ዲና አልቅሳ አስለቀሰችን አብርሽ እምባዉን መቆጣጠር አቃተዉ😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 748

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 3 місяці тому +108

    መለየት ባይኖር መተዋወቅ ጥሩ ነበር😊

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @user-nn8gy1er1k
      @user-nn8gy1er1k 3 місяці тому

      በጣም

    • @sስነኝታስፈኘወ
      @sስነኝታስፈኘወ 3 місяці тому +1

      እኔ 2 አመት ስደት ኖረን ሄደችብኝ ገደኘዬ ኡሰ እየለች አድም ቀን አልከፈኝም ከረቦች ስንጠለ እረሱ እኔም ለሰ አመክረት ነበር እሰም ስትጠለ እኔ ገ ትመጠ ነበር ግን አሁን ስትሄድ ቅስሜ ተሰበረ ከፈኝ ብቸኝነት ታሰመኝ መለየየት ከበድ ነው🙈🙈😢

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 місяці тому +105

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @LubabaL-o8f
      @LubabaL-o8f 3 місяці тому +1

      ❤❤

    • @Jdurkr
      @Jdurkr 3 місяці тому

      ምነዉ አልሺሳ ቺግረ አለደ

    • @Jdurkr
      @Jdurkr 3 місяці тому

      ወላሁለዉላ ቆወተ አላቢላህ አልሀምዱሊላህ ወሹኩረ ❤❤❤❤

    • @sofisofi7083
      @sofisofi7083 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 3 місяці тому +130

    የልጅቷ ስርአቷ ይለያል ደሞ ስታምር

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 3 місяці тому +79

    እኔም ምርጥ አፍቃሪ ባል አለኝ አልሀምዱሊላህ ታሞብኝ ሀገር ሊታከም ሄደ ዱአ አድርጉለት ዉድ እህት ወንድሞቸ አላህ በሰላም እንዲገናኘን ዱአ አድርጉልን የኔ መልከ መልካም ባል የኔ ቆንጆ ለኔ ብለህ ብዙ ነገር ሁኖልኛል ብቻ አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ አይደል አልሀምዱሊላህ

    • @Sነኝየአላህባረያ-e5f
      @Sነኝየአላህባረያ-e5f 3 місяці тому

      አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት ማሻአላህ አላህ ወደታችሁን እስከጀነት ያደረግላችሁ እኔም አለኝ አልሀምድሊላህ የኔ ውዴ ባሉካዬ ❤

    • @KisanetGhebre-wz2sd
      @KisanetGhebre-wz2sd 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ጤናውን መልሶ ኣንድ ያድርጋቹ አይለያቹ🙏❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 3 місяці тому

      አላህ ያሽርልሽዉደ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому

      አላህያሽርልሽ❤😢

    • @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
      @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ 3 місяці тому

      አላህ ያሽረዉ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 3 місяці тому +128

    አብርሽን አይቸ ነዉ የመጣሁት ጀግናዉ ቀብራራዉ የንግሥቷ ባል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 3 місяці тому +6

      ቅቅናም የሆንሽ ቦርኮ

    • @BBi-r5p
      @BBi-r5p 3 місяці тому +2

      @@LolLol-d5d 😁😁😁😁😁😁ምነዉ አብርሽኮ የሩታ ነዉ አይገኝም አች ከቱ ምን ታረጊያለሽ ቤቴ አች ለማኝ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 3 місяці тому

      @@BBi-r5p አች ዲቃላ አፈር ግቢ ሸርሙጣ

    • @BBi-r5p
      @BBi-r5p 3 місяці тому

      @@LolLol-d5d ወይ አላወሽም ሸርሙጣ በአብርሽና በሩታ የምትቃጠይ አይገኝም ተየዟል አች ድቃላ በረዳ ያደገሽ አች ሤተኛ አዳሪ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ 3 місяці тому +4

      እደው ጀግንነቱ በምድነው 😂😂😂😂

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 3 місяці тому +1

    አብርሽዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 3 місяці тому +27

    የኔ ዉቦች መለያየት ከባድ ነዉ አይዞን ማማ ዋናዉ ጤና ነዉ ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርግላችሁ😢❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ቲጂየ ደምሪኝ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 місяці тому +8

    ❤❤❤አብርሽ 💪💪💪ጆን ምርጥ ሰው ይመችህ አይዞን👍😘😘

  • @FalaxyPrime
    @FalaxyPrime 3 місяці тому +124

    አይ የኛ ወንዶች ሴትን ከመሸኘት ሰርታችሁ አታሳድሩም😢😢😢😢

    • @yeshalemengidaw3850
      @yeshalemengidaw3850 3 місяці тому +5

      እዉነትነዉየኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 3 місяці тому +1

      እኮ

    • @MadonaHojeily
      @MadonaHojeily 3 місяці тому +2

      Enesu es un nw yemiyakut

    • @MarimMarim-wx4qp
      @MarimMarim-wx4qp 3 місяці тому +6

      ግን ምን ይሻላል ሌላ ዜጋ ሲያገቡ ስድብ ስራ ስራዋን ስትል ደሞ ጊዜ አሰጠኝም ኧረ ታዉ ወዶች ግን

    • @AlmazAsken
      @AlmazAsken 3 місяці тому +7

      ማሪያም እውነትሽ እኮ ነው ኢትዮጵያ ወንድ እኮ ብር ብቻ ነው የውጭ ወንድ ድግሞ ከፍቅርና ፍቅርና ብቻ ነው

  • @raniaayoubi5941
    @raniaayoubi5941 3 місяці тому

    abrshyin ayih newo yemtaut yerutayi negus❤❤❤❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 3 місяці тому +2

    እግዜብሔር በሰላም ያሰገባሽ አይዞን አብርሸዬ የኛ ጀግና መቼም ሁሌ ጥሩ የሚደረግበት ቦታ ሁሉ የምትገኝ ጎበዝ ታታሪ ደግ ነህ ለዚህ ነዉ የምወድህ በርታ ላንተ ደግሞ የእግዜብሔር እገዛ አይለይህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 місяці тому +41

    አይዞን ጆዬ😢❤❤

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf 3 місяці тому

    እኔንአባቴ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ያጋጥማልእሕታችን በሰላም ተመለሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 3 місяці тому +10

    አይ አንጀቴ በላቸው መለያየት ከባድነዉ❤❤❤መልካምጉዞ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh 3 місяці тому +1

    ጀግናውን አይቶ የመጣ አብርሽየ❤❤❤

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 3 місяці тому

    መለያየት ከባድ ነው የኔ ውዶች አይዟችሁ ዋናው ጤና ነው ትገናኛላችሁ ፍቅር ካለ ሁሉም አለ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 3 місяці тому +1

    melkami mangadi yehunilshi joyem egezaberi katagaa yehuni❤❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 3 місяці тому +6

    የኔ ማልቀስ ሚንሉታ😭መለያየት ከባድነው የኔቆንጃ መልካም ጉዞ ጃየ አይዛህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      እህቴ ደምሪኝ

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 3 місяці тому

    ምርጥ ልጅ ናት ስርሀትዋ😍😍

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому

    እደመለየት እሚከብድ ነገር የለም አብሺሩ ((J❤D))

  • @HanuyeFantahun
    @HanuyeFantahun 3 місяці тому

    Aberish yene yewah betam new mewdek wendeme keneneteh yechemerelek Joye beslam yagenagnachu beselam gebi ehete

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 місяці тому +10

    መልካም ጉዞ የኔናት አይዞን ጆዬ😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 3 місяці тому +1

    በሩቲየ ሸር ነው የመጣሁ

  • @senijess7689
    @senijess7689 3 місяці тому

    Ayezachu e.r ayeleyachu ❤❤❤❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 місяці тому +20

    ወዶቸ ብር ያላት ሴት ሲያገኛ እድት እደምከባከቦት እእእእ🤔🤔🤔 ይህኔ ባይኖራት ዘወር ብሎ አያያትም ነበረ የፈለገዉ ብታምር ወገኖቸ እዝቸዉ ተገኛ

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 3 місяці тому +41

    ወላሂ እኔ ሲሜቱን አቃወለሁ አይዞችሁ 😢😢😢😢😢አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢😢

  • @merayemmuhemed1375
    @merayemmuhemed1375 3 місяці тому +1

    አይ ዞን አብሺሩሩ መለየት ከባድ ነው🌷🌷

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 3 місяці тому

    አብሽሪው ወንድሜ ዋናው የልብ አለመራራቅ ነው❤❤❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 3 місяці тому +10

    አብርሺየ የንግስቷ ባል የኔጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 3 місяці тому

    የሩታሸጋ ባል አብርሺየ ጀግናው በዝምታውገዳይ❤❤❤❤❤

  • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
    @እሚጠብቀኝአያቀላፋም 3 місяці тому +2

    አቤት የልጂቷ ሰነ ሰርዓት የኔ ቆጆ በሰላም ያገናኛቹህ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @Sadlie-h9f
    @Sadlie-h9f 3 місяці тому +20

    መታደል ነው እኔስ ዛሪ ፍቅረኘየ ጋ ለመጩረሻ ጊዜ ተለያየን 💔💔💔💔💔💔 ከፍቶኛል በጣም አፈቅርዉ ነበር ግን አልሆነም 💔💔

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 3 місяці тому +3

      አይዞሽ ማሬ ያች ስላልሆነ ነው በፀሎት በርች ስሚቱ ከባድ ነው😢

    • @እሙሙአዝሰ
      @እሙሙአዝሰ 3 місяці тому +3

      አይዘሺ እሱ ካልወደደሽ የኛ የሴቶች መውደዲ ጊዜ ይገላል እጂደል አይመታም
      አይዘሺ ጠክሬ ከሱ ተሽለሺ ገኚእህቲ ካልበደልሺው ተበዳይ ከሆሽ ማለቲ ነው

    • @Sadlie-h9f
      @Sadlie-h9f 3 місяці тому +1

      @@እሙሙአዝሰ አዉ በጣም ይከብዳል አብሶ ደግሞ በማዳም ቤት 💔💔💔

    • @Sadlie-h9f
      @Sadlie-h9f 3 місяці тому

      @@baniaychu7478 እዉነትሺን ነው አ🙏🙏🙏

    • @እሙሙአዝሰ
      @እሙሙአዝሰ 3 місяці тому +2

      ጠክርሺ መገኘት አለብሺ ወላሂ ነው የምለሽ
      ልቡ ይልተሰበረ የለም ምን ብየልገረሺ የኔ ውዲ

  • @saragasa174
    @saragasa174 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @ጃኖቲኺመልቲሚዲያ
    @ጃኖቲኺመልቲሚዲያ 3 місяці тому +1

    እህቴ ዲና በሰላም ግቢ

  • @HulugabYutubeሁሉጋብቱብ
    @HulugabYutubeሁሉጋብቱብ 3 місяці тому +2

    አብሪሽን አይቼነው የመጠሁት ሰብአር ጉኝ ቤታሰብ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 3 місяці тому

    ኡፍፍፍፍ መለየት ይከብዳል ማርያምን እኔም አይቸዋለሁ ቦሌ ላይ በጣም ከሚወደኝ ጓደኛዪ ጋ ስንለያይ ያለቀስነውን እኔ ነኝ የማውቅ

  • @ሲኞሪታ-አ1
    @ሲኞሪታ-አ1 3 місяці тому

    አብርሽየ❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 місяці тому +1

    ጆዬ አይዞክ ስምቱ ከባድ ነው አይዞክ ይክብዳል ግን ደንዬ ሰላም ግቢ የኔ አናት ጆዬ ችለው ❤️♥️♥️❤️❤️💜💜💜💜💚💚💙💙💙💛💛💛😢

  • @KksDd-k9k
    @KksDd-k9k 3 місяці тому

    አይይይይ ስደት የስራሀን😢😢😢😢

  • @Birtukanii
    @Birtukanii 3 місяці тому

    Malkami guzo yihunilishi lilitii, jo. Ayizohachuu,kabaki bihonimi. Tigananalachu uko qani alwo. Wanwu xena,nwoo,geta,fiqiruni yabizalachuuuuu🎉🎉🎉❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 місяці тому +5

    ያክስቴልጅ ይህንነበር ሙዚቃ የላከልኝ ስደት ስመጣ
    ባንድነበር ያደግነው😰😰😰

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 3 місяці тому +44

    እስኪ መልካም ግቢ በል ዋት

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 3 місяці тому

      የትነውየምትሄድው

  • @tecnopova-kh7dy
    @tecnopova-kh7dy 3 місяці тому

    አይዞኝ ጆዬ❤❤❤❤

  • @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
    @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ 3 місяці тому

    የኔ አቡሩ ማልቀስ😢😢😢

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 3 місяці тому +4

    መለያየት ከባድ ነው ምንም ማድረግ አይቻለም ህይወት እንዲህ ናት😊😊

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому

    እፍፍፍ ምናለ መለየት ባይኖር ማርያምን😢😢😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 місяці тому

    ወይ ኔ ሰላም ግቢ እመቤታችን ትጠብቅሽ ትከተልሽ❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 місяці тому

    ሰላም❤❤❤❤😂😂ወይ ጉድ

  • @emotionalintelligence20
    @emotionalintelligence20 3 місяці тому +2

    መለያየት ከባድ ነው የኔ ቆንጆ አይዛሽ

  • @GhGh-k2r
    @GhGh-k2r 3 місяці тому +12

    ወላሂ አስለቀሠችኝ ልጅቷ የኔ እናት በዛ ላይ ከሚወዱት መለየት በዛ ላይ ስደት የሠው ሀገር ተጨምሯ አቦ አላህ ይጠብቃችሁ + ያገናኛችሁ ያረብ አስለቀሱኝ😢😢 ሰገጤ አብርሽ መቸ ነው የምሠለጥን አተ እርጥብ ምን ሁነሽ ታለቅሻለሽ ማለት ምን ማለት ነው ጌጃ ::

  • @FunnyAnteater-gl9ig
    @FunnyAnteater-gl9ig 3 місяці тому

    እኳን ደሰላክ ጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 місяці тому

    ምስኪን ያቆንጆ ፊተዋ በረበሬ መሠለ ሥታዛዝን😢

  • @salame-girma
    @salame-girma 3 місяці тому

    ለአላማ ስለሆ ቻሉት❤

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 3 місяці тому

    መልካም ጉዞ አይዞህ ጆየ ይቅናሽ አንችልም በሰላም ግቢ🎉🎉🎉

  • @saada5858
    @saada5858 3 місяці тому

    ይከብዳል የርቀት ትዳርና ፍቅር😢😢😢😢❤❤

  • @fiirioroomofiirioroomo5771
    @fiirioroomofiirioroomo5771 3 місяці тому

    Abrishn ayiche metawu 😢❤❤❤❤

  • @a-bm7zb
    @a-bm7zb 3 місяці тому

    Ayizok yene wandim simetun aqualo batam yi kabdal gin bartu 😢😢😢isuam basalam tigba

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 місяці тому

    አይዙህ ወንድሜ አላህ ያለው ነው የሚሆነው በሠላም ያገናኝችሁ😢

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 3 місяці тому

    መልካም ጉዞ የኔዉድ አይዞ ጀዬ😢😢❤❤❤😢

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 місяці тому

    በሠላም ግቢ❤❤❤❤

  • @mesutube-h8h
    @mesutube-h8h 3 місяці тому

    Melkam menged yene ennat ayizoshe ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 3 місяці тому

    የኔደረባባ ስታምር ደግሞ እረጋታዋ❤🎉

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 3 місяці тому

    እውነት ።ይከብዳል ።አይዞህ ።ወንድሜ።እህቴ።❤በስለም።ግ❤ብ❤😢❤😢❤😢❤😢❤

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 3 місяці тому +1

    አይመለየት ይችን ቦታእኔም አልቅሽባታለሁ 😢😢😢ኢንሽአላህ አሁን መገናኛችን እየቀረበነው ዱአርጉልኝ ቢተስብ መለየትከባዲነው ወላሂ አብሺሩምርጦችየ😢😢😢❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 місяці тому

    Abershe jegnaw ye ruta❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 місяці тому

    ከባድ ነው መለያየት አይዞህ ወድሜ 😢😢😍😍💞💞👌

  • @ميهرت
    @ميهرت 3 місяці тому

    እግዛቤርይቅድምልሽይእኔውደእኔምስደትኝንኝውዴ❤

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m 3 місяці тому

    አብሽር ደስ ስትል 🎉🎉🎉

  • @SmilingGo-Kart-ok4ib
    @SmilingGo-Kart-ok4ib 3 місяці тому +3

    ልጅቷግን በጣም ስርአቷ❤

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk 3 місяці тому

    አይይ እጀራ አይ ዲህነት ቀን አይዉጣልህ❤

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd 3 місяці тому +3

    አብርሽየ የሩታየ ንግስት❤❤❤ ውይ ጆየ አብሽር ደሞ ሥወዳት ሥርአቷደሥ ሢል❤

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 3 місяці тому

    እመቤቴን እንደ መለየት ከባድ ነገር የለም በዚህ ምድር😢

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma 3 місяці тому

    Yanamare setamru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    ትክክል 😢😢😢😢😢 አብሸሪ❤❤❤❤

  • @Fatima-h5v6i
    @Fatima-h5v6i 3 місяці тому

    የኔ❤❤❤❤😢😢

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 3 місяці тому +6

    የኛ አገር ወዱች ስራችሁ ነዉ አግብቱ መላክ ባላገባስ ቁሚ ብቀር እኔ ተሰድጂ ላስተዳደር😂😂😂

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 місяці тому

    ❤❤🎉😢እረይደብራልአትለያዩ❤❤❤🎉

  • @Meseret2023-zf8fg
    @Meseret2023-zf8fg 3 місяці тому +1

    Be selame gebe egzyabehar kanche gare yehone

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 3 місяці тому +1

    ስታምሩ አይ ሰደት ፈጣሬ በሀገራችን የምንኖርበትን ስጠን አምላኪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @lalinegaso5849
    @lalinegaso5849 3 місяці тому

    ❤❤❤😢😢hayizachu❤😢

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RtfGgg-ce3ut
    @RtfGgg-ce3ut 3 місяці тому

    ስደትአረረእሁ😢😢😢😢😢

  • @FalaxyPrime
    @FalaxyPrime 3 місяці тому

    ወይኔ መጨረሻው አስለቀሰኝ አይ ስደት😢😢😢

  • @FdUffyUCyghhv-p4f
    @FdUffyUCyghhv-p4f 3 місяці тому

    አብሽሪ አላ አድላይ የምትኖሩበትን ቀን ቅርብ ያድርግላችሁ ሰውየው የ4 ሰአት መግድ የሚፈጅ ሰፈር ቀይረህ ያለቀስከው ቆራጥ ወድ

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 3 місяці тому +2

    አይዞን መልሳችሁ ትገናኛላችሁ ዋናው ጤና ነው😢😢

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 3 місяці тому

    ባኡናት አይለያቹ ፍቅርቹ ያምራል 👍👍👍

  • @HabasiKhadiha
    @HabasiKhadiha 3 місяці тому

    እኔ መቸም ሀገሬ ከገባሁ አልመለሥም 😢ሰላም ግቢ❤

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 місяці тому +5

    አትናገር አትጋገር አትስቅ አታስቅ በቃ ሰለሜ የሆነችልጅ😂😂😂😂ተመችተሽኛል መንቃራአይደለሽም

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 3 місяці тому

    የንየ እናት በሰላም ግቤ ❤❤❤ጆየ ኣይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 3 місяці тому +2

    ይህን መለያየት ስፈራው ነበር ዘንድሮ በራብኝ😢😢 ከምወዳት እናትምጎደኛምጋር አስችለኝ😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ማር🎉

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 3 місяці тому

    አደራ ፍቅር አይደገምም ፍቅራቹ በፍቅርና በክብር ያዙት❤❤❤

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 місяці тому

    በልብ ፍቅር ይዞ መለያየት ከባድ ነው❤😢😢😢

  • @Aዬ
    @Aዬ 3 місяці тому

    በጣም ከባድነው😢❤

  • @onedaytube
    @onedaytube 3 місяці тому

    ስርአተሰ ያላት ጨዋ ሴት ሳገኝ እየደጋገምኩ ባይ አየሰሰለቸኝም ፈጣሪ መልሶ ያገናኛቹ ትንሽ የደበረኝ መነቀስክ ነው ሀይማኖትክ አይፈቅድም

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu 3 місяці тому

    እኔ እባዬ መጣ የኔፍቅር ስንለያይ ያለቀስኳት እባ አይ ስደት ብቻ ሁላችንንም ከምኖደውጋር ያገናኘን ኡፍፍፍ ናፍቆት እቅልፍ የለ😢❤❤🎉

  • @RitaAsmelash-k6o
    @RitaAsmelash-k6o 3 місяці тому

    Beselam giving Ayzoh

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RozaMohammed-s7w
    @RozaMohammed-s7w 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤.wayi.sidatii

  • @HdDi-d6s
    @HdDi-d6s 3 місяці тому +1

    አይ ስደት ስቱን አለያየዉ 😢😢😢😢😢

  • @Ruatግሬስ
    @Ruatግሬስ 3 місяці тому +2

    ❤❤ጆዬ አብሽር 🎉🎉