⭐️ለ 4 ወር ሳላቋርጥ ተቀብቼ ለውጡን አይታቹ ንገሩኝ ለመስራት የከበደኝ ቪድዮ ነበር😢// my hair loss update only in 4 months🙏🏽

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2024
  • #youtube #Ethiopia #meskitube #hairloss #hair

КОМЕНТАРІ • 353

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 роки тому +40

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሰላም እና ጤና በያላችሁበት ይሁን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🙏🏽💙ፀጉሬ ለውጥ አለው ወይ? ከ4 ወራት በኃላ ተመልሻለው ለመስራት የከበደኝ ቪዲዮ ነበር የተነቀለውን ሳስታውሰው😢 የጭንቀት መዳኒት እየቃምኩ የምቀር መስሎኝ ነበር😭ለናንተ ግን ትምህርትና ጥንካሬ እንዲሆን ነው ፀጉሬ አይመለስም ተስፋ ቆርጫለው አትበሉ ይመለሳል የኔም የ 4 ወር ለውጡን እነሆ መልካም ቆይታ💙💙

    • @bitiyoutube4671
      @bitiyoutube4671 2 роки тому +3

      የኔ ውድድድድ መስኪ የናይላየ እናት እኔም ኮቪድ ፀጉሬን ብቻ ሳይሆን መላ ሰውነቴን ነው አጥፍቶ የለቀቀኝ ሰውነቴ እስካሁን አልተመለሰም ምን ላድርግ? ፀጉሬ ግን እድሜ ላች ምንም አይልም እያደገ ነው የኔ እቁ ኮመታተሮች ደግሞ በጣም ቀጫጫ ስለሆንሁ መወፈር እፈልጋለሁ እስኪ ምታውቁትን ውፍረቴን ሚመልስ ምክር ጣል ጣል አድርጉልኝ

    • @hanasisay7125
      @hanasisay7125 2 роки тому +1

      ውይ መስኪየ አንች በጣም ጎበዚ ነሽ እኔ ፀጉር በህይዎት ዘመኔ ፀጉሬ እረጅም ሁኖ አያቅሞ ሁሌም ከጆሮየ በላይ ነው ለመንከባከብ በጣም ስልቹ ነኝ እሜክረውና መልሸ እተውዋለሁ

    • @sarontube4164
      @sarontube4164 2 роки тому +1

      sitebikew neber yene bematibat yihew 1wer mulu eyetenekakele eyeweta new techemari min timekrignalesh

    • @halimalove3532
      @halimalove3532 2 роки тому

      Ya facebook semshin negaregn esti

    • @ifif7131
      @ifif7131 2 роки тому

      እዴትነሽልኝ መስኪ እህቴ አቤት ያልሽው ሁሉ እኔጋም ደርሷል እኔም ኮቪድ ይዞኝ የቤተሰብ ጭንቀት ወንድሞቼ ሁሉም ዘመቻ ሂደው ወንድሜ አንድ ነው ሁለት እህቶቼ ሙተውብን ልጆቻቸውን እኛ ነው ያሳደግናቸው እነሱም ደርሰው ወደውትድርና ሲሄዱ እናቴ በጣም ታመመችብን ቶሎ ድርሽ ተባልኩ እግዚአብሔር ይመስገን እሷም ተሻላት ከዛ እኔም ኮቪድ ተያዝኩ ጭንቀቱ ሁሉ ፀጉሬ ባዶ ቅል ደረ አሁን የሽንኩርት ውሃ እየተጠቀምኩ ጎፈሬ ሁኖልኛል እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን እንኳን ክፍ ነገር ሰዎች ሲደሰቱ በደስታ አብሬ አለቅሳለሁ የኔውማ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 роки тому +17

    ጅግና እኮ ነሽ መስኪዬ እኔ በጣም ምስክር ነኝ በአንቺ ምክንያት ብርትቼ ፀጉሬን ለውጫለሁ አሁን ፀጉሬ በመስተካከሉ እንዴት ደስታኛ እንደ ሆንኩኝ የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ😍😍😍

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 роки тому +23

    መስኪ የኔ ደርባባ 😍😍😍የመምህር ተስፍዬ አበራ ዩቱቭ ገጠመኝ የሚለውን መንፈሳዊ ትምህርት አዳምጭ በማርያም ይጠቅምሻል የአገንት ሴራና ተንኮል እዴት አደሚያጠቁን ማወቅ በፆም ፆሎት ስግደት በንስሀ በስጋ ወደሙ በእምነትሽ ፀንተሽ ጓድኞችሽንም እዲያዳምጡ አድርጊ ከበአድ አምልኮ ከጥቆላ በዛር የተሰቃዩትን የታሰሩ በነስሀ ተመልሰው የተለወጡበት ትምህርት ነው🙏🙏🙏🏤🙏🙏🙏

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 роки тому +5

    መስክየ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ራሱ ተነቃቅሎ ሊያልቅ ነው ፀጉሬ ሄጀም አላውቅም ሀኪቤት የቫይታሚን እጥረትም ሊሆን ይቾላል ብከባከበውም ባልከባከበውም ከመነቀል ወደኋላ አይልም ሰለቸኝ በስቱ ሰው አስቦ ይሞታል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ጭንቀቱማ አይጠየቅም እኔ በጣም ጭንቀት አልችልም ልቤ ዝቅ ሲል ይሰማኛል ዜና እንኳን ከሰማው ስረበሽ ነው የምውለው እግዚአብሔር የሰላሙን ጊዜ ያምጣልን 💚💛❤እረ መስኪ ፀጉርሽ ተመልሷል ጎበዝ😘

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 роки тому +4

    ሰላም መስክየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጀግና ሴት ደስ ከሚለኝ ባህሪሽ በቃ በሁሉ ነገር ውስጥሽ አይሰበርም ተስፋ አቆርጭም እንደገና። ከታች ጀምረሽ ትጀምሪያለሽ ለእኛም ሞራልና ብርታት አርያ ትሆኛለሽ እናመሰግናለን ውዴ የምትጠቀሚው ተፈጥሮአዊ ነው እሱም የእራሱ ትልቅ ጥቅም አለው መስክየ አንች ልዩ መሆንሽን የምመሰክረበት የናይላየን ፀጉር እንደዛ በትዕግሥት እየተከታተልሽ አሳድገሽ ከበሽታውም እንድታገግም አረገሻታል አምንሻለሁ ያለ ማካበድ 100% ሸርርርርርርርርር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @blineyemariyamliji9237
    @blineyemariyamliji9237 2 роки тому +2

    የኔ ሴት መሲዬ የናይላዬ እናት. ስወድሽ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 роки тому +2

    ጠንካራ ሴት ነሽ መስክዬ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому +2

    ይገርማል በጣም ያሳሰበኝን ነገር ነዉ ያሳየሽኝ እኔም በዚህ አንድ ወር አይቼ የማላዉቀን መነቀል ስላጋጠመኝ ምን ሆኖ ነዉ ብዬ እያሳሰበኝ ነበር ግን ከዚህ በፊት የምታሳይንን ነገሮች እየሰራሁ ለመመለስ እየሞከርኩ ነዉ። ተባረኪ🙏

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 роки тому +4

    ይህ ለእኛ ብርታት ነው ምስል እናመሰግናለን ።የተነቃቀለው ብዙ ነው እረ ሆ ዋናው መመለስ መቻልሽ ነው

  • @honeyseme1711
    @honeyseme1711 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ለዉጥ ነው ያየነው በጣም መስኪ።

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ሰላም መስኪዬ ናይላን ሳሚልኝ ስወዳት😍😘

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 2 роки тому +2

    መስኪዬ የኔ ብርቱ ሴት ነሽ ባንቺ ትምህርት የኔም ፀጉር ዞማ ሆኖልኛል

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ መስኪ ፀግርሽ በርግጥ ለውጡ ይታያል ይህ እኛንም ያበረታታል

  • @astertibebe7426
    @astertibebe7426 2 роки тому +3

    መስክዬ እኔ በፀጉሬ ብዛት ነበር የምታወቀው በጭንቀት እኔም እቸገራለው ምክርሽ ግን ጠቅሞኛል፡፡ በተለይ በአገር ጉዳይ እኔ ብቻ የምጨነቅ ይመስለኝ ነበር በፀሎት ለቆኛል ጌታ እረዳኝ!! ፀጉሬ በጣም ብዙ ነበር አሁን ነው የገባኝ በጭንቀት እየረገፈ መሆኑ::

  • @keditube2696
    @keditube2696 2 роки тому +3

    አህለን ወሣህለን ብያለሁ ቤትሽ ሢያምር ማሬዋ ቀጥይበት ቪድዮውም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው 👍👍👍🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
    ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹🌹

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 роки тому +4

    ሰላም መስክዬ እንኳን ደና መጣሽ እህታችን እናመሰግናለን ስለምታሳይን የፀጉር ትሪትመንት በጣም አሪፍ ነው ፀጉርሽ ደግሞ በሚገባ ተመልሷል ካሳየሽን video አሪፍ ነው እኔስ ማየት እንጂ በየጊዜው ፀጉሬን አደለም ቁርስና ምሳ ለመብላትም ጊዜ የለኝም ማዳም ቤት ፈፅሞ አይመችም ግን አገር ስገባ ይጠቅመኛል ብዙ ተምሪያለው ጭንቀት የሃገር ሰላም አለመኖር ሁላችንም ጋ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ፈጣሪዬ ❤🙏👍

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 роки тому +2

    መስኪዬ እንደምንነሽ ለምንድነው ምትጨነቂው መቼም የሰው ልጅ ሁልጊዜ አይጨነቅ ማለት አይደለም ግን እንደዚህ አይነት መድሃኒት እስከምትወስጂ ድረስ ራስሽን ማስጨነቅ የለብሽም መፀለይ አለብሽ በደንብ ሁልጊዜ ለፀሎት ጊዜ ሰጥተሽ መፀለይ አለብሽ ይሄን የጭንቀት መንፈስ ማስወገድ የምትችይው በፀሎት ብቻ ነው፡፡ ሀገርሽ ፀበል ቢኖርና ብትጠመቂም በጣም ጥሩ ነበር ግን ራስሽ እየፀለይሽ የሰኔ ጐልጐታ የእመቤታችንን ቃል ኪዳን እያነበብሽ በውሃ ፀልየሽ ተጠመቂ ተጪ ይሄ መንፈስ ጥርግርግ ብሎ ይጠፋልሻል፡፡ የሰው ልጅ ሁል ጊዜ ይፈራል ፍፁም አንሆንም የሰውነት ባሕርያችን ነውና፡፡ ግን እንደዚህ ስር ሰድዶ ፀጉርሽ እስከሚነቃቀል እና መድሃኒት እስክትወስጂ ድረስ ከደረሰ ዝም ማለት የለብሽም ፀሎትሽን ሁል ጊዜ ሳታቋርጭ ፀልይ እመብርሃን ታነሳልሻለች እርግጠኛ ሆኜ ነው ምነግርሽ ለፀሎትሽ ጊዜ ስጭና ለውጡን ታያለሽ፡፡ መስኪ አይዞሽ

  • @nunusheshete2338
    @nunusheshete2338 Рік тому +1

    መስኪዬየእኔስ መቼም የሚመለስ አይመስለኝም ከእኔ በላይየሚያውቁኝ ሰዎችም ያዝናሉ, እስቲ ያንቺን ትሪትመንት ደግሞ እሞክራለሁ...

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 2 роки тому +6

    የኔ ጸጉር 3 አመት ሆኖታል ቁጭ ስል ቂጤ ላይ ይደርሳል የምጠቀመው የፀጉር ቅባት olive oil የወይራ ዘይት ነው ሌላ ነገር ተጠቅሜ አላቅም ግን ነጭ ፀጉር ወጣብኝ እንዳለ አዳረ ሰብኝ እድሜ እንዳልል ገና 24 አመቴ ነው ለዚህ ነገር መፍትሔ የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ የተሰጠኝ ከላይ ከፈጣሪ ከሆነ ግን እቀበላለሁ🤲

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому

      ከላይ ከፈጣሪ ነዉ ሽበት አምነሽ ተቀበይ የወይራ ዘይት ሸበት ያወጣል ይባላል እስኪ መስኪ መላ ካላት ሹክ ትልሽ ይሆናል

  • @selamyemaryam5827
    @selamyemaryam5827 2 роки тому +2

    እኔ ኮረና ሲመጣ ጦርነቱም ተጨምሮ ፀጉሬ እደጉድ ይነቀላል እፍፍፍ መስኪየ እኳንም ተሻለሽ ፀጉርሽ እደኔ ፀጉር ተጎድቶ ነበር ግን ጎበዝ ነሽ እኔስ ተስፋ ቀረጨለሁ ቀለም ልቀባው ነው እደውም ሰልችቶኛል

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 2 роки тому +2

    መስኪ የኔመልካ ለምትሰጭን ምክር እና ለምታሳይን ቅባቶች እናመሰግናለን እግዚሐብሔር ይባርክሽ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 2 роки тому +1

    የኔ ሴት አመሰግናለሁ ፀጉሬ ባንቺ ነው ፀጉር የሆነው የኔ ቆንጆ በርቺልን የናይላዬ እናት 😍😘😘😘

  • @helenfetahi1323
    @helenfetahi1323 2 роки тому

    ጎበዝ የኔናት አንች ላንች ብቻ ሳይሆን ለሌላም ትተርፍያለሽ ተባረኪ ጀግና ነሽ

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተለዉጧል መስኪየ ዋናው ጤና ነው እንኳን ደና ሆንሽ እህትየ

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ የኔ ጀግና ነሽ እኮ የምታሳይን።ነገሮች ሁሉ ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን

  • @gibomalatjalian3833
    @gibomalatjalian3833 2 роки тому +1

    አሜን እኛም እናመሰግናለን ውዴ 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +4

    በጣምምም ትክክል መስኪየ እኒ ተስፋ ቆርጨ ነበር ግን እድሜ ላንቺ አሁን በቅርብ ነው መንከባከብ የጀመርኩት እየተመለሰ ነው በጣም ነው የምቆርጠዉግን ይረዝማል መነቃቀሉም ከበፊቱ ተቀንሷል ናይላየ አሰል የኒ ጣፋጭ አለሁ ለማለት ነው ቻዉ ያልሽዉ😁😁😅

  • @zellitube
    @zellitube 2 роки тому +4

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሺ እኔም የሚያስጨንቅ ነገር ማየት አልወድም በጦርነቱማ ስት ተጨንቀን ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ኮረናውም ጎዳሺ ይሁን ዋናዋ ያቀን አልፎ ማውራትሺ ትልቅ ነገር ነው ጸጉርሺም በደንብ ተመልሷል እኔ ፐርም ተቀብቸ ሳለ ስታጠበው በቆመቱ ነበር እየተነቀለ የሚወጣው አሁን ገና እየተሰተካከለልኝ ነው በየ ጊዜው ተቆርጨ አስወግጂው አይዞሺ 💚💛❤️🙏

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ጭንቀቱማ አይወራ

  • @ፍራፍሬ-ጀ1ረ
    @ፍራፍሬ-ጀ1ረ 2 роки тому +1

    መስኪ እህታችን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 2 роки тому +1

    መሰክየ የኔ ውድ በጣም ነው ሁሌም የማመሰግንሺ የሰራሺው ሻንፓ ሰረቸ ተጠቅሜው በጣም ጡሩ ነው እጅሺ ይባረክ የኔ ውድ💕😘🌹

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 2 роки тому +3

    ያንቺን ፀጉር ማየት ደስ ይለኛል

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 роки тому +1

    የኔ ውድ ስውድሽ እኮ ❤❤❤

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 роки тому +1

    ይመችሺ መስኪዬ ስወድሺ ግን

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን የናይላዬ እናት

  • @amarechwubu1198
    @amarechwubu1198 2 роки тому

    መስኪዮ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ የቅባትን ጥቅም ካንቺ ሳውቅ ዋጋው ሰማይ ወጣ አልቻልንም ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ነው የሚያስጠላው

  • @hannaberhane2904
    @hannaberhane2904 2 роки тому +3

    Thankss so much meski i saw so many changes my hair God bless you and your family haw is your little princess 🙏 💖

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому

    አይዞሽ ንሕበርታ በይ እንደውም ታታሪ ነሽ ፀጉርን መንከባከብ ይስለቻል እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን

  • @bettylove9506
    @bettylove9506 2 роки тому +2

    መስኪ እባክሽ ጭንቀት አታብዢ ሁሉን ቻይ ለሆነው አምላክ መስጠት ነው እና ደሞ እፈራለሁ አትበይ ደሞ ሰው እኮ የሚፈራውን ነው ሚሆነው እና ከመፍራት ይልቅ መፀለይ እንዴ ለልጅሽ መኖር እና ጤናማ መሆን አልብሽ !!!!

  • @meseretdemissie8229
    @meseretdemissie8229 2 роки тому +1

    ጀግኒት አይዞሽ መስኪ

  • @higtug6
    @higtug6 2 роки тому +1

    ማርያም የኔም ተነቅሉ አለቀ እኔም እሱን ሳይ አልቅሼ እርሜን አወጥቻለሁ ለእመብረሃን ወላዲተ አምላክ ሰጣቻታለሁ አላለቅስም ከእንዲህ

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 9 місяців тому

      እናታዳ እሷ ልታሳድግልሺ ነው 😂

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 роки тому +2

    ሠላም ፍቅር ለሀገራችን መሢየ የኔ ውድድድድ

  • @proudethio1594
    @proudethio1594 2 роки тому +2

    Meski konjo thank you for everything you upload it has been very helpful.😘😘😘

  • @ሀያትካሳየ-ወ8ዀ
    @ሀያትካሳየ-ወ8ዀ 2 роки тому +1

    በጣም ልዩነት አለው ማሽ አላህ

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 роки тому

    አንቺ እንደኔነሽ መስኪዬ እህቴ በጣም ነው እምወድሽ

  • @beetyube
    @beetyube 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ሰላም ይመለሰልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣሸ ወደ እህቴ የኔ ቀኔ አመሰግናለሁ መሲዬ ቃላት የለኝሞ ወደ🌹🌹🌹🌷🍓🍓🍓እግዚኣብሔር ማረሸ ወደ

  • @tadutadu627
    @tadutadu627 2 роки тому +2

    አመሰግናለሁ መስክዬ❤❤😍😍🙏🙏

  • @ሙሉህብስት-ፀ1ገ
    @ሙሉህብስት-ፀ1ገ 2 роки тому

    እውነት ያሳዝናል ፀጉርሽ በጣም ነው የተበላሸው እኔኳን አችን እያየው ከኋላሽ ተነስቸ እሄው አድጉልኛል ግን ያች እዲህ ሆኖ በማየቴ አዘኩ መስየ ተከባከቢው ተጎድትዋል ፀጉርሽ እዲህ አልነበረም ብዛቱም እርዝመቱም 😍😍😍

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 2 роки тому +2

    መስክዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ናይላዬስ ደህና ነች ለካስ እኔም እርግፍ ያለው ጸገሬ የረገፈው በጭንቀት ነው እኔም እንዳንቺ በጣም ሴንሴትቭ ነኝ ሁሌ ማልቀስ መበሳጨት ነው ስራዬ በሃገሬ ጉዳይ እግዚአብሔር ይታረቀን እስቲ እኔም ልንከባከበው እሞክራለሁ ፕሊስ መስኪ መድሃኒት የጭንቀት በፍጹም አትውሰጂ እናቴ ናይላዬን ሳሚያት አይዞን ሁሉም ያልፋል እናመሰግናለን መስኪ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +2

      አይ አሁን አሎስድን ትንሽ ግዜ ወስጄ አቆምኩ የእንቅልፍም መዳኒት ሰተውኝ ስለነበር ፈራሁና በራሴ ለማስተካከል ወሰንኩ ከ ፈጣሪ ጋር😢🙏🏽

  • @gibomalatjalian3833
    @gibomalatjalian3833 2 роки тому +2

    ሐገራችን ሠላም ሣቶን ጭንቅ የት ይቀራል ኡፍ

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 роки тому +1

    wow betam lewtu tikq new meskiye gobez nesh

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      😢😢thank you እግዚአብሔር ይመስገን ፈርቼ ነበር የሆነ በሽታ ይዞኝ ነው ብዬ😭🙏🏽

    • @healthy-yummy7532
      @healthy-yummy7532 2 роки тому

      @@meskitube16 meskiye anchin eyayew enem itekemalew betam betam techegirealew ke stress ga yeteyayaze bichaa tsegure betam yinekelal

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 2 роки тому

      እኔማ ምንሁኖነዉ እላለሁ እዳለ እጭድአለ ሁለት ጊዜ ኮቪድያዘኝ ብቻ ደምመሀሉአጭርነዉ ምንእደማረገዉአላቅምከመሀሉጋ እኩልቆርጨዉ ሌላው አደገ የመሀሉግን ያዉነዉ ከርዳዳነዉደም ለብቻዉሢናድ

  • @edomteferi5693
    @edomteferi5693 2 роки тому

    መስኪዬ ተስፋ ቆርጬ ልላጨው እያሰብኩ ነበር በጣም አመሠግናለሁ ይሄን video ካየሁ በኃላ ግን ፀጉሬን ለመንከባከብ ወስኛለሁ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 роки тому

      እንዳትላጪ እኔ ምን የመሰለ ፀጉሬን ላጭቼ 6ወሩ አላድግ አለ

  • @kalinelsa9784
    @kalinelsa9784 2 роки тому +1

    መስኪዬ የኔ ወድ ለምን Live አትገቢም በናትሽ ግቢ

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 роки тому +3

    Thank-you sis Godbless you &family

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 2 роки тому +1

    የኔ ሁለት አመት ሞላኝ ባዶ ቀረሁ ማሳጅ ካደረኩት የባሰ ይነቃቀላል ፋርማሲ ሂጄ ሳማክረው ሀኪቤት ሂጅ ደም ስጭ አለኝ ሀኪቤት እሄዳለሁ ያልሞከርኩት ነገር የለም

  • @sebezTube1
    @sebezTube1 2 роки тому +1

    መስኪዬ ረጅም ግዜ ካየሁሽ እንዴት ነሽ ናይላንዬስ 😍😍😍

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      እግዚአብሔር ደና ነን እንዴት ነህ🙏🏽

    • @sebezTube1
      @sebezTube1 2 роки тому

      @@meskitube16 ይመስገነው መስኪዬ 😍😍😘

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ

    ሰላም መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 2 роки тому +4

    የለይላ እናት እንኳን በስላም መጣሽ 🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 2 роки тому +1

    Meskiye yene melkam selemtakafin ngr hulu keleb enamesegnalen🥰🥰🥰

  • @enu16
    @enu16 2 роки тому

    መስክዬ ኮሮና ከ እንዴም ሁለቴ ነው የጋጠኝ በዛ ምክናት ፀጉሬ ተቆራርጦ ስያልቅብኝ ተቆረጥኩኝ በጣም ስላስጠላኝ አላሳድግም ብዬ ተስፋ ቆረጫለው በጣም ምወደድ አይነት ፀጉር ነበረኝ😫 አና ላሳድግ ብዬ እያሰብኩ ነው ከምን ልጀምር እህቴ እስኪ እረጅኝ👰😍

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 роки тому +1

    በርችልኝ እህቴ 👍👍👍👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 роки тому

    መስከ አንኳን ደና መጣሽ እኔ ቀለም ተቀቢች ነበር ጉድ ሆንኩ ይሰባበራል 😥😥

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    የእኔ እንቁ ሴት ተባረኪ ባለሽበት ጌታ ይጠብቅሽ

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 2 роки тому

    በጣም ያስፈራራል ቢስሚላ ፀጉርሽ

  • @فاطمةبلال-ف4ق
    @فاطمةبلال-ف4ق 2 роки тому

    ማሻአላህ ቶሎ የሜያ ሳድግስ ታቄ ከሆነ ንገሰኝ እህቴ

  • @Mimibiz03
    @Mimibiz03 2 роки тому +1

    Your hair look much better 👍🏽 Thank goodness 🙏🏼

  • @gibomalatjalian3833
    @gibomalatjalian3833 2 роки тому +1

    ሠላም መስኪ ዋናው ጤና ነው አይዞሽ ይመለሳል

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን መስክየ

  • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
    @እሙሀያት-ጘ7ቸ 2 роки тому

    እኔኮ አችን ስመለከት ነው ፀጉሬን የመከባከብ ፍላጎቴ ይጨምራል እየደከመኝ ልተኛ እልና ያችን ቪዶወ ሳይ እነቃለሁ

  • @HhhsHhge-r3j
    @HhhsHhge-r3j 5 місяців тому

    ልክ እደኔ የኔ አሁን እነዚህ. ነው እዳች እደበፋቱ ፀጊርሽ

  • @blackboy5672
    @blackboy5672 2 роки тому +1

    እስኪ ለወንዶች የምሆን ለሳሳ ፀጉር

  • @tube-jo6rg
    @tube-jo6rg 2 роки тому +1

    አረ መሰኪ ፀጉሬ ጎዳየ ይለተላጠ ነዉ ምን ይሻለኛል መላ በይኝ ፎረፎር ነዉ ብየ ያልሞከረኩት የለኝም ሀኪም ሳማክር የካልሸየም እጥረት ነዉ ብለዉ ከኒና ሰጡኝ ግን ለዉጥ የለዉም እባክሸ መፍትሔ ካለሸ

    • @tube-jo6rg
      @tube-jo6rg 2 роки тому

      ቆዳየ እየተላጠ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 роки тому +2

    መስክዪ እኔም ልክ እንዳንቺ. ከኢትዪጵያ ስመለስ ኮቪድ ታምሜ አንድ ወር አይሲ ውስጥ ነበርኩ ፀጉሬ ንቅልቅል ብሎ ጭንቀት ይዞኝ ስለነበረ በአጭሩ ተቆረጥኩት. አሁን ብታይው ብዛቱ ማመን ያቅተኛል ጥቅጥቅ ነው ያለው እያንዳንዱት ትሪትመንት ነው ካንቺ. ጋር የምሰራው ተባረኪ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ

    እናመሰግናለን የኔ መልካም ሴት

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 роки тому +1

    የፋይታሚን እጥረቶች እዴት ማወቅ ይቻላል ❗️?
    በምንሥ ይሥተካከላል
    እኔም ጨቀት በጣም አልችልም እወድቃለሁ

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 2 роки тому +2

    This is a very informative video. Thank you!!

  • @belayneshnahusenay6183
    @belayneshnahusenay6183 2 роки тому +1

    በጣም የሚያምር ሆኖ ነው የተመለሰው ጎበዝ!!!

  • @drseenaamusxafaa
    @drseenaamusxafaa 2 роки тому +1

    Anaa dhufuu masiyyee bagaa nagahan deebitee dhuftee.bagaa rabbiin sii fayyisee nagaahan sii deebisee

  • @ensratube
    @ensratube 2 роки тому +1

    የኔውም እንደዚህ ነው አሁን ይየተነቀለ ያለው እፍ😢😢😢

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 роки тому +2

    Egziabher yerdash ehete berchi

  • @ወለተማርያም-ሠ9ጀ
    @ወለተማርያም-ሠ9ጀ 9 місяців тому

    አሰይኝ አሳራሩ❤❤❤❤ የኔ ውድ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 роки тому

    መስኪዬ እኔም ከትንሽ ወር በኃላ እንደሰይፍ ሳይሆን አልጠርም ኧረ ምናባቴ ላርግ ጫፍም መንታ እንድሁም የተቆጠረ ነው የኔማ ተይኝ ስንቱን ልዘርዝር

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 2 роки тому

    Inkane beselam metash miskiye waw siguiresh betame lewti asaytiwale inamesgenale egzabher yakebirlen 🙏🙏🙏

  • @meazamulugeta3755
    @meazamulugeta3755 2 роки тому

    መስኪ Bronz tone የፊት ክሬም ምን የጎንዮሽ ጉዳት አለው??

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ መስኪዬ እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @merondebebe2452
    @merondebebe2452 2 роки тому +1

    መስኪ ፀጉሬ በጣም ነው የተበጣጠሠው እሬት እና የሽንኩርት ውሀ ከቅባት ጋር 1 ሁለት ጊዜ ተቀባሁት ጭራሽ ባሠበት አፍሮ ሆነ ከመነቃቀሉ ብዛት ምን ይሻላል ?

  • @kidestanbessie8084
    @kidestanbessie8084 2 роки тому +1

    አረ መስኪ እኔ ፀጉሬ ጭድ ነው የሆነው በዛ ላይ በጣም ነው የሚበላኝ እጄ ከጭንቅላቴ ላይ አይወርድም። እስቲ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ
    ምድምድ አድርጌ ልቆረጠው አስቢያለው

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 2 роки тому

      እር አትቁረጪው እስቲ በሎሚ ታጠቢው

    • @aal1094
      @aal1094 2 роки тому

      ye wera zet ena nechi cheguret zefezefesh ke sament bewala mexeqem jemerew ena arif new

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    የኔ ባለማህተብ ስወድሽ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን

  • @አልፋትዮብ
    @አልፋትዮብ 2 роки тому +7

    ጭንቀት እራሱ ፀጉር ያረግፋል

  • @eman.nurhussenonlyone8948
    @eman.nurhussenonlyone8948 2 роки тому

    እንደው የኔ መሀለሁ ከፍት ለፊቴ ምንም አያዲግ ደግሞ ዲርቅ ያለ ነው😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fv5cy3ul6h
    @user-fv5cy3ul6h 2 роки тому +1

    Hi Meski,
    You have a beautiful hair. Do you use shower filter? Thanks

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      Thank you, no I don’t use💖

  • @sejahdima1552
    @sejahdima1552 2 роки тому +1

    ufffcongrats happy for u. It's massive,change

  • @የእግዚአብሔርሰትዲቡራ

    Selam lachna lnayla yhun meski tebareki betamnaw ymwedesh 💓💓💓💓💕💕💗💗

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 роки тому +1

    የእውነት መስኪየ ይሄሁሉ ካንች ፀጉር ነው የውጣው በስመአብ እውነት እኔም በጣም ሲበዛ ጭንቀታም ነኝ ከሚባለው በላይ ልቤን ሁሉ ያመኛል ከመጨነቄ ብዛት

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige mariye ❤❤

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 2 роки тому

    መስኪየ እንዴት ነሽ በስንት ጊዜየ መጣሁ ከ2 አመት በፊት በጣም ተከታታይሽ ነበር አሁንም ብቅ ብያለው የኔ ፀጉርስ መቸም አይመለስ መስኪየ እንዳልሽው ጭንቀታም ነኝ ብስጩም ነኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      አይዞሽ እማ ጭንቀት ለጤናችንም ጥሩ አይደለም💖

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 2 роки тому

      @@meskitube16 እሽ የኔ ቆንጆ አወ ልክነሽ ፈልገነው አይመጣምጅ

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 2 роки тому +1

    እህቴ ክባክሽን እንዳንች እንደዚህ ሲነቃቀል ።ተላጨሁት ግን አዲሥ ፀጉር በቀለ ግን ባዶሆነ በፊት በጣም ብዙነበር ግን አሁን በጣምጭንግላቴ ባዶ ሆነ ምን ላድርግ ነውድጋሚ ልላጨው።

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      እረ አትላጭው ምንም እኮ አይጠቅምም መላጨቱ የተነቀለ ፀጉር ምንም ቢሆን ሳትሰለቺ ከተንከባከብሽው ይመለሳል እማ💖

    • @martaworku7214
      @martaworku7214 2 роки тому

      አመሠግናለሁ እህቴ

  • @agjj5327
    @agjj5327 2 роки тому

    Yene konjo ewnet liyu nesh I can imagine sharing this video was really hard🥰

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      Yes😭 it was really hard sis but I know that many of my sisters suffer from hair loss I just want to tell them they’re not alon😢💖

  • @zaynebaabrar7607
    @zaynebaabrar7607 2 роки тому

    መስኪ እንዴት ነሽ እኔ እግሬን ወለም ብሎኝ ተኝቼ ነበር ስታጠበው በጣም ወለቀ እንደዚህ ይሆናል እንዴ

  • @ayehumulu692
    @ayehumulu692 Рік тому

    ሰላም መስክየ ግን አሰራሩን ብትነግሪኝ ከይቅርታ ጋር