"3ቱ ወፎች" ቹቹ፣ ሌንሲና በአንቺ 1996 ዓ.ም በኢቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • "3ቱ ወፎች" ቹቹ፣ ሌንሲና በአንቺ 1996 ዓ.ም በኢቲቪ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

КОМЕНТАРІ • 23

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 5 днів тому +5

    ታዳጊ ልጆች እያለን የልጅነት ትዝታችን የታጨቀበት ድንቅ ድራማ ነዉ ድንቅ ዝግጅት ነዉ ክብረት ይስጥልኝ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 5 днів тому +6

    ሶል ይህን መቼም የማይረሳ እና በጉጉት እየጠበቅን በፍቅር ያየነውን ድንቅ ድራማ ለትውስታ ስላቀረብህልን በጣም እናመሰግናለን።
    በነገራችን ላይ ንግስት ሀዋዝ አሜሪካ እንደምትኖር ጠቁመኸናል፤ ቹቹ ስ የት ይሆን ያለችው?

  • @sosenalemma5369
    @sosenalemma5369 4 дні тому +1

    Ethiopian drama and TV shows hit SO different in the 90s ❤

  • @Destavich
    @Destavich 5 днів тому +1

    ETV, Thank you for your tremendous service. And Sol, Please keep making similar programs.

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 4 дні тому

    ያደጉ ዘመን አየ ትዝታ
    በናታችሁ እግዳዘር ያለችበት የአይኔ አበባ የሚለውን ተከታታይ ድራማ ልቀቁልን

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 5 днів тому

    አይ ትዝታ ስንተ ጊዜ አየነው እናመሰግናለን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 дні тому

    ተወዳጅ ድራማ ❤❤❤ 🦆🦆🦆
    አለልኝ መኳንንት ምነው ድምፁ ጠፋ ?

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 дні тому

    ሰለሞን ክፍሌ ተወዳጅ ጋዜጠኛ❤🎉🎉🎉

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 5 днів тому

    አሪፍ ጊዜ ነበር❤❤❤❤

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 5 днів тому +1

    ደጉ ዘመን ❤

  • @Thinkatawe
    @Thinkatawe 4 дні тому

    1996 Ethiopian calendar or European?

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 5 днів тому

    11 amet leje hogn neber yayewt bexam tzi yilegnale oh Imiss ❤❤❤❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 5 днів тому +2

    እባካችሁ ቹቹን አቅርቧት የት ነች?

  • @Yasminoumer
    @Yasminoumer 5 днів тому +4

    አለልኝ መኳንንት አለ የት ነው የሚኖረው?

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 5 днів тому

    ወይጊዜ መሮጥግን አሪፍአርገውነውየሰሩት ሲራክጭራቀረሽ??ስንቱዐለፈ

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 5 днів тому +1

    😅😅😅😅

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 5 днів тому

    😂😂😂😂😂

  • @Hdnsosjsjxj
    @Hdnsosjsjxj 5 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂