"ያለተቋማት ግንባታ የሚመጣ ለውጥ የለም" | ነፃ ሐሳብ - ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 252

  • @ahmedbulla2266
    @ahmedbulla2266 12 днів тому +16

    ስሜነህ ሁሉ ጊዜ በጣም ከማደንቅህ ካሉት ጋዜጠኛ ነህ ። እድሜና ጤና ይስጥህ 🎉

    • @GzNice-d9b
      @GzNice-d9b 11 днів тому

      በምን መክንያት ነው የሚታደንቀው

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 12 днів тому +16

    ዛዲግ፣ ስለአገራችን ተጨባጭ ነው የተጠየከው እንጂ ስላነበብከውና ስለጎበኘከው አገር አይደለም

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 11 днів тому +2

    ዝም ብሎ ሲያጨናብርህ ቁጭ ብለህ መታለል እኮ የለብህም። ምን እንደሚያወራ እንኳን አይገባም። Japan, UNHCR, USA AND developed countries እያለ ዝም ብሎ ትምህርት ቀሰም ለመምሰል ሲንደፋደፍ ማየት ቋቅ ይላል። ከሁለት አመትም በኋላ ጠርተህ ብታወራው ይህንኑ ነው የሚደግምልህ። በነገራችን ላይ ይሄ ግለሰብ በማጭበርበር ነው እዚህ የደረሰው እና የሚቀጥለው። ስድስት አመት ሙሉ በተቋም ግንባታ ስም ማጭበርበር አይሰለችም???

  • @ephrembereku8464
    @ephrembereku8464 12 днів тому +7

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አሉ፡ እባክዎ የተጠየቁትን ይመልሱ? እርስዎ ያለዎ የኢትዮጵያ የወደፊት ህልም ነው ወይስ የPP ህልም ?

  • @gfyf6139
    @gfyf6139 12 днів тому +14

    አቶ ዛዲግ በሚቀጥሉት ጊዜ ለፋኖ ፈርመህ ስታፈነድድ እናገኝሃለን ። እስኪ አንድ ቀን ለህሊናህ ሙት !

  • @Tkatel-e9t
    @Tkatel-e9t 12 днів тому +8

    አቶ ዛዲግ በወያኔ ዘመን ከነበሩበት በጣም የተመቻቸዉና ህልማቸዉን እየኖሩ ያለ ይመስላል።። ከወያኔ ያፈኘገጡትም ይሄዉ ታይቷቸዉ ይመስላል። ለስሜነህ ጥያቄ ደንታም የላቸዉ።

    • @ArkebeFekadu-b1q
      @ArkebeFekadu-b1q 12 днів тому

      💯💯💯👍👍👍👍adirbay hodam hilinabis yehone cadre ende zadig ayinet sew new

    • @-tube714
      @-tube714 12 днів тому +1

      አረ የምናወረዉን እንወቀ ከእህልም በፊት በሰላም ወጥቶ በሰላም መግባት ; ቀላል መሰረታዊ ነገሮችን ማግኝት ለናፈቀዉ ሕዝብ እልም እያሉ ማላገጥ በጣም ያሳፍራል ደግሞ ስለምናቀዉ ነገር ብቻ ብናወራስ ስለአሜሪካ 1970 ጀምሮ እስካሆን ደሞዝ ጭማሪ አለተደረገም ማለት አይቻልም ምክንያቱም የሚጨመረዉ የኢንፍሌሽን ሪቱን ያገናዘበ ስለሆነ😂😂😂 አረ ትንሽ አምላክን እንፍራ እስኪ ሕዝቡ ስለሚኖረዉ ኑሮ እናዉራ ስለእናንተ ምቹትና ዓይን ያወጣ ዉሸታቹን አትንገሮን

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 11 днів тому

      ​@@ArkebeFekadu-b1q
      በቃ እርሰት አሰመላሸ ካልሆነ ለናንተ ቡዳዎች አንድ ሰዉ ሆዳም ነዉ ሁሌ ምሳሌያቹህ በሆድ ነዉ ሆዳቹሁን ሰለምትወዱ አሁን እኳ እንደ ድሮ ግዜ ሕዝቡን ማታለል አትችሉም ነቄ ብሎዋል እኔ አቅልሀለዉ ብትሉት አይሰማቹሁም ክልሉ ድርሸ ሰትሉ አይቀጣ ቅጣት ቀጥቷቹህ ወደ እርሰታቹህ ይመልሳቹሀል እናንተን ሰፋሪዎች የሚሸከምበት አቅም የለዉም ይሉቁንሰ ዋ ብያለሁኝ እንዳትበላሸ አሁንም ብሔር ቤሔረተሰቦችን እነካለሁ ብለህ ። በወያኔ ግዜ ያለፈለት ቢሆን ወያኔን የሚደግፍም ቢሆን ወንጀል አይደለም የሚያኮራ ነዉ የሚያሳፍረዉ የተንኮታኮቱትን እርሰ በርሳቸዉ የሚባሉትን ቅንጅት ግንቦት ሰባትሰማያዊ ፓርቲ ፋኖ ወዘተ የጅል ክምሮችን መደገፍ ነዉ የሚያሳፍረዉ ወያኔማ 38 ዓመት በባርነት ገዝቶሀል

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 11 днів тому

      @@-tube714 Excellent constructive criticism

  • @GuledMuse-d4f
    @GuledMuse-d4f 13 днів тому +4

    Excellent mr. simeneh bayfers

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 12 днів тому +1

      ድኩማኗ ስሜነህ ብትፈርስ በዓካል ብቻ ሳይሆን በዓይምሮም ድንክ ናት ፋኖናት መሰለኝ 😂

    • @debelasefere
      @debelasefere 12 днів тому

      ​@@mordecai4675 cadrewoch bemikniyat yemiteykachu atwedum ... hod enji chinklat yelachihumna 😂

  • @tesfayt5243
    @tesfayt5243 12 днів тому +3

    American dream means , every person has the freedom and opportunity to succeed

  • @mengeshamoges8256
    @mengeshamoges8256 9 днів тому +2

    በምናየው እና በተረጋገጠው ነገር ሳንስማማ በህልም አንድ እንሆናለን ማለት ቅዠት ነው።

  • @sintayehuleshekitaw8042
    @sintayehuleshekitaw8042 12 днів тому +6

    ይህ ሰው ከሚጠየቀው ጥያቄ ጋር የማይገናኝ ዙሪያ ጥምጥም ሲባዝን ነው የሚኖር። ለማዳ ፈረስ

  • @EyayuKebede-c3j
    @EyayuKebede-c3j 12 днів тому +1

    የተከበረከው ጋዜጠኞችን ስሜነሕ ባይፈርስ ሰላም ላንተ ይሁን አድናቂህ ነኝ።
    እዳንተ እውነቱን የሚጠይቅና የየሚሞግቱ ጋዜጠኞች እና ሰዎች ቢኖሩንና የሚጠይቁትን ስትትም እውነታን ተማግቶ የሚመልስ ቢኖር ይሕንእርስ በርእስ የምንጋደልበትና ንብረታችንን የማውደም አባዜ አይኖርም ብዬ አሥባለሁ።ሌላው እትዮጵያን በቅኝ ግዛት አልተገዛንም እያል እንጠረቃለን እኔ ግን በዚ ሀሳብ አልሥማማም
    ለምን ብትለኝ እውነት ነው አልገዛም ባይነታቸውን እንኳን ለልጆቻቸው መላውን ጥቁር ነፃ እዳወጡ ዓለም ያዉቀዋል።ግን እኛስ ፖለቲካችን የነጮች ምናችን ሐሳባችን የባሕር ማዶ ፈረንጅ በሚያዟቸዉ ወንድሞቻችን ቅኝ እደተገዛሁ ነው የማውቀው
    እንዲያውም ሌሎች በፈረንጅ የተገዙ አፍሪካኖች በነፃነት የመናገር መብት አላቸው

  • @mussiewale9105
    @mussiewale9105 12 днів тому +3

    ከ 20 አመት በላይ ስልጣን ላይ ኖሮ የመለስን ህልም ሲያስረዳ፣ የሀይለማርያም ሲያስረዳ አሁን የአብይን ሲያስረዳ ይኖራል የራሱ ህልም ግን ባለችው ቲንሽ እውቀት ለሁሉም ማቃጠር ነው

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 12 днів тому +5

    ብልጽግና ከማለት ብእልግና ተብሎ ቢጠራ ይሻላል!!!

  • @esayastasew3733
    @esayastasew3733 12 днів тому +3

    እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ሰባኪው ፤ፖለቲካውም ፤ ዘፋኙ ።
    ስለኢትዮጵያ ሲጠየቁ ያደጉት ሃገራትን ነው የሚጠቅሱት ።
    ህልም የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም ባህታዊ አይደል እንዴ? ህልም ተገለጸልኝ ያማይል አለ እንዴ?

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 12 днів тому +3

    የብልጽግና ካድሬዎች የሚገርሙኝ ለቃላት የሚሰጡት ቅጣምባሩ የጠፋው ትርጉም ነው። Inefficient

  • @GechoAsfaw-j4t
    @GechoAsfaw-j4t 9 днів тому +1

    አተ በጣም ታማኝ ሰዉነህ የህዝብ ልጂነህ ፈጣሪ የጠብቅህ እንዳተ ያሎ ሰወች ቢኖር የት በደረስን ነበር ባዳ እና ዉሸታም ሰዉ በበዛበት አንተን ማግኘት እድለኛነን ወንድሜ በጣም እወድሀሀለዉ

  • @ron-u4wjer
    @ron-u4wjer 8 днів тому

    ብልፀግና እንኳን አሜሪካንን ቀርቶ ራሱን የመገምገም ብቃት አለው እሔ ሁላ ስራት አልበኘነት እና ውብድና በሀገሪቱ ሲሰፈን እራሱን ማየት ያልቻለ ስለ አሜሪካ ሲናገር እፈረት የለም

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 11 днів тому +1

    የብልፅግና ህልም ትውልዱን በዱሮን መጨፍጨፍ ነው።
    ለማንኛውም ባለስልጣናት ህልምችሁንም እናንተምን እግዚአብሔር ያጥፋችሁ እና ሀገሪቱ ሰላም ትሁን።

  • @habibseman5406
    @habibseman5406 12 днів тому +4

    ሚጠየቀው ሌላ ሚመልሰው ሌላ 😅😅😅😅

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew 10 днів тому

    መናገር እንጅ መተግበር የማይችል ፓርቲ ነው። ለመተግበር ቁርጠኝነትን ይጠይቃል። ከላይ እስከታች ተጠያቂነትን ይጠይቃል። ይህ ሁሉ በብልጽግና የለም። አቶ ዛጊድ ብስለት ያላቸው ስለመሰለኝ ነው የምናገረው እንጅ በብልጽግና ተስፋ ያለው ዜጋ የለም። አንድ እውነተኛ ፓርቲ የሚናገረውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል አደረጃጀት:አሰራርና ቁርጠኝነትም ተጠያቂነትም ሊኖረው ይገባል።ሁሉም ነገር የሌለው ፓርቲ ነው። ህግን ማስከበር ያልቻ ምን መንግስት ይባላል?

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 8 днів тому

    ጥሩ ጥያቄ ነው

  • @tsegaytesfamariam9977
    @tsegaytesfamariam9977 12 днів тому +3

    ለሆዱብሎ ኣምሃራዘሽን የተቀበለ ዕነ

  • @johnessa1354
    @johnessa1354 9 днів тому +1

    Mr Journalist, why do not you ask Abiy himself? Ethiopian dream

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 8 днів тому

    ዝባዝንኪ ነዉ የሚያወራዉ ሰዉየዉ:

  • @TewodrosAbera-s8z
    @TewodrosAbera-s8z 12 днів тому +3

    ጥያቄውን አስቀይሶ ፍልስፍና ለማስተማር ይሞክራል።

  • @BlenAychiluhm-j7y
    @BlenAychiluhm-j7y 12 днів тому +2

    እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ ሰው ስንቴ ይሰራል ዛዲቅ ስንቴ ተሰራ ሕሌና ሚባል ኢንጅሩ አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ እንዲህ ያረጋል ባይበላስ ቢቀር ቱ

  • @IamEthiopia-zx9sz
    @IamEthiopia-zx9sz 12 днів тому +4

    Wow what a clear difference between an intellect and a dam journalist. This journalist try to look knowledgeable and try to challenge everyone. But this man Zadig is well educated and very smart and he made the journalist knuckle head.

    • @ChelseaBarcelona8333
      @ChelseaBarcelona8333 11 днів тому

      I think prosperity party fucked Ur mind. this journalist is the only one who has challenged autocratic government.

    • @danieltadesse1896
      @danieltadesse1896 10 днів тому

      You must be a friend, a relative or pp cadre.

  • @AliJemali-o6u
    @AliJemali-o6u 13 днів тому

    Great man great job

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 12 днів тому +2

    እኔኮ ሚገርመኝ አንድ ድሀአገርን ከበለፀጎት ጋር እያወዳደሩ መለፍለፍ ምንዩሉታል
    መጀመሪያ ፓለቲካቹሁን አስተካክሉ

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 8 днів тому

    ደሰ የሚል ጥያቄ ነው

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 12 днів тому +6

    ወንድም ሰሜነህ እዉነት አሁን በብልጽግና ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ ኑሮ ይባላል ሕዝቡ በመንግሥት እየታዘራፋ አገሩ በሙሉ ሌባ የባዘበት ግዜ😢

  • @endalshawul3869
    @endalshawul3869 10 днів тому

    ከንቲባ አዳነች ከዚ በፊት ህልማችንን እየኖርን ነው ብላ ነበር
    Dream ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው የሚለው ከንቲባ ህልማችንን እየኖርን ነው ሲሉ የቀድሞ 20አመት dream መኖሩ አያመለክትም ?

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 12 днів тому +2

    በዝህ 6 ለመሆኑ ለህዝቡ ብልፅግና ምንሰርተው አንድም ነገር አናወቅምና

  • @danieltamerat4320
    @danieltamerat4320 9 днів тому

    ዛዲግ ውስኪ ይወዳል ሂወቱ ሁሉ ህልም ፌክ ነው ፍቅር የለው ደስታን አያውቅም

  • @dawitabebe3905
    @dawitabebe3905 9 днів тому

    ከእንደዚህ አይነት ጀዝባ መፍትሄ መፈለግ ራሱ ቅዠት ነው። የሚመጥነንን ሰው አቅርብ

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 10 днів тому

    በሀገራችን ሥልጣኔ ማለት የራስን ጥሎ ከአዉሮፓ መጋባት ማለት ነዉ።ስለዚህ የኛን መሠረት ሳንለቅ አያዳበርን አንሂድ ሲባል ብዙዎቻችን እንታማለን።

  • @debelasefere
    @debelasefere 12 днів тому +2

    Zadig eko wutaf nekay nat 😂 ... yemiteyekew lela yemimeslew lela

  • @MastewalEjigu-f9e
    @MastewalEjigu-f9e 12 днів тому +2

    እንደቃዣችሁ እየወደቃችሁ መሆኑን ነው እውነታው

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 7 днів тому

    ምናለ እዛው ብትደበቅ ተልከሀህ መጥተህ ባታሠለቸን

  • @danieltamerat4320
    @danieltamerat4320 9 днів тому

    ኢሄ ሰውዬ ውስኪ ጠጥቶ ሞቅ ብሎታል እርግጠኛ ነኝ

  • @tadessewoldie4237
    @tadessewoldie4237 9 днів тому

    ርቦናል ሲላቸዉ ለምን ኬክ አይበሉም አሉ!

  • @teklayGzat
    @teklayGzat 11 днів тому +1

    ሰክሮ ነው የመጣው ፍታና ልቀቀው ይሂድልን በናትህ😢

  • @Eyutube-t8v
    @Eyutube-t8v 11 днів тому

    It is a matter of religion; he is Protestant. With no knowledge or experience, he is leading a party. See what he says-like a small child

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 8 днів тому

    የሌሎችን ምሳሌ ሰታቀርቡ ገቢያቸውን ም ብትነግሩን ጥሩ ነው

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 12 днів тому

    "የአለ አቋማት ለውጥ አይመጣም" የሚለው የአቶ ዛዴግ ሐሳብ የአለ ጠንካራ አቋማት ዘላቂ ለውጥ አይመጣም በሚል ቢሻሻል ጥሩ ነው. የአቋማት መኖርም ለውጥ አያመጣም. የአየነው ነው. አቋማት መኖር ብቻ ሳይሆን የአቋማት ጥንካሬ ለውጥን ዘላቂ ያደርገዋል. ሆኖም የአቋማት መኖር በጣም አስፈላጊ ነው. በተጨማሪ ጠንካራ አቋማት መኖር ወሳኝ ነው. ያለዚያ በኢትዮጵያ አቋማት አሉ ግን ብዙዎች አለመኖራቸው ይሻላል. የደነዞች ክምችት ተቋም ማለት ይከብደኛል. ተቋማት ከአንድ ሐገር ጥቅምና ከአብዛኛው ሕዝብ ፍላጐት ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት. ደግሞም አቋማት እንደ አብይ በአሉ ዘረኛ ጀኖሳዳልና አምባገነን ገዥ የሚጠፈጠፉ ሳይሆን በሕዝብ ለሕዝብ መሆን አለባቸው. ማንም አምባገነን ዘረኛ ሥልጣን ይዞ የሚዘውራቸውና እኔ እንደሚመቸኝ አድርጌ በእኔ መልክ ላመቻቻችሁ የሚላቸው አጐብዳጅ ተቋማት መሆን የለባቸውም.

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de 11 днів тому

    If expertise and poleticians sit and discuss together and plan, that could be a base for dream. But we Ethiopians are living a dream/nightmare of a person.

  • @YassenAli-d5c
    @YassenAli-d5c 11 днів тому

    ይሄ ሰውየ በልፅጎል ሆዱ በጣም ሰፋ የእጁ ጥራት

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 9 днів тому

    ምነው ዛዲግ አብርሐ ምንድነው. የሚለው መልስ የሚባል. ነገር ቀረነዴ ዝብርቅርቅ ያለ የተምታታ ነገር. ነው. የሚያወራው

  • @gezunegash789
    @gezunegash789 10 днів тому

    ፆታውን መቸ እንደሚቀይር ጠይቅልን

  • @alemlama9509
    @alemlama9509 7 днів тому

    እኔ የምለው ጥያቄው ስለ ሃገራችን ነው እሱ የሚያወራው ከአገር ውጪ ነው ሰአትህ ነው የሚጨርሰው

  • @belebayu1271
    @belebayu1271 12 днів тому +2

    የተጠየከውን መልስ

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 12 днів тому

    እውነት ነው ህልም እዳይልም መተኛት ነው ይሳጦን ሰው ሲነጋ ለፀሎት እና ለስራ ነበር ይህ ህልም እዳይቀጥል ሞባይል የሚባል ነገር መጥለፍ ስልክ መጣ ሀሳብን ሁልም እዳይኖርህ ከበር ስሏወጣ በርህ ላይ የሰው እንቅፋት ቀንህን ይበላሸዋል ከሁሉ ሌባ ጊዜእና ሀሳብህን የሚቀማ የሌባ ሌባ ነው የእኛን ህልም የቀማን የደርግ ትራፌ ኢሀፖ ነው ሀገር የበላ የመበጥበጥ ህልም ያለው ሰላም ሲሆን ይደነግጣል ድሮም ባንድ ከሆነ ባንዲራውን ይከብራል
    ሀገሮ ላይ ሕልም ይለው ሰንደቆን ይዞ በስራው ሁሉ ይመንናል❤❤❤❤❤❤❤❤በእጆም በእግሮም መሬትን ይቆነጥጣል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LijeBechasa-hh4oi
    @LijeBechasa-hh4oi 9 днів тому

    የቻይናን ድሪም የፃፈውኮ መሪዋ ነው አብይንስ በምን ይለየዋል

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de 11 днів тому

    If expertise and poleticians sit and discuss together and plan, that could be a base for dream. But we Ethiopians are living a dream/nightmare of a person.If that person stopped suddenly , we have no a path to travel.

  • @mehretasefa8543
    @mehretasefa8543 8 днів тому

    ለምን ድነው የተጠየቀዉ የማይመልስ የውጭ አገር የሚናገር ሰዉየዉ ልክ ነዉ ትላላቹህ ስለህልሙ መልስ መልስ አታዘባርቅ የገራቹ ነገር ብታወሩ ይሻላል

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 10 днів тому

    አቶ ዛዴግ ሲመቼው ትግራይ ሳይመቼው አማራ እየሆነ አለ እንዴትሰ ይቻላል ካለ ዛዲግ በቀር

  • @teshomeminuye5533
    @teshomeminuye5533 12 днів тому

    The Question is here the answer is far...be focused!!

  • @Gerber5575
    @Gerber5575 11 днів тому

    ይሄ እርጥብ የብልጽግና ካድሬ ምንድነው የሚቀባጥረው

  • @abdulfatahibrahim6823
    @abdulfatahibrahim6823 11 днів тому

    ብገነባም ለገዢው አካል ነው የሚያሽቃብጠው

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 11 днів тому

    እኔ ይሄ ስውዬ ግን ጌታችቸው ረዳን የዋጣ ይመስለኛል

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 12 днів тому +1

    ከ 50 አመት በሁዋላ እንበለፅጋለን ብሎ የሞኝ ህልም አይ ዛዲግ ሆድህ ሰፋ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 12 днів тому +1

    የ ኢትዮጵያ ድሪም ችግኝ መትከል ነው 😂

  • @TeklewoldBekele
    @TeklewoldBekele 12 днів тому +3

    ምንድነው ሚያወራው??

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 8 днів тому

    አቶ ዘዲግ ህልማችሁ የሚፈታዉ ከራዥም ጊዜ ቦኋላ እንደሆነ የሚትነገራዉ ገና ራዥም ጊዜ እንደሚትገዙ እየነገርካን ነዉ?ፈጣሪ አየድርግህ።

  • @Daniel-uc3uy
    @Daniel-uc3uy 7 днів тому

    ዛዲቅ ሰው መሳይ ኮርኮሮ( ሓሰማ)

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 12 днів тому

    አቶ ዛዲግ ስለመደመር ያስረዱበት ሀሳብ እና ከኬንያ ማነፃፀር ተገቢ ነው ያሉበት ሀሳብ በጣም ይጋጫል። የነዳጅ ድጎማ አዲስ አይደለም በኢትዮጵያ ያለፉት መንግሥት ስያደርጉት የነበረ ነው። ብልጽግና ግን ይደጉም አይደጉም ግልጽ አይደለም። አቶ ዛዳጊ ግን በቂ ማብራሪያ ተሰጥቷል ብዬ አላምንም።

  • @ababonga1
    @ababonga1 12 днів тому +1

    የሐረር ጦር አካዳሚ ከማይጨው በኋላ ነው።ሆለታ የጦር አካዳሚ መሰለኝ።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 12 днів тому

    ዛዲግ ለምን የዓለም ታሪክ መምህር አትሆንም🤔?በግለሰብ የብልፅግና ፓርቲ ተመረጠህ ምን አለ ባታቀረሽ?ማፈሪያ...!!!

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 12 днів тому

    Saying "

  • @habeshaharmoney2218
    @habeshaharmoney2218 12 днів тому +1

    ቅዠት

  • @mimiyany3185
    @mimiyany3185 11 днів тому

    ሕዝብ የርቧል ባለስልጣኑ ምላሳቸው ሁሉ ወፍሮ ማውራት አቃታቸው የዚህ ዘመን ወታደር ግር ለእነሱ ስልጣን ሕዝብ ትጨፈጭፋለህ አንተ አፈር መስለህ ባለስልጣናቱን ታሰባለህ

  • @NahooDegu
    @NahooDegu 12 днів тому +1

    ባይፈርስ አለች እናትህ ለካ እንደዚህ የፈረሠው የብልፅግና/የብልግና ልሳን እንደምትሆን ታይቷት ነው😅😅😅😅 ተጠያቂው ዛዲግ ግን ከአረቂ ቤት እንደወጣ ሠካራም እዛና እዚህ እየዘለላ ይክበዘበዛል😅

  • @plandirectoret
    @plandirectoret 12 днів тому +1

    ይሄ ሰው ነገሮችን ሲክድ የኖረ ሰው ነው።

  • @HabteTisasse-hq5my
    @HabteTisasse-hq5my 6 днів тому

    What about increments made on locally available products & services? ain't it possible to broaden the tax bases than focussing only limited sources? what about investing PRIMARILY on import substitution, productivity of domestic products (as done on agri. mechanization), BPO, etc..., than focussing on auxiliary investment areas, such as beautification related projects? I think the issue of inward looking should compliment with prioritizing on our capabilities and the huge and/or costly imported items.

  • @sintayehuleshekitaw8042
    @sintayehuleshekitaw8042 12 днів тому

    ትልቅ ነበርን፣ ትልቅም እንሆናለን
    Ethiopian dream

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis 11 днів тому

    ወዳጄ! የሀገርቱ ህልም ከመሪዎች ይመነጫል! ያንን የምክድ ይኖራል ብዬ አላስብም። የአሜርካ ህልም በአብረሃም ልንከን እንደጀመረ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ህልም በዶ/ር አብይ ከጀመረ ምን ችግር አለዉ። የኢትዮጵያን አንድነት ከአጸ ቴዎድሮስ ጀምሮ በአጸ ሚኒልክ ወደ ማጠናቀቅ ቀርቦ እንደነበረ አይካድም። ነገር ግን አላለቀም። በአብይ ዘመን የኢትዮጵያ AIDን ጨምሮ የምግብ ሉዓላዊነቷን አስጠብቆ ጠንካራ ኢትዮጵያን በአንድነት የማስቀጠል ህልም በአብይ ይቀጥላል። አቶ ዛድግ ስለምናገረዉ እያንዳንዱ ቃል ዕዉቀት ያለዉ መሆኑን በግልፅ አሳይተዋል። አቶ ስሜነህ አንተም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። ቀጣይ ዶ/ር አብይን አቅርብና ቃለ መጠይቅ አድርግልን። ታደርጋለህ ብለንም እንጠብቃለን። እንድሁም ፕሮፈሰር ብርሃኑን፣ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን፣ ሙስጠፈ መሃመድን፣ ሽመልስ አብዲሳን፣ አዳነች አቤቤን፣ ፕረስዳንት ታዬ አፅከስላሴን፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕረስደንትን፣ አቶ አገኘዉ ተሻገርን፣ ወ/ሮ ሙፈርያትን፣ ደብረፅዮንን፣ ከቻልክ ጃል መሮንም ብሆን የትኛዉን ተቋዋሚ አካላት። ከፒፒ የተሻለ ምን ሐሳብ እንዳላቸዉ እንወቅበት። ታደርጓለህም። ፋናም ያግዛሃል።

  • @abbeyteklu6977
    @abbeyteklu6977 12 днів тому

    ከዚህ በፌት ከነበሩህ ኢንተርቪዎች ይህኛው ሳሳ ያለ ነው

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew 10 днів тому

    ሰላምን ማስቀጠል ለምን አልቻለም?

  • @GzNice-d9b
    @GzNice-d9b 11 днів тому

    ስሜነህ አንተም ከወደቅ እኮ በጣም ቆየክ😅😅😅😅😅

  • @millionmesfin24.
    @millionmesfin24. 8 днів тому

    ስሜ ምን ሆነህ ነው ቅዠታሞችን የምታቀርበው

  • @RimshoKerim
    @RimshoKerim 11 днів тому

    ስሜነህ አሳዘነኝ ስሰማው😂😂አይ ከድሬ አይ አፉሪካ😂😂😂😂

  • @rado7282
    @rado7282 12 днів тому +1

    Sir is it Ethiopian dream or nightmare

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 12 днів тому

    I Has Dream that's the civil right moments Leader of black national Martin King Jouner 1960 first time "

  • @temesgengebrehawaria896
    @temesgengebrehawaria896 9 днів тому +2

    እሚመጥንህን ሰዉ አቅርብ እንጂ ይሄኮ ከብት ነዉ 🤦🏽‍♂️

  • @abatedesta5762
    @abatedesta5762 12 днів тому

    What sup man

  • @Edna8871
    @Edna8871 12 днів тому

    ይሄ ዛዲግ ግን ሲያልፍ ምን አይነት ታሪክ ነዉ ሚፃፍለት🤭 ይብላኝ ለልጆቹ አባታችን ከመጣ መንግስት ጋር እየተገላበጠ ያገለገለ ማንነቱን የካደ ቦርጩ እንዳይጎል ሳያለሰልስ ለብልፅግናም ለነአዜብ መስፍንም ለዘፋኞችም የተነጠፈ ከንቱ

  • @tsegaygebru7903
    @tsegaygebru7903 12 днів тому +1

    ሳይገባህ እና ሳታምንበት ለሆድህ ስታወራ😢

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 12 днів тому

    ❤❤Zadig🎉🎉🎉 Objectively. The journalist ...please let him speak

  • @meseretassefa793
    @meseretassefa793 11 днів тому

    Dream is after you manage to live for the. When you can’t even afford to eat once a day what kind of dreams are you dreaming? We (99.9 percent) are in real nightmare. Mr Zadig is in an island, he has a luxury house, car, dine, wine, beautiful wife, kids in expensive schools, heavily armed guards etc. he is practically disconnected from the reality in Ethiopia.

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 12 днів тому

    ግድቡማ ገና 800 billion ብር ያስፈልጋለ ተባለ እኮ ለመጨረስ😂 ለምን ይዋሻሉ አቶ ዛድግ !!! በዚህ ኑሮ እየተጠበሰ ታየኝ እኮ BOND ካልገዛቹ ስትሉን ኡኡኡኡ !!!

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 12 днів тому

    የአሜሪካ እኮ ጨምር አትጨምር ሚባል የለም።ከ400ሚልዮን ህዝብ 2ሚልዮኑ ብቻ ነው የመንግስት ተቀጣሪ ሌላው የራሱን ወይ በግል ተቀጥሮ ነው ሚኖረው።

  • @preppykiki1832
    @preppykiki1832 12 днів тому

    "ዱላ ወዲያ ቅዝምዝም ወዲያ":: ዛዲቅ ሲባል የሰማዉን ወሬ ነዉ የሚያወራዉ እና ይዋሻል።

  • @gelilatefera-p7s
    @gelilatefera-p7s 8 днів тому

    ጥያቄና መልሱ አልተገናኘለትም ስውየው ስለ እሜሪካስ ማውራት ምን እስፈለገ እኛኮ እፍሪካ ነን እሜሪካ እሜሪካ ስለ አገር ማውራት አይሻልም ይልቅ እሜሪካ ከእፍሪካ ጋ ማወዳደር እያሳፍርም ወይ

  • @MuleChaka-cd8vi
    @MuleChaka-cd8vi 12 днів тому

    ወለርልድ ባንክና አይ ኤም ኤፍ አስገድደዋቹ ነው ይሄን ሁሉ ችግር ሕዝብ ላይ ምትከምሩት ሕዝብ መኖር እያቃተው ነው ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @gabrielfeleke5260
    @gabrielfeleke5260 12 днів тому

    Mr Zadig you are great man

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 12 днів тому

    ሐገር እንደነዚህ ያሉ ለሆዳቸው ብለው ዘራቸውን ስብእናቸውን ሐይይማኖታቸውን የካዱ ሆድ አደሮች ላይ ወድቃለች ከንቱ ነህ አንተ ስሜነህ በለው ይሆንን ማፈርያ

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 12 днів тому +2

    የኢትዮጵያ ባለስልጣን፣ድሪም ዘርፎ መበልፀግ እንጂ የገር ማበልፀግ ደሪም ያለው የለም መጀመሪያ መቼ እውቀት ያለው ሀገር መርቷት ያውቃል።

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 12 днів тому

    ለውጥ እና ሻወር ከእራስ ይጀምራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 12 днів тому +3

    ሰዉየው ለሆዱ የተገዛ መሆኑን ቦረጩ ይመሰክራል፡፡ “ሳቴላይት አደለም አስትሮነውት ነው” 😂😂…የአብየ‍ ሳቴላይቷ የት ገባች? Is prosperity gospel አገር በቀል ሲስተም?

  • @tesfayedame1347
    @tesfayedame1347 12 днів тому

    ይህ ጋዜጠኛ መቃወም ብቻ ነዉ ስራው። መሳይ መኮንን መሰለኝ