የአብይ የጦርነት አዋጅና የመቐለ አስቻዮቹ። ጥርስ አልባው ምክርቤት? የትግራይ ተቃዋሚዎች ጥሪ 02/03/25

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #TDF #Baytona #TIP #TPLF #TigrayOpposition #SalsayWeyaneTigray #Arena #GetachewReda #DebretsionGebremikael #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

КОМЕНТАРІ • 163

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 5 днів тому +30

    ቴዲ ከታላቅ አክብሮት ጋር እነዚህን በአማራ ጥላቻ የሰከሩን ስብስቦች ከመጀመሪያው አዳመጥኩ ለመቀጠል ግን ስለሚያሳምሙ አልቀጠልኩም።
    እዛው በማልሰማው ቋንቋ ቢጸዳዱ መረጥኩ። ለሰማሁት ግለሰብ ግን ይህን እላለሁ፣
    የትግራይ ተወላጆች የሆናችሁ ስለምን እንደዚህ የአማራ ጥላቻ በደማችሁ ተከትባችሁ ትኖራላችሁ? በትግራይ ኩናማ፣ ትግሬ፣አማራ፣ዋጅራት፣አገው፣ተንቤን፣ እንደርታ እና ኢሮብ የተባሉ ብሄረሰቦችን ደምስሶ ጨፍልቆ ትግሬ የሆነ ክልልን ይዘህ ስታበቃ ስለአማራ ማንነት ትነግረናለህ። አማራ ለሁሉም የራስ ገዝ ሰጥቶ እያስተዳደረ ያለ ጠንቃቃ ንጹህ ዲሞክራት ህዝብ ነው። ስለትግሬ ምስቅልቅል ለማውራት መጥቶ ስለአማራ ይንተባተባል። እናንተን ለምንስ እንረዳችኋለን? በአማርኛ ስለችግርህ አውራ እንረዳህ ከዛ ውጭ ብትገነጠል አማራን አይሞቀው አይበርደው የራስህ ጉዳይ ነው። እናንተ አማራን ለማጥፋት ነው ሌት ተቀን የምታስቡት እንጂ ስለትግራይ የተለያዩ ብሄረሰቦችን ስለምታሰቃዩት ጉዳይ አታወሩም። ፈጣሪ የልባችሁን ተንኮል ስለሚያይ እርስ በእርሳችሁ ያናክሳችኋል።
    ከአማራ ራስ ውረዱ የተከተባችሁትን የአማራ ጥላቻ መርዛችሁን ቶፉት ያኔ በሰውነት እንሰማችሁ ይሆናል። አማራን ለመጨረስ ለማጥፋት አትችሉም። ይሄንን ተረዱ አብይን ታገሉት በሚላዮን የጨረሳችሁን። ከአማራ ህዝብ ላይ አይናችሁንም ጠላትነታችሁንም አንሱ።
    አማራ ጀግና ደግ ነገር ግን ልታጠቃው ስትሞክር የሚያጠፋህ ህዝብ ነው። እንከባበር።

    • @TeferaGebeyehu-rm9ve
      @TeferaGebeyehu-rm9ve 5 днів тому +4

      እውነት ብለሃል የነዚህ ጥላቻስ ከTPLF ይብሳል።

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co 5 днів тому

      ሂድ የሆንክ ባርያ የማንነት ችግር የለባቹ ነህ። ምን ኩናማ አማራ ኢሮብ ጨፍልቀ ምናምን ትላለክ የሄ እንደመልስና እንደ መሞገቻ ይዘህ ነዉ። ግን አይደለም ሲጀመር አኩሱማዉያን ወይም ተጋሩ ኤርትራ ጭምር ታሪካችን ተረት ቱት አይደለም። ሲቪላይዝድ የሆነና የነበረ ነዉ። ለዚህም ቆንቋዉ ፊደሉ ባህሉ ቅርሱ ሁሉም እስካሁን እጁ ላይ ያለነዉ። እናንተ ግን እስኪ መቸ ነዉ ሸዋ፣ጎጃም፣ጎንደርና ወሎ አንድ ላይ የነበረ። ሁለተኛ አማራ እሚባል እነዚህ ክልል ላይ የለም። አሁን አማርኛ እምታወራዉ ቋንቋ እራሱ የአክሱማዉያን የጦር ቋንቋ ኮድ ተጀምሮ በዉሀላ ያደገ ነዉ። ከዚ ዉጭ እምታወሩት ተረት ተረት ነዉ።

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 5 днів тому +6

      @@Asgodommenges-jh3cohahahaha Amharic came from Geez not from Tigregna

    • @berheteklehaimanot9489
      @berheteklehaimanot9489 5 днів тому

      የማንነት ችግር የተጠናወተብህ የሆንክ ሰው መሳይ😮

    • @Susufkrms
      @Susufkrms 5 днів тому

      ደርግ ሲነሳ የአማራ ልጆች የምትጭሁት ነገርስ😅😅😅😅

  • @FantaAyele-m8d
    @FantaAyele-m8d 4 дні тому +1

    ትክክል ነው ቴዲ፣ እንዳልከው ስለትግራይ አብዛኛው የኢት/ሕዝብ ከምንጩ መረጃ ስለሌለው፣ሁሉም ትግራዋይ የህወሀት አባል ወይም ደጋፊ ተደርጎ ይፈረጃል። አሁንም የህዝቡን ሀሳብና ፍላጐት በማንጸባረቅ፣ከአለበት ችግርና መከራ ተላቆ፣ታላቁ የትግራይ ህዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን፣ለሀገር ግንባታ የተለመደ ወሳኝ ሚናውን እንዲወጣ፣ ትኩረት እናድርግ። በርታ ቴዲ

  • @sesawha9301
    @sesawha9301 5 днів тому +6

    It’s a good start needs to be highly encouraged.

  • @ltka.a3616
    @ltka.a3616 5 днів тому +9

    ከብት በክልል አፍኖ የጨፈጨፈህን እና ያስጨፈጨፈህን ከማውገዝ ይልቅ ጎጃም ወሎ ጎንደር ሸዋ አንድ አማራ መሆኑ ነው ያመመህ። በቃ አማራ አንድ ሆነ ለምን ያማሀል።

  • @Grool446A
    @Grool446A 5 днів тому +14

    We are all Amhara

  • @Ben-yam
    @Ben-yam 4 дні тому

    Teddy, you are an extraordinary human being. I appreciate your courage, conviction and dedication. This kind of discussion is unheard of. Rumor, gossip and wild unrealistic speculation is what we are used to seeing. It’s my opinion that the children of Tigray are well ahead in every aspect from rest of the population. Amazing!

  • @Aschalew-lg6dp
    @Aschalew-lg6dp 5 днів тому +10

    ለዚህ ነው የትግራይ ፓለቲካ የጥላቸ ነው የሚባለው >40 Millon በላይ አማራ የለም ይላል ከነዚህ ጋር መቼም ይሁን መቼም No peace No War እነደዚህ የከረፋ አስተሳሰብ በ21 ክፍለ ዘመን መስማት የሚያሳፍር ነው።

  • @benjamin518
    @benjamin518 5 днів тому +16

    I am Kimant Amhara

    • @entyew3204
      @entyew3204 5 днів тому +1

      ከፍ ሲል ኢትዮዽያዊ አበሻ ነን

    • @betiiberii1698
      @betiiberii1698 5 днів тому +1

      Kimant is Kimant! Not Amhara

  • @berheteklehaimanot9489
    @berheteklehaimanot9489 5 днів тому +10

    ኣብይ ብቻ ኣይደለም በትግራይ ላይ ጦርነት ያወጀው😮.
    እነዚህ ድርጅቶችና መሪዎች ነን ባዮች በየመድረኩ እየወጡ ከተለያዩ የስድቦች ዉርጅብኝ በስተቀር ለትግራይ ያመጡለት ለውጥ የለም። ሌተቀን ትግራይን ለማፍረስ የሚታገሉ ( የኣብይ ) ተላላኪዎች ናቸው።
    ትግራይ ጽናቱን ይስጥሽ😢😢

    • @gregory4638
      @gregory4638 4 дні тому

      አማራን በማዋረድ ትግራይን ማተለቅ ይቻላል ብለው ሚያስቡ ጅሎች ለትግራይ ህዝብ ስስ ልብ ያለውን 98% የአማራ ህዝብ በትግራይ ህዝብ ላይ የመረረ ጥላቻ እንዲያዳብር ከማድረግ የዘለለ ጥቅም የለውም ስድቡን መቀጠል ይቻላል ግን ዋጋ ያስከፍላል

  • @eden8286
    @eden8286 5 днів тому

    Thank you Teddy. Great discussion. Yoseph I have big respect to you. I remember your interview during the Genocidal war of Tigray. God bless you all 🙏. No more war in Tigray as well as the rest of Ethiopia.

  • @JohnnyKitchen05
    @JohnnyKitchen05 5 днів тому +9

    ደሀውን የትግራይ ሕዝብ አናቶቸ አስቡ መመፆደቁ ይደርሳል ሁሌም ደሀው ነው የሚጎዳው አናቶች ያሳዝናሉ። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው ሁሉንም ኢትዮጵያዊ አንደ ጠላት ስሎ ኢትዮጲያን ለዚህ ያደረሳት ወያኔና ወያኔ ነው

    • @atuadmew
      @atuadmew 5 днів тому +2

      ሰሚ ካለ ሀቁ ይሄው ነበረ የክፋት ደራሲው ህወሓት አጠገብ ተቀምጦ አርቆ መጠቆም ምን ሊበጅ?

    • @TedyB-h8j
      @TedyB-h8j 5 днів тому

      Tew enji
      Genocidu eko tinant new yefetaemachihut
      Anyway bekirbu ye hail aselalefi silemikeyer wagachihun tagegnalachu

    • @JohnnyKitchen05
      @JohnnyKitchen05 5 днів тому

      @@TedyB-h8j እኔ ያልኩት ደሀ እናቶች ከ 1 ቤት 7 ከሌላ ቤት 3 -4 ልጅ ያጡ እናቶችን ነው ጄኖሳይድ ላልከው አንኳን ኢትዮጵያዊ ነጮቹ እንኳን ይሄ እንደሚመጣ ተናግረው ነበር 27 አመት ሙሉ ግን ማን ሰምቶ እንኳን ያኔ ወዬኔ ዛሬም አይሰማም ግን ለማንኛውም ጦርነት ደጋፊ ዲያስቦራ ከሆንክ ገብተህ ታገል ደሀ አታስጨርሱ።

  • @johnnykebede6648
    @johnnykebede6648 5 днів тому +3

    አይ ቴዲ ወርደህ ወርደህ እዚ ደረጃ ላይ ደረስክ? አሁን የነዚህ አይምሮ ብስለት ሀሳብን እንዴት ገመገምከው? እንደው እነዚ የትግራይን ፍላጎት ሀላፊነት ቢሰጣቸው ለማስተዳደር ይችላሉ? ምከራቸው መጀመሪያ የመምራት ሀሳባቹን በአግባቡ የመግለፅ እውቀት ይኑራቹ ተማሩ በላቸው።
    ሌላው ለቀሪው የትግራይ ህዝብ ወይም የሚመለከተው አካል
    ዝም ብሎ ያለብቃት በየሜዳው እየተነሳ የሚዘባርቀው አካል፤ የራሱን ሀሳብ እንኳን ለሌላው በአግባቡ መግለፅ የማይችል የመሀይም ስብስብ ሌላውን መሀይም የሚል ተራ ጥቅም ፈላጊ፤ በስቃይ ባለው ወገን ችግር፣ እንባ እና ደም ላይ ተረማምዶ ለማለፍ የሚጥረው የቀረው ንፁሀን ላይ አደጋ ሊያመጣ የሚችል ስብስብ ለምንድን ነው ዝም የሚባለው? የነገው አደጋው አልታወቀም ማለት ነው?

  • @ermias6341
    @ermias6341 5 днів тому +9

    Bashing TPLF will not solve Tigray problems!!!!

    • @belaywale8795
      @belaywale8795 5 днів тому +1

      Well TPLF is the enemy of most if not all the Tigray people for the last 50 years. They formed the struggle for the people but failed to accomplish that goal because they used the people of Tigray to stay in power and become wealthy during their time in power and totally forgot their cause of liberation of the people.
      Why not they have seceded from the federal government and declared independence from Ethiopia while they have already full control of power and instead they lost their power to the worst Oromo government who are enjoying the division of TPLF.

    • @ermias6341
      @ermias6341 5 днів тому

      ​@belaywale8795 is this the only thing you were able to come up with? It is clear to me you don't understand; why Tigray not TPLF had to struggle for 17 years to get rid of DERGE: I am tankefull for the brave Tigrayions who fought against DERGE, under a leadership of TPLF!

    • @belaywale8795
      @belaywale8795 5 днів тому

      I may not understand everything but as we speak I believe TPLF is still the reason for the suffering of our people and the whole country by promoting the ethnic politics that polarized the country and the people as well not to live in harmony with the people people of Ethiopia

    • @ermias6341
      @ermias6341 5 днів тому

      @belaywale8795 TPLF is not responsible for the genocide committed against Tigray. PP and the rest of ethiopian supported the war. My point at the beginning is to stop bashing TPLF. TPLF is not the problem. People who don't understand diversity and inclusion are the problem, they can't accept nations right !!!!

  • @weldebrhanhalefom3061
    @weldebrhanhalefom3061 5 днів тому +4

    ብጣዕሚ ዝወረደ ሓሳብ ዝተሸራሸረሉ ክትዕ ነይሩ፣እቲ ቋንቋ እውን ሓደ ፀገም ነይሩ ናይ ኩሎም፣እቲ ወሳኒ ነጥቢ ግን communication skill ሕፅረት ዝነበሮም ምኻኑ እዩ።
    ቴዲ የቀኒየልና!

  • @NaredosNaredos
    @NaredosNaredos 5 днів тому +8

    ቴዲዬ ብልፅግና ካልታዘለ ብቻውን ትግራይ አይደፍርም

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 5 днів тому +2

      Talk about polical solution inside Tigray first,atleast when you are talking with Tigrians.

  • @NeYa-24
    @NeYa-24 5 днів тому +3

    ቴድሮስ፣ ትግራይ ክትዳኸም ልትኽእሎ ኹሉ ጌርኻ ኢኻ። ሽግራት ትግራይ ኣብ ዕዳጋ ላስጣሕኻ፣ ሃምዚኦም ልበሉ ዓንጋራት እላዐንደርኻ መንከራ ህዝቢ ትግራይ ተህጥር ሃምለለኻ ኣይትረስዕ።

  • @DemekeAssefa-j8z
    @DemekeAssefa-j8z 4 дні тому +2

    የዚህ ዝግጅት ተሳታፊ ተጋሩዎች ማወቅ ያለባችሁ የአማራ ሕዝብ እንደ ኦሮሞና ትግራይ የሚያስተሳስር አመለካከት የሚይዝበት ጊዜ መምጣቱ አይቀርም።ሁለታችሁም የ 50 ዓመት ልምድ ያላችሁ በመሆኑ አማራ የእናንተ አይነት አመለካከት እንዳይኖረው የምትሰሩ ቢሆንም በማይታመን መልኩ ረጅም ጊዜ የወሰደባችሁን የጋራ ተጠቂነት አስተሳስብ አማራ በሁለት ዓመት ውስጥ እንዲኖረው አድርጋችኋል።ህውሓት ቀድሞ በሀገሪቱ የነበረውን የመንግሰትነት ሀይል በመጠቀም አክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች የተፈጠረውን አጋጣሚ በመጠቀም በፍፁም የአማራ መተባበር እንዳይኖር እየሰራችሁ መሆኑ ይታወቃል።የጊዜ ጉዳይ እንጂ አማራው መተባበሩ ስለማይቀር እውነታውን ተቀብሎ በሰላም ላይ መስራቱ የተሻለ ነው።

  • @Habeshaw-ir9oo
    @Habeshaw-ir9oo 5 днів тому +2

    እንደ አጠቃላይ ትግርኛ ለማንሰማ ሰዎች አዲሱ የትግራይ ትዉልድ ምን ያስባል የሚለዉን በተወሰነ እንድንረዳ ያደረገ ውይይት ነዉ
    ቴዲ ህዝቦችን የሚያራርቅ ንግግሮችን በዚ ሚዲያ ባታስተናግድ መልካም
    አማራ ሀገሩ ኢትዮጵያ ነዉ ነገር ግን አሁን ባለዉ የክልል አደረጃጀት አማራ ክልል በሚባለዉ እየኖረ በዉስጡ አገዉ ቅማን አርጎባ ኦሮሞን አቅፎ እና እሱም በነሱ ታቅፎ የሚኖር የራሱ ቋንቋ ባህል ያለዉ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነዉ
    ስለዚ አማራ የሚባል የለም የሚል የኩታራ ሀሳብ ሲመጣ ቴዲ ሰዎችን ማረም አለብህ
    እኛም አማሮች ትግሬን በሚጠሉ ሙህር ን በሚሉ ሰዎች የሚሰጡ በሬ ወለድ ወሬዎችን ማዉራት አያቅተንም ዉሸት ስለሆነ አስፈላጊ ባለመሆኑ እንጂ

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 5 днів тому +5

    እኔ የሚገርመኝ ካለፍው እንዴት ሰው አይማርም ግን አሁንም አማራ የሚባል የለም ትላለህ ታድያ አማራ ጨቁቁዋኝ ነው ብለህ መርዝ ስትዘሩ የነበረው በየት አማራ ነው? ሌላው ስብሀት ገ/ እግዚአብሔር እኔ አማራው እያሉ አያቶቻችሁ ሲፎክሩ እንደነበ ተናግረዋል ታድያ ያልነበረ ማህበረሰብ እንዴት?

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 5 днів тому +7

    ዶክተር ደብረፅዮንን አለማድነቅ ንፋግነት ነው።ከአብይ ጋር ለአንድም ቀን አለመሰለፍ መታደል ነው።

    • @TeferaGebeyehu-rm9ve
      @TeferaGebeyehu-rm9ve 5 днів тому +1

      ፕሬዚደንትነት ለምኖ ተከለከለ አይደል። አቢይንማ ተለማምጦ አልሆነለትም።

    • @ZerfneshDagnew
      @ZerfneshDagnew 5 днів тому

      ከአብይ ጋር ለመሰለፍማ እንደ ደ.ጽዮን ያማረው ስቅ አለ እንዴ? እብይ ራሱ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ገፋው እንጂ:: ለዚህም እኮ ነው የሱ ደጋፊዎች ከቅናት የተነሳ ሌላውን ባንዳ ከሃዲ ብልጽግና ምናምን እያሉ የሚወርፉት::

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    ❤❤❤❤

  • @berheteklehaimanot9489
    @berheteklehaimanot9489 5 днів тому +2

    ኣብይ ብቻ ኣይደለም በትግራይ ላይ ጦርነት ያወጀው😮.
    እነዚህ ድርጅቶችና መሪዎች ነን ባዮች በየመድረኩ እየወጡ ከተለያዩ የስድቦች ዉርጅብኝ በስተቀር ለትግራይ ህዝብ ያመጡለት ለውጥ የለም። ሌተቀን ትግራይን ለማፍረስ የሚታገሉ ( የኣብይ ) ተላላኪዎች ናቸው።
    ( የኣብይ ርፍራፊ ለቃሚ ሁላ )
    ትግራይ ጽናቱን ይስጥሽ😢😢

  • @entyew3204
    @entyew3204 5 днів тому +4

    ሲጀመር አገራችን ኢትዮጵያ ከደርግ በፊት 14 ጠገቅላይ ግዛት በደርግ ደግሞ 14 ክፍለ አገር ነው የነበረው : ከዚውጥ አንዱ ትግሬ ከተማው መቀሌ ሲሆን ተከዜን ተሻግራ እንደድመት ስብስብ ብላ የተጋደመች ክፍለ አገር ነች አሁን ይሔሁሉ ማላዘን ምንእንሁን ነው ኧረ የኢትዮዽያ ሕዝብ አምላክ ልቦናይስጣችሁ

  • @SolTd-r7k
    @SolTd-r7k 5 днів тому +2

    ሰላም ቴዲ! የደብረፅዮን ቡድንና እነዚህ የካድሬ ጀኔራሎች የሚታያቸው ስልጣንና ጥቅም ብቻ ነው እንጂ የወቅቱ የአከባቢያዊና ዓለም ሁኔታ አሰላለፍ ምንም የማይገባቸው በ19ኛው ክፍለ ዘመን የሚያስቡ ናቸው።

  • @bird1144
    @bird1144 5 днів тому +2

    ቅድሚ ጦርነት 9ሽህ ፍሉይ ሀይሊ ወያነ ነይሩዋ እቲ ህጂ ዘሎ ሰሪዊት ናይ ህዝቢ ትግራይ ሰራዊት TDF እዩ

  • @negatueshetie4465
    @negatueshetie4465 5 днів тому +1

    ዝም ብለህ ስትታዘባቸው የመጨረሻ አቋማቸው መገንጠል ነው😢 ስለዚህ አዲሱ የአማራ ወጣት አገው፣ቅማንት እያልክ አትጃጃል ነጋ ጠባ ተደራጅ፣ሰልጥን፣ፋኖን አጠንክር። ፋኖ የመጨረሻ ምሽጋችንና እኛም ሃገር ሁነን ለመውጣት ሌት ተቀን በመስራት አቅማችን ማሳየት ነው።እኔ ያቅሜን የትግራይና የአማራ አዲሱ ወጣት ከወያኔ እና ብአዴን እሳቤ ወቶ አዲስ የአብሮነት መንፈስ በቁጭት የሚመጣ ይመስለኝ ነበር።

  • @danielg.michael6594
    @danielg.michael6594 5 днів тому +7

    ሁሉም ዜሮ ። መሕፈርቲ

    • @Gebray7
      @Gebray7 5 днів тому +1

      ደብረፅንተት ይሕሸካ ዶ ኣታ ድንኩል

    • @duliti7133
      @duliti7133 5 днів тому

      እውነተ ነው ከስሜት ውጭ የፖለቲካ አቅም የሌላቸው በማሰረጃ መሞገት የማይችሉ የነበሩ በተለይ ከሳልሳይ ወያነ የመጡት ዜሮ ናቸው።

  • @tewoldebirhankebede1337
    @tewoldebirhankebede1337 5 днів тому +1

    ሁሉም ስልጣን እያሰቡ የሚያወሩት በመሰረቱ ግን እዚህ ግባ የሚባል ማስተካከያ ነጥቦች ኣላየሁም ከነ ፃድቃን ና ጌታቸው የወጣው ድራፍት significant ሀሳብ የጨመሩበት የለም በበኩሌ ኣቅማቸው ከህወሓት ኣይሻሉም

  • @hannesgebreh5692
    @hannesgebreh5692 5 днів тому +2

    ቴድ እኛ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ነበርን! አሁን ግን ኢትዮጵያውያን አይደለንም ልንሆንም አንፈልግም!!አንተ የመሆን መብትህ ነው!!

  • @tadeletafere3351
    @tadeletafere3351 5 днів тому +4

    It doesn't make sense to host this conversation in Amahric... Do you think ethiopians care about Tigray?

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 5 днів тому +1

      For that matter the inventer of Amharic is obviously & clearly theye are tegaru .I know it's bitter but that's cristal truth & swallow it .

    • @tadeletafere3351
      @tadeletafere3351 5 днів тому +1

      @medhanewoldemariam2392 You might be right, but I don't think so ethiopians are concerned about Tigray...Tegaru should understand that

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 5 днів тому +4

      @@medhanewoldemariam2392 you guys are very kind eko you invented Amharic and give to Amhara’s whaaa😂😂 let us not forget Amharic and Tigrina came from geez

    • @entyew3204
      @entyew3204 5 днів тому +2

      እንግሊዘኛውስ የማነው እሱም ወልቃይት ጠገዴ ነው ትገርማላችው እነዚህ እኮ ሰዎች አይደሉም

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 5 днів тому +1

      @@medhanewoldemariam2392for your information, Amharaic language came from Geez “ inventors”!

  • @hanaaabraham2298
    @hanaaabraham2298 5 днів тому +2

    አቱም ሰባት ህፈሩ ዐድኹም ኢኹም ትጎድዑ ዘለኹም ብፍሉይ ድማ ቴድሮስ

  • @amanielyohans2646
    @amanielyohans2646 5 днів тому

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 5 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Muez_Gidey
    @Muez_Gidey 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ei7zk3wv4f
    @user-ei7zk3wv4f 5 днів тому +4

    First why don’t you work with TPLF in returning your land & IDP’s. Cursing TPLF doesn’t take you no were except supporting Abiy Ahmed.

  • @YibeltalAtnafu-u5f
    @YibeltalAtnafu-u5f 4 дні тому +1

    አይ ባይቶና የራሳችሁ አሮባችሁ የሰው ታማስላላችሁ ። አማራ ላይ ያላችሁ ጥላቻ ዛሬ እንኳን አለመለወጡ ይገርማል ። ጎረቤትህን ጠልተህ ምን አይነት ፖለቲካ ነው የምትሰራው ?

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 5 днів тому +1

    If there is no Amhara, there is no Tigray ::

  • @Wahgwan-s1q
    @Wahgwan-s1q 5 днів тому +3

    ቴዲ የምን አባህ የጦርነት አዋጅ ነው ? ሰው ተከተለኝ ብለህ ወደ ጨለማ አና ውሸት ትነዳለህ ?

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 5 днів тому +3

    ቴዲ እስኪ ሠላምን ስበክ!
    በመፍትሄ አቅጣጫ ላይ አተኩረህ ዘግብ።
    የግለሰብና የተለያዩ ድርጅቶችን ስም የማጥፋትና ማጠልሸት ትርፍ ያለው አልመሰለኝም።

    • @Tes-qe1jc
      @Tes-qe1jc 5 днів тому

      ይህ የኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ነው እንጂ የኤርትራ ጉዳይ አይደለም: ስለዚ አይመለከትህም:: የራስህን የአምባገነኑ የኢሳያስ አገዛዝ ሂድና ተቃወም::

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 5 днів тому +1

    እንቆቅልሽ ጦርነት ከፍቶ በጦርነቱ ሲሸነፍ መሸነፉን ለመደበቅ ሲል ዘር ጭፍጨፋ እያለ የሚያጎራ ማን ነው?

  • @mbenti69
    @mbenti69 5 днів тому +1

    I just couldn't get how you understood PM's message regarding the people of Tigray? How on the earth you understood that way?????

    • @MbhaileHayenta
      @MbhaileHayenta 5 днів тому

      ልያጠፋን እየመጣ ነው ብለን ነዉ የምናስበዉ

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 5 днів тому

    እንደነዚህ አይነት ፓርቲዎች በዚህ አደገኛ ሰዓት ለትግራይ አያስፈልጉም😌ያስበሏችኋል

  • @serkalemkeleta2069
    @serkalemkeleta2069 5 днів тому +3

    እነዚህ ተቃዋሚዋች ከአረና በስተቀር ይታማሉ ንፈልቶ ኩሉ አንዛረብን

  • @abebakebede4586
    @abebakebede4586 5 днів тому

    • @libelomehretie
      @libelomehretie 5 днів тому

      ተመልከትልን እንግዲህ የትግራይ ህዝብ ያልታደለ ህዝብ ከነዚህ አሁን ምን ይጠበቃል እስቲ ፍረደን እንግዲህ ለዚህ ነው ህዋህት ሲረግጠን ይኖረው እልታደልንም እነዚህ እንዴት አገር ይመራሉ

  • @workunegash6850
    @workunegash6850 4 дні тому

    ቴዲ በጣሠም ጥሩ የውይይት መድረክ ፈጥረሀል። ነገር ግን ከገዝያዊ አስተዳደሩ እና ከውሀት ጽ/ቤት ተወካዮች ተሳትፈው ቢሆን ጥሩ ነበር እላለሁ።

  • @biruwele4506
    @biruwele4506 5 днів тому +1

    እከካም የእናንተ ፓለቲካ ከአማራ ጥላቻ አያልፍም

  • @EyuelWorku-v4f
    @EyuelWorku-v4f 5 днів тому +1

    Political teenagers.

  • @AmenTemesgen-y5x
    @AmenTemesgen-y5x 5 днів тому

    Teddy, I told you all these were coming when u had a conversation with Tamirat Layine. I feel sorry for you missing that big termoil.

  • @user-ei7zk3wv4f
    @user-ei7zk3wv4f 5 днів тому +1

    Ethiopia is not a place for Tegaru.save Tigrai.

  • @IamTheChildOfGod2024
    @IamTheChildOfGod2024 5 днів тому

    Alemseged, if it makes you feel good, you can say whatever you want about the Amhara. It doesn't change who we are. But remember, you will never take land from Goder or Wello like your TPLF father did. That land belongs to the Amhara people.

  • @GirmaTegegen
    @GirmaTegegen 5 днів тому

    ይገርማል ቴዲ ባንተ ሽው ላይ አማራን ስለመፍጠር የተነገረው ትልቅ ስህተት እና ያቀረብካቸው ተጋባዥ ውስጥ ምን የህል ለአማራ ጥላቻ የታየበት ነው አማራን ፈጠርነው አይነት እሳቤ ሊቆም ይገባል

  • @betiiberii1698
    @betiiberii1698 5 днів тому

    ትግራዋይ ፈረቶ አያቅም! አስር ክልል ፣3 ሚሊየን ፋኖን፣ አማራ ልዩ ሃይልን፣ አማራ ሚሊሻ ጥምር ጦር የተባለውን፣ የቀበረና የማረከ ፤ ኤርትራ፣ ሱማሌን፣ሱዳን፣ ዩናይትድ አረብን ፣የሳውዲ አረቦችን፣ ግብፅን፣ ኢራን፣ ቱርክ፣ ዩክሬን፣ ሩሲያ፣ አሜሪካንን ሌሎችም ሀገሮች እንደ ኬንያ ሳፋሪኮምን ለድሮን መግዣ የሰጡ ብቻውን የገጠመ ጀግና የማይገልፀው የጀግኖቸ ጀግና ሕዝብ

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 4 дні тому

      @@betiiberii1698 አሜሪካ ጣልያንንም እረሳህ🥲

    • @gregory4638
      @gregory4638 4 дні тому

      ከሁመራ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት በ3 ሰዓት ጦርነት ተቀጥቅጦ የፈረጠጠው ትግሬ እብሪተኛ ዛሬም እያላዘነ ነው ሲያዝ ጆ ባይደን ኡኡኡ😂😂😂

  • @tewoldebirhankebede1337
    @tewoldebirhankebede1337 5 днів тому

    በሊቀመንበር ና ወይም በExecutive body ያሉ ጥቂት ቁጥር ዙርያ ያሉ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ኣቅም ከውይይቱ ባሻገር ትግራይ ኣሉኝ የምትላቸው ስትራቴጂክ መሪዎች ይሄን ይመስላሉ ኣሁን ትግራዋይ ካለበት ሁለንተናዊ ውድቀት እና ቀውስ የሚሽሩ ስብስብ ከመገንባት ኣንፃር ከፓርቲው ውጪ ኣንድ ኣራት ኣምስት የሚሆኑ committed ዜጎች ኣቅርብና ሰፊው ህዝብ ና ወጣቱ ፍላጎት የሚያነቃንቁ ኣዋጪ የቅድምያ ቅድምያ ስልቶች የሚቀጣጠልበት ሁኔታ ይፈጠር ሌላው የACSOT ጉዳይ ውስጡን ለቄስ ነው

  • @Yom-dd7py
    @Yom-dd7py 5 днів тому +2

    ኩታራ ጋር ዋልክ ዛሬ ብሮ

  • @SamiraHussen-v7o
    @SamiraHussen-v7o 5 днів тому

    Teddy take time to check your ጥላቻ on 🇪🇹

  • @honeligntadesse5931
    @honeligntadesse5931 5 днів тому

    Bakachu ke Abiye gar tekesha atelekaku chigiru yegna nw beluna keza fetut tenegagerachu

  • @AsmelashGebresilase
    @AsmelashGebresilase 5 днів тому +2

    ቴዲ ሕዉሐት አይሻልም

  • @sallyasfaw
    @sallyasfaw 4 дні тому

    ከማን ጋር ነው ጦርነት የምትሉት ጦርነቱ አያስፈልግም የምትሉ ሰዎች ለምን እንዳይደረግ አትናገርም አሁን ገና ለገና ምንም ሳታውቁ ጦርነት አለ እያላቹ እናንተ ናቹህ ጦርነት እየመራቹ ያላቹ

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 5 днів тому

    ትግራይ ወደ ታሪካዊቶ የተጋሩ ሀገር ለመመለስ የሚደረግ ጥረት ካለ ይህንን ከመደገፈ በላይ ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅመው ነገር የለም
    ኤርትራን እና አፋርን ያካተተች ታላቋን ትግራይ በመመስረት የትግራይን ህዝብ በመሰረቱ መፍትሄ በማምጣት ላይ ስሩ የእርስ በእርስ እንካ ሰላምታቹሁን ትታቹ
    ለዚህ ደግሞ የ50 ዓመት ልምድ ያለውን ህውሀት በመኮነን እና በማጣጣል ሳይሆን ከዚህ ፓርቲ ዕምቅ ችሎታ በመጨለፍ እና በመተባበር ብቻ ነው ውጤታማ መሆን የምትችሉት
    ትግራይ ውስጥ ያሉ ሁሉም በሚባል ደረጃ ያሉ ፓርቲዎች ልምድ እና ችሎታ ሳይሆን ያላቸው " ፍላጎት " ብቻ ነው በፍላጎት ብቻ ደግሞ በዓለም ላይ እስከዛሬ የመጣ ለውጥ የለም ። ። ።
    ትግራይ ትስዕር ‼️ 💪💪💪💪💖💖💖💖🙏🙏🙏

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 4 дні тому

      @@tesfayeberhe8590 ኤርትራውያንም አፋርም አይፈልጉም እራሳችሁን ቻሉ አፋር ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናቸው ኤርትራውያንም በፍጹም አያደርጉትም

  • @MerhatTamsegn
    @MerhatTamsegn 5 днів тому +1

    እውነት ትገነጠልም ምን ይጠብቃቸዋል

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 5 днів тому

    እነዚህ ነፈዞችን ጥርስ የሎለው አንበሳ ናችሁ ዝም ብላችችሁ የሰበሰባችውትን ብሉ በሉልን

  • @YibeltalAtnafu-u5f
    @YibeltalAtnafu-u5f 4 дні тому

    They are a group of children who have not reached the age of political maturity.

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 5 днів тому

    ያ ቴዲ የሚባል ባለደረባህ ሸኘኸው እንዴ ? በሱ በኩልም እንሰማለን ዶሞዝ ሳይሆን አይቀርም ?

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 5 днів тому +2

    ህልዉናችሁ ዘላቂ ዋስትና እንዲኖረው
    ከፋኖ ጋር ተባብራችሁ
    ትግራይን የጨፈጨፈ በማስወገድ ነው!
    ስለ ወልቃይት ራያ እና ጠለምት ጥያቄ ማንሳት ቅንጦት ነው: እሱ ኢትዮጵያዉያን እስከ ሆናችሁ ድረስ: የሚከለክላችሁ የለም ሀገራችሁ ነው::

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 5 днів тому

      ውነትክን ነው ????ከእንግዲህ ሞኛችሁን ፉልጉ ይሄ ፋኖ ጅኒ ጃንካ የሚባለውን ኮተት መስማት አንፈልግም ፋኖ በተለይ በትግራይ ሕዝብ ላይ በተፈጸመው ጄኖሳይድ ግንባር ቀደም ተጠያቂና ወንጀለኛ ቡድን ነው ።ለማንኛውም ለምስኪኑ አማራ ህዝብ ሰላም እንመኝለታለን በተጋሩ ደም የተጨማለቁትን ግን የጊዜ ጉዳይ እንጅ ለፍርድ እናቀርባቸዋለን ቴሪቶሪያችንን አስከብረን ማለት ነው ።

    • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
    • @saramengst1309
      @saramengst1309 5 днів тому

      ሁሉኣማረሽን ገበያ ኣታውጧት ኣሉ ሲተረቱ ዘመዶችክ የሰውን መሬት የኛ ነው በቃ ብትችሉ ሙሉ ኢትዮጵያ የናንተ ነው እኮ በናንተ ስሌት 😟🎉ለማንኛውም ሁሉም ባንኖቧቭቹዋል bro

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 5 днів тому

      @@saramengst1309yezare 30 amet behayl wesdeh yesew meret?😂

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df 5 днів тому

    ለመሆኑ ኢትዮፕያ የማን ናት? ውናት? ትግራይ የኢትፕያ መሠረት መሆንዋን እያለ እናንተ የትግራ ነፃ አገር መመሥረት አለበት የምትሉ ሌላ ሳይሆን በአፍካ ኤርትራና ደቡብ ሱዳን የመሰለ መንግሥት በትግራይ ለመመሥረት ይመስላል።

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 5 днів тому +2

    ምድረ ቅንቅናም አማርንኛ ለማውራት ትጠየፋላችሁ?😊

  • @abrishmichael4465
    @abrishmichael4465 5 днів тому

    ዜናዬ ይሄ ሙዚቃ የሆነ ድምፅሽ ሰማሁ ልበል? @11:07

  • @melekamkassw7507
    @melekamkassw7507 5 днів тому

    Sew bazehe derega yewrdle asefere merze

  • @bird1144
    @bird1144 5 днів тому

    ህዝቢ ትግራይ ነፃ ምርጫ ኢዩ ዝደሊ

  • @AtakltiGmichel
    @AtakltiGmichel 5 днів тому

    በቃ ከተብሉዑና ኢኹም ንስኹም ! ህወሓት ናብ ስልጣን ከይመጽእ ጥራሕ'ዩ ስግእትኩም እምበር ስለ ትግራይ ምንም እንዳሓሰብኩም የለኹምን ብጣዕሚ'ዩ ዘሕፍር። እቲ ክቅጽል ትደልዩዎ ዘለኹም ግ/ም/ት ወይ "ጉጅለ ሰላም ኢና ንደሊ" ሽግር ከበኣእሱ ባውራጃ ብሃይማኖት ወዘተ እምበር እንታይ ጌሩ ክሳብ ሕጂ ። 3 ዓመት ህዝቢ ኣብ ኬንዳ ኣብ ጭቓ ኣብ ዓለም ዘየለ 'ዩ ዝረአ ዘሎ ኣብ ትግራይ።

  • @DanielZulu-vh7os
    @DanielZulu-vh7os 5 днів тому

    How come there isn't a single woman ? Hermeala's mother get a point

  • @wassihunlesana4232
    @wassihunlesana4232 5 днів тому

    I don't understand. Why don't you guys claim departing from Ethiopia and create a new Great Tegria

  • @aregaiw
    @aregaiw 4 дні тому

    Shame on you hearing about Democracy and election while 50% of Tigray and people are under occupation.

  • @danielhailu9367
    @danielhailu9367 5 днів тому

    I doubt if Alemseged is Tigraway

  • @MleatAregawi
    @MleatAregawi 5 днів тому

    በደምብ እንዲገልፁት ለምን ውይይቱ በትግርኛ ኣይሆንም? ምን እሚያንተባትብ ነገር ኣለ?

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b 5 днів тому +3

      እኛ ትግርኛ የማንረዳስ ?

  • @yadomabreha5547
    @yadomabreha5547 5 днів тому

    Lu tiggray huzbu emyasbo ku houn lunutajewo endalu huano lumun buanud husaub ayikomuoum

  • @bantayehudemissew2298
    @bantayehudemissew2298 5 днів тому

    Endale derek🤣😂chigaram

  • @atsbeha
    @atsbeha 4 дні тому

    እኔምለው ሁሉንም ህወሃት ላይና ወታደራዊ ሃይል ላይ በመለጠፍ መፍትሄ አይደለም?? ግምት ኸ እንታይ ሰሪሁ ፣ስቕ ኢልኹም አገርገር ትብሉ

  • @danielhailu9367
    @danielhailu9367 5 днів тому

    Teddy I am sorry to say Tigray and Tegaru did not understand the politics, we do not know what is coming, Abiy is going to burn and kill Tigray for the second time. Take my words. However Tigrians are against one another and no plans

  • @dawenedjo1869
    @dawenedjo1869 4 дні тому

    ከየት ነዉ ግን የሰበሰባቸዉ ቴዲ 😂😂

  • @atsbeha
    @atsbeha 4 дні тому

    50 +1 ሲወሰን ተቀብለህ አሁን ግምት ያካፍለን ይሆናል ነው ነገሩ፣ ሥለ ሽኩቻ እንደ መንደር ወሬ

  • @gebrehiwetdesta9837
    @gebrehiwetdesta9837 5 днів тому

    ብትግርኛ እንተዝከውን እቲ ዘተ ሙሉዕ ሀሳቦም አሰፊሆም መገለፁ ነይሮም ደ

  • @MesfinKidan-pd6tr
    @MesfinKidan-pd6tr 3 дні тому

    እናንተ ደግሞ ያለ ደርግ ውጭ የምታውቁት የለም እንዴ?

  • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ

    የቀንየልና ክብራት ኣሕዋት በሪቱዑ ፫ይ ወያነ ግን ደግምኩም ሕሰብሉ ኣንባ ገነን ሰራዓት ሰባሓት ያሓፀቢና ክላኣይ ኣንባ ገነን ፫ይ ወያነ ኣይንደሊን ምስቶም ኣሕዊቱኩም ኣቱኩም ተጋፈጡ እንበር።

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 5 днів тому

    ሞንጆሪኖ የጠራችውና ገብረ የደገፈው ጦርንት በደጅ

  • @aregaiw
    @aregaiw 4 дні тому

    Shame on you to all alternative parties of Tigray.At this time where TPLF is under crisis,You cannot even move an inch except blaming TPLF. Get out of blaming TPLF or the people and convince and mobilize the public.
    You are rather becoming the enemies of Tigray in different ways and there is no way that you will get acceptance by the public.

  • @TalhaZakir-t4i
    @TalhaZakir-t4i 4 дні тому

    Er betgntalwote teglgne ke ethiopia chegre tegntle maletnew medre chigrme

  • @dave-n9o
    @dave-n9o 5 днів тому

    የማነ ካሳ ህፃን ነገር አትሁን፣ አዳምጠህ ሀሳብን በሀሳብ ተሟገት፣ አትሳቅ!

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 5 днів тому

    Tesfa zyblom hade aynet hemakte

  • @SamiraHussen-v7o
    @SamiraHussen-v7o 5 днів тому

    Stop this fake genocide naration since it's already ተባኖበታል!!!

  • @bird1144
    @bird1144 5 днів тому

    አይንሳተፍን ማለት ፁቡቅ አይኮነን አትኩም ብሀሳብ ከምትህሹ አረዱ

  • @jtngeneralinvestment79
    @jtngeneralinvestment79 5 днів тому

    አናንተን መጨረስ ነበር ለቦች ሁላ

  • @caremchcenter3343
    @caremchcenter3343 5 днів тому

    Teddy you should have added someone from tigray pp!

  • @bird1144
    @bird1144 5 днів тому

    ኑፉአት ሀዱሽ ወሎዶ ንሱኩም ንትግራይ ትመርህዋ

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    እንወዳችኋለን እየተሳተፋችሁ ላላችሁ❤❤❤

  • @saramiyo6644
    @saramiyo6644 5 днів тому

    Why why likethis????

  • @michealkebede950
    @michealkebede950 5 днів тому

    ጽቡቕ ግንዛቤ ዝፈጥር ዘተባብዕ ዘተ

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere 5 днів тому +1

    አይነ ሰውር ። አይን የለውም ።

    • @eyasumengesha3016
      @eyasumengesha3016 5 днів тому

      Balege u don't know what will happen to u in z future

    • @Yasin-s3c9k
      @Yasin-s3c9k 5 днів тому

      አይባልም መሃይም

    • @SolTd-r7k
      @SolTd-r7k 5 днів тому +1

      @FtiwiGre እንደዚህ ኣይባልም የተለየ ሀሳብ ካለ ፃፍ ስድብ ለምን?
      ቴዲ! እንደ እኔ አስተያየት ለህልናው የሚኖረው ( እንደ ሌሎቾ ለሆዱ የማይኖር) የዘመናችን ምርጥ ትግራዋይ ጋዜጠኛ ነው።

    • @tesfayberhane1374
      @tesfayberhane1374 5 днів тому +1

      እየያህ እየሰማህ ( አይነስውርነህኮ)😢

    • @hunyalewbellete2120
      @hunyalewbellete2120 5 днів тому

      አንተ ንፍጥ ጭንቅላት። አይንህ መች ከድድብና አላቀቀህ?
      ከመናገርህ በፊት የተበየደ መዶሻ፣ ሃሳብ አጠር ጭንቅላትህን ተምረህ አስፈታው።

  • @weldebrhanhalefom3061
    @weldebrhanhalefom3061 5 днів тому

    ብጣዕሚ ዝወረደ ሓሳብ ዝተሸራሸረሉ ክትዕ ነይሩ፣እቲ ቋንቋ እውን ሓደ ፀገም ነይሩ ናይ ኩሎም፣እቲ ወሳኒ ነጥቢ ግን communication skill ሕፅረት ዝነበሮም ምኻኑ እዩ።
    ቴዲ የቀኒየልና!

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 5 днів тому +2

    ምድረ ቅንቅናም አማርንኛ ለማውራት ትጠየፋላችሁ?😊

    • @MbhaileHayenta
      @MbhaileHayenta 5 днів тому

      ኣፍህ እምስ እምስ ነው የሚሸተዉ