Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በቀጣይ የኡዝታዝ ያሲንን ባለቤት ወይም ያብኪን የሚስማማ 👍👍👍
ሁለትናቸውያቡኪ ሁለቱምባድይቅረቡ
👍👍👍👍
ጀግናይቱንና የኒቃብ ጠበቃዋን የፅናት ንግስቷን አያተልኩብራን አቅርቡልን
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
Alkumeni new ende eswa
@@nabilmohammed664 ደምረኝ በቅንነት
ወግድ ኑ አብረን እንደግ
አወ ትቅረብልን
በጣም በጣም ጠንካራ ነሽ ኡስታዝ ካሚልም እንደዛው ወሏሂ ልቤን ነው የነካኝ ታሪካችሁ. ከአንድ ስኬታማ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች የሚባለው እውነት ነው. እርጉዝ ሆነሽ ምንም ነገር ሳይኖራችሁ መቀለ ሄዶ እንዲማር መፍቀድሽ ጀግና ነሽ የእንቁው ኡስታዛችን ባለቤት
ማሻአላህ ምርጥ ልጅ ፣ ምርጥ ሚስት ፣ ምርጥ እናት አላህ በመልካም ህይወት የታጀበ ረዥም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይስጥሽ
በጣም ምረጥ ሴት!
@@nohatube8019 As Wa Wr 💕Ney beteseb enhun ❤️
@@fetyaethiopia8481 እሺ ውዴ
@@rahmaksa4978 እራሕሚ ሠብ አርጊኝ ውዴ ነይ ቤቲ
የጀግና ሚስት ነሽ! አንቺም ጀግና ነሽ! ልጆችሽ ታድለው!!.. ማሻአላህ ተባረከላህ!!!
ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ነሽ ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች
በቅንነት ሠብሥክራይብ አርጊኝ
ማሻአላህ ድስያላልአላህዪጨምርላችሁ
አላህይጨምርልሽ እረጂም እዲሜ ይወፍቃችሁ
ትክክል
ኡስታዝ ካምል ባልቲቤት የእውነት ጀግናነሽ🌹🌹🌹👍👍👍👍👏👏👏👏💐💐💐
የአላህ በኢማን የተጥለቀለቀውን አላህን የሚፈሪውን ትዳር ወፈቀኝ ያረቢ የአላህ አተ አይቸግርህም እንድሁም ለሙስሊም እህቶቸ ለወንድሞቸም እደዛው ያረብ
አሚንን ያረብ
አሚንያረብ
hi
Hi
አሚንንንን
ማሻ አላህ አላህ ይባርክላችሁ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ለጡሩ ደረጃ ያብቃቸው እንድህ ለትዳር የሚገፋፉው መልካም ትዳሮችን አቅርቡልን
የኡስታዛችን ባለቤት ስላቀረብሽልን ሀውየ ጀዛኪ አላህ
ሡመያ ሠብ አርጊኝውዴ
ሱሱ እስኪ ነይ ቤቴ
ጀግኒት🌹♥️!! አላህዬ ረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ደስ የሚል ሃያት ያኑራቺሁ!!
ኡሙ መሣኪኖ ደምሪኝ በቅንነት
ጎራ በይ ወደኔ ቤት
የሴቶች ተምሳሌ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ ያላህ ልዩ ጀግና ብየሻለሁ እንድህ አይነቶቹን ጀግኖች አቅርቢልን ሀዋየ የኡስታዝ አቡኬን ባለቤት የኡስታዝ ያሲን ኑሩ አቅርቢልን
እ! እረምነው እነዚህናቸው የሴቶች ተምሳሌት ቱቱ ጭራሽ የኡስታዝ ተብየው ሚስት በሚድያ ኒቃብኳን ሳትለብስ ወንአኡዙቢሏህ
@@ዜድነኡኽትፈይሰል ሰብ አርጌሻለሁ
@@ዜድነኡኽትፈይሰል እኔያልኩት ጥንካሬዋን አነው
@@ayshatube1199 እኔም አረኩሽ
@@ayshatube1199 አይ ቢሆንም በሚድያ የምወጣ ሴት ማጠናከር ጡሩአይደለም
እኔ ጀግንነቷን ያወኩት ከአመታት በፊት ስለ ጋብቻ ባደረገው ዳዕዋ ላይ ባለቤቱን ምሳሌ አድርጎ ሲያነሳት ነው ረጅም እድሜ ከ ሙሉ አፊያ ጋር አሏህ ይወፍቃችሁ
_ሀዋ ምርጥ ፕሮግራም ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ እንድሁምየኡስታዛችን ባለቤት ጠካራና ጎበዝ ነሽ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ጀባ ይበላችሁ_
Mashallah
ሀቂቃ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ጀግና ሴት ነሽ የኡስታዝ ካሚል ባለቤት ቀሪ ዘመናችሁን አላህ ያስተካክልላችዉ ሀቢበቲ ይህፕሮግራም ይቀጥል የሁሉንም ኡስታዞች ባለቤት ጋብዢልን የያሲኔንም ባለቤት በቀጣይ እንጠብቃለን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀግና ነሺ #ቀሪዘመናችሁ አላህ ይባረክላችሁጀግናዋን ሀያተል ኩብራን የድምፃችን ይስማ ፈርጥ 😘😘 ትቅረብልንንንአቅርቡልን የምትሉ ብቻ ላይክ
የእውነት ጀግና ነሽ ሀቂቃ ሀቢበቲ በተመስጦ ነው የሰማውሽ ቀሪ ዘመናቹን አላህ ያማረ የተዋበ ያርግላቹ ያረብ……
ማሻ አላህ በጣም ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ ሀቂቃ ጥንካሬሽ በጣም ልዩ አላህ አጅርሽን ከፋፋፋፋፋ ያድርግልሽልጆችሽ ትልቅ ቦታ ደርሰው ፋሬአቸውን ለማየት ያብቃችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ እመኝላችኀለሁ
ምርጥ እናት ሱብሀን አሏህ ፅናቷ የቤቴሰብ እያያዝ ማሻአሏህ ተባረከሏህ
መዲ እንዛመድ
ማሸአላህ ዉነትም ጀግና ሴት ነሽ የሴቶች ተምሳሌት አላህ ይጨምርልሽ ሚንበሮች ጀዛኩም አሏህ ኸይር
አዩሺየ ነይ እመጣለሁ
እንዘማድ
አዩ ጎራ በይ
ሀዉየ በጣም እናመሰግናለን እደዚች አይነት ጀግና እህት ሰላስተዋወቅሽን ባጣም ብዙ ትምርት ነዉ የሰጠችን አላህ ትዳሯን ይባርክላት
ማሻ አሏህ ሀዋ ሾው ቀጥይበት ሀያቲ የምሰሪው ፕሮግራም እጅግ በጣም ማራኪ አስደሳች ነው ለአንድ ሰአት ያቀረብሽውን ሳልሰለች የ10 ደቂቃ ያህል ነው የሆነብኝ
መሪ ደምሪኝ
ማሻአላህትባረክላህ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👍👍👍
ኡስታዝ ካሚልን በጣም እወደዋለሁ ሚስቱን ስላይኋት ደስ ብሎኛል
ሁቢ እንዘማድ
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው በራሳችን ሲደርስ ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ተምረው ከሚቀየሩት ይበለን ቀጥሉበት
ውድ እንዘማድ
ኡሙ እንደማመር
ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ ጀግ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ 💞
ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል ቀሪ ሂወታችሁን ይባርክላችሁ ወጣቶች አርእያ የሚሆን ታሪክ ነው
ፈፊ ጎራ በይ
ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነሽ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለው በአንቺ ሂወቴን በምናይነት መንገድ እንድመራ መንገድ አሳይተሽኛል ቀሪው ጊዜሽ ከእነ ቤተሰቦችሽ ከሰላም በደስታ በፍቅር ያኑርሽ አለውያዬ
ወላሂ ኢቃም በለበሰች ሴት እንደት እደምቀናአላህ ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ ኢንሻአላህ።።
እኔም አሚን የምንፀነባት ይስጣን
ማሻ አላህ ምርጥ ሴት ምርጥ እናት ጥሩና አስተማሪ ነው ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
መሻአላህ ተባረከላህ ከኡዝቴዜ ባለቤት ብዙ ተምራለሁ ደስ እሚል ተሞክሮዋን ነወ ያካፈለችን እኔም በልጅነት አግብቼ ግን ባለማወቅ ጥሩ ትዳሬን አቋረጥኩት ሁሉም ሳልፍ ነወ ያነገር ስናጣወ ነወ ጥቅሙን እምንረዳወ አልሀመዱሊላ አለኩሊሀል
ሃዊ ጀዛኩሙላህ ከይር በጣም ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን ያሳለፈችው የሄደችበት መንገድ ሁሉ ትምህርት ቤት ነው እኔ ብዙ ተምሪያለውእናትነት ምን ያህል አቅም፣እውቀት፣ብልሃት፣ የሚፈልግ በአቅም የምሚመራ እንደሆነሚስትነት ምን ያህል ድረስ ዋጋ እንደሚያስከፈል፣አምና ......ጀግኒት በዬሻለው የኡስታዛችን ባለቤት እንወድሻለን አላህ ይጥብቃቹ
አቤት ኢኽዋኖች ሚስቶቻቸዉን በሚድያ ማስማማት ጀመሩ አላህይህድኩም
ኦስታዝ ተብሎ ኒቃብየ የለ እግር ባዱኡላህ ይህድነ በጣም ቆይ ምንድነው የምታስተምሩት ስለምቴ ነች ወይስ ሆ
አላህ ህድያ ይስጣቸው ኒቃብ ለብሶ በሚድያ አጅብ
የሚገርመዉ ከነሱ የኮሜቶች መሸአላህ ከማለት አላህ ይሰትራቸዉ ይሰትረን ብላችሁ ዱአአርጉ
MashaAllah , a very strong lady . May Allah protect you & your family . اللهم احفظ الأمة من كل الاشرار
ማሻአላህ ኡስታዝን በተማሪነት ጊዜ ጀምሮ አውቀዋለሁ፣ ሱብሀን አላህ በጣም ጠንካራ ተማሪ ነበር። ማሻአላህ ይህ ሁሉ ጅሁድ ነው አይዞሽ አላህ እዚህ ደረጃ አድርሶሻል፣ ከአላህ ከጥረት በኋላ ፈረጃ አለው። ማሻአላህ!!!!
ኒቃብ ትልበስ እምትሉ እስኪ በላይክ
ማሻ አላህ ምርጥ እናት ምርጥ ሴት አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን
አላህ የመረቀሽ ድንቅ ሴት ነሽ። ወንድማችን ኡዝታዝ ካሚል ሸምሱ ብቻም ሳይሆን ውድ ባለቤቱም ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የከፈላችሁትን ዋጋ አንዘነጋውም ። አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ። ውድ ባለቤቱ አላህ ይውደድሽ ። በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ
_ማሻ አላህ __#የውስታዝ__ ካሚል ሸምሱ ባለቤትን ስላስተዋወቃችሁንና ተሞክሮዋን ስለቀሰምን ጀዛኩም አላህ ኽይረን __#ግን__ እንደት ኒቃሚስት አይደለችምሳ ይቅርታ ግን ሰለ ኒቃም የበለጠ እንደምትገነዘብ መቼም አይጠፍትም ግን የግል ጥያቄ ነው? __#ስለ__ ትዳራቸው ባለፈው ውስታዝ ካሚል ሲያወራ ፈገገ ያደረገኝ ቢኖር እኛ ስንጋባ አለ በ __#500__ ማር ነበር ያንንም ተበድሬ አለ __#kkkk__ ወላሂ በጣም በውስጡ ትምህርት ያለው ነበር እና አላህ ይጠብቃችሁ ከነ ልጆቻችሁ_
ትክክል ስለ ስደት የተናገርሽው እንኳን አንች 1አመት 6ወር እኛ 8አመት ምንም ለውጥ የለም አልሀምዱሊላህ ብቻ ለአላህ ምስጋና ይገባው ለኸይር ነው
ዜድ ደምሪኝ
ማሻ አላህ አለይኩም በጣም ታምራላችሁ አቅራቢዋ ሀዊ ድምፅሽ ከኢትዮ ኢንፎ አቅራቢዋ ጋር ይመሳሰላል በርቺልን ❤️
ራኬብምጋይመሳሰላል
እንዛማድ ውድ
@@ዙልበረካ-ሐ8ጘ ትክክል
ዳና ጎራ በይ
ማአሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚልትምህርት ነው ሰው በደብ የሚረዳው አንደበትአላህ ይጨምርላችሁ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጣችሁ የጠካራ ሴቶች ተምሳሌት!!!
ሚንበሮችን እናበረታታታ እስኪ ሙስሊሞች የት ነን ግን?????? ሀዊ በርች ጀዛከሏህ ኸይረን
M እንዘማድ
@@chanal7973 ነስሪ እሽ ደምሪኝ እደምርሻለሁ አሁን አሁን አሁን እሽ ሀሀሀሀ
ደማርኩሽ ማዲ
@@chanal7973 እኔም ደምሬሻለሁ ነስርያ የየየየ ውዷ ጀዛከሏህ
ማሻላህ የኔ እህት ጠንክሩ
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ሀቂቃ
ያን የመሰለ ለሌላው የሚተርፍ ቤተሰብ እያለሽ ይሄን የሚያክል ችግር ማሳለፍሽ ድንቅ ነው አሌ ከአንቺ አፍ ባልሰማ አላምንም ነበር ሱባንአላህ ቀሪውን ሀያትሽን አላህ ያስድስትሽ
ማሻ አላህ ጀግና ነሽ አላህ ፍቅርና ሰላም ከጤናጋር ይስጣችሁ።።።።
በአንድ ሰአት ውስጥ አለህ ለገረለት የህወት ሙሉ ትምህርት
ረሁሚ እንዘማድ
ሩሩ ጎራ በይ
ለጀግና እንስቶች~~~~~~ተሸፈኝ አደራተሸፈኝ የኔ እህት በኒቃብ ድመቂ፡ኢስላም ውበትሽ ነው ይህንን እወቂ፡ቆሻሻ ቀሳሚ ዝንቦች እንዳይወሩሽ፡በኒቃብ ተሸፈኝ ይህ ነው ላንች ክብርሽ፡ተሸፋፍነሽ ስቴጂ ሸይጧን ይርቅሻል፡በእምነት ጥንካሬሽ አላህ ይወዲሻል፡ለጠላቶች ወሬ አትፍሪ ለዳቆን፡ኒቃብ ነፃነት ነው አይደለም መጨቆን፡{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}ራቁት መሆን ነው የሰው ልጂ ርክሰት፡መሸፈን ውበት ነው መጨቆን ነው ሀሰት፡አላህ ነው ያዘዘሽ ተሸፈኝ ብሎ፡አትስሚ ወሬኛ አቅማዳ ቀልቀሎ፡አላህ ነው ያዘዘሽ በቁርዐን ሰጠር፡በኒቃብ ተዋቢ ይቅር መወጣጠር፡አትፍሪ አይክበድሽ ልበሽው አትፍሪ፡ጋሻ ጦር ሰይፍ ነው እንዳትደፈሪ፡በእምነትሽ ኩሪ አትሸማቀቂ፡የጀነት መስመር ነው ኢስላም ማለት ንቂ፡አሉባልታ ወሬ እንዳያታልልሽ፡እምነትሽን በተግባር መፈፀም አለብሽ፡የአላህ ጠላቶች ድንኳን ለባሽ ቢሉሽ፡እንዘምን ብለው ቀርበው ቢያማልሉሽ፡ተወጣጥሮ መሔድ፤ ወንዶችን መረበሽ ከሆነ መዘመን፡ይቅርብኝ በያቸው ለአላህ ልታመን፡ብለሽ ንገሪያቸው በድፍረት ውሣኔ፡በፍፁም አትፍሪ ነቃ በይ ወገኔ፡ሱሪ መልበስ ነው ወይ ዘመናዊነት፡ዝሙትን መፈፀም ይህ ነው ወይ ነፃነት፡ብለሽ ጠይቂያቸው ለሰይጣን ጠበቆች፡አላህን ላመፁት ለወንጀል አለቆች፡በአላህ ተመኪ አንች ግን ተሸፈኝ፡በሰይጣን ጭፍራወች ፍፁም እንዳትሞኝ፡ከአላህ የመጣው ፍፁም ፍትሀዊ ያልተሸረሸረው፡ቁርአን ነው ያዘዘሽ፤የአስተሣሰብ ምጥቀት ዘመን የማይሽረው፡ያችም ከንቱ አሣቢ ከምትወጣጠር፡ሰለጠንኩኝ ብላ ሁል ጊዜ ከማፈር፡በኒቃብ መሸፈን ክብሯ ይሔ ነበር፡ግን ምን ይደረጋል ሸይጧን ከመረጠች፡ከሱንዮች ካርታ ሮጣ ካመለጠች፡እንላለን እንጂ አላህ ይመልሣት፡በሱናው አድምቆ ጥመቱን ያስረሣት፡አንች ግን ጀግናዬ!ዱርየና ደፋር እንዳይወሰውስሽ፡ሰካራም ባለጌ ዘሎ እንዳይረብሽሽ፡ተሸፈኝ ኒቃብ ነው ግርማና ሞገስሽ፡የማንነትሽ ምንጭ የውበትሽ ጣራ፡ኒቃብ ነው መለዮሽ ተሸፈኝ አደራ፡
ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ
አህሠንቲ ፋፊዬ አሏህ በኒቃባችን ያፅናንያረብብብብብ!!!!!
ፍጡም በቤትሽ እመጣለሁ ላኪልኝ ይህን ግጥም
ማሻአላህ
ማሻአሏህ ልክ ነሽ አሏህ በሂጃባችን አፅቶ ያቆየን ላለበሱትም አሏህ ይወፍቃቸው
ማሻ አላህ እንዴት ጠንካራ እና መንፈሰ ብርቱ ሴት ነሽ , አላህ በታገስሽው ባሳለፍሽው ምንዳሽን ይክፈልሽ ባረክ አላሁ ፊኪ አላህ ይጠብቃቹ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ልጆቿን እንደት ኢልም እዳስተማረች አቅርቡልን እንደነዚህ ያሉ እንቁ እህቶችን አቅርቡልን በጣም ትልቅ አርአያ ናቸው እኛ የኡስተዝ ሚስት ከሆነች ደልቷት በቃ የተለየ ነው የምናስበውና እንደነዚህ ያሉ እህቶች ለኡማው ይጠቅማሉ
ሳህ ወላህ
እኔ እራሱ። የዑስታዝ ሚስቶች የታደሉ ደልቷቸው የሚኖሩ የሚመስለኝ
ከጀግና ወንድ በስተጀርባ ጠካራ ሴት ልጅ አለች ስል በምክኛት ነው ጀግና ናት ማሻ አላህ
ማሻ አላህ የውዱ ኡስታዛችን ሚስት ጀግና በነገራችን ላይ የኔም እህት በልጅነቷ ነዉ ያገባችው የመጀመሪያ ልጇ እኔን አክላለች ትንሺ ነዉ እምንበላለጠው🥰
እህቴ ሀዋ ጀዛኪላህ ይህን ቪዲዎሽን ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ ከሚተገብሩት ያድርገኝ። ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት ከታገሱ እማያልፍ የለም። ከኛ የሚጠበቀው ሰበብ ማድረስ ነው
ማሻ አላህ ቀጣይ የ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የ ያሲኔ የ አቡበክር እና የ ኡስታዝ በድሩ💕💕
ያረህማን እርጋታና ትእግስትን ስጠኝ 😢 በዱአ አስቡኝ
አብሽሪ እህቴ💋አለህ የራጋጋሽ እህቴ ሁለችንም ያራጋጋን
እንደአንቺ አይነት ጀግና የሴትች ተምሳሌት ባካል ባይሽ ደስ ይለኛል አርብአገርነው ያለሁት ስመጣ ግን አስለቀሽኝ ይህ ነው አላማ ያለው ስው እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንት ጥኑ ሴት አለ ብዙ አስተማርሽኝ ማር ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ልጆችሽንም ሀፍዘተል ቁርአን ያርግሽ ሁለየም ደስታ ይውፍቅሽ
ማሻአላህ ደሲ የሚል ፕሮግራም ነዉ በርቱ የኡስታዛች ሚስት እንኳን መጣሺልን አህለን ብለናል
ቢንትሙሀመድደምሪኝእሕቴ
ደምሬሻለሁኝ
መሸ አላህ ሃዋዬ በኒቃብ ተውበሽ ስታምሪ
መኪ ሠብ አድርጊኝ ውዴ
ወላሂ ትክክል ብላለች እኔም እናታችን አላህ ጀነትን ይወፍቃትና ምንም እንኻን ባትማር ግን እኛን በጣም ብዙ ትምርት ሰታ ነዉ ያሳደገችን አላህ ጀዛዋን በጀነተል ፍርዶስ ያኑርልኝ
አይደለም ለነተ ያ ጊዜ ለኛም ከበድ ነበር 💔ዘሬ ላይ ሆኜ ሳስበው ራሱ የመኛል በየቀኑ መልቀስ መልቀስ ነበር ኢ ላሂ እንደው ያን ጊዜ አሰለፍክልን አለሀምዱሊላህ ሁላቹም የተሰሪዎቹ በለብቶች ሀቂቃ ኩረተችን ነበረቹ በሰብር በጀግንነት ቆመቹ ሰላሰለፈቹ እንዲ መሰዎት ከፍለቹ ልጆችን ሰለሰደጋቹ አላህ ለያደድዋ ድከመቹ በዱኒያም በኬረም ጀዘቹን ይኮፈለቹ ረጅም ሃያት ከደስተጋ አላህ ይወፍቀቹ 😊
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ጨርሼ አዳመጥኩት ሱብሀነክ ጀግና ሴት ነሽ ማሻአላህ ተባረክራህማ
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاتهَበጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ መሳጭ ፕሮግራም nweجزاكم الله خيرየኡስታዝ ካሚል ሸምሱው ባለቤት ማሻአላህ ባጣም ምርጥና ጠንካራ ሴት ነሽ ባረከላሁ ፊኪ የሂወት ውጣ ውርድ የትዳርን ሀላፊነት ቃላቶች እንዴት እንደምገልፀሽ ማሻአላህ ረቢ ይባርክሊክ ይዚዲክ ሚን ፈድሉ
Yene konjo ustaze neberech she so humble
ማሻአላህ ማሻአላህ ትዕግስት ውጤቱ ማር ነው አላህ ይጠብቅሽ የኔ እህት
አላህ ይጠብቅሽ እጅግ ውብና አስተዋይ አላህ የረዳት ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
አላህ ለሁላችንም ከስደት መልስ ልክ እንደነዚህ እንቁወች ጥሩ የትዳር አጋራችን አላህ ይወፍቀን።።አሚን በሉ ወዶቸ
አሚን
አህለን ሚንበሮች ሀዊ ጀዛ ከላህ የኡስታዝን ሚስት ስላቀረብሽልን ደግሞ ማሻ አላህ ደስ የምትል ናት ደግሞ የልጆቿ ኡስታዝ ነች ታድላ ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ከነ ቤተሰቡ 💚💛❤
ዜዶ ወደ ቸነሌ ጎረ በይ
@@chanal7973 እሽ መጥቻለሁ❤
ዜድየእሕቴበቅንነትደምሪኝ
@@chanal7973 ነይውደበቅንነት
ማሻአላህ ደጋግሜ ሰማሁት በጣምደስይላን ጀግና የጀግናሚስት በጣምያስተምራል የሌሎም ሚስቶች ይቅረቡልን
ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ብዙ ትምህርት ነው የወስድኩበት ጀዛ ከላህ ኸይር
እንባዬን ሁሉ መቆጣጠር ሁላ እያቃተኝ ነው ያዳመጥኩሽ ጀግና ነሽ ባልሽም እንዲሁ አላህ ያቆያቹ በጀነትም ይሰብስባቹ🥰
መሻ አለህ ምርጡዋና የምርጡ ኡስታዛችን በላቤት ወይም እህታችን ፣ወለህ የህዋትሽን ታሪክ ሙሉ በሙሉ ተካታትዬ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ፣ጥሩ ትምህርትም አግኝቼባታለሁና አለህ የልፈትሽን ዉጤት ከዉዱ በላቤትሽና ከብርቅዬ ልጆችሽ ጋር በሰላም አቆይቶኣችሁ የደስታ ተቃዳሽ ያርጋችሁ ፣፣፣፣!!!!!
ጥንካሬሽን ፈተናዎችን መቋቋምሽን በልጅነት ሕይወትሽ አለማድነቅ አይቻለም። ቀሪ ሕይወትሽን አላህ ይባርክልሽ እታለሜ🍓
ማሻአላህ ጠካራ ነሽ ግን የኡስታዝ ሚስት ሆነሽ እንዴት ኒቃብ አለበሽም ባልሽ ስለ ሂጃብ ብዙ አስተምሮል ግን ምክርና ሽዋር ከራስ ነው ሚጀምርው ይባላል
ግሽ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
መሻአላህ ወላሂ ተመስጨ ነው ያደመጥኩት አላህ አንችንም ቤተሠብሽንም ዘርሽን እስከ የውመል ቂያማ የተባረከ ያድርግልሽ ወላሂ ትልክ ትምርት ነው የወሠድኩት አላህ ይውደዳችሁ ያረብ
ማሻአላህ መቼም ለአባትሸ ትልቅ እድሜ ይሰጣቸው በጣም ጥሩ አባት ናቸው በልጅነት ድሮ ዋት አላህ ለትልቅ ቦታ ደረሰሸ አይሸ አባት ያደረጎት ነገር ልክ ነው ዋናው ትዳሩ መፈፀሙ ያለምንም ነገር አላህን ወክለው እትወከልት አላላህ ተብሎ ለዚህ ደረሰሸ ሰብሃንአላህ አባትሸን የጀነት ያድርጋቸው በልጅነት መዳራቸው ትልቅ ነገር ነው ኢማን ያለበት ቤት ነው የሰው አይታይም ሲያገኝ ማሻአላህ ሲል አንቺን የረዘቀሸ አላህ ነው ሁሉም አላህ የረዘቀውን አያውቅም ሰብሃን አላህ ይህ ነው ቤተሰብ በጣም ጀግና ልጅ ነሸ አየሸ ኢማን ያለው ወድቆ አይወድቅም አላህ ይጨሞርላችሁ ሁሉም ሰው ይህችን ያየ ይማር ሰነሰርሃትዋ ማሻአላህ ሰለቤተሰቦችሁዋ የምታወራዋ ጥሩ ነገር አላህ አይለያችሁ አየሸ የጨዋ ልጅ አሰተዳደግ ይህን አላህ አረገው ኢማን የበዛበት ቤት ደሰ ሲል አላህ ይጨምርላችሁ በኢማንዋ የምታምን ጀግና ሴት አላህ ሁሉም ቤት በራህመቱ ይጠብቀን አሜን በርቺ አላህ ባልሸና ልጆችሸ በሙሉ ጤና ይሰጣችሁ ሃብት ገንዘብ ዋጋ የለውም ከሁሉ የበለጠ ኢማን ያለው ቤት ዛሬ በዝች ቤተሰብ ደሰ ብሎኝ ዋልኩ አቦ አላህ አባትሸንም እሰከ ቤተሰቦቻችው ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ከዚህ ሁሉ ፈተና አላህ አወጣቸው ኢማኑኑን የያዘ ምንም አይሆንም ቢሆንም ሸሂድ ነው የነዚህ ቤተሰብ ፈተና አላህ እንኳን ረዳችሁ በበረከቱ እውነት ይዞ የምተ ጀና ነው አላህ አህራችሁን ያሳምርላችሁ
ማሻዓላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ !!! ሃቂቃ የዚህ ፋሚሊ የህይወት ታሪክ እራሱ ጨርሶ ላደመጠዉ ሰዉ መለስታኛ ዩንቨርስቲ እንደምሆነን ነዉ የተሰማኝ ረዥም እድመና ጤና አላህ ይወፍቃችሁ ጀሚዓን !!!!
ማሻ አላህ የሴት ጀግና እደት ተወጣችው እዚህ የቤት ክራዩ የሚበላው የሚጠጣው ልጅ ማሳደግ ሱብሃን አላህ አያችሁ እሰኪ በራሳችን ቦታ እናድረገው እንወጣዋለን
ማሻአላህ ተበረከረህማን እህቶች አላህን ፈርታችሁ አላህን የሚፈራ ባል አግቡ ተመስጪ ነዉ ያዳመጥኩት
ጀዛኩሙላሁከዩርንእጂግአስተማሪ መልክትነው
ሀዊቲ በጣም ነው ምወድሽ ስራሽን ሁሉ አላህ ይውደድልሽ
ማሻአላ አላ ፍቅራችሁነ እከጀነት የሠርገው አላሕ በልጆቻችሁም ያሥደሥታችሁ እኔም የትዳር ሕወቴን እድሕ አውጥቸ ባወራው ደሥ ይለኛል ባሥራሥድሥት አመቴነው ያገባሁት
አላሁ አክበር ወላሂ በጣም ትልቅ ትምህርት ነወ ኡሰታዝ ካሚልንም አችንም ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ያላህ ሰላም ርደት ያውርድ
የኡስታዝ ሚስት ሆነው እዴት ሚዲያላይ ይወጣሉ ለዛውም ሳይሸፈኑ ሌሎች እህቶችም የኡስታዝ ሚስት እደዚ ከወጣች እኛን መውጣት አለብን ብለው ሚያስቡም ይኖራሉ ሁላችንም አላህ ባዘዘን መገድ የምንጓዝ ያድርገን
አላህ ለልፋትሽን ሁሉ ከነ ቤተሰቦችሽ በጀነት ይተካሽ ትልቅ የፅናት ተምሳሌት ነሽበተለይ ኡስታዝ ካሚል እስር ቤት በነበረበት ጊዜ ያሳለፍሻቸው ፈተናዎች በጣም የሚገርሙ ናቸው ።
ማሽአላህ የአቡኪን እና የያሲን ኑሩን ሚስት አቅርቢልን
የጭቅ ግዜ ዱዋዐ የአደጋ ግዜ የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይሉ ነበር ጭንቅ ጥብብ ሲላቸው ካአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም ታላቅና ታጋሽ ጌታ ነው ካአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም ያርሹ ጌታ ታላቁ ጌታ ነው ካአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም የሰማያት ጌታ የምድር ጌታ የአርሽ ጌታ ነውሙኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል 💚
ሀቢበቲ እረጅም እድሜና ጤና ሰጥቷችሁ ያሰባችሁትን ከምትጠብቁት በላይ ያሳካላችሁ ሀቂቀተን ያካፈልሽን የህይወት ተሞክሮ ትልቅ ነው አልቅሻለሁም አሏህ ይጠብቅሽ ውደ ከመላ ቤተሰብሽ ጭምር
በጣም ውብ የሆነ ፕሮግራም! ማሻአላህ!
አኢንሽ ደምሪኝ
ማሻ አላህ ተበረከላ እንዴት አቦቱ ደስ የሚል ፕሮግራም
ፕሮግራሙ ይቀጥል ሌሎቹንም አቅርቡልን ብዙ ትምህርት እቀስማለን ኢሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ፈፊ እንዘማድ
ሱባሃን አላህ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ጀግና እናት ነሽ ማሻ አላህ
የኢናቴ ዛር ኡካን ታውልድሽ ማሻላ አላህ ኢጋዚሽ አዉኒም
ማሻ አላህ እንዴት ደሰ ይላል አላህ የጨምሪላችሁ እኔም እንደንች ማሆን ነው ምፋለግው ላልጆቼም ላባለቤቴም እንሻ አላህ
ማሻ አላህ ደስስስ የሚል ፕሮግራም አላህ ይጨምርላችሁ
አሰለማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የዘመኔ ጀግኒት አላህ ይጠብቃቹ
ጀግና የ ጀግና ባለቤት አላህ ረጅም እድሜ ያኑራችሁ
_ናአለቱላህ አለዟሊሚን ኡስታዞቻቸን ያገላቱ በደለኞች ናቸው_
ማሻአላህ ጀግና እናት እርሱም እድሜከኸይር ሰራ ጋራ በርቱው
በርቱ ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት።
ሱብሀን አሏህ እጅግ በጣም አስተማሪነው ነገ የተሻለ ቀን ነው ኢንሻአሏህ
ማሻአላህ ሀዋዬ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ ረጅም እድሜ ና ጠና ከስኬት ጋር ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ከነ ቤተሰቡ አላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ኒያቸውን አላህ ይሙላላቸዉ ሁሌም ከችግር ቦኅላ ምቾት አለ
በቀጣይ የኡዝታዝ ያሲንን ባለቤት ወይም ያብኪን የሚስማማ 👍👍👍
ሁለትናቸውያቡኪ ሁለቱምባድይቅረቡ
👍👍👍👍
ጀግናይቱንና የኒቃብ ጠበቃዋን የፅናት ንግስቷን አያተልኩብራን አቅርቡልን
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
Alkumeni new ende eswa
@@nabilmohammed664 ደምረኝ በቅንነት
ወግድ ኑ አብረን እንደግ
አወ ትቅረብልን
በጣም በጣም ጠንካራ ነሽ ኡስታዝ ካሚልም እንደዛው ወሏሂ ልቤን ነው የነካኝ ታሪካችሁ. ከአንድ ስኬታማ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች የሚባለው እውነት ነው. እርጉዝ ሆነሽ ምንም ነገር ሳይኖራችሁ መቀለ ሄዶ እንዲማር መፍቀድሽ ጀግና ነሽ የእንቁው ኡስታዛችን ባለቤት
ማሻአላህ ምርጥ ልጅ ፣ ምርጥ ሚስት ፣ ምርጥ እናት አላህ በመልካም ህይወት የታጀበ ረዥም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይስጥሽ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
በጣም ምረጥ ሴት!
@@nohatube8019 As Wa Wr 💕Ney beteseb enhun ❤️
@@fetyaethiopia8481 እሺ ውዴ
@@rahmaksa4978 እራሕሚ ሠብ አርጊኝ ውዴ ነይ ቤቲ
የጀግና ሚስት ነሽ! አንቺም ጀግና ነሽ! ልጆችሽ ታድለው!!.. ማሻአላህ ተባረከላህ!!!
ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ነሽ ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች
በቅንነት ሠብሥክራይብ አርጊኝ
ማሻአላህ ድስያላልአላህዪጨምርላችሁ
አላህይጨምርልሽ እረጂም እዲሜ ይወፍቃችሁ
ትክክል
ኡስታዝ ካምል ባልቲቤት የእውነት ጀግናነሽ🌹🌹🌹👍👍👍👍👏👏👏👏💐💐💐
የአላህ በኢማን የተጥለቀለቀውን አላህን የሚፈሪውን ትዳር ወፈቀኝ ያረቢ የአላህ አተ አይቸግርህም እንድሁም ለሙስሊም እህቶቸ ለወንድሞቸም እደዛው ያረብ
አሚንን ያረብ
አሚንያረብ
hi
Hi
አሚንንንን
ማሻ አላህ አላህ ይባርክላችሁ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ለጡሩ ደረጃ ያብቃቸው እንድህ ለትዳር የሚገፋፉው መልካም ትዳሮችን አቅርቡልን
የኡስታዛችን ባለቤት ስላቀረብሽልን ሀውየ ጀዛኪ አላህ
ሡመያ ሠብ አርጊኝውዴ
ሱሱ እስኪ ነይ ቤቴ
ጀግኒት🌹♥️!! አላህዬ ረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ደስ የሚል ሃያት ያኑራቺሁ!!
ኡሙ መሣኪኖ ደምሪኝ በቅንነት
ጎራ በይ ወደኔ ቤት
የሴቶች ተምሳሌ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ ያላህ ልዩ ጀግና ብየሻለሁ እንድህ አይነቶቹን ጀግኖች አቅርቢልን ሀዋየ የኡስታዝ አቡኬን ባለቤት የኡስታዝ ያሲን ኑሩ አቅርቢልን
እ! እረምነው እነዚህናቸው የሴቶች ተምሳሌት ቱቱ ጭራሽ የኡስታዝ ተብየው ሚስት በሚድያ ኒቃብኳን ሳትለብስ ወንአኡዙቢሏህ
@@ዜድነኡኽትፈይሰል ሰብ አርጌሻለሁ
@@ዜድነኡኽትፈይሰል እኔያልኩት ጥንካሬዋን አነው
@@ayshatube1199 እኔም አረኩሽ
@@ayshatube1199 አይ ቢሆንም በሚድያ የምወጣ ሴት ማጠናከር ጡሩአይደለም
እኔ ጀግንነቷን ያወኩት ከአመታት በፊት ስለ ጋብቻ ባደረገው ዳዕዋ ላይ ባለቤቱን ምሳሌ አድርጎ ሲያነሳት ነው ረጅም እድሜ ከ ሙሉ አፊያ ጋር አሏህ ይወፍቃችሁ
_ሀዋ ምርጥ ፕሮግራም ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ እንድሁምየኡስታዛችን ባለቤት ጠካራና ጎበዝ ነሽ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ጀባ ይበላችሁ_
Mashallah
ሀቂቃ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ጀግና ሴት ነሽ የኡስታዝ ካሚል ባለቤት ቀሪ ዘመናችሁን አላህ ያስተካክልላችዉ ሀቢበቲ ይህፕሮግራም ይቀጥል የሁሉንም ኡስታዞች ባለቤት ጋብዢልን የያሲኔንም ባለቤት በቀጣይ እንጠብቃለን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀግና ነሺ #ቀሪዘመናችሁ አላህ ይባረክላችሁ
ጀግናዋን ሀያተል ኩብራን የድምፃችን ይስማ ፈርጥ 😘😘 ትቅረብልንንን
አቅርቡልን የምትሉ ብቻ ላይክ
የእውነት ጀግና ነሽ ሀቂቃ ሀቢበቲ በተመስጦ ነው የሰማውሽ ቀሪ ዘመናቹን አላህ ያማረ የተዋበ ያርግላቹ ያረብ……
ማሻ አላህ በጣም ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ ሀቂቃ ጥንካሬሽ በጣም ልዩ አላህ አጅርሽን ከፋፋፋፋፋ ያድርግልሽ
ልጆችሽ ትልቅ ቦታ ደርሰው ፋሬአቸውን ለማየት ያብቃችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ እመኝላችኀለሁ
ምርጥ እናት ሱብሀን አሏህ ፅናቷ የቤቴሰብ እያያዝ ማሻአሏህ ተባረከሏህ
መዲ እንዛመድ
ማሸአላህ ዉነትም ጀግና ሴት ነሽ የሴቶች ተምሳሌት አላህ ይጨምርልሽ ሚንበሮች ጀዛኩም አሏህ ኸይር
አዩሺየ ነይ እመጣለሁ
እንዘማድ
አዩ ጎራ በይ
ሀዉየ በጣም እናመሰግናለን እደዚች አይነት ጀግና እህት ሰላስተዋወቅሽን ባጣም ብዙ ትምርት ነዉ የሰጠችን አላህ ትዳሯን ይባርክላት
ማሻ አሏህ ሀዋ ሾው ቀጥይበት ሀያቲ የምሰሪው ፕሮግራም እጅግ በጣም ማራኪ አስደሳች ነው ለአንድ ሰአት ያቀረብሽውን ሳልሰለች የ10 ደቂቃ ያህል ነው የሆነብኝ
መሪ ደምሪኝ
ማሻአላህትባረክላህ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👍👍👍
ኡስታዝ ካሚልን በጣም እወደዋለሁ ሚስቱን ስላይኋት ደስ ብሎኛል
ሁቢ እንዘማድ
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው በራሳችን ሲደርስ ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ተምረው ከሚቀየሩት ይበለን
ቀጥሉበት
ውድ እንዘማድ
ኡሙ እንደማመር
ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ ጀግ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ 💞
ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል ቀሪ ሂወታችሁን ይባርክላችሁ ወጣቶች አርእያ የሚሆን ታሪክ ነው
ፈፊ ጎራ በይ
ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነሽ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለው በአንቺ ሂወቴን በምናይነት መንገድ እንድመራ መንገድ አሳይተሽኛል ቀሪው ጊዜሽ ከእነ ቤተሰቦችሽ ከሰላም በደስታ በፍቅር ያኑርሽ አለውያዬ
ወላሂ ኢቃም በለበሰች ሴት እንደት እደምቀና
አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ ኢንሻአላህ።።
እኔም አሚን የምንፀነባት ይስጣን
ማሻ አላህ ምርጥ ሴት ምርጥ እናት ጥሩና አስተማሪ ነው ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
መሻአላህ ተባረከላህ ከኡዝቴዜ ባለቤት ብዙ ተምራለሁ ደስ እሚል ተሞክሮዋን ነወ ያካፈለችን እኔም በልጅነት አግብቼ ግን ባለማወቅ ጥሩ ትዳሬን አቋረጥኩት ሁሉም ሳልፍ ነወ ያነገር ስናጣወ ነወ ጥቅሙን እምንረዳወ አልሀመዱሊላ አለኩሊሀል
ሃዊ ጀዛኩሙላህ ከይር በጣም ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን
ያሳለፈችው የሄደችበት መንገድ ሁሉ ትምህርት ቤት ነው እኔ ብዙ ተምሪያለው
እናትነት ምን ያህል አቅም፣እውቀት፣ብልሃት፣ የሚፈልግ በአቅም የምሚመራ እንደሆነ
ሚስትነት ምን ያህል ድረስ ዋጋ እንደሚያስከፈል፣አምና ......ጀግኒት በዬሻለው የኡስታዛችን ባለቤት እንወድሻለን አላህ ይጥብቃቹ
አቤት ኢኽዋኖች ሚስቶቻቸዉን በሚድያ ማስማማት ጀመሩ አላህይህድኩም
ኦስታዝ ተብሎ ኒቃብየ የለ እግር ባዱኡላህ ይህድነ በጣም ቆይ ምንድነው የምታስተምሩት ስለምቴ ነች ወይስ ሆ
አላህ ህድያ ይስጣቸው ኒቃብ ለብሶ በሚድያ አጅብ
የሚገርመዉ ከነሱ የኮሜቶች መሸአላህ ከማለት አላህ ይሰትራቸዉ ይሰትረን ብላችሁ ዱአአርጉ
MashaAllah , a very strong lady . May Allah protect you & your family .
اللهم احفظ الأمة من كل الاشرار
ማሻአላህ ኡስታዝን በተማሪነት ጊዜ ጀምሮ አውቀዋለሁ፣ ሱብሀን አላህ በጣም ጠንካራ ተማሪ ነበር። ማሻአላህ ይህ ሁሉ ጅሁድ ነው አይዞሽ አላህ እዚህ ደረጃ አድርሶሻል፣ ከአላህ ከጥረት በኋላ ፈረጃ አለው። ማሻአላህ!!!!
ኒቃብ ትልበስ እምትሉ እስኪ በላይክ
ማሻ አላህ ምርጥ እናት ምርጥ ሴት አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን
አላህ የመረቀሽ ድንቅ ሴት ነሽ። ወንድማችን ኡዝታዝ ካሚል ሸምሱ ብቻም ሳይሆን ውድ ባለቤቱም ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የከፈላችሁትን ዋጋ አንዘነጋውም ። አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ። ውድ ባለቤቱ አላህ ይውደድሽ ። በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ
_ማሻ አላህ __#የውስታዝ__ ካሚል ሸምሱ ባለቤትን ስላስተዋወቃችሁንና ተሞክሮዋን ስለቀሰምን ጀዛኩም አላህ ኽይረን __#ግን__ እንደት ኒቃሚስት አይደለችምሳ ይቅርታ ግን ሰለ ኒቃም የበለጠ እንደምትገነዘብ መቼም አይጠፍትም ግን የግል ጥያቄ ነው? __#ስለ__ ትዳራቸው ባለፈው ውስታዝ ካሚል ሲያወራ ፈገገ ያደረገኝ ቢኖር እኛ ስንጋባ አለ በ __#500__ ማር ነበር ያንንም ተበድሬ አለ __#kkkk__ ወላሂ በጣም በውስጡ ትምህርት ያለው ነበር እና አላህ ይጠብቃችሁ ከነ ልጆቻችሁ_
ትክክል ስለ ስደት የተናገርሽው እንኳን አንች 1አመት 6ወር እኛ 8አመት ምንም ለውጥ የለም አልሀምዱሊላህ ብቻ ለአላህ ምስጋና ይገባው ለኸይር ነው
ዜድ ደምሪኝ
ማሻ አላህ አለይኩም በጣም ታምራላችሁ
አቅራቢዋ ሀዊ ድምፅሽ ከኢትዮ ኢንፎ አቅራቢዋ ጋር ይመሳሰላል በርቺልን ❤️
ራኬብምጋይመሳሰላል
እንዛማድ ውድ
ትክክል
@@ዙልበረካ-ሐ8ጘ ትክክል
ዳና ጎራ በይ
ማአሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል
ትምህርት ነው ሰው በደብ የሚረዳው አንደበት
አላህ ይጨምርላችሁ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጣችሁ የጠካራ ሴቶች ተምሳሌት!!!
ሚንበሮችን እናበረታታታ እስኪ ሙስሊሞች የት ነን ግን?????? ሀዊ በርች ጀዛከሏህ ኸይረን
M እንዘማድ
@@chanal7973 ነስሪ እሽ ደምሪኝ እደምርሻለሁ አሁን አሁን አሁን እሽ ሀሀሀሀ
ደማርኩሽ ማዲ
@@chanal7973 እኔም ደምሬሻለሁ ነስርያ የየየየ ውዷ ጀዛከሏህ
ማሻላህ የኔ እህት
ጠንክሩ
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ሀቂቃ
ያን የመሰለ ለሌላው የሚተርፍ ቤተሰብ እያለሽ ይሄን የሚያክል ችግር ማሳለፍሽ ድንቅ ነው አሌ ከአንቺ አፍ ባልሰማ አላምንም ነበር ሱባንአላህ ቀሪውን ሀያትሽን አላህ ያስድስትሽ
ማሻ አላህ ጀግና ነሽ አላህ ፍቅርና ሰላም ከጤናጋር ይስጣችሁ።።።።
በአንድ ሰአት ውስጥ አለህ ለገረለት የህወት ሙሉ ትምህርት
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
ረሁሚ እንዘማድ
ሩሩ ጎራ በይ
ለጀግና እንስቶች
~~~~~~
ተሸፈኝ አደራ
ተሸፈኝ የኔ እህት በኒቃብ ድመቂ፡
ኢስላም ውበትሽ ነው ይህንን እወቂ፡
ቆሻሻ ቀሳሚ ዝንቦች እንዳይወሩሽ፡
በኒቃብ ተሸፈኝ ይህ ነው ላንች ክብርሽ፡
ተሸፋፍነሽ ስቴጂ ሸይጧን ይርቅሻል፡
በእምነት ጥንካሬሽ አላህ ይወዲሻል፡
ለጠላቶች ወሬ አትፍሪ ለዳቆን፡
ኒቃብ ነፃነት ነው አይደለም መጨቆን፡
{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}
ራቁት መሆን ነው የሰው ልጂ ርክሰት፡
መሸፈን ውበት ነው መጨቆን ነው ሀሰት፡
አላህ ነው ያዘዘሽ ተሸፈኝ ብሎ፡
አትስሚ ወሬኛ አቅማዳ ቀልቀሎ፡
አላህ ነው ያዘዘሽ በቁርዐን ሰጠር፡
በኒቃብ ተዋቢ ይቅር መወጣጠር፡
አትፍሪ አይክበድሽ ልበሽው አትፍሪ፡
ጋሻ ጦር ሰይፍ ነው እንዳትደፈሪ፡
በእምነትሽ ኩሪ አትሸማቀቂ፡
የጀነት መስመር ነው ኢስላም ማለት ንቂ፡
አሉባልታ ወሬ እንዳያታልልሽ፡
እምነትሽን በተግባር መፈፀም አለብሽ፡
የአላህ ጠላቶች ድንኳን ለባሽ ቢሉሽ፡
እንዘምን ብለው ቀርበው ቢያማልሉሽ፡
ተወጣጥሮ መሔድ፤
ወንዶችን መረበሽ ከሆነ መዘመን፡
ይቅርብኝ በያቸው ለአላህ ልታመን፡
ብለሽ ንገሪያቸው በድፍረት ውሣኔ፡
በፍፁም አትፍሪ ነቃ በይ ወገኔ፡
ሱሪ መልበስ ነው ወይ ዘመናዊነት፡
ዝሙትን መፈፀም ይህ ነው ወይ ነፃነት፡
ብለሽ ጠይቂያቸው ለሰይጣን ጠበቆች፡
አላህን ላመፁት ለወንጀል አለቆች፡
በአላህ ተመኪ አንች ግን ተሸፈኝ፡
በሰይጣን ጭፍራወች ፍፁም እንዳትሞኝ፡
ከአላህ የመጣው ፍፁም ፍትሀዊ ያልተሸረሸረው፡
ቁርአን ነው ያዘዘሽ፤
የአስተሣሰብ ምጥቀት ዘመን የማይሽረው፡
ያችም ከንቱ አሣቢ ከምትወጣጠር፡
ሰለጠንኩኝ ብላ ሁል ጊዜ ከማፈር፡
በኒቃብ መሸፈን ክብሯ ይሔ ነበር፡
ግን ምን ይደረጋል ሸይጧን ከመረጠች፡
ከሱንዮች ካርታ ሮጣ ካመለጠች፡
እንላለን እንጂ አላህ ይመልሣት፡
በሱናው አድምቆ ጥመቱን ያስረሣት፡
አንች ግን ጀግናዬ!
ዱርየና ደፋር እንዳይወሰውስሽ፡
ሰካራም ባለጌ ዘሎ እንዳይረብሽሽ፡
ተሸፈኝ ኒቃብ ነው ግርማና ሞገስሽ፡
የማንነትሽ ምንጭ የውበትሽ ጣራ፡
ኒቃብ ነው መለዮሽ ተሸፈኝ አደራ፡
ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ
አህሠንቲ ፋፊዬ አሏህ በኒቃባችን ያፅናንያረብብብብብ!!!!!
ፍጡም በቤትሽ እመጣለሁ ላኪልኝ ይህን ግጥም
ማሻአላህ
ማሻአሏህ ልክ ነሽ አሏህ በሂጃባችን አፅቶ ያቆየን ላለበሱትም አሏህ ይወፍቃቸው
ማሻ አላህ እንዴት ጠንካራ እና መንፈሰ ብርቱ ሴት ነሽ , አላህ በታገስሽው ባሳለፍሽው ምንዳሽን ይክፈልሽ ባረክ አላሁ ፊኪ አላህ ይጠብቃቹ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ልጆቿን እንደት ኢልም እዳስተማረች አቅርቡልን እንደነዚህ ያሉ እንቁ እህቶችን አቅርቡልን በጣም ትልቅ አርአያ ናቸው እኛ የኡስተዝ ሚስት ከሆነች ደልቷት በቃ የተለየ ነው የምናስበውና እንደነዚህ ያሉ እህቶች ለኡማው ይጠቅማሉ
ሳህ ወላህ
እኔ እራሱ። የዑስታዝ ሚስቶች የታደሉ ደልቷቸው የሚኖሩ የሚመስለኝ
ከጀግና ወንድ በስተጀርባ ጠካራ ሴት ልጅ አለች
ስል በምክኛት ነው ጀግና ናት ማሻ አላህ
ማሻ አላህ የውዱ ኡስታዛችን ሚስት ጀግና
በነገራችን ላይ የኔም እህት በልጅነቷ ነዉ ያገባችው የመጀመሪያ ልጇ እኔን አክላለች ትንሺ ነዉ እምንበላለጠው🥰
እህቴ ሀዋ ጀዛኪላህ ይህን ቪዲዎሽን ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ ከሚተገብሩት ያድርገኝ።
ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት ከታገሱ እማያልፍ የለም። ከኛ የሚጠበቀው ሰበብ ማድረስ ነው
ማሻ አላህ ቀጣይ የ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የ ያሲኔ የ አቡበክር እና የ ኡስታዝ በድሩ💕💕
ያረህማን እርጋታና ትእግስትን ስጠኝ 😢 በዱአ አስቡኝ
አብሽሪ እህቴ💋አለህ የራጋጋሽ እህቴ ሁለችንም ያራጋጋን
እንደአንቺ አይነት ጀግና የሴትች ተምሳሌት ባካል ባይሽ ደስ ይለኛል አርብአገርነው ያለሁት ስመጣ ግን አስለቀሽኝ ይህ ነው አላማ ያለው ስው እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንት ጥኑ ሴት አለ ብዙ አስተማርሽኝ ማር ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ልጆችሽንም ሀፍዘተል ቁርአን ያርግሽ ሁለየም ደስታ ይውፍቅሽ
ማሻአላህ ደሲ የሚል ፕሮግራም ነዉ በርቱ የኡስታዛች ሚስት እንኳን መጣሺልን አህለን ብለናል
ቢንትሙሀመድደምሪኝእሕቴ
ደምሬሻለሁኝ
መሸ አላህ ሃዋዬ በኒቃብ ተውበሽ ስታምሪ
መኪ ሠብ አድርጊኝ ውዴ
ወላሂ ትክክል ብላለች እኔም እናታችን አላህ ጀነትን ይወፍቃትና ምንም እንኻን ባትማር ግን እኛን በጣም ብዙ ትምርት ሰታ ነዉ ያሳደገችን አላህ ጀዛዋን በጀነተል ፍርዶስ ያኑርልኝ
አይደለም ለነተ ያ ጊዜ ለኛም ከበድ ነበር 💔ዘሬ ላይ ሆኜ ሳስበው ራሱ የመኛል በየቀኑ መልቀስ መልቀስ ነበር ኢ ላሂ እንደው ያን ጊዜ አሰለፍክልን አለሀምዱሊላህ
ሁላቹም የተሰሪዎቹ በለብቶች ሀቂቃ ኩረተችን ነበረቹ በሰብር በጀግንነት ቆመቹ ሰላሰለፈቹ እንዲ መሰዎት ከፍለቹ ልጆችን ሰለሰደጋቹ አላህ ለያደድዋ ድከመቹ በዱኒያም በኬረም ጀዘቹን ይኮፈለቹ ረጅም ሃያት ከደስተጋ አላህ ይወፍቀቹ 😊
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ጨርሼ አዳመጥኩት ሱብሀነክ ጀግና ሴት ነሽ ማሻአላህ ተባረክራህማ
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته
َበጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ መሳጭ ፕሮግራም nweجزاكم الله خيرየኡስታዝ ካሚል ሸምሱው ባለቤት ማሻአላህ ባጣም ምርጥና ጠንካራ ሴት ነሽ ባረከላሁ ፊኪ የሂወት ውጣ ውርድ የትዳርን ሀላፊነት ቃላቶች እንዴት እንደምገልፀሽ ማሻአላህ ረቢ ይባርክሊክ ይዚዲክ ሚን ፈድሉ
Yene konjo ustaze neberech she so humble
ማሻአላህ ማሻአላህ ትዕግስት ውጤቱ ማር ነው አላህ ይጠብቅሽ የኔ እህት
አላህ ይጠብቅሽ እጅግ ውብና አስተዋይ አላህ የረዳት ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
አላህ ለሁላችንም
ከስደት መልስ ልክ እንደነዚህ እንቁወች
ጥሩ የትዳር አጋራችን አላህ ይወፍቀን።።
አሚን በሉ ወዶቸ
አሚን
አህለን ሚንበሮች ሀዊ ጀዛ ከላህ የኡስታዝን ሚስት ስላቀረብሽልን ደግሞ ማሻ አላህ ደስ የምትል ናት ደግሞ የልጆቿ ኡስታዝ ነች ታድላ ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ከነ ቤተሰቡ 💚💛❤
ዜዶ ወደ ቸነሌ ጎረ በይ
@@chanal7973 እሽ መጥቻለሁ❤
ዜድየእሕቴበቅንነትደምሪኝ
@@chanal7973 ነይውደበቅንነት
ማሻአላህ ደጋግሜ ሰማሁት በጣምደስይላን ጀግና የጀግናሚስት በጣምያስተምራል የሌሎም ሚስቶች ይቅረቡልን
ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ብዙ ትምህርት ነው የወስድኩበት ጀዛ ከላህ ኸይር
እንባዬን ሁሉ መቆጣጠር ሁላ እያቃተኝ ነው ያዳመጥኩሽ ጀግና ነሽ ባልሽም እንዲሁ አላህ ያቆያቹ በጀነትም ይሰብስባቹ🥰
መሻ አለህ ምርጡዋና የምርጡ ኡስታዛችን በላቤት ወይም እህታችን ፣ወለህ የህዋትሽን ታሪክ ሙሉ በሙሉ ተካታትዬ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ፣ጥሩ ትምህርትም አግኝቼባታለሁና አለህ የልፈትሽን ዉጤት ከዉዱ በላቤትሽና ከብርቅዬ ልጆችሽ ጋር በሰላም አቆይቶኣችሁ የደስታ ተቃዳሽ ያርጋችሁ ፣፣፣፣!!!!!
ጥንካሬሽን ፈተናዎችን መቋቋምሽን በልጅነት ሕይወትሽ አለማድነቅ አይቻለም።
ቀሪ ሕይወትሽን አላህ ይባርክልሽ እታለሜ🍓
ማሻአላህ ጠካራ ነሽ ግን የኡስታዝ ሚስት ሆነሽ እንዴት ኒቃብ አለበሽም ባልሽ ስለ ሂጃብ ብዙ አስተምሮል ግን ምክርና ሽዋር ከራስ ነው ሚጀምርው ይባላል
ግሽ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
መሻአላህ ወላሂ ተመስጨ ነው ያደመጥኩት አላህ አንችንም ቤተሠብሽንም ዘርሽን እስከ የውመል ቂያማ የተባረከ ያድርግልሽ ወላሂ ትልክ ትምርት ነው የወሠድኩት አላህ ይውደዳችሁ ያረብ
ማሻአላህ መቼም ለአባትሸ ትልቅ እድሜ ይሰጣቸው በጣም ጥሩ አባት ናቸው በልጅነት ድሮ ዋት አላህ ለትልቅ ቦታ ደረሰሸ አይሸ አባት ያደረጎት ነገር ልክ ነው ዋናው ትዳሩ መፈፀሙ ያለምንም ነገር አላህን ወክለው እትወከልት አላላህ ተብሎ ለዚህ ደረሰሸ ሰብሃንአላህ አባትሸን የጀነት ያድርጋቸው በልጅነት መዳራቸው ትልቅ ነገር ነው ኢማን ያለበት ቤት ነው የሰው አይታይም ሲያገኝ ማሻአላህ ሲል አንቺን የረዘቀሸ አላህ ነው ሁሉም አላህ የረዘቀውን አያውቅም ሰብሃን አላህ ይህ ነው ቤተሰብ በጣም ጀግና ልጅ ነሸ አየሸ ኢማን ያለው ወድቆ አይወድቅም አላህ ይጨሞርላችሁ ሁሉም ሰው ይህችን ያየ ይማር ሰነሰርሃትዋ ማሻአላህ ሰለቤተሰቦችሁዋ የምታወራዋ ጥሩ ነገር አላህ አይለያችሁ አየሸ የጨዋ ልጅ አሰተዳደግ ይህን አላህ አረገው ኢማን የበዛበት ቤት ደሰ ሲል አላህ ይጨምርላችሁ በኢማንዋ የምታምን ጀግና ሴት አላህ ሁሉም ቤት በራህመቱ ይጠብቀን አሜን በርቺ አላህ ባልሸና ልጆችሸ በሙሉ ጤና ይሰጣችሁ ሃብት ገንዘብ ዋጋ የለውም ከሁሉ የበለጠ ኢማን ያለው ቤት ዛሬ በዝች ቤተሰብ ደሰ ብሎኝ ዋልኩ አቦ አላህ አባትሸንም እሰከ ቤተሰቦቻችው ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ከዚህ ሁሉ ፈተና አላህ አወጣቸው ኢማኑኑን የያዘ ምንም አይሆንም ቢሆንም ሸሂድ ነው የነዚህ ቤተሰብ ፈተና አላህ እንኳን ረዳችሁ በበረከቱ እውነት ይዞ የምተ ጀና ነው አላህ አህራችሁን ያሳምርላችሁ
ማሻዓላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ !!!
ሃቂቃ የዚህ ፋሚሊ የህይወት ታሪክ እራሱ ጨርሶ ላደመጠዉ ሰዉ መለስታኛ ዩንቨርስቲ እንደምሆነን ነዉ የተሰማኝ ረዥም እድመና ጤና አላህ ይወፍቃችሁ ጀሚዓን !!!!
ማሻ አላህ የሴት ጀግና እደት ተወጣችው እዚህ የቤት ክራዩ የሚበላው የሚጠጣው ልጅ ማሳደግ ሱብሃን አላህ አያችሁ እሰኪ በራሳችን ቦታ እናድረገው እንወጣዋለን
ማሻአላህ ተበረከረህማን እህቶች አላህን ፈርታችሁ አላህን የሚፈራ ባል አግቡ ተመስጪ ነዉ ያዳመጥኩት
ጀዛኩሙላሁከዩርንእጂግአስተማሪ መልክትነው
ሀዊቲ በጣም ነው ምወድሽ ስራሽን ሁሉ አላህ ይውደድልሽ
ማሻአላ አላ ፍቅራችሁነ እከጀነት የሠርገው አላሕ በልጆቻችሁም ያሥደሥታችሁ እኔም የትዳር ሕወቴን እድሕ አውጥቸ ባወራው ደሥ ይለኛል ባሥራሥድሥት አመቴነው ያገባሁት
አላሁ አክበር ወላሂ በጣም ትልቅ ትምህርት ነወ ኡሰታዝ ካሚልንም አችንም ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ያላህ ሰላም ርደት ያውርድ
የኡስታዝ ሚስት ሆነው እዴት ሚዲያላይ ይወጣሉ ለዛውም ሳይሸፈኑ ሌሎች እህቶችም የኡስታዝ ሚስት እደዚ ከወጣች እኛን መውጣት አለብን ብለው ሚያስቡም ይኖራሉ ሁላችንም አላህ ባዘዘን መገድ የምንጓዝ ያድርገን
አሚን
አላህ ለልፋትሽን ሁሉ ከነ ቤተሰቦችሽ በጀነት ይተካሽ ትልቅ የፅናት ተምሳሌት ነሽ
በተለይ ኡስታዝ ካሚል እስር ቤት በነበረበት ጊዜ ያሳለፍሻቸው ፈተናዎች በጣም የሚገርሙ ናቸው ።
ማሽአላህ የአቡኪን እና የያሲን ኑሩን ሚስት አቅርቢልን
የጭቅ ግዜ ዱዋዐ የአደጋ ግዜ
የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
እንዲህ ይሉ ነበር
ጭንቅ ጥብብ ሲላቸው
ካአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም
ታላቅና ታጋሽ ጌታ ነው
ካአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም
ያርሹ ጌታ ታላቁ ጌታ ነው
ካአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም
የሰማያት ጌታ የምድር ጌታ የአርሽ ጌታ ነው
ሙኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል 💚