- 62
- 748 546
Jegnit Mama
United States
Приєднався 18 вер 2020
እንኳን ወደ ጀግኒት ማማ ገፅ በደህና መጣችሁ 🙏
ይህ የሁላችንም መልካምነት የሚንፀባረቅበት ቻናል ነው።
ቤተሠባችን ሰፊ ነው Instagram ካላችሁ እኔን ቀጥታ ማግኘት ትችላላችሁ
እባካችሁ bellina_bella ብላችሁ ተቀላቀሉ
እወዳችኋለው ተባረኩ ❤
ይህ የሁላችንም መልካምነት የሚንፀባረቅበት ቻናል ነው።
ቤተሠባችን ሰፊ ነው Instagram ካላችሁ እኔን ቀጥታ ማግኘት ትችላላችሁ
እባካችሁ bellina_bella ብላችሁ ተቀላቀሉ
እወዳችኋለው ተባረኩ ❤
Відео
ኢትዮጵያዬ ውበቷን ተመልከቱ ህሊናችሁን አድሱ | አገር ቤት የገባ ሁሉ ሊያየው የሚገባ
Переглядів 9413 роки тому
ኢትዮጵያዬ ውበቷን ተመልከቱ ህሊናችሁን አድሱ | አገር ቤት የገባ ሁሉ ሊያየው የሚገባ
🛑ልጆችን እቤት ውስጥ የማስተማር ጥቅሞች / Benefits of homeschooling
Переглядів 2,1 тис.3 роки тому
🛑ልጆችን እቤት ውስጥ የማስተማር ጥቅሞች / Benefits of homeschooling
💪ሀላፊነት የሚሠማው ወላጅ ባህሪያት/ ብልህ ወላጅ ለልጁ ምንን ይመርጣል?
Переглядів 4,2 тис.3 роки тому
💪ሀላፊነት የሚሠማው ወላጅ ባህሪያት/ ብልህ ወላጅ ለልጁ ምንን ይመርጣል?
💥 ለልጁ የሚያስብ ማንኛውም ወላጅ ሊኖሩት የሚገቡ አፖች ! ልጆቻችን ኢንተርኔት ላይ ምን እንደሚያዩ እንዴት እናውቃለን ?እንቆጣጠራለን ?
Переглядів 4,6 тис.3 роки тому
💥 ለልጁ የሚያስብ ማንኛውም ወላጅ ሊኖሩት የሚገቡ አፖች ! ልጆቻችን ኢንተርኔት ላይ ምን እንደሚያዩ እንዴት እናውቃለን ?እንቆጣጠራለን ?
በመጀመሪያ የትምህርት ቀን ለልጆቻችን ምን እናድርግ?/ How to prepare for the first day of school?
Переглядів 3 тис.3 роки тому
በመጀመሪያ የትምህርት ቀን ለልጆቻችን ምን እናድርግ?/ How to prepare for the first day of school?
🛑 የቤኪን ሶዳ አስገራሚ የውበት እና የጤና ጥቅሞች /ምርጫዬ ከኬሚካል ነፃ ኑሮ በቤቴ ውስጥ 👌
Переглядів 7 тис.3 роки тому
🛑 የቤኪን ሶዳ አስገራሚ የውበት እና የጤና ጥቅሞች /ምርጫዬ ከኬሚካል ነፃ ኑሮ በቤቴ ውስጥ 👌
👌ለልጆች ጤናማ ክብደት መጨመር የሚረዱ ምግቦች/ ልጅሽን ይህንን መግቢ ለጤናማ ውፍረት
Переглядів 64 тис.3 роки тому
👌ለልጆች ጤናማ ክብደት መጨመር የሚረዱ ምግቦች/ ልጅሽን ይህንን መግቢ ለጤናማ ውፍረት
🔴 5 ከልጅሽ ሳትርቂ የምትሰሪያቸው የቢዝነስ አይነቶች / ልጅሽን ይዘሽ ገንዘብ ማግኘት ትችያለሽ 🙏 #ጀግኒት
Переглядів 8 тис.3 роки тому
🔴 5 ከልጅሽ ሳትርቂ የምትሰሪያቸው የቢዝነስ አይነቶች / ልጅሽን ይዘሽ ገንዘብ ማግኘት ትችያለሽ 🙏 #ጀግኒት
ℹ️ብልህ ሴት ከሆንሽ ይህን ማድረግ በፍፁም አያቅትሽም ‼️ / የጥበበኛ ሴት ትኩረት 👌
Переглядів 7 тис.3 роки тому
ℹ️ብልህ ሴት ከሆንሽ ይህን ማድረግ በፍፁም አያቅትሽም ‼️ / የጥበበኛ ሴት ትኩረት 👌
🛑 ጤናማ እና ደስተኛ የሚያደርግ የጠዋት ልምምድ ለልጆች በአዲሱ የትምህርት አመት/ Morning routine for the new school year
Переглядів 7 тис.3 роки тому
🛑 ጤናማ እና ደስተኛ የሚያደርግ የጠዋት ልምምድ ለልጆች በአዲሱ የትምህርት አመት/ Morning routine for the new school year
🛑 5 ማድያት ማጥፊያ ውህዶች በቀላሉ በቤት የሚዘጋጅ / ማድያት እንዴት ላጥፋው ? ማድያት ይጠፋል !? እንዴት ? #ጀግኒት
Переглядів 35 тис.3 роки тому
🛑 5 ማድያት ማጥፊያ ውህዶች በቀላሉ በቤት የሚዘጋጅ / ማድያት እንዴት ላጥፋው ? ማድያት ይጠፋል !? እንዴት ? #ጀግኒት
🔐ቀንሽ ውጤታማ እንዲሆን ይህን ተለማመጂ/ የውጤታማ ሠው ባህሪያት/የውጤታማ እናት ልምዶች
Переглядів 8 тис.3 роки тому
🔐ቀንሽ ውጤታማ እንዲሆን ይህን ተለማመጂ/ የውጤታማ ሠው ባህሪያት/የውጤታማ እናት ልምዶች
🛑 5 ለቆዳሽ ማማር ወሳኝ ምግቦች 🔥/ለቆዳሽ ስትይ ይህንን እየተመገብሽ ከውስጥ ወደ ውጪ አብሪ 👑 #ጀግኒት💥
Переглядів 56 тис.3 роки тому
🛑 5 ለቆዳሽ ማማር ወሳኝ ምግቦች 🔥/ለቆዳሽ ስትይ ይህንን እየተመገብሽ ከውስጥ ወደ ውጪ አብሪ 👑 #ጀግኒት💥
⛔️ ለልጅሽ ጤና ካሠብሽ በፍፁም እነዚህን አትመግቢም ‼️/ የምግብ መሳይ መርዞች እውነታው ሲጋለጥ😱
Переглядів 8 тис.3 роки тому
⛔️ ለልጅሽ ጤና ካሠብሽ በፍፁም እነዚህን አትመግቢም ‼️/ የምግብ መሳይ መርዞች እውነታው ሲጋለጥ😱
⛔️ቆዳሽን ከወደድሽ እነዚህን ምግቦች አሁኑኑ ፈፅሞ አቁሚ ‼️#ጀግኒት
Переглядів 16 тис.3 роки тому
⛔️ቆዳሽን ከወደድሽ እነዚህን ምግቦች አሁኑኑ ፈፅሞ አቁሚ ‼️#ጀግኒት
📢ወላጆች ተጠንቀቁ ይህም አለ ልጆቻችሁን እንዳትነጠቁ ‼️ ልጆቻችንን ከዚህ አጥብቀን እንጠብቃቸው 🙏😥
Переглядів 8 тис.3 роки тому
📢ወላጆች ተጠንቀቁ ይህም አለ ልጆቻችሁን እንዳትነጠቁ ‼️ ልጆቻችንን ከዚህ አጥብቀን እንጠብቃቸው 🙏😥
🛎ድባቴ/ዲፕረሽን እንዳለብሽ እንዴት ታውቂያለሽ ? ካለብሽስ ምን ታደርጊያለሽ? ድባቴ በሴት ያይላል በወንድ ?
Переглядів 3,8 тис.3 роки тому
🛎ድባቴ/ዲፕረሽን እንዳለብሽ እንዴት ታውቂያለሽ ? ካለብሽስ ምን ታደርጊያለሽ? ድባቴ በሴት ያይላል በወንድ ?
እንዲወድሽ ከፈለግሽ ...../ በህይወት ይህን ከተገበርን ብዙ ሠው እናተርፋለን / መፅሀፍን በሽፋኑ #ጀግኒት #ኢትዮጵያ
Переглядів 13 тис.3 роки тому
እንዲወድሽ ከፈለግሽ ...../ በህይወት ይህን ከተገበርን ብዙ ሠው እናተርፋለን / መፅሀፍን በሽፋኑ #ጀግኒት #ኢትዮጵያ
የቆዳ አያያዝ ልምዴ /My skincare routine AM &PM ፊትሽ እንዲፈካ ይህንን አድርጊ #ጀግኒት
Переглядів 54 тис.3 роки тому
የቆዳ አያያዝ ልምዴ /My skincare routine AM &PM ፊትሽ እንዲፈካ ይህንን አድርጊ #ጀግኒት
ልጆቻችሁን ከገዳይ አለርጂ ጠብቁ! ወላጆች ማወቅ ያለባቸው ዋና ዋና ገዳይ አለርጂዎች, ወተት ከመስጠታችን በፊት ምን ማወቅ አለብን 😥?
Переглядів 11 тис.3 роки тому
ልጆቻችሁን ከገዳይ አለርጂ ጠብቁ! ወላጆች ማወቅ ያለባቸው ዋና ዋና ገዳይ አለርጂዎች, ወተት ከመስጠታችን በፊት ምን ማወቅ አለብን 😥?
ቆዳሽ እንዲያምርበት ይህንን አድርጊ ፣ ብጉሬ ደህና ሠንብት ‼️
Переглядів 21 тис.3 роки тому
ቆዳሽ እንዲያምርበት ይህንን አድርጊ ፣ ብጉሬ ደህና ሠንብት ‼️
አሜሪካን ሲታይ ህንፃ ሲኖር እርሻ ? ግብርና በአሜሪካ እንዲህ ነው!!
Переглядів 8 тис.3 роки тому
አሜሪካን ሲታይ ህንፃ ሲኖር እርሻ ? ግብርና በአሜሪካ እንዲህ ነው!!
በራስ መተማመን ያለው ልጅ እንዴት ላሳድግ? ልጄ ኮንፊደንስ የለውም ምን ላድርግ? /How to raise a confident child? #selfconfidence
Переглядів 12 тис.3 роки тому
በራስ መተማመን ያለው ልጅ እንዴት ላሳድግ? ልጄ ኮንፊደንስ የለውም ምን ላድርግ? /How to raise a confident child? #selfconfidence
በራስ መተማመን እንዴት ልቻል? በራሴ ለመተማመን የረዳኝ ሚስጥር! How to become a confident person?
Переглядів 20 тис.3 роки тому
በራስ መተማመን እንዴት ልቻል? በራሴ ለመተማመን የረዳኝ ሚስጥር! How to become a confident person?
ከአሊባባ ዘራፊዎች ተጠንቀቁ 😭😭😭 ከኢትዮጵያ እንዴት ማዘዝ እችላለው ?
Переглядів 7 тис.3 роки тому
ከአሊባባ ዘራፊዎች ተጠንቀቁ 😭😭😭 ከኢትዮጵያ እንዴት ማዘዝ እችላለው ?
30 ከሞላሽ በዃላ ምን ማድረግ አለብሽ ?/ How to care for yourself after you hit 30🥰
Переглядів 61 тис.3 роки тому
30 ከሞላሽ በዃላ ምን ማድረግ አለብሽ ?/ How to care for yourself after you hit 30🥰
አሊባባ ልመዝገብ ? ከየት ልጀምር ? ለጀማሪ በቀላሉ ማብራሪያ፣ How to start selling and buying on Alibaba for beginners
Переглядів 32 тис.3 роки тому
አሊባባ ልመዝገብ ? ከየት ልጀምር ? ለጀማሪ በቀላሉ ማብራሪያ፣ How to start selling and buying on Alibaba for beginners
አትርፊ በቀላሉ / ከአሊባባ በቅናሽ አግኝ step by step
Переглядів 10 тис.3 роки тому
አትርፊ በቀላሉ / ከአሊባባ በቅናሽ አግኝ step by step
፨
❤❤❤❤
እባክሽ እኔእቃመግዛት እፍልጋለውግ ግዜካሽብት ብትጽፊልኝ
ኧረ እባክሽ ገንዘብ ከፍየ ሌላ ክፍያ ነው የጠየቁኝ እባክሽ መፍትሄ ካለሽ
በኢንስቶግራም ፅፌልሻለሁ መልሽልኝ?
በኢንስቶግራም ፅፌልሻለሁ አብራሪልኝ እባክሽ አህቴ?
ማታ ሲሆንስ
አለኝ ማነው የሚመልስልሽ
አረ ብር ወስደው ፀጥ ብለውኛል
ሌቦች ናቸው
Anoying music why
ካስቆምን ብሀላ ማድረቂያ ምንድነው ጡቴ በጣም ተወጥሮ ህመሙን አልቻልኩትም
ኡፍ አንዳንድ ሰዎች ያቆስላሉ እኔ በሂወቴ ደሥተኛ አደለሁም በትዳሬ በኑሮዬ ግን አንድ ልጅ ስላለኝ ለሦ የሚመች ነገር ሥላለ የኔን ነገር ትቼ ከአባትዎ ጋር የሚያረገው ነገር ቢያሥጠላም ክስ ምናምን ውስጥ መግባት መጨቃጨቅ አልፈልግም ለምን ለልጄ ጥሩ ስለሆነ ሰው ግን አይረዳም ማግባት እፈራለሁ ሌላ ለልጄ እፈራለሁ እናሠው የሚያይበት የሚለው ነገር ያስጠላል።።።
ዛሬ አሽጌው ወጥሮኝ ልሞት ነው መፍትሔው እባክሽ??????
Betam Arif new ye itophiya gabare mesrat aqitot aydelem menesh kapital matat new madaberiya magizy yelewm bebere new yemiyarsew inezi Hulu chigir new silazi risponser yemihon kale astewawiqin maret, tiru ayer, wuha hulum ale.
ለምን የተወሠነ እቃ ባንቺ በኩል አትገዢልንም አ አ ነው ያለሁት ሥራ የለነኝም ግራገብቶኛል አመሠግናለሁ
አሪፍ ነው ወደኢትዮጵያ ለማሥመጣት በቀላሉ ምን እናርግ እናመሠግናለን
e/r yemasgane matebate bemchile ......
በረካሁኚ❤❤❤
😊😊ደስ ይላል ግን እኔ እንደዚው የ እህቴ ልጅ ጡት መተዉ አለበት በቃ ትጎጃለሽ ብዬ ፀጉሯን ጠቀለ ል ኩባት እና ባባዬ እማ አሟታል ጡቱ ይቅር እጣጣ ብላ አልኩት እስኪ ልየው አለ አየው በጣም አዘነላት ተወ ካዛ ከስንት ቀን በዋላ ገላዋን ታጥባ ስትለብስ አያት እማ አሁን ተሽሎሻል እጠባሻለው አላላትም እና እሱን አስታወስሽነኝ በመከራ ነው የተወ ው
የጡት ማድረቂያ
Mikirish yifewusal
ተባረኪ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! እውነት ነው ማጥባት መቻል መታደል ነው
Zare new yayahush amasaginalahu❤
ትክክል.
Yene konjio endet new Ethiopia lay negn gin tsegur ke alibaba , amazon eka megzat efelgalehu gin endet
ሰላም ላንች ይሁን እህት አማዞን ላይ ሞባይል ብገዛ ጥሩ ነው ወይስ ምርታችው እንዴት ነው ሞባይል ገዝቸ አላውቅም አማዞነ ላይ እባክሽ መልሽልኝ🙏
ሕመሙን እንደት ቻልሺ
ጥቅል ጎመን አርጊበት ጡትሽ ላይ
ለራሳችን ብቻ መግዛት አንችልም? የግድ በጅምላ ነው?
ልጀ ወተት እምቢ አለኝ ምን ላድርግ
እሱን ነገር ሞከርሁ ግን ጡቴን አመመኝ ምን ላድርግ
❤
የኔ ሰባት ወር ልጅ ነው እና ጡት ይዞ ነው ሚተኛ እ ስራ ልገባ ነው ለሰው ትቼው ለመሄድ ለሱ ይሰራል?ጠዋት እና ማታ ግን ማጥባት እፈልጋለሁ።የቆርቆሮውን ደግሞ በደንብ አይጠባም እንደጡት ጡት ይዞም መተኛት ስለለመደ ቢጠግብም ካለ ጡት አልተኛ አለ ሶስት ቀኑ ቀን ለይ ለመተኛት ተቸገረ እስቲ መፍትሄ ምትይውን፣ግን ጠግቦ ቲቪ ከፍቼ ካስቀመጥኩት ይተኛል ።እሱን ደግሞ እንዲለምድ አልፈለኩም
part 2
ሁለት መቶ ብር አሸገብቼ አስተማሪውን ካላገኘሺ አንከፍልም
እናመሰግናለን በኢትዮጵያ ብርመገበያየት አንችልሞ
እኔም በጣም እፈልጋለሁ ሌላካለ ንገሪን
migerem hasab new Jegnitiye❤
Hi selam
እረ አሊ ባባ አሜሪካ ነው የምን ቻይና
እግዚአብሔር ይባረክሽ
አረ የት ጠፋሽ ጀግኒትዬ
እሰይ ተባረኪ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርሽኝ እባክሽ ለመጀመር ምን ማድረግ እንዳለብኝ ልምዱ ካለሽ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ ልጆችን ቤታችን ማስተማር ፍላጎት ስላለን ይጠቅመናል አመሰግናለሁ!
ህመሙንስ በምን ቻልሽው
ጥቅል ጎመን ያዝኩበት ይቀላል
ሰላም አረ በጣም እፈልግሻለሁ ኮንታክትሽን እስቀምጪልኝ
የሚገርምሽ እንደኢትዮጲያ ለምለም የለም እኛ ግን አልዘመንም ሁለነገራችን ኋላ ቀር ነው እውቀትም ያንሠናል
ሥለግብርና ሥታወሪ ሠምቼ ሠብሥክራይብ አረኩሽ ሥለግብርና አሥተምሪን በተለይ በትንሽ ቦታ ላይ እንዴት ማምረት እንደምንችል ብታሣይን ❤❤❤❤❤❤
ወረቃ ሰድር ፈልጌይነበር
Hye