በጣም ጣፋጭና ቀላል የሆነ የፈጣይር አሠራር ነው ቪዴዎውን እስከመጨረሻው ተከታተሉ ትወዱታላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 55

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Рік тому

    ማሸአላህ ታበረክ አላህ በርች እህቴ

  • @fatema7
    @fatema7 Рік тому

    አሰለሞአለይኩም ወራህመቱላሂበርካቱ መሸአላህ በጣምአሪፋአሰራርነዉ

  • @seidyasin351
    @seidyasin351 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውዴ ሀሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301  Рік тому

    በላይክ ሸር ሰብስክራይብ በማርግ አበረታቱኝ። ሀሳብ አስተያየታችሁ ያበረታታኛልና አበረታቱኝ።

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 Рік тому

    ሠላም ሠላም ሠላምሽይብዝልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽ ዉድ እዉነት አሪፋ አሠ ቆንንጁ ነዉ ፈጣይሩ በጣም ያምራልዋውውውራሪነዉ እጁሽን ይባሩከዉ እናመሠግናለን👍👍

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo Рік тому

    ማሻአላህ ሞያ ምርጥ አሰራርነዉ የኔዉድ በርችልልልልለልእኝኝኝኝኝኘ

  • @OmeHayateTube
    @OmeHayateTube Рік тому +1

    _አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ተምረረየ ውዴየ እዴት ነሽ በርችልኝ ማማየ ማሻ አላህ ተባረ ከላህ የኔ ባለ ሙያ እዴት ያምራል ቪዛው አስቀናሽን የጤና ምግብ ያድርገው ያረብ በርች ቀጥይበት እናማግናለን ላሳየሽን ሙያ_

  • @user-ec6xf3yx2v
    @user-ec6xf3yx2v Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገንተምርዬሰላምሽይብዛልንእህታችንዋው ባለሙያእጅሽይባረክልንእህታችንበሪች

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 Рік тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ቀጥይበት ሮመዳንም ደረሰ በሰላም አድርሶን ጦመው ከተጠቀሙት ያድርገን አርፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ቀጥይበት❤

  • @mersa12
    @mersa12 Рік тому

    አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ መሸአላህ

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ዋውውውየኔውድአሪፍነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን የኔባለሙያ እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ❤

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ Рік тому

    አሰላም አሊኩም ዋው የኔ ባለሞያ

  • @ማርታኢትዮጵያ
    @ማርታኢትዮጵያ Рік тому

    ስላም አዚህ አቤት አንኳን ስላም መጣሽ አቤት መወዪ👌👌👌

  • @zemzemzemzem6661
    @zemzemzemzem6661 Рік тому

    አሰለም አሊኩም ዉረመቱለይ ዉበረከቱ ማሻአለህ በረቺ አብሺረ ያኛ በለሙያ

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ገና ሲያዩት ራሱ ሲያምር በርች ቀጥይበት ሀገራችን ሰላም ህዝባችን አንድነት ይመልስልን

  • @user-fx5uo9gt3l
    @user-fx5uo9gt3l Рік тому

    መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ መብሩክ በርቺ የኔ ቅመም ባርማሽላየ ቀጥይበት❤😂❤❤❤❤

  • @Agurashtube
    @Agurashtube Рік тому

    ዋው ተምርየ የኔ ባለሞያ ደስ የሚል አሰራር ነው

  • @sandflove
    @sandflove Рік тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሐገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሐገራቺንንም አላህ ሠላም ያዲርግልን ማሻአላ ተምረየ የኔ ባለሙያ በርቺልን ዉደ ቆንጆ አሠራር ነዉ👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኮንም ሰላም መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ እጅሺ ይድለም

  • @najattube
    @najattube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube7810 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ብሰላም መጣሽ የኔ ውድ ተምርዪ የኔ ባለ ሞያ ደስ የሚል አሰራር ነዉ በርችልኝ ሰላም ለህገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty Рік тому

    አሰላሀሙሐለይኩም ወራሀመቱላይ ወበሬካቱ ማሻ ሐላ ተባሬካላ የነ ባለ ሙያ ጎበዝ በርች💚💛❤💙

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 Рік тому

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ እህት እንኳን ደና መጣሽ በርች

  • @user-rq8ek57qn1c
    @user-rq8ek57qn1c Рік тому

    አስላምአለይኩም እህት እዴት ናችሁ ስላም ውይ ብጣም ዴስስስስስስስስስስስስስስስ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሙሧልህቻናል
    @ኡሙሧልህቻናል Рік тому

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዋወወወወዘ የኔ ባለሞያ ማሻ አላህ ተባረካ አላህ ሠላም ብያለሁ ሠላም ፍቅር አብዝቺ ተመኝ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም

  • @zuzu4048
    @zuzu4048 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን እንኳን ደህና መጣሺልን ሰለመጣሺ ደሰሰሰ በሉናል በጣም አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰላምሸ ይብዛልኝ አሏህ ሀግርችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የሰላም ሲኖር ነው እኛም ደሰታኛ ይመንሆናው በዱዕ እንበረታ ሁላቹንም ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላምቹሁ ይብዛልኝ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Рік тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱተምርየየኔዉዲ አገራቺንሠላምትሁንልንማማየባለሺበት ሠላምሺይብዛልኝየምወዲሺ ማሻላህ በጣምየሚያምርና ልዩአሠራርንዉየኔዉዲበርቺቀጥይበትካቺብዙእንማራለንየኔመልካም እርመዳንም ፁመዉከተጠቀሙትያዲርገንየኔዉዲ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ተምርዬ እንኳን ሰላም መጣሸ ጎበዝ በጣም ይምራል እጀሸ ይባረክ ወዴ ቆንጀ አሰራር ነው እናመሰግናለን 🙏👍👍👍

  • @woynitube315
    @woynitube315 Рік тому

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ቴምር እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ተምርየ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉ ዋዉዉዉዉዉ

  • @aishamuhammad5019
    @aishamuhammad5019 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ ውድ ያጌሬል ጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @melatbekale
    @melatbekale Рік тому

    የኔ ባለሞያ በርችልኝ የኔ ቅመም ተበላ እደጉድ

  • @emuhubeyibe-nt1ip
    @emuhubeyibe-nt1ip Рік тому

    አሰላም ወአለይኩም ሲስ እዴነሽ በርቺ ጎራ በይ ወደቤቴም ዉድ

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301  Рік тому

    ❤❤❤❤ሠብስክራይብ ላይክ በማርግ አበርታቱኝውድ የሀገሬ ልጆች

  • @Emebettube
    @Emebettube Рік тому

    ሰላም ለስዉ ዘር በሙሉ የስላም ዋጋ ትልቅ ነዉ ና በያለንበት ፈጣሪ ሰላማችን ያብዛልን ግን በደንብ መታሽት የለበትም እንዴት ሊጡ ዛተሩ ቆንጆ አስራር ነዉ በይ ስደርስ ለቁርሴ አቀብይኝ

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት ማሻ አላህ በርቺልን አላህ ያበርታሽ ። አላህ ለሃገራቺንና ለወገናቺን እንድሁም መላው የአለም ሕዝብን የአላህ ሰላምና እዝነቱ አይለየው። በመላው አለም ዳርቻ ከአድማስ ባሻገር የምትኖሩ ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት፣ ውደታ፣ እንክብካቤ አይለያቺሁ።

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ተምርዬ ምርጥ አሰሬር ነው የኔ ውድ እሞክረዋለሁ ለሮመዳንን😍🌷❤👍

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Рік тому

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወስህለን ወመሀበን እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ተናፍቂ የኔ ቆንጆ ሁቢ የኔቅመም እውነት ነው ምወድሽ

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed Рік тому

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ማሻአላህ ማሻአላህ አህለን ተምርየ በርቺልኚ

  • @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ
    @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ Рік тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰላምነሸተምርየ ማሻአሏህየኔባለሙያበጣምጡሩአሰራርነውቀጥይበትአዘበራረኩትአላልሸምኪኪኪኪኪኪቆጆነው

  • @sofi-ug1vp
    @sofi-ug1vp Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ ሸህሩ ረመዷን ታላቅ ፆም አደረሳችሁ ፆማቸዉ ተቀባይነት ካለዉ ባሪያዎቹ አላህ ያደረገን ረመዷን ከሪም ብያለሁ

  • @kmem96
    @kmem96 Рік тому

    አሰላም አለይኩም እረህመቱላሂ ወባረከቱው ውድ የሀገሬ ልጆች እደናችሁ ሰላም ናችሁልኝ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ውዶች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🥰ማሻአላህ ውድዋ በረችልኝ

  • @rahmaaman7501
    @rahmaaman7501 Рік тому

    ወአለይኩሞአሰለሞወራህመቱላሂወበረካቱአህለንየኔልዩ
    እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ እሪፍነዉብርቸ

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301  Рік тому

    ተከፈት ኮሜቱ

  • @aliseid7389
    @aliseid7389 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ