- 134
- 733 513
Menalesh Meti
Uganda
Приєднався 9 бер 2024
“በፈረንጆች ነው የምቆጥረው ወደዃላ አልፈልግም!” “የወንጌል መምህሩ” || Menalesh Meti Wed 22 Jan 2024
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv
“በፈረንጆች ነው የምቆጥረው ወደዃላ አልፈልግም!” “የወንጌል መምህሩ” || Menalesh Meti Wed 22 Jan 2024
“በፈረንጆች ነው የምቆጥረው ወደዃላ አልፈልግም!” “የወንጌል መምህሩ” || Menalesh Meti Wed 22 Jan 2024
Переглядів: 1 604
Відео
ታንክና ድሮንን ያሸነፈ ጥምቀት! | Menalesh Meti Mon 20 Jan 2025
Переглядів 5 тис.4 години тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv ታንክና ድሮንን ያሸነፈ ጥምቀት! | Menalesh Meti Mon 20 Jan 2025
“መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የህልውና አደጋ ላይ ነው”መጋቢ ብሉይ አብርሃም ኃይማኖት || Menalesh Meti Fri 17 Jan 2024
Переглядів 2,6 тис.12 годин тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv “መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የህልውና አደጋ ላይ ነው”መጋቢ ብሉይ አብርሃም ኃይማኖት || Menalesh Meti Fri 17 Jan 2024
“ህገመንግስታዊ አፓርታይድ በሀረሪ ክልል” ከኤልሳቤት ከበደ ጋር | Menalesh Meti Wed 15 Jan 2025
Переглядів 2,7 тис.16 годин тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv “ህገመንግስታዊ አፓርታይድ በሀረሪ ክልል” ከኤልሳቤት ከበደ ጋር | Menalesh Meti Wed 15 Jan 2025
“የብልፅግና ወንጌል ሰባኪዎች ለማኝ ጠፍቷል ይላሉ ግን የመንግስት ሰራተኛም ለማኝ ሆኗል” ፓለቲከኛ ይሳቅ ወልዳይ | Menalesh Meti Jan 2025
Переглядів 1,7 тис.21 годину тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv ፓለቲከኛ ይሳቅ ወልዳይ ከአዲስ አበባ “የብልፅግና ወንጌል ሰባኪዎች ለማኝ ጠፍቷል ይላሉ ግን የመንግስት ሰራተኛም ለማኝ ሆኗል” | Menalesh Meti Mon 13 Jan 2025
የንብረት ማስመለሱ አዋጅ ፣ ብልፅግና መጀመሪያ ከህዝብ የዘረፈውን ይመልስ! || Menalesh Meti Fri 10 Jan 2025
Переглядів 3,1 тис.День тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv የንብረት ማስመለሱ አዋጅ ፣ብልፅግና መጀመሪያ ከህዝብ የዘረፈውን ይመልስ! ኢትዮጵያዊቷ ነሒማ ለባርነት ጨረታ መቅረቧ! | Menalesh Meti Fri 10 Jan 2025
መንግስት ለገና የነዳጅ ጭማሪ አበርክቷል፣ አትሌት ፈይሳ “ያልቻለ በፈረስ ይሂድ” || Menalesh Meti Wed 08 Jan 2025
Переглядів 3,8 тис.14 днів тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv መንግስት ለገና የነዳጅ ጭማሪ አበርክቷል፣ አትሌት ፈይሳ “ያልቻለ በፈረስ ይሂድ” || Menalesh Meti Wed 08 Jan 2025
ገናን በማካፈል እናክብር! ለልደት ላስታ ላሊበላን ስታስቡ ለረሀቡም ድረሱለት! || Menalesh Meti - Mon 06 Jan 2025
Переглядів 1,6 тис.14 днів тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv ገናን በማካፈል እናክብር! ለልደት ላስታ ላሊበላን ስታስቡ ለረሀቡም ድረሱለት! || Menalesh Meti - Mon 06 Jan 2025
እንዳይቆጨን አሁን እንነጋገር - ከዶ/ር ኢስማኤል ጎርሴ || Menalesh Meti Sat 04 Jan 2025
Переглядів 3,8 тис.14 днів тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv እንዳይቆጨን አሁን እንነጋገር - ከዶ/ር ኢስማኤል ጎርሴ || Menalesh Meti Sat 04 Jan 2025
ህዝብን አጎሳቅሎ የመበልፀግ ጥበብ | Menalesh Meti Thu 02 Jan 2025
Переглядів 3,1 тис.14 днів тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv ህዝብን አጉሳቅሎ የመበልፀግ ጥበብ | Menalesh Meti Thu 02 Jan 2024
የዕለቱ መረጃዎች እና ከሀገር ቤት የተላኩ ድምፆች! || Menalesh Meti - Mon 30 Dec 2024
Переглядів 2,8 тис.21 день тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv የዕለቱ መረጃዎች እና ከሀገር ቤት የተላኩ ድምፆች! || Menalesh Meti - Mon 30 Dec 2024
ከሀገር ቤት የምሬት ጩኸቶች እና መረጃዎች | Menalesh Meti Tue 24 Dec 2024
Переглядів 2,2 тис.28 днів тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv ከሀገር ቤት የምሬት ጩኸቶች እና መረጃዎች | Menalesh Meti Tue 24 Dec 2024
“ፋኖ ነኝ ለማለት ማንም ሰው መፍራት የለበትም” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት | Menalesh Meti Mon 23 Dec 2024
Переглядів 31 тис.28 днів тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv “ፋ ነኝ ለማለት ማንም ሰው መፍራት የለበትም” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት | Menalesh Meti Mon 23 Dec 2024
የፓለቲካ ፓርቲዎች ለትግል ተሰባሰቡ! | ህፃናቱ በረሀብ መንግስት በጥጋብ! Menalesh Meti Fri 20 Dec 2024
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv የፓለቲካ ፓርቲዎች ለትግል ተሰባሰቡ! | ህፃናቱ በረሀብ መንግስት በጥጋብ! Menalesh Meti Fri 20 Dec 2024
ብልፅግና በሰማይ! የግዴታው ሰልፍ ፣የመልስ ምቱ በረታ! | Thu 19 Dec 2024
Переглядів 6 тис.Місяць тому
ብልፅግና በሰማይ! የግዴታው ሰልፍ ፣የመልስ ምቱ በረታ! | Thu 19 Dec 2024
ለራሳችን ስንል ዋነኞቻችንን እንጠብቅ | Menalesh meti Dec 18 2024
Переглядів 1,8 тис.Місяць тому
ለራሳችን ስንል ዋነኞቻችንን እንጠብቅ | Menalesh meti Dec 18 2024
“ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በሞት አፋፍ ናቸው ተባለ” | ስለ ሌላው መብት ብለው የሚሰቃዩ እስረኞች ባለዕዳ ነን! | Menalesh Meti - Dec 2024
Переглядів 6 тис.Місяць тому
“ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በሞት አፋፍ ናቸው ተባለ” | ስለ ሌላው መብት ብለው የሚሰቃዩ እስረኞች ባለዕዳ ነን! | Menalesh Meti - Dec 2024
ዩጋንዳ ያሉ ኢትዮጵያዊያን አደጋ | የአብይ አህመድ ስላቅ በተቸገር ህዝብ ላይ | Menalesh Meti Mon 16 Dec 2024
Переглядів 4,7 тис.Місяць тому
ዩጋንዳ ያሉ ኢትዮጵያዊያን አደጋ | የአብይ አህመድ ስላቅ በተቸገር ህዝብ ላይ | Menalesh Meti Mon 16 Dec 2024
በእስር ቤት የግድያ ሙከራ! አቶ ዮሀንስ እና አቶ ክርስትያን ቀዶጥገናቸው ሳያገግም ወደ ማ/ቤት ተወስደዋል | Menalesh Meti Fri 13 Dec 2024
Переглядів 4,2 тис.Місяць тому
በእስር ቤት የግድያ ሙከራ! አቶ ዮሀንስ እና አቶ ክርስትያን ቀዶጥገናቸው ሳያገግም ወደ ማ/ቤት ተወስደዋል | Menalesh Meti Fri 13 Dec 2024
የመከላከያ አባል በጉጂ የ5 አመት ወንድ ህፃን ደፈረ! | አብይ አህመድ ወደ ሶማሊያ… | Menalesh Meti Thu 12 Dec 2024
Переглядів 1,5 тис.Місяць тому
የመከላከያ አባል በጉጂ የ5 አመት ወንድ ህፃን ደፈረ! | አብይ አህመድ ወደ ሶማሊያ… | Menalesh Meti Thu 12 Dec 2024
“የአሁኑ ደግሞ በድንቁርና ጨፍላቂነትን መሰረት አድረጎ የሚራመድ ሀይል ነው” | Menalesh Meti - Wed 11 Dec 2024
Переглядів 2,6 тис.Місяць тому
“የአሁኑ ደግሞ በድንቁርና ጨፍላቂነትን መሰረት አድረጎ የሚራመድ ሀይል ነው” | Menalesh Meti - Wed 11 Dec 2024
“አዲስ አበባ ተጠሪነቷ ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቢሆን” | የአዲስ አበባ ህዝብ መገፋት ሚስጠር! | Menalesh Meti - Tue 10 Dec 2024
Переглядів 4,6 тис.Місяць тому
“አዲስ አበባ ተጠሪነቷ ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቢሆን” | የአዲስ አበባ ህዝብ መገፋት ሚስጠር! | Menalesh Meti - Tue 10 Dec 2024
ሱሌማን አብደላ ተላልፎ ተሰጠ “ለሰላም” የተጠራው ሸኔ እየገደለ ገባ! | Menalesh Meti Mon 09 Dec 2024
Переглядів 9 тис.Місяць тому
ሱሌማን አብደላ ተላልፎ ተሰጠ “ለሰላም” የተጠራው ሸኔ እየገደለ ገባ! | Menalesh Meti Mon 09 Dec 2024
“ኦነግ ሸኔ” መከላከያ ሆኖ መግለጫ ሰጠ! በጀርመን ከለን በትልቁ ካቴድራል ለኢትዮጵያ ድምፅ ተሰማ | Menalesh Meti Fri 06 Dec 2024
Переглядів 32 тис.Місяць тому
“ኦነግ ሸኔ” መከላከያ ሆ መግለጫ ሰጠ! በጀርመን ከለን በትልቁ ካቴድራል ለኢትዮጵያ ድምፅ ተሰማ | Menalesh Meti Fri 06 Dec 2024
ብልፅግና ገዳይ ወገኖቹን አዲስ አበባ ላይ እየሰበሰበ ነው ፣ ለተወካዮች ምክር ቤት ደብዳቤ ተላከ | Menalesh Meti Thu 05 Dec 2024
Переглядів 9 тис.Місяць тому
ብልፅግና ገዳይ ወገኖቹን አዲስ አበባ ላይ እየሰበሰበ ነው ፣ ለተወካዮች ምክር ቤት ደብዳቤ ተላከ | Menalesh Meti Thu 05 Dec 2024
የዛሬው መረጃ እና ለመብቷ በአደባባይ የታገለችው ሴት | Menalesh Meti Wed 04 Dec 2024
Переглядів 4,3 тис.Місяць тому
የዛሬው መረጃ እና ለመብቷ በአደባባይ የታገለችው ሴት | Menalesh Meti Wed 04 Dec 2024
“እስካላወራን፣ እስካልተነጋገርን ድረስ ወደ አንድ አንሄድም” “ፋኖ ለመሆን ዘር አይጠይቅም”፣ ክፍል 2 | Menalesh Meti - Mon 02 Dec 2024
Переглядів 2,4 тис.Місяць тому
“እስካላወራን፣ እስካልተነጋገርን ድረስ ወደ አንድ አንሄድም” “ፋ ለመሆን ዘር አይጠይቅም”፣ ክፍል 2 | Menalesh Meti - Mon 02 Dec 2024
ሀገር የማዳን ጥሪ፡ ከጋምቤላ፣ ደቡብ፣ እና ሶማሌ ክልል ምሁራን፣ክፍል አንድ | Menalesh Meti - Mon 02 Dec 2024
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
ሀገር የማዳን ጥሪ፡ ከጋምቤላ፣ ደቡብ፣ እና ሶማሌ ክልል ምሁራን፣ክፍል አንድ | Menalesh Meti - Mon 02 Dec 2024
“ሆዴ ላይ እየረገጡ ስለደበደቡኝ ደም እየሸናሁ ነው” ታስረው የተደበደቡት መምህራን ከደቡብ ክልል | Menalesh Meti - Fri 29 Nov 2024
Переглядів 1,5 тис.Місяць тому
“ሆዴ ላይ እየረገጡ ስለደበደቡኝ ደም እየሸናሁ ነው” ታስረው የተደበደቡት መምህራን ከደቡብ ክልል | Menalesh Meti - Fri 29 Nov 2024
ከሀገርቤት የእርዳታ ጥሪ ተበራክቷል | Menalesh Meti - Thu 28 Nov 2024
Переглядів 2 тис.Місяць тому
ከሀገርቤት የእርዳታ ጥሪ ተበራክቷል | Menalesh Meti - Thu 28 Nov 2024
Mety Thank you for everything 🙏 ❤
28/04/2017 - 15/05/2017 በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡ 15/04/2017 - 15/05/2017 በመሠረቱ የአንድ አገር ዜጎች በአገራቸው ውስጥ በሙሉ በእኩል የመኖር፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማኅብራዊ መብት ሊኖራቸው ይገባል። ሆኖም የኢትዮጵያ ህግ-መንግስት እና የብሔር ፖሊቲካ ስሪት ግን የተወሰኑንትን ዜጎችን ተመጻዳቂዎች፤ አሸማቃቂዎች፤ እንዲሁም የተወሰኑ የፖለቲካ አመራሮችን እብሪተኛ እንዲሆኑና ለብዙዎች ዜጎች መሞት፣ ደም መፍሰስ፣ የዜግነት መብታቸው መደፍጠጥ ምክንያት ሆኗል። የተወሰኑትን ደግሞ ተሳቃቂዎች፤ ተሸማቃቂዎች፤ እንዲሁም በአገራቸው ውስጥ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካ መብታቸው በነፃነት ተሳትፎ እንዳይኖራቸው እያደረገ ይገኛል። . . . . . . . . . ከዶሮ እንቁላል እንጂ ወተት መጠበቅ ጨልጥ ያለ ሞኝነት ነው፡፡ እንዲሁም በሴራ ከተጠላለፈ ከብሔር ፖለቲከኞች አምባገነናዊ አስተዳደር እንጂ ዲሞክራሲ፣ ፍትህ፣ ሠላም፣ . . . መጠበቅ ጭልጥ ካለ ሞኝነትም በላይ ነው፡፡ . . . . . . . . . ወደንም ሆነ ሳንወድ ለመንግስት በምንከፍላቸው የተለያዩ ግብሮች፣ የአገልግሎት ክፍያዎች እንዲሁም የቴሌቪዥን ባለቤትነት ክፍያ በሚሰበሰብ ገንዘብ የሚንቀሳንቀሱ የመንግስት ሚዲያዎች እውነት ቀመስ መረጃዎች ማግኘት በጣም አስቸጋሪ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ሆኖም ሳይደግስ አይጣላም ነው እና ምንም ክፍያ በማንሰጣቸው የግል መደበኛ ሆነ ማህበራዊ ሚዲያዎች እውነት ቀመስ መረጃዎች እያገኘን በመሆኑ ለግል ሚዲያዎች ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ . . . . . . . . . ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... . . . . . . . . . የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ . . . . . . . . . አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ... . . . . . . . . . በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . . . . . . . . . . . ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
Metii ❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂 respect
በዚ መንግስት እንደ ጴንጤ የተበደለ የለም። ነገ ላይ ስርዓቱ ሲወድቅ ጀኖሳይድ እንዲፈፀምብን በካድሬዎቹ በኩል እየሰራ ነው። እባካቹ ኦርቶዶክሶች ለኛም ድምፅ ሁኑን።የኛ መሪዎች በ ደንነቶች በኩል ማስፈራሪያ ይደርሳቸዋል ዝም እንዲሉ😢😢😢😢😢😢
ኧረ እባካችሁ እኛ ጴንጤዎችን እነኝህ ካድሬዎች እይወክሉንም። እኛን ከሙስሊሙ ከ ኦርቶዶክሱ ለመለየት ሚሰሩ ናቸው። እሜን ሚለው ህዝቡ ግማሹ ፈርቶ ግማሹ ሳይገባው ነው።
HE IS NOT FERENJ METI HE IS KERO (ANOTHER JUWAR MECHA )😅😅😅😅😅
*THANK YOU METI !!*
ማትሪክ የተንደባለለ ድልብ ደንቆሮ
What kind of ' yehaimanot memhr ' was that? I wonder how we get this kind of people ; it takes a wise to tell us exactly how. Or, it is simply because we transplanted similar ideas before whatever.
ሰውየው እኔ ኢትዮጵያን ከነ አቆጣጠሯ ተቀብየዋለሁ አንተም የፈረንሳይን አቆጣጠር 2025ትን ተቀበል ሁሉም ነገር በምክኒያት ነው ኢትዮጵያ ምክንያትያዊ ናት ከአለም የተለየችበት እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ከማንም ስለማትገናኝ በኩራት ነው የማወራው ሁላ አይገርምህም በመጀመሪያ ለምን ተለየች ኢትዮጵያ ብለህ ጠይቅ መጠየቅ ሀጺያት አይደለም ከመዝለፍ ጠይቅ ወይም አንተ ፈረንጅ ሁን ተብለሀል ግን ያው መሆን ከቻልክ ጣር እንደው ኢሄ ሰውዬ ስንቱን አሲድ ነው የበተነውን ሲቀጥል የአረብ ሀገር አቆጣጠር ይለያል ያልሽው ወይም ያልከው አረብ ሀገር የትኛው አረብ ሀገር ነው የሚለየው
በጣም ያሳዝናል። ኢትዮጵያ የሚሸሹባት አገር መሆኗ የሚሸሿት አገር ሁና አረፈችው። ያ ጭባ ወንጌል ሳይሆን ወንጀል እየሰበከ ነው። አልበሰለም ተዪው መቲ። ፖፕ ፍራንሲስ ሳይቀሩ፥ ሰማኒያ አሁዱ የሰማንያ ትክክለኛ መሆኑን በገና መልዕክታቸው አውጀዋል። እንግዲህ ሂዶ ይንጠልጠል።
አንደው ፕሮቴስታንት እየታዘብንናቹ ነው የማንም ዱርዬን እየሰበሰባቹ ብዙ ነገሮች እያየን ነው የቀን መቁጠራችንም ኃላቀር እያለ አየዘለፈ በዚህ ነው እናተ የምትፀድቁት ? ከዚህ ሙስሊም ወንድማችን ተማሩ አብሮ አብሮ መኖር ማለት የህ ነው የተማመናችሁት መንግሥት ለአንዴና ለመጨረሻ ይወገዳል ሕዝብ ይቀጥላል የዚያ ቀን አንገት መድፋት ይመጣል አሁን ወደ ቀልባቹ ተመለሱ ።
ለምን ትታዘቡናላችሁ? እኛም እንደናንተ በስማችን ሚነገድ ።ካድሬዎች በየመድረኮቻችን ሚያቀረሹብን ባሪያዎች ሆነናል። ዓብፍ እህመድ ሊያስጨርስን ነው።
ጋዜጠኛ መታሰቢያ እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
ወይ መቲ! የሀጫሉን ገዳይ ይዘናል በለዋል ከአመት በኋል ፈተዋቸዋል ። ድራማ ነው።
የእብደት መጀመርያ እራስን መጥላት እና ማንቋሸሽ ነው በአለም የኛ አቆጣጠር የፈረንጅ አይነት ባይሆንም የአረቦችም የተለየ ነው። ለአንተ የሚያጨበጭቡት ሁሉ አማኑኤል መሄድ አለባችሁ።
28/04/2017 - 13/05/2017 በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡ 15/04/2017 - 13/05/2017 በመሠረቱ የአንድ አገር ዜጎች በአገራቸው ውስጥ በሙሉ በእኩል የመኖር፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማኅብራዊ መብት ሊኖራቸው ይገባል። ሆኖም የኢትዮጵያ ህግ-መንግስት እና የብሔር ፖሊቲካ ስሪት ግን የተወሰኑንትን ዜጎችን ተመጻዳቂዎች፤ አሸማቃቂዎች፤ እንዲሁም የተወሰኑ የፖለቲካ አመራሮችን እብሪተኛ እንዲሆኑና ለብዙዎች ዜጎች መሞት፣ ደም መፍሰስ፣ የዜግነት መብታቸው መደፍጠጥ ምክንያት ሆኗል። የተወሰኑትን ደግሞ ተሳቃቂዎች፤ ተሸማቃቂዎች፤ እንዲሁም በአገራቸው ውስጥ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካ መብታቸው በነፃነት ተሳትፎ እንዳይኖራቸው እያደረገ ይገኛል። . . . . . . . . . ከዶሮ እንቁላል እንጂ ወተት መጠበቅ ጨልጥ ያለ ሞኝነት ነው፡፡ እንዲሁም በሴራ ከተጠላለፈ ከብሔር ፖለቲከኞች አምባገነናዊ አስተዳደር እንጂ ዲሞክራሲ፣ ፍትህ፣ ሠላም፣ . . . መጠበቅ ጭልጥ ካለ ሞኝነትም በላይ ነው፡፡ . . . . . . . . . ወደንም ሆነ ሳንወድ ለመንግስት በምንከፍላቸው የተለያዩ ግብሮች፣ የአገልግሎት ክፍያዎች እንዲሁም የቴሌቪዥን ባለቤትነት ክፍያ በሚሰበሰብ ገንዘብ የሚንቀሳንቀሱ የመንግስት ሚዲያዎች እውነት ቀመስ መረጃዎች ማግኘት በጣም አስቸጋሪ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ሆኖም ሳይደግስ አይጣላም ነው እና ምንም ክፍያ በማንሰጣቸው የግል መደበኛ ሆነ ማህበራዊ ሚዲያዎች እውነት ቀመስ መረጃዎች እያገኘን በመሆኑ ለግል ሚዲያዎች ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ . . . . . . . . . ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... . . . . . . . . . የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ . . . . . . . . . አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ... . . . . . . . . . በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . . . . . . . . . . . ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
Meti we love you so much thanks a lot ❤❤❤
ኦርቶዶከስ ለዘለዓለም ትኑር።
ይህ ነው ኦርቶዶክስ ለሚቀጥለው ደግሞ በበለጠ እንከብራለን
የሚያሳዝነው ግን የሃይማኖት አባቶች ሕዝበ ምእመናኑን እንዲሸማቀቅ እንዲፈራ መብቱን እንዳያስከበር የስነልቦና ተፅእኖ አሰደርገውበታል ስጋ እና ነፍስን ወደ ሰኦል የሚከተውን ፍሩ ተባሉ እንጂ ለአለም ነገስታትን ተገዙ አልተባሉ አሳዛኝ ነው
In Spite Of The FASCIST Orommuma Regime's Relentless Efforts To Undermine, and Then Possibly Eliminate The ETHIOPIAN ORTHODOX Christian Faith and Traditions, _In Contrary, To The Chagrin Of The FASCIST Regime -The FAITHFUL ETHIOPIANS Are More Assertively Resolute, and Fervently Determined To Preserve and Cherish The Traditions They Highly Value!! The "TIMKET" (The Amaharic Term For EPIPHANY, if I am Right?), a Celebration Symbolizing The Baptism Of Jesus The Christ, In The Hands Of John The Baptist,_Is One Major Holy Moment and Celebration,_Of which The Ethiopian Orthodox Church Holds Annually, In Vast Outdoor Settings,_Where The FaithFuls Colorfully Dressed In The Church Tradition, Gather and Sing Hymns Praising The Lord EGZIABEHARE (God); Praising Jesus The Christ; Praising The Saint Mary, Mother Of Jesus The Christ; and, Definitely Praising The Angels, as The Trusted EGZIABEHARE(God)'s Messengers!!! For THOSE Who Happen To Deeply HATE The Ethiopian Orthodox Church and Its Religious Traditions, The BIG Outdoor Religious Celebrations, Like The TIMKET, Seems To Be Something Of an EYESORE They Couldn't Get Rid Of, That seem To have Continued "Bothering" Them Constantly!! But Everytime Those HATERS Trying To Undermine The Highly Cherished Ethiopian Orthodox Church Religious Traditions, _Not Just Only The Most Religious and Observing Orthodox Faithfuls, But also So Many Other Ethiopians, Little To Do with The Religion, and also All Those Who LOVE ETHIOPIA and ETHIOPIAN-NESS Would Stand Behind The Orthodox Faithfuls, Only To UPHOLD and CHERISH The Traditions,_With an AZMAZING Energy And Passions!! Because: There Sure Exist, That so Many Values In The Ethiopian Orthodox Church FAITH and TRADITIONS,_ that The Majority Of Ethiopians Would Commonly Share, Holding Them Together!! There Is an Open SECRET CODE, All Could Very Well Decipher, But _Deep In Their Heart Of Heart,_ Which Is The ETHIOPIAN "Tewahido Orthodox" Church Is NEVER a Divider, But Only a UNITER!! This Fact,_Not Just The Ethiopians But also The Foreign Invaders _Who, So Many Times Tried Invading Ethiopia To Divide and Rule Ethiopians Along Their Ethnic Identities, had Very Well Understood, But_ Failed Miserably; For The Most Part Because The ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH,_Which Always was There From Behind: UNITING Ethiopia and Ethiopians as The PEOPLE and NATION;_ Despite All The Challenges The Church Did Face In The Past and has Continued To Be Facing!! The Silent Majority Of Ethiopians Would Understand That Open Secret;_NO MATTER WHAT!! Enquan Letemkete Beaalu Adderresatchehu; Aadderresen!! ✝️😁❤️❤️❤️❤️❤️!!! For Metti Ketsela 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍Like Always!!!
❤❤❤
እእእእእልልልልል❤❤❤❤❤❤ስላሳየሽን እናመሰግናለን
እእእእእልልልልል❤❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ምንም የማይሳነው ይማርሀህ❤❤❤❤❤❤
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
እእእእእእእልልልልልልልልልልልልልል
እእእእእልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ❤❤
ጅግናዋና የጋዜጠኞች ቁንጮ ብትባዪ የማይበዛብሽ መቲ እንኳን ላቀና ዘገሊላ በዓል በሰላም አደረሰሽ። ሥራሽ ድንቅና ሙያዊ ሥነምግባርን የጠበቀ ነውና በርቺልን።
ጀግኒት ጋዜጠኛችን መቲ አንኳን ለጌታችን መድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ለጥምቀት በዓል በሰለም አደረሰሽ ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
Well came Mety 🙏❤️
❤❤❤
🙏🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው...ዳኛ ነው።”🙏🙏 መዝሙር 68፥5
🔵ሰላም መቲ ! ለግሩም! ፈጣን! አስተማሪና አሳሳቢ ዘገባሽ ታላቅና አክብሮታዊ ምስጋና ይድረሰሽ።
በርቺ
መቲዬ እንኳን አደረሰሽ የተናገርሽው ትክክል ነው ሁሉም የራሱን ያክብር መንግስት እና ባለጊዜዎች እጃቸውን ያንሱ❤❤❤
መድኃኒአለም ዘረኝነትን ከምድራችን ላይ ያስወግድልን!!!
መቲ ጀግናዋ እንደት ነሽ? ተይ የፈረንሳይና 41 ወጣት ተወሽቆ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ሲያናዝል፣ ድራፍቱንና አረቄውን ሲጨልጥ የሚውል የቤተሰብ ሸክም ነው። ቀላል የማይባለውም ግንብና ድንጋይ ላይ ተቀምጦ ጫቱን ሲያኝክ ነው የሚታየው። ለምሳሌ ሀምሌ 19 እና ወይብላ አካባቢ ቤታቸውን በግሬደር አፈር ዱቄት ሲበላ ቆሞ ሲያንቀላፋ ነው ያየነው። ወንድ አይደለም ስልብ ነው። 11:15
መቲ ጀግናዋ ልጃችን እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላምና በጤና አደረሰሽ!!
አንኳን አደረሰሽ መቲ የክፉ ቀን የኢትዮጵያ ባለውለታ
መቲ በርች
የአምሐራ ሕዝብ ብሔርተኝነቱን ባለማዳበሩ ለብልፅግና ኦሕደድ ኦነግ ተመችቶታል የሐገርጦር ያዘመተብን አልበቃው ብሎት ትልቅ በጀት በጅቶ በጥቅም እያታለለ አድማብተናና ሚሊሽያ እያለ የአምሐራን ሕዝብ እርስበርሱንም እያጨፋጨፈው ይገኛል!!!6
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!
ua-cam.com/users/shortsNrF4q3ur9f0?si=1PnYQjUWy9SfFN_t
መቲ እንኳን አደረሰሸ
መቲዬ የምወድሽ እንኳን አደረሰሽ❤❤❤
መቲ ለብርሃነ መስቀሉ እንዃን አደርሰሽ
መቲዬ ጀግና
እነዚህ ጥንቦች እንኳን ሀገር የቀበሌ እድር መምራት የማይችሉ ቆሻሻዎች እግዚአብሔር ይንቀላቸው