Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
*THANK YOU METI !!*
ጋዜጠኛ መታሰቢያ እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
ወይ መቲ! የሀጫሉን ገዳይ ይዘናል በለዋል ከአመት በኋል ፈተዋቸዋል ። ድራማ ነው።
ማትሪክ የተንደባለለ ድልብ ደንቆሮ
የእብደት መጀመርያ እራስን መጥላት እና ማንቋሸሽ ነው በአለም የኛ አቆጣጠር የፈረንጅ አይነት ባይሆንም የአረቦችም የተለየ ነው። ለአንተ የሚያጨበጭቡት ሁሉ አማኑኤል መሄድ አለባችሁ።
አንደው ፕሮቴስታንት እየታዘብንናቹ ነው የማንም ዱርዬን እየሰበሰባቹ ብዙ ነገሮች እያየን ነው የቀን መቁጠራችንም ኃላቀር እያለ አየዘለፈ በዚህ ነው እናተ የምትፀድቁት ? ከዚህ ሙስሊም ወንድማችን ተማሩ አብሮ አብሮ መኖር ማለት የህ ነው የተማመናችሁት መንግሥት ለአንዴና ለመጨረሻ ይወገዳል ሕዝብ ይቀጥላል የዚያ ቀን አንገት መድፋት ይመጣል አሁን ወደ ቀልባቹ ተመለሱ ።
What kind of ' yehaimanot memhr ' was that? I wonder how we get this kind of people ; it takes a wise to tell us exactly how. Or, it is simply because we transplanted similar ideas before whatever.
ሰውየው እኔ ኢትዮጵያን ከነ አቆጣጠሯ ተቀብየዋለሁ አንተም የፈረንሳይን አቆጣጠር 2025ትን ተቀበል ሁሉም ነገር በምክኒያት ነው ኢትዮጵያ ምክንያትያዊ ናት ከአለም የተለየችበት እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ከማንም ስለማትገናኝ በኩራት ነው የማወራው ሁላ አይገርምህም በመጀመሪያ ለምን ተለየች ኢትዮጵያ ብለህ ጠይቅ መጠየቅ ሀጺያት አይደለም ከመዝለፍ ጠይቅ ወይም አንተ ፈረንጅ ሁን ተብለሀል ግን ያው መሆን ከቻልክ ጣር እንደው ኢሄ ሰውዬ ስንቱን አሲድ ነው የበተነውን ሲቀጥል የአረብ ሀገር አቆጣጠር ይለያል ያልሽው ወይም ያልከው አረብ ሀገር የትኛው አረብ ሀገር ነው የሚለየው