Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እንዴኔ የገጠር ልጅ👍
ፋፋየ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ 😍
እኔ ያውም ወሎ የመርሳ
@@ወሎየዋነኝየገጠርልጅ እኔም የገጠሪልጂነኝ እደውም መከለሠላም
እኔ
ሁላችነም የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነዉ አየ ትዝታ
እግዚአብሔርን እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሙስሊም አባቶቸ ሲጫወቱ ሳይ ደስ አለኝ እፉፉፉፉፉፉ አቦ ክፉ አይካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
አሚን እህት ሁሉም ኢትዮጵያን ክፌ አይንካው
መልካም፡ሠዉ
አሜን
እማ እኔም. በጣም. ነዉ. ደሥ ያለኝ.
እንደኔ ትላልቆቹ ሰወች ያሳዘኗችሁ በላይክ አፅናኑኝ በጣም ነው ያሳዘኑኝ
ምናቸውነው የሚያሳዘነው በጣምነው ደስየሚሉት
ምናቸው ነው የሚያሳዝኑት ባህል ስለሆነ እንጂ
ወአለይኩም ሰላም መሻአላህ አገራችን ደስ ይላል
አሮጌዎቹ አባቶችና እናቶች እንደኔ ያሳዘነው በላይክ ያሳዬኝ😥 እናትና አባቴን እየመሰሉኝ😭አሏህ እናትና አባቴን ጀነትን እንድወፍቃቸው በዱአችሁ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ 💓የህትና የወንድም ዱአ ይደርሳል
አላህ ይረሀማቸው
አላህ ይራሀማቸው ያረቢ
አላህ ይርሀማቸው
አሮጌአይባልም እህቴ እኔም አሳዝነዉኛል
አላህይረህማቸዉየኔእህት በጀነትአላህያገናኛችሁ
😂😂 የገጠር ልጂ መሆኔ ያስደስተኛል እንዲኔ ደስ ያለው ላይክ
የሙሽራው ደስታ እንደኔ ያስደሰተው ላይክ
@@كوبرمحمد-ر6ش ቀሽም
@@كوبرمحمد-ر6ش ክክክክክክክ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@@medinegne8090 እና እሷ እያጫወተችኝ በሰለህ ሞኝ ያለችኝ
👍👍
እስኪ የገጠርልጅ በመሆኑ የሚኮራ
እኔ እኮራለሁ
እኔምየገጠርልጅነኝግንአሁንከተማገብተዋልቤተሰቦቸ ግንእኮራለሁየገጠርልጅበመሆኔ
ሬድዋ ምርጤ ከከከ ያንተስ መቼነው የሰው ሰርግ መብላት ሆነ ስራህ
ሃሃሃሃ ሳዱላ እስኪ ፈልግ
እኮ ጁኔዲ
ክክክክክክ
ክክ
የኔና የሱ 1ቀን ነው😊እና ምን?🤷♀️ አንተ አለህ አይደል አግብተህ ወልደህ እነ ሸቃሊትን ስታሞኛቸው የከረምክ ስጦታ ሁላ እየላኩልህ😂😂😂 anyway ይደርሳል ለማለት ነው አግብቶ መችምሚስቱን እናቴ ብሎ ሬዲ አያቀርብም 😂በቃ በኔ መነከስ መጥፎ ነውሁሌ ነው ጥፋትህን ማስታውስህ🤷♀️
እሲ እደኔ የገጠር ልጂ ላይክ ግጩኝ 😍
ዋው ነው ሲያምሩ
ሙሽርዋ ለም ተቆጥተለች ክክክክክክክ ጎዞው ውዴትነው ልጅቷን እድከሟት ያምትሉ ለይክ ስብስብርይብ አርጉኝ😁😁😁
እንደማመርውዴ
በጣም ነዉ የምታሣዝነዉ ይሄን ጉዞ ነካችዉኮ
ደምርኝ እደምርሻለሁ
ኡሥታዞቻችን እድህ አይነት ገጠር ቦታ ነበር እየገቡ ማሥተማር ያለባቸው አላህ ሂድያ ይሥጣቸው ቤተሠቦቻችንን
ለምኑ ነዉ ሂዳያ የሚሰጣቸዉ ?
ሣህ
@@hayathaik809 ለምሳሌ አብረዉ ለመተሻሸቱ ሌላዉ እረ ስቱ ምኑነዉ ትያለሽ /ትላለህ
የምን አባሽ ማስተማር አች የልብስ ተስተማሪ ውሀብላ
በጣም ወላህ ማሊኩም አላህ ማሊኩም ትርጉሙን ሳያውቁ አይይ ሀገራቺን መች ይሆን የሚስለጥነው
ትልቅ ሰው ያለበት ሁሉ ማእረግ አለው ደስ ሲሉ ትልቁ አባት ።ሙሽሮቹም የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ማሻአላህ ለአባቶች ያላቹ ክብር አላህ ያክብረልኝ ባህላችን ዉበታችን ኢትዮጵያዊ ነታችን💞💞💞🙏🙏🙏
እኔ፣ግን፣ኮማችና፣ተመልካች፣ሁኘ፣ቀረሁኮ😊😊😊😊😢😢😢😢😢
ማነውእደኔ የገጠርልጂ👍አይትዝታ ኮረናየለምደ ደስሲል❤🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏🌷🌷💘💘💘ماشاءالله تبارك الله 😘😘😘😘💪💪💪💪💪🌻🤲🤲🤲🤲آمين يارب العالمين اللهم امين ☑️
የኔ ፍቅሮች ሞስልም ወገኖቼ ስወዳቹ እኔ ክርስትያን ነኝ
የኔ ማር እኛም እኮ እኖዳችሁዋለን
👎
ማማየ እኛም እኮ እንወዳችኋለን
እንደማመር
እኛም እንወድሻል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ እናቴ ድባብሽ እኮ ስት አይነት ቅርስ ያለብሽ ነሽ በሀይማኖታችን በበሀላችን በብሔራችን አድ ሆነን እኮ እድ ሰማይ ከዋከብት ነው እምናበራው እኔም የገጠርልጅ ነኝ በሀሉ ሠርጉ የተመቻችሁ ላይክ ግጩኝ
አቤት ገጠረ ሥወዲ አየሩ ዉሥጤ ነዉ የገጠረ ልጆች ታዲላችሁ 🌺🌺🌺
አዎ ዎለሂ ተዲለን
ከቲ ነኝ ለማለት ነው
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት
@@emuyasmin1175 ክክክክ ማለት ነው
@@emuyasmin1175 Kkkkkkkkkkk በሳቅ ገደልሽኝ
ምን የተቀደሰ የተባረከ አገር ነው ሽማግሌዎች አሉበት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእናንተ ድዕዋ ና ጸሎት ነው ያለነው እንግዳ እኛስ ልክ እንደ እህል ዘር ቆጣሪዎች ሁነናል ለሁላችንም ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን ሙሽሮች ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ ውዴታ እስከጀነት ተመኘውላችሁ
ማሻላህ
ማር❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@@የትምልኑርስደተኛነኝ አመሰግናለው ውድ
ትክክል ገጠር መወለደን ወደድኩት ስደት ስት አሰማን
ሙሽራዉ የደስ ደስ አለዉ ማሻ አላህ
የአብረሃምን እና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ እውይ አባቶቻችን ደስ ሲሉ የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናውን ይስጥልን
ዋው በጣም ያምራል
እናመሰግናል ሹክረን ♥
@@RedwanHayatu ቴሌግራም ቻናል አላችሁ ካላችሁ ሊንኩን አስቀምጥልኝ ወይንም ያንተን መገኛ ፕሊስ አንድ የምትተባበረኝ ነገር አለ
@@nesritube6099 t.me/ReduHayat
እ ምንድነው ሽማግሎች እሚያረጉት
Wwwwwww
እንደኔ የየተመቸው እና ገጠርን አዲናቂ እሥኪ ላይክ እኔ መቸም ውሥጤ ነው
sayastele serg borena newu😍
kelela newu betu yaberal tytu
be 100 brr kkkkkkkkkķ agabahuh
yemiteta yemikemes negr yelschewum kkkkkk
በጣም ውዲ ነው ኦሯ በ50 ባውንዲ አይበቃም እንደ
ማሻአ አላህ በጣም ደስ ይላል አይ የገጠር ሰው ፍገግታው ብቻ ያጠግባል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ያረብ።ይህንን የመሰለ ንፁህና የዋህነት የሞላበት ማህበረሰብ አሁንም ወደፊትም ያኑርልን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን አገራችንንም ወደነበረችበት አላህ ይመልስልን ።
ያላገቡትም ሽርጥ እየለበሡ ነውደ
ልጁ ደስ አለኝ ማለቴ ትንሹ ቁረአን 5ጁዝ አድርጌ አለሁ ያለው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
ጥፍር ቆራጭቱ እጇ የናቴን ይመስላል የኔ ናፍቆት እናት
ክክክ
የኔእህት ፋጡማ እድሪስ
ወይ እንኮንም የገጠር ልጅ ሆንኩ እኔ እማገባዉ እንድህ ነዉ ለሀገሬ ያብቃኝ
ደስ ሲሉ ንፁህ ማህበረተሰብ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችኩ
ወላሂ በጣም ነው ደሥ የሚሉት በተለይ ሺማግሌው ሠውየ እረጅም አድሜ አላህ ይሥጠወት ከምር ደሥሥሥ ሢሉ ማሻአላህ ያመረ የሠመረ ትዳር አላህ ያድርግላቸው
እንድህ ያበደ ነገር ውስጤ ነው ባይሆን የገጠር👍👍👍አባቶቹ እራሱ ደስ ሲሉ
ማሻአላህ አሪፊ ነው
ከማዳም ስራ አውጥቶ ለዚህ ያብቃን ❤❤❤❤
ዋውውው መሸአላህ በጣምደስ የሚል ሰርግነው ሰርገኞቹ ሢያምሩ መለሎመለሎ ናቸው። አቤት ወሎየነት እዴት ያምራልደስ ይላል ልዩ ናችሁ💚💛❤💚💛❤💚💛❤✅✅✅✅✅✅✅
እና አገኝህ ሳዱላ😄😃 እስኪ የገርጠር ልጆች ኑ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
ደመርኩሽ በታማኝነት መልሽ
@@sofilejewatube ደመርኩሽ በታማኝነት መልሽ
ሳዱላ እኔም እፈልጋለሁ😂
ማሻ አላህ ❤️❤️ አረ ጌታየ የሸቃላ ቀን አውጣ 😢😘የኛስ መቸ ነው
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት አዲስ ነኝ
አብሽሪ ሀያቲ
@@rabiyarabiya1805 እሺ ወድየ
አብሺሪ አዲቀን የኔዉዲ
አሚን
አገሬ ባህሌ ውስጤ ነው በተለይ የገጠሩን ባህል አቤት ውበት
ማነዉ እንደኔ ስረግ የናፎቆዉ❤️
እንሸአላሕ ለኛም ቀን አለ
ሳገባ እጠራሻለሁ ክክክክ
ዴስ እሚለው ሁሉም ሙስሊም ናቸው. ባርከላሁ ፊኩም
ትዝታ ሊገለኝ ነው መገን ገጠር ውስጤ ኮቦልቻ አንቻሮ በጥቅሉ ወሎ ፍቅር ባህላችን እኮ ደስ ይላል ማሻ አላህ መብሩክ ያማረ ያድርግላቸው 🌷🌷🌷🌷🌷
በአላህ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ 😍😍😍😍😍አላህ ትዳራቸውን ያሳምርላቸው ሰርግ ሳይ የኔስ መቼ ነው እላለሁ😪😪😪
ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዱስ ነኝ እህት
እኔሥ አልሀምዱሊላህ እዲህ ነው ያገባሁት የዛሬ 3 አመት 😥
@@ዙዙቲዬብ ማሻ አላህ ትዳርሽ ይስመርልሽ ማማዬ ለኛም ዱአ አድርጊልን
@@sofilejewatube እሽ እማ ሰብ አድርጌሻለሁ
ሪድዋን ሀቢቢ ሰፈሬ ውላውላ ዳሪሞ ንፍፍፍቅ አለችኝ ደግሞ አምሮባታል። ማሻአላህ ወንድማችን እንኳን ደስስስ አለው መብሩክ ። ሁሉንም ሰላም ሰላም በልልኝ !
የት ቦታ ነው
አብድየ ባለህበት ሀገር ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድምህ አህመድ ሰኢድ ነኝ ከውላውላ ዳሪሞ አሁን ላይ ሳውድ😘
ያሰላም ደስ ሲል አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው ላላገባችሁም ጥሩውን ይረዝቃቸሁ
Thank you brother for showing our country life and society
ዋው ገጠርኮ ውብናው ማነው እንደኔ የገጠር ልጂ
እረ ጉድ ነው አሁንም መህሩ መቶ ብር ነው ግን ፈትዋ እንዳትሰጡኝ ሰው ካጣ በሲዋክም ይታሰራል ካለው ግን መህሩን ቢጨምሩ ጥሩ ነው
ኒካህ ሲታሰር እደዚ ነው እሚባለው እንጂ መጣያ ከአስርሺ በላይ ነው በአሁን ሰአት የሚጣለው
እህቶች በሸሪአችን የኒካህ ብሎ ነገር የለም ጥሎሽ ያው መህር ብቻ ነው
መጣያ አይደለም
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
ዱሩ እኔሳገባ የዛሬ 11በፉት30 ነበረች
ሚሥኪኑና የዋሁ የኢትዮ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ
❤❤❤❤👍👍👍
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እይን የሰርግ ፕሮግራም በጣም ነው የተመቸኝ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት በተለይ ሁለቱ አባቶች ሱያስጨፍሩ ዋው።እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።
ውይ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ፍቅራቸው እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል
በጣም ደሰሰሰሰ የሚል ነው የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ናት👍👍👍
ደስ ሲሉ በአላህ 😍 ረቢ የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው የስርግ ጣዕም ያለው የነርሱ ነው ወላህ
ማሻአላህ የሽርጥ ማአት ማሻአላህ አይይይ የገጠር ሰርግ በዛላይ ሰለዋት ያደርጋሉ እውይ ሲቀጥል ስጋው አቤት አሳቀኝ ሲቀጥል በድናን በመቶብር ነው ያሉት ማሻአላህ እኔ ደግም በ50 ብር እታሰራለሁ ኢንሸአላህ
አዉ ወላሂ ገጠር እኮ ሲሞቱም ሲያገቡም ከሸሪያ ነፃ ናቸዉ
👍
ማሻአላህ አልፍ መብሩክ በጣም ደስትላላችሁ
እሬደዋን እዳትጠለፍ ግንሹርጥነዉደ እሚለበሠዉ የትአገረ ነዉ ማሻላህ ትዳራቸዉን ያማረ ያድርግላቸዉ ያረብ
አይ ትዝታ የሁሉም አገር ባህል ቢለያይም ዴስ ይላሉ
ውይ 😭 ኢትዮጵያየ ሀገሬ ሠላምሺይመለሥ አባባ አሥጨፈሯችሁ ደሥ ሢሉ እርጂም እድሜና ጤና ለሙሺሮች መልካም ጋብቻ አንተም ወንድማችን ባህላችንን ሥላሣየከን እናመሰግናለን💕💕💗💗💗💗
ውይ እኔ በጣም ያማሩኝ አባቶች ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
መገን የገጠር ሰርግመታደልነው
አንተም አንዱዋ ሳዱላዋ ጥለፍ 😂 አልፍ መብሩክ ትዳራቸው ይባርክላቸው ይውልዱ ይከብዱ የመዳም ቅመም አሚንንንን በሉሉሉሉሉ
አሚን ያድርግላቸው
አሚንንንንንንን
ደስ ሲል ወይኔ እደዚህ ብየ ባለማግባቴ ቆጨኝ ምናለ ድጋሜ መሞሸር ቢኖር
እህህህህ
ሱብሀነሏሂ ብዙን ኮሜት ሳየው ወደ ጀሀነም እሚመራ ነው ግን ወሏሂ ባህል ሳይሆን እሚመራን ፣ኪታቡ ተውሂዲ الذي هو حق الله على العبيد በዚህ ካልሆ የቀረው ስርግ ይቅር አሏሂ ይህን ባህል አጥፍቶ ሸሪአው በሚፈቅደው መልኩ ያዲርግልን
ዋው ማሻአሏህ ረዱ በጣም ያምራል አንተንም ሷሊህ የሆነችውን ይጥህ
አካባቢው ደስ ይለላል ማሻ አላህ //በል ፈትዋውን ቻለው //🏃♀️🏃♀️🏃♀️😂😍
ክክክክክ
ክክክክክክክክክክ
አባቶቻችን ያየሁ ግዜ ደስ አለኝ
ደስ ትላላችሁ
መሻሏ። ልጁ። 5። ጁዙ። አሏህ። ይገዘው። አቢየ።
ሰብክራይብ አድርጊኝ እህት
@@sofilejewatube አርጌሻለሑ። እኔንም አድርጊኝ
የድን ሀገር ነው
As we wb masha allah ❤melkamserigyihunlachewu❤❤❤❤❤
ወይኔ የኛ ሀገረ ልጂ ነህ እደ ማሻ አላህ እማቅህ ይመሠለኝ ነበረ ብዙ ጌዜ ሳይህ
ኢተቂላህ ምድነው ኢሄ የካፍሮች የገና ባአል ይመስል አኡዙቢላ አላህ የኸዲኩም ይሄ ባህል ሚባልነርና ሽርክ ሀራምን. አላህ ያጥፋልን ያረብ. ሀገሬን በኢማን የዲን ሀገር. አርጋት ያአላህ አሁን ያለንበት ጊዜ ያስፈራል ያአላህ. ለማንኛውም. መብሩክ ለሙሽራው
አባቶች ወተቱን ለምድነው እንዲህ የሚያደርጉ መልሥ ያለ ሥድብ እፈልጋለሁ *የአደምና የሃዋ/የአሊና የፋጢማ ሠርግ ይሁን አይባልም አይፈቀድም ንግግሩን መጤ ነው ተብለዋል❌❌❌*
የኔም ጥያቄ ነው🤔🤔
የኔምነዉ
የት ሀገር ነው ባአላህ ውይ ደስሲል ማነው እደኔ የገጠር ልጅ ኡፍፍፍፍፍፍ አሁን ናፈቀኝ
ወሎ መረሳ
ውላውላ ዳሪሞ ከመርሳ ወጣ ያለች ገጠር
@@መሁባቡሽራ ውላውላዳሪሞነኝየማንሰርግነው
@@ycrkwt9051 ሙሀመድ አወል
የት ነው ይፋት ወስጥ ነው?
የሙሽራው አባት ነዎት እዴ እሰይ ደስ ይላሉ አደመቃችሁላቸውእረጅም እድሜ ለውላጆቻችንለሞቱትም ጀነትን አሏህ ይስጣቸው ስትሮጦ እኛን መሰላችሁኚ ሾርጣ የገባባቸው ከሆነ አይቀር. ባገር ላይ
ሴትም ሽርጥ ወንዱም ሽርጥ ሀገራችን ስንት አይነት ባህል ይዛለች
ገርሞ ይገርማል ክክ
ገርሞኛል እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ
መሻአላህ ተባረክ አላህ ማነው እንደኔ ገጠር የናፈቀው
መገን እኔና አንች አሉ!!! ለጭፈራ ይሄን ያክል ሠው የፈተዋና የዳዕዋ የቁርአን ቻናሎች ግን የዚህ ግማሽ የለም!!!የሚገርመው ሁሉም ክማች በይብለኝ ሙስሊም ነን!!!
ትክክል
ሳህ
ደመርኩሽ በታማኝነት መልሸ
ማሻአላህ መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Masha Allah💕
ኧር ጫጫታ አልወድም አሳልፌ ልየውደ የኛ ወሎ ውስጥ ነው ግን እሌላው አግር ጋር ልዩነት አለው ከኔ አገር ህደህ እድታሳየኝ. ሰምተሀል. ፓናዶል ነይ ስርግ እንሂድ💊💊💊 መያዝሺን እዳትርሺ ገፍትርው የጣሉንደህ ሳዱላው ሁላ. የመዳን ስራ ያገረረው ወግብ አይችልም
ዬሓጥቱናጋራ።አሢቆኛል፡ልጁሀጥቱ፡ልጁሣያማር።ጫፋዬኔአባቲ።ሣያማርባችው።ጃጥለቻዉንይዝዉ👍👍👍👍👍🤚🤚🤚🤚🤚
ወላሂ እደዚህ ነበር ምኞቴ ግን ስደት ሳኡድ አግብቸ አረፍኩ አይይይ አልሀምዱሊላህ ያው የልጂ እናት ልሆን ነው
በሠልምተማሪ
ሳዱሊት እንዳትደፋህ😂😂 የኔ ወንድም ወደት ነው አላለም😂
እናመግናለን ሪዱትዝታ ቅስቀስክን አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከ አፍያ ይስጣቸው ያ ረብየኔኳን አላህ ይርሀመው🥺ብቻ ድስስስ ብሎኛል ሳያቸው😘😘😘ربنا يخليهم
yaselam maschealahe tebarekelahe betam new Des ymelew wlahe. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እኔ በስደትነኝ እህቴ የዛሬ ሣምንት ታገባለቺ የኔም ኒካህ ይደረጋል አብሮ እኔግን አፅናኑኝ ቅመሞቺየ
መልካም ጋብቻ ይሁንላቺሁ
Absherimarr
አብሽሪ ለበጎነው
ማሻ አላህ አንድ ላይ ደሥ ሲል አላህ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ
ረ። ዴሞ። የሠርጉን። ትርራፋ። ቀርጥና። ላክልን። የምትሉ። ላይክ። ሀጃጉላው ሢጫወቱ። የምትሉ። ለይክ።
ክክክክክክ እኔ
ሁሉም የሚያምረዉ በገጠር እኮ ነዉ😍
ገጠርመወላድ መታደልነው ወንድሜ እልፍ መብሩቅ ያማር የሠመርትዳርያርግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እርሚና ጤና ይስጥልን ለቤተስቧቻችን ሽማግሊ እየጠፋነው አገር የጠፋው ትልቅ ሰው ጥሩነው እረሚ ይሰጥልን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላ ማሻላ ያማረ የሠመረ ያርግላቸዉ ደስይላል የገጠር ሠርግ እኔም በደዚህነዉ የማገባዉ ክክክክክ በሞቴ ላይክ አርጉ
አባቶቻችን አላህእድሜና ጤናይስጣችሁ
ማነውእደኔ ማግባት ያማረው
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
ማሻ አላህ እንዴት ደስ እንደሚሉ ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ዘላቂ ትዳር ያርግላቸዉ ወንድማችን ጀዛክላ ኸይር በጣም ፈታ በለናል
ማሻአላህ ቢላሂ ወተቱን ካፍ ወደመሬት ያደረጉት የነበረው ለምድነው የዋህ እኮነው የገጠር ሰው
ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ነኝ
@@sofilejewatube አድርጌሻለሁ እህቴ
@@لاالهالاالله-ب2ق አመሰግናለሁ ውዴ
@@sofilejewatube ያምራል ያገሬ ሠው የዋሁ መብሩክ
ይገርማል ባህላቸው ሴቶቹም ሽርጥ ነው የለበሱት ጉድ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
ኧረ እኔ በሳቅ ነፈርኩ የየት ሀገር ባህል ነው ለዛውም መኸር 100 ብር ሀሀሀሀሀ
@@tubeethopia9997 ይገርማል መህሩ
@@tubeethopia9997 መህር ሌላነዉ ማለቴ 5000ነወመቶዉየኒካህማሳሰሪያነዉሀሀሀሀ
አታካብዱ. ባሕል. አትቀባረሩ. 100 ነው. መጣያው
ወይ ኢትዬጵይ መቼ ይሆን ተውሂዱውን የምንማርው ተምርን የምንተገብርው የአላህ አንተ ከሽርክ ከቢዳአ ነገሮች ጠብቀን
Amiin
አምንንንን
Ahon kezi west mn ayesh enan new bida metyie
አላህ ማሊኩም እያሉ እሚጨፍሩትን ምን አረግሽዉ ቆንጅት
ማሻአላህ😂😂😂😂😂😂😂😂ግን መቶብር እኛሀገር አስር አምስት ሺብርነው😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ላይክሸር መድረሳዬ
እኔም ገርሞኛል ይሄ በናቶቻችን ግዜጀ ባሁንሳአ እድህ የለም 8000የታሰርኩት
kkkklሙቀቴ እኔ እራሡ ሣገባ የዛራ14አመት 1ሽነበር ቶሢል ደነገጥኩ
ወይኔ አስናፈቃችሁኝ የደሮ ባሌን 😅😅😅😅👌👌👌 አቮ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ቆይ ሽርጥ ነው እንደ ማግቢያቺሁ በነገራቺላይ ደስ ይላል አላህያሳምርላቺሁ
አወ
እኔግንትልቅአባቶችሳይይከፋኛል በጣም አባቴበስደትነዉያጣሁት አላህበጀነትያገናኝሽበሉኝ
የኔ ውድ እኔም እንደንቺ
ግን ሹረጥ ለምን ለበሰች የባህል ቀሚስ አሪፍ ነበር ከሹሩጡ
እና ያለባህላችን የገጠር በሀል እድህነው
ቆለኛ ላቸው እኮ ደስ ይላል
@@sofilejewatube አብሽሪ አደርግሻለሁ
ዋዋ በጣም ደስ የሚል ሰርግ የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው ከሁከታ ነፃ ንስህ አየር ንፁህ ፍቅር ሰዎቹ የዋህ
Wowww masha Allah betma desi yilali malikam gabichaa
ምን ሳዱላ ብቻ ጎረምሳም ሞልቶል እንጂ😂
😁😁😁😁😁😁😁
ዋሊኩም ሠላም ወረህመቱ ወበርካቱ
የተመቸኝኮሜት😂😂
በስመአብ አለንጋው ሲያስፈራ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
ቀምሠሺዉ ታዉቄለሺደ
ትገረፊያለሽ ብታስወስጅ ምኑን እንዳትይ
ማሻአላ ወይኔ የገጠርልጅ በመሆኔ ኮራሁ ክክክየውነት ግን የለለነው ደስ የምትሉትሲቀጥል ሙሽራው መፍራት ምናምን የለም ስሬስነው
ማሻአላ በጣም ያምራል ትዝታ ይቀሰቅሳል
በጣም እናመሰናል ወድም በጣም ደስ የሚል ያገራችን ባህልን ነው ያሳየህን
ማነው እንዴኔ የገጠር ልጅ👍
ፋፋየ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ 😍
እኔ ያውም ወሎ የመርሳ
@@ወሎየዋነኝየገጠርልጅ እኔም የገጠሪልጂነኝ እደውም መከለሠላም
እኔ
ሁላችነም የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነዉ አየ ትዝታ
እግዚአብሔርን እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሙስሊም አባቶቸ ሲጫወቱ ሳይ ደስ አለኝ እፉፉፉፉፉፉ አቦ ክፉ አይካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
አሚን እህት ሁሉም ኢትዮጵያን ክፌ አይንካው
መልካም፡ሠዉ
አሜን
እማ እኔም. በጣም. ነዉ. ደሥ ያለኝ.
እንደኔ ትላልቆቹ ሰወች ያሳዘኗችሁ በላይክ አፅናኑኝ በጣም ነው ያሳዘኑኝ
ምናቸውነው የሚያሳዘነው በጣምነው ደስየሚሉት
ምናቸው ነው የሚያሳዝኑት ባህል ስለሆነ እንጂ
ወአለይኩም ሰላም መሻአላህ አገራችን ደስ ይላል
አሮጌዎቹ አባቶችና እናቶች እንደኔ ያሳዘነው በላይክ ያሳዬኝ😥 እናትና አባቴን እየመሰሉኝ😭
አሏህ እናትና አባቴን ጀነትን እንድወፍቃቸው በዱአችሁ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ 💓የህትና የወንድም ዱአ ይደርሳል
አላህ ይረሀማቸው
አላህ ይራሀማቸው ያረቢ
አላህ ይርሀማቸው
አሮጌአይባልም እህቴ እኔም አሳዝነዉኛል
አላህይረህማቸዉየኔእህት በጀነትአላህያገናኛችሁ
😂😂 የገጠር ልጂ መሆኔ ያስደስተኛል እንዲኔ ደስ ያለው ላይክ
የሙሽራው ደስታ እንደኔ ያስደሰተው ላይክ
@@كوبرمحمد-ر6ش ቀሽም
@@كوبرمحمد-ر6ش ክክክክክክክ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@@medinegne8090 እና እሷ እያጫወተችኝ በሰለህ ሞኝ ያለችኝ
👍👍
እስኪ የገጠርልጅ በመሆኑ የሚኮራ
እኔ
እኔ እኮራለሁ
እኔምየገጠርልጅነኝግንአሁንከተማገብተዋልቤተሰቦቸ ግንእኮራለሁየገጠርልጅበመሆኔ
እኔ
እኔ
ሬድዋ ምርጤ ከከከ ያንተስ መቼነው የሰው ሰርግ መብላት ሆነ ስራህ
ሃሃሃሃ ሳዱላ እስኪ ፈልግ
እኮ ጁኔዲ
ክክክክክክ
ክክ
የኔና የሱ 1ቀን ነው😊እና ምን?🤷♀️ አንተ አለህ አይደል አግብተህ ወልደህ እነ ሸቃሊትን ስታሞኛቸው የከረምክ ስጦታ ሁላ እየላኩልህ😂😂😂 anyway ይደርሳል ለማለት ነው አግብቶ መችምሚስቱን እናቴ ብሎ ሬዲ አያቀርብም 😂በቃ በኔ መነከስ መጥፎ ነውሁሌ ነው ጥፋትህን ማስታውስህ🤷♀️
እሲ እደኔ የገጠር ልጂ ላይክ ግጩኝ 😍
ዋው ነው ሲያምሩ
ሙሽርዋ ለም ተቆጥተለች ክክክክክክክ ጎዞው ውዴትነው ልጅቷን እድከሟት ያምትሉ ለይክ ስብስብርይብ አርጉኝ😁😁😁
እንደማመርውዴ
በጣም ነዉ የምታሣዝነዉ ይሄን ጉዞ ነካችዉኮ
ደምርኝ እደምርሻለሁ
ኡሥታዞቻችን እድህ አይነት ገጠር ቦታ ነበር እየገቡ ማሥተማር ያለባቸው አላህ ሂድያ ይሥጣቸው ቤተሠቦቻችንን
ለምኑ ነዉ ሂዳያ የሚሰጣቸዉ ?
ሣህ
@@hayathaik809 ለምሳሌ አብረዉ ለመተሻሸቱ ሌላዉ እረ ስቱ ምኑነዉ ትያለሽ /ትላለህ
የምን አባሽ ማስተማር አች የልብስ ተስተማሪ ውሀብላ
በጣም ወላህ ማሊኩም አላህ ማሊኩም ትርጉሙን ሳያውቁ አይይ ሀገራቺን መች ይሆን የሚስለጥነው
ትልቅ ሰው ያለበት ሁሉ ማእረግ አለው ደስ ሲሉ ትልቁ አባት ።ሙሽሮቹም የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ማሻአላህ ለአባቶች ያላቹ ክብር አላህ ያክብረልኝ ባህላችን ዉበታችን ኢትዮጵያዊ ነታችን💞💞💞🙏🙏🙏
እኔ፣ግን፣ኮማችና፣ተመልካች፣ሁኘ፣ቀረሁኮ😊😊😊😊😢😢😢😢😢
ማነውእደኔ የገጠርልጂ👍አይትዝታ ኮረናየለምደ ደስሲል❤🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏🌷🌷💘💘💘ماشاءالله تبارك الله 😘😘😘😘💪💪💪💪💪🌻🤲🤲🤲🤲آمين يارب العالمين اللهم امين ☑️
የኔ ፍቅሮች ሞስልም ወገኖቼ ስወዳቹ እኔ ክርስትያን ነኝ
የኔ ማር እኛም እኮ እኖዳችሁዋለን
👎
ማማየ እኛም እኮ እንወዳችኋለን
እንደማመር
እኛም እንወድሻል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ እናቴ ድባብሽ እኮ ስት አይነት ቅርስ ያለብሽ ነሽ በሀይማኖታችን በበሀላችን በብሔራችን አድ ሆነን እኮ እድ ሰማይ ከዋከብት ነው እምናበራው እኔም የገጠርልጅ ነኝ በሀሉ ሠርጉ የተመቻችሁ ላይክ ግጩኝ
አቤት ገጠረ ሥወዲ አየሩ ዉሥጤ ነዉ የገጠረ ልጆች ታዲላችሁ 🌺🌺🌺
አዎ ዎለሂ ተዲለን
ከቲ ነኝ ለማለት ነው
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት
@@emuyasmin1175 ክክክክ ማለት ነው
@@emuyasmin1175 Kkkkkkkkkkk በሳቅ ገደልሽኝ
ምን የተቀደሰ የተባረከ አገር ነው ሽማግሌዎች አሉበት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእናንተ ድዕዋ ና ጸሎት ነው ያለነው እንግዳ እኛስ ልክ እንደ እህል ዘር ቆጣሪዎች ሁነናል ለሁላችንም ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን
ሙሽሮች ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ
ውዴታ እስከጀነት ተመኘውላችሁ
ማሻላህ
ማር❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@@የትምልኑርስደተኛነኝ አመሰግናለው ውድ
ትክክል ገጠር መወለደን ወደድኩት ስደት ስት አሰማን
ሙሽራዉ የደስ ደስ አለዉ ማሻ አላህ
የአብረሃምን እና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ እውይ አባቶቻችን ደስ ሲሉ የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናውን ይስጥልን
ዋው በጣም ያምራል
እናመሰግናል ሹክረን ♥
@@RedwanHayatu ቴሌግራም ቻናል አላችሁ ካላችሁ ሊንኩን አስቀምጥልኝ ወይንም ያንተን መገኛ ፕሊስ አንድ የምትተባበረኝ ነገር አለ
@@nesritube6099 t.me/ReduHayat
እ ምንድነው ሽማግሎች እሚያረጉት
Wwwwwww
እንደኔ የየተመቸው እና ገጠርን አዲናቂ እሥኪ ላይክ እኔ መቸም ውሥጤ ነው
sayastele serg borena newu😍
kelela newu betu yaberal tytu
be 100 brr kkkkkkkkkķ agabahuh
yemiteta yemikemes negr yelschewum kkkkkk
በጣም ውዲ ነው ኦሯ በ50 ባውንዲ አይበቃም እንደ
ማሻአ አላህ በጣም ደስ ይላል አይ የገጠር ሰው ፍገግታው ብቻ ያጠግባል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ያረብ።ይህንን የመሰለ ንፁህና የዋህነት የሞላበት ማህበረሰብ አሁንም ወደፊትም ያኑርልን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን አገራችንንም ወደነበረችበት አላህ ይመልስልን ።
ያላገቡትም ሽርጥ እየለበሡ ነውደ
ልጁ ደስ አለኝ ማለቴ ትንሹ ቁረአን 5ጁዝ አድርጌ አለሁ ያለው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
ጥፍር ቆራጭቱ እጇ የናቴን ይመስላል የኔ ናፍቆት እናት
ክክክ
የኔእህት ፋጡማ እድሪስ
ወይ እንኮንም የገጠር ልጅ ሆንኩ እኔ እማገባዉ እንድህ ነዉ ለሀገሬ ያብቃኝ
ደስ ሲሉ ንፁህ ማህበረተሰብ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችኩ
ወላሂ በጣም ነው ደሥ የሚሉት በተለይ ሺማግሌው ሠውየ እረጅም አድሜ አላህ ይሥጠወት ከምር ደሥሥሥ ሢሉ ማሻአላህ ያመረ የሠመረ ትዳር አላህ ያድርግላቸው
እንድህ ያበደ ነገር ውስጤ ነው ባይሆን የገጠር👍👍👍አባቶቹ እራሱ ደስ ሲሉ
ማሻአላህ አሪፊ ነው
ከማዳም ስራ አውጥቶ ለዚህ ያብቃን
❤❤❤❤
ዋውውው መሸአላህ በጣምደስ የሚል ሰርግነው ሰርገኞቹ ሢያምሩ መለሎመለሎ ናቸው። አቤት ወሎየነት እዴት ያምራልደስ ይላል ልዩ ናችሁ💚💛❤💚💛❤💚💛❤✅✅✅✅✅✅✅
እና አገኝህ ሳዱላ😄😃 እስኪ የገርጠር ልጆች ኑ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
ደመርኩሽ በታማኝነት መልሽ
@@sofilejewatube ደመርኩሽ በታማኝነት መልሽ
ሳዱላ እኔም እፈልጋለሁ😂
ማሻ አላህ ❤️❤️ አረ ጌታየ የሸቃላ ቀን አውጣ 😢😘የኛስ መቸ ነው
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት አዲስ ነኝ
አብሽሪ ሀያቲ
@@rabiyarabiya1805 እሺ ወድየ
አብሺሪ አዲቀን የኔዉዲ
አሚን
አገሬ ባህሌ ውስጤ ነው በተለይ የገጠሩን ባህል አቤት ውበት
ማነዉ እንደኔ ስረግ የናፎቆዉ❤️
እንሸአላሕ ለኛም ቀን አለ
ሳገባ እጠራሻለሁ ክክክክ
ዴስ እሚለው ሁሉም ሙስሊም ናቸው. ባርከላሁ ፊኩም
ትዝታ ሊገለኝ ነው መገን ገጠር ውስጤ
ኮቦልቻ አንቻሮ በጥቅሉ ወሎ ፍቅር ባህላችን እኮ ደስ ይላል ማሻ አላህ መብሩክ ያማረ ያድርግላቸው 🌷🌷🌷🌷🌷
በአላህ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ 😍😍😍😍😍አላህ ትዳራቸውን ያሳምርላቸው ሰርግ ሳይ የኔስ መቼ ነው እላለሁ😪😪😪
ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዱስ ነኝ እህት
እኔሥ አልሀምዱሊላህ እዲህ ነው ያገባሁት የዛሬ 3 አመት 😥
@@ዙዙቲዬብ ማሻ አላህ ትዳርሽ ይስመርልሽ ማማዬ ለኛም ዱአ አድርጊልን
@@sofilejewatube እሽ እማ ሰብ አድርጌሻለሁ
ሪድዋን ሀቢቢ ሰፈሬ ውላውላ ዳሪሞ ንፍፍፍቅ አለችኝ ደግሞ አምሮባታል። ማሻአላህ ወንድማችን እንኳን ደስስስ አለው መብሩክ ። ሁሉንም ሰላም ሰላም በልልኝ !
የት ቦታ ነው
አብድየ ባለህበት ሀገር ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድምህ አህመድ ሰኢድ ነኝ ከውላውላ ዳሪሞ አሁን ላይ ሳውድ😘
ያሰላም ደስ ሲል አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው
ላላገባችሁም ጥሩውን ይረዝቃቸሁ
Thank you brother for showing our country life and society
ዋው ገጠርኮ ውብናው ማነው እንደኔ የገጠር ልጂ
እረ ጉድ ነው አሁንም መህሩ መቶ ብር ነው ግን ፈትዋ እንዳትሰጡኝ ሰው ካጣ በሲዋክም ይታሰራል ካለው ግን መህሩን ቢጨምሩ ጥሩ ነው
ኒካህ ሲታሰር እደዚ ነው እሚባለው እንጂ መጣያ ከአስርሺ በላይ ነው በአሁን ሰአት የሚጣለው
እህቶች በሸሪአችን የኒካህ ብሎ ነገር የለም ጥሎሽ ያው መህር ብቻ ነው
መጣያ አይደለም
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
ዱሩ እኔሳገባ የዛሬ 11በፉት30 ነበረች
ሚሥኪኑና የዋሁ የኢትዮ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ
❤❤❤❤👍👍👍
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እይን የሰርግ ፕሮግራም በጣም ነው የተመቸኝ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት በተለይ ሁለቱ አባቶች ሱያስጨፍሩ ዋው።እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።
ውይ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ፍቅራቸው እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል
በጣም ደሰሰሰሰ የሚል ነው የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ናት👍👍👍
ደስ ሲሉ በአላህ 😍 ረቢ የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው የስርግ ጣዕም ያለው የነርሱ ነው ወላህ
ማሻአላህ የሽርጥ ማአት ማሻአላህ
አይይይ የገጠር ሰርግ
በዛላይ ሰለዋት ያደርጋሉ እውይ
ሲቀጥል ስጋው አቤት አሳቀኝ
ሲቀጥል በድናን በመቶብር ነው ያሉት ማሻአላህ እኔ ደግም በ50 ብር እታሰራለሁ ኢንሸአላህ
አዉ ወላሂ ገጠር እኮ ሲሞቱም ሲያገቡም ከሸሪያ ነፃ ናቸዉ
👍
ማሻአላህ አልፍ መብሩክ በጣም ደስትላላችሁ
እሬደዋን እዳትጠለፍ ግንሹርጥነዉደ እሚለበሠዉ የትአገረ ነዉ ማሻላህ ትዳራቸዉን ያማረ ያድርግላቸዉ ያረብ
አይ ትዝታ የሁሉም አገር ባህል ቢለያይም ዴስ ይላሉ
ውይ 😭 ኢትዮጵያየ ሀገሬ ሠላምሺይመለሥ አባባ አሥጨፈሯችሁ ደሥ ሢሉ እርጂም እድሜና ጤና ለሙሺሮች መልካም ጋብቻ አንተም ወንድማችን ባህላችንን ሥላሣየከን እናመሰግናለን💕💕💗💗💗💗
ውይ እኔ በጣም ያማሩኝ አባቶች ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
መገን የገጠር ሰርግመታደልነው
አንተም አንዱዋ ሳዱላዋ ጥለፍ 😂 አልፍ መብሩክ ትዳራቸው ይባርክላቸው ይውልዱ ይከብዱ የመዳም ቅመም አሚንንንን በሉሉሉሉሉ
አሚን ያድርግላቸው
አሚን
አሚንንንንንንን
ደስ ሲል ወይኔ እደዚህ ብየ ባለማግባቴ ቆጨኝ ምናለ ድጋሜ መሞሸር ቢኖር
እህህህህ
ሱብሀነሏሂ ብዙን ኮሜት ሳየው ወደ ጀሀነም እሚመራ ነው ግን ወሏሂ ባህል ሳይሆን እሚመራን ፣ኪታቡ ተውሂዲ الذي هو حق الله على العبيد በዚህ ካልሆ የቀረው ስርግ ይቅር አሏሂ ይህን ባህል አጥፍቶ ሸሪአው በሚፈቅደው መልኩ ያዲርግልን
ዋው ማሻአሏህ ረዱ በጣም ያምራል አንተንም ሷሊህ የሆነችውን ይጥህ
አካባቢው ደስ ይለላል ማሻ አላህ //በል ፈትዋውን ቻለው //🏃♀️🏃♀️🏃♀️😂😍
ክክክክክ
ክክክክክክክክክክ
ክክክክክክ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
አባቶቻችን ያየሁ ግዜ ደስ አለኝ
ደስ ትላላችሁ
መሻሏ። ልጁ። 5። ጁዙ። አሏህ። ይገዘው። አቢየ።
ሰብክራይብ አድርጊኝ እህት
@@sofilejewatube አርጌሻለሑ። እኔንም አድርጊኝ
የድን ሀገር ነው
As we wb masha allah ❤melkamserigyihunlachewu❤❤❤❤❤
ወይኔ የኛ ሀገረ ልጂ ነህ እደ ማሻ አላህ እማቅህ ይመሠለኝ ነበረ ብዙ ጌዜ ሳይህ
ኢተቂላህ ምድነው ኢሄ የካፍሮች የገና ባአል ይመስል አኡዙቢላ አላህ የኸዲኩም ይሄ ባህል ሚባልነርና ሽርክ ሀራምን. አላህ ያጥፋልን ያረብ. ሀገሬን በኢማን የዲን ሀገር. አርጋት ያአላህ አሁን ያለንበት ጊዜ ያስፈራል ያአላህ. ለማንኛውም. መብሩክ ለሙሽራው
አባቶች ወተቱን ለምድነው እንዲህ የሚያደርጉ መልሥ ያለ ሥድብ እፈልጋለሁ
*የአደምና የሃዋ/የአሊና የፋጢማ ሠርግ ይሁን አይባልም አይፈቀድም ንግግሩን መጤ ነው ተብለዋል❌❌❌*
የኔም ጥያቄ ነው🤔🤔
የኔምነዉ
የት ሀገር ነው ባአላህ ውይ ደስሲል ማነው እደኔ የገጠር ልጅ ኡፍፍፍፍፍፍ አሁን ናፈቀኝ
ወሎ መረሳ
ውላውላ ዳሪሞ ከመርሳ ወጣ ያለች ገጠር
@@መሁባቡሽራ ውላውላዳሪሞነኝየማንሰርግነው
@@ycrkwt9051 ሙሀመድ አወል
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
የት ነው ይፋት ወስጥ ነው?
የሙሽራው አባት ነዎት እዴ
እሰይ ደስ ይላሉ አደመቃችሁላቸው
እረጅም እድሜ ለውላጆቻችን
ለሞቱትም ጀነትን አሏህ ይስጣቸው
ስትሮጦ እኛን መሰላችሁኚ ሾርጣ የገባባቸው
ከሆነ አይቀር. ባገር ላይ
ሴትም ሽርጥ ወንዱም ሽርጥ ሀገራችን ስንት አይነት ባህል ይዛለች
ገርሞ ይገርማል ክክ
ገርሞኛል እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ
መሻአላህ ተባረክ አላህ ማነው እንደኔ ገጠር የናፈቀው
መገን እኔና አንች አሉ!!! ለጭፈራ ይሄን ያክል ሠው የፈተዋና የዳዕዋ የቁርአን ቻናሎች ግን የዚህ ግማሽ የለም!!!የሚገርመው ሁሉም ክማች በይብለኝ ሙስሊም ነን!!!
ትክክል
ሳህ
ደመርኩሽ በታማኝነት መልሸ
ማሻአላህ መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Masha Allah💕
ኧር ጫጫታ አልወድም አሳልፌ ልየውደ የኛ ወሎ ውስጥ ነው ግን እሌላው አግር ጋር ልዩነት አለው ከኔ አገር ህደህ እድታሳየኝ. ሰምተሀል. ፓናዶል ነይ ስርግ እንሂድ💊💊💊 መያዝሺን እዳትርሺ ገፍትርው የጣሉንደህ ሳዱላው ሁላ. የመዳን ስራ ያገረረው ወግብ አይችልም
ዬሓጥቱናጋራ።አሢቆኛል፡ልጁሀጥቱ፡ልጁሣያማር።ጫፋዬኔአባቲ።ሣያማርባችው።ጃጥለቻዉንይዝዉ👍👍👍👍👍🤚🤚🤚🤚🤚
ወላሂ እደዚህ ነበር ምኞቴ ግን ስደት ሳኡድ አግብቸ አረፍኩ አይይይ አልሀምዱሊላህ ያው የልጂ እናት ልሆን ነው
በሠልምተማሪ
ሳዱሊት እንዳትደፋህ😂😂 የኔ ወንድም ወደት ነው አላለም😂
ክክ
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት
እናመግናለን ሪዱ
ትዝታ ቅስቀስክን አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከ አፍያ ይስጣቸው ያ ረብ
የኔኳን አላህ ይርሀመው🥺
ብቻ ድስስስ ብሎኛል ሳያቸው😘😘😘ربنا يخليهم
yaselam maschealahe tebarekelahe betam new Des ymelew wlahe. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እኔ በስደትነኝ እህቴ የዛሬ ሣምንት ታገባለቺ የኔም ኒካህ ይደረጋል አብሮ እኔግን አፅናኑኝ ቅመሞቺየ
መልካም ጋብቻ ይሁንላቺሁ
Absherimarr
አብሽሪ ለበጎነው
ማሻ አላህ አንድ ላይ ደሥ ሲል አላህ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ
ረ። ዴሞ። የሠርጉን። ትርራፋ። ቀርጥና። ላክልን። የምትሉ። ላይክ። ሀጃጉላው ሢጫወቱ። የምትሉ። ለይክ።
ክክክክክክ እኔ
ሁሉም የሚያምረዉ በገጠር እኮ ነዉ😍
ገጠርመወላድ መታደልነው ወንድሜ እልፍ መብሩቅ ያማር የሠመርትዳርያርግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እርሚና ጤና ይስጥልን ለቤተስቧቻችን ሽማግሊ እየጠፋነው አገር የጠፋው ትልቅ ሰው ጥሩነው እረሚ ይሰጥልን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላ ማሻላ ያማረ የሠመረ ያርግላቸዉ ደስይላል የገጠር ሠርግ እኔም በደዚህነዉ የማገባዉ ክክክክክ በሞቴ ላይክ አርጉ
አባቶቻችን አላህእድሜና ጤናይስጣችሁ
ማነውእደኔ ማግባት ያማረው
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
ማሻ አላህ እንዴት ደስ እንደሚሉ ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ዘላቂ ትዳር ያርግላቸዉ ወንድማችን ጀዛክላ ኸይር በጣም ፈታ በለናል
ማሻአላህ ቢላሂ ወተቱን ካፍ ወደመሬት ያደረጉት የነበረው ለምድነው የዋህ እኮነው የገጠር ሰው
ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ነኝ
@@sofilejewatube አድርጌሻለሁ እህቴ
@@لاالهالاالله-ب2ق አመሰግናለሁ ውዴ
@@sofilejewatube ያምራል ያገሬ ሠው የዋሁ መብሩክ
ይገርማል ባህላቸው ሴቶቹም ሽርጥ ነው የለበሱት ጉድ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
ኧረ እኔ በሳቅ ነፈርኩ የየት ሀገር ባህል ነው ለዛውም መኸር 100 ብር ሀሀሀሀሀ
@@tubeethopia9997 ይገርማል መህሩ
@@tubeethopia9997 መህር ሌላነዉ ማለቴ 5000ነወመቶዉየኒካህማሳሰሪያነዉሀሀሀሀ
አታካብዱ. ባሕል. አትቀባረሩ. 100 ነው. መጣያው
ወይ ኢትዬጵይ መቼ ይሆን ተውሂዱውን የምንማርው ተምርን የምንተገብርው የአላህ አንተ ከሽርክ ከቢዳአ ነገሮች ጠብቀን
Amiin
አምንንንን
Ahon kezi west mn ayesh enan new bida metyie
አላህ ማሊኩም እያሉ እሚጨፍሩትን ምን አረግሽዉ ቆንጅት
ማሻአላህ😂😂😂😂😂😂😂😂ግን መቶብር እኛሀገር አስር አምስት ሺብርነው😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ላይክሸር መድረሳዬ
እኔም ገርሞኛል ይሄ በናቶቻችን ግዜጀ ባሁንሳአ እድህ የለም 8000የታሰርኩት
kkkklሙቀቴ እኔ እራሡ ሣገባ የዛራ14አመት 1ሽነበር ቶሢል ደነገጥኩ
ወይኔ አስናፈቃችሁኝ የደሮ ባሌን 😅😅😅😅👌👌👌 አቮ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ቆይ ሽርጥ ነው እንደ ማግቢያቺሁ በነገራቺላይ ደስ ይላል አላህያሳምርላቺሁ
አወ
እኔግንትልቅአባቶችሳይይከፋኛል በጣም አባቴበስደትነዉያጣሁት አላህበጀነትያገናኝሽበሉኝ
የኔ ውድ እኔም እንደንቺ
ግን ሹረጥ ለምን ለበሰች የባህል ቀሚስ አሪፍ ነበር ከሹሩጡ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
እና ያለባህላችን የገጠር በሀል እድህነው
ቆለኛ ላቸው እኮ ደስ ይላል
@@sofilejewatube አብሽሪ አደርግሻለሁ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
ዋዋ በጣም ደስ የሚል ሰርግ የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው ከሁከታ ነፃ ንስህ አየር ንፁህ ፍቅር ሰዎቹ የዋህ
Wowww masha Allah betma desi yilali malikam gabichaa
ምን ሳዱላ ብቻ ጎረምሳም ሞልቶል እንጂ😂
😁😁😁😁😁😁😁
ዋሊኩም ሠላም ወረህመቱ ወበርካቱ
ክክክክክ
የተመቸኝኮሜት😂😂
በስመአብ አለንጋው ሲያስፈራ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
ቀምሠሺዉ ታዉቄለሺደ
ትገረፊያለሽ ብታስወስጅ ምኑን እንዳትይ
ማሻአላ ወይኔ የገጠርልጅ በመሆኔ ኮራሁ ክክክ
የውነት ግን የለለነው ደስ የምትሉት
ሲቀጥል ሙሽራው መፍራት ምናምን የለም ስሬስነው
ማሻአላ በጣም ያምራል ትዝታ ይቀሰቅሳል
በጣም እናመሰናል ወድም በጣም ደስ የሚል ያገራችን ባህልን ነው ያሳየህን