Dinki fitsum ethiopiawi....yhinin be Ethiopia midiyawoch letiwlidu mastemari yigebali. Andi Ethiopia and zegineti. Ye zeri poletic ,yezeri mikrbeti ena kilile ke hagerachin yitfa.
I am so amazed by your great wisdom and courage. Your knowledge and talent is fantastic. Our mother Ethiopia needs your voice at this critical time . I believe, our Lord God will be Safe Ethiopia. God bless Ethiopia! God bless you!
Always great Ethiopian history orators, writers and tellers are Ormos and maybe this courageous fellow Ethiopian is our last chance to brig us together viva ታዬ ቦጋለ!!💚💛❤
ታዬ ቦጋለ የምገልጽበት ቃላት ስለሚያጥረኝ ብቻ ልመርቅህ
እ/ር ይባርክህ
ከጎጠኞች ይጠብቅህ ልጆችህን ይባርክልህ
Amen1
እዉነሀት መሀፀነለምለም እናትወሀለደችህ። ዘርህይለምልም።
እደው ላተቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ ከዘረኞቹ ይጠብቅህ
@@workefaris9447😊😊😊
aa@@workefaris9447
መምህር ታዬ ቦጋለ እፁብ ድንቅ ነው አሁንም ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት ባንተ አመንኩ፡
እንዲህ ወሬኛውን ሁሉ ጀግና ምንትሴ እያላችሁ ነው ሰው የጠፋው። አሁን ምን አደረገና ነው አድናቆቱ?
@@Anson..23-s2l 4 ዓመት አለፈውኮ, በጊዜው ደና ነበር, ምነካክ ዓብይንም ሰው ብለን ደግፈነው አልነበር, አጥፍቻለው ግን አትፍረድብኝ - ይቅር በለኝ!
ኡፍ አንተ ሰዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ስትናገር ለምን እንደሆን እንጃ እምባዬ ይፈሳል እጅግ በጣም እወድሀለሁ አደንቅሀለሁ አንደበትህ ይባረክ 💚💛💓💚💛💝💚💛💞💚💛💕💚💛💖💚💛💗💙💜💜💜💜👏👏👏👏🙏
አቦ ተባረክ ወደድንም ጠላንም ይህችን ድንቅ ሃገር ማጥፋት አይቻለም ፡፡
የውነት ሰው የሰውም ልክነህ አከብርሀለሁ!!!
መምህር፡ታዬ፡ቦጋለ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡እንደአንተ፡አይነቱን፡ያብዛልን፡በጣም፡አዋቂ፡የሰከነ፡አስተሳሰብ፡እናመሰግናለን፡፡
እናመሰግናለን የታሪክ አባት ታዬ ቦጋለ!ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!
የኔ ጀግና ተባረክ ናፈቃለው እንደዚች ያለችዋን ኢትዮጵያ ማውረስ ነው ምፈልገው ለልጆቼ
አንተ መልካም ስው ወይኔ እውነትን የሚናገር የሚስብክ ጠፋ ሁሉም ለሆዱ ስላደረ ንፁሃኑን ፈጀው እግዛብሄር የታሪክ አምላክ ይጠብቅህ
የኛ ጀግና እዲነው ለክር መመሥከር ያከበርከው የድግል ማሪያምልጅ ከክፍወች ፀረ ኢትዩጵያኖች ይጠብቅልን ሙህር አልበረክት ብሎናልብቻ የውነት አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ እውነት የሜናገር ኢትዩጵያላይ አይወደድም እራሥህን ጠብቅ
መምህር ታዬ የአንተ አይነቱን ሰው ለኢትዮጵያ መቶ ሚሊዮን ጊዜያብዛልን ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ልጆችህን ፈጣሪ ይባርክልህ
የሃገሬ ምርጥ ሠው የኢትየጵያ ተስፋ ነህ አይዞህ ባይህ ነኝ ወንድማለም ሞትህን የኔን ሞት ያርገው አለኝታየ ነህ ኑርልኝ !!!!!!
ምናባቴ ላርግ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልኝ ተባረክ 💞🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💎💎
አቶ ታዬ ቦጋለ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት በጣም ታላቅ ሰው ነህ!!!
እድሜና ጤና ይስጥህ ድንቅ ኢትዮጽያዊ ዛሬ ድጋሜ እያየሁት ነው ከ 1 ዓመት በፊት በቲቪ አይቸዋለሁ አንደበትህ መቼም አይሰለችም::
አለማድነቅ አለ ማክበር አይቻልም!!!!
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ፈጣሪ መልካም ሰዎችን ያብዛልን
እረእኔምንአደምልአላውቅም ቃላትያጥረኛል የተከበረው ታየቦጋለንለመግለፅ ረጂምእድሜናጤናይወፍቀውነው እምለውበሥ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
በጣም የተባረክ ሰውነህ በዚሁ ቀጥል ጌታ ይርዳህ ተባረክ።
ተባረክ ኢትዮጵያዊነት ገና ይደምቃል ከጎጥ አስተሳሰብ ያፅዳቸው ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው የምናውቅ
ምርጥ ኢትዮጵያውይ !
ተባረክ::
እፍፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ ምን ብዬ ልግለፅህ እግዚ አብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ።እንዳተ ያሉ ያብዛልን
እውነት ተናጋሪን ታሪክ አዋቂን ለሀገሬ ኢትዮጵያ ያቆይልን
ታየ ቦጋለ የኔ ጀግና የኢትዮጵያ አለኝታ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ፣ማለፊያ ፣ማንበብ ሰው ያደርጋል።GOD BLESS
ትልቅ ሰው ያደርጋል
አምላክ ይጠብቅሕ ብዙ ስለተባለ ምንም አልልህም በቀን በቀን ይሕንን ንግግርሕን ሣልሠማ ውዬ አላቅም
ታዬ ቦጋለ ስሰማው ብዉል አልጠግበውም። ብልፅግና ለእትዮጵያ ይሁን
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያድር እድሜ ይስጥህ 😢😢😢😢🙏🙏💚💛❤️😍🥰😘
ሰላም ታዬ ቦጋለ ብራቦ አድናቂህ ነይ በሪታልን እግዛብሔር ሰላምህ ያብዛልክ👏👏👍👍👍👍❤💯🙏🙏👌
የሚገርም ነው የሰማይ አምላክ ዘመንክን ይባርከው በናንተ ብሩክ ሰዎች ሀገሬ ትድናለች የሰማይ አምላክ የክፋት ሀውልቶችን ያፍርስ
God bless you እንደ አንተ አይኔቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ
አንተ ምናልባት የሚኒልክ፣ የነ አሉላ ፣የነ ጦና ፣ቴዎድሮስ ፣ በላይ የነገስታቶቹ ሁላ ክብር ይገባሀል ተባረክ ልጆችህ ይባረኩ ግን እንዳይገሉህ ብትሞትም ግን አትፍራ ሀበሻ ፈርቶ አያውቅም።
ዋውአቶታዬቦጋለእግዚያብሄእድሜእናጤና
ይስጥዎትእስከቤተሰብዎእውነቱንስለተናገሩ
አቦ ጀግና ነህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ አምላክ
ክ ጥላ ከለላ ይሁንህ።
መምህራችን በእዉነት ከአፈክ ማር እኮ ነዉ የሚፈሰዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
አተንየ ወለዱ እናትናአባትህ የታደሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
እኔ ይሄን አንደበት የማደንቅበት ቃል የለኝም .......ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ።
"ያልተማሩ ምሁራን: የገነቡዋትን ሀገር: የተማሩ ማሃይሞች: አያፈርሱዋትም"!ግሩም ድንቅ ሰው!
Dinki fitsum ethiopiawi....yhinin be Ethiopia midiyawoch letiwlidu mastemari yigebali. Andi Ethiopia and zegineti. Ye zeri poletic ,yezeri mikrbeti ena kilile ke hagerachin yitfa.
እውነትም ድንቅ ሰው።
አተን የወለዴይ እናት እስከ ሰባት ትውልዶዋ መድሀኒያለም ይባረካን ት አሜን ልጆችህን መድሀኒያለም እማምላክ ትጠብቅልህ አሜን አተን ያገባይ ሚት መቼም ታድላለይ ትባረክ አተን እስከልጆችህ እስከባለቤት እስከ ሰባት ትውልድህ ሺ አላፍ መላይክት በፍታችሁ ሺ መላይክት በሗላችሁ መድሀኒያለም በቼረነቱ እማምላክ በምልጃዋ ትጠብቃችሁ አሜንንንንንንንንንንንንንንን
ጀግና በትክክል
ለዘላልም.ኑርልየ
እንደ አንተ እውነት እውነቱን የሚናገር የአንተ ዓይነቱን ያብዛልን ተባረክ
የኔ ጀግና ተባረክ, የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ !!!
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ክብር ይገባዎታል መምህር:: ተስፋ አልቆረጥኩም አገሬ ሰዉ አላት ብዬ የደስታ እንባ እያነባሁ ደግሜ ደጋግሜ አዳመጥኩት ::
ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን !!!
💪💪💪💪💚💛❤️💪💪💪💪
አቦ እ/ር ይስጥህ አንዳንተ ያሉትን ሀገር ወዳድ ሰዋች ኩሩ ኢትዮጵያዊ ሰዎች ይብዙልን አሜን።
Amen
አቦእዳንተአይናቱንጀግናያብዛልን።እውናትስላወራህይገሉሀል።እራስንጠብቅ።
እድሜ ይርዘም የአገሬ ምርጥ ሰው ክፉ አይንካ!!!!!!!
የእውነትኢትዮጲያዊ እግዝአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ይባርክልህ
ትክለኛ የኢትዮጵያዊ ልጅ ረጅም ዕድሜና ጤና ከና ቤተሰብህ ጋር የእግዚአብሔር ጻጋዉን ያብዛሎት
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ስው ነህና
ዋውውው ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ስላምህ ይብዛልን
እግዚአብሔርን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ይህን ታላቅ ምሁር ::
ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን !
የ ኢትዮጵያ ትልቅነት past tense እና future tense የለውም ። ሀገራችን ሁሌም ትልቅናት።
ታዬ በደንብ ነገርክልን እግዚአቤሔር ይጠብቅ ፀጋዉን ያብዛልክ
እግዝአብሔር ይባርክህ ያብዛልን እንዳአንተ አይነቱን ከጎጠኛች እድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልህ ፈጣሪ
በጣም ገራሚ ስለ ኢትዮጵያ ስትናገር በኩራት ና በጀግንነት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እንደነዚህ ያሉ ሰዎችም ስላልጠፋ ተስፋችንን አንቆርጥም።እረጅም እድሜን ያድልልን🙏
ዋው በአንደበቴ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በእውነት. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ
ከነዛ እውሬ ነፍሰ በላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
thank you... you my brother. An Ethiopian like you is vital for us!!!!!
የኔ ጀግና እግዚብሔር እድሜና ጤና እስከቤተሰበዎ ይጠብቀዉ
እግዚአብሔር ይባርክህ thank you 🙏 💚💛❤️
አንሰለችህም መምህር ታዬ ምርጥ ሀገር ወዳድኢትዮጵያዊ
የ፪ኛ ክፍል የአማርኛ ና ህ/ተሰብ ማምሂሬ ፣ገና 2ኛ ክፍል እያለው ነበር በአንተ እጅ ፅሁፍ ተፅእኖ የፈጠርክብኝ፣ የእጅ በጣም ያምር ስለነበር፣ እንወዳደር ነበር እንደሱ ለመፃፍ ፣ ኢትዮጵያ ገብቼ አንተን ለማግኝት ቸኩያለሁ፣ we need such a brilliant intellectual minds for our country!!
መታደል ነው በዚህ አዋቂ መማር። ታድለህ።
ታድለህ
በስማም ተባረክ
የዚህሰው ዘሩይብዛልን ድንቅ ሙህርጀግናችን
እግዚአብሀር እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን
I see bright future in Ethiopia 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛You made my day.
ተባረክ አያ፣ ተባረክ ። ራቢ ሲ ዋጂን ሃ ጂራቱ ሌንጫ ኬኛ ።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በእውነት ትልቅ ሰው ነወት😍😍😍
አላህ ዕድሜ ጤና ይስጥህ ልክልከቸውን ንገርልኝ ለእስክድር ሎሌዎች
እንዳንተ አይነት ሰዎች በምድራችን ያብዛልን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እድሜ ከጤናጋር ያድልህ እደአተ አይነቱን ያብዛልን
የአገር ፍቅር ለእውነት የሚታገል እውነትን ለመናገርየመይፈራ እረጅም እድሚ ከነቢተሰብ መልካም አዲስ አመት ስላሞህ ይብዛ።
Baariisiisaa kiyaa waqaayoo siiyaa'eegu
እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ
ዘመንህ ይባረክ እዲሜና ጤና ይስጥህ እግዜአብሄር ካተጋር ይሁን ተባረክ
Wow Taye I'm proud to be Ethiopian after hearing your speeches. God bless you and keep up your teaching.
ለኔ በራሱ የሚተማመን ጀግኒት የወለደችው የሰላም አምባሳደር ማለት ይሕ ነው፡፡ በእውነት ትውልድህ ዘርህ ይባረክ ከወገቤ ጐንበስ ብዬ አመስግኛለሁ፡፡ እኔ የምጠላው ዘር የለም አስተሳሰብን እንጅ፡፡
በዚ መምህር የተማራቹ ታድላቹ 😍👍
አይገርምም እኔን 4 ዓመት አስተምረውኛል!!
@@frekalaymro866 እደለኛነት ነው ታሪክ በገባው መምህር መማር 👏
@@hawialtu2139 ከቤተሰባቹ ጨምር ነዉ እህቱ አስተምራኛለሽ ምህር ናቸዉ እዳለ እናት አባቱ መልካሞሽ ናቸዉ የአድ ሰፈር ልጃሽ ነን ነገሌ ባርና እናት አገር ናት
እንኳን ራሱ በአካል የተማረ ቀርቶ በእሱ የተማረች ልጅ ጋ አንድ ቢሮ ውስጥ ስለምሰራ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ልነግርሽ አልችልም፡፡ ልጅቷ ስለ መምህር ታዬ በጣም በጎ ነገሮችን ስትነግረኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ፡፡
እህቱ ሙሉ ቦጋለ እና ባሏ ሙላቱ አስተምሮኛል ፣ that's very long time!
ሰላምና አንድነት ለሀገሬ ኢትዮጲያ የሀገሬ ጀግና ታሪክን አስታዋሽ አላህ ይጠብቅህ
I am so amazed by your great wisdom and courage. Your knowledge and talent is fantastic. Our mother Ethiopia needs your voice at this critical time . I believe, our Lord God will be Safe Ethiopia.
God bless Ethiopia!
God bless you!
እንደ አተያለውን
ሰው ያብዛልን እግዚሀቤር
ባለህበት
ሰላምህን ያብዛው
God bless you my brother you are number one Ethiopian
እናመሰግናለን። ታላቅ ክብር ለአገራችን ለተዋደቁ ጀግኖቻችን።
Wow wow I was so happy to hear all this Beautiful history of Ethiopia what amazing person he is God bless you every single moment on your life !!!!!!!
አመሰግናለሁ ተባረክ ዘረኞችን በታሪካዊ ትንታኔ ቀንድ ቀንድአቸውን ብለህ መድረሻ አሳጣልኝ
Amazing man with amazing words
Dynamic speak man
I appreciate your speech
God bless you my brother
ወድማችን ታየ ኑርበት ሀቅ ስለምታወራው ነገር በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅህ
ምንም አልልም እ/ር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ እድሜ ይጨምርልህ ;እውቀትህን ያብዛልህ፡፡
ኑርልን ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ
ምን አባቴ ላርግህ ወላሂ እንደ አንተ አይነቱን ኦሮሞ ሳይ ደሞ እፅናናለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
እ/ር ከአንተ ጋሪ ይሁን ወንድሜ ትክክለኛ ሀቅ ነው የምትናገረውና የምትአስተምህረው አሁን የዘርና የጥላቻ ግንብ ይፊረስ ።
You are amazing grate citizen, God bless you and your family.
እድሜና ጤና ይስጥክ ታሪካችን ነገርከን
ታሪክ በታሪክ ምሁራን ሲነገርና በፖለቲካን ምሁራን ሲነገር ያለውን ባዶነት በትክክል ያሳዬ፡፡ እናንተ ኑርልን፡፡ ኢት
ተሰምቶ የማይጠገብ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር !!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን እውነትን እቺ ናት ወደድንም ጠላንም አምነን መቀበል ብቻ ነው እውነት ጀግና ኖት እድሜና ጤናውን ከነ ቤተሰቦት ተመኘው
Thanks Taye Bogale a Very great Oromara ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ነው የተደሰትኩት ብዙ መናገር የምፈልገውን ነገር አንድም ሳታስቀር በመናገርህ እኔ እንዳንተ አቀናብሬ አልናገረውም እድሉንም አላገኘሁትም ባንተ ንፁህ ወንድሜ በመናገርህ ጌታ ይባርክሕ 💚💛❤️
ምርጥ ሰው ወላሂ እናት ወልዳሀለች
THANK YOU 😍 YOU ARE AMZING PERSON!!!!!! OMG GREAT THANK YOU again 😍😍😍👍👍👍🤚🤚🤚🎤🎤🎤
ተባረክ ምነው እንዳተ አይነት ሰው. ፈጣሪ ያብዛልን.
Always great Ethiopian history orators, writers and tellers are Ormos and maybe this courageous fellow Ethiopian is our last chance to brig us together viva ታዬ ቦጋለ!!💚💛❤
በእውነት ምን ደምል፡፡ አላውቅም እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ያረብ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባርክህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
Solomon hagen. Nhke
ታይዬ የኔማር ሰወድህ እግዛቤር ይጠበቅህ መልካምሰው ነህሰሰትኩህ እመቤቴ ትጠብቅህ
God bless you my brother and your family 💚💛❤ 💚 💛 ❤
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሺ ሁንልን ዘርህ ይብዛ እንዳንተ አይነቱን ሀገር ወዳድ ህዝቡን ወዳድ ኢትዬጵያዊ ያብዛልን ፀረ ኢትዬጵያዊያን የተማሩ መሀይሞች ሀገር አፍራሾችን ከምድረ ገፅ ከስር መሰረታቸው ነቅሎ ላይመለሱ ያጥፋልን አሜን
እውነት መልካም ሰው ነህ።
ካንተ ይማሩ ዘረኞቹ ።
ሀገራችንን አንድ ለማረግ
እየጣርክ ነው እግዚአብሄር
ይርዳ እድሜ ና ጤና ይስጥህ።
እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ እና ፀጋ ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው i proud of you
I love you my brother, you are a true ethiopian. I wish there's more like you👏
የዘመኑ ምርጥ ሰው ግን ቃላት ያንሠኛል