Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዘመናችን ጀግና ሴት እሰቲ ሰይፈ ላይ ትቅረብ ምትሉ😂❤ላይክ
Habibti❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ አታባብሱ ወልደዋል ይገናኛሉ መሀል ገብታችሁ ማቀጣጠል ምን እሚሉትነዉ
Iyegudachihate newe hulete lezawime sete lijuche yiza lije begezebe bicha ayadigime lezihe yabekachihate inate nachu
ምን ሰርታ ነዉ ጀግንነቷ
@@SUSUSY-mh1qh ማቀጣጥል አደለም እኔ ወላሂ እዲታረቁ ነው ምፈልገው ግን እኳንም አናደደችው ይታረቁ አሁን
ከማውራት መስራት እንደ ጀግናዋ ሱመያ👌👌💕💕👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አደናዃት ወለሂ👌👌👌
@susutube-x8g ኢወላ
😂😂😂 ወላሂ ሱምያ ልቀበለው ነው እያልሽ ሻማሽን አብርተሽ ተጫወትሽበት የኛ ጀግና ወላሂ ደግ አረግሽው ለወንዶች ሲያንሳቸው ነው
እህቴ ደመርኩሽ አስደምሪኝ እኔ አድስ የቁራአን ቻናል ነው የከፈትኩት እና ላይክና ሼር አስደርጊኝ አይተሽ እዳታልፊኝ መልሽልኝ
ኢክሩየ እኔ ዴምሬሻለሁ መልሽልኝ@EkramMohamd-t6c
በጣም ጎበዝናት
ደምሪኝ ዉዴ ልደምርሽ@EkramMohamd-t6c❤❤❤
ድራማ መሆኑን አተውቁም😂😂😂ምስክን ነፈር😅😅😅
ሱመያ ደግአርገሽው ይገባዋል ጀግና ጥሎብኝ ልፍስፍስ ሴት አልወድም ጀግናብየሽአለሁ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እንደው በአላህ ያለሽበትን አንዳትናገሪ እነሱ ባለጌዎች ናቸው አንዳይገድሉሽ
የኔ ፍልቅልቅ እንዲህ ፍክት ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀግና የኔ ደርባባ ሀዋ ፈጣሪ የሰጠሽ ምርጥ ጓደኛ ነች ስትጋፈጣቸዉ እንዴት ደስ እንዳለችኝ የኔ ቢጤ የክፉ ቀን ነች
ሱመየ እውነት ከሆነ ጀግና ነሽ💪🤣😂ያዝህ ዓመት 2017 ጀግና ሴት ማነት ብትበል ሱመየ❤ቅጥል ይባሉ አዩ ና ስእድ🌶😂
They tarqi baqa
ደግ አደረግሸ ጀግና ነሸ የምር ብትቀበይዉም ለልጆችሸ ሰትይ ነዉ በሚል አንፍረዲብሸም ግን አሁን የበለጠ አኮራሸኘ 🎉🎉🎉❤
ከዋሬ ታግባር የሉታል ይሄ ነው ጃግኒት 👌👍👈❤️❤️❤️❤️
ወላሂ አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ሳሙያ ደግ አደረግሽው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ሠላምሽ ብዝት ይበል ከነልጆችሽ ያረብ
Se wodesh❤❤❤
አማራወች እኮ ከጀግንነት ጋር አብረን የምንፈጠረው የዘመናችን ጀግና ሴት ብዬሻለሁ ሱመያዬ ፈንድሻ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
Ina amharan megebat nawu😂😂😂😂😂tadia
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍
ምድረ ድዝ እየተሸቀለብሽ አተቂ
ዘረኛ አቱኝ
Ante dedeb komet
ወላሂ ጀግና ሱመያዬ የኔውዲ እሰይ ደግአረግሽው ይቃጠል በተራው
የኔ ቆንጆ የሴቶች ተምሳሎት ጠንካራ ኮፊደስ ትላላችሁ ሱመያየ🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ከዘመኑ የለለች ታማኝ ጎበዝ ጓዳኛ ሀዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
❤❤❤❤❤😂አቦ ጀግና ነሽ ወላሂ የተቀበልሽው መስሎኝ ትንሽ ነበር መከታተሌን
እኮን ብድርሽን መለሽ አላህ ይጠብቅሽ ሱምየየ 😢የደረሰበት ብቻ ነው የሚረዳሽ ግን አስቀሽኛልም 😂😂🎉🎉❤❤
አቦ ይመችሺ ወላሂ ሴት ቆራጥሰትሆን ደረሰ ይላል የኔ ጀግና ሴት😍😍😘💪💪
ውበቱን ደፍቶብሻል ደግሞ ❤❤❤አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ እስከ ልጆችሽ ጀግና ነሽ ወላሂ❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይዞሽ በርች ሁለተኛ እዳታገኝው ይጓዳሻል ❤❤❤
የኔ ጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሽ ቀጥይበት እሱ ካረገው አይበልጥም እኔስ ከደስታም በላይ እህቴ ብትሆኝ ብየ ነው የተመኘሁት
በለኢላሀኢለላህ እህትሺ ናት
@Zabeb❤❤❤❤❤a-o3r
ሙስሊሞች በኣለህ 😢ክርስቲያኖች በፈጠራቸው 1000 ኣስገቡኝ😢😢😢😢❤
አረኩሸ ማር
እኔም አርኩሽ
ደምሩኝእኔምደምሪሽአለሁ
በአላህ ትክክለኛ የዩቶብ አከፈፈት የምትችሉ ተባበሩኝ በአላህ
Abshry tigebiyalesh
እውነት ከሆነ በጣም አድቅሻለሁ ደግ አደርግሸውአንጀቴን ነው ያጠጣሸው ሡመያ ጀግና ነሸ 💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ jabadhu ❤❤❤❤🤙
ወላሂ አንቺን ያለማድናቂ አይቻልን የሃያ አንደኛ ጀግና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ጀግና ደግ አደርግሺው ሲያንሰውነው መፈተንም አለበት አቺ ባጣ ቆይኝ አይደለሺ ምን አስቦነው ይህ ገልቱ😅 ለማንኛውም ጀግናነትሺን ሳላደቅ አላልፍም❤😍😘
አንበሳ ሲፍልግሽ እሚያገኝሽ እቃ መስልሽውደ ደግ አደርግሽ ጀግና አይገልፅሽሕ አንዳንዶች ቢኑ ይናፍቃሉ😂 ሱምያ ጀግና❤
❤❤❤እራስሽን ጠብቂ ማማየ ከአላህ በታች ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዉ አለሽ አብሽሪ አላህ ቅዋዉንን ይስጥሽ
ሱመያ የኔ ቆንጆ ደሞ አምሮብሻል ጀግና ነሽ ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚህ ጀግና መሆን አለባት
ዩቱቤን ተናድጄበት ደልቼው ነበር የት እንደደረሽ ለማወቅ ነበር መልሼ የከፈትኩት የሴት ጀግና ቁምነገረኛ ብዬሻለው ❤
እንደማመር @EkramMohamd-t6c
እግዚአብሔርን የሴት ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት❤❤❤❤
ወላሂ፡ሀዋ፡ከእህት፡በላይ፡ናት፡አላህ፡ይጠብቅልሽ፡ያንቺ፡ስትጋፈጥ፡ሱመያዬ፡አላህ፡ይጨምርላቹ❤❤❤
የኔ ውድ እንኮን ሰላም ሆንሽልን ድምፅሽ ሲጠፋ በጣም ጨንቆኝ ነበር ሀዋዬ የጓደኛ ጥግ ናት ❤
ጨነቀሺደ እኳን ተፈረጂሺ ሁቢ ዉይ ሠዉ ለነገር ለማቆናጠጥ ጎበዝ ጎበዝይሏታል እኔ አልከታተላቸዉም ወላሂ ግን ሠዉ ምነዉ ለድናችን ሠአት በሠጠን የሚጠቅመንን
የእኔ ጀግናየእኔ ሴትየእኔ አንበሳ የእኔ ልዩ በምን ልግለፅሸ አወ በእራሱ ስም ነው የገዛው ለምን በአንች ስም አላደረገውም በጣም ነው አድናቂሽ ነኝ ሱመያ🎉🎉❤❤👍👍👍💪
እር በጣም በዛባት 😂😂😂 ውዴ ለነገ እዳያልቅብሽ
@EmebatEmebat-ci8wv አትቸገሪ አያልቅም እንደሌሎቹ ካልተነፋረቀች ብለሽ ፖራንክ እንኳን ቢሆን መሆን ያለበትን ያሳየችው
ባደርገችው ነገር እኮ እኛ የአመራ ልጆች በጣም ኮርተንባታል @@rabiarabu3985
እውነት ከሆነ ጀግነ ነሽ የኔ ውድ አው መግበቱን የግበአ ግን ሀዋ አሰዘነችን በመሀል እየሰዳቦት ነበር🎉👍👍👍😘😘
Habibati shariyaa hayamee ok haqa Kee yoo dabasee ykn sii midhee isatu itti gafatamaa maalii jechuu 🤔🤔
Qaalii Koo intalon Jaraa Sana dubisu hin bektuu Afaan oromoo 😂😂
የኔ ቆንጆ እዴት እድምወድሺ እኮ የናቴ መሳይ 💕💕💕💕
እረ ጀግና ነሽ ይመችሽ ወላሂ እኳንም አቃጠልሽው እሄ የማይረባ
ሱመያ የኛ ጀግና የሴት ተምሳሌት የምር ምስጋና ይገባሻል ጀግና ሴቱ ሁላ ያችን ልቤ ይስጠኝ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱሚ የኔ ውድ እህት በርች ራስሽን ጠብቂ የኔ ጀግና ደግ አደረግሽው 💪💪 አላህ ይጠብቃችሁ አንችንም ሀዋንም ☝💖
Jegna yitegbiral inji Ayaweram Yemir Adenekush Sumiye❤❤❤❤❤❤Asasikesh Gedelshiw🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ተባረኪ ቅቤ ነው የጠጣሁት😂😂😂😂😂
ጀግና ነሽ ውዴ😢ሀዋ የውነት ጓደኛ ናት አለሽ ከናትሽ ልጂ የበለጠች እህት😢
ሱመያዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እህት ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነዉ ታረቁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Abdi minim alaxafam
Gabichahun asibobet ahiydelem yagaba
የት ነሽ ግን😂😂😂😂 ወይስ ፕራንክ እየሰራችሁን ነው ዞሮ ደስ ብሎናል እውነት ካደረግሽው
እተቀመጠችበት ናት አልታየችሽም❤😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr9715 ታየችኝ አሁን ገደልሽኝ
😂😂@@FatumaFatuma-gs8qr9715
ሱማያየ ሰላምሽይብዛ ባለችበት ❤❤❤❤እንወድሻለን ራስሽንጠብቂ ሁሉንምነገርበማስተዋልአድርጊ ሀላየማይጎዳሽንናየማትጸጸችበትንነገርወስነሽአስበሽተራመጂ አይዞሽ የጀግናሴትተምሳላትነሽ ቢሆንምግንለልጆችሽምአስቢ አባትያስፈልጋቸዋል ብቻሽን ለምን ከቀጣሽዉበቂነውከጥፋቱይማርበትልብካለውናይቅርታአድርጊለትበምድርስላለነውደስያለሽ አንድነገርቢሄንኮጉዳቱያንችምነውስለዚለልጆችሽስትይብቻይቅርበይውበተረፈሰላምሽብዝትይበል❤❤
የኔ ፈዲሻ ደግ አርገሺዋል❤❤ ግን የትነዉ ያለሺዉ😂😂😂
ጀግና ነሽ ወላሂ በጉጉት ሥጠብቅሽነበር❤🎉🎉🎉🎉🎉 በለ በተ አላህይጠብቅሽ
Ani kan na dhibuu warii coment malitu sii dhibbe kan arbstan danat isaant dirama hojacha jiruu jarii dhuga mitii soba😅😅😅😅
Meerree eenyutu arrabsinaan agarte Namni arrabsse hin jiru nama ishii dinqisiifatu yoo tahee malee Sumayyaan nama dinqisifatamuu qabudha
Angaa amma pirank godha jiruu 😂
Dhugaa diramadha
Dhugumaa pirakii dha
ሱሙዬ የኔ ውድ ድቅ ሴት ነሽ ደግ አረግሺለት የኔ ጀግና👍👍👍👍👍
ሱመያዬ የኔ ዉዲ ከዝየበለጠ ይበቃል ልጆችሽን የለአባት ኢዳይሆኑ ትደረሽንም ንፈስ አታስገብ ሱሜ አደረ ለልጆችሽ ስትይ ማሬ❤❤❤
ጀግና፡የሴቶች፡ተምሳሌት፡አላህ፡ይጠብቅሽ፡ከነልጆች፡ያረብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤ጀግኒት ደግ አደረግሽዉ 😂 ሃዊ እማ የጓደኛ ጥግ ናት ማሻ አላህ
ደሞኮ ስታምሪ የኔ ማርር❤❤❤ይሄ መላጣ በይ😂😂
አላህ ያስተካክልልሽ እኔ ያለፈብሽን ስለማላውቅ ምንም አስተያየት የለኝም ግን አምርረሽ ትዳርሽን ለመበተን ሰበብ መሆን የለብሽም ሱመያ አላህን ፍሪ ያለው ችግር ተነጋግራችሁ ፍቱት ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነው
ሡመያየ የዘመናችን ጀግና ሤት😂ካች ብዙ ትምህርት ወሥጃለሁ😢❤
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ለምን እደሁ ታዉቂያለሽ ስላማረብሽ ብቻ
በአላህ በማርያም 500አሥገቡኝ ሥደት ሠልችቶኛል12አመቴ😢😢😢😢
ጀግና ሴት ነሽ በእውነት 🎉🎉🎉🎉
አቢሽር እህቴ ትዳረሽን አላህ ይጠቢቅልሽ ልጆሽንንም ያሳዳግልሽ❤❤❤
ወይ ሱማያ ያንቺስ ከፋ ግን እህቴ አላህን ፍሪ የሱ ኒካ አለሽ ቢንስ ካልፍለግሽ ፍታኝ ማለትና ኒካሽን ማስወረድ ነበርብሽ ያለሱ ፍቃድ የትም መሂድ አይፍቀድ ሀራም ነው ሞት አለብን😢😢😢
ወላሂ ጀግነ ነሺ ወላሂ አላህ ይጠብቅሺ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግኒት ማሻአላህ ደግአረግሺውአብሺሪጠክረሺ ልጆቺሺን አሣዲጊ ❤
እኳን መጣሽልን ናፈቅሺን ወላሂ ከደቂቃዎች በፊት እያሰብኩሽ ነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያአገሬ ልጂ የእኔ ጀግና ኩሩ ሴት ነሽ❤❤
ሱመያ።የኔዉድ።አላህይጠብቅሽ።ከነልጆችሽ
ጀግና ሱመያ ድሮስ የጀግና ዘር እኮ ነሽ አትንኩኝ ነው የሚለው አማራ ደሜ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ❤ካፉ 💪
እህቴ ተይዛ አሰር ቤት ናት በዚህ ብርድ አሰኪ ሰላም ትግባልሺ በሉኝ ሱመያ ጀግና ነሺ የምር
እኔ ግን ጀግና የአባቷል ብየሺ አለሁ የኔማር ወላሂ ባለሺ በት አላህ ይጠብቅሺ የኔማር
ድራማ ካልሆነ ጀግና አችነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አጀቴን ቅቤ ነው ያጠጣሽው በጣሞ ነበር ያቃጠለኝ ስራው ግን ከቅጣቱ ቡሀላ ታረቁ ምክንያቱም የልጂሽ አባት ነዝ❤❤
❤❤❤❤❤ማር ጀግናነሽ እኔም ተጎደቻለው ባችትምርት ተምሪለው ፍቅርይበልጣል ከቁስ ጀግናአላህ ይጠብቅሽ
ጀግናነሽ ወላሂ አቃጥይው😅😅😅
የኔ ፈንድሻ እንኳን በደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ የኔውድ እውነት ከሆነ❤❤❤
ሱማያ እራፊ ። ስልኬን ለሚን አተንሽም 😢Sumaya bilbila kiyya kasimee bannat.
😢😢😢😢😢😢😢
ምንአገባህ አታነሳም እዛው አዩጋተግማሙ በሱመያ ስረአት
Amshir yasu ati keyrima dubbadhu jiduu jarasa fi jalati rabbuma bekka 😢😢😢Summaya dubbarati cimatudha akka malee gara nama nyaati
Malii gottafi dhisaa haa boqattu harka ofitin argatee 😂😂
ወላሂ እኔም እንደዚህ አድርጊው በቆይ ብየ ተመኝሁ አይዞሺ ሱመያ ደግ አድርገሸዋል
እኔም ለ4አመት ደብቆ አግብቱ እየወለደእኔበሳኡድ በረሀ እየተቃጠልኩ እሱ ግን በሀገሩ ደልቶት እየኖረ ነበር አስሳይ ወንዶችንስ አላህ ያንሳቸው
የዘመኗ ጀግና ሴት በርች ይሄ እርኩስ በሴት ልጂ ህይወት መቀለድ ቀልድ መሰለው ያውም የሁለት ሴት ልጂ አባት ሆኖ አላህ የስራውን ይስጠው አንቺም ራስሽን ጠብቂ
Suamiye yene Kojo welah betam Belti nesh eko 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 betam Gobeznesh
ጀግና ሴት ነሺ በእውነት አላህ ያጠብቅሺ እስክልጆቸሺ እህቴ አብሺሪ ነገም ሌላ ቀን ነው ማሬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አች ጎበዝ ነሽ ማሬ አላህ ይጠብቅሽ ግን ሠይድ ይገርመኛል የሚሠራውን ሥራሁሉ በካሜራ አኡዙቢላ ገርሞኛል ወላሂ 😅
ሱመያየ የኛ ጀግና ሴት የሴቶች ተምሳሌት ❤❤❤❤
ሱሙየ የኔጀግና በመጥፍትሺ ጨቆኝነበር ሥለመጣሺ ደሥብሎኛል❤❤❤
አችጀግና ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ❤❤🎉🎉🎉🎉
አቃጥይው እውነት ከሆነ የአማራ ጀግናነሽ ❤❤❤❤
አማራ ናት እደ
እሡ ኦሮሞነወሰ እሠኸ አማራነትደ ደሞ ዘረኝነት አደለም እዳሠድቡኝ
ኮመታተሮች፥በሉእርፊ፥አማራኦርሞአትበሉ፥ልጆቻቸውን፥በሰላም፥ያሳድጉበት፥እያባሉን፥ዪሉት፥ባለስልጣኖቹጅ፥ህዝቡ፥መቼም፥ቢሆንአድነው
ዬኔ ጀግነ ሱማየዬ በየለሺበት አለሀ ይጠቢቅሺ 💋💋💋💋
ወላሂ አልጋውን ስታዘጋጅ ስሰድብሽ ነበር ግን ጉድ ሰራሽው ደስ አለኝ
ጀግና የኔቆጆ❤❤❤❤ሰራሽለት ግን ታረቁ ጥል ለሴጣንነው
ጀግና ሶማያየ አላሕ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ሱላ ኣላ ናብ የኡማት ማሃማዲ ኤልዮሙ ጁማኣ❤
ወላሂ ደግ አደረግሽው ያደረገው ሁሉ ባንችላይ ያሁሉ ጨዋታ ደግሞ ደህና ሳትኳን ባገባ ዶማ ነው አህሰን ይገባዋል አንች በርች ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱምየ አንች ጀግናነሸ ግን ሀዊ በጣም ጀግናነች አሳዘነችኝም አድንቄታለሁም የጎደኝነት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤
Damo baxan amrobishal mashaalah wude allah yirdash
የኔ ቆጆ በጣም ነወ ዴስ ያልኝ መልስ በመስጥትሺ ሀዋ በጣም ነበር ያሳዝንችኝ አላህ ይጥብቅሺ ባለሺበት
ይመችሺ እውነት ካደረግሺው❤
የኢትዮጵያ የሴቶች አምባሳደረ ስወድሽ
ባድ ቃል ግለፆት ሡመያን❤ ድራማም ቢሆን እራሡ ትምርት አለዉ የኔ ጀግና የኔ ቆጆ❤❤
ሱምያ የምር ጀግናነሺ የኔቆንጆ 😜😜😜😜😜
ቀላል ሆ
የኔ ናት አለሽ ያኡክቲ ❤❤
ሡማያ መጣሺልኝ የኔውድ
ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ደግ አደረሽ
ሱመያ አብሽሪ ድዋ ማረግ ነው ሁሉም ለሰው ከማውራት ለአንድ አላህ ብትነግሪው መልሱ ተሎ ይመጣል
kabajani abba mana kee waji bareda ilmani ketile isuma waya 😢😢😢😢😢
Of xiqeessite kana akka seyido ishee kabaju hin argatu kana booda galmoote jiraatii seyidon garaa kutaate tokko jedhee jireenyaa isaa jiraata hojiisa ittii fiufee ok
የዘመናችን ጀግና ሴት እሰቲ ሰይፈ ላይ ትቅረብ ምትሉ😂❤ላይክ
Habibti❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ አታባብሱ ወልደዋል ይገናኛሉ መሀል ገብታችሁ ማቀጣጠል ምን እሚሉትነዉ
Iyegudachihate newe hulete lezawime sete lijuche yiza lije begezebe bicha ayadigime lezihe yabekachihate inate nachu
ምን ሰርታ ነዉ ጀግንነቷ
@@SUSUSY-mh1qh ማቀጣጥል አደለም እኔ ወላሂ እዲታረቁ ነው ምፈልገው ግን እኳንም አናደደችው ይታረቁ አሁን
ከማውራት መስራት እንደ ጀግናዋ ሱመያ👌👌💕💕👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አደናዃት ወለሂ👌👌👌
@susutube-x8g ኢወላ
😂😂😂 ወላሂ ሱምያ ልቀበለው ነው እያልሽ ሻማሽን አብርተሽ ተጫወትሽበት የኛ ጀግና ወላሂ ደግ አረግሽው ለወንዶች ሲያንሳቸው ነው
እህቴ ደመርኩሽ አስደምሪኝ እኔ አድስ የቁራአን ቻናል ነው የከፈትኩት እና ላይክና ሼር አስደርጊኝ አይተሽ እዳታልፊኝ መልሽልኝ
ኢክሩየ እኔ ዴምሬሻለሁ መልሽልኝ@EkramMohamd-t6c
በጣም ጎበዝናት
ደምሪኝ ዉዴ ልደምርሽ@EkramMohamd-t6c❤❤❤
ድራማ መሆኑን አተውቁም😂😂😂ምስክን ነፈር😅😅😅
ሱመያ ደግአርገሽው ይገባዋል ጀግና ጥሎብኝ ልፍስፍስ ሴት አልወድም ጀግናብየሽአለሁ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እንደው በአላህ ያለሽበትን አንዳትናገሪ እነሱ ባለጌዎች ናቸው አንዳይገድሉሽ
የኔ ፍልቅልቅ እንዲህ ፍክት ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀግና የኔ ደርባባ ሀዋ ፈጣሪ የሰጠሽ ምርጥ ጓደኛ ነች ስትጋፈጣቸዉ እንዴት ደስ እንዳለችኝ የኔ ቢጤ የክፉ ቀን ነች
ሱመየ እውነት ከሆነ ጀግና ነሽ💪🤣😂ያዝህ ዓመት 2017 ጀግና ሴት ማነት ብትበል ሱመየ❤ቅጥል ይባሉ አዩ ና ስእድ🌶😂
They tarqi baqa
ደግ አደረግሸ ጀግና ነሸ የምር ብትቀበይዉም ለልጆችሸ ሰትይ ነዉ በሚል አንፍረዲብሸም ግን አሁን የበለጠ አኮራሸኘ 🎉🎉🎉❤
ከዋሬ ታግባር የሉታል ይሄ ነው ጃግኒት 👌👍👈❤️❤️❤️❤️
ወላሂ አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ሳሙያ ደግ አደረግሽው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ሠላምሽ ብዝት ይበል ከነልጆችሽ ያረብ
Se wodesh❤❤❤
አማራወች እኮ ከጀግንነት ጋር አብረን የምንፈጠረው የዘመናችን ጀግና ሴት ብዬሻለሁ ሱመያዬ ፈንድሻ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
Ina amharan megebat nawu😂😂😂😂😂tadia
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍
ምድረ ድዝ እየተሸቀለብሽ አተቂ
ዘረኛ አቱኝ
Ante dedeb komet
ወላሂ ጀግና ሱመያዬ የኔውዲ እሰይ ደግአረግሽው ይቃጠል በተራው
የኔ ቆንጆ የሴቶች ተምሳሎት ጠንካራ ኮፊደስ ትላላችሁ ሱመያየ🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ከዘመኑ የለለች ታማኝ ጎበዝ ጓዳኛ ሀዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
❤❤❤❤❤😂አቦ ጀግና ነሽ ወላሂ የተቀበልሽው መስሎኝ ትንሽ ነበር መከታተሌን
እኮን ብድርሽን መለሽ አላህ ይጠብቅሽ ሱምየየ 😢የደረሰበት ብቻ ነው የሚረዳሽ ግን አስቀሽኛልም 😂😂🎉🎉❤❤
አቦ ይመችሺ ወላሂ ሴት ቆራጥሰትሆን ደረሰ ይላል የኔ ጀግና ሴት😍😍😘💪💪
ውበቱን ደፍቶብሻል ደግሞ ❤❤❤አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ እስከ ልጆችሽ ጀግና ነሽ ወላሂ❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይዞሽ በርች ሁለተኛ እዳታገኝው ይጓዳሻል ❤❤❤
የኔ ጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሽ ቀጥይበት እሱ ካረገው አይበልጥም እኔስ ከደስታም በላይ እህቴ ብትሆኝ ብየ ነው የተመኘሁት
በለኢላሀኢለላህ እህትሺ ናት
@Zabeb❤❤❤❤❤a-o3r
ሙስሊሞች በኣለህ 😢ክርስቲያኖች በፈጠራቸው 1000 ኣስገቡኝ😢😢😢😢❤
አረኩሸ ማር
እኔም አርኩሽ
ደምሩኝእኔምደምሪሽአለሁ
በአላህ ትክክለኛ የዩቶብ አከፈፈት የምትችሉ ተባበሩኝ በአላህ
Abshry tigebiyalesh
እውነት ከሆነ በጣም አድቅሻለሁ ደግ አደርግሸው
አንጀቴን ነው ያጠጣሸው
ሡመያ ጀግና ነሸ 💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ jabadhu ❤❤❤❤🤙
ወላሂ አንቺን ያለማድናቂ አይቻልን የሃያ አንደኛ ጀግና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ጀግና ደግ አደርግሺው ሲያንሰውነው መፈተንም አለበት አቺ ባጣ ቆይኝ አይደለሺ ምን አስቦነው ይህ ገልቱ😅 ለማንኛውም ጀግናነትሺን ሳላደቅ አላልፍም❤😍😘
አንበሳ ሲፍልግሽ እሚያገኝሽ እቃ መስልሽውደ ደግ አደርግሽ ጀግና አይገልፅሽሕ አንዳንዶች ቢኑ ይናፍቃሉ😂 ሱምያ ጀግና❤
❤❤❤እራስሽን ጠብቂ ማማየ ከአላህ በታች ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዉ አለሽ አብሽሪ አላህ ቅዋዉንን ይስጥሽ
ሱመያ የኔ ቆንጆ ደሞ አምሮብሻል ጀግና ነሽ ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚህ ጀግና መሆን አለባት
ዩቱቤን ተናድጄበት ደልቼው ነበር የት እንደደረሽ ለማወቅ ነበር መልሼ የከፈትኩት የሴት ጀግና ቁምነገረኛ ብዬሻለው ❤
እንደማመር @EkramMohamd-t6c
እግዚአብሔርን የሴት ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት❤❤❤❤
ወላሂ፡ሀዋ፡ከእህት፡በላይ፡ናት፡አላህ፡ይጠብቅልሽ፡ያንቺ፡ስትጋፈጥ፡ሱመያዬ፡አላህ፡ይጨምርላቹ❤❤❤
የኔ ውድ እንኮን ሰላም ሆንሽልን ድምፅሽ ሲጠፋ በጣም ጨንቆኝ ነበር ሀዋዬ የጓደኛ ጥግ ናት ❤
ጨነቀሺደ እኳን ተፈረጂሺ ሁቢ ዉይ ሠዉ ለነገር ለማቆናጠጥ ጎበዝ ጎበዝይሏታል እኔ አልከታተላቸዉም ወላሂ ግን ሠዉ ምነዉ ለድናችን ሠአት በሠጠን የሚጠቅመንን
የእኔ ጀግና
የእኔ ሴት
የእኔ አንበሳ
የእኔ ልዩ በምን ልግለፅሸ አወ በእራሱ ስም ነው የገዛው ለምን በአንች ስም አላደረገውም
በጣም ነው አድናቂሽ ነኝ ሱመያ🎉🎉❤❤👍👍👍💪
እር በጣም በዛባት 😂😂😂 ውዴ ለነገ እዳያልቅብሽ
@EmebatEmebat-ci8wv አትቸገሪ አያልቅም እንደሌሎቹ ካልተነፋረቀች ብለሽ ፖራንክ እንኳን ቢሆን መሆን ያለበትን ያሳየችው
ባደርገችው ነገር እኮ እኛ የአመራ ልጆች በጣም ኮርተንባታል @@rabiarabu3985
እውነት ከሆነ ጀግነ ነሽ የኔ ውድ አው መግበቱን የግበአ ግን ሀዋ አሰዘነችን በመሀል እየሰዳቦት ነበር🎉👍👍👍😘😘
Habibati shariyaa hayamee ok haqa Kee yoo dabasee ykn sii midhee isatu itti gafatamaa maalii jechuu 🤔🤔
Qaalii Koo intalon Jaraa Sana dubisu hin bektuu Afaan oromoo 😂😂
የኔ ቆንጆ እዴት እድምወድሺ እኮ የናቴ መሳይ 💕💕💕💕
እረ ጀግና ነሽ ይመችሽ ወላሂ እኳንም አቃጠልሽው እሄ የማይረባ
ሱመያ የኛ ጀግና የሴት ተምሳሌት የምር ምስጋና ይገባሻል ጀግና ሴቱ ሁላ ያችን ልቤ ይስጠኝ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱሚ የኔ ውድ እህት በርች ራስሽን ጠብቂ የኔ ጀግና ደግ አደረግሽው 💪💪 አላህ ይጠብቃችሁ አንችንም ሀዋንም ☝💖
Jegna yitegbiral inji Ayaweram Yemir Adenekush Sumiye❤❤❤❤❤❤Asasikesh Gedelshiw🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ተባረኪ ቅቤ ነው የጠጣሁት😂😂😂😂😂
ጀግና ነሽ ውዴ😢ሀዋ የውነት ጓደኛ ናት አለሽ ከናትሽ ልጂ የበለጠች እህት😢
ሱመያዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እህት ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነዉ ታረቁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Abdi minim alaxafam
Gabichahun asibobet ahiydelem yagaba
የት ነሽ ግን😂😂😂😂 ወይስ ፕራንክ እየሰራችሁን ነው ዞሮ ደስ ብሎናል እውነት ካደረግሽው
እተቀመጠችበት ናት አልታየችሽም❤😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr9715 ታየችኝ አሁን ገደልሽኝ
😂😂@@FatumaFatuma-gs8qr9715
ሱማያየ ሰላምሽይብዛ ባለችበት ❤❤❤❤እንወድሻለን ራስሽንጠብቂ ሁሉንምነገርበማስተዋልአድርጊ ሀላየማይጎዳሽንናየማትጸጸችበትንነገርወስነሽአስበሽተራመጂ አይዞሽ የጀግናሴትተምሳላትነሽ ቢሆንምግንለልጆችሽምአስቢ አባትያስፈልጋቸዋል ብቻሽን ለምን ከቀጣሽዉበቂነውከጥፋቱይማርበትልብካለውናይቅርታአድርጊለትበምድርስላለነውደስያለሽ አንድነገርቢሄንኮጉዳቱያንችምነውስለዚለልጆችሽስትይብቻይቅርበይውበተረፈሰላምሽብዝትይበል❤❤
የኔ ፈዲሻ ደግ አርገሺዋል❤❤ ግን የትነዉ ያለሺዉ😂😂😂
ጀግና ነሽ ወላሂ በጉጉት ሥጠብቅሽነበር❤🎉🎉🎉🎉🎉 በለ በተ አላህይጠብቅሽ
Ani kan na dhibuu warii coment malitu sii dhibbe kan arbstan danat isaant dirama hojacha jiruu jarii dhuga mitii soba😅😅😅😅
Meerree eenyutu arrabsinaan agarte Namni arrabsse hin jiru nama ishii dinqisiifatu yoo tahee malee
Sumayyaan nama dinqisifatamuu qabudha
Angaa amma pirank godha jiruu 😂
Dhugaa diramadha
Dhugumaa pirakii dha
ሱሙዬ የኔ ውድ ድቅ ሴት ነሽ ደግ አረግሺለት የኔ ጀግና👍👍👍👍👍
ሱመያዬ የኔ ዉዲ ከዝየበለጠ ይበቃል ልጆችሽን የለአባት ኢዳይሆኑ ትደረሽንም ንፈስ አታስገብ ሱሜ አደረ ለልጆችሽ ስትይ ማሬ❤❤❤
ጀግና፡የሴቶች፡ተምሳሌት፡አላህ፡ይጠብቅሽ፡ከነልጆች፡ያረብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤ጀግኒት ደግ አደረግሽዉ 😂 ሃዊ እማ የጓደኛ ጥግ ናት ማሻ አላህ
ደሞኮ ስታምሪ የኔ ማርር❤❤❤ይሄ መላጣ በይ😂😂
አላህ ያስተካክልልሽ እኔ ያለፈብሽን ስለማላውቅ ምንም አስተያየት የለኝም ግን አምርረሽ ትዳርሽን ለመበተን ሰበብ መሆን የለብሽም ሱመያ አላህን ፍሪ ያለው ችግር ተነጋግራችሁ ፍቱት ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነው
ሡመያየ የዘመናችን ጀግና ሤት😂ካች ብዙ ትምህርት ወሥጃለሁ😢❤
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ለምን እደሁ ታዉቂያለሽ ስላማረብሽ ብቻ
በአላህ በማርያም 500አሥገቡኝ ሥደት ሠልችቶኛል12አመቴ😢😢😢😢
ጀግና ሴት ነሽ በእውነት 🎉🎉🎉🎉
አቢሽር እህቴ ትዳረሽን አላህ ይጠቢቅልሽ ልጆሽንንም ያሳዳግልሽ❤❤❤
ወይ ሱማያ ያንቺስ ከፋ ግን እህቴ አላህን ፍሪ የሱ ኒካ አለሽ ቢንስ ካልፍለግሽ ፍታኝ ማለትና ኒካሽን ማስወረድ ነበርብሽ ያለሱ ፍቃድ የትም መሂድ አይፍቀድ ሀራም ነው ሞት አለብን😢😢😢
ወላሂ ጀግነ ነሺ ወላሂ አላህ ይጠብቅሺ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግኒት ማሻአላህ ደግአረግሺው
አብሺሪጠክረሺ ልጆቺሺን አሣዲጊ ❤
እኳን መጣሽልን ናፈቅሺን ወላሂ ከደቂቃዎች በፊት እያሰብኩሽ ነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያአገሬ ልጂ የእኔ ጀግና ኩሩ ሴት ነሽ❤❤
ሱመያ።የኔዉድ።አላህይጠብቅሽ።ከነልጆችሽ
ጀግና ሱመያ ድሮስ የጀግና ዘር እኮ ነሽ አትንኩኝ ነው የሚለው አማራ ደሜ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ❤ካፉ 💪
እህቴ ተይዛ አሰር ቤት ናት በዚህ ብርድ አሰኪ ሰላም ትግባልሺ በሉኝ ሱመያ ጀግና ነሺ የምር
እኔ ግን ጀግና የአባቷል ብየሺ አለሁ የኔማር ወላሂ ባለሺ በት አላህ ይጠብቅሺ የኔማር
ድራማ ካልሆነ ጀግና አችነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አጀቴን ቅቤ ነው ያጠጣሽው በጣሞ ነበር ያቃጠለኝ ስራው ግን ከቅጣቱ ቡሀላ ታረቁ ምክንያቱም የልጂሽ አባት ነዝ❤❤
❤❤❤❤❤ማር ጀግናነሽ እኔም ተጎደቻለው ባችትምርት ተምሪለው ፍቅርይበልጣል ከቁስ ጀግናአላህ ይጠብቅሽ
ጀግናነሽ ወላሂ አቃጥይው😅😅😅
የኔ ፈንድሻ እንኳን በደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ የኔውድ እውነት ከሆነ❤❤❤
ሱማያ እራፊ ። ስልኬን ለሚን አተንሽም 😢
Sumaya bilbila kiyya kasimee bannat.