Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዴት እንደምወዳቸው የኢትዮጵያ አባት ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ኢትዮጵያ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ🙏💚💛💖🙏
ማሻ አሏህ አባታችን አሏህ እረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋይስጥልን
ፋናዎች ከልብ እናመሰግናለን ሀ ዑመር እድሜዎትን አላህ ያርዝምልን
ማሻአላህ አላህ ይጠብቆት ሸሀችንፋና በጣም በጣም አናመሰግናለን ኢዳችን ድምቅ አደረጋቹት እኮ በርቱልን
ሸይኸዑመርእንድሪስ።ውሃብያአደለም።።፧፧።ከበፊቶቹአሊሞችነውአቁዳው።ለምሳሌ።።።አረህማኑአለልአርሺስተዋ።ያለውንቁርአን።።ብትቀሩበት።ከአርሺበላይነውአይላችሁም።።
አላህ እድሜወን እረጅምያረግለውት አባታችን
ማሻላህ አላህያቆያችሁ
@@sggfbsftvf6353 አጅብ ሙጀሲሞች
ማሻ አላህ ሙፍቲ
እናተ ያመናችሁ የአሏህ ባሪወች ሆይየአሏህን ገመድ አጥብቃችሁ ያዙ አትለያዮም ጀዛኩምአሏህ ኸይር ሸሀችንእድሜናጤና ረበና ይሰጠወት
መሻአላህ አባታችን አላህ እራጅም እርሜይስጠዋት
ሸሀችን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት የኛ መልካም አባትፋናወች ወላሂ ከልቤ ነው የምወዳችሁ ሙስሊሙንም ክርስቲያኑንም በአንድ አይን ስለምትመለከቱ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት፣ይሄነው አንድነት፣ይሄ ነው መቻቻል መደመርን ጨምሮ
ማሻ አላህአለይና አለይኩምአባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ጀዛኩምአሏህ ኸይር እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር አሏህ ይስጣችሁ
Egezabeher edwyi ena tena yesetowate! lagerachen hezebacen selotowa ayelegne Eid Mubarak🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ሸሀችን እድሜና ጤና ይስጠወት። ፋናወች በጣም ከልብ እናመሰግናለን
ማሻአላህ.እናመሰግናለን.ኡስታዙና.አባታቺን.አላህ.እድሜወትን.ያርዝምልን
ማሻአላህ አባታችን አላህ ይጠብቅልን ያአላህ አባታችን ከአፍሁ ማር ይዝባል እድሜሁ ይርዘምልን
ወላይኩሙ አሠላም ወራመቱሁላሂ ወበራካቱሁ አላህምዱሊላህ ወላህ ደስ ስሊ አላህ ይድሜቼሁን ያራዝምሁ ኡሎሞችን
አላህ እድሜወን ያርዝምልን ሀጅ ኡመር አባታችን ንግገረውን ተመስጨ ነው እማዳምጠው አንደበተ እረቱ ነውት አስተዋይ ኑርልን
ማሻአላህ ወንድምህ ሳላድን ሰይድ ከብዙ ጊዜ በዋላያ ሰላይውሁ በጣም ድሰህ በሉኛል ኢዲ ሙባርክ ለመላው ኢትዩጽያ ሙሰልሞች
ማሻ አላህ ደስ ይላል እናመሰግናለን አለባበሳችሁ እራሱ ደስ ይላል
ማሻአላህ ሸይሀችን አላህ እድሜወትን እርዝም ያድርግል ያረብ
ማሻአሏህ አሏህ ሀያት ይስጥልን ለሙፍቲየ
አሏህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት
አሏህ ይጠበብቃችሁ ሸይኩና ፋናዎች ቲቪ እናመሰግናለን
ዓሊም ማለት እንደርሶ አንብቦ ሳይሆን ከዓሊሞች ተምሮ ሀታ አለባበስዎ በጣም ደስ ይላል አሉ እንጅ ሱኒይ ነን እያሉ በሱፍ ያበዱ አሏህ ያቆይልን ሸህ
ሸኻችን አሏህ እድሜዎትን ያረዝምልን ኡለሞች የነብያት ወራሾች ናቸው ኢላሂ ተጠቃሚዎች አድረገን
ማሻ አላህ እድሜ ናጤና ይስጠውት ሽኻችን አላህ ይጠብቀውት
አላሁመ። አሚን
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
አላህ የጠብቃችሁ
አባቴ አላህ እድሜወቱን ያርዝመው
ማሻ አላህ አላህ ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ 💖💖💖💖
ማሻ አላህ ያሽይኸ ወሏሂ እወደወታለሁ ረጅም ሀያት ፣፣
አሏህ ይጠብቃችሁ ሸሀችን ባረከሏሁ ፊኩም ረጅም እድሜ ይስጥልን
ፋናዎች አላሕ ይጠብቃችሁ ሸይኽያችን አላህ ይዲሜትን ያረዝምልን ያረብ ማሻአሏህ
ማሻአላህ ፋና ቲቪ በጣም እናመሠግናአለን። ቀጥሉበት
የነብዩ አላህ ኢብራሂም እና እስማኤል ታሪክ በእርሶ አንደብት እጅጉ ይጥማል ብስስት ነው ምመለከቶት ወላሂ ያሳሳሉ አላህ በ ኢማንን ፍቅር አጎናጽፎታል
አሰላም አለኩም። አባታን። እድሜና ጤና ለናተ ይሁን ያረብላለሚን በጤና ያኑርልን ያአላህ ሀገራችን ሰላም ትሁን
ወሏሂ አወ እኔስ አለቀስኩ የነብዩኢብራሂምን ታሪክሲያወሩ
ማሻአላህ ሸሀችን አላህ እድሜ ይስጥልን አላህ ይጠብቅልን
መሻአላህ። አላህ ይጠብቃችሁ። ኡስታዞቻችን።
MashaAllah 👍👍👍👍
ኑሩልን አባታችን
ያረቢ፡ዑለሞቻችንን፡ጠብቀህ፡ረጅም፡እድሜ፡ከሙሉ፡ጤና፡ከመልካም፡ስራ፡ጋር፡ወፍቅልን።ለተተኪው፡ትውልድም፡አርእያ፡አድርገህልን፡በአላህ፡እዝነት፡ጀነተል፡ፌርዶስን፡ይወፍቀን።አሜን፡የአረብል፡አለሚን።
Rajim edme yestachu betam new yemiwodat majilis be erso new yemiyamiraw hajunim Allah yewafikot yehunun
ሙፍቲያችንአሏህይጠብቃችሁያረብብብብብ❤❤❤❤❤❤
መሻ አላህ አባታችን አላህ እርጅም እድሜነና ጤና አላህ ይወፍቀወት
ማሻ አላህ አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
የኔአባት የነብያትን ተግባር ወራሽ እድሜወትን ያርዝምልን የኢትዮጲያን የሁሉም አባት ምንየሙስሊም ብቻ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
ሽህ መሻአላህ ያአላህ ሀያትወት ይርዘም እድሜ ከጤና ጋ ያረብ ይስጥወት
እዲሜና ጤናይስጠወት
ሱሀብ አላህ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችህ ይርብ
Thanks Fana for inviting Mufti sheke umer Edris !!!!!!!!
ማሻአላህ እድሜ ይስጠወት
አላህ ኢጨምርሎት ምክራቹ እንደ ምግብ ነው ማሻአላ ህ
ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት ያረብ ምክራችሁ ብቻ ይበቃል
Mashallah shah mekrowt aytgbm Allah edmana tana yistlen yareb
ማሻአላህ ሽኩችን ፉና ቲቢ አናመስግናልን ይህነው መደመር ሙስሊም ክረሰቲኑ ትዋዳ የሚናራባት ኢትጲያ
ማሻአላህአላክይጠብቆት
አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን።
ሽኩችን አላህ እደሜ ጤና ይስጠልን የኛ አደበት ጣፍጫ ፉና ቲቢ አናመስግናልን ስነወዳችሁ ከልባችነው ይህነው መደመር ሙስሊም ክረስቲን በአደይነው የመታዩት ስውዳችሁ
ፍናወች በጣም እናመሰግናለን
Allah akbur👍🙏
Mashallh allh ytawuli umirkum yashah
እድሜ ይስጥልን አባታችን
ባርከ አላህ ፊኩም ጀዣኩም አላህ ኽር
መሻ አላህ ሸሁና
ማሽ አላህ ሽሀችን አላህ ያቆይልን
ማሻ አላህ
እዲሜናጤና፣በዱኒላይ፣ስኩት፣በአኸይራ፣ጀነተል፣ፊርዶስ፣አላህ፣ያስቀምጥሁ፣ሽኩረን፣ፋናወች
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይጦት
አላህ እድሜ ይስጥሁ
Orthodox negn gin ababa muftin betam betam wedachewalehu. Edme yistot
መጅሊስ በንደነዚህ ኡለማ ነው እሚመራው ከሳቸው በላይ እውቀት ያለው ከየት ልታመጡ ነው እስኪ ንገሩኝ ያልተበረዘ እውቀት
Yamral Hagere አመጡ እኮ...ክክክ
yamiral hagere ye ousitazoch tifozowoch mejilis yemimerawu be din ewuket balachewu sayihon be tifozo mesiluwachewu ousitazochu balemeshomachewu kitil! bilewu balachewu jihilina le oulemochu tilik tilachana enide ahibash arigewu yikotiruwachewal! min yahil dedeboch enidehonu! ousitazochu be din ewuket ke oulemoch betach bemehonachewu enesun mejilis layi sihomu enikuwan yalitereduna be oulemoch layi yalachewun tilacha ahunim dires yalanesu! ousitazochun tifozo yeneberut yeyazutin akidana tewuhid awukewut sayihon enide poletika miricha enesun bemedegefi mejilis layi enishomalen neber!
Sherif Ali It is 8 months ago
ሳህ ወሏሂ ከሙፍቲ የበለጠ ማንም የለም
አ
በርቱ ማሻላህ ኡለማ ማለት እኝህ ናቸው እስከዛሬ ለሚድያ ግልፅ ቢሆኑ ጥሩ ነበር
ረጅም እድሜና ጤና አባታችን
masAllha germa mogsachu seyamer rasu Allah edmwoten rejm yadrgrln baba ktena gar
ማሻአላህ ሸህ
አላህ ሀያተወን ያርዝምልን ያረብ
አሏህ ይጠብቅልን ሸሀችን ባረክአሏሁ ፊኩም
ፍናወች እናመሰግናለን።...
Mashallah shihachn allah yetabkachu fana betam enamsagnalen
ማሻ አላህ ሸሀችን ጀዛከ አሏህ አላህ ሀያቶውን ያርጆምልን አላህ አፊያ ያድርጎዎት
አላህ ይጠብቃችሁ
ኢሻአላህ መጨው ዝምን ሙሰልም ማህብርሰብ ይራሱ ይሁን መጀልሰህ ትዋቅሩ ይምናይ አላህ ያርግን አባታችን ሸአችን አላህ አርጅም አድሜ ይሰጥውት ያርብ ነሰርህን በቅርብ አድርግልን
እናመስግናለን ፋና ቲቪ
ያረብ የኔ አባት አላህ ይጠብቀወ ሀያት ይስጠወ ከፈያ ጋር
ያረሕማን የኦለሞወችን እድሜአተርዝምልንየረብ አደራሕን አላሕ እድሜሑንያርዝምልንወላሂ ኔምንምቃልየነኝም እናተንእምገልጥበት ስበሀንአላሕግንለምንእደውአላቅም ስሜቶንመቆጣጣርነውያቃተኝ
አሊም ልጅ ይሥጥሽ ይሥጥህ
Mashallah mufitey shieh Ewmier Hayate
ሱበሀን አላህ። የሱሀቦች ታሪክ።
Great massage! Keep going fana.
ማሻአላህ ሸህ አላህ ይጠብቅሁ
ረዥም እድሜ ይስጥል ሸኻችን
مشاءالله يا رب الله يتبكج
Mashallha
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ሸህ ሙፈቲ እረጀም እድሜና ጤና ይሰጠልን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
Mashallaah Allaah idimewatin Yarjimilan Abatachiiin
Please kechalachuh muluwn ye Quran tesfirun ke sachew yetekeda kale please
Mashallah love from Eritrea
ፋናዎች እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊነት ያብብ
ሸህ አሏይጠብቅልን የሀበሻ መሻይሆችን አሏህ ይጠብቅልን ያረብ አህባሽ እያሉ ሀገር የሚረብሹትን አሏህ ሂድያ ይስጣቸው
ሽሀችን እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን
Ya shki betam new emwedhu yarbi 20ttttttttttttttt
ማሻአ አላህ ያኡስታዝ 👍👆
Fana Good Job thank you
መጂሊስ በአሊሞች።ይመራ
እንዴት እንደምወዳቸው የኢትዮጵያ አባት ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ኢትዮጵያ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ🙏💚💛💖🙏
ማሻ አሏህ አባታችን አሏህ እረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋይስጥልን
ፋናዎች ከልብ እናመሰግናለን ሀ ዑመር እድሜዎትን አላህ ያርዝምልን
ማሻአላህ አላህ ይጠብቆት ሸሀችን
ፋና በጣም በጣም አናመሰግናለን ኢዳችን ድምቅ አደረጋቹት እኮ በርቱልን
ሸይኸዑመርእንድሪስ።ውሃብያአደለም።።፧፧።ከበፊቶቹአሊሞችነውአቁዳው።ለምሳሌ።።።አረህማኑአለልአርሺስተዋ።ያለውንቁርአን።።ብትቀሩበት።ከአርሺበላይነውአይላችሁም።።
አላህ እድሜወን እረጅምያረግለውት አባታችን
ማሻላህ አላህያቆያችሁ
@@sggfbsftvf6353 አጅብ ሙጀሲሞች
ማሻ አላህ ሙፍቲ
እናተ ያመናችሁ የአሏህ ባሪወች ሆይ
የአሏህን ገመድ አጥብቃችሁ ያዙ አትለያዮም
ጀዛኩምአሏህ ኸይር ሸሀችን
እድሜናጤና ረበና ይሰጠወት
መሻአላህ አባታችን አላህ እራጅም እርሜይስጠዋት
ሸሀችን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት የኛ መልካም አባት
ፋናወች ወላሂ ከልቤ ነው የምወዳችሁ ሙስሊሙንም ክርስቲያኑንም በአንድ አይን ስለምትመለከቱ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት፣ይሄነው አንድነት፣ይሄ ነው መቻቻል መደመርን ጨምሮ
ማሻ አላህ
አለይና አለይኩም
አባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ጀዛኩምአሏህ ኸይር እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር አሏህ ይስጣችሁ
Egezabeher edwyi ena tena yesetowate! lagerachen hezebacen selotowa ayelegne Eid Mubarak🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ሸሀችን እድሜና ጤና ይስጠወት። ፋናወች በጣም ከልብ እናመሰግናለን
ማሻአላህ.እናመሰግናለን.ኡስታዙና.አባታቺን.አላህ.እድሜወትን.ያርዝምልን
ማሻአላህ አባታችን አላህ ይጠብቅልን ያአላህ አባታችን ከአፍሁ ማር ይዝባል እድሜሁ ይርዘምልን
ወላይኩሙ አሠላም ወራመቱሁላሂ ወበራካቱሁ አላህምዱሊላህ ወላህ ደስ ስሊ አላህ ይድሜቼሁን ያራዝምሁ ኡሎሞችን
አላህ እድሜወን ያርዝምልን ሀጅ ኡመር አባታችን ንግገረውን ተመስጨ ነው እማዳምጠው አንደበተ እረቱ ነውት አስተዋይ ኑርልን
ማሻአላህ ወንድምህ ሳላድን ሰይድ ከብዙ ጊዜ በዋላያ ሰላይውሁ በጣም ድሰህ በሉኛል ኢዲ ሙባርክ ለመላው ኢትዩጽያ ሙሰልሞች
ማሻ አላህ ደስ ይላል እናመሰግናለን አለባበሳችሁ እራሱ ደስ ይላል
ማሻአላህ ሸይሀችን አላህ እድሜወትን እርዝም ያድርግል ያረብ
ማሻአሏህ አሏህ ሀያት ይስጥልን ለሙፍቲየ
አሏህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት
አሏህ ይጠበብቃችሁ ሸይኩና
ፋናዎች ቲቪ እናመሰግናለን
ዓሊም ማለት እንደርሶ አንብቦ ሳይሆን ከዓሊሞች ተምሮ ሀታ አለባበስዎ በጣም ደስ ይላል አሉ እንጅ ሱኒይ ነን እያሉ በሱፍ ያበዱ አሏህ ያቆይልን ሸህ
ሸኻችን አሏህ እድሜዎትን ያረዝምልን ኡለሞች የነብያት ወራሾች ናቸው ኢላሂ ተጠቃሚዎች አድረገን
ማሻ አላህ
እድሜ ናጤና ይስጠውት ሽኻችን
አላህ ይጠብቀውት
አላሁመ። አሚን
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
አላህ የጠብቃችሁ
አባቴ አላህ እድሜወቱን ያርዝመው
ማሻ አላህ አላህ ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ 💖💖💖💖
ማሻ አላህ ያሽይኸ ወሏሂ እወደወታለሁ ረጅም ሀያት ፣፣
አሏህ ይጠብቃችሁ ሸሀችን ባረከሏሁ ፊኩም ረጅም እድሜ ይስጥልን
ፋናዎች አላሕ ይጠብቃችሁ ሸይኽያችን አላህ ይዲሜትን ያረዝምልን ያረብ ማሻአሏህ
ማሻአላህ ፋና ቲቪ በጣም እናመሠግናአለን። ቀጥሉበት
የነብዩ አላህ ኢብራሂም እና እስማኤል ታሪክ በእርሶ አንደብት እጅጉ ይጥማል ብስስት ነው ምመለከቶት ወላሂ ያሳሳሉ አላህ በ ኢማንን ፍቅር አጎናጽፎታል
አሰላም አለኩም። አባታን። እድሜና ጤና ለናተ ይሁን ያረብላለሚን በጤና ያኑርልን ያአላህ ሀገራችን ሰላም ትሁን
ወሏሂ አወ እኔስ አለቀስኩ የነብዩኢብራሂምን ታሪክሲያወሩ
ማሻአላህ ሸሀችን አላህ እድሜ ይስጥልን አላህ ይጠብቅልን
መሻአላህ። አላህ ይጠብቃችሁ። ኡስታዞቻችን።
MashaAllah 👍👍👍👍
ኑሩልን አባታችን
ያረቢ፡ዑለሞቻችንን፡ጠብቀህ፡ረጅም፡እድሜ፡ከሙሉ፡ጤና፡ከመልካም፡ስራ፡ጋር፡ወፍቅልን።ለተተኪው፡ትውልድም፡አርእያ፡አድርገህልን፡በአላህ፡እዝነት፡ጀነተል፡ፌርዶስን፡ይወፍቀን።አሜን፡የአረብል፡አለሚን።
Rajim edme yestachu betam new yemiwodat majilis be erso new yemiyamiraw hajunim Allah yewafikot yehunun
ሙፍቲያችንአሏህይጠብቃችሁያረብብብብብ❤❤❤❤❤❤
መሻ አላህ አባታችን አላህ እርጅም እድሜነና ጤና አላህ ይወፍቀወት
ማሻ አላህ አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
የኔአባት የነብያትን ተግባር ወራሽ እድሜወትን ያርዝምልን የኢትዮጲያን የሁሉም አባት ምንየሙስሊም ብቻ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
ሽህ መሻአላህ ያአላህ ሀያትወት ይርዘም እድሜ ከጤና ጋ ያረብ ይስጥወት
እዲሜና ጤናይስጠወት
ሱሀብ አላህ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችህ ይርብ
Thanks Fana for inviting Mufti sheke umer Edris !!!!!!!!
ማሻአላህ እድሜ ይስጠወት
አላህ ኢጨምርሎት ምክራቹ እንደ ምግብ ነው ማሻአላ ህ
ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት ያረብ ምክራችሁ ብቻ ይበቃል
Mashallah shah mekrowt aytgbm Allah edmana tana yistlen yareb
ማሻአላህ ሽኩችን ፉና ቲቢ አናመስግናልን ይህነው መደመር ሙስሊም ክረሰቲኑ ትዋዳ የሚናራባት ኢትጲያ
ማሻአላህአላክይጠብቆት
አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን።
ሽኩችን አላህ እደሜ ጤና ይስጠልን የኛ አደበት ጣፍጫ ፉና ቲቢ አናመስግናልን ስነወዳችሁ ከልባችነው ይህነው መደመር ሙስሊም ክረስቲን በአደይነው የመታዩት ስውዳችሁ
ፍናወች በጣም እናመሰግናለን
Allah akbur👍🙏
Mashallh allh ytawuli umirkum yashah
እድሜ ይስጥልን አባታችን
ባርከ አላህ ፊኩም ጀዣኩም አላህ ኽር
መሻ አላህ ሸሁና
ማሽ አላህ ሽሀችን አላህ ያቆይልን
ማሻ አላህ
እዲሜናጤና፣በዱኒላይ፣ስኩት፣በአኸይራ፣ጀነተል፣ፊርዶስ፣አላህ፣ያስቀምጥሁ፣ሽኩረን፣ፋናወች
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይጦት
አላህ እድሜ ይስጥሁ
Orthodox negn gin ababa muftin betam betam wedachewalehu. Edme yistot
መጅሊስ በንደነዚህ ኡለማ ነው እሚመራው ከሳቸው በላይ እውቀት ያለው ከየት ልታመጡ ነው እስኪ ንገሩኝ ያልተበረዘ እውቀት
Yamral Hagere
አመጡ እኮ...ክክክ
yamiral hagere ye ousitazoch tifozowoch mejilis yemimerawu be din ewuket balachewu sayihon be tifozo mesiluwachewu ousitazochu balemeshomachewu kitil! bilewu balachewu jihilina le oulemochu tilik tilachana enide ahibash arigewu yikotiruwachewal! min yahil dedeboch enidehonu! ousitazochu be din ewuket ke oulemoch betach bemehonachewu enesun mejilis layi sihomu enikuwan yalitereduna be oulemoch layi yalachewun tilacha ahunim dires yalanesu! ousitazochun tifozo yeneberut yeyazutin akidana tewuhid awukewut sayihon enide poletika miricha enesun bemedegefi mejilis layi enishomalen neber!
Sherif Ali
It is 8 months ago
ሳህ ወሏሂ ከሙፍቲ የበለጠ ማንም የለም
አ
በርቱ ማሻላህ ኡለማ ማለት እኝህ ናቸው እስከዛሬ ለሚድያ ግልፅ ቢሆኑ ጥሩ ነበር
ረጅም እድሜና ጤና አባታችን
masAllha germa mogsachu seyamer rasu Allah edmwoten rejm yadrgrln baba ktena gar
ማሻአላህ ሸህ
አላህ ሀያተወን ያርዝምልን ያረብ
አሏህ ይጠብቅልን ሸሀችን ባረክአሏሁ ፊኩም
ፍናወች እናመሰግናለን።...
Mashallah shihachn allah yetabkachu fana betam enamsagnalen
ማሻ አላህ ሸሀችን ጀዛከ አሏህ አላህ ሀያቶውን ያርጆምልን አላህ አፊያ ያድርጎዎት
አላህ ይጠብቃችሁ
ኢሻአላህ መጨው ዝምን ሙሰልም ማህብርሰብ ይራሱ ይሁን መጀልሰህ ትዋቅሩ ይምናይ አላህ ያርግን አባታችን ሸአችን አላህ አርጅም አድሜ ይሰጥውት ያርብ ነሰርህን በቅርብ አድርግልን
እናመስግናለን ፋና ቲቪ
ያረብ የኔ አባት አላህ ይጠብቀወ ሀያት ይስጠወ ከፈያ ጋር
ያረሕማን የኦለሞወችን እድሜአተርዝምልን
የረብ አደራሕን አላሕ እድሜሑንያርዝምልን
ወላሂ ኔምንምቃልየነኝም እናተንእምገልጥበት ስበሀንአላሕ
ግንለምንእደውአላቅም ስሜቶንመቆጣጣርነውያቃተኝ
አሊም ልጅ ይሥጥሽ ይሥጥህ
Mashallah mufitey shieh Ewmier Hayate
ሱበሀን አላህ። የሱሀቦች ታሪክ።
Great massage! Keep going fana.
ማሻአላህ ሸህ አላህ ይጠብቅሁ
ረዥም እድሜ ይስጥል ሸኻችን
مشاءالله يا رب الله يتبكج
Mashallha
ማሻአላህ
ማሻ አላህ
ሸህ ሙፈቲ እረጀም እድሜና ጤና ይሰጠልን አላህ ይጠብቅልን ያረብ