የእግር መዳፍን በመመልከት በሽታን የሚያውቁት አነጋጋሪ ሐኪም!! | ሀኪም አበበች ሽፈራው | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 592

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 5 років тому +44

    እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ይህን ጥበብ ከጠቢብ አበበች መማር እፈልጋለሁ ሌላው መንግስት ተስፋ ሊያስቆርጣት ቢለፋም ብርታቷ ይገርማል ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኝቻለሁ

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 років тому +48

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ኩራት ሐኪም አበበች በዚ ጊዜ ተገልጠው ያማናቀውን ታሪካችንን እንድናቅ ያደረጉን ምርጥ እናታችን ኖት ለኢትዮጵያም ትልቅ ኩራት ኖት ድግል ትጠብቅልን አሜን።

  • @eyerusalemz317
    @eyerusalemz317 5 років тому +1

    You are a hero (enatachen) dr Abebech. I have been wondered and opposed modern medicine and I believed it’s more complications than benefits so we all have to support and help them to pass this knowledge to next generation. God bless you enatachen Abebech.

  • @adamgirmu
    @adamgirmu 5 років тому +3

    አንድ አፍታ ሚዲያ በጣም አመሰግናችዋለው እንደጀመራችሁት መጨረስ አለባቹህ በጣም ድንቅ የሆነች ታሪካው እናት ነች የኢትዮጵያን ታሪክ ለመቅበር በሰው ብቻ ሳይሆን በእርኩስ መናፍስት ሳይቀር አገራችን ተዘምቶባታል በአንድነት ሆነን ማንነታችንን በጸሎትና ማንኛውም መስዋዕት በመክፈል ማስመለስ አለብን ! እግዚአብሔር ይባርካቹህ

  • @solomongirma7190
    @solomongirma7190 2 роки тому +1

    ይሄ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያሳያል የራሳችንን ማክበር ይኖርብናል ይህን መቀበል ይኖርብናል
    እስከዛው በሚስጢር ሊያዝ ይገነባል ፧፧

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 5 років тому +30

    ( መጽሐፍ ቤት ) ነዋት እናታችን !!! ጎፈንድሚ ቢከፈት እና ብንረዳዎ ደስ ይለን ነበር ። እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 5 років тому

      molla fikadu ገንዘብ አልፈልግም አለች እኮ መሬት ይሰጠኝ ልስራ ነው ጥያቄው

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 5 років тому

      Seelabaraki greer Seeks la meretun lemegezat, sew masarefya lemeserat, institution tequaqumo organized yehone sera endetesera genzeb tesebsebo bate / hospital bisera Tiru newe

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 4 роки тому +2

    ማርያምን ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝመው

  • @mayema3846
    @mayema3846 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሁሌ በሰው አድሮ ይሰራል ሐኪም አበበች የጀመሩት የኢትዮጵያን የጥንት አባቶቻችንን ዕውቀትና በጎ ሥራ ለትውልድ ለማስተላለፍ የሠሩት ሥራ እግዚአብሔር የፈቀደው ቀን እስኪደርስ ነው ያልተከናወነው ገዝፎ ይወጣል አልጠራጠርም ለእርስዎም እድሜ ከጤና ያድልዎ ሁሉም በጊዜው ይሆናል መዘግየቱ ለበጎ ነው።

  • @hanateklemariam7645
    @hanateklemariam7645 2 роки тому +1

    ስልክ ቁጥራቸዉ ይፃፍልን እባካችሁን ፣

  • @ያገባናልፔጅ
    @ያገባናልፔጅ 5 років тому +42

    እድሜ ና ጤና ይስጦት ። ወይኔ! እርሶ እኮ በጣም በሚስጥር መጠበቅ ያለቦት ነበሩ ግን ሰው የለም።

  • @adtekle5728
    @adtekle5728 5 років тому

    Ebakhe andafta adrashachw setgn????

  • @elsubesufeseha9350
    @elsubesufeseha9350 5 років тому +1

    እባክሽ ውድ ሀኪም አበበች መሠረት የሌለው ነገር መቆም አይችልም ሁሌም አዳምጥሻለሁ ልጆጃችንን መሠረት እንዲኖራቸው ያሥፈልጋል የኢትዮጵያ ብለው እንዲያድጉ በምን ላግኞት የልጆች ሕይወት ኢትዮጵያን እንዲሆን

  • @semoneteferra986
    @semoneteferra986 3 роки тому

    በጣም ትክክል ነው ምክንያቱም ድሮ ልጅ ሁነን ያክስቴ ባል ሆዴን ሲያመኝ ነበር የባርጤዛ ብሎ ቅጠል ጨምቆ ሰጥቶኝ ስጠጣው ወዲያውኑ ነው ቀጥ ያለልኝ ያው የነሱ ድክመት ለትውልድ አላስተማሩም እንጅ ቢታወቅ ሃገራችን በራሷ ሃኪም ነበረች አሁን ደግሞ እኒህን እናት ትኩረት ሰጥተን ከማለፋቸው በፊት ብንጠቀም ባቸው ጥሩነው የውጮች እኛን በሽተኛ አርገው የሃገራችን መፅሃፍ ወስደው መዳኒት በመሸጥ በልፅገው እኛንም ባሪያ አርገውናል እና ወገኒ እርስበርስ አችን ከምንባላ ባገራችን በመተባበር ጠንክረን ብንሰራ እንኳን ለኛ አለምን እናስደምም ነበር ፈጣሪ የሃገራችን እርቅ ሰላም አስፍንልን በዛም ሆነ በዚህ አንድ ወገናችን እያለቀ ነው እኔስ የወገኔ ማለቅ እያሳሰበኝ ነው ፈጣሪ እባክህ ታደገን

  • @bisratmelaku7606
    @bisratmelaku7606 5 років тому +1

    ይህ ትውልድ ክርስቶስን ከሰቀለው ትውልድ ጋር ይመሳሰልብኛል !!
    " የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው "
    ግራ የተጋባ ኧረ እግዚአብሔርንና ማዳኑን እንይ
    ሰማይንና ምድርን የዘረጋ
    {አልፋና ኦሜጋ}
    >የእውቀት ባለቤት
    >የጤና ባለቤት
    >ጠቢብ የሚያደርግ
    >ባዶ የሚያደርግ
    >ትምክህት የማይወድ
    በድብቅ የሚፈውስ ከሞት የሚያስነሳ በአንድ ጥሪ (አልእዛር ተኝቶ ነው ተነስ አለው)
    ተገንዞ ሞቶ የማዳኑን ጉልበት ሳይሆን ትንሳዔን ሲያበስረን ስጋውንና ደሙን ውሰዱ የዘላለም ህይወት ታገኙ ዘንድ ፃድቃኔ ማርያም ብዙ የHIV በሽተኞች የስኳር የድም ብዛት ... በሽተኞች ተፈውሰዋል !!!
    ከእጅ መዳፍ ወደ እግር መዳፍ
    ጌታ እግዚአብሔር
    ዲያብሎስን ከእግራችን መዳፍ በታች ያድርግልን::

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 5 років тому +10

    Mome God bless you..long life....

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 Рік тому +1

    እባካችሁ ልጄ በጣም ታማብይ ተጨንቃለሁ እና የሐኪም አበበችን አድራሻ ንገሩኝ ስለ አምላኬ እናት ስለድንግል ማርያም ብላችሁ

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 років тому +5

    You are amazing woman.
    Be strong and God will always will help you and I wish you with all my heart a good luck!!
    🇪🇸😘

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 5 років тому +1

    እግዚግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ እንቁ ብርቅዬ ሀኪም ዶክተር አበበች እናመሰግንሻለን እናከብርሻለን የወገን ተቆርቋሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ልኢል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 5 років тому +77

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሃኪም አበበችን ማገዝ እና ከጎናቸው ቆሞ መንግስት አስፈላጊው እገዛ እንዲያደርግ ማስገደድ ይጠበቅበታል።
    ሳያልፉ ካልተጠቀምንባቸው ካለፉ በኋላ ይቆጨናል፡ ህዝቤ ሆይ ንቃ!!!
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!

    • @abebashjijiga4969
      @abebashjijiga4969 5 років тому +2

      ስልክ ቁጥር ስጡና እንጠይቅበት

    • @damenechfantu.temsesgn.hme2772
      @damenechfantu.temsesgn.hme2772 5 років тому

      Ere 🌹botaw yete akababe new?

    • @endalebiserat7412
      @endalebiserat7412 5 років тому

      እንደአይናችን ብሌን የምናያቸው አጅግ ው በጣም ውድና ድንቅ የሆኑሐኪም አበበችንእግዚአብሄር ለነማቱሣላና ለነአብርሀም እድሜየሠጠ በበህይወትና በጤና ይጠብቅ ልን

    • @misganawelshaday3095
      @misganawelshaday3095 4 роки тому

      Nigus Hiluf Abay mom

  • @ZahraZahra-y5v
    @ZahraZahra-y5v День тому +1

    የአኪም፡አበበች፡ስልክ፡እዴት፡ላግኘው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому

    እንዴት የሚያበግን ነገር ነው እባካችሁ? የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የተባሉ ሁሉ በጣም ጨለማ ነው አስተሳሰባቸው በጣም ያሳዝናል። ሰው መልካም ስራ ሲሰራ ማበረታት ሲገባ ይህን የመሰሉ ሐኪም ያውም የግል ጥቅም ፈላጊ ያልሆኑ ለኢትዮጵያ ለሀገሬ ለህዝቤ የሚል በህልምም አይገኝም እንኳን በእውን ብቻ እድሜያቸውን ያርዝምልን ለዚህ ደሀ ህዝብ። ኢኮኖሚ ያጎሳቆለው።

  • @mesfinwoldekidan8564
    @mesfinwoldekidan8564 5 років тому +1

    Where is Hakim Abebech Shiferaw Address????

  • @beyenejember1111
    @beyenejember1111 5 років тому +36

    ምን ነክቶን ነው ግን? ከውጭ የመጣን ነግር ሳናረጋግጥ(ምክንያቱንም ሳንጠይቅ) እንደወረደ እንቀበላለን። የራሳችን ሲሆን ደግሞ ሳናረጋግጥ ያለምክንያት እንቃወማለን፤ እናጥላላለን። ያለምክንያት እና ጥናት መቀበልም ሆነ መቃወም አግባብ አይደልም።

  • @GezTesfaye
    @GezTesfaye 5 років тому +44

    ሌላው ነገር ግን, የኩላሊትና ካንስር በሽታ በሃገሩ የተስፋፋው የቻይና ፕሮዳክትና , ክምግብ ጋር ሰዉ እየቀላቀለ ይሚሸጡት ውጤት ነው ! የተረገመ ህዝብ !

    • @samdoe4656
      @samdoe4656 5 років тому

      Your last word is not good . HALELUYA

  • @babyman6209
    @babyman6209 5 років тому +9

    ሀኪም አበበች እግዚአብሄር እድሜን ከጤና ያድልልን እግዚአብሄር ያሰቡትን ያሳካሎት እርሶ ማለት እንደ መምህር ግርማ ወድሙ ለኢትዮጵያ ህዝብ ችግር መፍትሄ ሆነው ተፈጥረዋል ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛሎት

  • @ttnot2005
    @ttnot2005 5 років тому +9

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን ። እንደዚህ አይነት ሰዎች ያብዛልን ህዝቡ መንግስት ሳይጠብቅ የራሱ እና የሃገሩ ጥቅም ማስጠበቅ አለበት።

  • @raheltekel8626
    @raheltekel8626 5 років тому +2

    በጣም ይገርማል ይሚገርም ታሪክ እናታችን እድሜ ይስጥልን የኢትዮጵያ ኩራት ኖት

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 4 роки тому +1

    WOW... How I wish to learn from her! She nailed the issue .

  • @mistregirma3150
    @mistregirma3150 4 роки тому

    የት ነው አድራሻው

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 3 роки тому

    እማየ በጣም ነው የማከብርሽ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 5 років тому +35

    እናታችን ዶ/ር አበበች እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪአችን አብዝቶ ያድልልን በእውነት እድሜ ማቱሳላን ሰጥቶዎት ትውልድና ሀገርን የሚያንፁ ያድርግልን።
    መንግስትን አለምንም አሉ እውነት ነው እርሶ ማዕድን ነዎት ለእርስዎ መንግስት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ትብብርና እርዳታ ሊያደርግሎት ይገባል።
    ምን ዋጋ አለው የሚጠቅመውን ወደ ጎን ትተው ሀገር የሚያፈርስና ትውልድን የሚያናቁር መርዝ ሲረጩ ይውላሉ ልቦና ይስጣቸው ።
    አባቶች ሊቃውንትን ያኑርልን ያብዛልንም።

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 4 роки тому +1

    ጀግና ሴት እድሜሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ለእናታችን

  • @wudawuda5323
    @wudawuda5323 5 років тому +4

    እጅግ በጣም የሚግረምሰራነው ፍጣሪ እድሜና ጢና ይሰጥልን እናቲየ ❤❤❤❤❤❤

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 5 років тому +5

    Amazing history we are hearing God bless you mam thank for sharing

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የአሳየህን እናታችን ዶ/ር አበበች እመብርሃን ትጠብቀወት

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን እናታችን እድሜና ጤና ይሰጦት። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት። የእርሷን አይነት መልካም ሰው ያብዛልን። አሜን አሜን አሜን

  • @እህተገብርኤልእህተገብርኤ

    ሀኪም አበበች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እዴሜ ይሥጠዎት ኩሩ ኢትዮጲያዊ መንግሥት አልጠይቅም ሢሉ የተሠማኘ ደሥታ ኡፍ ምን መንግሥት አላት ሀገሬ ከእግዚአብሔር ሌላ ጠባቂ የለውም የኢትዮጲያ ህዝብ

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 5 років тому +2

    አቶ ተሻገር፤ ፕሮግራሞን ወድጄዋለሁ። ግን አንድ ነገር አደናገረኝ ! መነጽሮን ከግምባሮ በላይ አሰቀምጠውት ስመለከት ትርጓሜው ሳይገባኝ ቀረ። ቀጠል አደርጎም አንዱ ጓደኛዬ፣ እንደእርሶዎ ፣ መነጽሩን ከግምባሩ በላይ አስቀመጦ ያወጋኝ ጀመር። ምክንያቱን ብጠይቀው ሊያብራራልኝ አልቻለም። አፍታም ሳይቆይ ፣ ልጄ የኔን መነጽር አነሳና፣ ከግባሩ በላይ አስቀመጦ አየሁት። " ምን እያደረግህ ነው ? ስለው ፣ " እኔም እንደ ጋሼ እገሌ ማድረጌ ነዋ !" ብሎ አረፈው። እባኮትን፣ ከተደረገም፤ በዚያ ሁኔታ ሚድያ ላይ ባይታይ። " የኮምኒኬሽን ሥነ ምግባር እዚህ ላይ የሚለው አለ ይሆን?

  • @solomongebrehiwot5359
    @solomongebrehiwot5359 5 років тому +15

    ኢትዮጵያን አትናቁአት እንዲህ አይነት እናት አሉን

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 років тому +5

    እግዚሃብሔር እንደ እርሶ አይነቱን በጥበብ ያብዛልን እድሜም ይስጥኦ ብዬ እፀልያለሁ

  • @tigistbekele6549
    @tigistbekele6549 4 роки тому +1

    አሁን የት ነዉቦታዉ

  • @tsehsybefkadu2889
    @tsehsybefkadu2889 5 років тому +3

    እናታችን በርቱልን ኢትዮጵያን የገደላት ንቀት ነው የራስን ዞር ብሎ ያለማየት ባይጠቅም ንሮ መፀሀፋችን ባልተሰረቀ ነበር የኛ የሆነውን የግእዝ ቋንቋ በዩንቨርስቲ። ደረጃ ባላስተማሩ ነበር። ጠፋችንን ባላመረቱ ነበር። እኛ ግን ሁሌም የሰው ናፋቂ ነን ተጋርዶብናል እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን።

    • @tsehsybefkadu2889
      @tsehsybefkadu2889 5 років тому

      ጤፋችንን ባላመረቱ ነበር ማሰተካከያ ነው።

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 Рік тому

    የልጄ ህመም አውቶ ኢሚውን ( የራሷ የበሽታ የመከላከል ስርአት የራሷን ህዋስ ያጠቃዋል ነው ያሉኝ በዚህም ምክኒያት ጉበቷ የመጨረሻ ደረዳ ላይ ደርሷል አሉኝ ከመናገረው በላይ ተጨንቃለሁ

  • @cayotegirl7291
    @cayotegirl7291 3 роки тому

    She is a true feminine energy, i am so proud to be created in Ethiopia knowing there r women and people like this here🙂

  • @ጌትነትዓቢይ
    @ጌትነትዓቢይ 5 місяців тому

    አድራሻ የት ነው?

  • @eleniaron8892
    @eleniaron8892 5 років тому +3

    ፈጣሪ ከርሶጋ ነው ሃኪም አበበች እመቤቴ ከርሶጋ ትሁን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 років тому +6

    ተሽዬ እኳን በሰላም መጣህልን ወድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁላቹም ዶክተር አበበች በድሜ በፀጋ ያኑርልን እናትዬ

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 4 роки тому

    Tebareki you’re amazing

  • @abebashjijiga4969
    @abebashjijiga4969 5 років тому +2

    ስልክ ቁጥር ኮሜንት ላይ ቢቀመጥልንስ?

  • @yenedebere9879
    @yenedebere9879 4 роки тому +6

    ለቻይና የተትረፈረፈ መሬት ለዚህ ለመሰለ ምትክ ለማይገኝለት እውቀት ቦታ ጠፋ ?በጣም ያማል

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 роки тому

    እረ የት ነው የምናገኞት

  • @meazabekele7672
    @meazabekele7672 5 років тому +8

    እኛ እንደኢትዮጵያዊነታችን እንደዚህ ያለው እውቀት እንዳይጠፋ ምን ማድረግ አለብን በምንስ ልናግዛቸው እንችላለን

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 4 роки тому

    Egziabher abezto yebarkesh and tsegawen yabzalesh. Metages teru new.

  • @adtekle5728
    @adtekle5728 5 років тому

    Ebakhe memhre rodas adrashachwene setgn????

    • @adtekle5728
      @adtekle5728 5 років тому

      Ebakhe andafta yhakime abebchene adrasha ????

  • @ganodermabekele8180
    @ganodermabekele8180 5 років тому +5

    እናቴ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ይስጥልን!!

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 3 роки тому

    እባካችሁ አድራሻ ስጡኝ ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ

  • @alganshanjelo813
    @alganshanjelo813 2 роки тому

    እህቾች ወንደሞች የደክተር አበበች ሸፈራዉ ሰልካቸወ ወይም አደራሻ የምታዉቁ እባካችሁ ንገኝ

  • @ፍርሽታደሰ
    @ፍርሽታደሰ 5 років тому +11

    እመብርሀን ከርሶ ጋር ትሁን የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት እምየ ኢትዩጽያ እልልልልልልልል በይ መዳኒቶችሽ ብዙ ናቸው ምነው የሪሴ ቤት ኖሮኝ በፈቃዴ ብሰጠወት አይ ድህነቴ!

    • @hassennuru8024
      @hassennuru8024 5 років тому +2

      Thank you sister nice mind nver forget your gusture for coming generation love it have a nice life true Ethiopians like you money more we need.

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 5 років тому

      እመብርሀን ጠንቋይ 666 ተከታይ የስይጣን አምልኮት እመብርህን ትገፅታት እስኪ ከንግግሯ እንኳን በደንብ ተረዱ እባካችሁ የተነገራችሁን አትመኑ አረጋግጡ ኃላ መውጫ እንዳይጠባችሁ

  • @semoneteferra986
    @semoneteferra986 3 роки тому

    የኛ ምርጥ እናት ፈጣሪ እረጅም እድሜ እንዲሰጥልን ተመኘሁ

  • @mesfinhunegnaw1279
    @mesfinhunegnaw1279 5 років тому +1

    1.“ነገርን ከሥሩ ውኃን ከአጥሩ” እንዲሉ አበው ትምህርትን ከላይ ሣይሆን ከሥር መማር ይሁንምና ግን ከምናውዝበት መናኛ ትምህርት ወጥተን የሥርና የአጥር ትምህርት ከየት እናግኘው?
    2.ከዚህ የእውቀት ልዕልና ማማ ወደዚህ ምናምንቴ ችግር የማይፈታ እውቀት ያደረሰን ማነው?
    3.ምን ብንማር፣የት ትምህርት ቤት ብንገባ፣በምን መምህር ብንማር፣የትኞቹን መጻሕፍት ብናነብ ወደዚህ የእውቀት ልዕልና እንደርሳለን?

    • @rargeb7934
      @rargeb7934 5 років тому

      Ebakishin dokterye tselylgn

  • @addismekonen8818
    @addismekonen8818 5 років тому +2

    እውቀቱ ጥሩ ነው እንበል ለምን ብዙ ሰው እንዲያቀው አያስተምሩም ለትውልድ እንዲተላለፍ ሰው ሲያቀው ነውእንጅ ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፈው እና የማይጠፋው። ሊቃውንት የተባሉትም ሆነ እሳቸው ለተተኪ ካላስተማሩት ይዘውት ሞቱ ተቀበረ ማለት ነው። ብዙ ጊዜ የባህል ሀኪሞች መመሪያው ከየት እንደሁ ባይታወቅም እውቀቱንም ቅጠሉንም ማሳወቅ አይፈልጉም። ደግሞስ መንግስት ን አለምንም ብለው የተማሩት ምንነክቷቸው ነው ለህዝብ የሚጠቅም ከሆነ ምናለበት ብዙ ኢንቨስተር ወቶ ወርዶ ነው መሬት የሚያገኘው። ወይስ የእኔ እውቀት የማይገኝ ስለሆነ መንግሥት ለምኖ ይስጠኝ አሁን ታውቄአለሁ ብለው ነው ይኸ መመጻደቅ ይመስለኛል ሌላ መተዳደሪያ ስላላቸው እንጂ ባይኖራቸው በተመላላሽ ባይተኛም ይሰሩ ነበር ከእ/ር የተሰጠ እውቀት ከሆነ አይደበቅም ።

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 4 роки тому

    እይህን ድንቅ ወ/ሮ አበበችን መላው ኢትዬጵያ ትልቅ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል በሁሉም ዘርፍ የያዙትን እውቀት ለህዝብ ሊያውሉ ስንት የሞከሩ ናቸው እኔ ቀኑን ሙሉ ብሰማቸው ደስባለይ እውቀታቸው በቃ ጌታ ትልቅ እውቀት እሽክማቸዋል ህዝቡ እሁን ይንቃ በጣም ደስ የሚሉ ይሚገርሙ ብልህ እናት እድሜና ጤና እመያለው ።

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 5 років тому +1

    እናታች ፈጣሪ ከርሶ ጋር ነው።እድሜ ይስጥልን እድሜ ያብዛልን እናታችን።

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 5 років тому +5

    እስኪ አድራሻቸውን ወይም ስልካቸውን እቺን ድንቅ ብርቅ ሴት እንደግፋቸውም ያክሙንም። እርሶም ለልሎች እውቀቶውን ያካፍሉ ። መቼስ ሰውና ሸክላ ተሰባሪ ነው። wow she deserves better . She is so impressive.🤗🤔

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 5 років тому

      ጠንቋይ ነው እምትደግፉ አይ የሀገሬ ህዝብ እስኪ ከንግግሯ ታዘቡ ምን እንደሆነች ትረዳላችሁ ትንሿ ገለታ ናት

    • @asmerethabtegiorgis618
      @asmerethabtegiorgis618 5 років тому

      @@rosieposie.x0 ትክክል ነው የለየላት ጠንቋይ ነች

  • @rosikiyaa1167
    @rosikiyaa1167 5 років тому

    አድራሻቸው የት ነው የምታውቁ ተባበሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 5 років тому +2

    እኝህን የመሰሉ ድንቅ እናት መምህር ግርማን የመሰሉ ወገንን የሚወዱትን እመብረሃን ትጠብቅልን :: እኛም ከጎናቸው ቆመን ምርዳት ይጠበቀብናል :: ረዥም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን::

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 4 роки тому

    ቁርጥ የኢትዮጲያ ልጅ አገር ወዳድ እየጨመረ ፀጋውን የብዛሎት የታመምነው ሁሉ በተሠጦት ፀጋ አንድን ዘንደ የጌታ ፈቃድ ይሁንልን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
    @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ 5 років тому +2

    ሃኪም አበበች የ ኢትዮጵያ አምላክ ይረዳዎታል ።

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 5 років тому

      ጠንቋይ ብሉይ ይሻላል ምኗ ነው ዶክተር እስኪ ያወራላችሁን አትመኑ አረጋግጡ ከንግግሯ እንኳን አትረዱም የጥንቆላና ስራ ስር ከዛ ላይ መጠኑ የማይታወቅ እስኪ ተረጋጉ ህዝቡን በስንቱ ይሙት ያሳዝናል

    • @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
      @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ 5 років тому +1

      @@rosieposie.x0 አትሸወጂ ጠንቃይ አይደለችም መጠኑ እና ጥራቱ በደምብ ለክታ የምታውቅ ድንቅ ሊቅ እና ሓኪም ናት ።
      በደምብ ሰምተሽ የመረዳት አቅም ይኑርሽ ወደ ስድብ መሮጥ ምን አመጣው።

  • @belete3384
    @belete3384 5 років тому +8

    ሁላችሁም እድሜና ጤና እግዝአቤር አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @zelalemyekoye9283
    @zelalemyekoye9283 5 років тому

    Ebakih astekakileh teyik..deshet new enji dashet aydelem?

  • @yetmwork9205
    @yetmwork9205 3 роки тому

    የሀኪም አበበች ዕውቀትና የኢትዮጲያ ሀብት ቢዋሀዱ ታላቅ ህዝብነታችን ይመለስ ነበር.

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቆት አሜን፫

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 років тому +13

    የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ብንተባበር ጥሩ ይመስለኛል

  • @abbaybegulbetu2974
    @abbaybegulbetu2974 5 років тому

    Thank you Abe Nurilign. Edme ena tena yistish. And, could someone reply where the clinic is?

  • @habtemariam782
    @habtemariam782 5 років тому

    የጉበት በሽታ (ሄፓታይት b ) ተሸካሚ ነኝ
    በሽታው መድህኒት አለው ወይ ?

  • @addismekonen8818
    @addismekonen8818 5 років тому +1

    ከዘር የመጣ እውቀት ነወይ? ዘረደሼት እና ኢቴሊያዊነቴ ማለት ከዘር ነወይ?

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 років тому +2

      Addis Mekonen ደሼት እንደ ሁላችንም የኢትዮጲስ ልጅ ነው። ብዙ ጊዜ በሁሉም ዓለም እንደዚህ ያሉ ዕውቀቶች ከአባት ወደ፡ልጅ እያሉ ነው የሚሄዱት። እንደገና ደግሞ የተወሰኑ ተማሪዎች ይኖሯቸዋል። ግኝቶቹን ትውልድ እንዲጠቀምበት እንደ ዲክሺነሪ በስዕል ያስቀምጡና ያብራሩታል ማስጠንቀቂያም ካለው ይጽፋሉ። እንደዛ፡ነው የተላለፈው። ግኝቶቹ እየሰፉ ይመጣሉ። እሳቸው እነዚሁ ሊቃውንቶች ጋር ስላደጉ ተማሩት።

    • @addismekonen8818
      @addismekonen8818 5 років тому

      Thank u

    • @addismekonen8818
      @addismekonen8818 5 років тому

      @@amourgagnetoujours Thank u

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 5 років тому +1

    ብዙ እናቶች የኢትዮጵያን የ3ሽህ አመት ታሪክ እና አብሮ የመቻቻል ሒይወት ስለሚያውቁ በእውነት ላይ ቆመው ሕዝብን ያስተምራሉ !!! በአውሬውም መንፈስ አይታለለሉም!!!

  • @hewantaye1966
    @hewantaye1966 2 роки тому

    እግዛብሄር ይጠብቅልን እደዚህ

  • @abelkeleta4711
    @abelkeleta4711 5 років тому

    የት ነው የሚገኙት

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 років тому +33

    ስልካቸውን ብታስቀምጡልን ደስ ይለኝ ነበር በግሌ

    • @sarafiker4985
      @sarafiker4985 5 років тому +3

      0945712683 ehe new kuterache

    • @francaaza1575
      @francaaza1575 5 років тому

      @@sarafiker4985 Silku ayseram, please give me if you have another one please?

    • @francaaza1575
      @francaaza1575 5 років тому

      @@sarafiker4985 It says switch off,I tried it for a long time

    • @tsegaabraha4654
      @tsegaabraha4654 5 років тому

      slkachewn kageh laklig

    • @tilahunworkineh8250
      @tilahunworkineh8250 5 років тому

      @@sarafiker4985 Hello Sara! Endet Nesh? pls Yemiserawn Selkachewn Woim hikimina Botachew Yet Akababi Endale Ezih Lay Tsafilign betam felgiachew new!

  • @solomongebrehiwot5359
    @solomongebrehiwot5359 5 років тому +3

    በ በሸታ ከመጠቃታችን በፊት እንድንተነቀቀ አመጋገባችን ላይ ቀድምው ቤነግሩን እናታችን?

    • @samdoe4656
      @samdoe4656 5 років тому +1

      Done eat packed food.

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 4 роки тому

    I wish I want to know and work volunteering any way our people has to learn this knowledge

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 3 роки тому

    አድራሻቸው ግልጽ አድርጉልኝ እባካችሁ

  • @አየድግልማርያምባሪያ
    @አየድግልማርያምባሪያ 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እድመን ከጤና ጋር እመኝአለው

  • @singerdagibestdagi700
    @singerdagibestdagi700 4 роки тому

    እናቴ እርሶን አከብራለሁ ነገር ግን እርሶን ተጠቅሞ የሚሰራዉን አጋንት ሞትን ድል አድርጎ በተነሳው በናዝሬቱ በእየሱስ ከርስቶስ ስም እቃወማለሂ ከእርሶም ከምድሪቷም ላይ አይከናወንልህም

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 років тому +8

    እሳቸውን የመሰሉ ሰዎች አምላክ ያብዛልን ይተካልን

  • @nahidgameing4756
    @nahidgameing4756 5 років тому

    Er bfterahu adersa baricb hager selfia nuera lmoty new. ?

  • @ሩትትዩብ
    @ሩትትዩብ 5 років тому +2

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እናቴ በምን እቅሜ ላግዝሽ

  • @selihom6023
    @selihom6023 5 років тому +1

    Long life ma'am

  • @ፍርሽታደሰ
    @ፍርሽታደሰ 5 років тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እርስዋን ኢትዩጽያዊ አድርጎ ለፈጠረልን በጣም ትልቅ እውቀት አለወት ጥሩ አይምሮ ያላችሁ ሰወች ተጠቀሙባቸው ከጉልበታቸው ስር ወድቃችሁ ተማሩባቸው እኔ በራሴ አፈርኩ ምንም ባለማወቄ ።

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 5 років тому

      ጠንቛይ ኣበበች

  • @elsubesufeseha9350
    @elsubesufeseha9350 5 років тому

    እንደአንቺ ያሉ ኢትዬጰያውያንን ማግኘትና ሥለ ኢትዬጰያ ተማርን ብለው የኛ የሚለዉን በየኔ በሚል የለወጡት ቢመሐከቱት

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 4 роки тому

    Resourceful elder for those who want to keep some ancient records. It will be help to have reasonably acceptable history of our ancestors.

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ምክንያት አለው ።አሁን እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና ጋር ይስጥሁት ሀኪም አበበች መንግስት መርዳት የግድ አለበት አለበለዚያ እግዚአብሔር ይፈርዳል የስው ሂወት በጣም ብዙ አልፎዋል ኢክስፓየርድ መዳሀኔት እና በተበከለ ምግብ ።እግዚአብሔር ይሁነን ብዙ ጉዳይ አለው የበሪው መሬት በማዳበሪያ ተቃጥሎል እግዚአብሔር ብቻ ይድረስልን ፍቅርም ይስጠን ምቀኛን ልቦና ይስጥልን ።

  • @bethelihemgebre4306
    @bethelihemgebre4306 5 років тому +3

    Go ahead wise woman.... the World is striving towards such knowledge

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 років тому +22

    ማዳበሪያው ቻይና የምትሰጠው ዘይት እንድ ላይ በበሽታ ዘምተውብናል ለዚህ ነው በሽታው የበዛው

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 5 років тому

      Chayna. Bakemwa🤔🤔

    • @tirsett9992
      @tirsett9992 5 років тому

      እውነት ነው ዘይቱ ነው የካንሰር ምንጭ

  • @tube7667
    @tube7667 5 років тому +1

    ውይኔ እናትየ እድሜ ይስጥልኝ ምን ላርግ ብቻ ፀሎቴነ ነው እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 років тому +1

    ይገርማል የ 66. አመት ሰው አትመስልም ውነትም መርዝ ነው ይሄ ትውልድ የሚበላው በ 20 አመቱ የ 30 አመት የሚምመስል ስንት ወጣት አለ ጤነኛ ምግብን ስለምትጠቀም መልኳን ደሟን ቆዳዋን በማየት እኛ መርዝ እንደምንበላ ይመሰክራል

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 5 років тому

    እንዲህ አይነት ከእውቀት ጋር ኢትዮጵያዊነት የገባውን እግዚአብሔር እድሜ ሰቶልን ስራቸውን የረሳካ ያድርግልን። አሜን!!!!!!!

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 5 років тому

    እግዚአብሔር ይርዳቸው ከዚህ የበለጠ ለሰው ልጅ ህይወት መፍትሄ የሚሰጡ ባህላዊ ህክምና የሚሰጡ እናት አምላክ ስላመጣ ምስጋና ይግባው በአሁኑ ሰአት በአገራችን ውስጥ የሚደረገው የህክምና አሰጣጥ በጣም ያሳዝናል መድሀኒት እንደልብ የለም ለሰው ልጅ ጤና ሳይሆን በአብዛኛው ለገንዘብ የቆሙ ሀኪሞችና ህክምና አሰጣጥ ነው በተለይ የግል የጤና አገልግሎት የሚሰጡ ክሊኒኮች መንግስት ሊከታተላቸው ይገባል ምንም ወጪ የማያስከትለውን እጅ መታጠብ እንኳን የማይፈልጉ አንዱን በሽተኛ በዳበሱበት እጃቸው ሌላውን በሽተኛ መንካትና መርፌ መውጋት ግላቭ የተባለ የማይጠቀሙ በብዛት አሉ ለምንድነው ግላቭ የማትጠቁሙት ሲባሉ እጃችንን ያሳክከናል ይላሉ Latex frer የሆነ ለምን አትጠቀሙም ስትላቸው ለስንቱ እንጠቀማለን ስንት ጊዜስ ውሀ ውስጥ እንነከራለን ገላሽን እኮ አንነካውም የሚሉ ከ Ethics ውጭ የሆነ አሰራርና ለስራቸው ግድ በሌላቸው አንዳንድ የህክምና ባለሙያዎች ምክንያት ይመስለኛል ይሄ ሁሉ ህመምተኛ የበዛውና አምላክ ለህዝቡ ይድረስለት እናታችንንም አብዝቶ ይባርክልን

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 років тому +1

    እኔ በጣም ይገርመኛል አሁን ምን መጥፎ ነገር አወሩ በጣም ደስ የሚል ነው እንዴት dislike ያደርጋሉ 104 ስው ወይ በስህተት ነው ምን አይነት ደንቆሮ ታሪክ እማያውቅ ትውልድ አለ ይገርማል ካላወቁ ካወቁት ቁጭ ብሎ ብትግስት መማር ነው እነኝህ ናቸው ትውልድንም ሀገርንም እንድትጠፋ እሚያደርጉት እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃችሁ ሌላ ምንም አልልም።