አይኔን ስከፍት አይዳን ነው ያየውት ታማኝ በየነ ስለነዋይ ልጅ ተናገረ ምስኪን እናቱ ዋጋ ከፍላለት ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 107

  • @KidestAmare-sy3ij
    @KidestAmare-sy3ij 3 дні тому +19

    አይዳ ጠንካራ እና ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ያፅናቹ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 дні тому +16

    እህህህህህ ፈጣሪ ወሰደብሽ 😭😭😭😭😭 የኔ እህት አበባ ልጅሽን አጣሽ ውይይይ ሀዘንሽ ልቤን ሰርስሮ ገባ እኔን ምን ታደርጊያለሽ በቃ ፈጣሪ ውስድ አረገብሽ እኔጋ ይሻላል ብሎ ወሰደብሽ አይዞሽ እሱ ጥንካሬውን ይስጥሽ ብዙ አገሻል ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው🙏🙏

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 3 дні тому +19

    ወንድሜ ነዋይ እና እህቴ አይዳ እግዚአብሔር በብዙ ያፅናቹ ከሞት የሚቀር ማንም የለም የቀን የተራ ጉዳይ ነው

  • @DRBRIHANU
    @DRBRIHANU 3 дні тому +9

    የኔ ምሲኪኖች ፈጣሪ ያፅናቹ

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 3 дні тому +15

    ወንድማችን ንዋይ እንዲሁም አይዳ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @NuruJemal-w8c
    @NuruJemal-w8c 2 дні тому +11

    አይዞህ ታማኝየ ሃዘንህ ከልብህ እንደሆነ ንግግርህ ያስታዉቃል። ፈጣሪ የወደደዉን አደረገ። ታማኝ ጀግና ኢትዮጽያዊ ።

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 дні тому +1

      ይሄን እኮ የተናገርዉ ልጁሳይሞትነው ስለ እሷ አስተያየት ስጥ ተብሎ ነው እንጂ አሁንማ ከባዲ ሃዘን ላይ ነው የሚሆነው

    • @likemekuas1132
      @likemekuas1132 День тому

      ታማኝ በየነ ማለት አጭበርባሪ ወራዳ ጫማ ላሽ ዱርዬ ማለት ነው ::

    • @NuruJemal-w8c
      @NuruJemal-w8c 3 години тому

      @@likemekuas1132 አንተ ነህ ታማኝ ላይ አፍህን ምትከፍት ። ማን ነዉ ሊቀ መኳስ ያለህ። ሊቀ ጥንብ ነህ እንጂ። እናትህ ጥንብ እየበላች ቆሻሻ ላይ የወለደችህ ባለጌ ነህ። ካፍህ ጥንብ የሚወጣ ቆሻሻ አንተ ነህ።

  • @calmmimah2608
    @calmmimah2608 3 дні тому +2

    Your sorrow broke my heart. As a mom, I feel your pain, my condolences to you as a mom who did everything to save your baby, let God give you the wisdom, and allow him to rest in peace

  • @user-dn3nv7ip7p
    @user-dn3nv7ip7p 3 дні тому +3

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር እናቱ,አባቱ መላ ቤተሰቡ ፈጣሪ ያፅናናችሁ!!!!
    እናቱ የምትችይውን አድርገሻል (ኩላሊትሽን አበርክተሽለት ነበር)እባክሽ የፈጣሪ ፈቃድ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ያፅናናሽ!!!!!😭😭😭

  • @yaredtaffese5802
    @yaredtaffese5802 3 дні тому +4

    ንዋይ መፅናናቱን ይስጥህ😢😢😢😢😢😢

  • @anbessiebezabh4673
    @anbessiebezabh4673 3 дні тому +3

    የእናት ጥግ እግዚያቤር ያጥናችሁ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 дні тому +1

    የናት ጥግነሽ ፈጣሪመፅናናትን ይስጣችሁ ነብሱን በገነትያኑረው።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 3 дні тому +1

    😭😭😭💔💔💔 እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቸው መላው ቤተስቦች 😭😭😭 ነዋዬ በጣም የምወድህ አድናቅእህ ነኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በዛም ጥልቅ ሃዘን ተስምቶኛል 😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ ያማል እንደ ቤተስብ 😭😭 መቼም እናት እናት ናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እህታችን 😭😭😭

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 3 дні тому +5

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢

  • @africadertube9502
    @africadertube9502 3 дні тому +3

    ነብስ ይማር

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 4 години тому

    እግዚአብሄር ያጽናሽ አይዞሽ ያለአባት መስቃየት ያሳዝናል አይዞሽ

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 3 дні тому +6

    አይዳ አላህ ሰብር ይስጥሽ የምትችይውን ሁሉ አድርገሻል አላህ የፈቀደው ሆነ 😭

  • @AbebaMoges-dv8hg
    @AbebaMoges-dv8hg 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነብስ ይማር

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b День тому +1

    ከባድ ሀዘን እፍፍፍ በተለይ እናት😢😢😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 дні тому +2

    አላህ ሰብሩን ይስጥሽ የእናትነትሽን ጥግ አሳይተሻል።ሆኖም ግን አላህ ሰጠሽ አላህ ወሰደው።ሁላችንምቀናችንን ነው የምንጠብቀው።ማንም በዚች አለም የሚቀር የለም።ደግ ስራ ሰርተን የምናልፍ ያርገን።ሰብር አድርጊ።

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 дні тому

    እግዜብሔር መፅነነትን ይሰጥችሁ በጣም ከባድ ነዉ በተለይ ሰለ አይዳ አምላክ ፅናቱን ጥንካሬዉ ያድልሽ እሱንም ነፍሱን በአፀደ ገነት የኑረዉ😭😭😭😭

  • @MeskeremLegese-o1s
    @MeskeremLegese-o1s 3 дні тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ያፅናችው😢😢😢

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 День тому

    በቃውነትነው ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ እኢራጀዎ😢😢😢

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 дні тому

    ኡፍፍፍፍ አይዳዬ ንዋይ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ🙏 እንዴት ትችሉት ይሆን 💔💔😭😭😭😭 ኦህ እግዚአብሔር አምላክ ጨከንክበት እህህህህ እግዚአብሔር ነፍስህን በደጋጎቹ እቅፍ ያኑርልን 🙏😭😭😭

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 3 дні тому +2

    ታዲያ ይህን ያህል ፍቅርና መተሳሰብ ካላቸው ለምን ትዳራቸው ፈረሰ?

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 3 дні тому

      የርቀት ጉዳይ ነዉየተለያዩት

    • @saraass1202
      @saraass1202 3 дні тому +2

      የመለያየታቸው ምክንያት አለመተሳስብ ወይንም ፍቅር ሳይኖራቸው ቀርቶ አይደበም እሷ ለልጄቾ ስትል አሚሪካን ነው መኖር የምትፈልገው ነዋይ ደግሞ ኢትዩን ጥሎ የማይሄድ ምክንያት አለው አሁንም እኮ ቤቱ እየሄዱ ምግብ እስራለሁ ከሚስቱ ጋ ልክ እንደህት ነው የምንተያይ ብላለች

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 3 дні тому +1

    ሱብሩንይስጣት እናትነትከባድነው ይድናልብላ ለፍታ ሳይሆንላት ቀረ እሱየፈቀድውሆነ ሁላችንም ወደሱተመላሽነን

  • @likemekuas1132
    @likemekuas1132 2 дні тому +2

    ታማኝ በየነ ማለት እልም ያለ አስመሳይና ጫማ ላሽ ነው:: ለማያውቅሽ ታጠኚ አለ ያገሬ ሰው ::

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 День тому

      ሌላስየለሽም😢😢😢😢አጀብ ምንአገባሽ እሲበሞቴ ምናለ አዴብ ቢኖረን

    • @likemekuas1132
      @likemekuas1132 День тому

      ጫማ ላሽ​@@wgwgwsvgay4617

  • @meskeremzewde948
    @meskeremzewde948 3 дні тому

    እግዛብሔር መጽናናቱን ይሥጣችሁ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 День тому

    እህህህ ይህን የመሠለ ወረቅልጂ ማጣት ከባዲነው አይይይይዬዬዬዬሞት

  • @Loulou6968
    @Loulou6968 3 дні тому

    Egzabher yabertachew❤

  • @abel8835
    @abel8835 2 дні тому +2

    ይሄ ዱርዬ ንዋይ የሚባል ጋጠወጥ ዱርዬ የማይረባ ህይውት እንደዚህ እንደማይልፍ ያልገባው ደደብ❤

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 2 дні тому

    AYDA AYEDE she is not only woman she's Engel!once a millions only in Ethiopian 🎉🎉🎉 sorry you messaged your son my god blessed 🙏 all families RIP 🙏

  • @user-oj5ux6mr7h
    @user-oj5ux6mr7h 2 дні тому +1

    እምትገርም ነህ አስመሳይ መሞቱ ያሳዝናል ያንተ መበጥረቅ ግን ስንት ወጣት ስንት እናቶች በግፍ ሲጨፈጨፉ ድምጽ አልሆንክም ድሮ አዛኝ መስለህ ስትጮህ ነበር

  • @MedinaAli-f1j
    @MedinaAli-f1j 3 дні тому +1

    እፍ አላህ ያጥናት 😢😢😢

  • @Dani-bu3zq
    @Dani-bu3zq 3 дні тому +1

    ነዋይ እና ኣይዳ ፁናቱን ይስጣቹ

  • @kalkidanmichal2947
    @kalkidanmichal2947 14 годин тому

    Nefson yimarewe yene geta egzabehere yatsnacho kebade hazen newe💔😭

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 дні тому +1

    አጫሉም አሜሪካ ሲሄድ ነዋይ ቤት ነዉ ያረፈዉ በራሱ ቃል ስናገር ሰምቻለዉ

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 3 дні тому

    ለወንድማችን ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን ማንንም ክፉ አይካው

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 дні тому

    😢 😭😭😭waaqayyoo lubbuu ishee haa Maru

  • @Somayube
    @Somayube 3 дні тому

    ነፍስ ይማር 😢

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 3 дні тому +2

    Nebs yimar 😢😢😢😢😢

  • @SiniduAmenu
    @SiniduAmenu 3 дні тому +1

    Igzabher yastenachihu

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 2 дні тому

    Ye 19 60, younger generation , Gelgel 1960 wechu, our political kerosine generation, Rip ayda son, heart breaking for strong mother

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 День тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነብስ ይማር😢😢😢

  • @azebkidane6408
    @azebkidane6408 3 дні тому +1

  • @user-yl2yg8ld1i
    @user-yl2yg8ld1i 3 дні тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZGospelSongsEthiopia
    @ZGospelSongsEthiopia 3 дні тому +2

    😭😭😭😭😭

  • @user-nz5eg4ms2s
    @user-nz5eg4ms2s 3 дні тому

    A white girl at my workplace , I saw she was walking slowly and i asked her what happened and she told me recently she donated one of her kidney to her friend,.As she told me, he is just her friend, they don't have any other relation and I was surprised. The doner age was 26 years.

  • @hanamehamed3017
    @hanamehamed3017 3 дні тому

    አይዳን ሰወዳት መፀነነትን ይሰታችሆ ፈታሬይ

  • @aminahjdea9536
    @aminahjdea9536 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MillionBekere
    @MillionBekere 3 дні тому +2

    ዛሬ ነዋይ ደበበ ???????
    አይዳ ሀስን ሀጅ ሙስጠፍ እንደሽንኮራ ገዳ መጣት በስው ሀገር ጥላት ወደ ሀገሩ ገብቶ ሌላ ሴት አግብቶ ይኖራል
    አይዳ ሀስን ሀጂ ሙስጠፍ ኢስማል አላህ ስብር ይስጥሽ
    ያንቺ ትልቅ ስህተት ክርስቲያን ማግባትች ህይወትሽን አመሳቀልሺ ሌሎች ሙስሊም እህቶች ከአይዳ ሀስን ሀጅ ሙስጠፍ ተማሩ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 дні тому

      እኔ እራሱ እደት እደጠላሁት

  • @rosalindhawkins7196
    @rosalindhawkins7196 16 годин тому

    Thompson Jason Martinez Deborah Perez Laura

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 21 годину тому

    😢😢😢😢😢

  • @Tigist-k2v
    @Tigist-k2v 3 дні тому

    Nefs.yemr😢😢😢😢😢😢😢

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 дні тому

    ወደፊት ወደ ኃላ እዴት ነው

  • @ComedicRossi-fe6du
    @ComedicRossi-fe6du 2 дні тому

    Davis Maria Johnson Edward Robinson Nancy

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 День тому

    Akatarew tanage letplf setelefelefe yenorechew melasehe ahune leonege tekolefeche chama laye tedefete bezawe kerehe anet asemesaye banda ethiopiawe neg baye endenante ayenete asmesaye tesebo endate endemetaseteluge lemayete enkane afer belu

  • @meserethaileselase1529
    @meserethaileselase1529 3 дні тому

    ወዳ ሣይሆን ግድ ነዉ ለልጅ ኩላሊት መሥጠት እንደብርቅ አያችሁት

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse84 2 дні тому

    🎉❤

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 3 дні тому

    💔💔🙏🏾🙏🏾

  • @user-gp7dm2uw6b
    @user-gp7dm2uw6b 2 дні тому

    batm batm das yala❤❤❤❤

  • @astergetaneh9359
    @astergetaneh9359 2 дні тому

    ግንበናታችሁ ውሸትእዳይሆን ፈጣሬውሸትያድርገው የኔጀግናእናት እውነትእዳይሆንእፀልያለው

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 2 дні тому

    በመንግሰት ለምጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ድምፀህን አጥፈተ በተረጥሮ ለሞተው ምን you tube ላይ አወጣ ቀሪ ህወተ ሚድያ ላይ ባትታይ መልካም ነው

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 День тому

      ብዙ ተናግሯል የሠማውየለም

  • @Fatetube-bg8kz
    @Fatetube-bg8kz 3 дні тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @eptes1819
    @eptes1819 2 дні тому

    agote tayer alek ende be hiwot

  • @SaidAli-bl8du
    @SaidAli-bl8du 3 дні тому

    R A P

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 3 дні тому +1

    😢😅😢😢😅😢😢😅😅😢😅😢😅😢

  • @getachewmoges636
    @getachewmoges636 3 дні тому

    Hazenun endalekebel yehe kehadi seaywora sesema sesema ....Ante kehadi hodam Hodader Azemari neh

  • @nanilove2121
    @nanilove2121 3 дні тому

    Egzeabher yatsenanat

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 3 дні тому

    አላህ ይዘንለት ያረብ ቤተሰቦቹንም አላህ ይሶብራችሁ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 дні тому

      ይዘልለት አይባልም ሙስሊም ላልሆና ያጥናናቸዉ ነዉ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 дні тому

      አሟሟቱ ያሳዝናል ገና ወጣት ነዉ አይዳየም ብዙ ዋጋ የከፈለችበትልጃ ነዉ ቤተሰቡን አላህ ያበረታችሁ ያጥናናችሁ

  • @NunuTsfaya
    @NunuTsfaya 2 дні тому

    አንተለማኝ ዛሬም በሰዉ ሀዘን ታቃጥራለህ ታማኝ የዛሬው ሞት ለአንተ ያርገዉ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 дні тому

      አሁን እይደለም ይሄን የተናገርዉ አስተውሉ

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 2 дні тому

    ወደመጀመሪያሀይማኖትሽተመለሽዱኒያብላሽ

  • @alimayimam5761
    @alimayimam5761 3 дні тому

    አላህ ሰብር ይስጣችሁ።

  • @yakobbetey
    @yakobbetey 2 дні тому

    Ante maferia

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 2 дні тому

    ሸለመጥማጥ አስመሳይ የሆንክ ልጅ

  • @berukzeleke3544
    @berukzeleke3544 3 дні тому +6

    አስመሳይ mr. Go fund me

  • @HelenHelen-d5c
    @HelenHelen-d5c 3 дні тому +2

    ታማኝ አጭበርባ በምላሰ የሚኖር ጡረተኛ😅😅😅😅😅😅😅

  • @SolomonKebede-cc7yd
    @SolomonKebede-cc7yd 2 дні тому

    ቀፈት

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 3 дні тому +3

    ፈጣሪ ነብስ ይማር:: አንተ ከሀዲ ሆዳም የአብይ እሽቃባጭ:: እንደ አንተና ብርሀኑ ነጋ የዘገጠ ሰው የለም:: የቁም ሙቶች::

  • @Hana-d8u
    @Hana-d8u 3 дні тому

    ታመንወሬኖውሸትም

  • @Betysolomon-s9z
    @Betysolomon-s9z 3 дні тому

    😅😅😅😅😅😅

  • @germachewayele2126
    @germachewayele2126 3 дні тому +2

    ታማኝ ሌባው አለህ???

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 3 дні тому +2

    ወረኛ ለማኝ በየነ

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 2 дні тому

    RIP geta yazinanchu

  • @senayetgaredew9151
    @senayetgaredew9151 3 дні тому +1

    ነብስ ይማር

  • @fgggfhhu
    @fgggfhhu 3 дні тому

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 3 дні тому

    ነብሰ ይማር😢😢😢😢

  • @haregarek5249
    @haregarek5249 3 дні тому

    ነብስ ይማር

  • @sare-l8k
    @sare-l8k 3 дні тому

    ነብስ ይማር