✈️ያበደ ውሎ በሀዋሳ || ዘና ፈታ😂🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 місяці тому +369

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤ ማሻ አላህ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 2 місяці тому +3

      ሳሂ

    • @ZaraGediso
      @ZaraGediso 2 місяці тому +2

      አረአሀሙ ደሲለል

    • @medinaali3925
      @medinaali3925 2 місяці тому +4

      ሡለላሁአሊሂወሠለም
      ሡለላሁአሊሂወሠለም
      ሡለላሁአሊሂወሠለም
      ሀቢቢያረሡለላህ

    • @ZaraGediso
      @ZaraGediso 2 місяці тому

      እኔ ኒምዉሰደልኚ

    • @uaeuae3009
      @uaeuae3009 2 місяці тому +2

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed 2 місяці тому +147

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ like
    እኛም በመዳም ኩሽና ዘና እንበል
    ላኢላሀ ኢለላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ሱብሀን አላህ
    አላህ አክበር
    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +479

    አህሙን 100 K እናስጋባው ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉🎉😊😊😊❤❤❤

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 місяці тому +12

      እናሥገባዉ

    • @toybaYimer-r5h
      @toybaYimer-r5h 2 місяці тому +11

      ጉዞ ወደ 100k❤❤❤❤

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b 2 місяці тому +6

      ሼር ሼር አሩጉ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 місяці тому +3

      ኑ እንደመመር❤

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 2 місяці тому +3

      😢😢እሺ❤

  • @samri-lk4tg
    @samri-lk4tg 2 місяці тому +69

    እዉነት ነዉ ሲኖርህ ሰዉ ይወድሃል ከሌለህ ይጠላሃል 😢😢😢😢አህሙ በርታ በቅርቡ100k❤❤

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi 2 місяці тому

      እውነት ነው አህሙየ

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 2 місяці тому +141

    ኧረተው አተየተመታህ አስኪአህሙን እናአላዛረን የምትወዱ በላይክ

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 2 місяці тому +1

      እንወዳቸዋለን😢❤❤❤❤

  • @Hikmaahmedin-n4y
    @Hikmaahmedin-n4y 2 місяці тому +16

    አላዛር አህሞን በመከባከብህ እንወድሀለን እናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁላት

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 2 місяці тому +205

    አህሙ 100K እናሰጋባዉ የምትሉ👍👍👍👍

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 2 місяці тому

      @@mrvip-hf2ry ❤❤👍

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 2 місяці тому +2

      Yegbawale🫶

    • @HawaHawa-n3x
      @HawaHawa-n3x 2 місяці тому +3

      ኢንሽአላህ🎉🎉🎉

    • @HawaHawa-n3x
      @HawaHawa-n3x 2 місяці тому

      ​@@mrvip-hf2ry🎉🎉❤❤❤

    • @RahmaRahma-xg5po
      @RahmaRahma-xg5po 2 місяці тому

      ​@@mrvip-hf2ry ያላ ጀምሩ ቲክቶክ ቪደዎ መስራት የምትችሉ

  • @ModHesh-vz7sk
    @ModHesh-vz7sk 2 місяці тому +30

    ማሻ አላህ ግን እኮ ወንድ እንደዚህ አይፈራም እናማ 100 K እናስገባዉ ❤

  • @Rak-cn4be
    @Rak-cn4be 2 місяці тому +79

    ከሌለህ የለህም እውነትህን ነው አህሙ ወንደሜ ይኑርህ እንጂ ፈለጊህ ብዙ ነው 🤲🤲

  • @beletuadise
    @beletuadise 2 місяці тому +17

    አይ አህሙ ከሌለህ የለህም ነው አልክ እንደቀልድ የተናገርከው ነገር እውነት ነው አባቴ 😢😅

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 2 місяці тому +93

    መወለድ ቆንቋ ነው ሁለት ፋንዱሻ ሁሌም አትለያዬ

  • @Mona-th3ur
    @Mona-th3ur 2 місяці тому +21

    ሐይቅ ነው የሚባለው የኢትዮጵያ ሰሏምሽን ያብዛው የዛሬው ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @jemila602
    @jemila602 2 місяці тому +75

    አህሙ ከዛ ድብርት ሙድ ወጥቶ እንድህ ፈታ ብሎ ስታዩት እንዴኔ ደስ ያለው ወንድምነት ፈታ በል

    • @MohamedOmer-e2w
      @MohamedOmer-e2w 2 місяці тому

      😮😮😮

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 2 місяці тому +4

      ወላህ በጠም ደስ ይላል እኔ ደግሞ ድብርት ውስጥ ነኝ እስክ ዱኣ አርጉልኝ ገደኛዬ ሞቶዋል

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 місяці тому

      ​@@IsekMohammedአላህ ይራሀመዉ አችም አይዞሽ እህት😢😢😢😢😢

    • @jemila602
      @jemila602 2 місяці тому

      @@IsekMohammed አብሺር አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 2 місяці тому

      @@ያኢላሂ አሚን የረብ ግን ወንድ ነኝ

  • @YusraAmie
    @YusraAmie 2 місяці тому +26

    ማሻ አላህ እናንተ በምትዝናኑት እኔ ፋታ ቢያለሁ ዋዋዋዉ

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 місяці тому +76

    ማነው እንዴኔ አህሙ ደስ ብሎት በማየታችሁ ደስ ያላችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zebutube99
    @zebutube99 2 місяці тому +51

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @AaAa-h1g4m
      @AaAa-h1g4m 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg 2 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 2 місяці тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 2 місяці тому

      ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 2 місяці тому

      ,ሰለላሁ😢😢አለይሒወሰለም

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 2 місяці тому +119

    አህሙየ በጣም ነው የምወዲህ❤❤❤❤ ግን ሴት አትጨብት አማና

    • @SaadhMuhabh
      @SaadhMuhabh 2 місяці тому +3

      ደምሪኝ ውዴዋ

    • @HayatZxc
      @HayatZxc 2 місяці тому +2

      ደምሩኝ🎉🎉🎉

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 2 місяці тому +2

      እውነት ነው ማነም ትሁን የማይፈቀድልህን ሴት በጭራሽ ሰላም አትበል አሁን ልጠላህ ነው

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw 2 місяці тому

      እክሩዬ ደምርኝ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 місяці тому +12

    የምር አህሙ ዲምቀቱ ይለያል በየ ሄደበት 🎉🎉👍👍

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 2 місяці тому +84

    ማሻአላህ የዛሬዉ አንዴኛኑዉ የምትሉ በላይክ❤❤

  • @Nasema-y3u
    @Nasema-y3u 2 місяці тому +6

    ጓደኛ ማለት እደዚህ ነው ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤ አላዛር ግን ቡታጅራ ሂዶ ከመጣ ወድህ የፕራክ ሰይጣን ሳይዘው አይቀርም😂😂😂

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 місяці тому +41

    ወላሂ ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ ገና በመግቢያው አህሙየ አላዘርየ ሂጄ እደተዝናናሁ ያክል ነው የተሰማኝ ወላሂ አህሙ ሁሌም ደስ ይበልህ አላህ ሷሊህ ሚስት ይወፍቅክ ያረብ አላዘርም እደምትመኘው ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @Zainab-ey6ft
    @Zainab-ey6ft 2 місяці тому +32

    ፈጣራ ሆይ የሠዉ ፉቅሪነ የቁሪአንፉቅሪ አተወፊቀኝ❤❤

    • @ኒቃቤንስወዳት
      @ኒቃቤንስወዳት 2 місяці тому

      Amiiin Amiiin ya ukti

    • @jwhar348
      @jwhar348 2 місяці тому

      አሚንንን እህቴ ለሁላችንም አላህ ይሥጠን

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 2 місяці тому +19

    ሐገሬ ገብቼ እንዲህ መዝናናት ፀጥያለ አረንጓዴ ቦታ ሄዶ በቃ ፈታማለት አምሮኛል

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 2 місяці тому +70

    ቆስጠን ሲል ወንድ ልጂ ያምራል ፍቅር ለሰጠ ሰዉ መስጠት ካልሆነ ዘወር ልክ እዳ አህሙ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 2 місяці тому +4

      እዉነት ነዉ

    • @ToybaMohammed-c8t
      @ToybaMohammed-c8t 2 місяці тому +4

      ሳህ

    • @KamelaKk-v4c
      @KamelaKk-v4c 2 місяці тому +4

      እና እሷ ጋር ማን ይደርቃል. ሙድ እሚባል የላት.

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 2 місяці тому +3

      ከፍቅር ክብር ይበልጣል ።

    • @سالشامسي-ش4ظ
      @سالشامسي-ش4ظ 2 місяці тому +6

      እሷ ቀረባትጂ እሱስ ፈላጊው ብዙ ነው አሟልቶ ሰቶታል ፀባይ ከጉጂና ድኑንም ጨምሮ አላህ እኩያውን ይስጠው

  • @TaoBit-l5e
    @TaoBit-l5e 2 місяці тому +28

    ❤❤እህሙዬ የኔ ውድ ወንድም እንኳን ዘና አላችሁ ወዶቼ ይመቻችሁ አላዛር ምርጥ ሰው 🎉🎉😢

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 2 місяці тому +3

    እውነት ነው አህሙየ ያለውንጅ የለለውን ማንም አይወደውም

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 місяці тому +46

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁሸአክበር

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 2 місяці тому +2

      جزاكي الله خير🎉🎉

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 місяці тому +2

      ሱበሀን
      አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክሀር

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 2 місяці тому +3

    🤣🤣🤣🤣ትላት እና ዛሬ ሆዴ በሰለ ማዳሜ ምን ሆነሽ ነው ብላ መጣች 🤣😂🤣😂አሙ dhuga fata nagotan alazer wejin 🤣❤️❤️❤️❤️

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu 2 місяці тому +24

    እነዚ ሎጆች እደኔ ዘና የሚረጎቹሁ🤙የሳቄ ምጮች 🤣🤣🥰😊

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 місяці тому +1

    አላዛር ምርጥ ጓደኛነው አህሙን ሥላዝናናኸው ደሥብሎናል
    ሁለታችሁም መልካም ልጆች ናችሁ ያሠባችሁትን አላህ ያሣካላችሁ

  • @فضيله-ب5ف
    @فضيله-ب5ف 2 місяці тому +25

    የኔ ፍልቅልቅች ወንድሞቼ ላአላህ ቢዬ እወደቹወላዉ❤❤❤❤❤❤

  • @فردوسمحمد-ش5ظ
    @فردوسمحمد-ش5ظ 2 місяці тому +2

    የኔ አባት ሁሌም ደስተኛ ሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenberawTemewMoke
    @MenberawTemewMoke 2 місяці тому +28

    እኔም እንደዚህ. መዝናናት እፈልግ. አለሁ. ግን. ማን ያዝናናኝል. አገሬ. ልገባ. ትንሽ ቀናት ነው የቀርኝ. በ እግዚአብሔር ፍቃድ 😢😢. ❤

    • @LLl-u8i
      @LLl-u8i 2 місяці тому +3

      ሰላምያስገባሽየኔዉዲ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 місяці тому

      የኔ ዉድ አይዞሽ እኔጋር ዘና እንላል ባድከሆነ እምንሄደዉ ግን የኔገና ነዉ 😢😢

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 2 місяці тому +1

      አላህ ካለ የምንሄደዉ አንድ ላይ ከሆነ ከፈለጋቹ እኔ ዘና አ
      አደርጋቹዋለዉ የኔ ዉዶች የመዳም ቅመሞችዬ ትዉልዴ ሀዋሳ እድገቴ አ አ ነዉ የፈለጋቹበት ላዝናናቹ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 місяці тому

      @@Munira-uo5pv ኢንሻአላህ የኔዉድ❤❤

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 2 місяці тому +1

      አለህ የሰክልሽ በሰለማ የገበሽ ሁብ

  • @saifulrsna5168AMIANT
    @saifulrsna5168AMIANT 2 місяці тому +1

    ኢንሻአላህ በቅርብቀን እኔም አያታለሁ ሀዋሳን ❤❤❤

  • @mesy6975
    @mesy6975 2 місяці тому +17

    እውነት ነው ከለለህ የለህም😂

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed 2 місяці тому +9

    እውነትህ ነው😢😢❤❤❤ከለለህ የለክም ሀቅ😢😢 ነው❤

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 2 місяці тому +13

    አህሙየ አላዛር ምርጦቼ በጣም ደሰ ይላል ሀዋሳ🎉🎉

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن 2 місяці тому +3

    ቀጣይ ወሎ ሂድ አህሙ ከነ ጆ ጋ አገራችንን ጎብኝልን

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 2 місяці тому +34

    አላዛርየ የአህሙን ፈገግታ ሰመለሰክ እናመሰግናል😅😅😅

  • @abelb5604
    @abelb5604 2 місяці тому +2

    እህሙ አንተ ጥሩ ጐደኛ ነኸ ግን ጆወሲን እንዶትረሳው ደሴ ሂደት አመጣው በጣም ጥሩ ጐደኛኸ ጥሩም ሰው ነው❤❤❤

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 2 місяці тому +13

    እኮን ፈታአልክ አህሙዬ ሁሌም ደስታ ካተጋ ይሁ❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 2 місяці тому +1

    እዉነትነዉ ከለለህ የለህም ነዉ አባቴ😂😂😂😂😂

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 місяці тому +194

    ፈኪሀ የናፈቀቻችሁ ብቻ እስኪ ደምሩኝ

    • @Fadiah-r2b
      @Fadiah-r2b 2 місяці тому +2

      ወለሂ እንደ እህቴ ነው የናፈቀችኝ😢😢

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 2 місяці тому

      ወላሂ እኔ ናፍቃኛለቻ

    • @Alhmdulia
      @Alhmdulia 2 місяці тому +17

      ምንም አልናፈቀቺንም.

    • @አስያ.ትዩብ
      @አስያ.ትዩብ 2 місяці тому +16

      አልናፈቀችንምፈኪሀእንኳንምጠፋችስነስርከትየላትም

    • @milonbd6824
      @milonbd6824 2 місяці тому +1

      ወላሂእኔም ግን😢

  • @seidabate8547
    @seidabate8547 2 місяці тому +6

    አላህ በዱኒያም በአኸይራም ያስቅህ ነገር ግን ሙዚቃ ባታሥገባ ሀሪፍ ነው

  • @ZUMRATube152
    @ZUMRATube152 2 місяці тому +21

    እንኳን ደህናመጣችሁ ዋው በጣም ደስይላል አህሙን የምትወዱ ብቻ በ👍አሳዩኝ

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 2 місяці тому +3

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን አህሙና አላዘር ጥሩ ቦታ ነው ደስ ይላል።

  • @AdTa-o6x
    @AdTa-o6x 2 місяці тому +4

    ማሻ አላህ ሙዚቃ ይቅርብ ወንድሜ ወላሂ እናንተ እራሱ አንደኔ ደስ ያላቹ አይመስለኝም አላህ ከሚስትህ ከልጆችህ ጋር ምትዝናናበትን ቀን ያሳየን

  • @saweda-we7wo
    @saweda-we7wo 2 місяці тому +2

    አረ አህሙ አብሽር ሁሉም በጊዜው ይሆነል አለህ ኢማን እነ አማነ የለትን አለህ ይወፍቅህ ምታከብርህ ምታከብረት ኢንሸአለህ በቅርቡ እንጠብቀለን ፏ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-toybi
    @user-toybi 2 місяці тому +12

    ደሥ ሢሉ ወላሒ እንሠሣ እኮ ንጹሕ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 2 місяці тому +1

    እረ አህሙዬ በመጨረሻም ሰራልህ ሀሀ እረአላህን ፍራ እምትለውስ ነገር ደስ ይለኛል 🥰🥰🥰

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 2 місяці тому +5

    ሀዋሳ ፍቅር ሀይቅ፣አሞራ ግደል፣ውይይይ በትዝታ መለስከኝ አሞራገደል ስዝናና ጦጣዋ የወሰደችብኝ መነፀሬን አስመልስልኝ😂ከአምስት አመት በፊት ለመዝናናት ሄጀባት ነበር❤❤፣ኢንሻአላህ አገሬ ስገባ❤❤

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤አህሙዬ ደስታህ ደስ ይላል ለእራስ ግዜ መስጠት የሚባለው ለዚ ነው አላዛር ሰላምህ ይብዛ እና ይህንም እድሜ ጤና ይስጥልህ በቃ ኢትዮጵያዊነት ሚባለው እንግዲህ በመከባበር በፍቅር ስንኖር ነው ክፉውን ያርቅላቹ ❤❤❤❤❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 місяці тому +8

    አህሙን የምቶዱ የኔየወ ፈግግተ ሟራኪ ግርሟ ሞጎስ ማራኪ ሀቢቢሁሉን አድሎሀል 👍👍👍👍👍

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 2 місяці тому +2

    ምድነው ከ70ሽ ላይ ብቻ ወደ ፊት አህሙ ምርጥ ሰው ይመቻችሁ

  • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
    @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 2 місяці тому +3

    የኔ የዋሆች ወሏሂ ስወዳቸው ሁለቱም ሚሥኪኖች

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому +1

    .ሀዋሳን አላቃትም ነበር አሳያቺሁኚ
    መገን የአድየ ስራ እፁብ ነው ተመስገን ጌታየ

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 2 місяці тому +3

    ሁለት እብዶች በቃ ፈታ በሉ የኔ ዉዶች😂😂 ደሞኮ ልክነዉ ከለሌህ ሶዉም ይረቅሃል😂❤❤❤

  • @user-ts8xj7ws7c
    @user-ts8xj7ws7c 2 місяці тому +1

    ቦታው እንዴት ያምራል ይሄን የመሰለ ሀገር እያለን በሰላም እጦት ሁሉም በስደት ይሰቃያል

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 2 місяці тому +6

    አህሙየ ምርጥ ሰው ደስታህ ደስታየ ነው

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 2 місяці тому +1

    አህሙ ❤ሀቢቢ ኡሙ ማሻ አላህ አላዛር ሽኩራን ጀዛክ አላህ አህሙን እንደዚህ ስላዝናናሀው እሽ

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 2 місяці тому +4

    ማሻአላህ አህሙየ አተ በሀዋሣ ላይ ጆየ በወሎ ላይ ተሸረሸራችሁ ❤እኳን ደሥ አላችሁ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 місяці тому +1

    ትክክል ከለለህ ማንምአየሰወድህም ሲኖር ግን ቀየሂድክበትነወለ የሚ ከተልህ አህሙየየየየ የኔ የዋ ሰወድህ ሰሞ ኑ ንአተእና አላዘር ፈታ አሰያረጋችሁነዉ❤❤❤❤❤

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 2 місяці тому +9

    የኔ ወንድም ለአለህ ብዬ እወደሰሀለሁ ወንድሜ ቢርቾን የምትመሥለኝ ነገርሥ😢

  • @Hamja-s2s
    @Hamja-s2s 2 місяці тому

    መሻአላህ ሁለት ፋዲሻየሆናቹህልጆቺ አይለያቹህ አህሙየ ፈገግታህ ብቻይበቃል የኔየዋህ ኢሻአላህትገባለህመቶሽ ወድሜ

  • @meryempx6bb
    @meryempx6bb 2 місяці тому +6

    ማሻ ኣላህ ጓደኝነታችሁ ይቀጥል😊

  • @Zed-w3t
    @Zed-w3t Місяць тому

    ወላሂ እኔ አንድም ቀን ቪድዮ እስከ መጨረሻ አይቼ አላውቅም ዛሬ ግን እስከ መጨረሻ ነው ያየሁት በጣም ደስ የምትሉት አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @fatemahery
    @fatemahery 2 місяці тому +9

    ከሌላህ የለህም ነዉ ይገርማል❤

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 2 місяці тому +2

    አህሙ ቢድወ በጣም አታስረዝም አጠር አርገዉ ሳንሰለች እድናየዉ በተረፈ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤

  • @Afleza
    @Afleza 2 місяці тому +5

    መሸአላህ ደስ እላል. ግን. በመሀል ዘፈን አተግበ አህሙ

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 2 місяці тому +2

    አህሙ ከዛ ዲብርት ስለወጣህ ደስስስ ብሎኛል🎉🎉🎉

  • @sofiasusu
    @sofiasusu 2 місяці тому +6

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እኔም ይህን ሁልጊዜ እመኘዋለሁ እሻአላህ❤❤❤ በ

  • @nabah8797
    @nabah8797 2 місяці тому +1

    የላሪው ይለያል እኔ የተዝናናሁ የመሰለኝ ነገርስ አህሙየ እኳንም ተደሰክ አላዘር ምርጥ ሰው ነክ የምር❤❤

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 2 місяці тому +6

    አረ ደስ ስትሉ እንደኔ ማነው በጣም የሚወዳቸው እስኪ ደምሩኝ

  • @Hikmaahmedin-n4y
    @Hikmaahmedin-n4y 2 місяці тому +1

    አብሽ አህሞዬ ገና ነህ ገናብዙ ታያለህ አብሽር አላህ የያዘ ብዙ ያያል የተመኘኸው ሁሉ ታገኛለህ ዋናው እድምና ጤና ይቀድማል

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 2 місяці тому +3

    ማሻአላህ እኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ ሁለየም ተደሱ እኛንም ፈታ አርጋችሁናል በሉ በርቱ ወድሞች ❤❤❤❤❤❤

  • @NebutiAhmed
    @NebutiAhmed 2 місяці тому +1

    እኔም ባለ ሐዋሳ እዝናናሻለው ብሎኛል ሁሉም ሀገር እና ደስ ብሎኛል ቅመሞቺዬ ያላሰባቺሁትን እርዝቅ ይዎፍካቺሁ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 місяці тому +10

    እነዚህ ሁለት የዋሆች ደስ ይላሉኮ😂😂😂😂

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 2 місяці тому +2

    እኔ እተጨነኩ ነው በባህር የመጣሁት እናንተ ተዝናኑ

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed 2 місяці тому +7

    ያላዘር እናት አላህ እድሜዋን እረጂም ያድርግልን😢❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤😢❤🎉❤🎉

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 2 місяці тому +1

    አህሙዬ የኔ ወንድም ማሻአላህ ሁሌም ደስተኛ ሁን ደሞ ቀንሰሀል እራስህን ጠብቅ ወንድሜዋ በተረፈ ደስስስስ ነዉ የምትሉት ❤❤❤❤

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 2 місяці тому +3

    ማሻ አለህ የዘሬዉ አንደኛ ነዉ እንድ ፈታ ስትሉ ደስ ይለል

  • @ShobraM-q8d
    @ShobraM-q8d 2 місяці тому +2

    መሸአላ፡አህሙየ፡ደስይለል፡ደስተህደስተየነው፡ምግዜም፡ደስተኛሁን፡ወንድሜ❤❤❤❤

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 місяці тому +10

    ማሻአላህ የዛኔው ያበደነው ማነውግን ፈኪሀ እደኔ የናፈቀቺዎ❤😢😢

  • @ZeyinebAdem
    @ZeyinebAdem 2 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ ስመጣ ከዚህ መሄድ ናፈቀኝ ትልቅ ባህር ያለ አይመስለኝም ነበር 😥

  • @seade127
    @seade127 2 місяці тому +21

    ቄን ልቦች የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ ደምሩኝ እህቶቸ 😢😢😢😢😢😢

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 2 місяці тому +1

    አህሙዬ እንዲ ስቶን ነዉ ደስ የሚለን ሁሌም ይሳቅልን የምትሉ እዴኔ አሄሙን የምቶዱ like

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 2 місяці тому +3

    ወይኔ እንስሳወች ከአንዳንድ ሰወች በጣም ይበልጣሉ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 місяці тому

      @@AaAa-l7t ትክክል ወላሂ👍👍😂

  • @نورهاثيوبيا-ث1د
    @نورهاثيوبيا-ث1د 2 місяці тому +2

    የምር ፈታ አረካቹሁኝ እደዚህ ፈታ ማለት ጥሩ ነው አብሽሩ

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 2 місяці тому +13

    ሀይሚ ይህንን ማየት አለብሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sonysony-lk5ft
    @sonysony-lk5ft 2 місяці тому +3

    ሁለት የዋህ ይጨምር ላቺሁ ቢላአፊያ

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 2 місяці тому +2

    እንዴት ደስ እንደሚል ሀዋሳ በጣም ነዉ ምወዳት ❤

  • @مكم-ذ3ض
    @مكم-ذ3ض 2 місяці тому +7

    እኛም እንወደህ አለን ያርብ ደሲ ሲል

  • @mekiya-u4c
    @mekiya-u4c 2 місяці тому +2

    እኔ አህሙ የሚያስቀኝ ባገኘዉ አጋጣሚ ሚስት ብትኖር የሚላት ነገር 😂😂አላህ ምርጧን ይወፍቅህ❤

  • @RahmaRahma-hx7tp
    @RahmaRahma-hx7tp 2 місяці тому +4

    እኛን እራሱ ፈታ ነው ያደረከን አህሙዬ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 місяці тому

    አየ ፈኪ ያችስ ባሰ. ቀረብሽ ይህን የመሰላ ቆጆ ሀሙ በርታ አይዞህ

  • @Zamzamn4u
    @Zamzamn4u 2 місяці тому +3

    አህሙ ደሥሢል 🎉🎉እኛም የመደምቅመ ሞዘነፈታ የሚንልበት ቀኔ ያርሠዉ

    • @seadaaa7345
      @seadaaa7345 2 місяці тому

      አህሙዬ መቶሽ ተገባለህ አብሽር

  • @Sidaamit
    @Sidaamit 2 місяці тому

    ለመጎብኝት የምመኘው ሀገር አንደኛዋ ሀዋሳ ነው ❤❤❤❤

  • @a123-xu3mu
    @a123-xu3mu 2 місяці тому +11

    አህሙየ ወሎ ህዲ እስኪ❤🎉🎉😮

  • @Sidaamit
    @Sidaamit 2 місяці тому

    ሀዋሳ የፍቅር ሀገር ❤ ሲዳማወች ዳኤ ቡሹ ( አፈር ይምጣብኝ ) ብለው የምቀብሉ ድንቅ ህዝብ ናቸው የፍቅር ተምሳለት ስወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @مكم-ذ3ض
    @مكم-ذ3ض 2 місяці тому +13

    እርእንደኔ በአህሞ ቦታ የተመኝ