈረሴ ማለቴ እዴዚህ ነዉ የማገባዉ የምን ቬሎ የምን መኪና በበቅሎየነዉ😜🥰😂 የወዴፊቴ አብሽር የመኪና የሜካብ የሚዜ ምናምን ጣጣ የለዉም ሀቢቢ አድርቅ😜😂😂😂😂 እፍፍፍ ገጠርኮ ንፁህ ናቸዉ የምር የገጠርልጅ በመሆኔ ታድያለሁ
Ewnetnew
ሀሀሀሀ ለዳቦ መብላት ግዜ እጅ መታጠብ ቀረ?😁
ይሄ ቀን ነው የናፈቀኝ የገጠር ልጅመሆን መታደል ነው
ማሻአላሲምሩግንየትአገርነዉ
በእግርዋ ነዉ እንዴ ምቴደዉ😮😮😮😮
እዴ አይዛትም ዴ ኪኪ በሳቅ😂
ታው አትጫጩ ሠርግ መሇኑን እረሣሀው እደ😂😂😂
Happy Ramadan mubarak for Ridwan hayatu you tube family's
አይ የዛሬን አያድርገውና በዚህ ነበር ያገባሁት ደስ ሲል ባህላችን
የት ሀገር ነው 😂😂
ምንድነው ጫጫው መሽ ያሰማል ጥርት አድርገህ አቀርጥምዴ
የሠይድ ኑርየ ሰርግ ነዉዴ ማሻላህ ያገሬልጂ
ወሎ በየ አካባቢው ይለያል ባህሉ ማለት ነው? ሙሺራዋ በእግሯ ነካቺው በኛው አካባቢ መኪና ካልገባ ቦታው በፈረስ ነው የምትሄደው
እፍ እደዝህ ነበር ማግት ወይኔ ደስሲሉ❤❤
የልጆች ጫዎታነው ወይስ ሰርግኖ?
ስደት ያላየው ሴት አለ ማሻአላህ እኔ ደግሞ ባለይቶብውን ወደጀዋለሁ የት ሀገርነው ነገሩኝ ወይስ ከልካይ አለው ዳኛ
ነዶ ጫጫታችነ 😂ሚዜወቹ አናሦሥድም አልንኮ በገዛ ሚሥቱ😮 አይይ ሥደት አሁን ልንበታተን😢
የት ሀገርነው❤❤❤
አይይይይይይይይይይ ትዝታ ብቻ ስደት ይብላኝልህ 😢😢💕
😭😭😭😭
የት አገር ነው
አልሀምዱልላህያሁሉመከራአልፎእደዝስላያኋችሁደሥብሎኛልማንነወእኔሥርግየሚወድ
እህህህ ስደት እድሜየን ጨረሰዉ ትዝታ ብቻቻቻ😢😢😢😢😢
ወላሂ የገጠር ሰርግ ደስ ሲል ሴትና ወንድ ትርምስምስ ባይኖር በዚች ባሀል አብሮ አደጎቸን ሁሉ ድሬ እኔ የመዳም ቅመም ሆኘ ቀረሁ አይ
ወዴት አገረ ነዉ ደሰ ሲል
አያጉድ አረጀሁ እሄን ሳለይ መዳም ጋር ሀሀሀ
እድሂአይነት እኛናውቅምአላለም 😂😂😂
መብሩክ እኔ ትዳር በጣም እፈራለሁ የመዳምን ሰሀን ልጠብ አለህ የፈቀደዉ አለ
😂kkkkkk
Edeni😢😂😂
የወይት ሐገር ናቸው ልዬ ቦታ
ማሻአሏህ የኛ ገር ልጆች ናቸው ሙሽራው
ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ሲል ባህላቹ ስወዳቹ
ካሜራ ማኑ አድናቂህ ነኝ
ማሽ አላህ ደስ ይላል ምናለ በዝህ ባህል ቢድሩኝ ክክክ
ውይይይይይይይ ትዝታ ደሰሲሉ እኔም የዛሬ 5 አመት በልቸነበር
❤እደውወይኔ😂😂😂😂😂😂ትዝታታታታታታ
የትሀገረነዉ
ምን ማለት ነዉ ሆሆ ምግብ ነዉ እንዴ መርጠዉ የሚያነሳዉ😂
ኣልሃሙዱልላህ ከሽርክና ከብዲኣ እያሎህ እንኳን ያልተዳሩኩኝ
አተም ማግባት ያለብህ የገጠር ልጅ ነው እሪዱ😍
ሱበሀንአላህ ስንት ገደላገደል ሀገር አለ ሚስኪን በእግሯ ነዷት ወይኔ
ላላገባነው ከስዴት መልስ አላህ ይወፍቀን
ወላሂ የገጠር ሰው አይመስሉም ፅዲት ያሉ ማሻአላህ
እድህ ባድሲበላ እደት ደሥይላል ባልቀረ ሀሪፍነበር
የገጠር ሰርግ ደስ ይላል ❤❤❤
አይይይ የየት ሀገር ባህል ሰርግ ነዉ🤔🥰🥰🙄🙄🙄
በዚህ ባህል ቢዲሩኝ ደስ ይለኛል የገጠር ሠርግ🥰🥰🥰 በስደት ያላችሁ የመዳምቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃችሁ😁🥰
አሚን
ክክክክክ አሳቅሺን እሺ አሚን
አሚን
Amiiin
አብሽሪ አሏህ ያለ ቀን ይደርሳል እኔስ እደዚህ ነበር የተዳርኩት ያገራችን ባህል ድስ ይላል ግን አሁን ሁሉም ሲገባን ሴት ወዱ መደባለቁ አግባብ አደለም
አሰላሙአለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች እንኩዋን ለ 1443 ኛው አመተ ሂጂራ ለታላቁ ሮመዳን ወር በላም አደረሳችሁ ሰርተው ባዶ ከቀሩት ሳይሆን ሰርው ከተቀበላቸው አላህ ያድርገን ቀጣዩን አመት ደግሞ አላህ አድርሶን ከስደት አላቆን ቤተሰቦቻችን ጋ የምንፃመው ያድርገን شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ #الْقُرْآنُ ሮመዳን የቁርአን ወር ነውና ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ በሚማርክ ድምፅ ቁርአንን አዳምጡ ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኺራ🌹
አሚይን ያርብ
Amin.❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አሚን ያረብ❤❤❤❤
አሚንንንንንን እህቴ
አሚንያረብ🎉😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ይላሉ ትዝታ ይቀሰቅሳሉ አይይይ እደዚህ ያለው የገጠር ባህል ናፍቆኛል
ያሁሉ መከራ አልፎ ይሄ ያሳየህን ጌታ አልሀምዱሊላ
ማሻአላህ
ካሜራ አማኑ😂😂😂😂😂
ደሥሥሊ እኮ የሀገር ባል ለሙሺራዉ ለዉሺሪት ማሻአሏህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይ ኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር👌
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ"
አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።
ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።
አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።
ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።
ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ።
በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ።
ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ።
ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው።
ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ።
በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ።
ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ።
ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ።
ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ።
ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል።
ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው።
ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው።
ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው...
ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል።
ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ።
ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው"
ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።
አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።
1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።
2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።
ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው።
ሱብሀን አላህ
ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን 🕌
ጀዛኪ አላህ ኸይር አነበብኩት ጨርሸ አላህ ያሣምርለልን ያረቭ
አይነበሲሩ ምን አጠፋ የባቱን ወጀል አባቱይጠየቅበት
@@hayatmee6359 ልጁስ ያባቱ ሀቅ መሆኑን መች ያቃል አላህ እንደዚህ አደረገዉጂ ሠዉየዉ የገደለዉ አባቱን ስለገደለ ሣይሆን ገዘቡን ብሎ ነበር ግን የአላህ ታአምር የዉስጥ የዉጭ ሚስጥር አዋቂ ስለሆነ ብቻ እንጂ
የአላህ ምነኛ ጥበብነው የአለሠህ ስራ
subahan ALLAH
ዉበት እኮ ገጠርነዉ ኖርማን ፊት ማየት ናፍቆኝነበር 😍
እይወላ❤🙏
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
100kእናስገበዉ ሰብስክራይብ ያደረጋቹህ አድርጉት ደስ የሚል ሰርግ ነዉ በርታ ወንደድማችን ወላሒ የገጠር ሰርግ እኮ እነዴት እንደሚያምር
ማሻአላህ መብሩክ እንዲህ የሚበላዉ እንጀራ እንዴት እንደሚጣፍጥ እኮ ተበልቶም አጠገብ ትዝታዬን ቀሰቀሳቹኝ
የገጠር ባህልኮ በጣም ነው ደስ የሚለው
የኔ ውድ ቤተሠቦቸ 😥ንፍቅ አብሬ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን ከጎናችሁምባልሆን ደስታችሁ ደስታዬ ነው😥😥🥰🥰❤️❤️ ኑሩልኝ ዘላለም 😥😥
ወይኔ ጀራውንሳይ ምራቄ ተሯሯጠ ክክክክ ደጉ ያገሬሰው ማሸአላህ ደስሲሉ
ከመርሳ በታይ በቆላዉ ነዉ ሀገሬዋ ሰላምሽ ይብዛልኝ አይይይይይይ ትዝታ
ማሻአላህ መብሩክ ለሙሽሪት ለሙሽራው የገጠር ባህልኮ በጣም ደስይላል❤❤❤
ማሻአሏህ ተባረካላ ሰይድዋ መብሩክ ከዚህ እሰርቤት አዉጥቶ ለዚህ ያበቃህ ጌታ አልሀም ዱሊላህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁነልህ ወደም
ማሻአላህ ከስር ወርዶ ነው ያገባው የቀሩትንም ወድሞቻችን ለዚህ ቀን ያብቃቸው ያረብ
አልሀምዱሊላህአወአሁላይግንይችንፈትቶሌላአግብቷል እደውምሣኡድመታለች የኔልዩወድምአላህአገራችንንሠላምያድርግልን
እፍፍፍፍፍፍ እረተው ልሸቅልበት 😢😢 ትዝታየን አቀስቅሱብኝ 💔💔💔 አይስደት 😔😔
ኪኪ
እኔማ ከሳኡድ መልስ ኢንሻ አላህ ያንኑ ሠኡድ ያገባሁት ባሊን በዚህመልኩ ማገባት አለብኝ ክክክ
ባህላው መሆኑ ጡሩ ሁኖ ሳለ ቢያስ ሠውንታቸውን የሚሸፍንልብስ ቢለብሡ ጥሩነው
የኔ ሚስት የወደፊት የአፋር ኮረዳ❤❤❤
ክክክክክ እሠርግ ቤት እጂ ይታጠባል 😂😂😂😂😂😂የምር እኔ አለቅም😂😂😂😂😂😂😂😂ወጡ ሲሥፈራራራ🙄🙄🙄🙄🙄
ክክክክክክክክክክ አሳቅሺኝ
kkk
Kkkkkkkአባይነዉ
ያንሁሉ ጭቅ አልፎ ከዚላደሰ ጌታችን አሏህ ሱብሀነ ወታአለ ምስጋና ይገባዉ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ
ኸረ ያገሬ ልጅ. ከመቸ ወድህ ነው ዘፋኝ የሆንሽው አይይይይይ ትዝታየ.
ሀድያ አንባው ናት እንደ
@@zeynebaseid5376 አይደለችም ፋጢማ ሁሴን ትባላለይ
የሸጋ ሸጋው ይቅር ዘምድናው😳🤣👍👍
😂😂😂😂😅😅እኮተመቸኝ😂😂😅
ደስ ሲሉ የኔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ሆይ ስለኛ ስለሚድያ ሰዎች ብለህ ሳይሆን ስለነዚህ የዋህ ህዝብ ብለህ ኢትዮጵያን ሰላም ስጥልን እፍፍፍፍ
ወይኔ ወንድሞቼ ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል ሠያ መብሩክ ብያለሁ አባጥጃው ትንሹየ ደረሥክልኝኮ መከታየ😂😂😂😂
እኔማ ሙሽራው ማን እንደሁ ጠፋብኝ አረጀሁ መሰል
@@Tube-oi5cb የኩሌልጅ ነሽ? ከሆንሽ ታቂዋለሽ ሰይድ ኑርየነው የነ ሁሴን ወለላው የአጎትልጅ የዘሙኑርየ ወንድም
@@zeynebbinttku2372 አወ ነኝ ግን ሙሽራውን ላውቀው አልቻልኩም ሰርገኞቹን አውቃቸዋለሁ ሲያድግ ተቀይሮብኝ ይሆናል
@@zeynebbinttku2372 ይሀ ኩሌ ነው ዴ አገሩ
ትዝ አለኝ ገና ሊመጡነው ሲባል አጥርላይ የምጠላጠለው😅😅አይግዜ
አሠላሙአለይኡም እረዳዋን ምነው ጠፋህ በሰላም ነው ማሻአላህ ደስይላል በትዝታ
😁😁😁😁እኔግን በጨለማይውሰደኝእጂ ሰውአፍጥጦእየተመለከተኝ አልሄድም
😂👍
ክክክ
😂😂😂😂😂እኔምሰራለሁሀሀሀሀሀ
ክክክክክክክክክ
በሳቅ 😂
እሪድዋን ባለፈው መዲና እያልክ የምታሳየን ልጅ እዴት ናት በጦርነቱ እዴት ሁነው ይሆን ወላሂ ስትለቅ ቪዶወ እሷ ትዝ ትለኛለች ባክህ ንገረኝ አክባራቸውን
የኔም ጥያቄ ነዉ ወላሂ ሁልግዜነዉ እማስባቸዉ እንዴት ይሆኑ ግን ባለፈዉ ግማሾቹን አይቻቸዋለሁ ከባለፈዉ ቪድዉ ላይ
መድና መጥታለይእኮ ሳኡድ ወላሂ ያገሬልጅ ናት
መድናሀሰን እደኛው ስደተኛሁናለይ
ማሻአላህ ሙሽራው ወድሜ ነው የኔ ልዩ በጣም ደስ ይላሉ 💚💛❤️✅✅✅✅✅
ወሎ የት ነው ውደ
@@mom946ልጁ ከመርሣአባገትየ ወደታችልዩቦታውኩሌ ሢሆን ሙሽራዋደሞወደገጠሩነች
ማሻአላህ የኔቅድ ወድም ሰይድየ አላህ ያማረ የሰመረ ርግ ያድር ግልህ
አይይትዝታ ያልተኖርልጁነት አለቀ በስደት😭😭😭😭😭
በጣም😭😭😭😭😭
ምንኛ ስርግ ነው በእውነቱ የኛ አገር ሰርግ ይለያል ቆይ ሰው በእግር ነው እንዴ የሚኬደው 😆😆ብቻ ደስ ይላል 🥰
ቅርብ ከሆነ አዉ
yet heger new bealah des sel mashalahi tebarek alahi waw ❤❤❤
ወላሂ ደስ ስል አገሬን አስታወስከኚ እሪደዋንየ ይመችህ ደጋግመህ ሰርግ አሳየን 💋💋💋💋
ሙዝቃ. የለ. ባደበታቸዉ. የምር የምራል🎉🎉🎉
ወይኔ እኔማ እደዚህ ነበር እምፈልገው ታዳ ባባ ከተማነበር የሚኖረውና ቬሎ እድጎትት አረገኝጅ አያቴጋ ብዳር ኖሮ እደዚች ብዬነበር እግድህ ሀቢቢ ሁለተኛ ያግባኝጅ ከ5አመት ቡሀላ መላምየለው የገጠር ሰርግ ዴስ ይለኛል
ያአሏህ ለዚህ ያበቃሀን አሏህ ምሥጋና ይገባህ ያደምና የሀዋን ያርግላቺሁ ያረብ
ሠይድ ኑርየነው ልበል ያገባው የየበረሃ ጓደ መብሩክ
አንዲ ቀን ሳልጨፍር ከኢትዬ ወጣሁ አልሀምዱሊላህ😍
እደ ሙሸራዋ በግሯ ነውደ የምትሄደው😢😢😢
ውይ ትዝታ የት አገርነው
ወሎ የየት ባህል ነው? ደስ ሲል ደግሞ ቆንጆ ወንዶች ያሉት ገጠር ነው ባይ ከተሜ አይነ አየሌላ በሚለው😂
ኩሌ ነው ሰሜን ወሎ
ኩሌ ነው ሰሜን ወሎ
እረ ሴቱ ብዛቱ ማሻ አሏህ ስደት የመጡ መስሎኝ ነበር ለኬ ብዙዎቹ አልመጡም እኔስ እድሜየ በስደት አለቀ አይይይይ ብቻ አልሃምዱሊላህ
ተስርይተካሉእኮእህት፡ትተናቸውየመጣነውእናንበልጠውናልእናከመዳምኩሽናሳንወጣ
@@makamaka9218 ትክክል ነሽ ከስር እየተተኩ ነዉ መሠል አይይይ እኛማ በሰዉ ቤት እንዴ ሻማ ቀልጠን አለቅን
በናታችሁ የትሀገርነው
ማሻአሏህ መብሩክ ግንትንሺ አይደለችም
ሥጋቡ ሣይ ማግባት ያምርኛል😂😂መርሣ ነው አይደል
መርሳ መሰለኝ
👍😅😅
እኔም ሲረግዙም ሲገቡም ስደት ሲመጡም ሁሉንም 😀😀
አወ መርሳ ነው ገጠር 😃😃
@@mlove4025 መርሳ የት አካባቢ ሁኖ ነው ሰርጉ
ወላሂ ትዝታ አለብኝ በዚህ ነው ያገባሁት ❤❤❤❤❤
የኔየ ፍልቅልቅ ዘፉኛ❤❤❤
ደስሲል ❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ሪድዋን ህመማችንን ቀሰቀስከው የምር ሀገሪ ናፈቀኝ
እዳው እደዚህ ሣላገባ ሥደትመምጣቴ ይቆጨኛል😢😢😢😢😢ሀገርስገባ በደዚህመልኩነው የማገባው
አለፈሽ,ማለቴ,አይዋጥልሽም,በደዚህለማግባት
ቆይየትሀገርነው ማለቴ ወደራያ ይመሥላል
መርሣ በገጠሩ😢ነው
ማሻሏህ አጎቶቸን ዛሬ ደሞ ብዙ ዘመዶቸን አየሁ የማነዉ ሰርግ ግን ??? እሬ ድዋን
@@emuhiba9188 ሜጃ መሰለኝ እህት
ከወሰዳት በሃላ ምን አደሚያረጉ አዳምጠህ አለቅልንም ልጅታ ደግሞ ገና ትነሽ ናት ለማነቻዉም ማሻላህ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰደት ልጂ አይዉጣልህ አየ ልጂነት በስደት አለቀ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ገና ልጅ ኮ ናቸው🤔✍️30 ሞልቶኝ ኳ ትዳርን እደ ጦር ነው የምፈራው😃😃
አትፍሪው
እረወይኔ በሳቅ ምነው ሸዋ ሀሀሀሀ አላህ መልካሙን ይወፍቅሽ አያስፈራም ተዘወጅ ያኡክቲ
ፍቅር የሆነ ሀገር ወሎ❤❤
ክክክክክ እኔን አያርገኝ ገጠር ገብቸ በፈረሴ ማለቴ እዴዚህ ነዉ የማገባዉ የምን ቬሎ የምን መኪና በበቅሎየነዉ😜🥰😂 የወዴፊቴ አብሽር የመኪና የሜካብ የሚዜ ምናምን ጣጣ የለዉም ሀቢቢ አድርቅ😜😂😂😂😂 እፍፍፍ ገጠርኮ ንፁህ ናቸዉ የምር የገጠርልጅ በመሆኔ ታድያለሁ
Ewnetnew
ሀሀሀሀ ለዳቦ መብላት ግዜ እጅ መታጠብ ቀረ?😁
ይሄ ቀን ነው የናፈቀኝ የገጠር ልጅመሆን መታደል ነው
ማሻአላሲምሩግንየትአገርነዉ
በእግርዋ ነዉ እንዴ ምቴደዉ😮😮😮😮
እዴ አይዛትም ዴ ኪኪ በሳቅ😂
ታው አትጫጩ ሠርግ መሇኑን እረሣሀው እደ😂😂😂
Happy Ramadan mubarak for Ridwan hayatu you tube family's
አይ የዛሬን አያድርገውና በዚህ ነበር ያገባሁት ደስ ሲል ባህላችን
የት ሀገር ነው 😂😂
ምንድነው ጫጫው መሽ ያሰማል ጥርት አድርገህ አቀርጥምዴ
የሠይድ ኑርየ ሰርግ ነዉዴ ማሻላህ ያገሬልጂ
ወሎ በየ አካባቢው ይለያል ባህሉ ማለት ነው? ሙሺራዋ በእግሯ ነካቺው በኛው አካባቢ መኪና ካልገባ ቦታው በፈረስ ነው የምትሄደው
እፍ እደዝህ ነበር ማግት ወይኔ ደስሲሉ❤❤
የልጆች ጫዎታነው ወይስ ሰርግኖ?
ስደት ያላየው ሴት አለ ማሻአላህ እኔ ደግሞ ባለይቶብውን ወደጀዋለሁ የት ሀገርነው ነገሩኝ ወይስ ከልካይ አለው ዳኛ
ነዶ ጫጫታችነ 😂ሚዜወቹ አናሦሥድም አልንኮ በገዛ ሚሥቱ😮 አይይ ሥደት አሁን ልንበታተን😢
የት ሀገርነው❤❤❤
አይይይይይይይይይይ ትዝታ ብቻ ስደት ይብላኝልህ 😢😢💕
😭😭😭😭
የት አገር ነው
አልሀምዱልላህያሁሉመከራአልፎእደዝስላያኋችሁደሥብሎኛል
ማንነወእኔሥርግየሚወድ