G&B Song of the Week "ይነጋል ጨልሞ አይቀርም" (ኢሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. G & B TV Ministry SONG
    ይነጋል ጨልሞ አይቀርም (ኢሳ 21:11)

КОМЕНТАРІ • 91

  • @tagesehadero9810
    @tagesehadero9810 4 роки тому +4

    በእናንተ መዝሙር ብዙዎች ተፅናንተዋል ታንፀዋል አሁንም እየተፅናኑ ነዉ እናንተ ለብዙዎች ምሳሌና አርያ ናችሁ ጌታን በእናንተ ሕይወት አይተናል ቤታችሁ ህይወታችሁ ትዳራችሁ የናንተ የሆነ ነገር ይባረክ ተባረኩ

  • @yaataniisorsaa4806
    @yaataniisorsaa4806 4 роки тому +3

    አሜን❗
    "አፅናኑ፤ ሕዝቤን አፅናኑ ይላል እግዚአብሔር... " ኢሳ 40:1
    👉ጨለማው በበረታበት በዚህ ዘመን ሕዝቡ ን ታጽናኑለት ዘንድ ያተጋችሁን አምላኬን እያመሰገንኩ ድሮም ሲጠቀምባችሁ እንደነበረ ሁሉ ዛሬም ዕለት በዕለት አስደናቂ ጸጋውን እየጨመረባችሁ ስለመሆኑ አንዱ ምስክር ነኝ። በዝማሬው ጌታ አጽናንቶኛል፡ ላልደረሳቸው እደርሳለሁ፤ ተባረኩ በርቱም❤

  • @ethiopiaeritrea7586
    @ethiopiaeritrea7586 3 роки тому +2

    ስወዳችሁ ተባረኩ♥️♥️♥️

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 2 роки тому +1

    ልቤ ተሥፋ ቆርጦ ነበር አሁን ተፅናናሁ ይነጋል አሜን ተባረኩ

  • @faresdima2625
    @faresdima2625 6 місяців тому

    ጌታ ይባርካችሁ በአገልግሎታችሁ በእውነት በጣም ተባርክያለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እንድሁም ከማግባቴ በፍት የልጆቼ ስም ሰት ከሆነች ብሩክታዊት ወንድ ከሆነ ደግሞ ጌታያውቃል እላለሁ ብዬ እግዚአብሔር ይመስገን የመጀመሪያ ልጀን ብሩክታዊት 2ተኛ ልጀን ደግሞ ጌታያውቃል ብያቸዋለው ስለ እናንተ አገልግሎት እግዚአብሔ ስሙ የተባረከ ይሁን እንድሁም የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከዝህ በኃላ ጌታ ስጦታውን የምሰጠን ከሆነ ዮዳል እና ሳለምን በተስፋ እንጠብቃለን ጸልዩልን ጌታ ረድቶን እኛም የእናንተን መንገድ በመከተል በዝማሬ እያገለገልን እንገኛለን ተባሬኩ እንወዳቸዋለን!!! ወንድም ፋሪስ እና እህት ገነት ከደ/ኢ ክልል ኧሌ ዞን።

  • @amdehailu6317
    @amdehailu6317 4 роки тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ፡፡ መቼም ዓለማችን እክል አያጣትም ጌታ በየውቅቱ የሚሰጣች ጽጋን ሳብበው ለበረከት የተጠራችሁ መሆኑን እረዳለሁና በአገልግሎታችሁ እየተባረክን ነውና ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡

  • @user-fm4sb6wl8l
    @user-fm4sb6wl8l 4 роки тому +3

    ይነጋል ይነጋል ይነጋል ጨልሞ አይቀርም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ አረ ይንጋን አለቅን እኮ።

  • @hamouditv8221
    @hamouditv8221 4 роки тому +2

    አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ የምታገለግሉ ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ክሮስቶስ ይሁን

  • @tigistmengistu1230
    @tigistmengistu1230 4 роки тому +1

    አሜንንንንንን እውነት ነው የክርስትያን መጨረሻ ብረሀን ነው ዋናው እግዚያብሄር በመፍራትና በቅንነት መኖር ነው መከራ ቢኖርም በጽናት ጌታን መጠበቅ ነው ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክክክክክክ!!!!!!

  • @azalechyisiahk3755
    @azalechyisiahk3755 4 роки тому +1

    Uuuuuuffff😭 አሜንንንን አሜንንን
    ይነጋል ጨለማው መንጋቱ አይቀርም፣📖 አሜንንንን
    ትባርኩ ዘመናችሁ ይተባርከ ይሁን፣❤️

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 2 роки тому

    አሜን አሜን እግዚሐአበር ይባርኮቹሁ

  • @eyuaragayoutubelakiadirigu9066
    @eyuaragayoutubelakiadirigu9066 Місяць тому

    Geta yibarikachu betachu ba barakati yibaraki

  • @bethlihemfessehation3778
    @bethlihemfessehation3778 4 роки тому +1

    Amenn amen EGZIABIHER bebizu bereket yebarikachu yechemirlachu!

  • @Hanaa0525
    @Hanaa0525 4 роки тому +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ለዘላለም ይባርካችሁ
    ....እናንተን ለዘመናችን የሰጠን እሱ ታማኝ ሰለሆነ

  • @tedlagichamo2576
    @tedlagichamo2576 4 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ጨለማውን ይግፈፍልን

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 Рік тому

    አሜን እግዚአብሔርይባርካችሁ

  • @bezaitetadele6535
    @bezaitetadele6535 2 роки тому

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 Рік тому +1

    praise the Lord .
    there are good days ahead and the night get to end.

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @uaeuae4865
    @uaeuae4865 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ዜመናችዉን ይባርክ አሜን

  • @endalichburtukan7622
    @endalichburtukan7622 2 роки тому

    Ameen yenagal yhimami yesidat yebichagnet lelit andi kani yinagali

  • @afewerkinegash9
    @afewerkinegash9 4 роки тому +3

    Amen Amen Amen,
    Tebarekulugn

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @user-fm7ts3bu8w
    @user-fm7ts3bu8w Рік тому

    አሜን አሜን ይናጋል ጨልሞ አይቀርም ጌታ ኢየሱስ ዘመንችሁን ይበረክ ከዚህም በለይ ጌታ ፀጋውን ያብዛለችሁ እግዚአብሔር በእንናተ መዝሙር ብዙ ቀን በርኮናል የታበራካችሁ ናችሁ

  • @user-st3nl2xu1f
    @user-st3nl2xu1f 5 місяців тому

    yemesgan kene fetene bekirbu amen😊

  • @gadisetilahun3392
    @gadisetilahun3392 5 місяців тому

    ተባረኩ🙏🙏

  • @hiruthana4865
    @hiruthana4865 4 роки тому +2

    Amen ,Amen God is light in Him there is no darkness at all , our hope is in Him.

  • @tigabubekele2107
    @tigabubekele2107 4 роки тому +2

    My favourite couple.a living God bless you.

  • @tesfaye551
    @tesfaye551 4 роки тому

    Bless you ,Tes Houston Texas

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 роки тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።iii

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 роки тому +4

    ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
    ዮሐ 1:5
    G&B እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሜን በጨለማው ላይ ብርሀን ይበራል ጨለማም አያሸንፈውም ።

  • @teferisiyum5388
    @teferisiyum5388 3 місяці тому

    tebareku!!!!!!!!!!!!

  • @kikiwalacho4257
    @kikiwalacho4257 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tefashkonjo
    @tefashkonjo 2 роки тому

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen!!!!!!

  • @beruktaitfalk8450
    @beruktaitfalk8450 3 роки тому

    ተባረኩልኝ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @tamratjemal6731
    @tamratjemal6731 2 місяці тому

    Amen !

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 4 роки тому +3

    My favorite couple!!! God bless

  • @user-fm4sb6wl8l
    @user-fm4sb6wl8l 4 роки тому +1

    አሜን አሜን ይነጋል እንደመሻ አይቀርም

  • @tadessealaho4275
    @tadessealaho4275 4 роки тому

    tebareku

  • @sabamessele4896
    @sabamessele4896 Рік тому

    ❤ስወዳችሁ እኮ !!!!! በጣም ነው የምጽጽናናው ተባረኩልኝ ውደ ወገኖቼ ።

  • @nateman4694
    @nateman4694 4 роки тому

    ብርክ በሉ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር በአደበታች መልክት ያስቀመጠባች የጌታ ውዶች ተባረኩ

  • @user-ds5hs9cn5m
    @user-ds5hs9cn5m Рік тому

    Ameeen tebareku

  • @kikiwalacho4257
    @kikiwalacho4257 2 роки тому

    Amenamen

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @miheretuabayenhe3334
    @miheretuabayenhe3334 4 роки тому +1

    አሜን ይንጋል እውነት ነው

  • @Titi22554
    @Titi22554 4 роки тому +3

    God bless you both!!

  • @Lemlemlegesse96
    @Lemlemlegesse96 Рік тому

    Amennnnn....

  • @teketelpaulos4142
    @teketelpaulos4142 3 роки тому +1

    MY GOD BLESS YOU FAMILY, STAY EVER BLESSED

  • @MiraMira-mr4hp
    @MiraMira-mr4hp 4 роки тому +1

    ,Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Ameèeeeeeni Geta Abizito Abizito yibaeikachuuuu

  • @shewitghebrehiwet9993
    @shewitghebrehiwet9993 3 роки тому

    Amennn

  • @tesfayedoleso3401
    @tesfayedoleso3401 4 роки тому +1

    Geta zamanchune yibarake tabaraku burukane

  • @addisuasres1387
    @addisuasres1387 Рік тому

    Praise the Lord for this song. What a blessing and powerful song. May the Lord Bless your ministry emensely.

  • @malutamiru6163
    @malutamiru6163 4 роки тому +1

    Amen teberakulin

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 4 роки тому

    Hod bless you more ❤❤❤

  • @simenehzerga426
    @simenehzerga426 2 роки тому

    Wow

  • @kdfeify
    @kdfeify 4 роки тому +1

    እሜን እሜን እሜን

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 4 роки тому +1

    Zemenachehu Yebarek.Amen 🙏

  • @aru2227
    @aru2227 2 роки тому

    Amennn 😍😍😍

  • @user-cm1ve2rx4v
    @user-cm1ve2rx4v 4 роки тому

    አሜን አሜን ተበራኩ በኢየሱስ። ስም

  • @nateman4694
    @nateman4694 4 роки тому +2

    Amen Amen Amem
    🤲

  • @yonasaberra9624
    @yonasaberra9624 4 роки тому

    Tebareku Getayawkal&Bruktawit yebzalachu 🙏

  • @lazarusmmadi3468
    @lazarusmmadi3468 4 роки тому +1

    Amen amen tabarakuuu

  • @kikiwalacho4257
    @kikiwalacho4257 2 роки тому

    Amrn

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 4 роки тому

    Amen amen amen🙏 geta yesuse yebarekach🙌

  • @SamSam-yi4in
    @SamSam-yi4in 4 роки тому

    Amen amen tebareku siwodachu edimenaa xenaa yisxachu

  • @marthaburt9179
    @marthaburt9179 4 роки тому +1

    አሜን አሜን🙏🙏

  • @fetenugelawseyoum1007
    @fetenugelawseyoum1007 4 роки тому

    Amen ! Elelelelelelelelelelel
    Yinegal chelemo ayikerem l

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 роки тому

    አሜንንንንን ብሩክ
    ናቹ

  • @fikrtefeleke1234
    @fikrtefeleke1234 4 роки тому

    አሜን!

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 4 роки тому

    Amen amen God bless you

  • @jusessavesalshita1948
    @jusessavesalshita1948 4 роки тому

    Wow be bless more& more👌👌

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Рік тому

    ❤✝️❤❤❤❤❤❤🙏

  • @xxa7mad
    @xxa7mad 4 роки тому +1

    Ameeen Ameeen❤❤❤

  • @MiraMira-mr4hp
    @MiraMira-mr4hp 4 роки тому +2

    💗😘😘😘😘😘

  • @MiraMira-mr4hp
    @MiraMira-mr4hp 4 роки тому +1

    Ameèeeeeeni😭😭😭😭😭

  • @kikiwalacho4257
    @kikiwalacho4257 2 роки тому

    👍💞

  • @ononline3004
    @ononline3004 4 роки тому

    Amen amen📢💡💡🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🎷🎷🎷👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @bacaagalanaa5438
    @bacaagalanaa5438 4 роки тому

    Ammmeeeen God bless you lovely family

  • @genetyohannes9493
    @genetyohannes9493 4 роки тому

    Amennnnnnn👍

  • @aselfachnana1108
    @aselfachnana1108 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tirhasadhanom4904
    @tirhasadhanom4904 3 роки тому

    Amen

  • @tirhasadhanom4904
    @tirhasadhanom4904 3 роки тому

    Amennnnnn

  • @britusheferaw582
    @britusheferaw582 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistdesalegn7834
    @kidistdesalegn7834 4 роки тому

    God bless u both

  • @hazemdnawe5130
    @hazemdnawe5130 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @shalom5536
    @shalom5536 4 роки тому +1

    Amen