Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀግኒትዬ ቃልሽን ስላከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ፊቴላይ ምንም ነገር ለመጠቀም በጣም ነው የምፈራው እንደተፈጠርኩ አለሁ ጀግኒትዬ ክብረት ይስጥልኝ
የኔ ውድ ቃል ከባድ ነገር ነው 😊 ፊትሽ ጥሩ ከሆነ ምንም አትጠቀሚ የኔ ቆንጆ። ግን እድሜ እየጨመረ ሲመጣ መንከባከብ ግድ ነው ። አመሠግናለሁ ውዴ ❤
ወዶቼ ገራ በሉ
ጃኔት በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው ያካፈልሽን እኔም እየተጠቀምኩ ነው ውጤቱን አንድ ቀን አካፍልሻለሁ 👍👍♥️♥️♥️
እሰይ ደስ ይለኛል ❤
Your face is glowing 👌👌👌thank you for sharing beautiful 🤩
Thank you dear ❤
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ብትችይ ስማቸውን ወይም ፎቶዉን ብታስቀምጭልን እናመሰግናለን 👏👏👏❤️❤️❤️
እሺ ውዴ ዲስክሪፕሽን ላይ አደርጋለው 🙏
👏❤️❤️❤️❤️
❤️🙏
ልክ ነሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 😍😘
አሜን 🥰
Yene melekam could you please put in your description the brand and the name you use, thank you 🙏
sure my dear 🥰🙏
Thanks sister.
እዉነት ነዉ የሰው ልጅ በመጀመሪያ የዉስጥ ሰላም ከሌለን የፈለገውን ነገር ብንቀባ ለዉጥ የለዉም በዚህ ላይ ደግሞ አንድ ነገር ለዉጡን ለማየት ግዜ ያስፈልጋል አንዳንድ እህቶቻችን በሳምንት ሁለት ነገር ተቀቡ ብለዉ ያወጣሉ ለማንኛውም ልምድሽን በታማኝነት ስላካፈልሽን እናመሠግናለን።
ትክክል ነው እህቴ አመሠግናለው 🥰
Hello sweet sister thank you so so much for everything
Thank you dear 🥰
እግዚአብሔር ይባርክሽ ባታወሪው እራሱ የሚታይ ሰላም አለሽ ይብዛልሽ
Amen 🙏
ውበት ከጥሩ ስንምግባር ጋራ አንዴት ደስ ይላል በጣም አምስግናልሁ ጠቃሚ ሃስብ ነው ተባረኪ🙏🙏🙏
❤🙏🙏
Thanks for the info... just have one question.. do you just use those? or you have makeup on this video.. your skin is just amazing...
Thank you for the very respectful question 😊. I use just those I did not used make up I had maskara,lipstic and eyeliner. The camera and the sunlight made my skin brighter as well.
የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ በጣም በጣም ነዉ ምወድሽ እርጋታሽ ንግግግርሽ 💞💞💞💞በጣም እናመሰግናለን በርቺ 👏👏👏👏👏
❤️❤️❤️❤️
Weyyy yene konjo Betam Selam ke Egzyabher nw yemesgenw Egzyabher yebarksh🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽 stay connected 🥰
Watching like & Share!!!🙏🙏🙏💕💕
ተባረ ኪ
አሜን
Gibez nesh ena scrubun atahut amazon lay mn bye lfelgew?
I will send the link
Okay send me
konjye alakshilgnm linkun
ዋው ደስይላል እና ፊቴ ላይ ጥቆር እየወጣብኝ ነው ደግወ በሰው ቤት በሰው ሀገር ሁነህ የፈለግህውን አማርጦ መግዛት ይከብዳል እነሱ ያመጡተን ነው የምጠቀመው አገርሬ ሰገባ በደንብ ነው እራሴ እመከባከበው ትምህርትሽ የጠቅማል እህት
አይዞሽ በርቺልኝ የኔ ጎበዝ 🙏
አይ ጀግንትዬ ምርጥ ምርጥ ምግብሽን እየበላሽ ሌላውን እየን አርኩ እይልሽ ትሸውጃለሽ አይደል ይገርማል እየውልሽ የሰው ልጅ ኑሮውን ነው የሚመስለው እሺ በድንብ ምጥን ይለውን ከተመገብን ፊታችን ፍክት ጥርት ይላል የማምነው ይህን ነው አመሰግናለው።
እውነት ነው በምግቤ አልቀልድም። በመጀመሪያው ክፍል ቪዲዮ ተናግሬያለው የኔ ውድ። ከምግብ ውጪም ለቆዳ ማማር አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ነገሮች አሉ 😀
Thanks my love esu wubetachin new! But belu what about sunscreen? Do you use one if yes which one? I love it thanks again😍😍🤩🤩🤩
Amen esu webetachin hiwotachin new my love ❤I am still trying sunscreen and could not settele for one.
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ የኔ ፊት አንድ የፊት ስራብ ሞክሬ ቡግር ወጣብኝ ይኸው ወደ6 ወር አልጠፋ ብሎኛል የኔም አገጭ ቡግር አበላሽቶታል ፊት ሲበላሽ በጣም ተስፋ ያስቆርጣል እስቲ የምትጠቅሚያቸውን ዝርዝር ፃፊልን ዝርዝሩን ፊቴ የኔም ኮምብኔንሽን ነው አመሰግናለሁ ያንቺ ፊት በጣም ያምራል
This video is so amazing mama.. very informative. Thank you.
Thank you my dear ❤
አመሰግናለሁ
❤🙏
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በጣም ምክርሽ እራሱ በጣም ደስ ይላል ፊትሽ በጣም ጥርት ያለ ነዉ በጣም ያምራል እና ያልሻቸዉ ክሪሞች ለፀሀይ ጊዜ ይሆናሉ
አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️አዎ ይሆናሉ
can u right the product name please thanks for sharing
Sure ❤️
Tebareki
አሜን 🙏
Bless you
Bless you more ❤🙏
ስታስረጅ በጣም በጥሩ አነጋገር ነው ስላወኩሽ ደስብሎኛል ጥያቄዎች አሉኝ እጽፋልሻለሁ አመሰግናለሁ🙏
አመሰግናለሁ እህት ፊቴ combination skin type ብለሻል ይግንባርሽ ወዝ እንዴት ነው ይምትቆጣጠሪው የኔም ችግር ይሄ ነው
ንግግርሽ ሲጣፍጥ በስማም እናመሰግናለን።
ተባረኪ የኔ መልካም ❤🙏
እሺ I believe you. አመሰግናለው
🙏🙏🙏🙏
10Q dear its great idea skin care specialy for married women i really i 10Q again
You are very welcome my dear ❤
የኔ ፍቅር ትምህርቶችሽ በጣም ትክክል ነሽ ተመችተሽኛል ተባረኪ ፡ከተመቸሽ ስለ ማህፀን ኢንፌክሽን መንስኤውና መድሐኒቱ ፡ብትሰሪልን ብዙ ነገር ሰምቻለሁ ግን ጊዜአዊ ነገር ናቸው እና እንዴት ነው ከስሩ ሚጠፋው የኔ ፍቅር ?
ኢንስታግራም ላይ ላውራሽ bellina_bella ❤
@@jegnitmama4306 አልጠቀምም 0910478000 ስልኬ ነው በቴሌግራም ፃፊልኝ ፡መድሐኒት ለመደብኝ በተለይ በእርግዝናዬ ጊዜ በጣም ነው የጎዳኝ
Tnx sis
Anytime dear ❤
አግዚአብሄር ይመስገን ከጌታ ጋር የሆነሰዉ ምንም ነገር አያጠም ተበረኪ ጌታይባርክሺ ጥሩ ነገርነዉ ያሳየሽን
How about sunscreen?
Still trying what I love 😊
Thank you , what is the brand of the Vitamin C please?
Cerave 😊
@@jegnitmama4306 thanks my dear. Have a blessed weekend.😘
@@elsibekele5701 you too love ❤
Yene konjooooo thanks 😘😘😘😘😗😗
🥰🥰
ጌታ ይባርክሽ ላኩልን ለማለት ስሙን እባክሽ
እህቴእናመሰግናለን
Thank you my dear.
Olay moisturizers eyetetekemku sunscreen metekem alebgne please?
ene eskahun altekemem
Thank you
Anytime 🥰
ስወድሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን የምታውቂውን ስላካፈልሽን 💋💋💋💋💋 😘😘😘😘😘😘😘
ውድድድድ 🥰🥰🥰
Selam konjo mosteraysu yeken ena yemata new wey
Yeah le huletum new emtekemew
Yene konjo endet endewededkush kumnegeregna melkam set nesh geta eyesus ybarksh
Amen geta eyesus birik yargish 🥰
Amen yene wid
Betam enamesiginalen sister 🙏❤️
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽኝ
አሜን ውዴ ❤
Thankyou Blenye for sharing, what about sunscreen? Don’t you use sunscreen? If so what do you recommend?
You are welcome my dear to be honest with you I am still trying to get the sunscreen I like. currently , I am not using sunscreen.
Do You Think.. sunscreen is Good?Blenye
@@melatemagnu527 It depends on the toxicity level my dear.
Thanks for sharing dear
Thanks for watching Husni ❤
Sunscreen cream አትቀቢም?
Where is the first video konjit
ጀግኒትዬ ከቻልሽ ለፀጉር መጠቀም ያለብኝን ሼር እንድታደርጊኝ እፈልጋለው ፀጉሬ ስስ ነው በፊት ጥሩ ነበር ግን እያደር ደግሞ እየሳሳብኝ መጣ እሲኪ መጠቀም ያለብኝ ቅብት አይነት ብትነግሪኝ
Thank you for sharing 😍😍😍
Thanks for watching ❤🙏
Waw. Ke Geta gar tetabeku.❤❤
Awo kesu wechi hulum bado 🙏
You are so beautiful in and out👌👌
🥰🥰🥰
Thank you, for your sharing 🙏
You are very welcome dear ❤
Thank you for sharing
Thanks for watching ❤️🙏
Thank you for sharing your skin care routine. 💜
Thanks for watching 🥰
Your face is glowing sister 💕 beautiful ጎበዝ
Thank you sis ❤
Thank uu
Thank you for sharing sister 😍😍😍😍
እናመሰግናለን ቆንጆ
God bless you
God bless you more ❤
መዳኒያለም ክርስቶስ ከላይ ከታች የሚቀባው ብዛቱ ትግስቱ የለኝም እኔ እናቴ
እናመሰግናለን። እኔ አልሀምዱሊላህ ፊቴ ጥርት ያለ ነው ግን ገና በ27 አመቴ እየተጨማደደ ነው። ምን ይሻለኛል???እስኪ ምከሩኝካካዋ እቀባለሁ ያሳሳል የሚባለው እውነት ይሆን?መጨማደድ የጀመረው ቆዳዬ ሳስቶ ከሆነ ብዬ ነው።
እንኳን ጥርት ያለ ሆነልሽ ውዴ። እንዳይጨማደድ በቀዝቃዛ ውለ ብቻ ታጠቢ እና ደሞ ቆዳሽን በዚህ እድሜሽ መንከባከብ ጀምሪ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔ እምልሽ ስለ Cerave ክሊዘር የምታቂውን ሼር አርጊኝ
ብዙ ሰው ጥሩ ነው ይላል እኔ ግን አጥቁሮኛል አልተስማማኝም!
Thank you konjo
ጎበዝ ጎበዝ በርቺ
😍😍
Btm adankishalew. gin Lamin eyargish atsayinm ke makina wist yilk
😊 Thank you
እባክሽ ስሙን ጻፈልን
❤❤❤
Cerave is one of my favorite skin care products💕. Thanks for sharing👍👍. Love it.
I kbow right ❤️🙏
Mamayi tamesasayi koda nawe kanchi gare ena cerave tatakemi bezum altamachgnme shef nawe yalebegn ena anchi yatatakemshwen letakam wayi yawe ande ayint type selahuna wayis men letakam pls negarign gena zari nawe yayiwesh pls malseshen
Yene konjo ene olay le mousturizer tiru new elalew . Kemetatebiya charcole crub betam konjo new
Ewnet new yane konjo nice
ላይክ በርቺ ወዴ አዱናቂሸ ነኝ ከአንቺ ብዙኅ እንጠብቃለኝ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
አሜን ብሩክ ሁኚ 🙏
ሰላም ስላወኩሽ ደስ ብሎኝል ልክ ነሽ ዋናው ውስጥ ነው ቤተሰብ ሆኝለሁ በርቺ እኔም ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ስራዬን እይና አበረታቺኝ🙏
እንኳን ደህና መጣሽ/ህ 🥰
ምንግዜም እንዳልሽው ስው ጤነኛ ከወን ከውስጥ ጥሩ ስሜት ከተሰማን ፊታችን ፍክት ይላል በመጀመሪያ ለሰው ልጅ የውስጥ ጤና አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ጤና ከወነ የሚቀምሰው ነገር ሁሉ ጥሩ ከወነ ፊታችን ጥርት ይላል ከራሴ ፊት ሁኔታ ከመነሳት ነው ምንም አይነት ሜክፕ አልጠቀምም ነገር ግን ጤነኛ ከሆንን ጥሩ አመጋገብ ካለን ፍክት ይላል ፊታችን
👌👌👌👌
ለወዛማ ፊት እስኪ ስሪልን ዉዷ ክሬም ሳሙና ባጠቃላይ ለወዛማ ፊት ሚሆን
ከየት ነው እስክራቡን የማገኘው
Amazon or CVs
👍
✋
ሰላም አይን ስር ለጠቁረ ምን መፍቴ አለሽ
Enkilf Ena ereft seyanse nw yemitekurew dear relax
Ene erguz negn ebakesh le erguz mihon le fit mihon ebakesh.befit mekebawen techewalew
yene konjo betechalesh akim tefetrowi neger terekemi
@@jegnitmama4306 eshi ehete betam amesegenalew.
Minim aydel konjo ❤
በጣም አምስገናለሁ እኔ ተቸግሪአለሁ እባክሽ የሚስማማኝ ነገር ላገኝ አልቻልኩም ኢትዮጵያ ነው የምኖርው እና እዚህ ላገኝ የምችለውን እባክሽ ትንሽ ማድያት አለብኝ እድሜየ 35 አካባቢ ነው እባክሽ ንገሪኝ
ሬት ጥሩ ነው ሲሉ ሠምቻለው።
@@jegnitmama4306 እሽ ምኑን ጀሉን ነው ሞስቸራይዘርስ ትምሽ ፍካ የሚደርግስ በደንብ ብታስርጅኝ
@@alemmohammed935 ጄሉን የኔ ቆንጆ
እሽ አመስገንአለሁ ሌላ ጥያቄ ትንሽ ፍካ የሚደርግ እና ማድያቱን የሚነሳ ምን ልጠቀም
ነይ ኢንስታግራም ላይ አወራሻለው @bellina_bella
ብሌንዬ በጣም እመሰግናለሁ ምን መጠቀም እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ ነበር እና ግን አሁን ያልሻቸውን ክሬሞች ለአንገቴ መጠቀምስ አልችልም? በናትሽ መላ በይኝ አንገቴ ጠቁሯል ስማቸውን አስቀምጭልኝ
የኔውድ ለፊትሽ የምትጠቀሚውን ለአንገትሽ መጠቀም ትችያለሽ ስማቸው Olay 7in one moisturizer and cerave retnol ናቸው። ሊንኩን ከፈለግሽ አስቀምጥልሻለው 😘
አመሰግናለሁ ብሌንዬ በቃ ሊንኩን ጠብቃለሁ
Lemanegnawem fit yehonal
Bizu sew yitekemewal
እናመሰግናለን ግን በፎቶ አስቀምጪልን
እሺ ውዴ
የኔ፣ቆንጆ፣እደትነው፣አንችን፣ማገኘትየሚቻለው፣የሆነ፣የማማከፈርሽነገርነበር፣ደግሞሴትነኝ፣ወንድ፣እንዳልመስልሽ፣እህቴዋ
እሺ እህቴ በኢንስታግራም bellina_bella ብለሽ ታገኚኛለሽ
@@jegnitmama4306 ኢንስተግራም፣የለኝም፣እህቴዋ
ክርስቶስ ኢየሱስ ብርሃን ነው እሱ ያበራል ወደሱ መመጣት ነው 🙏🙏🙏👏👏❤❤❤❤
🙏🙏🙏
የት ጠፍተሽ ነበር we’ll come back. Sure "'ሰው የምያበራው ከውስጡ ነው"'
dimstish yamral
Thank you konjo ❤️
ወላሂ በጣም አከብርሻለሁ እች ሰላም ነሺ እሺ ውዴ
እኔም አከብርሻለው ❤🙏
ኮመንቴን ያላነበብሽው መስሎኝ ኤዲት አድርጌ ተጨማሪ ጥያቄ ጠይቄሽ ነበር። ካላስቸገርኩሽ ቼክ አድርጊውና የምታውቂው ነገር ካለ
ካካዋ እኔ አልጠቀምም ብዙ እውቀቱም የለኝም
Ethiopia ale wayi mamayi
ቦሌ መድሀኒያለም አካባቢ አለ ሲሉ ሰምቻለው
@@jegnitmama4306 eshi mamayi thanks
@@jegnitmama4306 mamayi lafite men letakam ande ayinet type nawe competition nawe ena men temakerignalesh
ጥበብ ኑሮን እደሚያቀል ያየውት አንቺለይ ነው።
አመሠግናለሁ ❤🙏
የኔ እህት በጌታ ኢትዮጵያ። ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ ምን መስራት እንዳለብኝ አላውቅም እስኪ አንድ ቪድዮ ስሪልን
የኔ ቆንጆ ስለ ቢዝነስ ሀሳቦች የሠራሁትን እይው እስቲ
እሺ ጌታ ያክብርልኝ❤🙏
@@ethiopia2617 አሜን 🙏
ሀይ እነዚህ ነገሮች ሲቀር አንበላሽም
አይ እኔ ትቸውም አውቃለው አልቆብኝ ግን ምንም አለተበላሸም
ባልሽ ታድሎ
😊
እስቲ አስቀምጭልን ስሙን በኮሜት ላይ
Thanks for watching 🥰🙏
ጀግኒትዬ ቃልሽን ስላከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ፊቴላይ ምንም ነገር ለመጠቀም በጣም ነው የምፈራው እንደተፈጠርኩ አለሁ ጀግኒትዬ ክብረት ይስጥልኝ
የኔ ውድ ቃል ከባድ ነገር ነው 😊 ፊትሽ ጥሩ ከሆነ ምንም አትጠቀሚ የኔ ቆንጆ። ግን እድሜ እየጨመረ ሲመጣ መንከባከብ ግድ ነው ። አመሠግናለሁ ውዴ ❤
ወዶቼ ገራ በሉ
ጃኔት በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው ያካፈልሽን እኔም እየተጠቀምኩ ነው ውጤቱን አንድ ቀን አካፍልሻለሁ 👍👍♥️♥️♥️
እሰይ ደስ ይለኛል ❤
Your face is glowing 👌👌👌thank you for sharing beautiful 🤩
Thank you dear ❤
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ብትችይ ስማቸውን ወይም ፎቶዉን ብታስቀምጭልን እናመሰግናለን 👏👏👏❤️❤️❤️
እሺ ውዴ ዲስክሪፕሽን ላይ አደርጋለው 🙏
👏❤️❤️❤️❤️
❤️🙏
ልክ ነሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 😍😘
አሜን 🥰
Yene melekam could you please put in your description the brand and the name you use, thank you 🙏
sure my dear 🥰🙏
Thanks sister.
እዉነት ነዉ የሰው ልጅ በመጀመሪያ የዉስጥ ሰላም ከሌለን የፈለገውን ነገር ብንቀባ ለዉጥ የለዉም በዚህ ላይ ደግሞ አንድ ነገር ለዉጡን ለማየት ግዜ ያስፈልጋል አንዳንድ እህቶቻችን በሳምንት ሁለት ነገር ተቀቡ ብለዉ ያወጣሉ ለማንኛውም ልምድሽን በታማኝነት ስላካፈልሽን እናመሠግናለን።
ትክክል ነው እህቴ አመሠግናለው 🥰
Hello sweet sister thank you so so much for everything
Thank you dear 🥰
እግዚአብሔር ይባርክሽ ባታወሪው እራሱ የሚታይ ሰላም አለሽ ይብዛልሽ
Amen 🙏
ውበት ከጥሩ ስንምግባር ጋራ አንዴት ደስ ይላል በጣም አምስግናልሁ ጠቃሚ ሃስብ ነው ተባረኪ🙏🙏🙏
❤🙏🙏
Thanks for the info... just have one question.. do you just use those? or you have makeup on this video.. your skin is just amazing...
Thank you for the very respectful question 😊. I use just those I did not used make up I had maskara,lipstic and eyeliner. The camera and the sunlight made my skin brighter as well.
የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ በጣም በጣም ነዉ ምወድሽ እርጋታሽ ንግግግርሽ 💞💞💞💞በጣም እናመሰግናለን በርቺ 👏👏👏👏👏
❤️❤️❤️❤️
Weyyy yene konjo Betam Selam ke Egzyabher nw yemesgenw Egzyabher yebarksh🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽 stay connected 🥰
Amen 🙏
Watching like & Share!!!🙏🙏🙏💕💕
ተባረ ኪ
አሜን
Gibez nesh ena scrubun atahut amazon lay mn bye lfelgew?
I will send the link
Okay send me
konjye alakshilgnm linkun
ዋው ደስይላል እና ፊቴ ላይ ጥቆር እየወጣብኝ ነው ደግወ በሰው ቤት በሰው ሀገር ሁነህ የፈለግህውን አማርጦ መግዛት ይከብዳል እነሱ ያመጡተን ነው የምጠቀመው አገርሬ ሰገባ በደንብ ነው እራሴ እመከባከበው ትምህርትሽ የጠቅማል እህት
አይዞሽ በርቺልኝ የኔ ጎበዝ 🙏
አይ ጀግንትዬ ምርጥ ምርጥ ምግብሽን እየበላሽ ሌላውን እየን አርኩ እይልሽ ትሸውጃለሽ አይደል ይገርማል እየውልሽ የሰው ልጅ ኑሮውን ነው የሚመስለው እሺ በድንብ ምጥን ይለውን ከተመገብን ፊታችን ፍክት ጥርት ይላል የማምነው ይህን ነው አመሰግናለው።
እውነት ነው በምግቤ አልቀልድም። በመጀመሪያው ክፍል ቪዲዮ ተናግሬያለው የኔ ውድ። ከምግብ ውጪም ለቆዳ ማማር አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ነገሮች አሉ 😀
Thanks my love esu wubetachin new! But belu what about sunscreen? Do you use one if yes which one? I love it thanks again😍😍🤩🤩🤩
Amen esu webetachin hiwotachin new my love ❤
I am still trying sunscreen and could not settele for one.
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ የኔ ፊት አንድ የፊት ስራብ ሞክሬ ቡግር ወጣብኝ ይኸው ወደ6 ወር አልጠፋ ብሎኛል የኔም አገጭ ቡግር አበላሽቶታል ፊት ሲበላሽ በጣም ተስፋ ያስቆርጣል እስቲ የምትጠቅሚያቸውን ዝርዝር ፃፊልን ዝርዝሩን ፊቴ የኔም ኮምብኔንሽን ነው አመሰግናለሁ ያንቺ ፊት በጣም ያምራል
This video is so amazing mama.. very informative. Thank you.
Thank you my dear ❤
አመሰግናለሁ
❤🙏
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በጣም ምክርሽ እራሱ በጣም ደስ ይላል ፊትሽ በጣም ጥርት ያለ ነዉ በጣም ያምራል እና ያልሻቸዉ ክሪሞች ለፀሀይ ጊዜ ይሆናሉ
አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️አዎ ይሆናሉ
can u right the product name please thanks for sharing
Sure ❤️
Tebareki
አሜን 🙏
Bless you
Bless you more ❤🙏
ስታስረጅ በጣም በጥሩ አነጋገር ነው ስላወኩሽ ደስብሎኛል ጥያቄዎች አሉኝ እጽፋልሻለሁ አመሰግናለሁ🙏
አመሰግናለሁ እህት ፊቴ combination skin type ብለሻል ይግንባርሽ ወዝ እንዴት ነው ይምትቆጣጠሪው የኔም ችግር ይሄ ነው
ንግግርሽ ሲጣፍጥ በስማም እናመሰግናለን።
ተባረኪ የኔ መልካም ❤🙏
እሺ I believe you. አመሰግናለው
🙏🙏🙏🙏
10Q dear its great idea skin care specialy for married women i really i 10Q again
You are very welcome my dear ❤
የኔ ፍቅር ትምህርቶችሽ በጣም ትክክል ነሽ ተመችተሽኛል ተባረኪ ፡ከተመቸሽ ስለ ማህፀን ኢንፌክሽን መንስኤውና መድሐኒቱ ፡ብትሰሪልን ብዙ ነገር ሰምቻለሁ ግን ጊዜአዊ ነገር ናቸው እና እንዴት ነው ከስሩ ሚጠፋው የኔ ፍቅር ?
ኢንስታግራም ላይ ላውራሽ bellina_bella ❤
@@jegnitmama4306 አልጠቀምም 0910478000 ስልኬ ነው በቴሌግራም ፃፊልኝ ፡መድሐኒት ለመደብኝ በተለይ በእርግዝናዬ ጊዜ በጣም ነው የጎዳኝ
Tnx sis
Anytime dear ❤
አግዚአብሄር ይመስገን ከጌታ ጋር የሆነሰዉ ምንም ነገር አያጠም ተበረኪ ጌታይባርክሺ ጥሩ ነገርነዉ ያሳየሽን
Amen 🙏
How about sunscreen?
Still trying what I love 😊
Thank you , what is the brand of the Vitamin C please?
Cerave 😊
@@jegnitmama4306 thanks my dear. Have a blessed weekend.😘
@@elsibekele5701 you too love ❤
Yene konjooooo thanks 😘😘😘😘😗😗
🥰🥰
ጌታ ይባርክሽ ላኩልን ለማለት ስሙን እባክሽ
እህቴእናመሰግናለን
Thank you my dear.
❤🙏
Olay moisturizers eyetetekemku sunscreen metekem alebgne please?
ene eskahun altekemem
Thank you
Anytime 🥰
ስወድሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን የምታውቂውን ስላካፈልሽን 💋💋💋💋💋 😘😘😘😘😘😘😘
ውድድድድ 🥰🥰🥰
Selam konjo mosteraysu yeken ena yemata new wey
Yeah le huletum new emtekemew
Yene konjo endet endewededkush kumnegeregna melkam set nesh geta eyesus ybarksh
Amen geta eyesus birik yargish 🥰
Amen yene wid
Betam enamesiginalen sister 🙏❤️
❤🙏
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽኝ
አሜን ውዴ ❤
Thankyou Blenye for sharing, what about sunscreen? Don’t you use sunscreen? If so what do you recommend?
You are welcome my dear to be honest with you I am still trying to get the sunscreen I like. currently , I am not using sunscreen.
Do You Think.. sunscreen is Good?Blenye
@@melatemagnu527 It depends on the toxicity level my dear.
Thanks for sharing dear
Thanks for watching Husni ❤
Sunscreen cream አትቀቢም?
Where is the first video konjit
ጀግኒትዬ ከቻልሽ ለፀጉር መጠቀም ያለብኝን ሼር እንድታደርጊኝ እፈልጋለው ፀጉሬ ስስ ነው በፊት ጥሩ ነበር ግን እያደር ደግሞ እየሳሳብኝ መጣ እሲኪ መጠቀም ያለብኝ ቅብት አይነት ብትነግሪኝ
Thank you for sharing 😍😍😍
Thanks for watching ❤🙏
Waw. Ke Geta gar tetabeku.❤❤
Awo kesu wechi hulum bado 🙏
You are so beautiful in and out👌👌
🥰🥰🥰
Thank you, for your sharing 🙏
You are very welcome dear ❤
Thank you for sharing
Thanks for watching ❤️🙏
Thank you for sharing your skin care routine. 💜
Thanks for watching 🥰
Your face is glowing sister 💕 beautiful ጎበዝ
Thank you sis ❤
Thank uu
❤🙏
Thank you for sharing sister 😍😍😍😍
🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ቆንጆ
❤🙏
God bless you
God bless you more ❤
መዳኒያለም ክርስቶስ ከላይ ከታች የሚቀባው ብዛቱ ትግስቱ የለኝም እኔ እናቴ
እናመሰግናለን። እኔ አልሀምዱሊላህ ፊቴ ጥርት ያለ ነው ግን ገና በ27 አመቴ እየተጨማደደ ነው። ምን ይሻለኛል???
እስኪ ምከሩኝ
ካካዋ እቀባለሁ ያሳሳል የሚባለው እውነት ይሆን?
መጨማደድ የጀመረው ቆዳዬ ሳስቶ ከሆነ ብዬ ነው።
እንኳን ጥርት ያለ ሆነልሽ ውዴ። እንዳይጨማደድ በቀዝቃዛ ውለ ብቻ ታጠቢ እና ደሞ ቆዳሽን በዚህ እድሜሽ መንከባከብ ጀምሪ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔ እምልሽ ስለ Cerave ክሊዘር የምታቂውን ሼር አርጊኝ
ብዙ ሰው ጥሩ ነው ይላል እኔ ግን አጥቁሮኛል አልተስማማኝም!
Thank you konjo
ጎበዝ ጎበዝ በርቺ
❤️🙏
😍😍
Btm adankishalew. gin Lamin eyargish atsayinm ke makina wist yilk
😊 Thank you
እባክሽ ስሙን ጻፈልን
❤❤❤
Cerave is one of my favorite skin care products💕. Thanks for sharing👍👍. Love it.
I kbow right ❤️🙏
Mamayi tamesasayi koda nawe kanchi gare ena cerave tatakemi bezum altamachgnme shef nawe yalebegn ena anchi yatatakemshwen letakam wayi yawe ande ayint type selahuna wayis men letakam pls negarign gena zari nawe yayiwesh pls malseshen
Yene konjo ene olay le mousturizer tiru new elalew . Kemetatebiya charcole crub betam konjo new
Ewnet new yane konjo nice
❤🙏
ላይክ በርቺ ወዴ አዱናቂሸ ነኝ ከአንቺ ብዙኅ እንጠብቃለኝ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
አሜን ብሩክ ሁኚ 🙏
ሰላም ስላወኩሽ ደስ ብሎኝል ልክ ነሽ ዋናው ውስጥ ነው ቤተሰብ ሆኝለሁ በርቺ እኔም ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ስራዬን እይና አበረታቺኝ🙏
እንኳን ደህና መጣሽ/ህ 🥰
ምንግዜም እንዳልሽው ስው ጤነኛ ከወን ከውስጥ ጥሩ ስሜት ከተሰማን ፊታችን ፍክት ይላል በመጀመሪያ ለሰው ልጅ የውስጥ ጤና አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ጤና ከወነ የሚቀምሰው ነገር ሁሉ ጥሩ ከወነ ፊታችን ጥርት ይላል ከራሴ ፊት ሁኔታ ከመነሳት ነው ምንም አይነት ሜክፕ አልጠቀምም ነገር ግን ጤነኛ ከሆንን ጥሩ አመጋገብ ካለን ፍክት ይላል ፊታችን
👌👌👌👌
ለወዛማ ፊት እስኪ ስሪልን ዉዷ ክሬም ሳሙና ባጠቃላይ ለወዛማ ፊት ሚሆን
ከየት ነው እስክራቡን የማገኘው
Amazon or CVs
👍
✋
ሰላም አይን ስር ለጠቁረ ምን መፍቴ አለሽ
Enkilf Ena ereft seyanse nw yemitekurew dear relax
Ene erguz negn ebakesh le erguz mihon le fit mihon ebakesh.befit mekebawen techewalew
yene konjo betechalesh akim tefetrowi neger terekemi
@@jegnitmama4306 eshi ehete betam amesegenalew.
Minim aydel konjo ❤
በጣም አምስገናለሁ እኔ ተቸግሪአለሁ እባክሽ የሚስማማኝ ነገር ላገኝ አልቻልኩም ኢትዮጵያ ነው የምኖርው እና እዚህ ላገኝ የምችለውን እባክሽ ትንሽ ማድያት አለብኝ እድሜየ 35 አካባቢ ነው እባክሽ ንገሪኝ
ሬት ጥሩ ነው ሲሉ ሠምቻለው።
@@jegnitmama4306 እሽ ምኑን ጀሉን ነው ሞስቸራይዘርስ ትምሽ ፍካ የሚደርግስ በደንብ ብታስርጅኝ
@@alemmohammed935 ጄሉን የኔ ቆንጆ
እሽ አመስገንአለሁ ሌላ ጥያቄ ትንሽ ፍካ የሚደርግ እና ማድያቱን የሚነሳ ምን ልጠቀም
ነይ ኢንስታግራም ላይ አወራሻለው @bellina_bella
ብሌንዬ በጣም እመሰግናለሁ ምን መጠቀም እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ ነበር
እና ግን አሁን ያልሻቸውን ክሬሞች ለአንገቴ መጠቀምስ አልችልም? በናትሽ መላ በይኝ አንገቴ ጠቁሯል ስማቸውን አስቀምጭልኝ