ብር ለምታስቀምጡ አዲስ ውሳኔ ተሰጠ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 14 днів тому +3

    እናመሰግናለን ስለ መልዕክቱ። እምነት ከሌለ የፅሑፍ ማስረጃውም አስቸጋሪ ነዉ። ዉጪ የምንኖር ሰዎች ገንዘብ የምናገኘዉ በልፋት እና በጥረት ነዉ። ከአገርቤት ልዩነቱ የልፋታችን ተመጣጣኝ ዋጋ መከፈላችን ነዉ። ያልተለፋበት ገንዘብ ለአታላዮች ለጊዜዉ ቢያስደስታቸዉም በረከት አይሆንላቸውም ይባስ ብሎ ለከሃጂዉ ከነቤተሰቡ ይዞ የሚመጣዉ ሃዘንና ችግር ብቻ ነዉ። ለማንም ግን መጥፎ አንመኝም።

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 14 днів тому +15

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ! መተማመን ደህና ሰንብት ።እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ።

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 14 днів тому +10

    ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ፡እናመሰግናለን 🎉

  • @gwb2848
    @gwb2848 14 днів тому +9

    በጣም ጥሩ! ቀጥልበት እያዳመጥኩህ ነኝ::
    ከትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሽሬ ምድብ ችሎት ዳኛ ነኝ!

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 9 днів тому +1

    አንተ የተባረክህ ነህ።ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 14 днів тому +7

    እግዚአብሔር የደም ገንዘብ ያድርግባት! ከሀዲ አፈር ብዪ ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን:: ዲያስፖራውን እንማር!

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 14 днів тому +2

    እናመሰግናለን ስለምትሰጠን መረጃ ጠበቃ የሱፉ አላህ እድሜ ይስጥክ

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 14 днів тому +4

    ወይኔ እኛ ግን !በጣም ተበላሽተናል የክህደት ጥግ ማለት ይሄ ነው
    እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @yirgawabay2890
    @yirgawabay2890 14 днів тому +10

    በርታ ወንድሜ ብዙ እየተማርን ነው❤❤❤

  • @leul5223
    @leul5223 14 днів тому

    Thank you Mr.Yesuf.

  • @ZainabEshetu-r5k
    @ZainabEshetu-r5k 5 днів тому

    ጀዛከላህ፣በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው

  • @Alima-x6o
    @Alima-x6o 14 днів тому +3

    ክፉ ዘመን በከሀዲዎች አላህ ይፍረድባቸው

  • @tessmazekaryas263
    @tessmazekaryas263 14 днів тому +4

    ወሳኝ መረጃ ነው እናመሰግናለን ሰው ከሀዱ ሆኖአል ወዳጄ

  • @mulugetatujuba1606
    @mulugetatujuba1606 14 днів тому

    ጥሩ ጥሩ ነገሮችን እያቀረብክ ነውና እናመሰግናለን።

  • @Kassaye-w9t
    @Kassaye-w9t 14 днів тому

    አመሠግናለሁ ። ፈጣሪ ይጠብቅልን ።

  • @menutube7647
    @menutube7647 14 днів тому

    ወይ ጉድ ሰው በቃ ፈጣሪን መፍራት ትቷል 😥 እናመሰግናለን ጠበቃ የሱፍ 🙏

  • @ShemsiaAbdulahi
    @ShemsiaAbdulahi 14 днів тому

    አላህ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦ፡፡ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው፡፡

  • @HASENTUBE262
    @HASENTUBE262 14 днів тому

    ይገርማል ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጥልበት

  • @User12073-d
    @User12073-d 14 днів тому +2

    አመሰግናለሁ ጠበቃ ዩሱፍፍፍ

  • @MedinaMedinawabelamuzeyin
    @MedinaMedinawabelamuzeyin 12 днів тому

    እናመሰግናለን ዎንድማችን berta

  • @GosheyeDamtew
    @GosheyeDamtew 14 днів тому +1

    ጠበቃ የሱፍ የምታቀርባቸዉ የህግ ጉዳዮች ወቅታዊእና ለህብረተሰቡ እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ በመሆናቸዉ እናመሰግንሀለን ።ፕሮግራምህ በከፍተኛ ቁምነገር ባላቸዉ የህግ ጉዳዮች ላይ የሚያተኮርበመሆኑ የሚያኮራና የሚያስመሰግን ተግባር ነዉ

  • @AsratChaka
    @AsratChaka 12 днів тому

    እናመሰግናለን ጠበቃ የሱፍ በርታ

  • @AbinetMekonnen-h4j
    @AbinetMekonnen-h4j 14 днів тому

    Thank yiou for the info

  • @COBBLEist
    @COBBLEist 14 днів тому

    Thank you!

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 14 днів тому

    Allah yibarkih.

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 14 днів тому +1

    የኔ ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው ለጥንቃቄ ይጠቅማል ኑርልን

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 14 днів тому +5

    ሠላም ጤና እና ረጅም እድሜ ላንተ ይሁን።በጋብቻ ግዜ ከጋብቻ በፊት በስጦታ ወይም በዉርስ ያገኘሁትን ቋሚ ንብረት ስንጋባ በ4 ሽማግሌ ባሉበት ይህ ቋሚ ንብረቴ የልጆቸ ነው ኪራዩም ማደጊያቸው እና መማሪያቸው መሆኑን አምነን ሁለታችንም ፈርመን ብንጋባ በህጉ መሠረት ተቀባይነት አለው ወይ?ሌላኛው ወገን ከተጋባን በኋላ የኪራዩን ብር መጠየቅ ይችላል ወይ?ለልጆቹ ስጦታቸውስ ይጸናላቸዋል ወይ?መልሡን በዚሁ መሥመር ብትልክልኝ?

  • @TsigeTsega
    @TsigeTsega 14 днів тому

    በጣም ወሳኝ መርጃ ነው ።እናመሠግን አለን

  • @EvaIsrael-c2m
    @EvaIsrael-c2m 14 днів тому +6

    አረ ፈጣሪን ፍሩ የሰው ገንዘብ እሳት ነው

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 14 днів тому

    እናመሰግናለን።

  • @alemmichael4144
    @alemmichael4144 14 днів тому +3

    መካካዱን መወገዝ የለበትም? አስቀማጯስ ከየት አመጣሽው መባል አትችልም?

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 14 днів тому

    ተባረክ እውነት ነው አንተ ለሰማይ ቤት የመሬቱ ከንቱ ነው

  • @birukyirga9681
    @birukyirga9681 14 днів тому +4

    GOD Bless You

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o 8 днів тому

    በርታ ወዲማቺን እናመሰግናለን

  • @selomongebrezgi5190
    @selomongebrezgi5190 14 днів тому +1

    በጣም ጥሩነው ቀጥልበት።
    ግን የባንክ ደረሰኙ የሚላክበት ምክንያት በሚለው ቦታ በአደራ እንዲቀመጥልኝ ተብሎ ቢፃፍበትስ ለማስረጃ ሊበቃ ይችላል?!

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 14 днів тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  14 днів тому

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @MesfinDemise-r6p
    @MesfinDemise-r6p 12 днів тому

    Berta fetari kantega yihuni

  • @trhasyemane1390
    @trhasyemane1390 11 днів тому

    ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ወንድማችን

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 14 днів тому +1

    😢😢😢 ay ker metemamen Egzew Edmilk Esat 😢😢😢

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 14 днів тому

    አደራ የሚበላ ሰው አቦ ሱሚ ይሁንባችሁ ጠበቃ ዘርህ የተባረከ ይሁን ለመረጃው

  • @begashtsega7255
    @begashtsega7255 14 днів тому

    "ቃል ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ" ይሉ ነበር አባቶቻችን።
    አይ ኢትዮጵያ የሀይማኞች ሐገር መባልሽ የት ጋ ነው? እግዚአብሔር ፍርድን ይሰጣል።
    ጠበቃ የሱፍ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን።

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 14 днів тому

    እጅግ ያሳዝናል፣ መመስገን ይገባሃል!

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 14 днів тому

    እና ድሮስ በእምነት የተቀመጠ አደራ በህግ የሚመለስ ቢሆን ይሄ ሁሉ የማዳም ቅመም እንባ ፈሶ ይቀር ነበር😢😢😢
    ብቻ የሰው ሀቅ የሚበሉ ሰዎች ልብ ይስጣቸው ሰውንም ከሚገባ በላይ የሚያምኑ ሰዎች እንዲሁ
    "ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል" !!!
    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @aklilubekele7202
    @aklilubekele7202 14 днів тому

    ትክለኛ መረጃ መሆን አለበት ጥሩ መረጃ ነው

  • @Marone-i5v
    @Marone-i5v 12 днів тому

    እውነት እኮ ነው ስጦታ ነው ሊባልም ይችላል

  • @Abdurezak-m7b
    @Abdurezak-m7b 14 днів тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @semyteddy2260
    @semyteddy2260 14 днів тому

    Yenee ehetee, ayzoshe. Egziabeher yeferdal. Melsun yemetagegniew ke Egziabeher nw.

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 14 днів тому +1

    ጀዛክላህ እኔ ምልክ ዬሱፈ ካቸሰምና 40 በ60 በለ አድ መኝታ ነበረ የመዳም ቅመሞች በዶላረ ይከፈሉ ይላል በየወሩ እና ለአመት እፎያተ ሰቶን ህዳረ ላይ ነው ከፈያ የሚጀመረው በወረ ስት ዶላረ ነወረ ምንቆጥበወረ በአላህ መልሰልኝ

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 14 днів тому

    በርታ ወንድሜ ብዙ እየተማርን ነው በርታ 💙💙💙በርታ 💚🧡❤በርታ💜💜💜

  • @SamiiraJimmaa
    @SamiiraJimmaa 14 днів тому

    እናመሰግናለን 🙏

  • @AsnakuDereje
    @AsnakuDereje 13 днів тому

    እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ ምን አይነት ግዜ መጣብን

  • @TedhomeWoldesemayat
    @TedhomeWoldesemayat 14 днів тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @asefakassa7485
    @asefakassa7485 13 днів тому

    Thanks

  • @endalegmariam7858
    @endalegmariam7858 14 днів тому +1

    ቀላል አቀራረብና ለተማረውም ላልተማረውም ግልፅ የማድረግ ችሎታ አለህ ቀላል አድርጎ ማቅረብ ችሎታ ነውና፡፡

  • @hananhassan-p8t
    @hananhassan-p8t 6 днів тому

    በርታልን ወንድም ጠበቃ ዩሱፍ

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 14 днів тому +1

    እይይ የኢትዮጵያ ህዝብ ተበላሽቷል

  • @fatumahassen-z1e
    @fatumahassen-z1e 14 днів тому

    enameseginalen kibur tebeqa

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 14 днів тому

    እናመሰግናለን

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 14 днів тому +2

    ይህ አይነት ችግር በይበልጥ በስደተኖች ላይ የሚዴርሰው 😥 አይ ሠው መተማመን ቀር ያሣዝናል

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  14 днів тому +1

      አዎ ተጠንቀቁ እባካችሁ !!

  • @John-sv6di
    @John-sv6di 14 днів тому

    Tebarek

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 14 днів тому

    ማሻ አላህ ብዙ ትምህርት እያገኝን ነዉ።

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  14 днів тому

      ተባረከላህ ሽኩረን !!

  • @Abonehnegash
    @Abonehnegash 14 днів тому

    thinks yusuf

  • @JS-2-12
    @JS-2-12 14 днів тому

    Weaker decision

  • @droneber2024
    @droneber2024 14 днів тому

    እባክህን፣ይህ ያቀረብከው የልጅ ጨዋታ ነው፣ባይሆን ወደ ተባበሩት መንግሥታት ብታቀርባቸው ጥሩ ነው😊😊😊

  • @MustefaTulisa
    @MustefaTulisa 14 днів тому +1

    Adaraa Fi birrii nama bira kaawuun dogongora ta'e!! Galatoom!!!

  • @AskaleGetachew-o3j
    @AskaleGetachew-o3j 14 днів тому

    ጠበቃ ዪሰሴፍ ተባረክ! እናትህ የምሆን

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  14 днів тому

      አመሰግናለሁ እድሜዎትን ያርዝመው እናቴ።

  • @bulchaalem9695
    @bulchaalem9695 14 днів тому +2

    መለኪያ ፎርም ላይ የተላከበትን ምክኒያት መግለጫው ላይ የመፃፈው መሰረት ሊሆን አይችልም ወይ ?

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 11 днів тому

    ተባረክ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 14 днів тому

    Hi. Yasuf. Salaam. from Manchester

  • @alemmichael4144
    @alemmichael4144 14 днів тому

    ተባረክ❤

  • @obseeJara
    @obseeJara 14 днів тому +1

    አመስግናለው ኑርልኝ 😮😮❤❤

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 14 днів тому +1

    You are the best

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    የኛንሙሉሥምና አካውንታችንን ስልካችንን የሚያውቁ የቅርብሠው የሚባሉ ሊዘርፉንይችላሉ ቢዘርፉንስ ሲስተም ላይ አይወጣምን ያስጨነቀኝ ጉዳይነው 😢

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 14 днів тому

    እናመስግናለን

  • @ShemsuAbdela-o6i
    @ShemsuAbdela-o6i 13 днів тому

    በርተሊን ወንድሜ እኔ ያክፍልሀገር ሰውነኝ እና በአያቴ ስም የለው መሬት ገዝቼ ነበር እሄ እንዴት ይታያል በግዜወ አጎቶቼም ፊቀደኘ ነበሩ ግን እስከዉን በኔ ስም አልትቀየረም

  • @SeYefu
    @SeYefu 8 днів тому

    ሠላም ላንተ ይሁን በሥህተት በባንክ የተላለፈ ብርሥ ምንድነው የሚሆነው?

  • @youssibra4919
    @youssibra4919 3 дні тому

    የኔ አንድ ሳንቲም ኢትዮጵያ አይገባም!!

  • @berihunderbew3201
    @berihunderbew3201 14 днів тому

    ሁልግዜ ለምትአስተልፈው አስተማሪ መልእክቶች እጅግ ልትመሰገን ይገባሃል። በተጨማሪ አንድ በህጋዊ መንገድ ሙሉ ውክልና የተሰጠው ተወካይ አስተዳደራዊ ጉዳዮችን ብቻ ነው የሚያስፈፅመው ሲል በፍ/ህ/ቁጥር 2203/2204 ተደንግጎ አስተዳደራዊ ስራዎችን በዝርዝር አስቀምጧል ነገር ግን ከላይ በተደነገገው ህግ መሰረት " የግብር መለያ ቁጥር " በውክልና ማውጣት እችላለሁ ?
    አመሰግናለሁ

  • @wageyowageyotay4736
    @wageyowageyotay4736 10 днів тому

    እኔ በጣም ከፍቶኛል ሰራው ለፋው ደከመኝ አሁን አርፋለው ብዬ አገሬ ስገባ ልሰራ አሰብኩ ግንብሩከየት ይምጣ ብድር ማግኘት እየሞከርኩነው

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 14 днів тому +1

    ወይ ዘመን ያሳዝናል

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 12 днів тому

    Subhanallah

  • @blackstone07
    @blackstone07 14 днів тому +1

    ክህደት በዛ በጣም ያሳዝናል።

  • @DxbDxm-g4b
    @DxbDxm-g4b 14 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉ተበረኪ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 12 днів тому

    በጣም ያሳዝናል😢

  • @MSS864
    @MSS864 14 днів тому

    This is a big problem of our Ethiopian sisters working in Arab countries! So, the solution should complex. This simple rule encourages our sister’s money to be robbed mostly by their own relatives.

  • @lemlemworkineh1087
    @lemlemworkineh1087 6 днів тому

    🎉

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 12 днів тому

    bahyemnot mtach alhonm babhar matchw alhonm ahon bwodjoch matachw mkakrey mngd yeblal

  • @YewoinshetAsegdew
    @YewoinshetAsegdew 14 днів тому +1

    Anite mirit hakegnaliji neh yene liji

  • @EngineerZeynedin
    @EngineerZeynedin 14 днів тому

    ገንዘብ

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 14 днів тому

    አፈር ፡ ያስበላት ፡ መከራ ፡ አይታ ፡ ላቧን ፡ አንጠፍጥፋ ፡ የሠራችበትን ፡ መርዝ ፡ ይሁንባት ፡ ሰው ፡ የለም ፡ እኮ ፡ በአሁን ፡ ሰዓት ፡ አትመኑ።

  • @fekaduteshome6976
    @fekaduteshome6976 12 днів тому

    ባንክ ሰራተኞችን አስጠንቅቅልን ማን ምን ይህል ብር አለው ቤት ሸጦ ይሄን ያህል አስገብቷል ከውጪ ይሄን ያህል ከውጪ ተልኮለት አስገብቷል ወዘተ እያሉ እያስተኮሱ ሰው እያሳፈኑ ነው እየተባለ ነው እባክህ አጣርተህ ስራበት

  • @AberaAtaklti-tf7hn
    @AberaAtaklti-tf7hn 14 днів тому

    በሞባይል መገበያየት አይቻልም ማለት ነው?

  • @user-on2fk4vkHawa
    @user-on2fk4vkHawa 9 днів тому

    ያሳዝናልምናነትዘመንነው

  • @GBatasari-b3k
    @GBatasari-b3k 14 днів тому

    መተማመን የለም ማለት ነዉ የግደታ መፈራረም አለበት ማለት ነዉ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 14 днів тому +5

    አንደኛ ነኝ በላይክ አስዴስቱኝ

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  14 днів тому +3

      ማሻ አላህ !!

    • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ
      @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ 14 днів тому

      የሱፌ አላህ ይጠብቅህ ለምሰጠንመረጃ ከልብ እናመሠግናለን❤

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 14 днів тому +1

      Yesew hak merz new yalewun yasatal leb yalew leb yebel amana ketefa koytuwal alah yustuter lemangmawum betam enamesgnalen wendmachen

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 14 днів тому

    ሲጀመር ይሄ እኮ የታወቀ ነው በመተማመን ነው የሚሰጠው እንጂ ወይ በብድር ተፈራርሞ ካልሆ ምን ማስረጃ አላት የሷ መሆኑ በጣም ግን መከዳዳት ያሳዝናል ይህን ክህደት የሚፈፅሙ በፈጣሪ ዋጋ ይከፍላሉ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 12 днів тому

    በእዚህ ሰአት ወላሂ ፈጣሪውን የሚፈራ የለም አላህ ሀቃችንን ይጠብቅልን እንጂ ወላሂ ኢቺ ሸቃላ ገዘቡን እዴት እዳገኘችው ውጭ ያለን ልጆች ህመምዋን ጠቅቀን እናውቃለን መተኛት እየፈለገች ሳትተኛ እረፍት እየተመኘች ማረፍ ተከልክላ ብቻ ብዙ ነገር አለ ምኑን ትቼ ምኑን ልገርህ አላህ ላብዋን ይመልስላት አላህ ልብዋን ያረጋጋላት የኔ ምስኪን ኡፍ ወላሂ ሀቂቃን ለመናገር እኔ በእህቴ ቦታ ብሆን ፍርድ ቤቱ መፍትሄ ካልሰጠኝ እኔ ለእራሴ መፍትሄ እሰጥ ነበር ኢቺን ከሀዲ አፍኜ ውስጄ ንብረቴን እወስድ ነበር በቃ እሷም እደካደችኝ እኔም በተራዬ እክዳት ነበር ሲጀመር ወዱህግ መሄድ ምንም ፍይዳ የለውም ህግ ዘቅጦአል

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be 13 днів тому

    አሰቐምጡልኝ የሚባል ሰው የለም ከዳቸኛ ዘመነ ነወ

  • @hagosghiwot1901
    @hagosghiwot1901 14 днів тому

    ሲጀምር አደራ ማለት ምን ማለት ነው? አደራ ማለት በታማኝነት አስቀምጥልኝ ማለት ነው። እምነትህ ካጎደልህ ወይም አደራህ ከበላህ ምን አደርጋለሁ እግዚአብሄር ይፍረድብህ ማለት ነው። ውል እስኬሌለ ምንም ማድረግ አይቻልም።

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 10 днів тому

    ብር ለምታስቀምጡ የምትለው ገንዘብ የትነው የሚገኘው