አስከፊው የሰደድ እሳት ማዕበል በሎሳንጀለስ! _ከ100ሺ ሰዎች በላይ ሰወች ተሰደዱ! |NBC ማታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 155

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 57 хвилин тому +8

    አይሁዶች ምን ያህል ደረቅ መሆናቸውንና በምድርና በሁለተኛው ዓለም ምን እንደሚጠብቃቸው መማር ለሚፈልጉ ከበቂ በላይ ነው ።

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 години тому +32

    እባካችሁ ወገኖቼ እሰይ እንኳን የምትሉ ሰዎች ተዉ ሁላችንም እግዚአብሔርን በድለናል መከራዉ ሁላችንንም ሊጎበኘን ይችላል፡፡

    • @AlhmdulellYrabe
      @AlhmdulellYrabe 2 години тому

      @@haymanotanagawu1102 በደል ብዙ አይነት አላ ፈጠሪ ብዙ ሀጥየትን ይቅር ይለል ነገር ግን የሰውንልጅ ከመጠን በለይ ከበደልሽ ፈጠሪ ይበቀልላቸወል ስለሲ አሜርከን የብዙን ነፍስ የቀጠፈች የብዙን ደም የፈሰሰች ነች እሀው አለህ ለኑፁሀን ይየተበቀለላቸው ነው

    • @MeremDawd-s6w
      @MeremDawd-s6w Годину тому +2

      ጎበዝዓስተዋይግንዕኮዓሜሪካግፈኛነችዕናየሰውልጅዕጁየዘራችውንማጨዱዓይቀርምለማለትነው መጥፎምይሑንኽይር

    • @sadaahmed1497
      @sadaahmed1497 Годину тому +3

      የጥጋበኛ የበላይ አለው:::ደካማን ማስለቀስ ለጊዜው እንጅ ዋጋ ያስከፍላል

    • @MussieLight
      @MussieLight 53 хвилини тому +1

      Luke 13 አማ - ሉቃስ
      4: ወይስ በሰሌሆም ግንቡ የወደቀባቸውና የገደላቸው እነዚያ አሥራ ስምንት ሰዎች በኢየሩሳሌም ከሚኖሩት ሁሉ ይልቅ በደለኞች ይመስሉአችኋልን? አይደለም፥ እላችኋለሁ፤
      5: ነገር ግን ንስሐ ባትገቡ ሁላችሁ እንደዚሁ ትጠፋላችሁ።”

    • @dawitbelete6944
      @dawitbelete6944 50 хвилин тому +1

      በመሬት መንቀጥቀጥ ላይ ሆኖ የሰውን እሰይ መለት ምን ይሉታል lord have mercy on us😢

  • @AbdalaChali
    @AbdalaChali 2 години тому +12

    ماشاء الله .الله اكبر

  • @NejuNeju-w9n
    @NejuNeju-w9n 3 години тому +33

    የጋዛ ህጻናት እናቶችን እንባ እናንተም አነባችሁ 🙏
    አላህ ሆይ ይቅር በላቸው

    • @KamilaKamila-f8b
      @KamilaKamila-f8b 2 години тому +2

      እረ ይቅመሱት መፈናቀልን የጋዛ እባ ጎረፈ ሁኖ ይውሰዳቸው

    • @lc09o95
      @lc09o95 Годину тому

      ​@@KamilaKamila-f8bአሚን. ያረብ

  • @salimmuhdin7701
    @salimmuhdin7701 2 години тому +28

    አልሃምዱሊላህ ለሁሉም የጅን የሚሰጥ አለህ ቢቻ ነው

    • @ChinaAlem
      @ChinaAlem Годину тому +2

      ጠብቅ ይህ እሳት ይመጣል። የትኛውን ጥሩ ስራ ሰርተን ነው ደስስስስስ የሚላችሁ???

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 56 хвилин тому

      ቀይ ግን ምን አይነት ጭካኔ ቢኖራችሁ ነዉ የለን ያህል ደስታ ገረ ተዉ ኢትዮጵያ ሊመጣልን ነዉ ደግሞም መጥቷልኮ 😢😢😢

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob 54 хвилини тому

      ሳውዲን እድህ እደምትሆን ተስፋ አለኝ የኢትዮጵያን ደም

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 52 хвилини тому

      ​@@user-hq4dn9zr7lየደሥታሳይሆንያንሁሉ ሀገር ሲጨፈጭፉ ምንምአልመሰላቸውምነበር ወፍየሞተችመችመሰላቸው አላህሁሉንምበተራው ያቀመሠዋል

  • @zainabmohammad9042
    @zainabmohammad9042 Годину тому +4

    አልሃምዱሊላህ መሸ አላህ አላህ ይጨምርባቸዉ የተበዳዬቺ ዱአ ደረሠ መብሩክክ

  • @AyshaAhmed-kd8ol
    @AyshaAhmed-kd8ol 3 години тому +13

    አልሀምዱሊላህ እንኳን እስኪ የጋዛ ሥሜት ይግባችሁ

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 2 години тому +4

    በአንድ እጇ ጥይትበአንድ በኩል የርዳታ ስንዴ እያማከኘች የሰው አገር ማፈርስ የልመዱ ዛሬ ግን ሀያሉ አላህ መሆኑንን እያሳወቃቸው

  • @HeyatHusen
    @HeyatHusen 2 години тому +6

    የሙስሊሞች ጌታ አላህ ነው እሱም አንድነው።

    • @MuhammadAbas-pb2fr
      @MuhammadAbas-pb2fr 26 хвилин тому

      Ye Hulu neger fetari allaah bcha new esum mannm aymeslm

  • @hordofaferenju
    @hordofaferenju Годину тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ እኔ ኃጢአተኛ ነኝ ይቅር በለኝ።

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 години тому +4

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተ በምህረት እና በቸርነትህ አድነን ይቅርም በለን የሚያድነን እጅህ ከአለም ጋር ይሁን

  • @MuhammedAwel-z4q
    @MuhammedAwel-z4q 3 години тому +15

    በፈጣሪ የደረሰ ትነንሹ ቅጣት ነነው ምክንያቱም ንብረትብቻ ነው የወደመው በጋዛግን የዘርማጥፋት ስራ ነው የተፈጸመው ከ50ሺ በላይ ሰወች ተገለው አገር ወድሟል

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Годину тому +1

    የሰራዊት ጌታ ፈጣሪዬ ይብቃ ጌታዬ ይቅር በለን።ህፃናትን አስብ አምላኬ ቸሩ አምላኬ።

  • @TigiRy
    @TigiRy 51 хвилина тому

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን ፍጥረትሕን በስምሕ የተጠራውነው ሕዝብሕ በድለናል በድለናል ይቅር በለን እባክሕ 😢😢😢😢😢😢

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 Годину тому +3

    መድሀኔ አለም እባክህን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @Amri-mohammed
    @Amri-mohammed 3 години тому +22

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰምተናል ተደስተናል

  • @alazarbekele3502
    @alazarbekele3502 2 години тому +3

    ምህረትን አውርድልን አባቴ ለኛ ብዙ ነገር ነህ እኛ አንመችም ለሐንተ አንተ ብዙ ነገር አረገሀል ዛሬ ግን ድረስንልን አሜን!

  • @seidgetachew942
    @seidgetachew942 2 години тому +3

    የእጃቸውን ነው ያገኙት ይህን ሁላ ያደረገው በምክንያት ነው ይበላቸው

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 години тому +6

    ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @SefaAbdu-p1s
    @SefaAbdu-p1s 2 години тому +7

    አላህ ያለው ይሆናል ይህ ትንሹ ቅጣት ነው አሁንም ምርጡ ምክራችን እንመክራለን ወደ ቢቸኛው ፈጣሪ ወደ ሆነው የማይወል የማይወለድ የሁሉም መጠጊያ ወደ ሆነው መሸሽ ይኖርብናል እና ጥፍታችን አቁመን መልካም ስራ መሥራት ይኖርብናል መልካሙም መገድ እሡ ይምራን

  • @BirukMelka-e4j
    @BirukMelka-e4j 22 хвилини тому

    እግዚአብሔር ምህረቱ ያምጣልን

  • @Hagere739
    @Hagere739 50 хвилин тому

    እሰይ እልልልል

  • @teshagertube9014
    @teshagertube9014 2 години тому +2

    የሰው ልጅ እውቀት ውስንነት ያስተዋልንበት ክስተት ነው። እግዝአብሔር ምህረቱን ያውርድ

  • @ahmederina
    @ahmederina 3 години тому +19

    እረ ይግባቹ የፍልስጤም የደም መልስ ነው ገና ትጠፋለች ገና አክሱም ይነሣል አትርሱ ቃሌን

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 4 хвилини тому

    ነእነቱላሂ አለዞሊሚን ኢሻአላህ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 3 години тому +13

    እስራኢል፤ታጥፋላቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሉቅማን
      @ሉቅማን 3 години тому +4

      አሚን ክክክክክክክ

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 2 години тому

      Ye youkren hetanat deme yefred beye meretu yetqberute

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 2 години тому +2

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
    ፍልስጤን ማንም ባይደርስላችሁ የአለማቱ ጌታ ግን ደረሰላችሁ የናንተ ከተማ እንደወደመች በጥጋበኞች ሀያሉ ጌታ ደግሞ እንድ አነደደልን ቁጭታችሁ ሀዘናችሁ ይሺር ዘንድ አሏህ እስከኢስራኤል በሙሉ ወደአመድነት ይቀይርልን

  • @TenayeTadesse-y1y
    @TenayeTadesse-y1y 2 години тому +3

    እግዚአብሔር ያብርደዉ እዉነት

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z Годину тому

    Subhanallha subhanallha subhanallha subhanallha subhanallha allhawekber

  • @jddbxx4445
    @jddbxx4445 Годину тому +1

    Ferr Palestinian feer Palesti🇵🇸❤🇵🇸❤🇵🇸

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 години тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @seffiwalene2519
    @seffiwalene2519 2 години тому

    Thanks God

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem Годину тому

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ።እንደስራችን ከሆነ ቅጣቱ ከባድ ነውና እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን። ጌታ ሆይ ሁሉ በመዳፍህ ነው። ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው አርገኝ ጌታዬ።

  • @meharizerefa1159
    @meharizerefa1159 Годину тому

    እረ ፈጣሪ አስባቸው ኦ ጌታ ሆይ ኦ ጌታ ሆይ

  • @yasinnuru9483
    @yasinnuru9483 Годину тому

    አልጀምዱሊላህ

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 2 години тому +2

    ይበላት የንፁሃን የፍልስጤም ህፃናት እንባ ነው ። አላህ ከተበዳዮች ጎን ነው የብዙ ሀገራት የንፁሃን ደም አለባቸው አሜሪካኖች ።

  • @sarahyohannes1280
    @sarahyohannes1280 9 хвилин тому

    😢😢😢

  • @IKRAMMuhammed-j1t
    @IKRAMMuhammed-j1t 2 години тому +1

    አላህዬ ጌተዬ አዛኙ ጥጋበኞችን ጥጋባቸውን አብርድልን አላህዬ ከትራምፕ ጀምረህ የሱን መሰል ደካማ ፍጡራኖችን ጨረሱልን እነዛ ከደካማ ፍትወት ተፈጥረው ወደ አፈር ለሚመለሱ ፍጥረት ሁላቹም በነፍስ እድል የሰጣችሁነ ጌታ ለምኑ

  • @seidgetachew942
    @seidgetachew942 2 години тому +2

    ኧረ ትኩረት ለአሜሪካ እርዳታ ያስፈልጋል በቁሳቁስና በገንዘብ በእህል አይነት እነደ ሰንደ ገብስ ያሉ 😂😂

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 2 години тому +2

    እንደሰዶምና ገሞራ ጥፋት ጊዜ አስር አምስት ፃድቅ ቢኖር አምራለሁ ይቅር እላለሁ ያለውን ጌታ ዛሬም በንስሃ ለሚመለሱ ሊራራ ይችላል
    የምልጃ ፀሎት መጮኸ ወደእግዚአብሔር በዕውነትና በመንፈስ መቼም ጥቂት እግዚአብሔርን የሚፈሩ ቅሬታዎች አይጠፉም
    ጥፋቱ በምህረት እንዲለወጥ ማድረግ እየባሰ ከሄደ ለሌሎች ከተሞችስ ምን ዋስትና አለ ? እያዩ ቆሞ ከመጥፋት ራስን አዋርዶ መጮኸ
    ብቻ መፍትሄ ሊያመጣ ይችል ይሆናል ጌታ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና።

  • @alazarbekele3502
    @alazarbekele3502 2 години тому +1

    ሕግዚአብሔር ታላቅ ነው እመኑ።

  • @edomtilahun-s7j
    @edomtilahun-s7j Годину тому

    አይዞአችቹ ብቻቹን አደላቹም የጋዛ ህዝብም አብሮአቹ አለ ችግራቹ ይገባችዋል

  • @MdEndris-m3s
    @MdEndris-m3s 2 години тому

    Subhan allah 😢😢😢

  • @AbdulkadirIsakFarah
    @AbdulkadirIsakFarah 30 хвилин тому

    አላህ ይርዳቸው

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 3 години тому +8

    ጨርሶ ይጨርሳቸው

    • @ሃሲነት-የደሴዋ
      @ሃሲነት-የደሴዋ 2 години тому +2

      አሚንንን ኢሻአላህ

    • @Ferhat-p7w
      @Ferhat-p7w 2 години тому

      وإلا سيرجعو أعمالهم يارب لاتوقف حتى يعريفو انت الأكبر ان عنهم

    • @ZabibaYusuf-h8r
      @ZabibaYusuf-h8r 2 години тому

      አሚን❤

  • @mohammedsherif2768
    @mohammedsherif2768 2 години тому

    استغفر الله

  • @khadijakoko4914
    @khadijakoko4914 2 години тому +1

    ዋዉ ደሥ ይላል😂

  • @SomoIya-s4h
    @SomoIya-s4h 2 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 2 години тому +1

    ለጊታም ጊታ አለው ይገርማል የጋዛ ህፃናት ደም።

  • @الاوال-ه2ض
    @الاوال-ه2ض Годину тому

    አላህ በሰፊው እኩትኩት ይበሉ

  • @EymenHusen
    @EymenHusen 14 хвилин тому +1

    Esse Essey😂😂😂😂😂😂😂

  • @abubekermohammed9527
    @abubekermohammed9527 Годину тому

    ቤቱን ፍልስጤም ይፈልግ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 години тому +1

    Jesus is lord

  • @ahmedmohammed-vx2hz
    @ahmedmohammed-vx2hz 2 години тому

    ደግ ሁናለይ

  • @MamiAeman
    @MamiAeman 2 години тому

    ማሻአላህ በሉእስኪስታዩ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 45 хвилин тому

    እሰይ የምትሉ ግን ትገርማላችሁ ስንት ደጋግ ሰዎች የቤተሰብ ሀላፊዎች ስደተኞችም እኮ አሉ አመሪካ የሁሉም ናት በዚሁ ልክ አበሻም አለ ስንት አገርቤት ብር እየላከ ወገኑን የሚረዳ አያምጣዉና ወደ ሌላ ቢዛመት ስንት ጥሩ ሰዎች ለድሀ የሚያዝኑ ገዳማትን የሚረዱ አሉ ኧረ ተዉ 😢😢😢

  • @Zuzubintseid
    @Zuzubintseid 39 хвилин тому

    😂😂😂😂እስይ አላህ አላህ አለ እኮ🎉🎉🎉🎉የፍልስጢን እባ ነው

  • @MekdesGetachew-n4m
    @MekdesGetachew-n4m Годину тому

    ድምፅሽ ሲያምር

  • @fetiyaferuha9067
    @fetiyaferuha9067 2 години тому

    Allhamdulillah
    beseferut mesefer ayqerem.

  • @Kediryimamyimam
    @Kediryimamyimam 2 години тому +3

    አላህ ሆይ ቁጣህ ጨምርላቸው እዳታዝንላቸው እነሱ ለባሮችህ አላዘኑምና

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 2 години тому +1

      አላህ የሚባለው ሲኖር እኮ ነው መጀመሪያ

    • @MekiyaAbdu-k6s
      @MekiyaAbdu-k6s Годину тому

      ከብት የከብት ልጅ​@@mikiasbaba8460

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 2 години тому

    ሃጢያታቹው ወጤት ነው

  • @semirabereka6737
    @semirabereka6737 3 години тому +1

    Amiiiiiiin amiiiiiin yarbe yajuwn new yagnchaw

  • @محمد8587
    @محمد8587 2 години тому +1

    አለህ ሆይ እሰቱን በነጩ ቤተመግስት እና በእስራኤል ላይ አድርግልን

    • @ZdZd-d4f
      @ZdZd-d4f 2 години тому

      አሚን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 Годину тому

    ለእስራኢልና ለዩክሪን የሚያባክኑትን ይጠቀሙበት

  • @youtubemasterclass9571
    @youtubemasterclass9571 Годину тому

    አልሀምዱሊላሀ ምስገጋ ላንተ ይገባ የገጋዛ ህሳናት ደም ግፍ ነው ይሄ ሁሉ ኢሰራኢልም ይደገም ያረቢ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 2 години тому

    አልሃምዱሊላህ በሰፈሩት ልክ መሠፈር አይቀርም ይበላቸዉ የጋዛ የፊልስጤም ህፃናት ባልሰሩት ወጀል ሲያሰቃዩ የነበሩት ኢንሻ አላህ በዛዉ እስራኤል ጨርሳት

  • @awalahmad6706
    @awalahmad6706 2 години тому +2

    ገና አላህ ያሳያቸዋል የፊልስጠሞች እንቦ አማርካን ኢስራኤል ተባበርዋቹ መቼይለቃቸዋል

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 2 години тому +1

    መልካም ለቅሶ 😂

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 2 години тому +4

    አላህ ሲቆጣ ብትር አይቆርጥም
    ያረጋል እንጂ ነገሩ እንዳይጥም
    ዝም ሲል የሌለ ይመስላል አይደል መኖሩን በጸባይ አላምን ሲሉ በቁጣ መጣባቸው አጂብ ነው

  • @GuadieBeyaw-z8v
    @GuadieBeyaw-z8v 2 години тому

    Neseha gebu alem ያለ ድንግል ማርያም አማላጂ አለም አትድንም

    • @tigimule5185
      @tigimule5185 2 години тому +1

      ለዚህ አባባል ንስሀ ግቡ አለም የማይድነው ያለ ኢየሱስ አማላጅነት ነው ኢየሱስ ነዉ የአለም መድሀኒት አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 2 години тому

      ​@@tigimule5185Amen Amen Amen

    • @ህልም-ትጋት-ውጤት
      @ህልም-ትጋት-ውጤት 2 години тому

      ሁላታቹም እህት ወንድሞቼ በስህታት ጎዳና ላይ ነቹ የላ ጥላቻ እስላምን ተማሩ ማሪያምም የታከባረች ሴት እንጂ አማላጅ አይዳላችም አታድንምም የምየድነው አንድ አላህ ብቻ ነው እየሱስም የአላህ ባርየ እና ማልህክታኛ ነው ሁሉቱም የተዋዳዱ እናት እና ልጅ ነቻው ፈጣሪ አላህ ከሳው መማሳሰል ሚባል ነጋር ዬላው እሱ አምሳየ ዬላውም ታረድታቹ ሙስሊም ሰትሆኑ እንዳትሞቱ !!

  • @IbsaaWaaqoo-gm6gl
    @IbsaaWaaqoo-gm6gl 2 години тому +1

    Ummatni gaazaas akkanumaatti bahaan rabbiin tokkichii haa jiratuu

  • @ሉቅማን
    @ሉቅማን 3 години тому +2

    ገሀነብባለቤትአለው የታለሺማግሌው ትራፕ ስቃይን ይቅመሷት እኔሰልጣንቢሰጠኝ ብዙን ፋስአመጣባቸውነበር

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r 2 години тому

    Alhmdulillah ጋዛን ማቅልጠል ከጀመሩ 1አመት ከ6ወር ሆናቼው በበረዶ እያለቁ ነው ከጦርነቱ የተረፉት ዶሞ በብርድ በርሀብ እዬሞቱ ነው እስኪ ትንሽ ይቅመሱት በትንሹን ቢሆን ይቅመሱት በሚሊዮን ታርደዋል ሙሉ ቤተሰብ ተጨፍጭፈዋል ህጻናቶችን የቲም አርገዋል ያረብ ጭካኒያቼው በባሪያዎችህ ላይ ከባድ ነበር ያረብ የማይወጡት ማአት ውስጥ አስገባቼው😂😅

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 3 години тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @EskewTata
    @EskewTata 2 години тому

    I think it's cursed county

  • @AbdulMohammed-m9v
    @AbdulMohammed-m9v 2 години тому

    free palistane

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 2 години тому +1

    እኛ፡ኢትዮጵያውያን፡ማንም፡ሲጎዳ፡ያመናል፡፡አሁንም፡በሎስአንጀለስ፡በተፈጠረው፡የእሳት፡ቃጠሎ፡ለዘመናት፡የደከሙበትና፡የለፉበት፡ሐብት፡በደቂቃ፡ሲቃጠል፡በጣም፡በጣም፡ያሳዝናል፡፡እግዚአብሔር፡ሆይ፡እባክህን፡ባጠፋነው፡ጥፋት፣በደልና ኃጢአት፡ይቅር፡በለን፡፡ሐብታቸውን፡ንብረታቸውን፡ላጡት፡ወገኖች፡ልባቸውን፡ጤናቸው፡እንዳይጎዳ፡በምህረትህ፣በቸርነትህ፣በርህራሔህ፡እርዳቸው፡፡

  • @amreamre-fw1qt
    @amreamre-fw1qt 3 години тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏

  • @DanielTilahun-or7vc
    @DanielTilahun-or7vc 3 години тому

    አሜሪካን እሳቱን ሆነ ብላ አያቀጣጠለች ነው እንኳ ብንል ከራሷ በለይ በአንዳች ሀይል ቁጥጥር ስር አንዳለች ማረጋገጫ ነው

  • @Orin-i4y
    @Orin-i4y 2 години тому

    የአላህ ቁጣ

  • @ጫላትዳርአገናኝ
    @ጫላትዳርአገናኝ 2 години тому

    የሟች ቁጥር 125 ነው ዜናው ይስተካከል

  • @SenaitHabtu-q9k
    @SenaitHabtu-q9k 59 хвилин тому

    aba egzabhir abo taleka geba

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem Годину тому

    እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው። ነገርግን የምትደሰቱ ና የምትጎረሩ ሰዎች እያስተዋላችሁ ተናገሩ። የቱን ያህል በጌታ ፊት ንፁህ ሁናችሁ ነው እሰይይይይይይ ይበላት የምትሉ ነገ ወደ እኛ ላለመምጣቱ ምን ዋስትና አላችሁ ????ተው እግዚኦ በሉ ማረን በሉ ። ሰው ምነው በሰው ጨከነ??? እስሳቶችስ አያሳዝኗቹህም በእሳት ሲቃጠሉ ና አመድ ሲሆኑ እፅዋቶችስ አያሳዝኑም??? አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን።

    • @kkkk-hz6ti
      @kkkk-hz6ti 19 хвилин тому

      ለአሜሪካ ሲሆን ነው ያዘንሽው!!! እንዴት ፍልስጤማዊያን ሲጨፈጨፉ እና ሌላ ደሀ ሀገራት ሲሰቃዩ እንደዚ አላልሽም.....አስመሳይ ሁላ

  • @AlhmdulellYrabe
    @AlhmdulellYrabe 2 години тому

    የእፀነት እምበ እንደ ጎርፍ ፈሶ ፍልስጤምን ደም እምበ እስኪ ቅመሱት

  • @MuhamedNesredin
    @MuhamedNesredin 2 години тому

    Ya gaze dem allah tebekele alhamdulillah

  • @HashimHashim-p1c
    @HashimHashim-p1c Годину тому

    የጇን ነው የገኘችው ይበላት

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 41 хвилина тому

    ቆይ ሰውስ አላለቀምደ ግን

  • @JemalAdem-i6g
    @JemalAdem-i6g 2 години тому

    ገና ገና........???

  • @HalimaShaNuriHalimaShaNuri
    @HalimaShaNuriHalimaShaNuri 2 години тому +1

    እስልምናን ተቀብለው ለአላህ ይስገዱ

  • @ZahraBeshir-i3g
    @ZahraBeshir-i3g 2 години тому

    Yemuslm amlak melsun setachew

  • @HashimHashim-p1c
    @HashimHashim-p1c Годину тому

    ደም አልቅሱ

  • @ykt4447
    @ykt4447 Годину тому

    ይሄ እጣ በድሀ ላብ የበለጸጉ ለኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 3 години тому +3

    ከመቶ አስራአምስት ፐርሰንት በደንብ ተቆጣጥረውታል 😊

  • @ademmohammed420
    @ademmohammed420 Годину тому

    ተው እንጂ ስንት ህጻናት እና ሴቶች መሣሪያ እየሠጠች ሰታሰገድል የነበረውን እረሳሀው እንዴ ለእውነት ኑር እሺ ወንድም

  • @HaimanotBrhane
    @HaimanotBrhane 3 години тому

    እግዞዞዞዞዞ ማሐረና ክርስቶስ

  • @JafermohammedKemal
    @JafermohammedKemal 34 хвилини тому

    የአለህ ስራ ኢነዲ ነው

  • @ademmohammed420
    @ademmohammed420 Годину тому

    አሰይ ደስ ሲል አንችም አብረሺ በተቃጠልሺ አሺቃባጭ

  • @SansungA04e-g5w
    @SansungA04e-g5w Годину тому

    አላሁ አክበር አላህ ያሸዉን ይሰራል ሙስሊሞች ኡምባ ነዉ እንዲህ ያደረጋቸዉ
    አላህ ይዘነጋል እንጂ አንዴ ከያዘ ቅጣቱ ብርቱ ነዉ
    ይህ እሳት አላህ እስከ ፈለገበት ድረስ ያደርሰዋል ከፈለገ በአጭሩ ያቆመዋል እሱ እስከምያቆመዉ ማንም ብሆን አያቆመዉም

  • @ABDULKERIMMEHDI-c9d
    @ABDULKERIMMEHDI-c9d Годину тому

    ሂድና አጥፋዉ

  • @ZahraBeshir-i3g
    @ZahraBeshir-i3g 2 години тому

    American titfaa