ye miweded fikr |የዊወደድ ፍቅር|ሲድራቅ |sidrak. Ethiopian Gospel song. Old songs |mezmur protestant

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #Ethiopia #protestantmezmur #gospelsong#protestantmezmur#protestant-mezmur#amagn-tube#አማኝ
    እነዚህን ምንጮች እንለቃለን
    ከአምላክ ጋር የግል ዝምድና እንድትመሠርት የሚያበረታታህ የአምልኮና የጸሎት መዝሙሮችን ማዳመጥ ትችላለህ።
    አማኝ ቱዩብ በዚህ ቻናል እግዚአብሔርን እናመልካለን እናመሰግነዋለን ተመልካቾቹ እንዲረዱት ከሀያሉ አምላክ ጋር።
    ይህን አትርሳ፡ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህና ደስተኛ ሁን
    We release these sources
    You can listen to songs of worship and prayer that will encourage you to have a personal relationship with God.
    AMAGN Tube In this channel, we worship and praise God with wise songs of God to make the viewers understand him in a manner with the mighty God.
    Don't forget this: Be happy because you are a child of God
    Protestant mezmur | እንደ ባላምሳ ባላምሳ ድንቅ መዝሙር | New Protestant mezmur 2021 | Nonstop mezmur | song 2022
    In this video
    @propheteyuchufaamharic
    @nisebihomezmur-4298
    @worshiptogether
    @Amliko_Mezmur
    @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @kingdomsound885
    @AbelBirhanu
    @TechnicalExpertBaba
    @seifuonebs
    @ebstvWorldwide
    protestant,protestant song,protestant mezmur,kasahun mezmur,fenan befikadu new song,mezmur protestant,mezmur,ethiopian protestant mezmur,amharic worship song,worship songs,new worship songs,ethiopian old songs,old mezmur ethiopia,tesfaye gabiso songs,tamirat haile songs,mezmur collection new,mezmur new,amilko mezmur new,new worship amazing songs,ethiopia musics,ethiopia orthodox mezmur,ethiopia mezmur,live worship,ethiopian mezmur,new songs ethiopia
    You will able to listen worship and prayer songs that persuade you to personal intimacy with GOD.
    The meaning of AMAGN is related to highest spiritual level or altitude. therefore in this channel we will worship and praise God with wisely selected gospel songs based on their content to initiate our viewers to have fellowship with the mighty GOD.
    And don’t forget this:- Be happy because you are the child of GOD

КОМЕНТАРІ • 96

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 21 день тому +43

    በእውነት ሁሌም ብሰማ የማልጠግበው ጌታ ኢየሱስን የሚያሣይ ዝማሬ ያሚዘምር ከጌታ መንፈስ ጋር የሚያነካካ አምልኮ ውስጥ የሚከት ዘማሪ ሲድራቅ ይህ ጸጋ በዘመንህ ሁሉ አይታጣብህ ሁሌም በሙላቱ ማገልገል ይሁንልህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @haymha
      @haymha День тому +1

      Amen. Hallelujah 🙏

  • @meskiyerosen
    @meskiyerosen 19 днів тому +21

    አይወሰድብህ! ተባረክ ኢየሱስን እያሳየህ ዘመንህ በቤቱ ውሐ ዳር እንደተተከለች ተክል ለምልም!

  • @EmituWe
    @EmituWe 12 днів тому +8

    ይሄ ልጅ ምን አይነት መንፈስ ነው ያለበት! የሚባርክ መዝሙር❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 18 днів тому +16

    ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዘመን መጣ ❤
    ከአግዳሚ ወንበርና በቆርቆሮ ቤት ከማምለክ አውጥቶን ይህን ሁሉ ትውልድ ሰጠን ❤ ሃሌሉያ 🙏 Thank you Lord Jesus ❤

  • @CherenetHailu
    @CherenetHailu 15 днів тому +6

    እግዚአብሄር በእውነተና በመንፈስ ይመለካል አሜን አሜን አሜን

  • @senaitadissie4593
    @senaitadissie4593 2 дні тому

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ለሰው ሁሉ እየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን እንካን ባንተ ሆንኩ አምላኬ

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 8 днів тому +2

    ኧረ የኔ እየሱስ አንዴ መለስ አንዴ ደግሞ ዞር አያውቅህምና የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭 እልልልልልልል ተባረክ

  • @PuyeforJesusGosple
    @PuyeforJesusGosple 14 днів тому +5

    አስመልጠኝ ብዬው አመለጥኩኝ 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @senaitadissie4593
    @senaitadissie4593 2 дні тому +1

    አሜን አሜን ያለ ጌታ መኖር አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @isrelalakew10
    @isrelalakew10 13 днів тому +7

    እልልልልልል!!!! 👏👏ኧረ!!! አሜን!! ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን!!🙏🏽 እግዚአብሔር አምላክ 📖 አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!🤝!!

  • @AdissEstiphanos
    @AdissEstiphanos 3 дні тому +1

    መስማት ማቆም አልቻልኩም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 11 днів тому +3

    የኔ ጌታ አልችልም መቆዘም ማዘን ጌታዬ አብርቶት ልቤን ክብር ለስሙ ይሁን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna 17 днів тому +9

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይዉሰድ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 8 днів тому +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏 ሲድራቅ ። ያላንተ ኑሮ አይሆንልኝም እያልክ ስትዘመር የዛሬ 10 አመት በፊት ትዘምርበት የነበረው የእየሡስ ፍቅር ያው ሆኖ ነው በውስጥህ ያለው አሁንም አምልከኸው ዘምረኸው አትጥገበው ።

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 17 днів тому +7

    አባ አባባ ኡፍፍፍ ሰላም ደስታ በአንተ ብቻ ለጥያቄ ሁሉ መልስ የምሰጥ ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበርከክ አሜን እየሱስዬ ተመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወንድማችን ስለአንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 8 днів тому +3

    ኧረ ሠምቼው አልጠግብ አልኩኝ የኔ ጌታ እየሡስ እየሡስ እወድሀለሁ። አንገትን የሚያስደፋ አይደለም የኔ ተስፋ የሚያኮራ ነው ነው ስሙ እየሱስ ነው እልልልልልልልልል አሜንንንንን 🤲🤲🤲🤲 ተባረክ

  • @fatitugebre9455
    @fatitugebre9455 12 днів тому +2

    አሜን። ማረኝ ብዬ ስለው ምሮኛል። አሜን ጌታዬ ሆይ❤❤❤❤❤🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 16 днів тому +5

    በጌታ መስማት ማቆም እኮ አይቻልም በየሱስ ስም ወንድሜ ተባረክ በቃ ምንም ማለት አልቻልኩም ለካ ቃል ሲያጥር የሚሰማው ስሜት እንደዚህ ነው አኡአኡአኡአኡአኡአኡ ይሄ ከገለፀው፤፤

  • @yetinayethussen426
    @yetinayethussen426 5 днів тому +2

    ላሳልፈው አልቻልኩም ፡፡ ተባረክ ወንድሜ

  • @SkySentry7
    @SkySentry7 11 днів тому +2

    HallelugYah. Christos Anesti!

  • @user-vd4fy2vk7h
    @user-vd4fy2vk7h 14 днів тому +3

    የለም የለም የለም እልእልእልእል❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 17 днів тому +5

    ወዶኛልና እግዚአብሔር በልጁ አዳነኝ።
    ሀሌ.......ሉያ.... ክበር ውዴ እየሱሴ!

  • @ehabetameskal
    @ehabetameskal 16 днів тому +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ኑር

  • @yorda106
    @yorda106 16 днів тому +3

    ✨️✨️የሱስ ✨️የሱስ✨️የሱስ✨️ ✨️
    🎉መንገድ እውነት ሕይወት 🎉

  • @wudehaileselassir5602
    @wudehaileselassir5602 22 дні тому +5

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @fatitugebre9455
    @fatitugebre9455 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙏🏾

  • @Sisbaby
    @Sisbaby 12 днів тому +1

    Ameeeeeeen♥️♥️♥️Mehertu bezu naw yane geta semu yebarki Tebarki

  • @selamzeray5345
    @selamzeray5345 9 днів тому +1

    Amen amen amen kbr le eyesus yhun menfes yalebet zmare be ewnet aywesedebh slanye geta ebarkalew

  • @mediwoldyes7995
    @mediwoldyes7995 19 днів тому +4

    Omg! His voice 😍

  • @YemisracheGuchale
    @YemisracheGuchale День тому

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @BetyMb
    @BetyMb 11 днів тому +1

    Eyesus yibrak tebrk wendime❤

  • @user-vd4fy2vk7h
    @user-vd4fy2vk7h 14 днів тому +2

    መንፈስ ቅዱሰ ያለበት ዝማሬ ተበረክ!❤❤❤❤❤❤

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar 19 днів тому +2

    አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይሁንለት ዬኔ ጌተ ኢዬሱስ 😢😢አስመልጦል ለፍቅሩ ጥግ የሌሁም የምወደድ ፍቅር 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲 በእውነት ተበረኪ የመይ ጠገብ መዝሙር ነው ፍቅር ፍቅር ፍቅር ጌተ ኢዬሱስ 😘😘🥰🥰

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 10 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ልክ ነህ ተባረክልኝ በብዙ ደም የሚገርም ድምፅ

  • @meseretmekonnen9275
    @meseretmekonnen9275 11 днів тому +2

    ተባረክ አይወሰድብህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @RozaBeyene-s4g
    @RozaBeyene-s4g 2 дні тому

    ጌታ ይባርክ

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 10 днів тому +1

    GOOD bless you

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 20 днів тому +3

    ጌታ አብስቶ ይባርክ!!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 20 днів тому +3

    አሜን አሜን ዋውውው ተባረክ❤

  • @KIDISTTAMIRU-r5p
    @KIDISTTAMIRU-r5p 7 днів тому +1

    God bless you 🎉🎉🎉

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 15 днів тому +2

    የሚባርክ መዝሙር ተባረክ አንደኛ

  • @Biruk-bi1xn
    @Biruk-bi1xn 20 днів тому +1

    ምን አይነት ደስ የምል ድንቅ አመልኮ ነው 🙌❤️

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 8 годин тому

    Ellelelelelelelel🙌🙌🙏🙏🎻🎻🎹💯

  • @woinishetbizuneh6705
    @woinishetbizuneh6705 Місяць тому +2

    Man off God you are anointed singer I can’t stop listening whenever you serve the almighty God. Tebarek

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 15 днів тому +1

    እውነት ነው እኔስ አነሁ ፍቅር የሚወደድ ፍቅር 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 25 днів тому +3

    God bless you and your beautiful family and lovely!!!!
    𝑱𝑬𝑺𝑼𝑺 is coming soon very soon and everyone open your eyes and your ears,And your heart!!!!!!!!!
    We are waiting for our 𝑳𝑶𝑹𝑫!!!!!!!!!!

  • @mistirAdane
    @mistirAdane 18 днів тому +3

    እውነት ከየሱስ የሚበልጥ ፍቅር የለም ።

  • @TjTj-r2n
    @TjTj-r2n 20 днів тому +1

    Amin Amin ❤eysu terto yafere selami❤❤mamileca megedi eyesus

  • @msntamru5321
    @msntamru5321 Місяць тому +1

    wey.....wede kidiste kidusan yezeken gebak...zemenik yelemilem

  • @melathabthyimer9706
    @melathabthyimer9706 27 днів тому +2

    Amennnnnnnnnnn!!!!!!!!God bless you. Elelllllllll!Amen

  • @selamgetachew9746
    @selamgetachew9746 20 днів тому +1

    Wow I listen this song almost all night and what I fell in this words I can’t express it enough. It just so much blessings to my heart and soul. May god bless you my brother. You just one of a kind that is god’s chosen.

  • @shewitefrem744
    @shewitefrem744 11 днів тому +1

    ❤️❤️❤️☝🏾

  • @yalemtesfaonline6979
    @yalemtesfaonline6979 18 днів тому +2

    Amazing, May God bless you brother!

  • @semharberhane7032
    @semharberhane7032 19 днів тому +1

    Yes Jesus is love. I love been love by his love ❤️ wow

  • @CherenetHailu
    @CherenetHailu 15 днів тому +1

    ተባረክ

  • @addisalemberihunmelese2859
    @addisalemberihunmelese2859 18 днів тому +1

    Sidrak May God bless you

  • @kidistnegash1431
    @kidistnegash1431 21 день тому +3

    god bless you

  • @pastorgemechisahailu75
    @pastorgemechisahailu75 20 днів тому +1

    God bless you brother
    It is amazing gift.

  • @msntamru5321
    @msntamru5321 Місяць тому +2

    Semicha Semicha yemaltegibew mezimur......Didro........brkirki bele yene wed wendim

  • @Derartu-wg4do
    @Derartu-wg4do 17 днів тому +2

    Amamam amamma😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @MeseretKolole
    @MeseretKolole 22 дні тому +1

    Tebereki Amen 🙌 Amen 🙌 Amen 😢😢😢😢😢😢

  • @AfremMulugeta
    @AfremMulugeta 19 днів тому +1

    YEMIWEDED Fikr ❤
    Amazing 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YesakYilma
    @YesakYilma 15 днів тому +1

    🎉🎉🎉tebarek sidrak

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 22 дні тому +1

    Tebereki Amen Amen Amen

  • @Derartu-wg4do
    @Derartu-wg4do 23 дні тому +3

    Amama m amam😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 19 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAsgede
    @GenetAsgede 21 день тому +1

    Ameeeeeeen tebark ❤❤❤❤

  • @addisshaw459
    @addisshaw459 15 днів тому +1

    May God bless uh bro!!!

  • @daveabraha3274
    @daveabraha3274 11 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ik9xf7nr1o
    @user-ik9xf7nr1o Місяць тому +2

    Ameeeeeeeee😢😢🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 21 день тому +1

    Amen saq be saq

  • @saraabebe865
    @saraabebe865 15 днів тому +1

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebilaibrahimmohamed4550
    @nebilaibrahimmohamed4550 13 днів тому +1

    Amen ❤❤❤

  • @AskalTelahune
    @AskalTelahune 20 днів тому +1

    Tebarkiii ❤️❤️ Tebarkiii

  • @AbdiReggasaAsenu
    @AbdiReggasaAsenu 23 дні тому +2

    Thank you my LORD Jesus Christ

  • @martasebery
    @martasebery 16 днів тому +1

    Amennnnnnn

  • @Simrat-qd3vt
    @Simrat-qd3vt 21 день тому +1

    Amneeeee

  • @AbdiReggasaAsenu
    @AbdiReggasaAsenu 23 дні тому +2

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @YonatanYishak
    @YonatanYishak 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @lulatesfamichael8194
    @lulatesfamichael8194 8 днів тому +1

    Amen🎉😂🎉🎉🎉🎉 16:27

  • @user-hg8dh5hf3m
    @user-hg8dh5hf3m 19 днів тому +1

    Amenamen ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Pit-rz8by
    @Pit-rz8by 13 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zj2164
    @zj2164 16 днів тому +2

    ተባረክ ወንድማችን። የዮናታንን ፎቶግራፍ መፖሰት ምን አመጣ? ይህ ሰው የሰዎችን የወጣቶችን ትኩረት እየሳበ እንደ ማርያም ጣዖት እየሆነ ነው። እግዚአብሔር ብዙ ሕዝብ አለው። ከዚህ ሁሉ ጉባዔ የእሱን የምታዝበውን ፎቶግራፍ መፖሰት ያስገርማል። ሕዝብ ያመልካል እሱ እጁን አጣጥፎ እንደ ታዛብ ቆሟል። ሰውየው እውቅና ስላገኘ መናገር ስለምችል ብቻ ሁሉም የተቆጣጠረ መስሎታል መገሰጽ አለበት። የሽማግሌዎች እንቧ አለበት ያህ የህልና እረፍት አይሰጠውም። ዮናታን ንሰሐ ገብቶ እነዛን ሽማግሌዎች ይቅርታ መጠየቅ አለበት።

    • @frehiwotdemissie4697
      @frehiwotdemissie4697 14 днів тому +6

      ዝሞ ብለህ አምልክ ትችት ምንም አይጠቅምም

    • @AynalemWondimu
      @AynalemWondimu 13 днів тому

      😅😅😅nideat bizu yasblal gena😂​@@frehiwotdemissie4697

    • @tirfedagim7153
      @tirfedagim7153 12 днів тому +1

      አንተም እኮ በጥላቻ መታወርህን አላወቅህምና ስለዮናታንና ስለዘማሪው ተውና ለራስህ ብለህ ስማው፣ የሚያዋጣህ ቅን መሆን ነው።

    • @millenyemane
      @millenyemane 11 днів тому +1

      አረ ተው: ሰይጣን ብልጥ ነው። ካላወቃቹት ያጠፋቹኃል: ለሰው አሳቢ: አሰመሰሎ አይሙሮህ: በጥላቻ ከተቆጣጠረው በአኃላ: መውጫ ይጠፋብሀል:ጥላቻ መርዝ: ነው።
      #የእግዚአብሔር_ቃል_ቅኖች_ሁኑ_ይለናል! #የቀና_መንፈሰ ያለው ብቻ። #እግዚአብሔር_ያያል!
      ሰይጣን አያሸንፈውም: ተቅበዝባዥ አይሆንም: ለራስህ ሰትል: ሁሉ ነገር: በቀና #መንፈስ ተቀበለው።
      💥@ዮንዬ እማ! የተቀባ!#የሰማይ_አምበሳደር_ነው_ብሩክ ነው! እምባ! አባሽ! የጠላት! ምሽግ! አፍራሽ ነው። የማንም እምባ የለበትም።
      ተባረኩ🙏

  • @EsuSEMARIYA
    @EsuSEMARIYA 12 днів тому +1

    የሰው መዝሙር ነው የምትዘምረው እንዳለ ማለት ነው ቀጥሎ ደግሞ አምልኮ አይመስልም እየዘመርክ የትኛዋን ላግባት የትኛዋን ውሽማ ላድርጋት የምትል ትመስላለህ ከፕሮቴስታንት በጣም የሚቀፉኝ ወንድ የሚመስሉ ሴቶች ናቸው።

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 3 дні тому +2

      በምን መንፈስ ነው ሰው የሚቀፈው ? በምን መንፈስ ነወ የምትሰማው ( ሚው ) ምህረት ያድርግልህ (ልሽ)

  • @Deressesenayit7
    @Deressesenayit7 2 дні тому

    God bless u 😊

  • @FanosEyu-ln7fr
    @FanosEyu-ln7fr 25 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤