#በስላሴ_መስቀል_ረግጠን_አናስቀድስም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 255

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 22 дні тому +17

    አንረግጥም አንረግጥም አንረግጥም አንረግጥም አንረግጥም አንረግጥም አንረግጥም አንረግጥም
    በህግ አምላክ በህግ አምላክ
    አባቶቻችን ተለመኑን አስቁምልን 😢

  • @felekulemma9992
    @felekulemma9992 22 дні тому +36

    ወንድማችን ኑርልን ሥለምታደርግልን ማንቃት እግዚአብሔር ይሥጥልን እመብርሐን ከነልጇ ትጠብቅህ ቀልብና ልቦና ይሥጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @mebeacake
    @mebeacake 22 дні тому +25

    አርአያ በጣም ጥሩ ወቅታዊ ፕሮግራሞችህ በጣም የሚቆጩ, እዉነተኛ ስሜትህ ይገባኛል, እይታህ ይደንቀኛል, ኢነርጂህ ይጋባል, በርታልን, ፈጣሪን እንዳስከበርክ, አንተንም ያክብርህ, እናከብርሀለን, ከሺ ወሬ አንድ አንተ በቂ ነህ, ተባረክልን, ዛሬ ደስ ያለኝ ነገር Backgroundህ በጣም ያምራል, ወድጄዋለሁ, በርታልን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 22 дні тому +32

    ክብር መስቀሉን አንረግጥም እኛ የዛሬ ሰማኒያ ዓመትን አያገባንም ዛሬ አይነው ምክንያቱም ዛሬ ነው የታይው በፊት ምንጣፍ ትንጥፎ ነበር😢😢😢

    • @ZerihunZerihunNgash
      @ZerihunZerihunNgash 22 дні тому +3

      እግዚአብሔር ከገለጠው ማንም አይሸፍንም እኔ የኢሉምናቴ አባል አይደለውም መስቀል አረግጥም ይነሳልን

  • @DanielKefyalew-j9q
    @DanielKefyalew-j9q 22 дні тому +17

    እኔ እንኩዋን ተወዳጁ ወንድሜ ሳይሆን ልጄ ልበልህ ምክኒያቱም የአባት ያህል ስለምበልጥህ አጋእስተ አለም ሥላሤ እድሜ ከጤና ሰቶ በአገልግሎቱ ያጽናህ እኛን እንዳሳወክ ሌሎችም በመረዴት እና በማወቅ ከእንደዚህ እርኩሰት ድርጊት እድምተኛ ከመሆን በተለያዩ አጥቢያ ቤተክርስቲያ በአሉን ማክበር ይቻላል ።

  • @mareyamawitymareyam
    @mareyamawitymareyam 21 день тому +4

    እድሜ ለዘመድኩን በቀለ ሁሉንም አሳይቶናል

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 22 дні тому +28

    መሰቀሉን አንረግጥም እናከብረዋለን😢😢

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 22 дні тому +18

    እውነት ብለሃል በጣም ከባድ ነው የአሜሪካንን እሳት አላዩም አልሰሙም ምነው መዳፈራችን !!

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 21 день тому +2

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያድልህ ሚስጥርን ይግለጽልህ

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 22 дні тому +14

    እግዚአብሔር ይባርክህ ። መስቀል ከሚረገጥ ምዕመናን እዛ ሂዶ አለማስቀደስ!!!

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 22 дні тому +9

    ዉድ አርያ ፈጣሪ አንደበት ይሁንህ የህዝብ የሀይማኖቶ ለህጻናት ተቆርቆሪ አምላክ ጉልበት ይሁንህ

  • @Abrham.b
    @Abrham.b 22 дні тому +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እህቶቼ እራሳችሁን እና መስቀላችሁ ክርስቶስ ለእኔ እናንተን ለማዳን ተዋርዶ የተሰቀለበት መስቀል ነው ክብር ለመስቀሉ

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 22 дні тому +13

    ሊረግጡ አቲኤዱ እግዚዮ እንበል

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 22 дні тому +5

    አራአያ ወንድሜ እግዚአብሔር እንደአተአይነቱን ያብዛልን ቤተክርስትያንን የሚያስነቅፉብንን ነቅሎ ይጣልልን

  • @danmar8071
    @danmar8071 22 дні тому +4

    እውነት ነው ጠላት የእኛን ዝንጉነትና በተለያየ ክፋትና፥ኅጢያትና ጥፋት መያዛችንን አይቶ የመጨረሻ ከአምላካችን ሊያጣላን ቆርጦ በድብቅ ተላላኪዎች ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በሚያውቃቸው እኛ ግን ብዥታና ክፋታችን ይዞን ልናያቸው ባልቻልናቸው ሰዎች እየተጠቀመ አፍጥጦ መጥቷል፥ለእነርሱ አምላከ ቅዱሳን ልቦና ይስጣቸው፥ይመልሳቸው እኛ ግን እናስተውል እስከ ሞት ድረስ የሞተልንን ዲያብሎስን ጠርቆ ድል ያደርግንበትን መሰቀላችንን ማተባችንን ጠበቅ ማድረግ መጀመር አለብን። አለበለዚያ የልዑል እግዚአብሔር ቁጣ በእኛ ላይ እንዳይነድ ኋላ ከብርቱውና ኅያሉ እግዚአብሔር እጅ ማንም አያስጥለንም። ሁላችንም አንድ ሆነን እዚያ መሄድ ትተን ሌሎች የቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን ብንሄድ በልዑል እግዚአብሔር ኅይል ይስተካከላል።

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 22 дні тому +8

    የጌታችንና የመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መስቀል መርገጥ መናፍቅነት ነው። የመስቀሉ ፍቅር ያለን መስቀሉን አንረግጥም አናስረግጥም !!!!

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 22 дні тому +1

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አርአያ ወንድሜ ❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 22 дні тому +1

    አይ የእኛ ዘመን እግዞ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እማምላክን ያማል😢😢😢😢😢

  • @NebyuTafese-fz4cc
    @NebyuTafese-fz4cc 22 дні тому +2

    በትክክል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ ዋናዎቻችን ከኛ ጋር አይደሉም፣ሀብት፡ዝና ስልጣን እና ብሔር በልጦባቸዋል ወደ ፈጣሪ እኛው እንጩኽ እንጂ እነሱማ ነብሳቸው ምቾት ላይ ናት አብረውንም አይደሉም እኮ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 22 дні тому +1

    እዉነትህን ነዉ አርአያ እግዚያብሄር ይባርክህ ጥሩ አስተያየት ነዉ እኛም ሳናዉቅ መስቀሉን ረግጠናል አሁንግን በአይናችን አይተናል መስቀሉን አንረግጥም ሳናዉቅ በስህተት አዉቀን በድፍረት ይሆንብናልና

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 22 дні тому +2

    እንዲህ ያለ መደፋፈርና አመፅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ቅጣት አለው‼️ ምን ዘመን ላይ እንደደረስን የሚገርም ነው‼️ የሚያስጨንቅ ዘመን ነው‼️ እግዚኦ ተሳእለነ🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @AlemneshRegasa
    @AlemneshRegasa 22 дні тому +2

    ተባረክ አርአያ ወንድማችን።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 22 дні тому +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘመኑ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 20 днів тому

    መስቀል ሃይላችን ነዉ መስቀል መዳኛችን ነዉ እረ አ እግዝኦ ማሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይነሳ መስቀሉ መስቀሉን እረግጠዉ ማነ ን ልያከብሩ ነዉ እባካችሁ ያለ ችግር ይበቃናል አታስቀዝፋን ክብር ለመስቀሉ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡😡😭😭😡😡😡😡😡

  • @BizuBizu-q6f
    @BizuBizu-q6f 22 дні тому +3

    እግዚአብሔር እውነትን። ይግለጥላቸው እኛም እዳንተ እባካችሁ አባቶቻችን ልጆቻችሁንም ስሙን እንላለን

  • @BfBs-om4iu
    @BfBs-om4iu 22 дні тому +2

    እግዝአብሔር ይቅር ይበልን 😢😢😢😢😢

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 22 дні тому +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ

    እግግዚኦ ማረን😢😢😢

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 22 дні тому +4

    እኔ በጣምየሚገርመኝ አሜሪካ የአለምን ህዝብ ሰብሰባ ለፍተን ደክመን እየሰራን ወገኖቻችንን የምንረዳው እድል ሰጥታናለች ጦሰኛ ሀገር ብሎ መሳደብም ትክክል አይደለም እግዚአብሄር ለሁሉም ሀገር እኩል ወረ አያዳላም ሰዎች በሁሉም አለም እግዚአብሄርን አስቆጥተዋል ሁላችንም ሀጥያተኞች ነንባንድም በሌላ ኢት የክርስቲያን ሀገር ከሆነች ለምን እርስ በርስ እንባላለን ቁጭ ብሎ መተቸት ቀላል ነው እኔ ቤተሰቦቼን አሜሪካሰርቼ እየረዳሁ ነው ካለአግባብ ስትሰደብልቤ ያዝናል እነስ ቤታቸው ቢወድምም ሰርቫይቭ ያደርጋሉ ከዚህም ይማራሉ አጉል እኛብቻ ፃድቃን ንን አትበሉ

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 22 дні тому

      አሜሪካኖች እያወቁና በድፍረት ነዉ እግዚአብሔርን የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ተግባር የሚፈፅሙት ለምሳሌ ፆታን መቀየርም ሆነ ግብረ ሰዶም እንደ ቅዱስ ነገር ተቆጥሮ በህግ ፀድቆ ከህፃናት እስከ አዋቂ እንደፈለጉ እንዲጠፋበት መፈቀዱ የራሳቸዉ አልበቃ ብሎ በፊልሞቻቸዉ ለዓለም በማከፋፈል ድፍን የዓለም መንግሥታት በዉድም ይሁን በግድ ተቀብለዉ ህዝባቸዉ በዚህ እኩይ ድርጊት እንዲዘፈቅ የሚሄዱበት እርቀት እንኳን ፈጣሪን ጤነኛ አእምሮ ያለዉን ሰዉ እንኳን ማሳዘኑ ያደባባይ ሚስጥር ነዉ :: በአንፃሩ የኛ ደሞ እርስ በርስ እስከመበላላት የደረስንበት የሀጢያት ድርጊት ያለማወቃችንና የድንቁርናችን ወጤት መሆኑ ግልፅ ነዉ ስለዚህ ጥፋቱ ለሁላችንም እንደማይቀር አዉቀን ደፋሩም ሰነፋም ፈጣሪ አምላኩ እግዚአብሔር መሆኑንና ሁሉንም ማድረግ የሚችለዉ እሱ ብቻ መሆኑን አምኖ በምህረቱ እንዲጎበኘን ወደ እርሱ መመለስና ማልቀስ ብቸኛዉ አማራጫችን ነዉ:: መጠቋቆሙ ምንም ዉጤት አያመጣም :::

  • @yemaneabegaze269
    @yemaneabegaze269 22 дні тому +3

    ካሎነ እኛው ክርስቲያንኖች በቤታችን ያለውን ዶማ ድጅኖ እና አካፋ የመሳሰሉትን መሳሪያዎችን ይዘን ማንሳት ነው ቤተክርስቲያኑ እየታነፀ ያለው በምእመናን ገንዘብ እስከሆነ ድረስ እኛው ክርስቲያንኖች የሥላሴ ልጆች የሆንን በሙሉ ቤተክርስቲያኗን በአንድነት ሄደን ማስከበር አለብን

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye 22 дні тому

    አባት አተናል ጌታ ሆይ ተለመነን አባቶቻችን አዝም ይዞቸዋል😭😭😭😭😭💔

  • @zenashloza
    @zenashloza 22 дні тому

    የጌታ የመዳኒቴ የእየሱስ ክርስቶ መሰቀል ሀይሉን ይግለጥ አሜን ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 22 дні тому +3

    ሰላም እንኩዋን በደህና መጣህ ዉድ ወ ንድማቺን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ❤️❤️❤️

  • @Etyofe-x7h
    @Etyofe-x7h 22 дні тому

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ የአባቶቻችንን ልቦና መልስልን

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 21 день тому

    ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ ክርስቶስ እኛን ለማዳን የተሰቀለበትን መስቀል መርገጥ ክህደት ነው ይሁዳነት ነው ጥፋት እንዳይመጣ እንጠንቀቅ

  • @MeserArega
    @MeserArega 22 дні тому +1

    ወደሜ ያከበረከው እግዚአብሔር ያኩቤርህ በውነት ያማል በጣም በቤትከረሰትያን እሄን ማየት 😭💔

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 22 дні тому +3

    ውደ አባቶቻችን እናቶቻችን እህቶቻችን ውንድሞቻችን በቅድስት ሥላሴ ፀባዖት ቤትክርስቲያን ባለመሄድ ያከብራችሁን ቅድስት ሥላሴን አክብሩ።

  • @mumuye5
    @mumuye5 22 дні тому +4

    መቀሰፍ ያማረው ነው በድፍረት መስቀሉን የሚረግጥ እግዚአብሔር አምላክ ሳይውል ሳያድር መልስ የሚሰጥበት ዘመን ላይ ነን እስቲ ድፈሩት እና ዋጋችሁን ታገኛላችሁ መስቀል ሃይል እነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መድሐኒነ ነፍስነ ነው እምነታችን እንጅ በቆሻሻ እግር የሚረግጥ መስቀል የለንም።

  • @KokebShumi
    @KokebShumi 21 день тому

    ተባርክልኝ 😊😊😊❤❤❤

  • @YeheyesAmde
    @YeheyesAmde 22 дні тому +2

    ግሩም አርአያ ፈጣሪ ያበርታህ የመስቀሉ ጉዳይ ሁሊም ይነገር

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke 22 дні тому +4

    ማሰታወቂያውን የሰራው ማፈሪያ ነው አሰታዋዋቂውም ሄደው መሰቀሉን እየረገጠ የሚያከብሩትም እንደ አይሁዶች ናቸውና ውሰጤ ቅጥል ሰላለ ነው ፍርዱን ለቅዱስ ሥላሴ

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 22 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን አረያ ፈጣሪ ይጠጠብቅህ

  • @AbiyMoges-gq8cr
    @AbiyMoges-gq8cr 22 дні тому

    ተባረክ፣ ድንቅ ሀይማኖት ከምግባር ጋር።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 22 дні тому +1

    የሁሉም አባቶች ዝምታ የመምህራን ዝምታ ልብ ያቅጥላል 🥲ብቻ ምንም አንልም እግዚአብሔር በቸርንቱ ይማረን 🥲

  • @Zeze12-h2p
    @Zeze12-h2p 22 дні тому

    በጣም ንዉ ያሳዝን ል 😢😢ከፍተናል በሙህንዉ ነገር😢😢

  • @GebruHaile-w8k
    @GebruHaile-w8k 22 дні тому +1

    በእውነት ትክክል ብለሀል ኤናክል ለምንድነው እምቢ ሚያስብላቸው

  • @saratesfaye5942
    @saratesfaye5942 22 дні тому +5

    እኔ ምለው አባ ገብረኪዳን ሊቀለቃውንት ነኝ የሚሉት አጥማቂዎችን የሚያወግዙት ምነው መስቀል ሲረገጥ ዝም አሉ ማውገዝ ተሳናቸው ሊቀ ሊቃውንትነታቸው አጥማቂዎችን መውገዝ ላይ ብቻ ነው እንዴ አፋቸው የሚፈታው የገርማል

    • @Abenezer653
      @Abenezer653 21 день тому

      ኸረ ዝም በይ እህቴ ዝምታ ይሻላል ከዚህ ኮመንት ፀልይ😭

    • @saratesfaye5942
      @saratesfaye5942 21 день тому

      @ እሺ ወንድሜ እየገረመኝ እኮ ነው

  • @meserettekeste7096
    @meserettekeste7096 22 дні тому

    ጎበዝ ወንድሜ በርታ

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 22 дні тому

    ተባርክ ትክክል ነህ ❤❤

  • @RobalRobal-z5z
    @RobalRobal-z5z 21 день тому

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢😢😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 22 дні тому

    የመዱቱ ሰዎች እርሳችሁ ስይጠን ናቸው እንጂ ሰዎች አይድሉም በእዉነት በጣም ያዛዝናል 🥲. እዉነት አባት የላም እግዚአብሔር ይማረን 🥲

  • @Truth-12
    @Truth-12 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤ Yene wondim berta… ante ewnetegna sew neh… may God be with you

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 22 дні тому +4

    እግዜኦ ቦል ሜዲያላይ ከምውጣና እራሴን ለወንድልጅ አግቦኝ ቡዬ ከምወጣ ሞቴ እመርጣለው ቆሜ ቡቀርም ይሻለኞል እግዜኦ😢😢😢😢😢😢

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 22 дні тому

    አርአያ ፈጣሪ ይጠብቅህ በአሉን በሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ነጠላ አስለብሰው ያከብሩታል ግን ፈጣሪ ያያል ቅስፈቱ አይቀርልንም ለ ሀጥያን የመጣ ለ ፃድቃን ይተርፋልና ለአባቶቻችንም ልብ እንዲሰጣቸው ከ ልብ እንፀልይ በርታ!!

  • @HiwotZegeye-ig6du
    @HiwotZegeye-ig6du 22 дні тому

    እኛ የምንሞተው የምንቃጠለው የተጣለውን የዳቢሎስ ስራ ሀገራችን ላይ ስለጠንን ብለን ከአውሮፓ እና ከአሜሪካ በጀት ተመድቦልን በደንብ አድርገን ከነሱ በበለጠ መልኩ ፈጣሪን ክደን በምንስራው ስራ እየተቀጣን ነው

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 22 дні тому

    ወንድማችን እናመሰግናለን እኛም የክርስቶስ ምልክቱን ልንረግጥ አንሄድም ግን አባቶች ክብራችሁ የተዋረደ ይሁን ለገንዘብ የተሸጣችሁ ለገንዘብ ፍቅር ያደረባችሁ እግዚአብሔር አውርዳችሁ ምህመናኑን ኑ ብላችሁ መስቀል ልታሳልሙን ወራዶች ናችሁ

  • @yeshibirhanu6204
    @yeshibirhanu6204 22 дні тому

    እግዛብሔር ልብን ማስተዋል ይስጣቸው እኛ ግን የተሰቀለውን መስቀሉን አንረግጥም።

  • @Yemen-r1k
    @Yemen-r1k 22 дні тому

    እግዞኦ ማርን ይቅር በለን 😢

  • @Trumenfes2377
    @Trumenfes2377 20 днів тому

    Teberak Araya.

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 20 днів тому

    A m e n. Teshefno yenorew bemechereshaw zemen hasetegnaw messih simeta, yihew siasiregtew yeneberew Meskel tegeletse! Yigermal yidenkal. Ketegnanibet yasinesanin Igziabher yetemesegene yihun🙏

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 22 дні тому +4

    ልብስ ጫማ እየመረጥን የምንገዛው እኮ መስቀል ላለመርገጥ ነው እንኳን ቤተክርስቲያን አንረግጥም እኔ አልረግጥም እያወኩ

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 22 дні тому +1

    ውድ አርአያ ውንድማችን በሥጋ በነፍስም እግዚአብሔር ያክብርህ፣ ይሄ እኮ ድርድር አይደለም፣ ካሕናቱና ጳጳሳቱ ለሕያው እግዚአብሒር ልጅ ለክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ክብር ካልሰጡ ታዲያ ምን አባታቸው ይሰሩልናል፣ እደግምዋለሁ መስቀል ሊያስረግጡን በምንጣፍ ሽፍነው ሊያታልሉን ያሉ ካህናትና ጳጳሳት ምን አባታቸው ይስሩልናል፣ ይህ የእርኩሰትና የጥጋብ ጥግ ነው። እግዚአብሔር ይንቀልችሁ። ክቡር መስቀሉን አንሱልን ውይ ተነሱ።

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 22 дні тому

    እውነት ነው መስቀል ሀይላችን ነው

  • @itopiawinettewahdonettewah7211
    @itopiawinettewahdonettewah7211 22 дні тому

    Tikekekel, bravo ye tewahido lije🎉❤

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 22 дні тому

    ክብር መስቀሉን አንረግጥም

  • @gebeyehugezahegn7326
    @gebeyehugezahegn7326 21 день тому

    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለው መፅሀፍ ላይ የዩኔስኮ አለማ ዋናው በአለምአቀፍ ቅርስነት ሰበብ የኢትዮጵያን ቅርሶች መውረስና ማራከስ ነው

  • @ShewanehAmare-l8b
    @ShewanehAmare-l8b 22 дні тому

    አርአያ ወንድማችን አባቶች እኮ እንደ ቀድሞ የዋህ እና ጥበብን የተላበሱ ከፈጣሪ ውጭ የበላይ መሪዎችን ማክበር እንጂ መፍራትን ለፈጣሪ ብቻ ከሚሉ አባቶች ዛሬ ዛሬ ከፈጣሪ መስቀል ይልቅ የዓለም ገዥዎች የሚያስቀድሙ የኃይማኖት አባቶች ላይ ደረስን ያሳዝናል ።ህዝቡን ለማዘናጋት እንጂ በዓሉ ሲያልፍ ይነሳል ይላሉ ።ግን ይንን ማስከበር ካልቻሉ ለጌታ መስቀል ዋጋ መክፈል ካቃታቸው መኖራቸው ለምንድን ነው? አረ እንዲህ
    መዳፈር መዘዙ ከባድ እንዳይሆን ያስፈራል።
    ፈጣሪ በምህረቱ ይመልከተን።
    አሜን!

  • @MaedotAssefa
    @MaedotAssefa 22 дні тому

    ሳናውቅ ከዚህ በፊት ለረገጥነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን አሁን ግን አይተናል አንረግጥም መስቀሉ ከመሬት ይነሳልን

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 22 дні тому +2

    ኧረ ባካችሁን የለፈውን ሳናውቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሁን ታዲያ መስቀሉን የማይነሳበት ምክኛት ምንድነው ተልኳቸው።

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 22 дні тому

    አይ ኦርቶዶህስ እነዚህ ልጆች ልቦና ይስጣቸው

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 22 дні тому

    ቤታችንን ለማፍረስ ያሰፈሰፉ እርኩሳን መናፍስት እና ዳቢሎስ ስራቸው የተወገዘ ይሁን !እኛንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ።እኔ ፈርቻለሁ ሀጢአታችን በዛ ።

  • @NebiyuZewdu-p3r
    @NebiyuZewdu-p3r 19 днів тому

    ካለመናገር መናገር የተሻለ ነው።ግን ይሄ የዘመን መጨረሻ ነውና ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ፣ሌላም ነገር ገና ይሆናል።

  • @ሂሩትዬ
    @ሂሩትዬ 22 дні тому

    እውነት ነው ስሜታዊ ለመሆንህ

  • @DanielGoytom-g2m
    @DanielGoytom-g2m 19 днів тому

    Egziabher Edmena tena ystlin Endante aynet ankiwoch yabzalin, Abatochachin demo libona ystlin bemihretu ygobgnen.

  • @AmanuelMichelle
    @AmanuelMichelle 22 дні тому

    Amen Amen Amen

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 22 дні тому +2

    ይኤ ፕሮግራም መዘጋት አለበት መንግሥትም መጠየየቅ አለበት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @AlemAbraham-i6p
    @AlemAbraham-i6p 22 дні тому

    Betam yasazenal 😢😢😢

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 22 дні тому

    ማቃጠር የሚለው ቃላት በመለኩሴዋ ላይ መስንዘሩ አሳፋሪ ኑው ወንድሜ መካሻው ::

  • @gena15
    @gena15 22 дні тому +1

    ሲጀመር የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ካቴድራል ተብላ አትጠራም።

  • @JoInsights
    @JoInsights 22 дні тому

    araya betam enameseginalen le orthodox dimts silehonken....ebakih meskelu eskinesa endatako

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 22 дні тому

    ሰላም አርአያ ❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 22 дні тому

    አድነን 🤲😥 እነዚህ ኢትዮጽያን ሴቶች ፊታቸው በመስታወት ቢያዩት መቸም የት እንደበቅ ይሉ ነበረ , ስርአት አልባ የሆኑ ,እግዚአብሔር የታወረው አይነ ልቦናቸውን ያብራላች በእውነት የሚያደርጉትን አያውቁትም እና ይቅር በላቸው 🤲😥

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 22 дні тому

    በስማም እረ ምን ጉድ ነው በጣም የገረመኝሰማንያ ምናምን አመት ምንጣፍ አልተቀየረም ወይስ ስቀይሩ እንዳሁኑ ዝም ብለው በዛው ቀጠሉ ምንጣፍ ሸፍነው ቀጠሉ ?ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ ለኔ ለእዝህ ይሆን ቤተክርስቲያን መከራዋ ፈተናዋ የበዛው ?አምላኬ ሆይ ሀጥያተኛ ነኝና ይቅር በበኝ ድንግል ማርያም ጣልቃ ግቢ ለሆነው ነገር ሁሉ አሜን😭🇨🇬⛪️

  • @comcell3831
    @comcell3831 22 дні тому

    😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ጭራሽ መስቀል ሊያስረግጡ ነው

  • @dawitwold9177
    @dawitwold9177 22 дні тому

    ጥልን በመስቀሉ ገደለ ።ብዙዎች ለመስቀሉ ጠላት ሆነው ይመላለሳሉ የሚለው ትንቢት እንዳይፈጸምብን ተጠንቀቁ ።

  • @MulualemgoteGonedelo
    @MulualemgoteGonedelo 22 дні тому

    Mesekel , yemiregetebet ,Anasekedesem , , Mene yeshalenal 🥹 Egezio 🤲

  • @abelambaye
    @abelambaye 22 дні тому

    እመቤቴ ምን ያህል ከአንተ ጋር እንዳለች የማምነው በአራጆች በክፉዎች በገዳዮች ፊት ሞገሥ አሥፈሪ አድርገሀለች🙏🙏🙏

  • @TeddyBelay-z9v
    @TeddyBelay-z9v 22 дні тому

    መስቀል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን የተሰቀለበት ለእኛ መሰቀሉን የምናስብበት ነው ክቡር መስቀሉን አንረግጥም እናከብረዋለን 🥺!!!

  • @ZerihunZerihunNgash
    @ZerihunZerihunNgash 22 дні тому

    ወድሜ አርያ እውነትም አርያነህ ግን በጣም ስለምንናቅ ነው እጂ ረጅም ግዜ ነበረው ለማስተካከል ይቻል ነበር መጥቻ አላውቅም ነበር ከተነሳ ለመምጣት ጓግቻ ነበር ግን አዝኝለው በጣም

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 22 дні тому

    ሆነ ብለው ነው መሪ ጌታ ያሉት መቃወም አለብን

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 22 дні тому

    ለኝ ኦቶዶክስ እየሱስ ክርስቶስ እጂ ይኖስኮ አጠቂመንሚ ለነቢስ ለስግ መስቀሉ ለኝ የተለየው እወቲቺን ነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 21 день тому +1

    ውርደት እኩነው ኦሮቱድክሥ የተኩላ ስብስብ ሁነች😢😢😢

  • @asmara3973
    @asmara3973 21 день тому +1

    ቁርጥ ኦርቱድክሥ የለም ለምን በሌላ ሀይማኑት አይቀልድም ንቀት ነው እኔን ይዙ 80 መግረፍ ነው

  • @brukandeberhan9807
    @brukandeberhan9807 22 дні тому

    መስቀሉ. እዲረገጥ. ማነው. የፍቀደው. ፓትራሪኩ. የለም. እንደ. ከሞቱ. ነብሳቸውን. ይማር.

  • @ሂሩትዬ
    @ሂሩትዬ 22 дні тому

    በእግዛብሔር የቀለደ ሲቀለድም ቁጭ ብሎ የሚያዬ የሀይማኖት አባቶች እግዛብሔር ዱላውን ያነሳል አትናቁት እኛ ከእናንተ አንበልጥም ግን ዝምታችሁ ስላስፈራኝ ነው

  • @AYU-mc4hv
    @AYU-mc4hv 22 дні тому

    getaye yetesekelebet kidus meskelu lene kibre new alregitewm

  • @tshelotbirhanu5668
    @tshelotbirhanu5668 22 дні тому

    አንዴ በተአምር መስቀል አንረግጥም አባቶች ግን በጣም በጣም ያሰገርማሉ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 22 дні тому

    እውነት ነው መስቀሉን አንረግጥንም

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 22 дні тому

    ገብቶ መስቀሉን ማፍረስ ይሻላል 😢😢😢

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 22 дні тому

    መስቀል እረግጠው ማስቀደስ የለባቸውም በእውነት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን መስቀሉ ከመሬት ሳይነሳ ማንም ሔዶ እንዳያስቀድስ በኢየሱስ ስም ይዞቸዋለሁ